23:00 this is a big point, why we are absorbed in our shame, sorrow, poverty, ተከናንበነው የምንኖረው ነገር ፣ There's something "wrong " about our parenthood our upbringing, about how we constructed our society that just let us feel comfortable or make us not look and fight back or find reason for our misery and shame than doing something about it ....
መወያት ቁልፉ ነጥብ ነዉ። ያልገባኝ የምንጠቅሳቸዉ የእንግሊዘኛ ቃላት በአማርኛ ትርጉም የላቸዉም የምንወያየዉ እዉቀትን ለመቀበል እና ለመተግበር ከሆነ ብዙሀኑ ሊረዳን እና ሊሳተፍ ሊያዉቅ ሊያሳዉቅ እስከሆ ድረስ ለምን በአማርኛ አትናገሩም ተደራሽነት ላይ ለምን አታተኩሩም ?በአማርኛ በተፃፈ ድርሳን ላይ ትርጉም መከራከር ትርጉም የለሽ እንዳይሆን ከመስጋት ነዉ። መወያየት ትባረክ።
እጅግ እጅግ በጣም ማራኪ የሆነ ስነ-ፅሁፋዊ ግምገማ ና ዳሰሳ ነው።እኔ ለአዳም ስራዎች ቀደምት ከሚባሉት በላይ ቤተሰብ የሆንኩ ይመስለኛል ። አዳም የኔ ይመስለኛል በቃ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም አዳም ለሕይወቴ ሁለመና የሆኑ ዕፁብ ድንቅ ሥራዎችን ለእኔ ሲል የፃፈልኝ ይመስለኛል። በሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን ሥራዎችና በአዳም ረታ ሥራዎች የቴዎድሮስ ፀጋዬን እይታ ከ 7 ዓመት በፊት "ከስንብት ቀለማት ላይ"አንብቤ የሚገርም ዕይታ ነው ብዬ በልቤ አጨብጭቤያለሁ! እንደዚህ አይነት የጥልቅ እይታና ዳሰሳ ውይይት የነፍስ ምግብ ናቸው አመሰግናለሁ!! . . .
የቴዎድሮስ ገብሬ ለማለት ነው?
የቴዎድሮስ ገብሬ ን ለማለት ነው ። አመሰግናለሁ!
የቴዎድሮስ ገብሬ ን ለማለት ነው ። አመሰግናለሁ!
ኢትዮጵያዊነት በአዳም በስብሀትና በፀጋዬ " መፀሀፍ መሆን ያለበት ርዕስ ነው ። ቴዎድሮስ ካሜራ ያነሰው ምሁር ነው ። በርቱ በጣም ።
ጋሽ ቴዎድሮስ እናመሰግናለን። እጅግ ሰፊና የሚያወያዩ ሀሳቦች ተነስተዋል። ሰፋ ያለ ጊዜ ተሰጥቶት ውይይቱ የሚቀጥልበት ሌላ መድረክ ቢዘጋጅ ሸጋ ነው🙏🙏
bertuuu
🙏 🙏 🙏 !!!
❤❤❤❤❤❤
23:00 this is a big point, why we are absorbed in our shame, sorrow, poverty, ተከናንበነው የምንኖረው ነገር ፣
There's something "wrong " about our parenthood our upbringing, about how we constructed our society that just let us feel comfortable or make us not look and fight back or find reason for our misery and shame than doing something about it ....
ባለፈው አመት ሶስት ጊዜ አሁን ሁለት ጊዜ አዳመጥኩት፥፥ቢሰሙት የማይጠገብ ውይይት ነበር፥፥
ቴዎድሮስ ገብሬ ያነሳቸው ሀሳቦች አዳምን ላነበብን እጅግ በጣም ሳቢና ግልጽ ነው። እኔ ግን የገረመኝ በሳይንሳዊ ውይይት ላይ የተሳተፉ ሙህራን ባሉበት ቦታ ላይ "ሀሳብህ ተወሳሰበ" ብሎ ማለት ምንኛ ነው? ትንሽ ገርሞኛል።
ተናጋሪው በመጨረሻው ላይ ለሰጠው አስተያየት ማን ማንን ነው ይቅርታ የሚጠይቅው? በ 18ኛው ክፍለዘመን
ለነበረው ስህተት አሁን ያለው ዋጋ መክፈል አለበት እያልከን ነው ለዚያውም በውሸት ትርክት የተወነጀሉ ኢትዮጵያን አንድ አድርገው ያቆዩልን መሪዎች እናንተ ግን ተማርን ብላችሁ ከመተቸት ከመከፋፈል በቀር ምንም ነገር ለአገራችሁ ያልሰራችሁ ሰዎች ጤፍን ዲያስፖራ ነው እንዲታወቅ ያደረገው ብላችሁ ስትናገሩ የማታፍሩ እንደ ዋና ምግብ እንድንጠቀም ያቆዩልንን ቅም አያቶቻችንን ላለማመስገን የሄድክበት ርቀት አጀብ የሚያስብል ነው
32:30 ስብሃትን ፍለጋ...
ለስነ ፅሑፍም ብሔር ተገኘለት? በአማርኛ የተራቀቁት እነ ፀጋዬ እነ በአሉ እነ ስብሃት እነ ፕ/ር በሃሩ እነ ይልማ ደሬሳ እነ ዶ/ር ላጲሶ እነ ጥላሁን ገሰሰ ፣ ሳህሌ ደጋጎ መሃሙድ አህመድ.......ምን ልትሏቸውነው?
ፓ አቤት እይታ
ጨካኝ ተናጋሪ
ሙሁር
እኔ በፈለግሁት ቋንቋ እፅፋለሁ.በፈለግሁት ቋንቋ ለመፃፍ ከማንም ፖስፖርት አልጠይቅም.ሰለሞን ደሬሳ
Mehur seyawera mesmat new abo yanuratu::
ባማርኛ አፍ መፍታትና ባማርኛ ማሠብ ይለያያል ።ለኔ የሚታየኝ ደራሲው በምንም ቋንቋ አፋን ይፍታ ባማርኛ ማሠብ ይቀለዋል ወደ ኢማጂኔሽን ለመግባት ።እኔ በግሌ የሞደርን ፊዚክስ ተማሪ ነኝ። ኳንተም ፊዚክስን ባማርኛ አስቤ አንድ እርምጃ አያራምደኝም።ወደድኩም ጠላሁም እየተንተባተብኩም ቢሆን በእንግሊዝኛ ማሠብ አለብኝ።ቋንቋ ከመግባቢያ በላይ ነው።
Meknyatum heywt natu: 7:07
ከመጀመሪያው የት አለ
፣አንድ የመድረክ ምሑር እንዲህ አማርኛንና እንግሊዝኛ ቋንቋን እያደባለቀ ማውራቱ አድማጭ ተመልካች ሰውየው ሊያስተላልፍ የፈለገበውን ፍሬ መልዕክት ሊረዳለት አይችልም። እንዲያውም የተደነባበረ ያስመስለዋል። ምነው ጃል፣ ሳይቸግር ጨው ብድር።
ለተራ ሰው ግን አይገባም ውይይቱ😊
ከባድ ገላጭ
ተመሳስይ ዉይይት በዩቱብ፡ Voice of Ethiopiawinnet የኢትዮጵያዊነት ድምፅ የኢትዮጵያን ሥርዓተ ትምህርት ማዘመን ለዕውቀት ልኅቀት፤ ለሕዝብ አንድነትና፤ ለሃገር ግንባታ
34:25
የልብ ወለድ ደራሲ መጽሃፍ ካሳተመ በኋላ የህዝብ ነው ፣ ሰዎች እንደገባቸው የመረዳት መብት አላቸው ።
ደራሲው እነደዚህ ብቻ ተረዱት ማለት የሚችለው educational or manual ከሆነ ብቻ መሰለኝ።
ይህ ነገር እንዴት ነው?
ፖለቲኛ ታሪክን የሚገልጽበት መንገድ በፖለቲካ አይን ነው።
በህልን በሌላ ቋንቋ መግፅ አይቻልም ብሎ መደምደም ይቻላል? ይህ ከሆነ አለምን እዴት ልንረዳ ነው?
የተሳሳተ እይታ፣ ግለሰባዊ ይመስለኛል።
ጤፍና እንቁላል
vslueless ትውልድ
mythology