“VIP እስረኛ ነበርኩ!” - ፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴ ክፍል - 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 26

  • @johnniemengistu
    @johnniemengistu 3 หลายเดือนก่อน +4

    modern Ethiopia history ሊቃውን ባህሩ ዘውዴ ሁሉም የታሪክ መጽሐፍት ዋቢ የሚያደርጉት ምሁር ነው እድሜ እና ጤና ይስጥልኘ

  • @sobokamulata4136
    @sobokamulata4136 3 หลายเดือนก่อน +2

    የብሄራሰብ ጥያቄ ስላነሱ/የራስን እድል በራስ መወሰን ጉዳይ በማንሳታቸዉ ያ ትዉልድ ይወቀስበታል በማለትህ በጣም ያሳዝናል፤ ምናልባት ስለራስህ...ታወራ ይሆን?! ምነዉ ትንሽ ጥናት ቢጤ ብታረግ? ስሜትህን ከምታወራ prof!

    • @solomonyohannes7602
      @solomonyohannes7602 3 หลายเดือนก่อน +2

      የየብሔረሰብ ጥያቄና/የራስን እድል በራስ መወሰንና የራስን ዕድል በራስ መወሰን እስከመገንጠል ይለያያሉ ፕሮፈሰር የታቀወሙት እስከ መንገጠል የሚለውን ነው

  • @aman7077
    @aman7077 3 หลายเดือนก่อน +5

    ፕሮፌሰር አምላክ ረጅም እድሜን ይስጦት ❤❤❤

  • @yotor6221
    @yotor6221 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይኼን ጥዑም ጣፋጭ ፕሮግራም ያዘጋጀኸውን እንዳለጌታን አመሰግንሀለሁ።
    በመቀጠል በነፃነት ሀሳባቸውን ሳይሰስቱ የመገቡንን ፕሮፍን አመሰግናለሁ በቀጣይ በክፍል 2 እንደማገኛችሁ ተስፋ አለኝ ❤

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet 3 หลายเดือนก่อน +3

    Enameseginalen, Dr.Endalegeta❤🎉

  • @Maereg-
    @Maereg- 3 หลายเดือนก่อน

    የታሪክ አዋቂ ነን የሚሉት ሁሌ መንግስት የሚደግፈውን ነው የሚፅፉት። እነሲ የማይደግፉት መንግስት ስልጣን ሲያገኝ አድፍጠው ይጠብቁና መንግስት ተቀየረ ሲባል ደሞ እድላቸውን ይቀጥላሉ። የኢትዮጵያ ታሪክ ሁሌም አሸናፊዎች ነው የሚፅፉት። የታሪክ ምሁራን ከፖለቲካ ካልተላቀቁ እውነተኛ ታሪክ መቼም አይኖርም።

  • @wollo4001
    @wollo4001 3 หลายเดือนก่อน +3

    እድሜ ይስጥዎት

  • @send2dawit
    @send2dawit 3 หลายเดือนก่อน

    የ16 ኛው ክፍለዘመን የ"ህዝብ" ፍልስት የተባለው የኦሮሞ ፍልሰትና ጥፋት በሚል ቢስ ተካከል ከአክብሮት ጋር!

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 3 หลายเดือนก่อน

    በውነቱ ፕሮፌሰር እንደ ታሪክ ምሑርነታቸውና የኢትዮጵያን አጠቃላይ ኹኔታ ያውቃሉ ተብለው እንደሚገመቱት ስለወደፊቱ የአገሪቱ መፃኢ ዕድል በአወያዩ ተጠይቀው የሰጡት ምላሽ ከሌሎቻችን ተራ ምልከታ ያልዘለለ ነው። ስለ ኢትዮጵያ ተዓምራዊነት በተመሳሳይ። ነገር ግን የንግሥተ ነገሥታት ዮዲት ጌዲዮን የዐርባ ዓመታት ዘመን የጠቅላይ ግዛት ንጉሦችን በጦርነት ማስገበር ላይ እንጂ ኢትዮጵያን ክርስቲያን መገልገያ መጽሐፎችን ከኮፕት፣ ከዐረብኛ እና ግሪክኛ ወደ ግዕዝ እያስረጎመች አጽፋለች ተብሎ ተመዝግቦላታል። ግራኝ መሐመድም አጠቃላይ ኢትዮጵያ ላይ ለመንግሥና የእሥልምና እምነትን ለማስረፅ ስለነበረ ኢትዮጵያን ለማፍረስ አልነበረም።

    • @amesh1365
      @amesh1365 3 หลายเดือนก่อน

      በአስተያየትዎ እስማማለሁ። እኚህ ' ምሁር ' የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የአብነት ትምህርት ዋጋ የለውም ብለው ከፕሮፌሰር መሳይ ጋር የተከራከሩ ናቸው። ሲጀመር የእኛ ሀገር ምሁራን ተብዬዎች ስሙን ተሸክሞ ከመብነሽንሽ ውጪ የኢትዮጵያን ባህል፣ ፍልስፍና፣ ሥነ ልቦና እና ታሪክ አክብረው የህብረተሰቡን ችግር የሚፈታ ነገር ለማበርከት የሚጥሩት በጣም ጥቂቶች ናቸው።

  • @EtaguGirma-r6l
    @EtaguGirma-r6l 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጥሩ እይታ ነው

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 3 หลายเดือนก่อน +1

    I love this guy. ❤

  • @aman7077
    @aman7077 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏

  • @SeeSaw-wo4qx
    @SeeSaw-wo4qx 3 หลายเดือนก่อน

    Who are you addressing to?

  • @belaytessema3004
    @belaytessema3004 3 หลายเดือนก่อน

    This is a guy who did say nothing when ethiopian history of tarnished by many now he out to boast about credentials Alas

    • @melakunegash7556
      @melakunegash7556 3 หลายเดือนก่อน +1

      He had confronted EPRDF stalwarts like Bereket Simon at huge personal risk.He and his colleague Merid Wolderaregay had paid a price for refusing to distort narration of Ethiopian history .You are not well informed!

    • @belaytessema3004
      @belaytessema3004 3 หลายเดือนก่อน

      @@melakunegash7556 where was he during fictions of oromo narration of Ethiopian history smoking pot

    • @melakunegash7556
      @melakunegash7556 3 หลายเดือนก่อน

      @@belaytessema3004 Dude, you didn’t hear the pushback from Oromo ethno-fascists because of the book he prepared on Ethiopian history for college students? It is a common knowledge among students of AAU in the 19990’s ,EC!

    • @belaytessema3004
      @belaytessema3004 3 หลายเดือนก่อน

      @@melakunegash7556 giving him glamor after his dormant disappear e from the stage many thousand have been massacred on wrong oromo fiction and Tegere fabricated wrong historic posion seed

    • @haregewainfisseha5971
      @haregewainfisseha5971 3 หลายเดือนก่อน

      Please stop negativity among yourselves and do your own research in order to investigate the real truth. What ever you all say Ethiopia is the blessed country.