"በባልንጀራው ላይ ክፉ የማያደርግ ሰው" በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ማብራሪያ ክፍል 53/Aba Gebrekidan Grma

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 252

  • @heedasleedaw1764
    @heedasleedaw1764 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክቡር አባታችን አዛኝቷ እመብረኃን በእድሜ በጸጋ በጤና ትጠብቅልን
    የሰማነዉን ለሕይወት ያድርግልን

  • @papile7076
    @papile7076 ปีที่แล้ว

    ያገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ቈ4ኰ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ቈ4ኰ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታች ደስ የምል ትምህርት ነዉ እርሜ እና ጤና ይስጥልኝ

  • @belayemhierty5529
    @belayemhierty5529 2 ปีที่แล้ว

    እምወዳቸው አባት እግዚአብሄር እድሚና ጤና ይስጥወት

  • @AdiamWeldegergsh-ug9dl
    @AdiamWeldegergsh-ug9dl ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln kbur Abatachen edmena tena ystlen Fetari.

  • @ethiopiahabesha-oq7gn
    @ethiopiahabesha-oq7gn 8 หลายเดือนก่อน +2

    የኛ አባት በረከቶ ይደርብን

  • @haymikebede5523
    @haymikebede5523 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen.amen.abatachin.kale.hiwet.yasemaln.edmena.tena.yadlln.thsgawn.yabzaln.bereketachew.yderbn.belbonachn.yasadrln🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @seasea3347
    @seasea3347 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen😘😘😘🙏🙏🙏

  • @bezaazeb4944
    @bezaazeb4944 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🌹

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @salamkady3051
    @salamkady3051 2 ปีที่แล้ว

    Kala heyewote yasamalene mamehera abata edemana tana abezeto yesetelege fatare ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @alemenatennafaki3465
    @alemenatennafaki3465 2 ปีที่แล้ว

    Kalehiwat yasemalin Amen Amen Amen

  • @tigistasfaw6121
    @tigistasfaw6121 2 ปีที่แล้ว

    ይቅር ይበለኝ ይፍቱኝ አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen..amen..amen kale..hiwet yasemal memhrachin abatachin

  • @ስደተኛዋነኝየተዋህዶልጅ
    @ስደተኛዋነኝየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว +36

    አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጀሮ ያድለን የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳድርብን መልካም ፍሬ እንፍናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን

    • @samsungsam4681
      @samsungsam4681 2 ปีที่แล้ว

      አሜን 🤲🤲🤲

    • @sclbim0146
      @sclbim0146 2 ปีที่แล้ว

      @@samsungsam4681 Q

  • @SarahSarah-iz5tz
    @SarahSarah-iz5tz 2 ปีที่แล้ว +1

    AMEN AMEN AMEN kale hiwoten yasemalen

  • @እሙyoutube
    @እሙyoutube 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen egziabiher edmena xena yisxilin abba

  • @bcbc1248
    @bcbc1248 2 ปีที่แล้ว

    እሜን እሜን እሜን. እልልልልልልል

  • @BezawitTeklu-yh1ee
    @BezawitTeklu-yh1ee 2 หลายเดือนก่อน

    ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን 🙏🙏🙏

  • @tesfaneshadera8589
    @tesfaneshadera8589 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልህሎት ዘመኖትን ይባርከው

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
    @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ማስተዋልን ይስጠን።
    ወዮ ብዙ እዳ አለብን አዛኜን

  • @elsatekle1095
    @elsatekle1095 2 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 kale hiwoten yasemalen Abatachen

  • @birhanegetahune6779
    @birhanegetahune6779 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @samrawitabrham5188
    @samrawitabrham5188 2 ปีที่แล้ว

    Kalehiwot yasemalen

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 ปีที่แล้ว

    እግዛአብሔር ይመስገን አባታችን🙏🙏🙏

  • @sifentamerat7285
    @sifentamerat7285 3 ปีที่แล้ว +1

    Abatachn kale hiweten yasemalen ersonm egnanm bebetu yatsnan🙏

  • @shewayenatae861
    @shewayenatae861 2 ปีที่แล้ว

    Ameen Abatee!!! Egizihabiher endersew yalutin Abatoch yakoyilin

  • @aiemayalew3335
    @aiemayalew3335 2 ปีที่แล้ว

    አሚን

  • @mogeszinabu168
    @mogeszinabu168 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነዎትን ፈጣሪ ያርዝምልን

  • @እማፍቅር-ተ1ገ
    @እማፍቅር-ተ1ገ 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube8262 3 ปีที่แล้ว +11

    እንኳን በላም መጡ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ቸሩ እግዚአብሔር

  • @cocob7788
    @cocob7788 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህት ወት ያስማልን አባታችን

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 3 ปีที่แล้ว

    Egzaber yemasga Amen amen amen kalayot yasamalen Abatachen barakatachu yedareben stalotachu ayeleyen amen amen amen

  • @emebetbelete2238
    @emebetbelete2238 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen 🙏 🙏🙏kale hiwot yasemalen abatachin rejim edme yestwot

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 3 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ። እግዚአብሔር የልድያንን ልብ አድለኝ እባክህ😭🤲 ቃልህን ሰምቼና አንብቤ በቀናው ጎዳናህ ልጓዝ እርዳኝ🤲😭

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን✝️❤👏👏👏👏

  • @zebiderdamitie2703
    @zebiderdamitie2703 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ የአገልግሎት
    ዘመንዎን ይባርክልኝ

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
    @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።

  • @mespretlane5294
    @mespretlane5294 3 ปีที่แล้ว

    Kalhyot yasamlen barktchun yedrben tsagw yabezelen ameen ameen ameen ameen ameen

  • @እናቱማርያምየእግዚአብሔር
    @እናቱማርያምየእግዚአብሔር 3 ปีที่แล้ว +6

    አባታችን መምህራችን ከፀጋ ጋር እድሜና ጤና ይስጥዎት
    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 💒💒💒💒💒💒

  • @aewnone3890
    @aewnone3890 3 ปีที่แล้ว +4

    አባቴ እረጅም እድሜ ልእውል እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
    @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ 2 ปีที่แล้ว +2

    ረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት አባታችን

  • @genettube1107
    @genettube1107 3 ปีที่แล้ว +9

    አሜን /፫/ እንኳን አብሮ አደረሰን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በእርስዎ ላይ አድሮ የመከረን የገሰፀን የአባቶቻችን አምላክ ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏❤️

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @wosenehgorgis8475
    @wosenehgorgis8475 3 ปีที่แล้ว

    Amen Kale Hiwot. Yasemaln

  • @alexender5983
    @alexender5983 3 ปีที่แล้ว +11

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
    በነገሮች ሁሎ ማስተዋል ያድለን

  • @emubekl46
    @emubekl46 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን. ቸሩ እግዚአብሔር. ይክበር ይመስገን አባታችንን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ዳንኤል-ነ6ኘ
    @ዳንኤል-ነ6ኘ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 3 ปีที่แล้ว +2

    💐ቃለሒወት ያሰማልን 💐አባታችን💐

  • @minyshubalcha590
    @minyshubalcha590 2 ปีที่แล้ว

    God bless you my dad long life for you thank you so much

  • @ሠላምቲዩብ-ጠ6ቘ
    @ሠላምቲዩብ-ጠ6ቘ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ንንንን
    ቃለ እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @aishakhaliefa1302
    @aishakhaliefa1302 3 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት ክቡር አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን አሜን

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen abatachen fetari erejem edemena tena yesetelen 👏👏👏❤️

  • @masartmasarat3419
    @masartmasarat3419 3 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እኛንም ማስታወልን ያድለን

  • @fenetermiyas449
    @fenetermiyas449 2 ปีที่แล้ว

    Abatachn kale hiwot yasemalgn.be edme be tena egziabher yitebkline.hiwot setch yehone timihirtwo lelelaw endiders yetezegaje ale way.
    yetyake melse se At ena adrasha alewot way

  • @gadisegirma8900
    @gadisegirma8900 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕዉሃት ያሰማልን

  • @yabsera-lc2pj
    @yabsera-lc2pj ปีที่แล้ว

    አሜን (፫) ቃለ ሕይውት ያሰማልን አባታችን🙏❤

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie2301 3 ปีที่แล้ว +28

    ከፀጋ ላይ ፀጋን ደራርቦ ይስጥልን! ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን::

    • @tesfayandom7114
      @tesfayandom7114 2 ปีที่แล้ว +4

      Ethiopian Like 👍 Like 👍 Ethio 💝💝☀💝💝☀

  • @zuukeleta6522
    @zuukeleta6522 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን ያኑርልን

  • @ytft1850
    @ytft1850 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን።ቃልህወትያሰማልን።አባታችን👌👈

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 2 ปีที่แล้ว

    Aaname aname 🤲💒✝️💒🤲✝️😭😭❤🇪🇹

  • @abrhitakalu5013
    @abrhitakalu5013 3 ปีที่แล้ว +31

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን ለእኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔ ዓለም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።

  • @senifeten306
    @senifeten306 2 ปีที่แล้ว

    Kalhiweten yasemalegn Egziabhere bedema betana yakoyelgn yenem lbe yekeftelen

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ ጸጋ ይብቅልን

  • @ስደተኛዋነኝየተዋህዶልጅ
    @ስደተኛዋነኝየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว +10

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ አባታችን በረከታችሁ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @samar119woowegezeabeharyeb2
    @samar119woowegezeabeharyeb2 3 ปีที่แล้ว

    Egezeabehar yagelegelot zemenewn yibarekelwet bewenet telk temeheret agegnetenal (asetemerewal emeberehan tetebekewt

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልይወትያሰማልንአባታችን

  • @سميرهسميره-غ6ف
    @سميرهسميره-غ6ف 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እቁዉ መምህራችንን

  • @yordanostukuabo4542
    @yordanostukuabo4542 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen be abatachin adro yastemaren egzabiher ykiber ymesgen be ewnet le abatachin Kale hiwet yasemalin be selotachu asibun

  • @fantanishwale5310
    @fantanishwale5310 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @HhHhh-jg3xt
    @HhHhh-jg3xt 2 ปีที่แล้ว

    ❤🙏🙏🙏🙏

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ አባት እንኳን ደሕና መጥሉን አሜን(፫)

  • @addisalametube2147
    @addisalametube2147 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን 🙏 አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ🙏😭 በጣም ደካማ ሠው ነኝ

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 3 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከትዎን ይድረሰን እናንተን የሰጠን ቸር መድሃኔኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ስደተኛዋነኝየተዋህዶልጅ
    @ስደተኛዋነኝየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 3 ปีที่แล้ว +3

    ለሁላችንም ንፁህ ልብና ማስተዋሉን ይስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ኑርልን

    • @saramogos3030
      @saramogos3030 3 ปีที่แล้ว

      ንፁህ ልባና እና ማስታዋል። በዚህ ምድር ስንኖርም ሆነ ወይንም ይችን ምድር ለአንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ እሰከም ንሰናበታት ድረስ ወይንም በዚህ ምድር ትርጉም ያለው ነገር ሰርቶ ለማለፉ የሚያስፈልጉ ቁልፎች ናቸው።

    • @samueltmrtu3530
      @samueltmrtu3530 ปีที่แล้ว

      ኣባታችን ኣብ ኣገልግሎትኩም ፀጋ ኣብ ልዕሊ ፀጋ ይብዝሐልኩም

    • @samueltmrtu3530
      @samueltmrtu3530 ปีที่แล้ว

      ካብ ኩሉ ፈተና ጸላኢ ይሓል

  • @meserdebebe3182
    @meserdebebe3182 3 ปีที่แล้ว

    አባ በእውነት ትምርቶት ልዩ ነው ጥሩ ጣፋጭ ምግብ በልቶ እደ ጠገበ ሰው ትምርቶት ያጠግበኛል እንዴት ታድለዎል እግዚአብሔር አንደበቶትን ባርኮ ታል ወይ መታደል

  • @ሰብለየዝክረቅዱሳንተማሪ
    @ሰብለየዝክረቅዱሳንተማሪ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቡዬ እድሜ ጤና ያድልልን ሰምተን ለመተግበር ያብቃን

  • @ayehubizuenyew1181
    @ayehubizuenyew1181 3 ปีที่แล้ว

    ስተዋይ ልቦና ሰሚ ጀሮ ያድለን የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳድርብን መልካም ፍሬ እንፍናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን

  • @temesagenamalaka4511
    @temesagenamalaka4511 3 ปีที่แล้ว +3

    amen amen amen🙏🙏🙏❤✝️❤

  • @mahaletasfaw2164
    @mahaletasfaw2164 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሠማልን አባታችን በድሜ በጤና ያቆዬልን እግዚአብሔር ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሣዳርልን👏👏👏

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 ปีที่แล้ว

    አባ በዚሕ መንገድ ስላስተማሩ እግዚአብሔር ይጠብቆት አሁንም ለመጪው ለኢትዮጵያ ለኦርቶዶክስ ለሌላውም ሕዝብ ስላስተማሩ እግዚአብሔር ይጠብቆት!🙏🏾

  • @EYOSTVእዮስቲቪ
    @EYOSTVእዮስቲቪ 2 ปีที่แล้ว

    Yiker yibelen melke atenalhe lenesha abekane geta hoy

  • @ftawashenafi6928
    @ftawashenafi6928 3 ปีที่แล้ว +3

    ለኣባታችን እድሜ እና ጠና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yenewebtadesse465
    @yenewebtadesse465 3 ปีที่แล้ว

    በረከትወት፣ይደርብኝ🤲

  • @romana3245
    @romana3245 3 ปีที่แล้ว +1

    Aba atersun. Yeftun
    Yebarkun.
    Esetegebral usa

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ። በሰማነው ቅዱስ ቃሉ 30 60 100..ያማረ ፍሬ እንዲናፈራ የአምላካችን ፍቃዱ ይሁን አሜን ።

  • @ተአብዮነፍስየለእግዚአብሔ
    @ተአብዮነፍስየለእግዚአብሔ 3 ปีที่แล้ว +2

    ለአባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን
    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @malikkamalikka1997
    @malikkamalikka1997 3 ปีที่แล้ว

    በስመ አብ የማይጠገብ ትምህርት ነው አባታችን በእውነት ቃለሕይወትን በረከት ቃለ ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን በቤቱ በቅፅሩ ያፅናልን እግዚአብሔር አምላክ ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 3 ปีที่แล้ว

    አጥንት የሚያለመልም ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ቃላት ያጥረኛል አባቴ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን

  • @bellatbellat8325
    @bellatbellat8325 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛሎት መምህር ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን

  • @ዳዊትዝናቤ
    @ዳዊትዝናቤ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን አባታችን ትምህርቱን ለምታደርሱን እግዚአብሔር ይስጥልን ፍጻሜያችሁን ያሳምርልን በቤቱ ያጽናልን

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher4261 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችም

  • @hareggetaneh4075
    @hareggetaneh4075 3 ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰኝ መንግስቱን ያውርሳችሁ ስለ እናንተ ድካም ብሎ እግዚአብሔር የሰማሁትን አንዷን እንኳን እድኖራት ይርዳኝ

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 3 ปีที่แล้ว

    amen amen amen qale hiwot yasmlen abatachn

  • @shewayeayanawe4096
    @shewayeayanawe4096 3 ปีที่แล้ว +3

    መምሕራችን ቃለ ሒወት ያሰማልን መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን👏👏👏