የ107.8 ሬድዮ ጣቢያ ባለቤት| Ethiopian | Serawit Fikire |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • እምንሰራው ማስታወቂያ Tv ሳይኖር እራሱ እምታስታውሱት ነው @dawitdreams | Ethiopia | Ethiopian | Serawit fikire @DAWITDREAMSOFFICIAL
    In today's video on our weekly program, "የ21ኛ ክፍለዘመን ጀግና," we have the pleasure of hosting Serawit fikire, a renowned Artist and a dynamic businessman. Serawit Fikire will be sharing valuable insights on various topics, including business, personal life, and the importance of being thankful.
    Don't miss out on this opportunity to unlock the power of the present moment. Hit play and start your journey towards a more mindful, purposeful life today!
    Subscribe for more empowering lessons on personal growth and development.
    ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
    For any information, please contact: +251 938 25 25 25
    Telegram ፦ t.me/DawitDrea...
    TikTok ፦ www.tiktok.com...
    Facebook ;- www.facebook.c...
    #ethiopian #DawitDreams, #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity

ความคิดเห็น • 226

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 5 หลายเดือนก่อน +16

    ተወዳጁ አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬን በማቅረባችሁ ደስ ብሎናል። እንኳን ለትንሳኤ መታሰቢያ ቀን በሰላም አደረሳችሁ።

  • @djmaraki7152
    @djmaraki7152 5 หลายเดือนก่อน +14

    በጣም ከልብ እናመሰግናለን እንዲሁም መልካም የትንሣኤ በዓል እንኳን አደረሳችሁ ።

  • @EkubayGebremaryam
    @EkubayGebremaryam 5 หลายเดือนก่อน +19

    ሠራዊትየ ታድለሃል ኩፉ ከአፍህ የማይወጣው ጥሩ ሰው ነህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @betelAdora
    @betelAdora 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሰርሽ ምርጥ የህዝብ ሰው . . . ዕድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ቤተሰብህን ይባርክ . . እንወድሃለን አድናቂህ ከመቀሌ

  • @AdemAli-ly7yv
    @AdemAli-ly7yv 5 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ አስተማሪ ፕሮግራም ነው
    እውነትም ሠራዊት እጅግ ምርጥ አርቲስት ነው
    ዳዊቴም አጅግ ምረጥ አስተማሪ ነው
    የዳዊት ቲም በሙሉ ምርጥ እና አንደኛ ናችሁ ጤና እና ዕድሜ ይስጥልኝ

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 5 หลายเดือนก่อน +4

    ዳዊት የኛ ንጉስ አለባበስህ ሲያምት ፍሲካን አስመልተህ አለባበስህ አደኛ ነክ

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma 4 หลายเดือนก่อน

    ሰራዊት ፍቅሬን አይተን መቼም ሙሉአለም አትረሳም ወይ ጊዜ ሰላየሆህ ደስ ብሉኛል ደዊት ድሬምሶችም ሰላቀረባችሆት ቴኪዉ የምወደዉ ሰዉ ነዉ ❤❤❤ ድምፁ አቋሙ ሆለመናዉ እዳለ ነዉ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤❤

  • @JahAdam
    @JahAdam 5 หลายเดือนก่อน +29

    Please bring Seifu Fantahun he has so many experience and life lesson to share with us, please please I can tell you guys it will blow up and viral

    • @mikas6903
      @mikas6903 5 หลายเดือนก่อน

      Seifu Fantahun you have social responsibility to share your experiences with Ethiopian Youth

    • @teddyambachew2073
      @teddyambachew2073 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@Gutanamocel አንተ ምን ሰርተሃል

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160 5 หลายเดือนก่อน +1

    አርቲስት አቶስራዊት ፍቅሬ በጣም የማከብረው ትልቅ ሰው ነው እግዚአብሔር እድሜውን እና ጤናውን ይሰጥልን❤❤❤ዳዊት የእኛ ንጉስ አለባበስክ በጣም ያምራል እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልን

  • @NatiNati7826
    @NatiNati7826 5 หลายเดือนก่อน +5

    ዋው ስኬት ማለት እንዲህ ነው ልጅ ሆኜ ዘርሽ እና ሙላለም ባል እና ሚስት ይመስሉኝ ነበር 🤣🤣🤣ግን ጆሮዬ ላይ የቀረው ድምፅ የዘርሽ ነው ማስታወቂያ ሲሰራ አቤት ድምፅ ሳይሞዝቅበት ሲያወራ በጣም ያስቃል 🤣🤣🤣እድሜ ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰቦቹ ይስጠው

    • @danielshemikse2898
      @danielshemikse2898 5 หลายเดือนก่อน

      ፕፕፕ0ፕ09099900ኦኦ99999ፐፖ0ፐፐ990

  • @asmarem.7893
    @asmarem.7893 5 หลายเดือนก่อน +9

    ሰሪሽ ፣ ሰሪሽ፣ አድናቆት ይገባሀል። በማስታወቂያው ዘርፍ አንቱታን አትርፈሀል፣ በፊልም ግን በጣሙን እየተጠበቅህ ብዙ አልገፋህበትም፣ቢሆንም የሰረሀቸው ፊልሞች ጥቂት ቢሆኑም ከፍተኛ ጥራትና ተወዳጅነት ነበራቸው።

  • @gemechudeed3419
    @gemechudeed3419 4 หลายเดือนก่อน

    Very educative, informative, motivational. Serawit is a naturally gifted man. Thanks for inviting him

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኣርተስት ሰራዊት ፍቅሬ የእውነት ያገራችን ዕንቁ ከሆኑ ኣርቲስቶች ኣንዱና ዋነኛው ነው ዳዊት ድሪምሶች ሰለቀረባቹት እጅግ በጣም እናመሰግናቸዋለን

  • @freselambelachew2712
    @freselambelachew2712 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰራዊት ፍቅሬ እንደተባለውም በማስታወቂያ ባለሙያነቱ የተዋጣለት ነው ነገር ግን ደግሞ በሚሰራቸው ፊልሞች የመጀመሪያው ፊልሙ ዳግማዊት ፊልም ግርምትን ይፈጥርብኛል ለምን በብዙ መልኩ በፊልሙ ውስጥ ገፀ ባህሪያቱን የተጫወቱት ተዋኒያኖች ራሱን ጨምሮ ከውስጤ አይጠፉም በልጅነቴ ስላየሁትም ይሆናል---አንዳንዴ ጥበብ ተሻጋሪ ሆኖ ከአዕምሮ የማይጠፋ ሲሆን ደስ ይላል ---ለሰራዊት ፍቅሬ ከአክብሮት ጋር ረጅም እድሜና ጤና እንዲሰጠው መልካም ምኞታችን ነው

  • @Meseret-ol3tv
    @Meseret-ol3tv 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም በጤና አደረሰን አሜን ክብር ሰራዊት ፍቅሬ እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰብህ አብዝቶ ይስጥህ አሜን

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 4 หลายเดือนก่อน

    ሰሬ የ90ዎቹ ድምቀታችን ትዝታችን እወድሃለሁ ያኑርልን ልጆችህ ይባረኩ ❤❤❤❤

  • @inayetubakanfe58
    @inayetubakanfe58 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሠራዊት ፍቅሬ እወድሃለሁ።

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሰራዊት ፍቅሬ ከሙሉአለም ጋር ጎበዝ የማስታወቂያ ባለሙያዎች ናቸው ከታች ተነስቶ ያደገ ባለሙያ ነው ረጅም እሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏🏾❤️

    • @loveGodforever1998
      @loveGodforever1998 4 หลายเดือนก่อน

      @@Gutanamocel but have amazing talent can not deny that

  • @BetehelmAsfaw
    @BetehelmAsfaw 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አመሠግናለሁ ዳዊት ይህን ታላቅ የመድረክ ካፒቴን ስላቀረብክልን🎉🎉🎉

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 20 วันที่ผ่านมา

    ትክክለኛ ነገር ነው የተናገርተው ጋዜጠኛ ሳምሶን ማሞ ሠራዊት ፍቅሬ እና ግሩፑ በጣም የሚወደዱ ናቸው አብረው የዘመቱት ሁሌ ያስታውሷችኃል በፈገግታ

  • @Qkyikhhhhttthbbtt
    @Qkyikhhhhttthbbtt 5 หลายเดือนก่อน +6

    ሁሉንም ሰው የሌለ እያጋነናችሁ የክፈለ ዘመኑ፣ የምድር ፣ የሃያአንደኛው ክፍለ ዘመን እና የአለም ጀግና እያላችሁ ከምትደክሙ ለምን ሁሉንም ኢትዮጵይዊ በጅምላ አትሸልሙሙ?

  • @ethio_top10
    @ethio_top10 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰራዊት ታላቅ የጥበብ ሰው ኑርልኝ። ዘግይቷል ። በፊት መቅረብ ነበረበት።

  • @ASKALESMELALEM-hl4tk
    @ASKALESMELALEM-hl4tk 4 หลายเดือนก่อน

    የሰው ማንነቱ የሚለከው ባለፈው ሳይሆን አሁን ባለበት ነው ጀግና ነህ ❤

  • @yayahala615
    @yayahala615 5 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን አደረሰን ።።።ሰላም ለኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ

  • @superbreakfasttipstv8966
    @superbreakfasttipstv8966 5 หลายเดือนก่อน +3

    ጋሼ ሰራዊት ፍቅሬ ❣️ አይ ግርማ ሞገስ
    የሳምሶናዊቱ ነገር 😁 😁 Bravo 😁😁እ/በጣም ሀሪፍ ነበር 🙏🏼 እናመሰግናለን

  • @tegestmengesha2192
    @tegestmengesha2192 5 หลายเดือนก่อน +8

    ማንም ስው የሚደግፈው ከተገኘ ስኬታም ይሆናል በሙያው ትልቅ ነው በምግባሩ ከነመለ ጋር በነበርው የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ ይጠይቅ የኢትዮጵይ ህዝብ ኑሮው ሙሉ ይሁን

    • @DOCKO2006
      @DOCKO2006 5 หลายเดือนก่อน

      This guy is the most notorious opportunist. He owes a huge apology to the people of Ethiopia. Shame to bring him up here as a success story speaker.

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 4 หลายเดือนก่อน

    ሰለሞን አለሙ ታላቅ የጥበብ ሰው ነው፥፥ ባለመረሳቱ በመነሳቱ ደስ ብሎኛል፥፥ ህይወት እንደዚህ ናት አብሮ ተጄምሮ አብሮ የማይጨረስበት አለም፥፥ብዙ ሊደረግለት የሚገባ ትልቅ ባለውለታ ነበር፥፥

  • @getachewabebeabera441
    @getachewabebeabera441 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንክዋን አደረሳችሁ ደሰ የሚል ዝግጂትና ልዩ ትዝታ ያሰታውሳል

  • @tesematamir8948
    @tesematamir8948 5 หลายเดือนก่อน

    ሰራዊት ፍቅሬ ደስ የሚል መሳጭ ታሪክ ነው። ይቻላል ።

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 5 หลายเดือนก่อน +3

    Yes ይችላል ይገባዋል የእኔ ትዉልድ በመሆኑም አብሬው እደሳታለሁ ተመሳሳይ ህይወት ስለነበርኩ ሁሉም ነገር በደንብ ነው የሚገባኝ ።

  • @Dandyo884
    @Dandyo884 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሰራዊት በራሱ በጣም ችሎታ ያለው እና የፈጠራ ሰው ነው አስተዋዋቂ ግን ምን ማለት ፈልገ ነው የ21ኛው ክፍለዘመን ሰራዊትም ይሄን አይልም ለዓለምና ለኢትዮጵያ ሕዝብ ማስተዋቂያን ያሳዬት ውብሸት ወርቃለማው የት አረካቸው ስለዚ ስለዘመን መጀመሪያ አጣራ

  • @abbeyabebaz4737
    @abbeyabebaz4737 5 หลายเดือนก่อน +1

    Gash Serawit, I enjoyed your speech, so eloquent and funny as always.

  • @MichaelTesema-ek3iq
    @MichaelTesema-ek3iq 4 หลายเดือนก่อน +3

    አገልጋይ ዮናታን አክልሉ ይቅረብልን please dev!!!!!

  • @AbdulfetahTech
    @AbdulfetahTech 5 หลายเดือนก่อน +3

    Hey, what happened to the cool background? It was like the signature look of this place!

  • @happyhappy6544
    @happyhappy6544 4 หลายเดือนก่อน

    ሰርሽዬ 😍 ስወድህ ምርጥ የ90ዎች ብራንድ ከሙልዬ ጋር እድሜ ጤና ይስጣቹ 🥰👍

  • @ShaimliuIIIVIIX
    @ShaimliuIIIVIIX 5 หลายเดือนก่อน +2

    ይመስለኛል ብዙ እማራለው በአንተ🙏

  • @AdeiBekele
    @AdeiBekele 4 หลายเดือนก่อน

    Serawet, my brother, looking great as usual, I always remember ke dandkraw jerba. I wish to see it again. amazing drama , serawety. May God bless you and your beautiful family.

  • @beba5182
    @beba5182 5 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you guys and Ethiopia God bless

  • @abdulfetazeini3037
    @abdulfetazeini3037 5 หลายเดือนก่อน +3

    ከአንዳንድ ፊልም የአንተ ማስታወቂያ ያዝናናል

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ደስ ይላል አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @MiftahEdris-um4yo
    @MiftahEdris-um4yo 4 หลายเดือนก่อน +3

    ቴዲ አፍሮን ጋብዝልን ዴቭዬ

    • @senayegirma6592
      @senayegirma6592 4 หลายเดือนก่อน

      ቴዲ አፎሮን, ጎሳዬ ተስፋዬ, አና ጠበቃ አብዮትን ጋብዝልን

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 4 หลายเดือนก่อน

    ይገባህል ሰራዊት ዳዊት ድሪምስ መልካም ሰው

  • @FOZIYAAWEL
    @FOZIYAAWEL 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ከልብ እናመሳግናለን በጣም አስታመሪ ናው የምታስተላልፋልን እንደኔ የታመቸቹ ለይክክክክክክክ 🎉

  • @bellasabella3844
    @bellasabella3844 5 หลายเดือนก่อน

    He is my favorite artist all the time. Please make more film we missed you❤

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu 5 หลายเดือนก่อน

    አርቲስት ሰራዊትን እኮ ስወደው😇😍🙏🏻

  • @getachewabebeabera441
    @getachewabebeabera441 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደሰ የሚል ነው እንክዋን ደሰ አላችሁ

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 5 หลายเดือนก่อน +1

    I miss Abye zergaw
    Thank you, Sere ❤❤❤

  • @Destavich
    @Destavich 5 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ ሰው።

  • @MiliKura
    @MiliKura 5 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ነህ ሰራዊት ፍቅሬ ተምሬብሀለው

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ዘመን በናተ ጊዜ ምርጦች

  • @mekoyahailu
    @mekoyahailu 5 หลายเดือนก่อน +1

    Love and respect you, good job. It's always a pleasure to see you

    • @kalze21
      @kalze21 4 หลายเดือนก่อน

      3:41 p

  • @yodittemesgen8451
    @yodittemesgen8451 5 หลายเดือนก่อน +1

    I wish if I were there.I am one of the witness how he is good person.

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu 5 หลายเดือนก่อน +1

    Hello Mr. dream David እባክህን እሁን ደሞ ቴዲ አፍሮን አቅርብልን እሱ እኳን busy ነኝ ቢልህ ብተዳዳጋሚ ጠይቀው አንተን ግን ስለ ሁሉም ነገር እናመሰግንሀለን !

    • @tewodrosasfaw0478
      @tewodrosasfaw0478 4 หลายเดือนก่อน

      ልክ ብልሄል ቴዲ አፍሮ ይቅረብልን

  • @LemmaTegegn
    @LemmaTegegn 5 หลายเดือนก่อน +5

    Please Dave invite Dr. Abiy

  • @AberashMelesse
    @AberashMelesse 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wow so amazing speech🎉

  • @Tamirathailesolomon-vs3yh
    @Tamirathailesolomon-vs3yh 3 หลายเดือนก่อน

    Tsedey asrat
    Tenkir
    Tadiyos kuriftu
    Haile

  • @rihanaabdi942
    @rihanaabdi942 5 หลายเดือนก่อน

    I have a big respect n love for serawit and Mulualem. please Invite Mulualem too

  • @ABVIEW665
    @ABVIEW665 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሰርሽን የሚወድ ላይክ

  • @helengulema5876
    @helengulema5876 4 หลายเดือนก่อน

    Doctor Abiye

  • @tezeraaedega
    @tezeraaedega 4 หลายเดือนก่อน

    ሰርሸ ዋ ዋ ደስ የሚል ዝግጀት እስከዛሬ አላውቅም ነበር አቦ ደስ የምትል

  • @adanechmelese4824
    @adanechmelese4824 5 หลายเดือนก่อน

    WOW, the first time I had fun and laughed.🤣🤣🤣😅😅😅😆😆😀😀😀😇😇😇
    You are the first in film or advertising in Ethiopia, thanks for sharing your success. Thanks always to Dawit Dreams.🙏🙏🙏

  • @ethio_top10
    @ethio_top10 5 หลายเดือนก่อน

    አንደኛ የክፍለ ዘመኑ ጀግና ብየሃለሁ❤❤

  • @alemayehuhaile5600
    @alemayehuhaile5600 5 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ተሞክሮ ነው

  • @GatenetMolla
    @GatenetMolla 5 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን አደረሳቹ❤❤❤❤

  • @tube6037
    @tube6037 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገረረመው ነገር እዚህ ሀገር አርዓያ የሚሆን ሰው ጠፋ?
    የሼኪው ና የወያኔ ገረድ ሆኖ የሬዲዮ ጣቢያ ባለቤት ነው ተብሎ ስንት ሀገር ወዳድ ሰዎች ባለቡት ሀገር አራዊት ፍቅሬ ጀግና ሲባል ያሳዝናል።

  • @mikyaswakuma7012
    @mikyaswakuma7012 5 หลายเดือนก่อน +2

    Seresh betam enwedhalen

  • @PetrosAyele-y9u
    @PetrosAyele-y9u 3 หลายเดือนก่อน

    please invite prime minister Dr.Abiy Ahimed

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 4 หลายเดือนก่อน

    ጌታ
    ይባርክህ
    እንደብዙዎቹ
    የጥበብ ባላሙያዎች ኣላስፈላጊ ጥፋት ማህበር ውስጥ ተዘፍዝፈህ ይሆን ?
    ከሆነ በሞቴ ከዚያ ኣደገኛ የጥልቅ ኣሰራር ውጣና ንስሃ ገብተህ ነፍስህን ኣድናት።
    ሳይህ ፊትህ እንደተወለወለ ፋኖስ ማብራት ሲገባው ጭጋግና ጭለማ እያየሁበት ነው። ድምጽህም የድካምና የሲቃ መንፈስ ይታይበታል !
    ምናልባትም ስለምትጠጣ ይሆን ?
    ግምቴ የተሳሳተ ከሆነ
    ይቅርታ እጠይቃለሁ።
    ጌታ ኣብዥቶ ይባርክህ

  • @BlueSky-ti4zj
    @BlueSky-ti4zj 4 หลายเดือนก่อน

    Dawit Dreams tasikegnaleh!

  • @Bekjoy1
    @Bekjoy1 5 หลายเดือนก่อน +1

    Legend serawit🔥

  • @AxumawitTsehaye
    @AxumawitTsehaye 5 หลายเดือนก่อน

    Thank u betam tebarekulin

  • @حمد-ف7غ4م
    @حمد-ف7غ4م 5 หลายเดือนก่อน

    የሠፈሪ ሰው ❤እንደራሴ❤

  • @maregutesfay2080
    @maregutesfay2080 5 หลายเดือนก่อน

    አስተማሪ ታሪክ

  • @birtukanbeyene7882
    @birtukanbeyene7882 4 หลายเดือนก่อน

    አጋስስ የቀድሞን እንዲት ሳታመስገን ትወርዳለህ እደውም ልትነቅፋ አቃጣህ ግን አነቀህ እ/ር ይፍረድህ

  • @AbemOumer
    @AbemOumer 5 หลายเดือนก่อน

    ሰራዊትና አንዱዓለምን በማስታወቂ ስራ ተወዳዳሪ የላቸውም ነገር ግን በአንድ ወቅት ALUMINUM የሚለውን የእንግሊዝኛ ቃል "አሉሚኒየም"በማለት በትክክል መተርጎም ሲገባቸው በማጣመም በሚያሳዝን ሁነረታ "አልሙኒየም "ብለው በማስተዋወቃቸው እስከ አሁን ድረስ ቃሉን በማጣመም ማስተወቂያዎች እየተነገሩ ስለሆነ እጅግእየገረመኝ ነው

  • @nasamokarfafa
    @nasamokarfafa 4 หลายเดือนก่อน

    Please please invite PM Abiy Ahimed. Please

  • @surayared
    @surayared 4 หลายเดือนก่อน

    ከዳንኪራው ጀርባ 4 ጊዜ ተሰልፌ ያየሁት ነበር

  • @tesfayekenaw-h2f
    @tesfayekenaw-h2f 4 หลายเดือนก่อน

    Legedadi is the radio station the studio you were recorded was educatinal media agency located at mexico area.

  • @Check675
    @Check675 5 หลายเดือนก่อน +8

    ታሪኩ ተጋኖል ... እውነትም ከሆነ የሰራችሁት የሚያስቅ ሳይሆን ወንጀል ነው!:: ለአድማጩ የሚሰጠው ምንም አይነት ጥቅም ወይም እውቀት የለም::

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 5 หลายเดือนก่อน

    Ye Mist mesekernet
    💯% ❤❤❤❤❤❤

  • @EphrataGezai-ds7ep
    @EphrataGezai-ds7ep 5 หลายเดือนก่อน

    ሰራዊት በተጨማሪ እዚህ ሁሉ ሙያ ላይ አንድ ያመለጠህ ሙያ አለ። ስታንዳፕ ኮሜዲ ብትለማመድ ኖሮ ጥሩ የስታንዳፕ ኮሜዲ ባለሙያም ይወጣህ ነበር።

  • @alemzerfzeleke2907
    @alemzerfzeleke2907 4 หลายเดือนก่อน

    serawit malet betam yemedenke ye tibebe sew new be ewenet keber yigebawal

  • @kibrom5561
    @kibrom5561 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰራዊት ልብሰ እኔ ነኝ የሰራሁት ሚፈልግ like አረገ

  • @nuradin8714
    @nuradin8714 5 หลายเดือนก่อน

    Seray endat endemetmechgni waw yechameeh bro Salut baba

    • @tewedkifli5022
      @tewedkifli5022 4 หลายเดือนก่อน

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @gigigirma2837
    @gigigirma2837 4 หลายเดือนก่อน

    ሠርሽ ብርቱ ሰው🙏❤ / አብዬ ዘርጋው ስወዳቸው/ ከሰራቸው ገፀባህሪ መካከል የሬዲዮ ድራማ "ሸንጋይ "

  • @febendavid9278
    @febendavid9278 5 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ሰው ❤❤❤

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 5 หลายเดือนก่อน +1

    Great Great Great Great Great Great Great Great Great Great Serawit thanks allot

  • @Barry-m3w
    @Barry-m3w 5 หลายเดือนก่อน

    Great!!!

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @kidusan40
    @kidusan40 5 หลายเดือนก่อน

    Serawit Fikre Jegna Neh

  • @bettybelan1619
    @bettybelan1619 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤👌

  • @henok-d6s
    @henok-d6s 4 หลายเดือนก่อน +1

    Sefu fantahun

  • @messelegebremichael8774
    @messelegebremichael8774 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰራዊት ነው ወይስ ሠራዊት የሚባለው?

  • @ProcurementandPropertyManageme
    @ProcurementandPropertyManageme 5 หลายเดือนก่อน

    አርቱን የጀመርክበት ጊዜ!

  • @NolawiSileshi
    @NolawiSileshi 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቴዲ አፍሮን❤❤

  • @almaztewelde1605
    @almaztewelde1605 5 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🏾❤️🙏🏾❤️

  • @comemusic6928
    @comemusic6928 4 หลายเดือนก่อน

    የ21ኛ ክፍለዘመን ጀግና? አልተጋነነም?

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50 5 หลายเดือนก่อน

    አይ ኢትዮጲያ ዘመኑ ያደርባዩች ግዜ ነዉ ሠራዊት በሕወአት ግዜ ለምን ለሱ ብቻ ይሔ ሁሉ ማስታወቂያ ተሰጠ ሌሎቹ ስለማይችሉ ነዉ

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorku 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰርሽ ጀግና❤ዴቨዬ ልብስክ አምሮብሃል

  • @teklemariamgebre4354
    @teklemariamgebre4354 4 หลายเดือนก่อน

    I Like You So Much