እህተ ማርያምን ዘብጥያ የሚያወርዱት ምስጢሮች | የግብረ ሰዶማውያኑ እና የተደፈሩት ሴቶች ምስጢር | ሚሊዮን ብሮችን ተበልተው በተቀደደ ጫማ የቀሩት ባለሃብት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 362

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እህታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ እንዳንቺ ከእህተማርያም ወጥተው ወደትክክለኛ እንዲመለሱ ።ይህቺ ሴትዮ ለህግ ማቅረብ ነው በማስረጃ በወንጀል መጠየቅ አለባት

  • @53067
    @53067 วันที่ผ่านมา +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም እግዚአብሔር እረዳሽ

    • @denglmaryamenati2953
      @denglmaryamenati2953 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ደግሞ ያቺን ሄራንን ያስብ ከነወንድምዋ እሱ ከዩኒቨርስቲ ወጥቶ እስዋ ከእቴቴ ወተት ፋብሪካ ስራዋ ወጥታ እስዋ ጋር ነች እቺ ቀይዋ ያለእስዋ አትንቀሳቀስም እህተሰይጣን። ሄራን ንቂ

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 21 นาทีที่ผ่านมา +1

    እኔ ትዝ ይለኛል አንድ ጊዜ እራስዋ ስንዱ ቀሚስ ለብሼ ተሰብቄ ጭፈራ ቤት መሄድና ሰውን ማጋለጥ እፈልጋለሁ ብላለች፣ ልክ ነሽ ሰዶማዊያንን አጋልጣለሁ ስትል ሰምቻለሁ

  • @Abrham.b
    @Abrham.b วันที่ผ่านมา +10

    እግዚአብሔር ን የያዘ መሽነፍ መድከም አያውቅም በርች እህቴ

  • @zenebuabebe7114
    @zenebuabebe7114 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚኦ የጌታችን የመድሀኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ደም ያቃጥላችሁ አይይይይይ አንችም ስትዘባርቂ ኑረሽ አሁንም በትክክለኛው መንገድ ንስሀ ግቢ።😮😮😮

  • @BekelechReta
    @BekelechReta วันที่ผ่านมา +17

    አንኳን አግዚአብሔር ከሰጣን ቤት አወጣሺ ፡ ሴትዮዋ ሰጣን ናት።፡

    • @shaunalem4810
      @shaunalem4810 วันที่ผ่านมา +3

      Saytanim..melekim ayidelchim.
      Saw nat.

  • @Worky-N
    @Worky-N วันที่ผ่านมา +5

    እቺን የአህምሮ ህመምተኛ ሲጀመር ለምን ተከተላላቹ ለዚህም ነው የሰው መሳቂያ የሆናችውት የእብዶች ማህበር እናንተን ብለው ባለማህበር😂😂😂😂😂

  • @ametemecheal8193
    @ametemecheal8193 วันที่ผ่านมา +13

    ባህሯ ጀግና በርችልንን

  • @yayahala615
    @yayahala615 วันที่ผ่านมา +7

    ምን ዋጋ አለው ዛሬ የውራል ነገ ይረሳል ።።።ህግ በይዘው ጥሩ ነበር ይህ ትልቅ ወንጀል ነው በሌላው ሀገር ።።ኢትዮጵያ በገደል በድፈረ ቀላል ሰለሆነ ማንም የሚሰማ የለም አትድከሙ 😢 እሷ ከጥልቁ መንፈሰ ጋር ነው የምትኖረው ፀበል ቢወሰዷት ።።።

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 วันที่ผ่านมา +7

    በብዙ ሀገርች የሚከተላቸውን ሰዎች እራሳቸውን እንዲያጠፉ አሁን በቅርብ እንኳን በኬንያ የሆነውን ማየት በቂ ነው ብዙ ወንጀሎችን የሚፈፀሙት በእምነት ስም ነው ሰዎቹ ጤነኛ ይመስላሉ ሲታዮ ነገር ግን የአይምሮ ህመምተኛ ናቸው ።

  • @tilahuntsegaye5712
    @tilahuntsegaye5712 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ,አንኳን እግዚአብሔር ወደ ቤትሽ ተመለሽ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሠላም

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 วันที่ผ่านมา +5

    ወይ ዘንድሮ ቀን ሲጥል እንደዚህ ነው በመጀመሪያ ደረጃ ሲኖዲዮሱ ሊከሳት ይገባ ነበር

  • @Menber-qw7hh
    @Menber-qw7hh วันที่ผ่านมา +3

    ሀገራችን በረከት ያጣችው ጦርነት የተባባሰ ፍቅር የጠፋ ሞት የበዛው ታማሚ የበዛው 😢 እሷ ከመጣችብን በኋላ ነው 😢 ስራዋ ይፍረስ ሰላቢ

    • @MichaelAndhun
      @MichaelAndhun 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Menber-qw7hh ንስሀ አትግቢና አሁንም ተራገሚ

  • @zelkashyetbark219
    @zelkashyetbark219 วันที่ผ่านมา +9

    በሐይሏ እንዃን ደህና መጣሸ ጎበዟ እህቴ በርች !!!!!

  • @EmebetAbebe-w3g
    @EmebetAbebe-w3g วันที่ผ่านมา +11

    ለስለላማ ነው የገቡት እናውቃለን

    • @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ
      @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ วันที่ผ่านมา +4

      የስንዱ ካዳሚ 😂😂😂😂

    • @TinaChn-y1n
      @TinaChn-y1n วันที่ผ่านมา +3

      😂😂😂😂😅😢😢😢ሰው አትከተሉ የተረገመ ነው. የሰው አታምልኩ ተዉ ተዉ

    • @TinaChn-y1n
      @TinaChn-y1n วันที่ผ่านมา +2

      ​@@የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ😂😂 ንግግራቸዉ እራሱ ያሴታዉቃሉ ካዳሚ ብቻ ሲያሳዝኑ

    • @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ
      @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ วันที่ผ่านมา +1

      @@TinaChn-y1n በጣም ጭንቅላታቸውን ድፍን አርጋዋለች ኪኪኪኪ

    • @Abrham.b
      @Abrham.b วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር አይምሮቻችሁን ይክፈትላችሁ
      አንድ አሮጊት ትቀልድባችሁ ንቁ ...!

  • @nebiyoumelisie309
    @nebiyoumelisie309 วันที่ผ่านมา +8

    ለመጀመርያ ግዜ በእውቀት የተቻቻት ምርጥ ልጅ❤

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected วันที่ผ่านมา +19

    ሮቤል በርታ ይህቺን አጋንንት ማጋለጥህን ቀጥል እህታችን በርቺ እግዚአብሔርን እንዳከበርሽው እሱም ያከብርሻል

    • @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ
      @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ วันที่ผ่านมา +1

      ምን ዋጋ አለው ኧሷን ገራፊ ጠፍ ኧንጅ 😂😂😂😂

    • @nefisa
      @nefisa วันที่ผ่านมา

      መብታ ነው የፈለገችውን ማምለክ ትችላለች ለምን ትገረፋለች ​@@የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ

    • @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ
      @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ วันที่ผ่านมา +3

      @@nefisa በጋሀድ አጋንንትን ኧንጂ በኦርቶዶክሰ ሰም ማጭበርበር መነገድ ማሳት አይቻልም መብታቹ አጋንንትን ማምለክ ይሆናል የስንዱ ካዳሚ ገባህ

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@nefisa 😂 እንዴት ታሳፍራላችው

  • @romanurga5755
    @romanurga5755 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳንም ፈጣሪ እረዳሽ እሷ ግን በህግ መጠየቅ አለባት

    • @korichafantaye1135
      @korichafantaye1135 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      There is No justice in Ethiopia.

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 วันที่ผ่านมา +2

    ምን የመሠለ የተማረ አሜሪካን ይኖር የነበረ የቀድሞ የሥራ ባልደረባዬ እንዴትስ ሆኖ እጃቸው ላይ እንደወደቀ አላወኩም ደንበኛ ደጋፊያቸው ነበር መጨረሻው ግን ሞት ሆነ😭 ይቺኛዋ ታውቀዋለች ለፀበል አገርቤት ሂዶ በነበረ ጊዜ እስከህልፈቱ ድረስ አብራው ነበረች:: እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏

  • @TekleHaile-n8w
    @TekleHaile-n8w วันที่ผ่านมา +5

    " እውነትና ንጋት እያደረ ይጠራል " ።

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u วันที่ผ่านมา +8

    ጎበዝ አግዛበር መርጦሻል❤❤❤❤❤

    • @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ
      @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ วันที่ผ่านมา +1

      ይህች ልጅ ቆይታለች ከወጣች ወደ አራት አመት ሞልቷታል

    • @BehailuaFilate
      @BehailuaFilate วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ❤

    • @BehailuaFilate
      @BehailuaFilate วันที่ผ่านมา +1

      ​@የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ
      እውነት ነው

    • @egGg-p7j
      @egGg-p7j วันที่ผ่านมา +1

      @@የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ አሁን ተደራጅተው የስም ማጥፋት ዘመቻ መጀመሩ ነው ፍርዱን እና ቅጣቱን ከእውነተኛው ዳኛ ከመድሐኒያለም ያገኙታል።

    • @egGg-p7j
      @egGg-p7j วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር የመረጠው በሐሰት አይመሰክርም ስይጣኑ መርጧታል በል ንግግርዋ ሁሉ የመንፈሳዊ አንደበት አይደለም።

  • @Sefinesh1234
    @Sefinesh1234 วันที่ผ่านมา +26

    እግዚአብሔር እውነተኛ ፍርድ ይስጥ ሰው የፈለገውን መከተል ማምለክ ይችላል እኔን የገረመኝ በዚህም ከዚህ በፊት የቀረቡትም ቡጨቃ ማስፈራራት የስነ ልቦና ጫና ነው እንደሰማሁት ከሆነ ክርስቲያን ሰውን አይንቅም አያንቋሽም ሀሰትን አይናገርም አንቺ አሁን ከወጣሽ አራት አመቴ ነው ብለሻል በአዲስ መቅረብ የፈለግሽበት አላማ ምንድን ነው አልተማርኩበትም

    • @BehailuaFilate
      @BehailuaFilate วันที่ผ่านมา +1

      አብርሃም ጋንጩር መልእክት ልኮብኝ

    • @ይጉሳዕ-p3s
      @ይጉሳዕ-p3s วันที่ผ่านมา +2

      ኣጋንንት የሚያወራው በሰው ድክመት ሲኖር ነው @@BehailuaFilate

    • @egGg-p7j
      @egGg-p7j วันที่ผ่านมา +1

      ተደራጅታ ብር ፍለጋ ነው የወጣችው አሁን።

    • @mesigashu5810
      @mesigashu5810 วันที่ผ่านมา +3

      እያንዳንድ አንድ ቀን ስትነቃ መለስ ብለህ ተመልክተህ ትማርበታለህ

    • @AndualemGetachewu-o2x
      @AndualemGetachewu-o2x วันที่ผ่านมา +5

      ሚስጥራችሁን ጉዳችሁን ዘረገፈችዋ 😂😂😂😂

  • @FitsumArya
    @FitsumArya วันที่ผ่านมา +4

    😂😂😂😂😂 እኔ ምለው አንዲት ሴትን ለማሰር ይሄ ሁሉ የዘፈን ዳርዳርታ ምንድነው ወይስ እንዲህ ያሉ በማህበረሰቡ ላይ ሃይማኖታዊ ዝርፍያ መፈፀምዋን 😢 ለፖሊስ ለዐቃቤ ህግና ለፍርድቤት ብቻ ሊሰጡት የሚገባ ቃልን በሚድያ ማወጅ እጅዋን አጣምራ እግሯን አስራ ቁጭ ብላ እህተማርያም የምትቀመጥ ይመስል እያንዳንዱ ወንጀልዋ አንድ አንድ ትልቅ የምርመራ ዶሤ ሊያሠናዳና ቅጣቱ በየአንዳንዱ ተበዳይ የሚደራጅ የወንጀል መዝገብ በተደራራቢ ክስ ምን ያህል አመታት እንደሚያስቀጣት ገንዘብዋን መዛ ጠበቆች ነገረ ፈጆች የህግ ባለሙያዎች አማክራና ዘክራ ካገር ፈርጥጣ እንድትወጣ አይነት አጀንዳ አድርጎ ፕሮግራም ሠርቶ ማቅረብ በተቃራኒው ወንጀለኛን መተባበርና መርዳት ከተጠያቂነት ማስመለጥ በራሱ የፕሮግራሙ አዘጋጆችን ሊያስጠይቅ ይችላል ሠብስባቹ ለሚዲያ ሳታበቁ እነዚህን ማስረጃና የሠው ምስክሮች ወደ ህግ አካል ውሰዱ እንደ ሙያተኛ ነው ምነግራችሁ … ሌላው ለእናቱ ኃጥያት ልጅዋን በአደባባይ መስደብ ማዋረድ ተገቢነት የለውም … የእርሱ ተጠያቂነት የቱ ላይ ነው … ሌላው የዚህ ሁሉ ኩነኔ ምክንያት ምንድነው ሺ አመት ሲከትልዋት ኖረው ዛሬ ለምን ??

  • @debreworkdemessie1635
    @debreworkdemessie1635 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቅናትን ምቀኝነትን ተንኮልን እግዚአብሔር በጣም ይፀየፋቸዋል

  • @EmebetAbebe-w3g
    @EmebetAbebe-w3g 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መጠጥ የሚጠጡት አባቶችን ሄደው ይጠይቁ እኛ ምን አገባን

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 วันที่ผ่านมา +3

    ለየኤንባሲው ማሳወቅ ነው ለራስዋም ልጆች ለእንግሊዝ መንግስት ማሳወቅ ነው!

    • @MubarakRahmeto
      @MubarakRahmeto 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የእንግሊዝ ሴራ መስሎኝ የቤት ስራ ተሰጣት እየሰራች ነው ብሮ

  • @EmebetAbebe-w3g
    @EmebetAbebe-w3g วันที่ผ่านมา +11

    ወደዳችሁም ጠላችሁም ንግስት ነገስት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ እወነት የሚያውርት መጣእሁ አልመጣ"ች"ሁ አያስ"ጨ"ንቀንም

  • @nanatiye6844
    @nanatiye6844 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶላሩ ነው የምን አፍዝ አደንግዝ እመቤቴን ክደው የተዋህዶን ዶግማና ቀኖና ለማፋለስ ተከፍሏቸው በምድር ድሎታቸው ፈርመው አገራቸውን የሸጡ ባንዳዎች ናቸው ወገን መርምር እየተስተዋለ!

  • @OppoCell-n4i
    @OppoCell-n4i วันที่ผ่านมา +12

    በሃይሏ ጀግና ነሽ በርቺ አብርሃሙ ስላሴዎች ያግዙሽ

    • @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ
      @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ วันที่ผ่านมา

      በጣም ጎበዝ ናት

    • @BehailuaFilate
      @BehailuaFilate วันที่ผ่านมา +2

      አሜን አሜን ሥላሴ ያበርቱን

    • @GihonFeeds
      @GihonFeeds วันที่ผ่านมา

      @@BehailuaFilate ስልክሽን እባክሽ

    • @Z-Medhen-u1r
      @Z-Medhen-u1r วันที่ผ่านมา +1

      😅😅😅😅😅😅 besak motku ewuren ewur yemerawal endie

    • @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ
      @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ วันที่ผ่านมา

      @@Z-Medhen-u1r ስንዱ ኧንዴት አሳውራችዋለች የአንተስ የከፋ ነው መንፈሱ ከቤቱ ወለል በታች ታቦት ስላለ ኧያቃጠለህ ይሆን ኪኪኪኪኪኪ

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I AM HAPPY TO SEE YOU ROBELE I SUBSCRIBE ❤👍🙏💯

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 วันที่ผ่านมา +1

    አሷ እኮ ዛሬ አይደለም ገና ከእንግሊዝ መጣች ማርያም ልካኝ ነው ስትል ጳጳስ ስትሳደብ መንግስት ስትሳደብ ማን ዞር ብሎ አያት አቤቱ ጌታዬ ሆይ እኔ አንድም ቀን አትዋጥልኝም ነበር ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ ወደ ቤቱ ይመልሳችሁ ገና እኔ ክርስቶስ ነኝ ብል ይመጣል መመርመር የማነው ??

  • @aminaahmed470
    @aminaahmed470 วันที่ผ่านมา +2

    ስንዱ በቅርብ ቀን እሬሳሺ ይጎተታል የሰዉ ደም እየበላሺ በድሎት የምትኖሪ ከመሰለሺ ተሳስተሻል

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ นาทีที่ผ่านมา

    ቤተክርስቲያን እያለ የሰው ቤት ምን አስኬዳችሁ ለእምነት ከሆነ መፅሀፍ ቅዱስ አታነቡም አባቶች አጠይቁም እዚህ እየመጣችሁ አታልቅሱብን

  • @TGGG-x8f
    @TGGG-x8f 28 นาทีที่ผ่านมา

    እቺን እስር ፀበል የሚወስዳት ይጥፋ? ደግሞ አብረዋት የሚጃጃሉት እነሱስ ምን ነክቶዋቸው ነው አንዳቸው እኮ ታስረው ፀበል ቢገቡ ሚስጥርዋን ማውጣት ይቻላል።

  • @MichaelAndhun
    @MichaelAndhun วันที่ผ่านมา +2

    ልዑል ስምኦን የንግሥተ ነገሥታት እኅተማርያም ዘኢትዮጵያ የበኩር ል(ጅ በመሆና(ቸው እንደ በፊቶ(ቹ የኢትዮጵያ ነገሥታት ስርአት በሥጋ የፈለጉት ሁሉ ይደረግላ(ቸዋል! አን(ቺ ደግሞ ለሐሰት ምስክርነት(ሽ ጊዜው ሲደርስ ለሕግ ትቀርቢያለ(ሽ።

    • @duliti7133
      @duliti7133 วันที่ผ่านมา +1

      የጠንቋይ አሽከር

    • @MahammedFaara
      @MahammedFaara 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ ምልህ በኃይላን ጊዜ ሲደርስ በሕግ ጠይቃት እኔ ምልክ የዛሬው ሰንበት በዝናሽ ላይ መዐትና መብረቅ እንደሚወርድ ተናግርለች ስንበት ሱስ ሆነበት የሰው ጥሬ ስጋ መብላት

    • @ርትዕት
      @ርትዕት 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​​@@MahammedFaaraእንዳለ መሀመድ እረ ቀዝቀዝ በል

  • @eyerusalemhaile9582
    @eyerusalemhaile9582 วันที่ผ่านมา +13

    የነብየ እግዚአብሔር ቅዱስ ሄኖክ ዘመን አቆጣጠር የማይረዳ ትውልድ

    • @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ
      @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ วันที่ผ่านมา +1

      ይህው አንዱ ሆዶ😂😂😂😂😂

    • @lula-lp3cu
      @lula-lp3cu วันที่ผ่านมา +1

      Nebyu blo egzabher? Ere fetarin fru hoo🤔

    • @eyerusalemhaile9582
      @eyerusalemhaile9582 วันที่ผ่านมา

      @@lula-lp3cu ነብየ እግዚአብሔር ቅዱስ ሄኖክ

    • @lula-lp3cu
      @lula-lp3cu วันที่ผ่านมา

      @@eyerusalemhaile9582 yamshal ende fetarin new neby mityw algebagnim kemech wedih new egzabher neby yehonew?

  • @aminaahmed470
    @aminaahmed470 วันที่ผ่านมา +1

    እህተማሪያም እሷን መክሰስ ጊዜ ማጥፋት አያስፈልግም ስንቱ ንፁሃን ከቤቱ ታፍኖ ይወሰድ የለ ይቺ የትዉልድ ጠንቅ ማስወገድ ነዉ የሚያስፈልገዉ የፈረንጂ ተላላኪ ናት ብትታሰር ነገ ትፈታለች ህይወታቸዉን እንደቀማቻቸዉ ምስኪኖች ይችን አረመኔ የሰዉ ደም መጣጭ ከምድረገፅ ማጥፋት ብቻ ነዉ መፍቴዉ!!

  • @husseinibrahim1367
    @husseinibrahim1367 วันที่ผ่านมา +3

    Nobel good 👍 job

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሲጀመር መፀለይ መስገድ የፈለገ ቤተክርስቲያን ከቤተክርስቲያን መልስ ከቤቱ ይፀልይ እንጂ እሷ ቤት እየሄዳችሁ ስትሳለሙ ነው ነገሩ የቀረ😂😂

  • @Meazzi-v5n
    @Meazzi-v5n วันที่ผ่านมา +8

    ሰሞኑን ምንድነው ከዚም ከዛም ተነሳቹ ምን ተፈጥሮ ነው?
    ግን ደሞ ምን ፍሬ ያለው ነገር አታወሩ !
    የመጣቹት በብዛት አሜት እና ቅናት ነው የሚታየው!
    እስቲ ለምታወሩት ነገር ማስረጃ ስጡን አሳማኝ ነገር ንገሩን ለእውነት ከቆማቹ

    • @duliti7133
      @duliti7133 วันที่ผ่านมา

      በምን ይግባሽ የሰው አምላኪ አጋንንት በፖሊስ እጅ ሲደርስ ማስረጃ ይሰበሰባል ብቻ ለዛ ያብቃን። ነገር ግን እኔ እህተ ማርያም አደንቃታለሁ ስንት ደካማ ፍጡራን ሰለሚያመልካት

    • @Meazzi-v5n
      @Meazzi-v5n วันที่ผ่านมา

      @duliti7133 እየወጣቹ ከመለፍለፍ ። ከመዛት ። ከምቀኝነት። ከአሜት ። ይልቅ አድርጉና አሳዩን እውነት ካላቹ አውጡና አሳዩን ። በየሚዲያው እየወጣቹ ስላወራቹ ምንም አታመጡም ደም እውነትና አሜት አንድላይ አይሄድም።

  • @EmebetAbebe-w3g
    @EmebetAbebe-w3g 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ክርስቲያን ነኝ አሎ አለባበስዎት ግን እንኳን የቤተክርስቲያንን አገልጋይ መንደርኛ ቡና ጥጭ ነው የሚመስሎት አለባበስውትን አስተካክሎ

  • @ሉተራውያንወንጌልብቻ
    @ሉተራውያንወንጌልብቻ วันที่ผ่านมา +9

    እኔ ጴጤ ነኝ ኦርቶዶክሳውያን እፈሩ ቢራው፣ጫቱ፣ዘፈኑ እናተጋር አይደል? እህተ ማርያምን አገልግል ገብቼ ሳያት የወህ ናት ምግቤቱ አልኮሆል የለ ዘፈን ከሷ ተማሩ በተግባር በለጠቻችሁ በሷ መንገድ ሁሉ ቢሄድ ምድሪቱ ከስካር፣ ከዘፈን ነፃ ይሆን ነበር አንድ ቀን ጌታ እዲያገኛት ፀልያለሁ አሁን ግን ጀግና ብያታለሁ።

    • @Beyu-d8g
      @Beyu-d8g วันที่ผ่านมา +2

      እናመሰግናለን

    • @duliti7133
      @duliti7133 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው ግብረሰዶማዊነት ማበረታታት መሆኑ ነው ያንተ አመለካከት ይህ ነው ባለጌ

    • @GashawMelese-c1p
      @GashawMelese-c1p วันที่ผ่านมา

      አብራቹ መጋዘናቹ ወስደሻት መጨፈርና ደበቅ ብላቹ ደግሞ ዝሙቱን ቅምቀማውን ማጧጧፍ ትችላላቹ ምክንያቱም የጥልቁ መንፈስ አቀንቃኝ ናችሁና የሚለያቹ ነገር ቢኖር አንቺ በእየሱስ ስትመጪ እሷ ደግሞ በእናቱ ስም መምጣቷ ብቻና ብቻ ነው እንግዲህ ጸልይላትና ያው ሰፊው ሜዳ ላይ መገናኘት ትችላላቹ

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የትኛዉ ሐዋሪያ ነዉ እሮብና አርብ ጹሙ ያለዉ? ጀግና ናት

    • @user-munet
      @user-munet 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እነ ሆድ አምላኩ 😂

  • @EmebetAbebe-w3g
    @EmebetAbebe-w3g วันที่ผ่านมา +12

    የተበላ ስው የለም እግዚአብሔር ይፍርዳል ነገ አደበት ያዛል እውነት ብናውራ መልካም ነው

    • @GashawMelese-c1p
      @GashawMelese-c1p วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር እንደ እናንተ አይደለም እግዚአብሔር ፍረድልን ለማለት ያበቃሽ ነገር ምንድነው ?

  • @MubarakRahmeto
    @MubarakRahmeto 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እቺ ሀገር እነ ፓስተር ዮናታን እዩ ጩፋ የመሳሰሉትን ኦርቶዶክስ ላይ ሙስሊሙ ላይ እንደፈለጉ አፋቸውን የሚከፍቱ በምን ሂሳብ ነው እህተ ማርያምን በወንጀል የሚጠይቅ አካል ንገሩኝ እስኪ

  • @sinetayhugizaw9595
    @sinetayhugizaw9595 วันที่ผ่านมา +7

    እባካችው ከእህተ ሤጣን መሀበር ውጡ

  • @EmebetAbebe-w3g
    @EmebetAbebe-w3g วันที่ผ่านมา +7

    ተመካክራችሁ ነው እንዴ እንተረቢ የምታደርጎት ደግ አደርጉ ምን አገባችሁ ወታችሓል ዝብለ ይለፍልፎብናል

  • @canaanabate9354
    @canaanabate9354 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ ያልገባኝ ሁሉም ሰው እሷ ጋር ነው የሚኖረው?

  • @genayal4277
    @genayal4277 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በጥቅም ተጣልተሽ ነው እጭበርባሪ እስከዛሬ የት ነበርሽ

  • @MichaelAndhun
    @MichaelAndhun วันที่ผ่านมา +2

    እኅተማርያም በእውነተኛነታቸውና በአለባበሳ(ቸ)ው ለአንስት አርአያ የሆኑ የእመብርሀን ል(ጅ ናቸው። በዚህ አይደራደሩም ታውቂያለ(ሽ!! ፊላቴ አን(ቺ ደግሞ በምግባርና ክህደት(ሽ ሐሰት የሐሰት አባት የተባለው ዲያብሎስ የምትመስዪ እኅተዲያብሎስ ነ(ሽ።

  • @ethioethio8898
    @ethioethio8898 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ግንእኮ ሄዳችሆባትእንጂ አልመጣችባችሁም።ሲቀጥል ቅድስትቤተክርስትያንም ምን አጎደላችባችሁ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያናችን ማንም የማይቀይርሽ ለዘለአለም ያለሽ ወደ ፊትም የምትኖሪ ኑሪልኝ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስለሆንኩኝ የምኮራው ማፍረስ አትችሉም ግን ትፍጨረጨራላችሁ

  • @EmebetAbebe-w3g
    @EmebetAbebe-w3g 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ንግስት ነገስት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ በጸጋቸው አይተውማ ነው ስላይ የተባሎ ከዝህ በላይ ምን ፍለጎ እማምላክ እየነቀለች ታውጣልናለች ሲጀመር እናተ ፍልጋችሁ የመጣችሁት ብር ፍልጋችሁ ነበር ከእግሊዝ ሃገር መጡ ሲባሎ ልትበሎ ነበር ሳይመቻችሁ ሲቀር ወጣችሁ አልስሙም እንዴ8000ለእኔ ብስጠኝ እንደት እንደማደርገው መሃበሩን ያሎት የሶዎ ተመሳሳይ ናቸው

  • @MichaelAndhun
    @MichaelAndhun 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተጠራጣሪ ነሽ አለ(ችኝ አልሽ ደግሞ መልሰሽ እኔ ግን ልሰልላት ነው የገባሁት ለዚህ ነው አሁን የወጣሁት እያል(ሽን ነው፥ አየ(ሽ ለምን እኅተማርያም ትክክል እንደሆኑ??

  • @ElieMechleb-gl2qn
    @ElieMechleb-gl2qn 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wossenassege3714
    @wossenassege3714 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    My sister don't wary, Jesus is the only way to heaven come to Jesus. This is the solution I have God's word i.e Matthew11: 28-30 God bless you.

  • @EmebetAbebe-w3g
    @EmebetAbebe-w3g วันที่ผ่านมา +4

    እናተ ለግለስብ ዘምሩ

  • @nebiyatn8739
    @nebiyatn8739 3 นาทีที่ผ่านมา

    ሁሉም አዳሜ ምን አዳሜ በየጠንቋዩ በየሽርኩቻው ሁልሽም ሴት ወንድ ስታጎበድጂ ኖረሽ አሁን ምን ተገኘ ሚሥጥር እናወጣለን ማለት በተዛዋሪ ብር እንፈልጋለን ማለት ነው ሄዳችሁባት እንጂ አልመጣችባችሁም ሀይማኖታችን ንፁህነው ብላችሁ ሌላውን እርኩሥ የምታደርጉ እናንተ እግራችሁ ታዲያ ለምን ተነሣ ወደ እሷ ምንም አትሆንም መንደሬ ሁላ እንደስው ሁሉም ሰው ተፈጥሯል አምላካችሁን እግዚአብሄር እኔ ነኝ እያለ ሌላ ጣኦትና አማልክት ጋር የምትሄዱ ደግ አደረጋችሁ የት ነበራችሁ ተደራጂቶ ክስ እሷ ብቻዋን ነው ይህን ሁሉ ያደረገችው ስትታዩ ስትደብሩ ወንዱ እራሡ አስመሳይ እንደ ሴት ዝናሽ የምትባል ከእንትን ያመለጠች ነው የምትመሥለው ሚዲያው እራሡ መሣቂያ አይ ኢትዮጵያያ

  • @SaraSoriya-q6m
    @SaraSoriya-q6m วันที่ผ่านมา +2

    አምለጠሻል

  • @Amenamen-t1u
    @Amenamen-t1u วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አይሳሳትም ገና ከእስራኤልና ከእንግሊዝ መተው ይቅርታ ይጠይቃሉ

  • @Netser-b5q
    @Netser-b5q วันที่ผ่านมา +14

    በወሬ የፈረሰ አገልግሎት የለም ሐዋርያትም እውነትን ስለያዙ ተወገሩ እናተ ጥቅመኞች የእናተ ወሬ እና ማስፈራራት የትም አያደርስ ድከሙ ለበረከት ለፀጋ ይሆንልናል እንደተልባ ተጫጩ እናያለን ህጉም መፀሀፍ ቅዱስ አስምሎ ነው የሚዳነኝ ማን እዳፈላሰ ማን ሰንበት አርብን እንደበላ ቅዱስ ቃሉ ይዳኜናል።ከዱባይ ግልሙትና የለችሽ አንዷ አንችነሽ በዚህ እንኳ ልትመርቂያት ይገባ ነበር የእናት ጡት ነካሽ።

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የት ሰፈር ነው

  • @johnibekele3891
    @johnibekele3891 วันที่ผ่านมา +2

    ከእሶ ጋር ውጡና እኔን አምልኩ ነው የምትይው ወይስ ምንድን ነው

  • @EmebetAbebe-w3g
    @EmebetAbebe-w3g วันที่ผ่านมา +9

    አሎባልተኛ እያመጣችሁ ጆሮ ያደነቁራሎ

  • @hilinaworkheh1069
    @hilinaworkheh1069 วันที่ผ่านมา

    አስመሳይ በዚ ደረጃ ካቺ አይነት ባለጌ ጋር
    ወርደዉ አያወሩም

  • @seblewongelzeleke-f8l
    @seblewongelzeleke-f8l 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እህቴ ጥያቄ አለኝ ፦ የእውነት የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ከሆንሽ አባቶች ሴት ልጅ ቤተክርስቲያን ስትመጣ ትሸፋፈን ቀሚስ ትልበስ ከቀሚስም እሏዩዋ ላይ ጥብቅ ያላለ ፣ በጎን ቅድ ያለው አትልበስ የቅዱንም ትርጉም ጭምር አላስተማሩም ? ሲጀመር እኛ መች በትክክል የቤተክርስትያናችንን አስተምህሮ መቼ ሰምተን እናውቃለን ? እና እህቴ ማህበር መሰረታችሁ አልተስማማችሁም ተለያያችሁ አንቺንም እየጠረጠርኩሽ ነው አትፍሩ ከሷ ውጡ እና ወደኔ ኑ እያልሽ ነው ለሁላችሁም ልብ ይስጣችሁ አፍሽን ሞልተሽ አባቶች የማያስተምሩንን እሷ ስታስተምር አይቼ ሄድኩ ማለትሽ ያሳዝናል በእኛ የእምነት ድክመት የቤተክርስትያናችን አባቶች መወቀሳቸው ያሳዝናል 24 ሰአት ቆመው ቅዳሴው ፣ ማህሌቱ ፣ ንስሃ አስገብተው ማቁረባቸው በአጠቃላይ አገልግሎታቸውን በሴት ሰባኪ መካዱ የእውነት ያሳፍራል ። ትሰሚኛለሽ ዛሬ ሱሪ ለብሳ ቤተክርስቲያን የሄደች ወጣት በትክክል እየገባት ሲሄድ ሱሪ ትታ ቀሚስ ትለብሳለች ። ለእኔም ሆነ ኦርቶዶክስ ለሆነ በሙሉ ከእናተ መሃበር ይልቅ ሱሪ ለብሰው የሚመጡ ምዕመን ይበልጡብኛል ልክ ቀሚስ ለብሰን እንደምንሄደው ሁሉም ሲገባቸው ያኔ ቀሚሳቸውን ለብሰው ቤተክርስትያናቸውን ያገለግላሉ ስለራስሽ እንጂ ስለሰው አያገባሽም አንቺ ቤተክርስቲያን ሱሪ ለበሰች የቤተክርስቲያን ህግ አፈረሱ ያልሻቸው ዛሬ ብዙ ድህነት አግኝተዋል አንቺ ተሰናክለሽ አርብ እሮብሽን ጾም ሳትይ ግጥም አድርገሽ በልተሽ እግዚአብሔር የሾመውን ሰድበሽ መንገዱን ሳትሽ ሲጀመር ቤተክርስቲያን የምትሄጂው ለራስሽ ድህነት ሊሆን ይገባ ነበር ግን የሰው ሃጥያጥ ተሸክመሽ ወጣሽ አሁንም ገና መመለስ ይቀርሻል የራስሽን መሃበር የራስሽን ግሩፕ ለማጠንከር ነው አደባባይ የወጣሽው

  • @tsehaylemago5653
    @tsehaylemago5653 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለምን ለአሜሪካን ኤንበሲ አታመለክቱም በተለይ ዜጋ ከሆኑ የአሜሪካን መንግሰት አንጠለጥሎ ነዉ የሚወሰዳች እባካችሁ ድረሱላቸዉ

    • @MichaelAndhun
      @MichaelAndhun 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@tsehaylemago5653 አሜሪካ ሲባል አይን(ሽ ለምን ፍጥጥ ይላል🤔

  • @Rorra22Teddivo
    @Rorra22Teddivo วันที่ผ่านมา +1

    Ewnetem ehete mariam (negeste negest) nat ❤🎉
    Ageritwa werew beswa becha hone 😅

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob วันที่ผ่านมา +6

    እሮቤል ተብየው እየዘቀጥክ ነው ሚዲያህን የሚመጥን ሰው አቅርብ

  • @nebiyugebremedhin7118
    @nebiyugebremedhin7118 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁላችሁም ያው ናችሁ!አንዱ በጅልነት ሌላው መላ ዘመን በማስመሰል የሚኖረውን የኢጦብያን ህዝብ አጭበርብሮ ለመብላት የምታረጉት ኃጢአት ነው። አስመሳይ ሁላ።

  • @Travel-n9o
    @Travel-n9o 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔን ግራ የገባኝ የጋዜጠ(ኛው ጅልነት ነው??😂 እስኪ ነቃ በል በሉት??፥ ያቀረባት ሴት መተተ(ኛ እንደሆነ(ች አላወቀም😢

  • @gzaKasu
    @gzaKasu วันที่ผ่านมา

    እኔ በዚህ ልክ የስው ልብ መደደኑ😢😢😢
    ደግሞ አልዋሺም ትያለሺ?????!
    በስማም ያልሰማሁትን ያላየሁትን አችው እወቂው።
    ግን ከሰማሁት እህተ ማርያም ባደባባይ የተናገሩትንኳ ስትዋሺ?

  • @MustefaAdem-w9d
    @MustefaAdem-w9d วันที่ผ่านมา

    ስለ አባቷ ልጆቿ ግን ይህን ያህል ማውራት ትክክል አይደለም

  • @egGg-p7j
    @egGg-p7j วันที่ผ่านมา +7

    ሔራን ወላዲት አምላክ የምትወዳት ነች እንዳንች ባንዳ አይደለችም ቅናት እያንጨረጨረሽ ነው ማስፈራራትሽን ብትተይው ጉረኛ ነሽ።

    • @OppoCell-n4i
      @OppoCell-n4i วันที่ผ่านมา

      ጥቅመኛ ናት እዛ ወላደተ አምላክ የለችም ጥሩ ዘመናዊ ጠንቋይ ነው ሔራን ለገንዘብ ብላ ነው ሰው በላ

    • @ወለተኪዳን-ኸ6ደ
      @ወለተኪዳን-ኸ6ደ 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እውነት ነው እህቴ ውስጥም እያሉ ይቀኑባት ነበር አሁንም አለውጠላቼውም።

    • @DebreTsion-w1j
      @DebreTsion-w1j 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ግብረሠዶም

  • @user-munet
    @user-munet 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግን ምን ያህል የዋህ ብትሆኑ ነው ይቺን እብድ የተከተላችሁት😢

  • @סלמויטממו
    @סלמויטממו วันที่ผ่านมา +4

    ህግምን ያረጋታል ፈልጋችሁ ነው የተከተላቸሆት በሸጉጥ አሰፈራርታ አላሰገባቻችሁ ሰው በፈለገው ማመን ይችላል የኢትዮጲያህዝብ ወሪ ሰለሚወድ ማገናዘብ ሰለማይችል ነው

    • @MahammedFaara
      @MahammedFaara วันที่ผ่านมา +1

      አገናዝበሽ ሞተሻል ያገናዘበ ሰውማ ቢያንስ የስውና የእ/ግ ትለዬ ነበር ለነገሩ ከላይ በኢብራይስት ነው የተፃፈው ሰለዚህ አይገባቹም እናተ አይሁዶች ናቹ

    • @סלמויטממו
      @סלמויטממו วันที่ผ่านมา

      ዋሸሁ እንዴ ታድያ ማገናዘብ ሰለቻልንነው ወደመጣው ሐይማኖት የምንወሰደው የግዛብሔርን ቃል መጸሐፍ ቅድሰን ሰለማናነብ ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ ብዛት ጠፍቶል ይላል

    • @MahammedFaara
      @MahammedFaara วันที่ผ่านมา

      ​በመፀሐፍ ቅዱስ መች ታምናላችሁ

    • @duliti7133
      @duliti7133 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ የስንዱ ተከታይ አይደለሁም የመድኃኒት አለም የማርያም ልጅ ተከታይ ነኝ ነገር ግን ስንዱ ጀግና ናት ወዶ ፈቅዶ የተከተላት እዛው መቀመቅ ይውረድ ቅድስት ቤተክርስቲያን እያለች የአንዲት ሴት ቤት ውስጥ የሚገባው እሷ የሚከተሉትን ቀድመውም በጠንቋይ አጋንንት ሲያመልኩ የነበሩ መሆን አለባቸው

  • @GetenetYoseph
    @GetenetYoseph วันที่ผ่านมา +2

    wuchi Hager sayihon Areb Hager Byi Anch Wushtam

  • @mebratayele5193
    @mebratayele5193 วันที่ผ่านมา

    እንደሶሪያው መሪ እንደ ሳዳት በሽር
    አይቀርም አይቀርም ስንዱ እህተ ማሪያም መንግሥት ያለ አንድ ጥያቄ አለኝ ምንድነው ህዝብ ዝም ያለው ዝም አንበል የፉት ያለ ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ የለም የህግ አካላት

  • @Crstina246
    @Crstina246 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድሮም አጋንንት ተከታይ እንደሆነች አውቄ ነበር

  • @mebratayele5193
    @mebratayele5193 วันที่ผ่านมา +2

    እሮብኤ አንድ ሌላ ሚዲያ ምንም ሜዲያ ከመሥራት ውጭ ምንም እርምጃ ሲወስድባት አላየንም ኢትዮጵያን መንግሥት የላትም ህግየለም አንድ ተራ ሴት እዳጎለ እያጎለለ እያለች እንድ ጣሊያን ማፉያ ኢትዮጵያውያ ሁለት መንግሥት አላት 1 ብልፅግና እና ስንዱ ናት ቀዱማዊት ስንዱ እንደ ልቦ እሶ ማንንም አትፈራም

  • @mulumulu3608
    @mulumulu3608 วันที่ผ่านมา +9

    አዲስ ጉዳይ እባክህን ..እንደነዚህ አይነት ጥቅም የቀረባቸው ተራ ውሸታም ምስክር አቅራቢዎች እመድረክህ አታምጣ አይመጥንህም .

    • @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ
      @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ วันที่ผ่านมา

      የስንዱ ካዳሚ ንሰሀ ግባ ኧና ውጣ

    • @mulumulu3608
      @mulumulu3608 วันที่ผ่านมา +1

      @ የለጋሲዮን ልጅ ነህ እኔ ደሞ የመከላከያ ሰራዊት ልጅ ነኝ..እንዳንተ አይነት ተራ ባለጌ አይሰድበኝም..ስልክ ቁጥርህን አስቀምጥ ላናግርህ።

    • @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ
      @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ วันที่ผ่านมา

      @@mulumulu3608 አየህ ጭንቅላትህ ከስድብ ውጭ አያስብም ለአንተ ንስሀ ስድብ ነው ሌላው የተከበረውን የአገሪቷን ድንበር ጠባቂ መከላከያ በአንተ አይነቱ አይጠራም ከሆንክም ስራህ አገር ድንበር መጠበቅ ኧንጂ ለአንድ ግለሰብ አጭበርባሪ ቤት ምን አሰወሸቀህ ደሞ ምርጥ ማሰፈራርያ አላሰተማረችህም ለማንኛውም ሌላ ሞክር ተራ ወሬውን ተው ኧና

    • @mulumulu3608
      @mulumulu3608 วันที่ผ่านมา

      @@የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ ከዳሚ የነበርከው አንተንጂ እኔ አደለሁም. እኔ እንዳንተ ማተቤን አልቀያይርም.. ከድሮም ኦርቶዶክስ ነኝ። እናንተና አብሮአበሮችህ ግን ተራ ሌቦች ለማኞች ፍርፋሪ ለቃቃሚዎች እንደሆናችሁ ካነጋገራችሁ ግልፅ ነው

    • @mulumulu3608
      @mulumulu3608 วันที่ผ่านมา

      @@የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ ከዳሚ የነበርከው አንተንጂ እኔ አደለሁም. እኔ እንዳንተ ማተቤን አልቀያይርም.. ከድሮም ኦርቶዶክስ ነኝ። እናንተና አብሮአበሮችህ ግን ተራ ሌቦች ለማኞች ፍርፋሪ ለቃቃሚዎች እንደሆናችሁ ካነጋገራችሁ ግልፅ ነው

  • @woinshetmekuriya1206
    @woinshetmekuriya1206 วันที่ผ่านมา +1

    እስከዛሬ የት ነበራችሁ?

    • @brukbkb5724
      @brukbkb5724 วันที่ผ่านมา

      @@woinshetmekuriya1206 አይገርሙም

  • @EmebetAbebe-w3g
    @EmebetAbebe-w3g วันที่ผ่านมา +4

    ህዝቡ የዘመነ ሄኖክ ጥቅስ ቀዶ ጥሎል እንደ አሎባልታ ብቻ

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 วันที่ผ่านมา +3

      የሄንክ ዘመን አቆጣጠር መቁጠርሽ ምን አገኘሽበት ሌላው ምን አጣ ?

    • @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ
      @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ วันที่ผ่านมา +2

      የስንዱ ካዳሚ አርፈሽ ውጭ ኧና ንሰሀ ግቢ

  • @FyuhYytyuuy
    @FyuhYytyuuy วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dagimabiyu244
    @dagimabiyu244 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የእህተ ማርያም ተከታይ ነኝ እያላችሁ ሚዲያ ላይ ስትቀርቡ ለናንተ አፍራለሁ የጠንቋይ ተከታይ ሁላ እናት ቤተክርስትያንን ጥላችሁ የሄዳች ጡት ነካሾች ነገም ሌላ ጠንቋይ ሲመጣ ደሞ መሄዳችሁ አይቀር የሷን መጨረሻ ንስሀ ካልገባች ታያላችሁ

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 วันที่ผ่านมา +1

    እህቴ አንቺም ሌላውን መውቀስ አትችይም ወናው መመለስሽ ነው

  • @ArebuInderise-y9j
    @ArebuInderise-y9j วันที่ผ่านมา +3

    Yemejemeriyaw negni

  • @hanihani4932
    @hanihani4932 วันที่ผ่านมา

    አሁንኮ በብር በድላቹ ወታቹ ጊንጥ የመሰላቹ ሁላ ቅድስት ቤተክርስቲያን አባቶች ካህናት እያሉ እናተ ሌላ በኦርቶዶክስ ስም ስትነግዱ ኖራቹ ዛሬ ስትጣሉ ወታቹ ትቀባጥራላቹ ቢቻላቹማ የሱዋን አላማ ለማስፋፋት ምዕመናን ለመበከል ነበር አሁንም አትለፍልፉ ንሰሃ ግቡና ተመለሱ የትኛው መፅሃፍ ቅዱስ ላይነው ሴት ቀዳሽ አስተማሪ የሆነችው ደሞ ስለገዳማት ስለአባቶች ታወሪያለሽ ማፈሪያ በዚህ እድሜያቹ እራሱ ላይ ታች ማለታችሁ ኤጭ

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u วันที่ผ่านมา +3

    የማይሰሙ አርትራዊያን ኣሉ አባካችሁ ውጡ ውጡ😢😢😢

    • @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ
      @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ วันที่ผ่านมา +1

      አር ካዳሚዎቿ ይንጫጫሎ በኮሜንት 😂😂😂😂

    • @haimont9075
      @haimont9075 วันที่ผ่านมา +2

      ይንጫጩ ምን ያመጣሉ​@@የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ

  • @sipara8333
    @sipara8333 58 นาทีที่ผ่านมา

    የትኛው ገዳም ነው ባክሽ ቢራ ተጭኖ የሚሄድበት?? ብዙወቹ ገዳማት ላይ እንጀራ እንኳን አይገባም ዳቤ ነው የሚበላው እንኳን ቢራ ሊጠጣ. እና አማረብኝ ብሎ ከማውራት አፍን መሰብሰብ!!!!

  • @sintayhuderessa3572
    @sintayhuderessa3572 วันที่ผ่านมา

    ይህች ልጅ ቆይቷል ከተለየቻት ፀጉሯን ተላጭታ ቄዳር ተጠምቃ ነው የተመለሰችው

  • @Meazzi-v5n
    @Meazzi-v5n วันที่ผ่านมา +2

    የሆነ ጊዜ ፀጉርሽን ተሸፍነሽ ታምሪ ነበር ለምን ሻሽሽን ጣልሽው?

  • @hilinaworkheh1069
    @hilinaworkheh1069 วันที่ผ่านมา

    ጎሽ ስሞን መኪና 5,000,000 ምን አገባሽ
    እሰይ እልልልል እንኳን ኖረዉ አረሽ ቀንተሽ
    ልብ ካለሽ ወደ ፈጣሪ በርከክ 1,000,000
    መኪናም ይኑረዉ እርምጥምጥ ወረኛ አታሸንፏትም ለማየት ያብቃሽ ገና ይቆጣጠሩታል በወሬ ሳይሆን እንዳቺ በስራ
    ከከከከከከከከ

  • @hanihani4932
    @hanihani4932 วันที่ผ่านมา

    ለነዚህ ለሞቱት ሁሉ ሁላቹም ተጠያቂ ናቹ እዛ ስትርመጠመጡ ቤተክክርስቲያንን አብራቹ ስቶግሩ ቆይታቹ መጠቋቆም ሁላቹም በህግ ትጠየቀላቹ

  • @DanielTefera-b6d
    @DanielTefera-b6d 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ ህዝቤ በገዛ እግሩ ተከትሏት ሄዶ የሆነ ነገር ስታጎድልበት ለስድብና ለክስ በየሚዲያው ይመጣል::ቀድማችሁ ህገ ኦርቶዶክሱን ሳታውቁ ማነው እንድትከተሏት ያስገደዳችሁ???እንደኔ ሀሳብ ሴትየዋ የራሷን የሐይማኖት ህግ ስለሆነ የመሰረተችው ፍርዱ ሰማያዊ እንጂ የምድር አይመስለኝም::ምክነያቱም የእግዚአብሄርን ህግ ነው የጣሰችው::

  • @rutgebrekidan
    @rutgebrekidan วันที่ผ่านมา

    ehte maryam jegna nech endet enantes tishewdalachu kebede sew lemen tabdalachu koshashawoch

  • @lula-lp3cu
    @lula-lp3cu วันที่ผ่านมา +1

    Balege eswan endefelegsh lemindnew lijwan be media beza lay mezekzek yalebishen mister tenageri enji mindnew betesebn manekakat min ylutal merz mehan nesh meselegn merz ye sew bet tgebuna merzachihun aterchu, mejemerya amlakshin kdesh man sew amlki alesh? Hodamoch le tikm blachuh fetarin tkduna keza tzebarkalachuh midre tenkway 😏

  • @ኃብተገብርኤል
    @ኃብተገብርኤል วันที่ผ่านมา +5

    ተመሳሳዮች ማነው ፈቶ የለቀቃቸው እግዚአብሔር ይገስጻችሁ !

    • @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ
      @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ วันที่ผ่านมา

      ምን ማለት ነው

    • @MahammedFaara
      @MahammedFaara วันที่ผ่านมา +3

      በዚህ እድሜህ ተከብረህ አትቀመጥም

    • @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ
      @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ วันที่ผ่านมา +1

      @@MahammedFaara ኧድሜው ተቀንሶለታል በወይዘሮ ትዕግሰት

    • @MahammedFaara
      @MahammedFaara 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንተ ያገባህው በስጋው ደሙ ነው ዛሬስ አቤል የጠፈጠፈውን ቂጣ ነው ስጋ ደሙ ብለህ የምትቀበለው ማነው ፀሎት ያረገበት ልጠይቅህ እዛ ፊለፊት ተሽሞንሙኖ ሰለመጣ አትሸውድ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ የረር ስላሴ በሙስሊሙ ላይ አድሮ በአመቱ ጉልላቱ ቆመ እዚህኮ 8አመት በሙሉ 80ፅላት አለ ተባለ ምን ስራ ሩቅ አትሂድ ፍቅር የላቹም

    • @ኃብተገብርኤል
      @ኃብተገብርኤል 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @MahammedFaara አንተ ጠንቋይ ቤት ነው የተጋባኸው? እንደናንተ ያለው መሃላችን ገብታችሁ ምን ፍቅር ይኑረን አለመጥፋታችንም የእመብርሃን ስለሆነ ነው ። ተነቅቶባችኋል እንዲህ አይነት የክፋት ጥግ እንኳን አንድ ማእድ ቀርቦ የበላ አልቃይዳ የለውም! እግዚአብሔር ይገስጽህ ከማለት ምን እላለው!

  • @Beyu-d8g
    @Beyu-d8g วันที่ผ่านมา +1

    ዘብጥያ ለናንተ ነው