Ethiopia: ድንችን መመገብ የሚሰጣቸው አስገራሚ ጥቅሞች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 19

  • @ፋኑየእናቷልጅ
    @ፋኑየእናቷልጅ 6 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን እህታችን ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @senaittekelewould2517
    @senaittekelewould2517 5 ปีที่แล้ว +2

    እረ እህቴ ድንች ከጥቅሙ አንጻር በጣም እበላ ነበር ግን የስኩዋርመጠን እንዲጨምር ያረጋል ሲል ስኩዋር ስላለብኝ ተውኪኝ

  • @naniaytaged1223
    @naniaytaged1223 6 ปีที่แล้ว +6

    እንዴት ነው ውፍረት የሚቀንሰው እና ደሞ ስኳር እንዴት ይቀንሳል ......እንደዛሬ ደሞ ውሸት ሰምቼ አላውቅም

    • @_tube6978
      @_tube6978 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ

    • @sisaisisay2927
      @sisaisisay2927 ปีที่แล้ว +1

      ​@@_tube6978 እረ ውሸት አድለም እህቴ እኔ ድንችን አዘውትሬ በመመገብ 8 ኪሎ ቀነስሁኝ በወር ውስጥ
      ከፈለግሽ ወደ ዶክተርሽ ሂደሽ ጠይቂ ደኩተሮችን

    • @hawamohammed9231
      @hawamohammed9231 9 หลายเดือนก่อน

      እርግጠኛ ነሺ ??ከሆነሠ በምን መልኩ ​@@sisaisisay2927

  • @lailamahmud2845
    @lailamahmud2845 6 ปีที่แล้ว +2

    እኔ የተቀቀለ ድንች ስበለ ጮገየዬን የቀጥለኘል እንዴት ነው ለጮገረ መደንት

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe หลายเดือนก่อน

    Denech tetebso cholestrol yametal aymekerem....anchi yebalal eyalsh new ende yemetaweriw

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe หลายเดือนก่อน

    Denech yaweferal ayaweferem eyalsh atawri

  • @fredom8409
    @fredom8409 7 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እኔግን በጣም ከመውደዴ የተነሳ እበላለሁ

  • @سارهس-ح8ن
    @سارهس-ح8ن 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ድኩተር

  • @nadiyaabas6296
    @nadiyaabas6296 6 ปีที่แล้ว +2

    እኔም ድንች ስበላነው ያደኩት

  • @ማስተዋልበየነ
    @ማስተዋልበየነ 9 หลายเดือนก่อน

    ተይ ድነች ክብደትን አይቀንስም ድነች በልቸነዉ ያደግሁት

  • @zerthunmekonnen4216
    @zerthunmekonnen4216 ปีที่แล้ว +1

    ምን ማለትሽ ነው ድንች ለስኳር በሽተኛ አይፈቀድም ነገር ግን የማይሆን ነገር በአቦሰጥ እየተናገርሽ ወገንሽን አትጉጂ የምታስተላልፊውን እያጣራሽ ልቀቂ እሺ !

  • @alemyamaryam4432
    @alemyamaryam4432 6 ปีที่แล้ว +4

    አይገርምሽም ጥርሴን ነቅሎ ያሳደገኝ እሱ ነው

  • @ያርብ.መጨርሸይን.አስምርል
    @ያርብ.መጨርሸይን.አስምርል 6 ปีที่แล้ว +1

  • @ethiopa6937
    @ethiopa6937 6 ปีที่แล้ว

    enamsgnalen

  • @ኤፍታህወለተሠንበትተከፈት
    @ኤፍታህወለተሠንበትተከፈት 5 ปีที่แล้ว +3

    ምድረ ውሸታም