Broccoli/ብሮኮሊ 🥦 የሚሰጣችሁ አስደናቂ የጤና ጥቅሞች, ጉዳቱ እና የአጠቃቀም መመሪያ| Health benefits of eating Broccoli 🥦

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 52

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  8 หลายเดือนก่อน +6

    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
    youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz

    • @GalileeSirachGalilee
      @GalileeSirachGalilee 8 หลายเดือนก่อน +1

      እእናመከሰግናለን
      የወትር ተከታታይህ ነን
      ኮመንት ለመፃፍ ሰነፍ ነኝ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  8 หลายเดือนก่อน

      ​@@GalileeSirachGalilee አመሠግናለሁ🙏

    • @FantahunWubie
      @FantahunWubie 7 หลายเดือนก่อน

      😊😊😊😊😊

  • @meseretgirma4343
    @meseretgirma4343 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን እውቀቱንና ጥበቡን ታብዛልህ አመቤቴ ማርያም

  • @Sarina956
    @Sarina956 8 หลายเดือนก่อน +2

    Broccoli is my choice❤❤❤

  • @zneiayhail6498
    @zneiayhail6498 8 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን💚💛❤🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @achamyelesheshete6186
    @achamyelesheshete6186 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @petroschane514
    @petroschane514 8 หลายเดือนก่อน +1

    የአበባ ጓመን

  • @liyay8561
    @liyay8561 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ዮሀንስ ትምህርትህን በሚገባ እከተታሎህ በጣም ደሰ ይላል በተለይ ከኔ ችግር የሚገናኙ ነገሮች ስሰማ ለካ እንደኔ በዚህ ችግር የሚሰቃይ አለ ብየ ትንሽ መረጋጋት ጀምሬያሎህ ።በትህትና እጠይቃሎህ ከጀመረኝ ብዙግዜዉ ነዉከ6 አመት እያሎህ ጀምሮ እስካሁን እሠቃያሎህ 1 ቅርጥማት መገጣጠምያ የወገብ ህመም የእግር መርገጫ ይዞ3 ጣቴጨምሮ ከጣቶቼ የለዉ ቆዳየ ልክ የሞቀ ውሀ እንደፈሰሰው ማቃጠልየእጄ አዉራ ጣት ያለበትቦታ ቀጥ ብሎ ወደትክሻ የሚሄደዉ መደንዘዝ ህመም አለዉ እባክህ ደ/ር ችግሩና case ብትነግረኝ ክትትል አለኝ የተለያያ መድሀኒት ወሦጃሎህ ለዉጥ የለኝም የረሳሁት ምንም ሣይነካኝ በሙሉ ሰዉነትየ እንደ ቁሥል ይሆናል ብርድ ብርድ ብሎ ይጀምረኛል ትንሽ ቆይተዋል እንጄቅርጥማቱ ሲጀምረኝ እንደ እብጠት ይወጣል ጠነከር ያለ ነወ ብዙ ግዜ ቆይቶ ራሡ ይጠፍል እንግዲህ በጣም ሰለተቸገርኩ ችግሬን እንድትካፈለኝ ደ/ር ማለት ከእ/ር በታች ነውና ተቸገርልኝ

  • @TeshomeAga
    @TeshomeAga 7 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ትምህርት ነው። አመሰግናለሁ!!!

  • @almazaderaye9624
    @almazaderaye9624 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለሁ ዶር ዮሀንስ
    ስለ እምትሰጠን ጠቃሚ ትምህርት
    እግዚአብሄር ይባርክህ ብሮክሊና
    አበባ ጎመን አንድ አይነት አይመስለኝም አንተ ብትገልፅልን
    አመሰግናለሁ::

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  8 หลายเดือนก่อน

      በትክክል አንድ አይነት አይደለም ይለያያሉ በጣም! ተመሳሳይ ይዘት አላቸው ቪድዮ እሰራለሁ እሺ🙏

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 8 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ርዬ የዘወትር ተከታታይህ ነኝ የአበባ ጎመንና ብሮኮሊ ለልጆቼ እሰጣቸዋለሁ ለነሱ ጥሩ ነው እባክህ የእርግዝና የስኳር በሽታን ባንተ ትምህርት ከፈጣሪ ጋር ተቆጣጥሬዋለሁ ስለ ደበርጃ ስራልን

  • @romanyeheyis1263
    @romanyeheyis1263 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @marthat6031
    @marthat6031 7 หลายเดือนก่อน

    I love Broccoli 🥦 thanks Dr 🙏🏽

  • @helenahelena7725
    @helenahelena7725 8 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍🙏🙏Thanks

  • @rablayesuf2629
    @rablayesuf2629 7 หลายเดือนก่อน

    አበ ባጎመን

  • @tsehayasfaw
    @tsehayasfaw 7 หลายเดือนก่อน

    የአበባጎመን ይባላል🎉❤

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  7 หลายเดือนก่อน +1

      No አይደለም የአበባ ጎመን Cauliflower ነው

  • @urjiijiimmaa4319
    @urjiijiimmaa4319 8 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks

  • @seads5913
    @seads5913 8 หลายเดือนก่อน +1

    በዓላህ የአማችሁ ያላችሁ መድሃኒት አስታወቀ ባለሀብሄር በጣም ትቸግር አንድ አመት አንድ አመት ሆነኛል😢😢😢😭 የስደት አናትቼ አላህ የጠብቃ

  • @mihirtehirpha-s9u
    @mihirtehirpha-s9u 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks 🤔☺️

  • @yohannes8242
    @yohannes8242 7 หลายเดือนก่อน

    Thanks a lot.

  • @zinashworku8423
    @zinashworku8423 7 หลายเดือนก่อน

    Dr I already found in this video about hypo thyroxine so thank you earlier in my comment I asked about it thank you

  • @AmedShop-y6j
    @AmedShop-y6j 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinashworku8423
    @zinashworku8423 7 หลายเดือนก่อน

    Dr betam enmesegenalen ejeg tekami new Thyroid eteret lalbachew hetsanet teru new weyes gudat alew? Ebakeh le Thyroid eteret (Haypo thyroid ena Thyroid bezat ebakeh lela Video seralen thank you

  • @m1band688
    @m1band688 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @liyay8561
    @liyay8561 2 หลายเดือนก่อน

    የአበባ ጎመን ይባላል

  • @seads5913
    @seads5913 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ደግሞ ውሃ በጣም ምን አለው ግን መራ የለውም ሰዎች ውሃ ጠጤ ይሉኛል ግርማም ውሀ በጣም እጠጣለሁ ራሴ ያመኛል

  • @yenagnuayalew2420
    @yenagnuayalew2420 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeazaEshetu
    @MeazaEshetu 7 หลายเดือนก่อน

    ብሮኮሊ ነዋ

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 8 หลายเดือนก่อน +1

    በአማርኛ የአበባ ጎማን ይበላል

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  8 หลายเดือนก่อน +4

      የአበባ ጎመን Cauliflowers ነው የሚባለው broccoli ሌላ ነው!

    • @YemaneTeklay-q2e
      @YemaneTeklay-q2e 8 หลายเดือนก่อน

      አበባ ጎመን አይደለም አበባ ጎመን ከለሩ ነጭ ነው

    • @NebeyuBerhe-zy5eq
      @NebeyuBerhe-zy5eq 7 หลายเดือนก่อน +1

      አበባ ጎመንና ብሮኮሊ የተለያዩ ናቸው ካላወቅክ/ሽ ዝም አይነቅዝም

  • @helenmoh-z5i
    @helenmoh-z5i 3 หลายเดือนก่อน

    ብሮኮሊ በአማረኛ አረንጓዴ የአበባ ጓመን ይባላል

  • @etagyesibani
    @etagyesibani 8 หลายเดือนก่อน

    Abeba gomen

  • @WebealemTadese-cx5xz
    @WebealemTadese-cx5xz 7 หลายเดือนก่อน

    እብብ ጎመን ነው የሚባለው

  • @assefagetachew225
    @assefagetachew225 8 หลายเดือนก่อน

    10Q

  • @WebealemTadese-cx5xz
    @WebealemTadese-cx5xz 7 หลายเดือนก่อน

    እብብ ግን ይሕብር ነው

  • @seads5913
    @seads5913 8 หลายเดือนก่อน

    ስለም ዶክተር እኔ በጣም ከፍተኛ ያለውን ስደት ነኝ ኬንያ ቅድም ነገረ ነበረ በጣም ያመኛል ከዶክተር ጋር ሄድክ የነበሩ ሶስት ጊዜ አንቺ ህማም የለሽም አለኝ በጣም ያምኛል ኩላሊት አይደለም አለኝ ደም ግርማ ሶስት ጊዜ አድርጌ አለው ለውጤ የለውም ይሻለኛል ዶክተር የበዓላ

  • @Asu-c3b
    @Asu-c3b 4 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ነብሰጡር ነኝ ብሮኮሊ ብመገብ ችግር አለዉ?

  • @Asu-c3b
    @Asu-c3b 4 หลายเดือนก่อน

    ?

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh 8 หลายเดือนก่อน

    በአማረኛ የአበባ ጎመን ይባላል
    አረቦቹ ቦሮኮሊ ይሉታል

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  8 หลายเดือนก่อน

      የአበባ ጎመንማ እኮ Cauliflowers ነው የሚባለው አይደለ? አመሠግናለሁ

    • @fishiktaameley2645
      @fishiktaameley2645 8 หลายเดือนก่อน

      ተሳስተች አረቦች ብሮኮሊን
      ብሮኮሊን ነው አበባ ጎመን አርናቢት ይባላል

  • @semiragetahun3821
    @semiragetahun3821 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @mihirtehirpha-s9u
    @mihirtehirpha-s9u 4 หลายเดือนก่อน

    thanks

  • @AmedShop-y6j
    @AmedShop-y6j 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤