ቅዱስ ቁርባን መቼ ? የት ? እንዴት ? ለምን ? በማን ? ክፍል 1 በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 606

  • @gubaetezekro200
    @gubaetezekro200  3 ปีที่แล้ว +76

    ቅዱስ ቁርባን መቼ ? የት ? እንዴት ? ለምን ? በማን ? ክፍል 4 በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ #subscribe sulamatis tube
    th-cam.com/video/36TlXONQqOQ/w-d-xo.html

    • @ayelewoldeyohannes3864
      @ayelewoldeyohannes3864 3 ปีที่แล้ว +10

      ቃለ ሕይወት ያሰማዎት አባታችን አሜን።

    • @wubalemtadese2293
      @wubalemtadese2293 2 ปีที่แล้ว +4

      እግዚአብሔርይመስገንአሜንቃለህይወትያሰማልንአባታችንጤናናእድሜይስጥልንአሜን

    • @adanadanish6456
      @adanadanish6456 2 ปีที่แล้ว +3

      አሜን አባ

    • @adhanethabteyes6686
      @adhanethabteyes6686 ปีที่แล้ว +1

      Aebani

    • @merrygebru5120
      @merrygebru5120 7 หลายเดือนก่อน

      0😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅0

  • @misssara9750
    @misssara9750 4 ปีที่แล้ว +163

    አባ ኪዳን ማለት እኮ የዘመናችን ሀዋርያ ናቸዉ
    እኔማ ገና ስሰማቸዉ በደስታ ተሞልቼ እፈነድቃለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲✝️

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 3 ปีที่แล้ว +29

    አባ ገብረ ኪዳን እጅግ ግሩም አስተማሬ ናቸው አስተማሬነት ካልተሰጠ በቀር እንደሳቸው መሆን አይቻልም በመንፈስ ቅዱስ የሚመሩ መሆናቸው ይታወቃል ሲያስተምሩ የብዙዎቻችን ልብ ይነካል መንፈሳችንን ያረሰርሳል በጣም ልዩ ተሰጥዎ አላቸው ብዙዎች እንደሚጠቀሙ ተስፋ አለኝ እኛ ዕድለኞች ነን እግዚአብሔር በጤና ያቆይልን ዕድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @kedanayemariyam1323
    @kedanayemariyam1323 6 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አበታችን

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 4 ปีที่แล้ว +98

    አባታችን በእውነት የህይወትን ቃል ያሰማ እድሜና ጤና ያድልልን
    እፍፍፍፍፍ እንዴው ብሰማው ብሰማው ማልሰለቸው የእርሳቸውን ትምህት ❤🙏
    ቃሉን ሰምተን እንድንለወጥ አምላክ ይርዳን
    ጌታ ሆይ ለኔ ሀጥያት ብለህ ያፈሰስከውን ክቡር ደምህን የቆረስከውን ቅዱስ ስጋህን እበላ እጠጣ ዘንድ ፈቃድህ ይሁን 😢😢😢

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 ปีที่แล้ว +5

      አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )

    • @sara_mandefro
      @sara_mandefro 4 ปีที่แล้ว +3

      @@gubaetezekro200 እሺ ሸር አደርጋለሁ አባታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ።

    • @hulumlebgonew2902
      @hulumlebgonew2902 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን💔

    • @tesfayandom7114
      @tesfayandom7114 2 ปีที่แล้ว +1

      Ethiop 🇨🇬💟🩸

  • @seble106
    @seble106 3 ปีที่แล้ว +11

    የህይወት ቃል ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን ለስጋው ደሙ ያብቃን🙌

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ጤና እና እድሜ ይስጥልን ቤተክርስቲያንችንን ጠብቅልን

  • @egziabheryemesgen3288
    @egziabheryemesgen3288 4 ปีที่แล้ว +71

    ስለ አባገብረ ኪዳን እግዚአብሔር ይመስገን።

    • @hananmolla133
      @hananmolla133 3 ปีที่แล้ว +1

      ቃለሂ ወትያ ሰማልን

    • @tesfayandom7114
      @tesfayandom7114 2 ปีที่แล้ว +1

      ETHIOP 🇪🇹🩸🙏🏻🇨🇬😡🕊

    • @marymiki1447
      @marymiki1447 ปีที่แล้ว +6

      ስለአባገብረኪዳን አይባልም እናት እሳቸው አስተማሪ ናቸው ስለ እግዚአብሄር -የድንግል ማርያምልጅ ተብሎነው የሚለመን ።

    • @genetzewdu6084
      @genetzewdu6084 ปีที่แล้ว +1

      ​@@marymiki1447ትክክል

    • @sss-mp4sx
      @sss-mp4sx ปีที่แล้ว

      ምን ማለት ነው 😮

  • @sofiasar8403
    @sofiasar8403 2 ปีที่แล้ว +1

    በውነቱ መምህራቺን ቃለህወት ያሰማልን
    ጠጋውን ያብዛወለት የአገልግሎት ዘመነውን ያሰርዝምልን✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 4 ปีที่แล้ว +50

    የተዋህዶ ልጆች ሸር እያደረግን ለሌሎችም እናካፍል ይህን ምድራዊ ያላደለ ሰማያዊ ህብስት የእግዚአብሔርን ቃል ገብተው እንዲማሩ #ሸርርርርርር አድርጉ❤🙏

    • @prestige5884
      @prestige5884 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/r-xUuGQg6HI/w-d-xo.html

  • @birtikuanfgh4083
    @birtikuanfgh4083 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ቃለይሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ከዚህ በላይ የሚያገለግሉበት እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @daniboyharar
    @daniboyharar 4 ปีที่แล้ว +7

    ድንቅ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  3 ปีที่แล้ว

      አሜን።
      👉th-cam.com/video/Hlq3P7pkJkI/w-d-xo.html
      የተወደዳችሁ የዚህ ቻናል ተከታታዮች የአባ ገብረኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት "ገዳማት Tube" ቻናል ስለተከፈተ ከላይ በተጠቀሱት ሊንኮች 👉(#subscribe በማድረግ) እንድትከታተሉ እንጠይቃለን።
      የሃይማኖት ፍሬ እንዳፋራችሁ ተስፋ አናደርጋለን። ልብ በሉ ቤተክርሲያንን እና ሃገራችንን የምንረዳው መጀመሪያ እራሳችንን ዘውትር በንስሃ ህይወት ስንኖር ነው።
      ምን ያህሎቻችን ነን ለለንስሃ የበቃነው? እናንተ ታውቃላችሁ!
      "ካለ እግዚአብሔር ቸርነት የእግዚአብሔር መሆን አይቻለንም" - የእግዚአብሔር ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን።
      👉ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ)

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 3 ปีที่แล้ว +3

    ይህ ቁርባን ክቡር ነው ፍፁም ስማያዊ ፣ እንዳይመስለን ተራ አይደለም ምድራዊ(፫) ክርስትያን መሆን እንዴት በህይወት የሚያስደስት ልዩ ፀጋ ነው በነፍስም ለዘላለም በመንግስቱ መኖር እንዴት ያድደስታል።
    ለመከሩን ላስተማሩን ብፅህ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ። ለኛም አስተዋይ ልቦንን ይስጠን ስምተን ለመትግበር የአምለካችን ፈቃዱ ይሁንልን ። መንፈስ ቅዱስን ይላክልን ።።።አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)

  • @tadesseayalew691
    @tadesseayalew691 7 หลายเดือนก่อน +1

    ከማር ከወተት የበለጠ የሚጣፍጥ ከእግር ጥፍር እስከ ራስ ፀጉር ድረስ ሰርሰሮ የሚገባ ትምህርት በመሆኑ ክቡር አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እረጅም የአገልግሎት ዘመን ከጤና ጋር ይስጥልን ።

  • @ደጀንተራራ
    @ደጀንተራራ 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልነ ድንቅ ትምህርት።

    • @himanotwolde6165
      @himanotwolde6165 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  3 ปีที่แล้ว

      👉th-cam.com/video/Hlq3P7pkJkI/w-d-xo.html
      የተወደዳችሁ የዚህ ቻናል ተከታታዮች የአባ ገብረኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት "ገዳማት Tube" ቻናል ስለተከፈተ ከላይ በተጠቀሱት ሊንኮች (#subscribe በማድረግ) እንድትከታተሉ እንጠይቃለን።
      የሃይማኖት ፍሬ እንዳፋራችሁ ተስፋ አናደርጋለን። ልብ በሉ ቤተክርሲያንን እና ሃገራችንን የምንረዳው መጀመሪያ እራሳችንን ዘውትር በንስሃ ህይወት ስንኖር ነው።
      ምን ያህሎቻችን ነን ለለንስሃ የበቃነው? እናንተ ታውቃላችሁ!
      "ካለ እግዚአብሔር ቸርነት የእግዚአብሔር መሆን አይቻለንም" - የእግዚአብሔር ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን።

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  3 ปีที่แล้ว

      👉th-cam.com/video/Hlq3P7pkJkI/w-d-xo.html
      የተወደዳችሁ የዚህ ቻናል ተከታታዮች የአባ ገብረኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት "ገዳማት Tube" ቻናል ስለተከፈተ ከላይ በተጠቀሱት ሊንኮች (#subscribe በማድረግ) እንድትከታተሉ እንጠይቃለን።
      የሃይማኖት ፍሬ እንዳፋራችሁ ተስፋ አናደርጋለን። ልብ በሉ ቤተክርሲያንን እና ሃገራችንን የምንረዳው መጀመሪያ እራሳችንን ዘውትር በንስሃ ህይወት ስንኖር ነው።
      ምን ያህሎቻችን ነን ለለንስሃ የበቃነው? እናንተ ታውቃላችሁ!
      "ካለ እግዚአብሔር ቸርነት የእግዚአብሔር መሆን አይቻለንም" - የእግዚአብሔር ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን።

  • @frehiowtgetachew6422
    @frehiowtgetachew6422 4 ปีที่แล้ว +21

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ላይ አድሮ የሜያስተምረን መድሐኔያለም ክርስቶስ ይክበር ይመስገን እድሜ ጤና ይስጥልን እሼ አናዳምጣለን የምንሰማውን ለፍሬ ያርግልን

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 ปีที่แล้ว

      አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )

    • @enanamekonnen7920
      @enanamekonnen7920 3 ปีที่แล้ว

      @@gubaetezekro200
      በበ

  • @egziabheryemesgen3288
    @egziabheryemesgen3288 4 ปีที่แล้ว +6

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ፀጋውንም አብዝቶ ይስጥዎት

  • @woine123
    @woine123 ปีที่แล้ว +1

    አባ አጥንትን የሚያለመልም ትምህርትን ስላስተማሩን ፈጣሪ አምላክ ዘመንዎን ይባርክልዎት::

  • @edenzenebtube400
    @edenzenebtube400 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሄርኮ ይወደናል ዛሬም ይሄው እደነዚህ አይነት አባት አስነሱልን !!

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 ปีที่แล้ว

      አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )
      👉th-cam.com/video/V7xmIwb9Aes/w-d-xo.html
      👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
      ይህ ቻናል የአባ ገብረ ኪዳንን ሌሎች ትምህርቶች ያገኙበታል። ሁላችሁም "TH-cam" ተጠቃሚዎች በሙሉ "Subscribe" እና "Share" ታደርጉት ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ትጠየቃላችሁ ።

  • @አቤቱጌታሆይአንተንየሚፈራ
    @አቤቱጌታሆይአንተንየሚፈራ 2 ปีที่แล้ว +4

    በእዉነት አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛለወት እግዚያብሄር አምላክ እድሜና ጤናን ያላብስልን

  • @ejigayehubekele4407
    @ejigayehubekele4407 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቅዱስና መሀሪ ይቅር ባይ የሁሉ ፈጣሪ ዘላለማዊ እግዚአብሄር እርስዎን ፈጥሮ ለእኟ የሰጠን ክብር ምስጋና ቁጥር በሌለው ይሁን።አብልጦ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦዎት ።በበረከት ይሙላዎት ።ይጠብቅዎት ያቆዮት ።

  • @vghhhj7363
    @vghhhj7363 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 4 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ በጣም በጣም ይባርኮት እጅግ ግሩም ትምህርት

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 ปีที่แล้ว

      አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )

  • @senaityilma5063
    @senaityilma5063 3 ปีที่แล้ว +14

    እአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለልጆቻችን ለጥያቂያቸው መልስን ስለሰጡልን እድሜን ያርዝምልን እግዚአብሔር ያክብርልን!!!

  • @bettyzewge8366
    @bettyzewge8366 4 ปีที่แล้ว +21

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችንን እረዥም እድሜና ጤና ያድልልን

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 ปีที่แล้ว

      አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )

  • @እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ
    @እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ግሩም ትምህርት ነው

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  3 ปีที่แล้ว

      አሜን።
      👉th-cam.com/video/Hlq3P7pkJkI/w-d-xo.html
      የተወደዳችሁ የዚህ ቻናል ተከታታዮች የአባ ገብረኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት "ገዳማት Tube" ቻናል ስለተከፈተ ከላይ በተጠቀሱት ሊንኮች 👉(#subscribe በማድረግ) እንድትከታተሉ እንጠይቃለን።
      የሃይማኖት ፍሬ እንዳፋራችሁ ተስፋ አናደርጋለን። ልብ በሉ ቤተክርሲያንን እና ሃገራችንን የምንረዳው መጀመሪያ እራሳችንን ዘውትር በንስሃ ህይወት ስንኖር ነው።
      ምን ያህሎቻችን ነን ለለንስሃ የበቃነው? እናንተ ታውቃላችሁ!
      "ካለ እግዚአብሔር ቸርነት የእግዚአብሔር መሆን አይቻለንም" - የእግዚአብሔር ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን።
      👉ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ)

  • @hanhan-tt5bj
    @hanhan-tt5bj 4 ปีที่แล้ว +7

    እጅግ የሚደንቅ ትምህርት ነው :: አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ከ ጤና ይስጥልን.

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 ปีที่แล้ว

      አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 3 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት አባታችን እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን

    • @tesfayandom7114
      @tesfayandom7114 2 ปีที่แล้ว +1

      Ethiop 🇨🇬🤲👏🤲💒🤲👏

  • @bisratgbrhot3025
    @bisratgbrhot3025 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen Klhiwot Yesmeln Abetchen Erjem Edman Tenen Yestleln

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 ปีที่แล้ว

      አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )

  • @jociman187
    @jociman187 3 ปีที่แล้ว +3

    አቤት የመድሀኒአለም ስጦታ እንደት መታደል ነው ጆሮ ያለው ይስማ አባ ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን!!

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany ปีที่แล้ว +1

    እንዴት የሚጣፍጥ ትምህርት ነው ❤ እንደገና በማስታወሻ እየያዝኩ እማራለው🙏 አባ እረጅም እድሜ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fikirteberhetedla1913
    @fikirteberhetedla1913 4 ปีที่แล้ว +4

    የሚመስጥ መንፈስ የሚያድስ ስብከት ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲💠💠💠

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 ปีที่แล้ว

      አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 ปีที่แล้ว

      አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )
      👉th-cam.com/video/V7xmIwb9Aes/w-d-xo.html
      👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
      ይህ ቻናል የአባ ገብረ ኪዳንን ሌሎች ትምህርቶች ያገኙበታል። ሁላችሁም "TH-cam" ተጠቃሚዎች በሙሉ "Subscribe" እና "Share" ታደርጉት ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ትጠየቃላችሁ ።

  • @ብርቱካንሀይሌ
    @ብርቱካንሀይሌ 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኖረልን

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 ปีที่แล้ว

      አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @BerhanemeskelLakew
    @BerhanemeskelLakew 5 หลายเดือนก่อน +1

    የህይወት ቃል ያሠማልኝ በሰማነው ቃል እንድንጠቀምበት የድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አይምሮዎውን ልበዎን ያሳድርብን አሜን

  • @getaneh5841
    @getaneh5841 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂይው ያሰማልን

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 ปีที่แล้ว

      አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )

  • @hanisara7679
    @hanisara7679 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሒወት ያሰማልን አባታችን የማይሰለች የእግዚህአብሔር ቃል መገብህን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እኔስ አዳምጣለሁ ግን አልዝም በፃለታቹህ አስቡኝ

  • @Hayabdj
    @Hayabdj 6 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቃለሂ ወት ያሰማልን እግዚ አብሔር ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን 🎉🎉🎉😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @almazzewde4735
    @almazzewde4735 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃሉ ሰምተን ፍሬ የምናፈራ ያድርግልን ። አባታችንን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @MemakiyaAlemaya
    @MemakiyaAlemaya 3 หลายเดือนก่อน +1

    Abatachen Qal hewet yasemaln kezebelay edeme enetsgawen yabezal. Yenee manenete mimhera❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉AmeeeeenAmeeeeeeee A

  • @sisaysheno2256
    @sisaysheno2256 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ትምህርታቸውን በጣም ያለመልማል ቃለሕይወት ያሰማልን ግን የሌላ ሐይማኖት ስሞ ባይጠሩ ጥሩ ነው።

  • @az123431674
    @az123431674 4 ปีที่แล้ว +21

    ስለ እርሶ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ይስጥልን ለእርሶ ብሎ ሳይሆን ለኛ ብሎ።
    አሁንማ ቢያንስ በሳምንት አንዴ ካልሰማዎት ቅር ይለኛል

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )

    • @abusharedaei7801
      @abusharedaei7801 4 ปีที่แล้ว +2

      Kale hiwet yasemaln

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን።
      👉th-cam.com/video/Hlq3P7pkJkI/w-d-xo.html
      የተወደዳችሁ የዚህ ቻናል ተከታታዮች የአባ ገብረኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት "ገዳማት Tube" ቻናል ስለተከፈተ ከላይ በተጠቀሱት ሊንኮች 👉(#subscribe በማድረግ) እንድትከታተሉ እንጠይቃለን።
      የሃይማኖት ፍሬ እንዳፋራችሁ ተስፋ አናደርጋለን። ልብ በሉ ቤተክርሲያንን እና ሃገራችንን የምንረዳው መጀመሪያ እራሳችንን ዘውትር በንስሃ ህይወት ስንኖር ነው።
      ምን ያህሎቻችን ነን ለለንስሃ የበቃነው? እናንተ ታውቃላችሁ!
      "ካለ እግዚአብሔር ቸርነት የእግዚአብሔር መሆን አይቻለንም" - የእግዚአብሔር ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን።
      👉ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ)

    • @tesfayandom7114
      @tesfayandom7114 2 ปีที่แล้ว +1

      Ethiop 🇨🇬💒💒🇨🇬💒💒🇨🇬🌹🇨🇬🌿🌿🌿🌿🤔🌹🌹🌹

    • @tesfayandom7114
      @tesfayandom7114 2 ปีที่แล้ว +1

      Ethiop 📿🤔📿🩸🤔🇨🇬🇪🇹🤔📿🤔🤔🤔📿

  • @ghidegerkiel5733
    @ghidegerkiel5733 4 ปีที่แล้ว +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ይሁን ስመዓልና እግዚአብሔር ኣምላክ ናይ ዘመን ኣጎልጉሎትኩም ይባርከልኩን ኣብ ልቦናና ይሕድረልና በሓቂ ልብኻ ዝትንክፍ ስብከት ኣባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን ።

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 ปีที่แล้ว

      አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )

  • @zomaneshtiruneh4084
    @zomaneshtiruneh4084 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር
    ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @tesfaytsegay3194
    @tesfaytsegay3194 4 ปีที่แล้ว +3

    ኣሜን
    ኣሜን
    ኣሜን🙏🏻❤💒ቃለ ህይወት የስማዓልና

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 ปีที่แล้ว

      አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )

  • @ኤፍታህ-ሸ5ቀ
    @ኤፍታህ-ሸ5ቀ 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ትምህርት ነው

  • @lulishiferaw2876
    @lulishiferaw2876 2 ปีที่แล้ว

    Kal hiwot yasemalen abatachin

  • @emutilahun1119
    @emutilahun1119 2 ปีที่แล้ว

    kalehiwot yasemaln

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን

  • @ዳዊትዝናቤ
    @ዳዊትዝናቤ 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 ปีที่แล้ว

      አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @roozrooz2804
    @roozrooz2804 4 ปีที่แล้ว +3

    amen amen amen

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  3 ปีที่แล้ว

      አሜን።
      👉th-cam.com/video/Hlq3P7pkJkI/w-d-xo.html
      የተወደዳችሁ የዚህ ቻናል ተከታታዮች የአባ ገብረኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት "ገዳማት Tube" ቻናል ስለተከፈተ ከላይ በተጠቀሱት ሊንኮች 👉(#subscribe በማድረግ) እንድትከታተሉ እንጠይቃለን።
      የሃይማኖት ፍሬ እንዳፋራችሁ ተስፋ አናደርጋለን። ልብ በሉ ቤተክርሲያንን እና ሃገራችንን የምንረዳው መጀመሪያ እራሳችንን ዘውትር በንስሃ ህይወት ስንኖር ነው።
      ምን ያህሎቻችን ነን ለለንስሃ የበቃነው? እናንተ ታውቃላችሁ!
      "ካለ እግዚአብሔር ቸርነት የእግዚአብሔር መሆን አይቻለንም" - የእግዚአብሔር ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን።
      👉ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ)

  • @louatlouat9687
    @louatlouat9687 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን

  • @menelikesther7674
    @menelikesther7674 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 ปีที่แล้ว

      አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @hannaamenamenbexuabatchenb5536
    @hannaamenamenbexuabatchenb5536 3 หลายเดือนก่อน

    እጅግ ጥም ትምህርት አባ ትምህርቶት እንደ ማር ወለላ ነው አይጠገብም ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ማያልቀውን ፀጋ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ያጎናፅፍልን🤲🤲🤲🤲🤲✝️💒✝️💒✝️💒🤲🤲🤲🤲

  • @hanagmedhin1705
    @hanagmedhin1705 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይህንን ስብከት ስለአሰማኧኝ አመሰግናለሁ ቃለሕይወት ያሰማልኝ

  • @debteraftsimtmekonen5094
    @debteraftsimtmekonen5094 4 ปีที่แล้ว +4

    Amen amen amen qale hiwet yesmalna💒⛪⛪

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ድንቅ ትምህርት እግዜቢሐር ርጅም እድሜ ለ አባ

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 ปีที่แล้ว

      አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @hiruuteesilaassee2560
    @hiruuteesilaassee2560 2 ปีที่แล้ว +1

    Kale heywot yasemalen mamerachen tsagahun yabizalachu tebareku AMEEN AMEEN AMEEN

  • @hiruuteesilaassee2560
    @hiruuteesilaassee2560 4 ปีที่แล้ว +1

    Kale heywot yasemalen mamerachen be ewunet tsagahun yabizalachu 🙏✝️✝️💒

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  3 ปีที่แล้ว

      አሜን።
      👉th-cam.com/video/Hlq3P7pkJkI/w-d-xo.html
      የተወደዳችሁ የዚህ ቻናል ተከታታዮች የአባ ገብረኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት "ገዳማት Tube" ቻናል ስለተከፈተ ከላይ በተጠቀሱት ሊንኮች 👉(#subscribe በማድረግ) እንድትከታተሉ እንጠይቃለን።
      የሃይማኖት ፍሬ እንዳፋራችሁ ተስፋ አናደርጋለን። ልብ በሉ ቤተክርሲያንን እና ሃገራችንን የምንረዳው መጀመሪያ እራሳችንን ዘውትር በንስሃ ህይወት ስንኖር ነው።
      ምን ያህሎቻችን ነን ለለንስሃ የበቃነው? እናንተ ታውቃላችሁ!
      "ካለ እግዚአብሔር ቸርነት የእግዚአብሔር መሆን አይቻለንም" - የእግዚአብሔር ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን።
      👉ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ)

  • @Degefaali
    @Degefaali ปีที่แล้ว

    በተለይ በዚህ ዘመን አጋንትን በየአውደ ምሕረቱ እናስወጣለን ሰለሜሉ ትክክለኛ ትምሕርት ነው የሠጡት እኔም በጣም ይገርመኝ ነበር እራሱ አምላክ ያከበራቸው ትል ነኝ ትቢያ ነኝ ጭንጋፍ ነኝ አመድ ነኝ እያሉ እንዴት በአሁን ዘመን ያሉ መምህራን ሠይጣንን አወጣን ይላሉ? በእውነት እመአምላክን እርሰዎ ትክክለኛ ትምኅርት መስጠት ብቻ አይደለም በጣም ነው የገሰጿቸው ትክክለኛ ትምሕር ነው ፈጣሪ ፍቅዱ እስካኖዎት ድረስ ለእነዚህ ሐሠተኛ መመሕራን ልካቸውን አሣውቋቸው አባታችን ፈጣሪ ዕድሜዎን ያርዝምልን

  • @etsubmekuriaejigu9336
    @etsubmekuriaejigu9336 3 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasemalen

  • @zelataye639
    @zelataye639 4 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ሊቃውንተ አባቶቻችንን ያብዛልን

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 ปีที่แล้ว

      አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )
      👉th-cam.com/video/IWF07ThdsE8/w-d-xo.html
      ይህ ቻናል ገዳማትን እና የአብነት ትምህርት ቤቶችን ለመርዳት የተከፈተ ስለሆነ ሁላችሁም "TH-cam" ተጠቃሚዎች በሙሉ "Subscribe" ታደርጉት ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ትጠየቃላችሁ ።

  • @tsigegetahun7368
    @tsigegetahun7368 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወን ያራዝምልን ደስ ሚልና አስፈላጊ ትምህርት ነው

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  3 ปีที่แล้ว

      አሜን።
      👉th-cam.com/video/Hlq3P7pkJkI/w-d-xo.html
      የተወደዳችሁ የዚህ ቻናል ተከታታዮች የአባ ገብረኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት "ገዳማት Tube" ቻናል ስለተከፈተ ከላይ በተጠቀሱት ሊንኮች 👉(#subscribe በማድረግ) እንድትከታተሉ እንጠይቃለን።
      የሃይማኖት ፍሬ እንዳፋራችሁ ተስፋ አናደርጋለን። ልብ በሉ ቤተክርሲያንን እና ሃገራችንን የምንረዳው መጀመሪያ እራሳችንን ዘውትር በንስሃ ህይወት ስንኖር ነው።
      ምን ያህሎቻችን ነን ለለንስሃ የበቃነው? እናንተ ታውቃላችሁ!
      "ካለ እግዚአብሔር ቸርነት የእግዚአብሔር መሆን አይቻለንም" - የእግዚአብሔር ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን።
      👉ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ)

  • @barqibarqi4327
    @barqibarqi4327 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይ ወት ያሠማልን አባታችን

  • @saraneggaayalneh3138
    @saraneggaayalneh3138 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @genetarega4677
    @genetarega4677 4 ปีที่แล้ว +2

    አባቴ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አጥንትን የሚያለመልም ትምህርት ነው ያስተማሩን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ያድልልን

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 ปีที่แล้ว

      አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )

  • @marituadeba2614
    @marituadeba2614 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen memherachin Abatachin Egziabher stegawen yabzalewot Amen💚💛❤🤲🙏

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 ปีที่แล้ว

      አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @የመሲሁልጅ
    @የመሲሁልጅ 3 ปีที่แล้ว +7

    ለአባታችን እረጅም እጅሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን የማይጠገብ ትምህረት

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላካችን ለአባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በእውነት ።

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 ปีที่แล้ว

      አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )
      👉th-cam.com/video/1d7mVxUbhYY/w-d-xo.html
      👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
      ይህ ቻናል የአባ ገብረ ኪዳንን ሌሎች ትምህርቶች ያገኙበታል። ሁላችሁም "TH-cam" ተጠቃሚዎች በሙሉ "Subscribe" እና "Share" አድርጉት ።

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሰማልን ለአባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆየልን እኛንምን በቸርነቱ በምህረቱ ለክብሩ ያብቃን ሰላም ለሁላችን ይሁንልን አሜን አሜን!!

  • @mikides.biklebikli2138
    @mikides.biklebikli2138 3 ปีที่แล้ว +5

    ትከክል ቃለህይዎትን ያሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባ በፀሎት አስቡኝ

  • @አዝማችስለሺየድንግልማርያ
    @አዝማችስለሺየድንግልማርያ 4 ปีที่แล้ว +14

    አሜን አሜን አሜን
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 💚💛❤😍
    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤
    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 ปีที่แล้ว

      አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )

  • @መንበረሥላሴ
    @መንበረሥላሴ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ቃለህይወትያሰማልን ተስፋ መንግሥት ሰማያትን ያዋርስልን ለኛም የሰማነውን በልቦናች ይሳልልን

  • @kalkidan4007
    @kalkidan4007 3 ปีที่แล้ว +2

    Kale hiwot yasemalin abatachin rejim edmie ena tena yistiln

  • @destaayalew1120
    @destaayalew1120 4 ปีที่แล้ว +3

    በእዉነት ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እንዴት ድንቅ የሆነ ስብከት ነው አቤቱ አምላከ ቅዱሳን ለእኛም በልባችን ፅላት ይፃፍልን

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 ปีที่แล้ว

      አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )

  • @senaitmebratu9463
    @senaitmebratu9463 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በረከትወ ይድረሠን

  • @ሀይማኖትምትኩ
    @ሀይማኖትምትኩ 3 ปีที่แล้ว +1

    Kale Hiyewoten Yasemalen Abatchin Bedema Betana Yetebekelen Aman

  • @ቀራኒዮነውልቤያለው
    @ቀራኒዮነውልቤያለው 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 ปีที่แล้ว

      አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye3029 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታቸን ቃለህይውት ያሰማልን

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  3 ปีที่แล้ว

      አሜን።
      👉th-cam.com/video/Hlq3P7pkJkI/w-d-xo.html
      የተወደዳችሁ የዚህ ቻናል ተከታታዮች የአባ ገብረኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት "ገዳማት Tube" ቻናል ስለተከፈተ ከላይ በተጠቀሱት ሊንኮች 👉(#subscribe በማድረግ) እንድትከታተሉ እንጠይቃለን።
      የሃይማኖት ፍሬ እንዳፋራችሁ ተስፋ አናደርጋለን። ልብ በሉ ቤተክርሲያንን እና ሃገራችንን የምንረዳው መጀመሪያ እራሳችንን ዘውትር በንስሃ ህይወት ስንኖር ነው።
      ምን ያህሎቻችን ነን ለለንስሃ የበቃነው? እናንተ ታውቃላችሁ!
      "ካለ እግዚአብሔር ቸርነት የእግዚአብሔር መሆን አይቻለንም" - የእግዚአብሔር ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን።
      👉ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ)

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 4 ปีที่แล้ว +6

    ቃለሄወትን ያሰማልን እግዚሀብሔር እድሜ ከጤጋር ጋር ይስጥን

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 ปีที่แล้ว

      አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @tsehayneshweldeabzgi8695
    @tsehayneshweldeabzgi8695 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen
    Qlehiwet ysmhalna

  • @rehimamisbah8372
    @rehimamisbah8372 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን ክርስቶስ ፍቅሩን በልቦናችን ይሳልብን እመአምላክ አትለየን

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )

  • @jaredorebeto9801
    @jaredorebeto9801 4 ปีที่แล้ว +4

    በደሙ ያነጻን ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እግዚአብሔር ነው።

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 ปีที่แล้ว

      አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @senaitweldeab248
    @senaitweldeab248 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ለኔ ለሃጥያተኛዋ ልክ በስዓቱ እና በጊዜው የተዘመረ ነው ፍጻሜሽን ያሳምረው የተረፈው ዘመንሽን ይባርክልሽ ለብቻሽ ሳይሆን የጠፋነውን ሁሉ ይዘሽ ነው ከሲዓል ያወጣሽን ተባረኪ ግጥሙንም የጻፈልሽ ይባረክ እግዛብሄር የጠፋነውን ዪመልሰን

  • @ኤፍታህ-ሸ5ቀ
    @ኤፍታህ-ሸ5ቀ 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj 2 ปีที่แล้ว +1

    Kalehiwot yasemalen Abatachen 🙏

  • @samrawitalemu3069
    @samrawitalemu3069 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen kale hiwet yasemaln abatachn egthabehr edema ena Tanta yistatu

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 ปีที่แล้ว

      አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )

  • @nanaalpaca9336
    @nanaalpaca9336 4 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwet yasemaln memrye egzabiher ytebkln amen amen amen

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 ปีที่แล้ว

      አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @እህተማርያም-ፐ7ጀ
    @እህተማርያም-ፐ7ጀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህወትን ያስማልን

  • @pzhacker3553
    @pzhacker3553 4 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለሕ ይወት ያሠማልን አባታች እድሜና ጤና ይሥጥልን

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 ปีที่แล้ว

      አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )

  • @AlebachewYimer-ws6xr
    @AlebachewYimer-ws6xr 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር አመምላኬ ሆይ ያሰብኩትን አስፈፅመኘመኝ ባስከፋህስ ካንተ ወዴት እሸሻለሁ ጌታዬ ሁል ጊዜ አመሰግናሃለሁ አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ይሰማልን

  • @samar119woowegezeabeharyeb2
    @samar119woowegezeabeharyeb2 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen kal hiwet yasemalgne

  • @ergbenohendiryas3402
    @ergbenohendiryas3402 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሕይዎት ቃለበረከትን ያሰማልን !!

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  3 ปีที่แล้ว

      አሜን።
      👉th-cam.com/video/Hlq3P7pkJkI/w-d-xo.html
      የተወደዳችሁ የዚህ ቻናል ተከታታዮች የአባ ገብረኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት "ገዳማት Tube" ቻናል ስለተከፈተ ከላይ በተጠቀሱት ሊንኮች 👉(#subscribe በማድረግ) እንድትከታተሉ እንጠይቃለን።
      የሃይማኖት ፍሬ እንዳፋራችሁ ተስፋ አናደርጋለን። ልብ በሉ ቤተክርሲያንን እና ሃገራችንን የምንረዳው መጀመሪያ እራሳችንን ዘውትር በንስሃ ህይወት ስንኖር ነው።
      ምን ያህሎቻችን ነን ለለንስሃ የበቃነው? እናንተ ታውቃላችሁ!
      "ካለ እግዚአብሔር ቸርነት የእግዚአብሔር መሆን አይቻለንም" - የእግዚአብሔር ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን።
      👉ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ)

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 ปีที่แล้ว

    EgiziAbiher yimesigen

  • @weendr8583
    @weendr8583 7 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን ወይይይ አጥንት የሜለመልም ስብክት። ነው❤❤❤

  • @zerafiychrenate7401
    @zerafiychrenate7401 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 ปีที่แล้ว

      አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @Netsanet-mg8yg
    @Netsanet-mg8yg 6 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እድሜ ጤናውን ይስጥልን የህይወት ቃልን ያሰማልን ለበለጠው ክብር ያብቃዋት።