ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንኳን በሰላም መጣችሁ በቅንነት ላይክ እና ሼር በማድረግ ሌሎችንም አስተምሩ አሳውቁ🙏
sher aregelaw thankyou Dr.Yuhans
Thank u so much
@@fatumatube4772 ደምሩኝ
@@nuradindesta7203 ደምሩኝበቅንነት
@@tanbzethio107 damirugni yalshiw sbscraryb argugni lamalatna ok argealw ya ya docdor yuhans mikir kafalksh prfaylun bamchan sbscrab argina hulem masmamat yichalal.
ጥሩ ትምህርት ነዉ ግን እግዚአብሔር ያልፈቀደ ምንም አይሆንም ዱሮ እናቶቻችን እግዚአብሔርን ተማምኖ ወለዱን እንጂ መርጦ በልቶ አይደለም ግራ አታጋቡን እኔ ካረገዝኩበት ቀን ጀምሮ ፓፓያ ሳልመገብ የቶኩትን ቀን አላስታዉስም እግዚአብሔር ይመስገን ግን ምንም ጉዳት አልደረሰብኝም እንዲሁም ጓደኛ ሁሌም እራትና ቁርሷ አናናስ ነበር ሆኖም ግን ምንም ሳትሆን በሰላም ተገላግላለች
ይመስለኛል የሚጠቅመንን ነገር ነው አትመገቡ የሚሉን አንዱ የሰራበትን ሌላው ይሰራበታል
ስለመረጃህ እናመሰግናለን ግን ሁሉም ውሸት ነው እግዚአብሔር ያልፈቀደው ምንም አይሆንም እኔ ሁሉንም ተመግቤያለው ጉበት ለደም ማነስ ተብዬ አናናስን ለኮሶ ፓፓያን እንዲሁ በልቻለው እግዚአብሔር ይመሰገን ጤነኛ ልጅ ነው መዳኒያለም የሰጠኝ ስለዚ ብዙ ም ሳይሡን አላምነውም
Yene eht anchi mnm alhonshm malet hulum endeza new malet adelem ene ye 2 wer eyalewu gubet belche werdobgnal wusht new kemalet ayitesh zmmalt yishalal
ተባረኪ
አናመሰግናለን ዶክተር ጉቦት አና ፓፓየ በጣም ነው ይምወደው ኣይበላም ሰለተባልኩኝ አስካሁን ኣልነካሁትም አና አናመሰግናለን
ሠላም ዶክተር ሥለሠጠህን ጠቃሚ መረጃ እናመሠግናለ እኔ አድጥያቄ አለኝ አደራ መልሥልኝ እዳታልፈኝ እኛ በዎጭዉ አለም እምንኖረዉ. ማጅ ዎይም የዶሮ መረቅ እዱሁም እዶሚን እንበላሉን. ይኸንን እዴት ታየዋለህ ለርግዝና እሚያመጠዉ ተፅኖ አለዉ. በናትህ መልሥል. እዲሁም እሚያቃጥል ነገር
ስላም ዶክተር እኔ 16 ሳምንቲን ይዣለው ግን ኮሶ አስቸገረኝ ስለዚህ በባዶ ሄዴ የአናስ ውሃ ደጋግሚ እየጠታሁ ነው ችግር ያመጣብኝ ይሆን? ለ ኮሶስ መፍትሔው ምንድነው እባክህን መልስልኝ
እረ እኔ እጠቀማለሁ ጥሬ ጉበት ግን አልሀምድሊላህ ምንም አይነት ችግር አላደረሰብኝም
አመሰግናለሁ ዶክተር
Thank you Docter
እናመሠግናለን ዶክተር
ነፍሰጡር ነኝ ግን ሆዱ ቁርጠት ሊገለኝነው ምን ላድርግ
በእርግዚና ወቅት የወባ መዳህኒት መውሰድ አለባት???
ጽንስ ጋን ውስጥ አልገባም ማለት ምን ማለት ነው በስንተኛው ሳምንት ውስጥ ነው መግባት ያለበት
እኔ 6 ወራቴን ልጨርስ ትንሺ ቀናቱች ናቸው 7ልገባ የቀሩኝ ያናናስ አሲር ጠቀማለሁ ስኳር የለለው ችግር ያመጣብኝ ይሁን ትንሺ ቀናቶች ነው የጠጣሁት
ሰላም ዶክተር እንዴት ነህ እኔ አንድ ልጅ አለኝ እናም መከላከያ ለ 1አመት ያህል የተጠቀምከኩት depo ነበረ አሁነ መውለድ ፈልጌ 11 ወረር ሆኖኛል ካቆምኩ ግን እስካሁን እርግዝና አልተፈጠረም ምን ይሻለኛል ዶ/ር pls hlpe me
ሰላም ዶክተር 8 ሳምንቴ ነው የኮሶ ትል ታየኝ መዳኒት መውሰድ አለብኝ??
ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው በርታ ቸር እንሰንብት እግዚአብሔር ይርዳን 🙏👍
ሰላም እንዴት ነሽ? አመሠግናለሁ🙏
@@healtheducation2 ክብሩ ሲይስፋ ሰላም ነኝ ሰላምክ ብዝት ይበልልኝ 💗🙏
@@znbeznbe3821 ደምሩኝ
@@healtheducation2 ደምሩኝ
@@tanbzethio107 እብሽር በርቺ 🙏
Thanks you
በግኑኝነትጊዜመሀጸኔንያቃጥለኛልምንላድርግ
5 wer moltogal gin papaya belchalehu
ዶክተር እንደምትመልስልኝ ተስፍ አደርጋለሁ የወር አበባየ ከቀረ ወር ከሀያ ሶስት ቀን ሆነኝ ሆደን ይነፍኛል ይርበኛል ግን ብኒ ወደ ቢጫ የሂደ ነገር ትንሽ የፈሰኛል ይህ የእርግዝና ምልክት ይሆናል ?
አውነነነ
@@fhgfggfchgg129 ማለት የእርግዝና ምልክት ነው ብኒ ነገር ትንሹ ይወጣኛል
ሳህ
የበሰለ ጉበትስ ከዱለት ጋር ችግር አለው
tank you
❤❤❤❤
Thank you
Selam doctor ene 3tgna were laye hogne deme fesesgne nstiu demo sayhone kehone nche fesashe gare yetekelakele nw MN sew MN lihone yechelale
Ayizosh Allaha Afiya yargesh Allaha yitbken
ሰላም ዶክተር እኔ 5ዎሬ ነው እና የተከተፍ ቲማቲም እሳት ይልነካው ሎሚ አርጌ ብበላ ችግር አለው ዎይ
ዶክተር አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይጠብቀን
ዶ.ር እኔ ምግብ ብዙም ስለማልጠቀም ብዙ ጊዜ እምጠቀመው ቱና ...አቦካዶ ሳላድ ነው ችርግ ይኖረዋል
ቱና ክልክክ ነዉ!!
ቱና ባትበይ ይመረጣል
Dokter Mar meblates edet new
ሀባብ ይበላል ወይስ አይበላም እኔ በአመሩት ለሙተ ነው
ይበላል ዉዴ የስኳር ህመም ካለብሽ ብዙ አትብይ
ሀብሀብ እንደውም አሪፍ ነው ብይ
👍👍👍
እንዴት ነህ ወንድሜ እኔ 5 ወሬ ነው አሳ አምሮኝ መብላት አይቻልም አሉኝ ይቻላል እንዴ
አረ ችግር የለውም እህቴ እኔ 6 ጨርሺ 7 ልገባ ነው ግን እበላለሁ አሳ አምሮሺ ከቀረ ጥሩ አይደለም አሳደሞ ሀሪፍ ነው ዝም በያቸው ብይ ጥሩ አይደለም
2 ጀምሬ እበላለሁ ብዙ ሳይሆን ትንሺ
ዶክተርዬ እንኳን ሰላም መጣህ ፓፓዬ ላልወለዱ ሴቶች መመገብ መሀንነትን ያስከትላል ሲባል ሰማሁ ምንያህል እውነት ነው
በርታ ዶክተር እናመስግናለን ደምሩኝ
አታንዛዛው
you are not perfect in all even papaya

ሰላም ዶክተር እንዴት ነህ እኔ አንድ ልጅ አለኝ እናም መከላከያ ለ 1አመት ያህል የተጠቀምከኩት
depo ነበረ አሁነ መውለድ ፈልጌ 11 ወረር ሆኖኛል ካቆምኩ ግን እስካሁን እርግዝና አልተፈጠረም ምን ይሻለኛል ዶ/ር pls hlpe me