🛑 ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ ከኢቲቪ ጋር የጥምቀት በዓል ቆይታ || Aba Geberekidan Girma Interview

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 926

  • @WortawMulu
    @WortawMulu 7 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤ አባ 1000 አመት ኑርልን

  • @AselefKassaye
    @AselefKassaye 6 หลายเดือนก่อน +1

    አንደበተ ርቱዕ መልካም እረኛ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥዎ:::

  • @ዮርዳኖስወለተጻድቅ
    @ዮርዳኖስወለተጻድቅ 2 ปีที่แล้ว +509

    አባ ስላየዎት ደስ ብሎኛል በስስት የማይዎት አባት በ እርስዎ ትምህርት ተለውጫ ለንሰሃ በቅቻለሁ ። እግዚአብሔር ፀጋን በረከቱን ያድልዎት

    • @janetkassay2555
      @janetkassay2555 2 ปีที่แล้ว +25

      እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን!

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/w-d-xo.html

    • @silvanasilvana1221
      @silvanasilvana1221 2 ปีที่แล้ว +19

      ሁላችንም ለንስሀ ያብቃን

    • @mebratl.abraha5022
      @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว +6

      መልካም ምድር💐

    • @beletewkebede8367
      @beletewkebede8367 2 ปีที่แล้ว +7

      አባ በእውነቱ እድሜና ጤና ይስጥልን በእናተ ፀሎትና ትምህርት ከእኔ ጭምር ብዙ ሠው እየተፈወሰ ነው

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ሕይወት ያሰማንልን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @ኤፍታተከፈት
    @ኤፍታተከፈት 2 ปีที่แล้ว +301

    አባታችን ቡራኬዎ ይደርብን
    የእርስዎ ትምህርት አይጠገብም እድሜን ያድልልን

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 ปีที่แล้ว +125

    የኔ አባት እኛ የመንፈሰ ልጆችሆት እንድንበረታ በፀሎትወት ያሰቡን አባታችን

    • @saba9879
      @saba9879 2 ปีที่แล้ว +1

      Abatachen, Egziabehair yestelegn. Yelben selastemarulegn edemewot yerzemelen!! Asfelagiwun tetew yemayereba lemisebkut telik temehert new, amlak endersewo yaluten yabezalen. Amen.

    • @Eyoranmedia
      @Eyoranmedia 2 ปีที่แล้ว

      Dcdg@@saba9879

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 2 ปีที่แล้ว +73

    አምሮበታል ደግሞ አይባልም እንዲ አይነት አባቶችን እነሱን የሚመጥን ጠያቂ ነው መጠየቅ ያለበት ?

    • @ምሳይኹኒ
      @ምሳይኹኒ 7 หลายเดือนก่อน

      betam tikkl neh wendmachn

    • @samrawit376
      @samrawit376 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ እኔ ራሱ እየተናደድኩ ነበር !

    • @tmcleaning5529
      @tmcleaning5529 7 หลายเดือนก่อน +1

      የውጭ አልጋ የቤት ቀጋ መድሀኒያለም ልቦ ይስጦት

    • @FikirAlem-fu1uz
      @FikirAlem-fu1uz 7 หลายเดือนก่อน

      አውነት ነው!!!!እኔም ሲላቸው አስደንግጦኛል
      የዓለም የመንግስት ባለስልጣንን እንዲህ አይልም።
      እኚህ አባት እኮ የሰማዩን የመረጡ በእግዚአብሔር የተመረጡ አባት ናቸው።
      ከማንም ከምንም በላይ በሚገባቸው መልኩ መጠየቅ ይገባቸዋል በእሳቸው ውስጥ የነገሠሰውን አምላካችን እግዚአብሔርን በማክበር።

    • @wondwossenworku430
      @wondwossenworku430 6 หลายเดือนก่อน

      እኔም ሽምቅቅ ነበር ያልኩት

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
    @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ 2 ปีที่แล้ว +138

    ወይ ስወዳቸው አንደበታቸው አይጠገብም የኔ አባት እረጅም አመት ኑሩልኝ እመቤቴ ትጠብቆዎት🙏

    • @nahomefiseha2416
      @nahomefiseha2416 7 หลายเดือนก่อน +1

      ፎቶው ላይ ያሉት አባት አልተወገዙም እንዴ

    • @AlmazAlmaz-c1z
      @AlmazAlmaz-c1z 7 หลายเดือนก่อน +1

      AmenAmenAmen

    • @Gigu-p5f
      @Gigu-p5f 7 หลายเดือนก่อน

      ለምድነው የሚወገዙት እውነቱን ስለሚስተሙሩ ነው ልቦና ይስጠን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን

    • @fafi2887
      @fafi2887 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@nahomefiseha2416አይ ዲያቢሎስ ነው ያወገዛቸው እድሜ ለሁሉም አባቶች

  • @kelem.amenamenamenshernga8195
    @kelem.amenamenamenshernga8195 2 ปีที่แล้ว +31

    ለአባታችን ከኔ ከባርያቱ እድሜ ቀንሶ ለርሶ ያድልልኝ👐👐👐

    • @hiwetbruk7541
      @hiwetbruk7541 2 ปีที่แล้ว +2

      ክርስቶስ ከአንዱ ነጥቆ ላንዱ የሚሰጠው ነገር የለውም አትሳሳች ቃለ ህይወት ያሰማልን ረዥም እድሜ ይስጥልን ይበቃል

  • @brtukanleake1591
    @brtukanleake1591 7 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሄር ከእሶ ጋር ይሁን
    እግዚአብሄር ይመስገ እኔም በእግዚአብሄር ቸርነት በእናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት በ ሊቀ መላኤክት ቅዱስ ሚካኤል ተረዳእነት በሁሎም ቅዱሳን ፀሎት በእርስዎ ትምህርት ተለውጫ ለንስሀ በቅቼ የጌታየን የአምላኬን የእየሱስ ክርስቶስ ወደ ቅዱስ ስጋዉን ክቡር ደሙን ለመቀበል በቂቻለው እና እግዚአብሄርን አመስጉኑልኝ ደሞ እንዳስፈፅመኝ ለሙኑሊኝ ተመስገን ተመስገን ተመስገነ ✝️⛪️✝️❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ortopya2796
    @ortopya2796 2 ปีที่แล้ว +113

    እረጂም እድሜ ይስጥልን አባታችን ሀገሬ ስገባ። እውነት አባ ካሉበት ቦታ ሂጀ ቡራኬ። እድቀበል አምላከ ቅዱሳን ይርዳኝ

    • @temesagenamalaka4511
      @temesagenamalaka4511 2 ปีที่แล้ว +3

      ኣሜን(3)

    • @ortopya2796
      @ortopya2796 2 ปีที่แล้ว +3

      እመብርሃን በሰላም ለቅድስት ሀገራችን አብቅታን በሷ ፈቃድ እናገኛቸዋለን

    • @ስለሁሉምነገርድንግልወላዲ
      @ስለሁሉምነገርድንግልወላዲ 2 ปีที่แล้ว +4

      እኔም እግዚአብሔር ከፈቀደው አባታችንን
      ባሉበት ቦታ ህጄ ለመባረክ አስባለው

    • @tsisami9841
      @tsisami9841 2 ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም ይርዳን

    • @ከክርስቶስውጪፈጣረየለም
      @ከክርስቶስውጪፈጣረየለም 2 ปีที่แล้ว +5

      እግዚአብሔር በአነን አባት አድሮ ያደረገልኝ ነገረ እፀብ ድንቅነው እህት ወንድሞቼ የመምህር ተሰፈይ አባራ ትምህርት አትከተሉ ዝም ብላቹ ፁሙ ፀልየ ሰገዱ በተረፈ ያልገባቹ ነገረ የቤተክርስቲያን ሰራት ያልሻሩ አባቶት ጠይቁ

  • @Mahiletay1221
    @Mahiletay1221 2 ปีที่แล้ว +62

    አንደበታቸው እንደ ማር እና ስኳር የሚጠፍጥ ክቡር አባታችንን በረከትዎ ይደርብን፡፡በጸሎትዎ ሀገራችንን እኛን ህዝባችሁን አስቡ፡፡

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 2 ปีที่แล้ว +37

    እውነት እላችህዋለሁ ብዙ ብዙ ብዙ አስተማሪዎች ሰምቻለሁ አባን እሚወዳደር ግን ማንም ማንም ማንም የለም አደራ እንዳትመቀኝዋቸው!!!!

    • @invictatewahedo8595
      @invictatewahedo8595 2 ปีที่แล้ว +1

      አባ ከቤተክርስቲያን አባቶችና መጽሐፍት የተማሩትን ነዉ የሚያስተምሩን።

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 7 หลายเดือนก่อน

      @@invictatewahedo8595 ሁሉም እንደዛው ከእናቱ ሆድ የተማረ ማንም የለም ግን ተምሮ ሰምቶ አመዛዝኖ በማብራርያ ማስተማር ነው ቁም ነገሩ የአባ ጀለሲ!!!!!!

  • @rabbinofirratisodadhuu1908
    @rabbinofirratisodadhuu1908 2 ปีที่แล้ว +82

    ኣባታችን ሰላምዎት ይብዛልን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታች እግዚኣብሔር በእርሰዎ ኣዲሮ ታሪክን የቀየረልኝ እንዲዎም ኣገሬ ገብቸ የተማርኩትን መስክሬ የኣባታችን በራኬን እንደቀበል ለእግዚኣብሔር የሁሉ ግዜ ፆሎቴ ነው በተለይ የዳዊት መዝሙር ትርጓሜ ኣቤት ፆጋ ስንቶቻችን ኣዲስ ህይወት ኣግኝተናል ብቻ እግዚኣብሔር ለኣባታችን እድመ ሰጥቶ ለኛም ብራኬው እንድንቀበል ይርዳን እናመሰግናለን ለኣባታችን ለጋበዛቹሁሉን ምስጋና ወሰን የለውም

    • @mahletfeyissa2397
      @mahletfeyissa2397 2 ปีที่แล้ว +1

      ያበርታ ወንድሜ🙏

    • @ልጅቷ
      @ልጅቷ 2 ปีที่แล้ว +2

      Ye Jewaren photo letefesh zerega honesh edete yetemareshewen leleila astemari honesh?

  • @wmariambilatenaw9707
    @wmariambilatenaw9707 2 ปีที่แล้ว +91

    አባታችን ፍፃሜዎትን ያሳምርልን !
    በረከትዎም ለሀገር ይትረፍ !

    • @alayuendalew
      @alayuendalew ปีที่แล้ว

      Egizabhar ytebkilin abtachin bereketw ydresen !!!!!

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 2 ปีที่แล้ว +36

    አባቴ ከክፉ አይን ይጠብቆት!!!

  • @samuelmengesha6691
    @samuelmengesha6691 2 ปีที่แล้ว +17

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን። አንደበታቸዉ ማር የሆኑ አባት ናቸዉ። 🙏💙

  • @mesfinmulat4076
    @mesfinmulat4076 2 ปีที่แล้ว +18

    ወንድሜ ስትጠይቅ ስርአት ያለው ይሁን ክብር ይኑርህ ብሰል

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 7 หลายเดือนก่อน +1

      ያለመደውተጠያቂነውየጋበዘው😂ከባድነው

    • @anaymous2077
      @anaymous2077 6 หลายเดือนก่อน

      Yetuga new sireat yataw??

    • @anaymous2077
      @anaymous2077 6 หลายเดือนก่อน

      Abatachinin silegabezk ameseginhalehu. Abam fikadegna honew silkerebulin FETARI YAKBIRO EDMENA KETENA GAR YADILOT!!!

  • @haniA-yr8zg
    @haniA-yr8zg 2 ปีที่แล้ว +38

    በጣም ነው ምዎዶት አባቴ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጦት አባቴ እመ ብርሃን ትጠብቆት 👏♥♥♥

  • @awetbereket3570
    @awetbereket3570 6 หลายเดือนก่อน +22

    "እኔ ኤርትራዊ ነኝ እና፡ለኣባታችን መምህር ገብረኪዳን በጣም ነኝ ሚወደው!!!እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን።

    • @woybilaMedia
      @woybilaMedia  6 หลายเดือนก่อน +2

      እናመሰግናለን ውድ ኤርትራዊያን❤🙏

  • @ወይኒየእናናልጀ
    @ወይኒየእናናልጀ 2 ปีที่แล้ว +25

    ወይኔ ይሄን አባት ስወዳቸው. አባቴ ሺ አመት ኑሩልኝ

  • @genettiruneh5775
    @genettiruneh5775 2 ปีที่แล้ว +172

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን። እጅግ በጣም የምንሳሳልዎ አባታችን ነዎ። እርስዎን በዚህ ዘመን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ትምህርትዎ የማይጠገብ ምግብ ነው። እመቤቴ ድንግል ማሪያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቅልን።

    • @selamtube-vr8sz
      @selamtube-vr8sz ปีที่แล้ว

      ታድለሽ 🙏🙏🙏 እኔም እንዳንቺ ለንሰሀ እንድበቃ ፀልይልኝ

  • @titino29
    @titino29 ปีที่แล้ว +5

    ዉይ ኣባየ ኣቤት ስወዶት ኣባየ ሁሉንም ትምህርትዎን ቡዙቻችን የቀየረ ድንቅ ትምህርት ነው ኣብቶ ኣብዝቶ ፀጋ ከረጅም እድሜ ይስጦት

  • @ايهااايهه
    @ايهااايهه 7 หลายเดือนก่อน +6

    🥺አባታችን🤲ለኛ ከላይ የተሰጡን ነወት💚እግዚአብሔር ይመስገን🤲እድሜወትን ያርዝምልን🤲🤲🤲💚💒💚

  • @TigistGetisa
    @TigistGetisa 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቡራኬዎ ይድረሰን አባ

  • @hayahhayah4743
    @hayahhayah4743 2 ปีที่แล้ว +7

    ስለማይነገር ስጦታው ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ፫

  • @በእንተዝንቱዘመን
    @በእንተዝንቱዘመን 2 ปีที่แล้ว +10

    እውይይይ አባ እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን❤❤❤❤

  • @tamirattamirat7701
    @tamirattamirat7701 2 ปีที่แล้ว +26

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @DiresAbebaw-f9b
    @DiresAbebaw-f9b 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመን የማይሽረው የቤ/ን ባለውለታችን

  • @ሃያትዳውድ
    @ሃያትዳውድ 2 ปีที่แล้ว +95

    ለአባታችን እድሜ ይስጥልን።ላቀረባችሁም ይልመድባቹ አባቶችን መጋበዝ ክብረት ይስጥልን

  • @yirgedayanew402
    @yirgedayanew402 8 หลายเดือนก่อน +8

    አባ በጣም ነው ማከብራችሁ እግዚአብሄር እናንተን የመሰለ አባት ስለሰጠን ሀጢአታችን ስላላሰብን እግዚአብሄር ይመስገን

  • @emubekl46
    @emubekl46 2 ปีที่แล้ว +12

    አሜን ቸሩ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችን. ቃለ ህይወቱን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @Geexionee
    @Geexionee 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሊቅነት ከትህትና ጋር እረጅም እድሜ ይስጣቸው አባታችን

  • @_hewantube8377
    @_hewantube8377 2 ปีที่แล้ว +11

    ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶ ይድረሰኝ

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba1228 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔርን ይመስገን እውነት አባታችን

  • @mery_lv_c
    @mery_lv_c 2 ปีที่แล้ว +12

    በጣም የሚወደዱ። እድሜዎትን በቤተክርስትያን ያርዝምልን።

  • @Selamselam-ii9ds
    @Selamselam-ii9ds 6 หลายเดือนก่อน

    ውይ የኔ አባት ስወዳቸው እኮ እግዚአብሄር ይጠብቅልን❤

  • @እህተማርያም-ፐ7ጀ
    @እህተማርያም-ፐ7ጀ ปีที่แล้ว +3

    ስለ እውነት አባታችን ብዙ ነገር ከህሶ ተምራለው ከልብ እናመሰግናለን

  • @fentaminas3173
    @fentaminas3173 7 หลายเดือนก่อน +2

    አባ ገብረ ኪዳን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት።

  • @ተመስገንተመስገን-ጀ1ተ
    @ተመስገንተመስገን-ጀ1ተ 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ውድ ኣባቴ እጅግ በጣም ነው ምወዱት ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን🥰🙏🙏🙏

  • @telelawoldeyes-pn8vn
    @telelawoldeyes-pn8vn 6 หลายเดือนก่อน +5

    አባ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን !!! ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @abayneshbrhanu
    @abayneshbrhanu 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔህን አባት ለመግለፅ ቃላትም የለኝም እረጂም እድሜ ያድልልን አባ እመቤቴ ትጠብቅልን ያቀረብክልን ወንድማችን እናመሰግናለን💒💒💒💒💒💒

  • @alemekidane5192
    @alemekidane5192 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ መልካም አባት እርሶን ስለሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን

  • @ramycell5698
    @ramycell5698 6 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃልህውት ያስማልኚ እግዚአብሔር አምላክ ይጠበቃቹ 😇😇😇🙏🙏🙏🥰🥰🥰👏👏👏💐💐💐

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes9890 2 ปีที่แล้ว +10

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ስዎድዎት የኔ አባት

  • @tegenewondimu
    @tegenewondimu 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 ปีที่แล้ว +8

    ኣባዬዬ ✝️❤️ አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ቃል ህይውት ያሰማልን

  • @tamedad
    @tamedad 5 หลายเดือนก่อน +1

    አባ በጣም ነው ምወዶት ቸሩ መድአኒአለም ፈቅዶልኝ አግቼዎት ባወራዎት ምነኛ ደስስ ባለኝ

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 ปีที่แล้ว +11

    የሚያስተምር, የሚገስፅ,የሚያፅናና,በጎቹን የሚጠብቅ ትልቅ አባት የድግል ማርያም ልጅ ቸሩ እግዚአብሔር እርስውን ስለስጠን ክብሩን ሁሉ እሱ ይውስድ🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
    ለአባ እድሜ ጤና ፀጋውን ያብዛልን🙏🏿ብራኬወ በሁላችንም ይደርብን🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @tesfaneshgetachew8922
    @tesfaneshgetachew8922 7 หลายเดือนก่อน +1

    አንደበት ከዕውቀት ከእምነት ጋር ተስተካክሎ የተሰጥዎት የትውልድ ተስፋ አሁንም ፀጋውን ይጨምርልዎት የተለየ የመግለጽ ችሎታ የተቸርዎት ትልቅ አባት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባይክልን፡፡

  • @kcicxhxyx730
    @kcicxhxyx730 2 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርለዎት

  • @esubalewgetu4908
    @esubalewgetu4908 2 ปีที่แล้ว +12

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ግሩም ነው እግዚአብሔር ይመስገን አባ በጸሎት ያስቡን🙏

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +9

    አባታችን 🥰🥰🥰
    ረዥም እድሜ ይስጥልን 🙏🏿

  • @tarikayenw4940
    @tarikayenw4940 8 หลายเดือนก่อน +2

    በርከቶ ይድርብን አባታችን

  • @ወይንቤተሰቦቸንናፍቂ
    @ወይንቤተሰቦቸንናፍቂ 2 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን በጣም ነው እምወዶዎት ቡራኬዎ ይደርብን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን(፫)🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samrawitmesfin5832
    @samrawitmesfin5832 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን በጣም ነው እምወዳቸው ሲያስተምሩ ወለው ሲያስተምሩ ቢያድሩ እማይሰለቹ አባት ናቸው እድሜና ጤና ያድልልን

  • @ቅድሰትነኝወሎየዋእማምላከ
    @ቅድሰትነኝወሎየዋእማምላከ 2 ปีที่แล้ว +8

    የኔ አባት እድሜ ይሰጠወት ሰወደወት😍❤❤

  • @gonisyoutube2132
    @gonisyoutube2132 2 ปีที่แล้ว +1

    አባ ስወደዉት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይሰጠወት ይፍቱን
    ጠያቂው ታድለህ መስቀላቸውን ተሳልመህ ይፍቱኝ ስትል እግዚአብሔር ይፍታህ አሉህ ታድለህ

  • @oneloverahel7468
    @oneloverahel7468 2 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናውን ያብዛሎትት እኛንም ወደ ቤቱ ያቅርበንን በፀሎት አስቡንን ስደተኛዋ ልጆት ነኝ

  • @betelhembirhanu5773
    @betelhembirhanu5773 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ምክር ድንቅ ስብከት ነው እንጂ ቃለመጥይቅ አደለም አባታችን ስለምክሮት ስለትግሳፆት ስለትምህርቶት እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @ፈራሁልሽነብሴ-ኈ2ዸ
    @ፈራሁልሽነብሴ-ኈ2ዸ 2 ปีที่แล้ว +12

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን በእድሜና በፀጋ ይጠብቅል ስለ ቃሉ የቃሉ ባላቤት ልኡል እግዛኣብሐር ይክበር ይመስገን ኣሜን ፫

  • @ሙሉወለተኪዳንየድግልማርያ
    @ሙሉወለተኪዳንየድግልማርያ 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እርጅም እድሜ ይስጥልንአባታችን ፀጋውን ያብዛልን አሜን፫🙏🙏🙏

  • @kasay67
    @kasay67 2 ปีที่แล้ว +9

    ድንቅ ትምህርት። እግዚኣብሔር ጤና ይስጦት ኣባታቺን።

  • @Degu21
    @Degu21 7 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን የእርስዎን ስብከት በሰማሁ ቁጥር ነፍሴ ትለመልማለች እርስዎን በዚህ ዘመን ለኛ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ደካማ ስደተኛ ነኝ በፀሎት ያስቡኝ።

  • @elsabethaddisu9030
    @elsabethaddisu9030 2 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤አባታችን ሁሌም ትምህርቶት ይናፍቀናል
    ❤❤🙏😇😇😇❤️❤️🙏🙏በረከቶት ይደርብን❤

  • @emayeabaye4051
    @emayeabaye4051 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን በጣም ነው ምወዶት እግዚአብሄር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን:: በረከቶ ይድረሰን

  • @workagegnehuzewdu6633
    @workagegnehuzewdu6633 2 ปีที่แล้ว +3

    እንደእርስዎ ደግ አባት የሰጠን እግዚአብሔ ይመስገን። ቡረኬዎ ይድረሰን።

  • @ተመስገንአምላኪ-ወ4አ
    @ተመስገንአምላኪ-ወ4አ 5 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጠልን 😍😍😍🙏🙏

  • @ghhjj4165
    @ghhjj4165 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ውድ አባት ረጂም እድሜ እና ገና ይስጠውት የቤተክርስቲያናችን እንቅ

  • @EskeWeldy
    @EskeWeldy 7 หลายเดือนก่อน +1

    የአባታችን በረከቶት ይደርብን❤❤❤

  • @yeshimengstutube5162
    @yeshimengstutube5162 2 ปีที่แล้ว +7

    አባታችን በዕድሜ በጤና ያቆይልን 🕊💚💛❤💚💛❤🕊

  • @ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ
    @ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ ปีที่แล้ว +1

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @bahrub4481
    @bahrub4481 2 ปีที่แล้ว

    እግዛብሔር፣ይጠብቅሕ፣በጣምደስብሎኛል፣ቃለይሖት፣ያሰማልን፣እድሜውትን፣ያርዝምልን፣አባታችን፣እመቤታችን፣ትጠብቅልን።

  • @yezenworeku5093
    @yezenworeku5093 2 ปีที่แล้ว +3

    የአባታችንን ትምህርት ብሰማዉ አልጠግብም በእዉነት አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልል

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጋዜጠኛው የማይጠየቅ ተጠይቃለህ አባታቸችን እድሜ ይሰጥልን

  • @mimia7202
    @mimia7202 2 ปีที่แล้ว +7

    እባ ገና በወጣትነቶ በረከቶ ይድረሰን🙏

  • @mesertabebe4349
    @mesertabebe4349 7 หลายเดือนก่อน +1

    ስውዳቼው እኜክ አባት❤❤❤❤❤

  • @ዕርግቧ
    @ዕርግቧ 2 ปีที่แล้ว +10

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @AlmazMmam
    @AlmazMmam 7 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን እርጅም እድሜ ይስጥልን እንወደዎታለን❤❤❤

  • @yemaleda
    @yemaleda 2 ปีที่แล้ว +54

    _ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ ዉድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንደት ናችሁልኝ_
    _አሜን ስለቃሉ የቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰዉ በእዉነት በአባታችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገጸሰን ልኡል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰዉ አሜን፫ ለመምህራችን ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የሰማነዉን በልቦናችን ፅላት ላይ ይጻፍልን በሰማነዉ ቅዱስ ቃል #30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር እርሱ ይርዳን አሜን፫ ቡራኬዎ ትድረሰን_ አባታችን

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/w-d-xo.html

  • @WeseneDemese
    @WeseneDemese 7 หลายเดือนก่อน +2

    አየ አባ የህይዎት ብርሃን እኮነዎት ታቦቱ ሰውየው ይመሰለኝ ነበር አሉ ልጅነት እኮ❤❤❤❤❤❤❤መንገደዎትን ያጽናለዎት ❤❤

  • @ቤተቃና
    @ቤተቃና 2 ปีที่แล้ว +12

    አባታችን በክርስቶስ መስቀል በእርስዎ መባረክን ድንግልን ታካፍለኝ ዘንድ ሁለዬ ናፍቆቴነው አባ ረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት እንወድዎታለን እርስዎን ሳይ የድሮ አባቶቻችንን ነው እምየው በእርስውስጥ

    • @ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ
      @ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ 2 ปีที่แล้ว

      እኔ ከሰው ብጣላ ይቅር እላለሁ ግን ወደ ቀድሞው ፍቅራችን መመለስ አልችልም ከዛ ሰው አርቃለሁ ይቅርታን ተቀብዬ ተፈጥሮ ነው እንዴት መቀየር እችላለሁ ⁉️⁉️⁉️⁉️💔💔💔💔

  • @HananHanan-rg6so
    @HananHanan-rg6so 2 ปีที่แล้ว +5

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛላችሁ በድሚና በጤና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @fekedewhailemariam5979
    @fekedewhailemariam5979 2 ปีที่แล้ว +9

    ለአባታችን እድሜ ይስጥልን🤲

  • @Dejene-jv4lb
    @Dejene-jv4lb 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amerobotale yalew Lemegbabya Engy Ledefrte Aydelem Abatachen Edema ketena yestote ! ! !

  • @mahletfeyissa2397
    @mahletfeyissa2397 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ያበርታዎት🙏🙏🙏

  • @meseretsebsibe1959
    @meseretsebsibe1959 2 ปีที่แล้ว +6

    በፀጋው ይጠብቆት አባታችን እድሜንና ጤናን ይስጦት በረከቶ ይድረሰን

  • @alemneshhailu1213
    @alemneshhailu1213 ปีที่แล้ว +2

    አባ ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @MelakuShimelis
    @MelakuShimelis 2 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታች እግዚኣብሔር በእርሰዎ ኣዲሮ ታሪክን የቀየረልኝ!!

  • @MyLove-f4p
    @MyLove-f4p 7 หลายเดือนก่อน +2

    ለኢቶጲያ አባት ናችሁ አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት አባታችን 🎉🎉🎉

  • @alemtube8899
    @alemtube8899 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀገውን ያብዛልን

  • @moges1930
    @moges1930 ปีที่แล้ว +2

    የኔ አባት
    በረከትዎት ይደርብን

  • @ssmmiiii7092
    @ssmmiiii7092 2 ปีที่แล้ว +33

    አባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን እድሜና
    ጤና ይሰጥልን በጣምነው ትምህረቱ ክምግብ ይልቅ የሚጥም የማይሠለች እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን🙏🙏

  • @fekirtesolomon9844
    @fekirtesolomon9844 2 ปีที่แล้ว +2

    አባቲችን ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @merimeri5901
    @merimeri5901 2 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን ፀጋና በረከትዎት ይደርብን

  • @MeskeremGirma-i4s
    @MeskeremGirma-i4s 7 หลายเดือนก่อน +1

    አባቴ የኔ የዋህ አባት❤❤❤

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይጠብቅው አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @Shalomyeab27
    @Shalomyeab27 2 ปีที่แล้ว +4

    በረከትዎ ይደርብን አባ 🙏🙏🙏

  • @frehiwotwoldyohanes4467
    @frehiwotwoldyohanes4467 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @تقستبابلوث
    @تقستبابلوث 2 ปีที่แล้ว +6

    ቃለሕይውት ያሰማልን አባታችን የማቱሳላን እድሜይስጦኦት ብልም ያስብኦታል ፀጋውን ያብዛላቹ