ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz
ዶክተር በሞቴ ቁጥርህን?
@@healtheducation2እሽ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ዶክተር
ጥሩ.ጥቅም ነው.እናመሰግናለን.ለስካር.በሽታ .ጥሩመሆኑን.አላውቅም.ነበር❤❤
No በደንብ ቫድዮውን አዳምጪው! የስኳር በሽታ ካለባችሁ የደማችሁን የስኳር መጠን ስለሚጨምር በጣም ጥንቃቄ ማድረግ አለባችሁ አደጋ አለው! የስኳር በሽታ ካሌለባችሁ ግን ጤናማ ነው!
እናመሰግናለን ወንድም አብሸሩ❤❤❤
THANKS ❤❤❤ Doctor for sharing ❤❤❤
እናመሰግናለን ድንች በጣም ወዳለሁ ❤❤❤❤❤🎉
እኔም በጣም ነው እምወደው😋😋
Thank you very much for your extraordinary explanation!!!
እናመሠግናለን❤❤❤
Thanks doctor
Doctore amesegnaue betegna yetebekelgne ❤️
Dinch lene quart siga newi yegerimal yihe Hulu tiqm agegnew Tebarek Dr.
ሰላም ድንች በምን ዓይነት መልኩ እንመገበ ለምሳሌ ቀቅለን ነው ወጥ ሰርተን ጠብሰን ነው ድንች ግን ያወፍራል
ዶክተር እናመሠግናለን ስለ ጨጓራ አመጋገብ
እናመሰግናለን
እናመሠግናለን
ደስ የሚል ትምህርት
እናመሰግናለን 👍🏾🎉🎉
Good job
በሌላ ዶክተር የደም ግሩፕ o- የሆነሰው መመገብ የለበትም ካሉ ወድህ አልበላም😮
ድል ለድንች
👍👍👍👍
እናመሠግናለን!!! ግን ለስኳር ታማሚዎች ጥሩ ነው እንደገና ደሞ ሥኳርን ከፍ ያረጋል የቱን አንጠቀም?
ጉዳቱስ ዶክተር
ዶክተር ስለምሰጠው ት&ት አመሰግናለሁ ጥያቄም አለኝ አደራ መልስልኝ ለቤትህም አዲስነኝ እና የመተከል ደም እደ ወርአበባ ሽታ አለወይ ለመለየት ፈልጌነው መልስልኝ በፈጠረህ
ሽታ የለውም ከወር አበባ ደም የሚለየው ቀላል ነው! እንደ የወር አበባ አይበዛም!
ዶክተር ስለታይሮድ ፌጦ አትጠቀሙ ብለሀል የታይሮይድ ከኒን እውስዳለሁ እጢ የለብኝም ፌጦ መጠቀምአልችልም ህ
Enkwane beselame metahe dr.
እንኳን ሰላም ቆየሽኝ🙏
ድንች ለሰካር ታማሚዎች ጥሩ ኣይደለም የሚሉ ባለ ሞያዎች ብዙ ሰለሆኑ ተጨማሪ ማብራሪያ ቢሰጥበት፡፡
ሰላም ዶክተር
ሰላም ትግስት እንዴት ነሽ?
የተጠበሰ ወይስ የተቀቀለ ድንች ይበላ
ዶክተርየ እባክህ መልስልኝ 55 ኪሎ ነበርኩ አሁን 40 ነኝ
እናመሰግናለን ዶክተር💞💞💞
ሠላም ዶክተር የእጂ ፈለግ በጣም ያስጀግረኘል እናደሞ ሽትበት ስገባ በጣም አምጣለሁ ይህም ሆኖ ምንም አይወጣ መዳኒት ገዝቸ ከፍርማሲ ወሰድኩ ለአድቀን ስሮጥ ዋልኩ ሽትቤት ከዛ መዳኒቱን ሳቆም ተመልሶ ምንም አይወጣኝም ለምንድነዉ ፍራፍሬ በአግባቡ እመገባለሁ😢
ሰላም ለዚህ ጥያቄሽ ትላንት የለቀኩትን ቪድዮ ብትመለከቺው በጣም ጥሩ መልስ ይሰጥሻል። እሱን ተመልክተሽ በዛ ቪድዮ ላይ ጥያቄሽን አስቀምጪልኝ!
ሰላም።ዶክተር።እባክህ።ሎሚን።ፊታችን።ላይ።መጠቀም።እንችላለን።
ሰላም እንዴት ነሽ ጥያቄሽን አይቼዋለሁ ቪድዮ ሰራለሁ ብዬ ነው እሺ ታገሺኝ!
የኔም ጥያቄ ነው
ድንችን ቀቅለን ብንመገብስ ለስኳር ህመምተኞች ምን ያህል መመገብ አለብን
ክብደት ይጨምራል
ብዙ ከተበላ አዎን!
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
❤❤❤
ድንች ቦርጪ ያመጣል እያሉ መብላት አቆምኩ😮
ድንች Carbs ሰለሆነ ከመጠን በላይ ከተወሰደ የሰውነት መጨመር ያመጣል። መጠን ወይም ልክ በአመጋገባችን ላይ ወሳኝ ነው
@@healtheducation2 አመሰግናለው
❤😮
እኔ ን ያወፍረሻል አሊኝ
❤
👍👍👍
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz