🔴 የአሮን የልብሱ ወርቅ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @eyerusdeselu2870
    @eyerusdeselu2870 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ዓመት ዮሐንስ ብላችሁ ለአባም አድርሱልኝ 🤲✝️

  • @letsee3616
    @letsee3616 ปีที่แล้ว +20

    አባን አግኝቸ እንድባረክና ያለብኝን እዳ እንድነግራቸው የአብርሀም የያዕቆብ የይስሐቅ የዳዊት አምላክ ይርዳህ በሉኝ እስኪ😢

    • @ወለተሚካኤል-በ4ፐ
      @ወለተሚካኤል-በ4ፐ ปีที่แล้ว

      አሜን፫ እስመ አልቦ ነገር ዘይሰአኖ ለእግዚአብሔር
      ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም አምላከ እስራኤል ይርዳሽ/ይርዳህ

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 ปีที่แล้ว +4

      እውነት ነው እኔስ ባገኛቸው ራሱ እፈራለሁ እውነት ግን ሃገሬን ስገባ አባታችን አባ ገብረኪዳን ብጹእ አቡነ ኤርምያስ ዳያቆን ዮርዳኖስ እና ዲያቆን ሄኖክ ሃይለ ባገኛቸው ደስታዬ አልችለውም❤

    • @m.g5295
      @m.g5295 ปีที่แล้ว

      አሜን እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @AlemedemsDems
      @AlemedemsDems หลายเดือนก่อน

      እኔም ደስይልኝ ነበረ ባገኛቸዉ​@@mediatube3914

  • @EndaleShiferaw-j2d
    @EndaleShiferaw-j2d ปีที่แล้ว +35

    አቤቱ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ለአባታችን እድሜና ጥበብን ጨምርላቸው

  • @sarahsarah6156
    @sarahsarah6156 ปีที่แล้ว +75

    በዚች ሰአት በዚ ጊዜ በዚ ዘመን በአባባ ገብረኪዳን አድሮ ያስተማረን ልዑል እግዚአብሔር የአለሙ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ክብርለእሱ ይሁን❤❤❤❤❤

  • @MYFILESVIDEOS-ss5ey
    @MYFILESVIDEOS-ss5ey 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ታአምር ነዉ ቃለሕይዎት ያሠማልን 🎉 ቃላት አይገልፆትም አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያኑርልን🎉

  • @nalaals6496
    @nalaals6496 ปีที่แล้ว +7

    ቃለሕውት ያሠማልን ሠምተን ለመተግበር ያብቃን❤😍😍😍❤🙏🙏🙏

  • @fggh6526
    @fggh6526 23 วันที่ผ่านมา +2

    Amen (3)🌸🌸🙏 kale hiywet yasemalinnn abatachin bereketachew yideribnnnnn❤❤❤❤❤beidme betsega yakoylinnn fetari🎉🎉🎉🎉❤

  • @aynishaynich8520
    @aynishaynich8520 ปีที่แล้ว +3

    ለአባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን የስደተኞች አባት🙏✝️⛪️🌹🌹

  • @አጸደማሪያምስደተኛዋ
    @አጸደማሪያምስደተኛዋ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን የኔ ዉድ አባት❤

  • @aserpwpworlt3082
    @aserpwpworlt3082 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏የርሶን ስብከት ስሰማ ሂወቴ ይቀለኛል 🙏🙏🙏🙏

  • @sofirita710
    @sofirita710 ปีที่แล้ว +11

    በዚሕ ሰአት እርስዎን የሰጠን ዐማኑኤል ይመስገን !!!ቃለህይወት ያሰማልን !!!

  • @ollymjjj9591
    @ollymjjj9591 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመሰግን ሠላምችሁ ይብዛላች የክርሶቶስ ቤተሰቦች አባየ ቃለህወት ያሳማልነሰ

  • @Mesretnuguse
    @Mesretnuguse ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃል አይሕውት ያሰማልን አባቺን 🥰❤️🙏

  • @fgggggyy8299
    @fgggggyy8299 ปีที่แล้ว +9

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜና ጤና ይስጥልን

  • @gimehret8441
    @gimehret8441 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @Selam-vs1fg
    @Selam-vs1fg ปีที่แล้ว +3

    አወ እወነት ነው እኛ እግዛብሔርን በስት አይነት ነው የበደለነው ግን እሱ ቸርና መልካም አባት ስለሆነ ችግራችንና ነወራችን ይሸፍንልናል።
    ክብር ምስጋና ለሱ ብቻ ይሁን።
    አሜንንንንንንንንንን!!
    አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መግሰተ ሰመያትን ያወርስልን እደሜና ጤናን ይስጥልን

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ብለሽ አስተካክይ እህቴ

  • @richrich1215
    @richrich1215 ปีที่แล้ว +2

    የሰራዊት ጌታ ልዑለ እግዚአብሔር ይመሰገን በአባቴ አድሮ የኔ ሕይወት የቀየረ ክብሩ ይሰፋ መድኋኔዓለም

  • @Hdhfj-ec5nb
    @Hdhfj-ec5nb 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤የኔአባት❤እርዝም❤እድሜ❤ዪስጥልን❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @lidyadaniel7449
    @lidyadaniel7449 ปีที่แล้ว +1

    Egzahabhir yemesegen 🙏 ♥️
    Amen ❤️ 🙏 Qalehiwet yasemaln ❤️ Abatachn 🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን🙌🙏🙏🙏

  • @wondwosenalemu4873
    @wondwosenalemu4873 ปีที่แล้ว +1

    አባ ለትውልዱ ክስተት የሆኑ ነፍስን የሚያለመልም ት/ርት ስለሚሠጡን ዘመኖ ይባረክ.

  • @FasilTe
    @FasilTe 6 หลายเดือนก่อน +5

    አባ ገብሬኪዳን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃል ሕይወት ያሰማን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @Kaleab24tklehaymanot
    @Kaleab24tklehaymanot ปีที่แล้ว +1

    አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚያገለግሉበት ዘመን እግዚአብሔር ይባርክ መንግስተ ሰማይ ያዋርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว +2

    አካላዊ ቃል እየሱስ ክርስቶስ

  • @jejdjxndndmd3362
    @jejdjxndndmd3362 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አባታችን ቃሌህይወት ያሰማልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว +2

    አለን አባታቸን

  • @TitiSweet
    @TitiSweet ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የሰመዐልና
    ፀጉኡ የብዘሐልኪ❤❤❤

  • @abera4010
    @abera4010 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን በደህና ምጡ አባታችን❤

    • @sanas7429
      @sanas7429 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አስተአዎይ ልቦናን ያድለን

    • @romanagga5101
      @romanagga5101 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen Abatachen kalehiwot yasemalen Ethiopian Amlak yebarkat

  • @makdessming8187
    @makdessming8187 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን የነፍስ ምግብ ሥለሚመግቡን እናመሠግናለን እግዚአብሔር ያቆይልኖ

  • @zelalemanagaw8921
    @zelalemanagaw8921 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባ ይፋቱኝ ቡራኬዎት ትድርሰኝ አባ

  • @Bezawerk-tx1pp4sv4o
    @Bezawerk-tx1pp4sv4o ปีที่แล้ว +1

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን እኛም የሰማነው በስነ ልቦናችን ያሳድርብን

  • @elizabethtsige361
    @elizabethtsige361 ปีที่แล้ว +22

    እርስዎን ተገልፆ እና ተነቦ የማያልቀውን መፅሐፍ የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏እኛም ሰምተን በሰማነው ቃል የምንድን ያድርገን 🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว +2

    እንደ ሮማን ፍሬ የተነባበረባቸው ጸጋ የበዛባቸው ናቸው

  • @wuda7899
    @wuda7899 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን በሰላም መጡ አባታችን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @TeteAyeli
    @TeteAyeli ปีที่แล้ว +5

    እንኳን በደህና መጡልን አባታችን

  • @btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre
    @btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ሆይ ስላም ፍቅር ስጠን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @Bihaylu-e8b
    @Bihaylu-e8b 26 วันที่ผ่านมา +1

    እድሜ ዘመንዎን ይባርክልን እርሶን አባ ገብረ ኪዳንን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን።

  • @meticar4025
    @meticar4025 ปีที่แล้ว +14

    የኔ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል ያድልልን 😢❤ አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว +2

    አዎን አሜን🙏🙏🙏

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany ปีที่แล้ว +2

    አባ ትምህርቶ የነብሴ ምግብነው በእውነት❤ እረጅም እድሜ ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 6 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን :: በርስዎ አገሬንና ኦርቶዶክስን አወኩኝ:: ይባረኩልኝ::

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว +2

    ጸጋ የተነባበረባቸው ናቸው

  • @genettewelde6372
    @genettewelde6372 ปีที่แล้ว +4

    እንዃን በሰላም መጡ አባታችን

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @TsehayAbebaw1216
    @TsehayAbebaw1216 ปีที่แล้ว +5

    አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ከፍ ከፍም በል🙏🙏🙏

  • @samrawityohaness2802
    @samrawityohaness2802 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen qalehiwet ysmealna abona🙏🙏🙏

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ሂጀ ለደጅ በቅቻለሁ እንደጏጢአቴ ብዛት ሳይሆን እንደቸርነቱ

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie9275 ปีที่แล้ว +11

    የአራት አበባ መዓዛ የካህን አሮን ልብሱ የሮማን አምሳል የሚሆን የወርቅ ጽናጽል ያለብሽ ልብሰ ተክህኖ እመቤታችንን ሆይ ሰላምታ ይገባሻል።(ሰላመ ማርያም ዘንዋም.. አባ ጊወርጊስ) የኔታ አባታችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን ....

  • @papile7076
    @papile7076 ปีที่แล้ว +2

    የእድሜና የጤና ባለቤት የሆነው እየሱስ ክርስቶስ እድሜና ጤና ሰጥቶወት ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን።

  • @ፀሀይነሸየማርያምልጀ
    @ፀሀይነሸየማርያምልጀ ปีที่แล้ว +5

    የኔ አባት ለኔ የለዩብኛል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥልን ቃለ ህይውት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @hamlmal_12
    @hamlmal_12 ปีที่แล้ว +1

    አታላይ በበዛበት ዘመን
    አባቴ ይለያሉ የአበው አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልልን❤❤❤ የአባታችን መንፈሳዊ ትምህርቶች በሙሉ በቅመም የተቀመሙ ናቸው በእውነት

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 10 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቃሌ ሕይወት ያሴማል እጅግ አድርገን እወዳቼዋሌን እግዝአቤሔር በመጬሬሻ ዘመን ለእኛ መዳን የምወድአምላክ በጭንቄት ውስጥ ለምን ኖር ለእኛመጸናኛ አድርጎ

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤🙏

  • @ተባባሪቅሚካኤል
    @ተባባሪቅሚካኤል ปีที่แล้ว +2

    እልል የኔአባትይበርቱ

  • @cherinettegegne5991
    @cherinettegegne5991 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በትምህርትዎ እርግጠኛ ብዙዎቻችን ትልቅ ትምህርት እያገኝንበት ነው ቃለህይወት ያሳማልን ።

  • @edenmeasho
    @edenmeasho ปีที่แล้ว

    የሚገርም ትምህርት ነው::አባ ገብረኪዳን ቃለ ህይወት ያሰማልን::ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ🙏

  • @jirusew6374
    @jirusew6374 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! እጅግ እፁብ ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው ።

  • @SanadBh-i8v
    @SanadBh-i8v 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሰተዋይ ለቦና የስጠን በዚህ ዘመን እውነተኛ አባት ስለጠህን ተመሰገን

  • @gffhhg3621
    @gffhhg3621 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን፡ደህናመጡልን፡የድግል፡ማርያም፡ልጅ፡የሰጠን፡አባታችን፡በዝህግዚቃሎን፡እድመግቡን፡ጡሩአባት፡የሰጠን፡የቃሎ፡ባለቤት፡ህያው፡እግዝብሄር፡ይመስገን፡አሜንቃለሂወት፡ያሰማልን፡በድሜ፡በጤና፡ይጠብቅልን፡አሜን

  • @የማርያምልጅነኝ-አ6ጐ
    @የማርያምልጅነኝ-አ6ጐ ปีที่แล้ว +3

    አባታችን ቃለሄወት ያሰማልን አሜንአሜንአሜን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว +4

    "ሐዋሪያት ጸጋን ያገኙት ከእመቤታችን ጋር ነበሩ"

  • @derejemussie1936
    @derejemussie1936 ปีที่แล้ว +2

    kalehiwote yasemaline

  • @akliluaberra7949
    @akliluaberra7949 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣በሰላም በጤና ይጠብቅልን፣መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!

  • @sarasolomon2002
    @sarasolomon2002 ปีที่แล้ว +5

    አረጅም አድሜ ከጤና ጋራር ከልቤ ለአባታችን አመኛለሁ ❤❤❤

  • @nissaneryebarekehamesegnal4619
    @nissaneryebarekehamesegnal4619 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን ቃለ እግዚአብሔር እንዳስተመሩን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በሰው እጅ ያልተሰራ ልብስ እግዚአብሔር ያልብስልን በረከቶኦ ይደርብን አሜን❤❤❤❤

  • @yordanostukuabo4542
    @yordanostukuabo4542 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen be abatachin adro yastemaren na kalun ymegeben egzabiher ykiber ymesgen be ewnet le abatachin Kale hiwet yasemalin be selotachu asibun

  • @ftaw6221
    @ftaw6221 ปีที่แล้ว +4

    እንካን በሰላም መጡ ኣባትችን 🙏

  • @saragashaw8879
    @saragashaw8879 ปีที่แล้ว +3

    የኔ አንደበተ ጣፋጭ አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጋ ይስጥልን🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️🙏

  • @EngBella
    @EngBella 6 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት አባታችን ስለ እርስዎ ለመፃፍ እንኳን አቅም የለኝም ቸሩ እግዚአብሔር እድሜዎትን ባርኮ ጤናዎትን ጠብቆ ያቆይልን። የእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ቢሆንልኝ ባህር ዳር መጥቼ ላገኝዎት እፈልጋለሁ።

  • @mecytafa470
    @mecytafa470 ปีที่แล้ว

    AmeenAmeen ❤❤❤❤❤❤

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 ปีที่แล้ว +6

    አባዬ ይፍቱን ይባርኩን እንኳት በሰላም መጡልን ❤❤❤❤❤
    ቃልሂወትን ያሰማልን እረዝም እድሜ ያኑርልን
    እያዋዙ ልክልካችን😅 ይነግሩናል
    በረከብዎ ይደርብን❤

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ ปีที่แล้ว

      😂😂 አይጠገቡም ከኔ ቲክቶክ የለለ ሰው ሚወዳቸው የገጠሩ ቅልጥም አስቆኛል😅😅😅

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 ปีที่แล้ว

      እኔም ግርም ይልኛል ተግስፃቸው ራሱ እንደት እንደምጣፊጥ❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว +3

    የሁሉም ቅዱሳን በረከታቸው በእኛም ላይ ይደርብን አሜን🙏🙏🙏

  • @عففاننع
    @عففاننع 8 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว +3

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏ገበናችንን የሚሸፍንልን ለአምላካችን ክብር ምስጋና ይግባው አሜን❤🙏እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎትዋ ምልጃዋ በረከተዋ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን❤🙏የቅዱስ ዬሐንስ አፈወርቅ በረከቱ በእኛ ላይ ይደርብን አሜን❤🙏አባታችን ድንቅ ትምሕርት አስተማሩን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የሰማነው በልቦናች ያሳድርል እግዚአብሔር

  • @abayhailu7202
    @abayhailu7202 ปีที่แล้ว

    አሜን ። እድሜ ይስጥልን
    ❤❤❤

  • @tsfour260
    @tsfour260 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። በዝህ ዘመን እንደ እዚህ ዓይነት የሕይወትን ቃል መስማት ምን ኛ መታደል ነው። እንደሰማነው ለመኖር እንዲረዳ ን ጸሎታችሁ አይለየን

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሄር ይስጥልን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን❤

  • @אנדנט
    @אנדנט 21 วันที่ผ่านมา

    አሜን

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያድልልን❤❤❤

  • @ወለተሚካኤል-በ4ፐ
    @ወለተሚካኤል-በ4ፐ ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ ጌታሆይ እናመስግንሃለን ክቡር አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ተስፋ ርስተ መ ንግስተሰማያትን ያውርስልን አባታችን ፍፁም በክርስቶስ ፍቅር እናከብርወትአለን እንወድወት አለን

  • @meticar4025
    @meticar4025 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን አሜን፫ የኛ እንቁ ፈጣሪ እድሜያችሁን ያርዝምልን ❤❤❤❤❤😢

  • @አማላጀድንግልአማላጀ
    @አማላጀድንግልአማላጀ ปีที่แล้ว +15

    አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቡራኬወት ይድረሰኝ ቃለ ህይወትን ያሰማወት አባታችን 💞እኛም ከስደት መልስ ከእግርወ ስር ሁነን ለመማር ያብቃን 🥺💔🤲

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ ปีที่แล้ว +2

    አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
    ፈውስ መንፈሳዊ በሚቀጥለው ስለ ስርአተ ቅዳሴ ያስተምሩን አባታችን ብዙ ጥያቄ ኮሜት ይሰጣሉ ከኔ ቲክቶክ የአባ ስብከቶች ሙሊው እና ስለ ቅዳሴ ማወቅ እንፈልጋለን እያሉ በሚቀጥለው ያስተምሩን 🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว +1

    "በአሮን ልብስ ላይ ያለ ወርቅ"

  • @SandafeBiraa
    @SandafeBiraa ปีที่แล้ว +1

    Melkam

  • @semerytemehegebu6018
    @semerytemehegebu6018 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን

  • @nasmanasma8607
    @nasmanasma8607 6 หลายเดือนก่อน

    Kalhiwot yasemalen aba berketo yederben❤

  • @ጎዶሊያስ-ኰ1ጨ
    @ጎዶሊያስ-ኰ1ጨ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልነ ረጅም እድሜ ይስጥልን ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @Sara-j4n5r
    @Sara-j4n5r 28 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሠማለን❤❤❤❤❤❤

  • @hayilegiyorgis4314
    @hayilegiyorgis4314 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያት ያዉርስልን፡ በረከቶይደርብን።

  • @sste2838
    @sste2838 4 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን የሰላምና የፍቅር የጤና ባለ ቤት በእድሜ ይጠብቅልን በቅድስት ሃገረ ኢትዮጵያ እድ ወለድ በልጅነት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋእዶ ያደረገኝ ቸሩ መዳኒኀለም ይክበር ይመስገን እድኖርባት በህይወት የቅዱሳን ጸሎት ይርዳኝ

  • @fev984
    @fev984 2 หลายเดือนก่อน

    Kale hywet yasemaln abatachn 🙏

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 ปีที่แล้ว

    Egziabher erson sileseten kibir misgana yigbaw,Emebrihan titebikilin Kalehiywetin yasemalin Abatachin

  • @አሜቴስጢኖስ
    @አሜቴስጢኖስ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን።

  • @jejdjxndndmd3362
    @jejdjxndndmd3362 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን በቃቹ ይበለን😢

  • @astertalahon6375
    @astertalahon6375 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን