🟢👉[ለ10 ደቂቃም ጴንጤ አልሆንም]🟢🟢👉ህዝቡን በሳቅ ገደሉት መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • #gizemedia #ጊዜሚዲያ
    ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የጊዜ ቲዩብ
    #gize_media
    #gize facebook / gizemedia-%e1%8c%8d%e1...
    #gize tiktok www.tiktok.com...

ความคิดเห็น • 874

  • @meherat938
    @meherat938 ปีที่แล้ว +53

    አዛኝትዋን❤ ትቼ አስታራቂዬን ትቼ አማላጄን ትቼ አረ ወዴት እሄዳለው.😢 የሴጣን ጆሮ ይደፈን እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ክብርዋ ከፍ ይበልልን ከነ ልጅዋ ኢየሱስ ክርስቶስ❤❤❤

    • @Usually-x3t
      @Usually-x3t ปีที่แล้ว +2

      ማርያም ሳትፈጠር የሰው ልጆች ሁሉ ሳይፈጠሩ ኢየሱስ በሰማይ ነበር:: እናንተ እኮ የአስተምርሆት ችግር ስላለባችሁ እንጂ ማርያምን ማንም አላንቋሸሸም::
      ማርያም አማላጅ ነች ተብሎ የተፃፈ አለ በመፅሀፍ ቅዱስ? እግዚአብሔር የሚወደውን ስሩ እንጂ ለፍጡራን ሐሰት ትምህርት አትገዙ:: እግዚአብሔር ሀይማኖት የለውም:: ሀይማኖት የእናንተም የጴንጤዎችም ምእመኑን መግፈፋያ ካምፕ ነው:: እውነት በሁለታችሁም የለም::

    • @ethiotesfabusiness
      @ethiotesfabusiness 17 วันที่ผ่านมา

      @@Usually-x3t ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ የተናገሩትን 9ኛው ደቂቃ ላይ ስማ! አይ ጴንጤ! የራሱን አስተሳሰብ ሚያመልክ ሰው እኮ ነው!!!

  • @hanaini
    @hanaini ปีที่แล้ว +18

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን። ጴንጤ ትእቢት እና ሁከት የተሞላበት የክፉ ሃይማኖት እንደሆነ፣ ገብተን አይተነዋል። እግዚአብሔር ወደ ቀናው ሃይማኖት ይመልሳቸው።

  • @ልጅቷ
    @ልጅቷ 8 หลายเดือนก่อน +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን። ክብር ምስጋና ለጌታችን ለመዳህኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን። የ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን።❤

    • @sulamatistube279
      @sulamatistube279 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን 🥰🙏

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 ปีที่แล้ว +31

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም እንኳን ተወለደችልን የጌታዬ እናት ክብርና ምስጋና ውዳሴ ለአንች ይገባል 💚💛❤️🙏

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም ปีที่แล้ว +24

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋልን ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ ለመምህራችን ጸጋውን ያብዛልን

  • @addisshibru9539
    @addisshibru9539 ปีที่แล้ว +73

    እመጣለው ያልከን ተናፋቂው ጌታ ናልን ተመልሰህ ናልን ማራናታ ❤❤ አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ ❤❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

    • @godbewithethiopian7446
      @godbewithethiopian7446 ปีที่แล้ว

      አሜን በመምጣትህ አስበን

    • @ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
      @ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ 8 หลายเดือนก่อน

      ኣሜን❤❤❤
      ኣሜን❤❤❤
      ኣሜን❤❤❤

    • @tamanetesema4672
      @tamanetesema4672 7 หลายเดือนก่อน

      Yyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyýyyýýýýyyyýýyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyygyyyyyyyyyyyyyýyýyyyyyýýyyyyyyýýyýyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy​@@godbewithethiopian7446

  • @yashiymaryam4533
    @yashiymaryam4533 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግልን ትቼ ወዴት ልሄድ የአማኖኤል የአንድዬ የየሱስ ክርስቶስ እናት ክብር ይግባት አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 ปีที่แล้ว +15

    እውነት ነው, መጋቤ እሸቱ 🙏🏿
    እኔም ሞቴን እመርጣለሁ ጴንጤ ከመሆን 😊

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 ปีที่แล้ว +1

      አትሁን ማንም ሽጉጥ ይዞ ጴንጤ ሁን ያለው የለም እኔም ደግሞ ኦርቶዶክስ ከምሆን ሞቴን እመርጣለሁ ምንፍቅና ስለሆነ።

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 ปีที่แล้ว +1

      @@tigstuersumo6454,, መናፍቃን 🤮🤮🤮👎👎👎 የዉሻ ልጆች ናችሁ

    • @gamerer128
      @gamerer128 ปีที่แล้ว +1

      ​@@tigstuersumo6454 😂😂😂😂አይዞህ አትናደድ የሉተር ልጅ

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 ปีที่แล้ว

      @@gamerer128 ምን ያናድዳል ምንፍቅና ለመሆን አንፈልግም

    • @belayneh123
      @belayneh123 ปีที่แล้ว +1

      አሁንም እኮ ሞተሻል ወደ ሲኦል እየገሰገስሽ

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ ปีที่แล้ว +16

    መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 ปีที่แล้ว +5

    አቤቱ ተሎ ና ቁስላችንን. መከራችንን. እንባችንን አብስልን. ❤❤❤አቤቱ. በመንግስትህ. በመጣህ ግዜ. አስበን አሜን ፫❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 ปีที่แล้ว +12

    መምህራች አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን እያዝናኑ የሚያስተምሩ በእድሜና ጤና ያኑርልን

  • @AregaGemiser
    @AregaGemiser 3 วันที่ผ่านมา

    መዳን በክርስቶስ ቢቻ ነው እኔ ጴንጤ ነኝ ደስ ሲል እያንዳንድሽ ተራ በተራ ትመጣለሕ ጌታን ትቀበላለሕ እንቢ ማለት አትችልም ምክኛቱም ድግምትና ደብተራ እየጨፈረብሕ ስለሆና ከመሞትሕ በፊት ወደሕ ሳይሆን በግድሕ ትመጣለሕ ወደ ጌታ!!!እወድሐለሁ

  • @kaleababera356
    @kaleababera356 ปีที่แล้ว +8

    እንግዲህ ወደ ሰማያት ያረገ ታላቅ ሊቀ ካህናት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስላለን፣ እምነታችንን አጥብቀን እንያዝ። በድካማችን የማይራራልን ሊቀ ካህናት የለንምና፤ ነገር ግን እንደ እኛ በማንኛውም ነገር የተፈተነ ሊቀ ካህናት አለን፤ ይሁን እንጂ ምንም ኀጢአት አልሠራም። እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበልና በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ፣ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።
    ዕብራውያን 4:14-16

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 ปีที่แล้ว +4

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ በፀጋ ያኑሩወት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እስከልጆ ከፍ ትበልልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @سيتالمهريه
    @سيتالمهريه 11 วันที่ผ่านมา

    መምህር መጋቤ ሐድስ እሽቱ እድሜ ይስጠዎት እግዚ አብሔስ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sileshkefalemekonen-st4qg
    @sileshkefalemekonen-st4qg ปีที่แล้ว +11

    የቀደሙ አባቶችህን መንገድ አስብ እሷንም አጥበቀህ ያዝ።የ አባቶቸን የቅዱሳንን እምነት ትቸ የትም አልሄድሜ።እመ ብርሀን አማላጅነትሽ ይርዳን አሜን።

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 ปีที่แล้ว +142

    እናቴ ድንግል ማርያምን ትቼ ወዴት እሔዳለው ጴንጤ ከመሆን ሞቴን እመርጣለው

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 ปีที่แล้ว +13

      እኔም ኦርቶዶክስ ከመሆን ሞቴን እመርጣለሁ። ጴንጤ በመሆኔ ኩራተኛ ነኝ እግዚአብሔር የሰጣኝ።

    • @BurtiFan
      @BurtiFan ปีที่แล้ว +20

      @@tigstuersumo6454 ጴንጤ ከሰንደ ጋር አብሮ ተቀላቅሎ የገባ የሳይጣኒዝም የግብረ ሰዶሞች የመሰረቱት እነ ቆሻሻዉ ሉተር የፈጠሩት ተረተረት ነዉ እንጅ ፈጣሪ አልሰጣችሁም ክርሰቶሰ የመሰረታት በአለት ላይ ያፀናት ተዋህዶን ብቻ ነዉ ገለቴ

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 ปีที่แล้ว +5

      @@BurtiFan ኦርቶዶክስ ነው ሰይጣንዝም እንደ ብራዚል ዘንዶ ያመልካል😪😓 ጴንጤ ብቸኛው የመንግሥተ ሰማይ መግቢያ የምናገኘው ትምህርት ነው።

    • @BurtiFan
      @BurtiFan ปีที่แล้ว +11

      @@tigstuersumo6454 ብራዚል እኮ መናፍቃን ናቸዉ እናንተ እኮ ቀሰ በቀሰ ግብረ ሰዶምን ለማምፋፋት ነዉ ኢትዮ ላይም ሌት ተቀን የምትሮጡት ግን መቸም አይሳካላችሁም የሉተር ሴራ ኢትዮ ላይ አይሰራም አንገት አንገታችሁን ነዉ የምንላችሁ ጤንጤወች እረፉ እናንተ እኮ የተረገማችሁ የከሰራችሁ ናችሁ ወይ መላአክትን አትወዱ ወይ ነብያትን አትወዱ ወይ የጌታን እናት አትወዱ ወይ ሰማእታትን አትወዱ ሰለዛ የናንተ ብቸኛዉ ወዳጃችሁ ያዉ ሳጥናኤል ነዉ ማለቴ ሀሰተኛዉ ኢየሱስ ነዉ እሱ ደግሞ ትክክለኛዉ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርሰቶሰ ሲመጣ መናፍቅንና ዘንዶዉን አንድ ላይ ወደ ገሀነብ ይወረዉራችኻል እሰከዛዉ እረፉ እሸ መናፍቅ

    • @belayneh123
      @belayneh123 ปีที่แล้ว +4

      @@BurtiFan የተጠራነው የእግዚአብሔርን ልጅ ኢየሱስን ልናመልክ እንጂ እናንተ የምትደርቱትን ዲሪቶ ልንሸከም የምትሏቸውን ኮተቶች ልናመልክ አቶ ልተጠራንም ግብረሰዶም ሺሻ ሀሺሽ ሲጋራ ጫት ጭፈራ ክለብ ዳንስና አስረሽ ምችው እስክስታ የዝክር የሰንበቴ የክርስትና ሰርግ ጠላ ጠጅ ካቲካላ አልኮልና ሰካራም ስርቆትና ዝሙት አንገት ላይ ጥቁር ክር አስሮ የሚገኘው ኦርቶዶክስ ውስጥ እንጂ የወንጌል አማኙ ውስጥ የለም እዛው ተረታችሁንና ማንም ደብተራና ደጋሚ የቸከቸከውን ኮተታችሁን ተሸክማችሁ ዙሩ እኛ የወንጌል አማኞች ከዚህ ሁሉ ምናምንቴ በኢየሱስ ነፃነትን አግኝተን የዘላለም ህይወት ተካፋይ ወራሾች ሆነናል ! "" ሃ ሌ ሉ ያ ! ""

  • @sintayehutefera120
    @sintayehutefera120 ปีที่แล้ว +1

    ፕሮቴስታንት አልሆንም ስላሉ ደስ ብሎኛል ከአንድ ሀይማኖት ወደ ሌላ ሀይማኖት መቀየር ፣ምንም ውስጥም አይለውጥም የውጭ ስርአት ብቻ ነው ፣ ሌላው ኢየሱስ ጌታ ነው በሚሉትና ማርያምን በሚሉትም ልዮነት ላይኖር ይችላል ፣ ነገር ግን ክርስቲያን ሆኖ መገኜት ነው ፣ የጌታ ደቀመዛሙርት በአንፆኪያ ክርስቲያን ተባሉ ይላል ፣ ክርስቲያን መሆን ግን ክርስቶስን ብቻንመከተልና የእርሱ ደቀ መዝሙር መሆን ፣ እንደ ቡልጌት ሀብትም መሆን ሳይሆን ፣ሁሉን ትቶ መከተል ነው ምድራዊ ነገር ይፈልግ ሳይሆን ሰማያዊውንና ዘላለማዊ ውን ፣ማንም ደቀንመዝሙሬንሊሆን የሚገልግ ራሱን ይካድ ፣ ሉቃስ 14:25
    ፕሮቴስት የሚማሞለው ቃልምሉተር ከካቶሊክ ሀይማኖት ተለይቶ ስለወጣና ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው አዳኝ ስላለ ነው ፣

  • @DanawiKore
    @DanawiKore ปีที่แล้ว +1

    አቤት እንዴት ደስ እንደሚሉኝ አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @muluebrhaneyob4630
    @muluebrhaneyob4630 ปีที่แล้ว +4

    May Eritrea orthodox tewahdo and Ethiopian orthodox tewahdo live forever ❤❤

    • @hanaini
      @hanaini ปีที่แล้ว

      የኢርትርያ ተዋህዶ የሚባል የለም፣ የኢትዬጵያዊው የአክሱሙ የቅዱስ ያሪድን ዜማ ነው የምትጠቀሙት። እግዚአብሔር ከክህደት ከጥላቻ እና ከሞኝ መንገድ ይመልሳችሁ።

    • @ishakghebredingle4590
      @ishakghebredingle4590 ปีที่แล้ว

      There is no Ethiopian or Eritrean tewahdo orthodox. The church is universal,

  • @tolosademe5201
    @tolosademe5201 ปีที่แล้ว +8

    መምህር መጋቤ ሐድስ እሸቱ እድሜ ይስጠዎት እግዚ አብሔር

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 ปีที่แล้ว +16

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ewnet Tenagari Lbe Bruh Megabi Hadis Edmena Tena Ystwot Kale Hiwet Yasemaln AMEN 🤩🙏🙏🙏

  • @wubetube9848
    @wubetube9848 8 หลายเดือนก่อน +4

    በእውነት መጋቢ አዲስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከዎ እድሜ ከጤናጋር ያድልልን ቃለህይወትን ያሠማልን እጅግ ድቅ ትምህርት ቃለ ህይወትን ያሠማልን ጥሩ ምግብ ነው የመገቡኝ በጠዋት🙏❤❤❤

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg 10 หลายเดือนก่อน +4

    💥መላእክትን ድንግል ማርያምን ንቆ ጌታን አማላጅ ብሎ ...ጴንጤ ከምሆን ብታነቅ እመርጣለሁ❗️

  • @emukasa7979
    @emukasa7979 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ድሮ የተማረ በሌለበት ጥቂት ሙሁራን በፈጣሪ በአግዚያብሄር አምላካችን በህገ ልቦና በሚመሩበት ዘመን ሰይጣን በሰነፍ ሰው ልብ ተዘፍዝፎ ነግሶ መነጋ ይሰበስብና ጦአት ማመለክን የፈጣሪን ህግ ሰው ሁሉ አንዲሽር በጣም በማሰጨነቅ ሰውን አርስጨበአርስ መጋልን ቅናት መቀኝነት ግፍ ሀጥያትን ከቃዬል ወንድሙ ላይ ገፍ ቅናት ያሰራውን ለመሰራት በማደረግ ብዙዎች ሞ ን ፈረተው ምድራዊ ደህነት ድካመ የሰጋ ሰራ ሰልችቶአቸው የገፈኞችን አነጀራ ሀበት ለመብላት ሲሉ ፈጣሪ አምላክን ሰለካዱ በኖህ ዘመን ደረስ ፈጣሪ ታግሶ ታግሶ ሲያቅተው በፈላ ወሃና አሳት ቀቀሎ ከምድር አጠፋቸው ለዘር ያህል ኖህና ቤተሰቦቹን አሰተረፈ 8 ሰው ብቻ ሰይጣን ያ በጣኦት የማደንዘዝ ተነኮሉን ዳግም ኮህ ልጆች ከሴም ካም የፌትን ያበዛ አነዲዋለዱ ባደረገ ህዝብ ላይ ዳግም ጦኦት አምልኮን አሰተማረ ከዛ ያ አልበቃ ብሎት ከርስትናን በአዳዲስ አየሱሳዊ ክርስቶሳዊ አያለ ሰንቱን አዳዲስ የጥፋት የገዳይ አምልኮ ፀበኛ ፀረ አግዚያብሄር ፀረ ሰላም ፀረ ክርስቲያን የፈጠረበት ዘመን አዲስ ኪዳንን ሰይጣን በብሉይ ኪዳን የጀመረውን የክህደት ትመሀርቱን የሚያሰራጩለት ሰነፍ ልብ ያላቸውን የሰው ልጆች በልባቸው አርም አየዘራ ሀሰተኛው እየሱስ ክርስቶስ ነኝ አያለ ብዙ ከፉ ገዳይ ግፈኛ ሰዎችን ከነአምልኮ ፈጥሮ ዛሬም ከምንድን ይልቅ ፈጣሪ አግዚያብሄር ወልድ አየሱስ ክርስቶስ ለፍርድ ሊመጣብን ጊዜው ቀበ ተመለሱ በንሰሃ የተጠመቃቹ ሰጋዬን ደሜን ተቀበሉ ተዘገሰጅታቹ ጠብቁኝ ቢለን ማን ሰማው ያለተጠመቁም ቢጠሩ ለምን ብለው ጭራሽ ሰይጣን አምላካችን ሉሰፈር ነው በለው ተሸክመው በአደባባይ ቢወጡ ፈጣሪ አበዛችሁት ብሎ ቡን ለማደረግ ከመደር አሰከሰማይ የሚደረስ የሰው ልጅን ወደአፈርነት ሲደበላለቅ አየተናል እሺ በትሉ የምድርን ፍሬ ትበላላቹ አምቢ ብትሉ ሰየፍ የበላችሆል ተብለናል ሰየፍ አግዚያብሄር ነው ፈጣሪ አኔ ነኝ አምላክ አግዚያብሄር አምጂ ሰይጣን ሉሰፈር ጣኦታቹ አየደለም አረፉ ሲል አምላካችን አየሱስ ክርስቶስ በመበረቁ ከሰማይ አሰከመድር እኔ ነኝ ብሎ በብራዚል አየሱስ ክርስቶስ አሳያቸው ለደነዘዙት አየሱስ ክርስቶስ አኔ ነኝ ሰይጣን ሉሰፈር አመድ ነው ፈሪ አናተን በሚወረደው መቀሰፍት አሰበልቶ አሱ ወደሲኦል ይሮጣል አትጃጃሉ ነው ያላቸው በብራዚል

  • @habtamuyitayew4303
    @habtamuyitayew4303 ปีที่แล้ว +1

    የተከሸኑ ቃላትንና ቧልትን እያቀረቡ ዕድሜን ከመጨረስ ሁሉን ቻይ የሆነውን የእግዚአብሄርን ቃል ማስተማር ይገባ ነበር። ያሳዝናል እግዚአብሄር ምህረት ያድርግልን።

    • @hanna4751
      @hanna4751 ปีที่แล้ว +1

      ከዛስ

  • @በሱፍቃድአ
    @በሱፍቃድአ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የተዋሂዶ እንቁ ቃለህይወት ያሰማልኝ ለኝም አስተዋይ ልቦና ያድለን ❤❤❤🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌹🌹🌹🥰🥰🥰😘😘😘

  • @matebietegegne7711
    @matebietegegne7711 7 หลายเดือนก่อน +1

    አምላክ እረጅም አገልግሎት ዘመን ለመምህራችን

  • @getahuneshete3383
    @getahuneshete3383 ปีที่แล้ว +4

    አምላክና አምልኮ ይጣመራሉ።የምናመልከው አምላክን ነው።እያሱ እስራኤላዊያን የተለያዩ ቀናትና አማልክትን ባመለኩ ግዜ አኔና ቤቴ ግን እግዛቤርን ብቻ እናመልካለን ነው ያለው።

  • @Shalom77979
    @Shalom77979 ปีที่แล้ว +2

    ማንም ቢሆ በክርስቶስ እየሱስ ካልዳነ ወይንም ካልተቀበለ የዘለአለም ህይወት አያገኝም? ኦርቶ ቢሆን ማንም! መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ኦርቶዶክስ ካቶሊክ ዼንጤ የሚል የለም! ያለው ክርስትያን የሚል ብቻ ነው! እዚህ ጋር መሰዳደብ አያስፈልግም ስድብ ከሰይጣን ነው አንደበት እሳት ነው ትንሿ ክብሪት ጫካ እንደምታቃጥል ሁሉ አንደበትም እንደዚሁ እሳት ነው ተቆጠቡ ቅዱሱን መንፈስ አታሳዝኑ መበሻሸቅ ሳይሆን ትርፉ ቃሉ ምን ይላል ብላችው ግለፁት የቤርያ ሰዋች ቃሉ እንዲህ ነውን ብለው እንደመረመሩት እናንተም አንብባችው ተረዱ ክርስቶስ ያድናል እርሱን ካልተቀበልን የእግያብሄር ልጅነት የለም ልጅ ካልሆኑ መውረስ የለም:: በምንም ይምጣ
    የምናምነው የምንሰብከው የተሰቀለውን ክርስቶስን ነው!!

  • @Menkemte
    @Menkemte ปีที่แล้ว +3

    ኢየሱስ ጌታ ነው ስንል ሰውን ለማበሳጨት አይደለም እውነት እሱ ብቻውን አዳኝ ስለሆነ ነው ከኢየሱስ ውጪ መዳኛ መንገድ ስለሌለ ህይወት ኢየሱስ ስለሆነ ብቻ ነው። ለ10 ደቂቃ ላሉት እውነት እፀልይሎታለው ጌታ ይርዳዋት ህይወት እውነት መንገድ የሆነውን ኢየሱስን አምነው መሞት ይሁንሎት ያው ከሞት የሚቀር የለም ብዬ ነቅ

    • @Estifanosd
      @Estifanosd ปีที่แล้ว

      እስኪ ትምርቱን ስሙቶ

    • @sofiaethiopia9699
      @sofiaethiopia9699 ปีที่แล้ว

      አምላክንእደትአማላጂትላላቺሁእራሳቺሁንአታታሉ😢

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 ปีที่แล้ว +2

    SUPER ✌️ SUPER ✌️ SUPER ✌️ ABATACHIN THANK YOU FOR SHARING BLESS AMEN GOOD JOBS 👍 🙏🏻

  • @ndagne7394
    @ndagne7394 ปีที่แล้ว +3

    ደብተራ ምቸም እይሆንም አይሆንም ምክንያቱም ሥራውን ይቀንስብታል።

  • @senayit2mengesha963
    @senayit2mengesha963 ปีที่แล้ว +6

    ስንቴ ሰው ይሞታል ሰው ኢየሱስ የሌለው ህይወት የለውም በአፍ መጥራትማ አጋንንትም የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ ያምናል እኮ ማመንና በቀራንዮ ጎልጎታ የከፈለውን ያንን የነፍስና የደም ዋጋ ለእኔ ብሎ አምኖ መቅበል ነው ዳግም መወለድ እና ዳግም ጥቅምትን ያላገኝ አይድንም

    • @AWEKEADMASU
      @AWEKEADMASU ปีที่แล้ว

      ምን እያልሽ ነው ሰኒ !ለማንኛውም ግን ሰላም ነሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንዴት ነሽ

    • @AWEKEADMASU
      @AWEKEADMASU ปีที่แล้ว

      ግን የምታመልኪው አብን ነው ወልድ ወይስ መንፈስ ቅዱስን ?ጥያቄሽ ምንም አልገባኝም

    • @EyayawWorku-br6nk
      @EyayawWorku-br6nk ปีที่แล้ว

      ጾመልሽ በመብላት ነው ውለታውን የምትከፍይው ታዳ

  • @ወለተሚካኤል-ረ2ሸ
    @ወለተሚካኤል-ረ2ሸ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን❤

  • @selamawitkibert62
    @selamawitkibert62 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🏽❤️🙏🏽

  • @GermaHisote-wf8vh
    @GermaHisote-wf8vh 8 หลายเดือนก่อน

    ውይ መቼ በመፎከር ሆነ መጀመሪያ መመረጥ ነው የማከብሮት ሰው ኖት ንግግሮን እወደዋለሁ ግን መዳን በሌላ የለም ያለ ክርስቶስ እባክዎ ወዳጄ ዮሐንስን ወንጌል ከምእራፍ አንድ ጀምረው ያንብቡ ከዛ በኋላ ሊረዱ ይችሉ ይሆናል እመቤታችንን ሁላችንም እናከብራታለን ሰማይ ምድር ሊሸከመው የማይችለውን አሷ ግን በማህፀንዋ ተሸክማለችና። እባክዎ የመዳን ቀን ዛሬ ነውና ክርስቶስ እየሱስን የግል አዳኝ አድርገው ይቀበሉ ጌተ እየሱስ ጌታ ነው።

  • @yefkrsew39
    @yefkrsew39 ปีที่แล้ว +7

    አባታች ቃለ ሕይወት ያሰማልን የእድሜ ዘመንዎን ይባርክልን❤❤❤

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا ปีที่แล้ว

    አባታችን ልቤ ብርሀን ነሕ እመብርሀን ብርሀንሕን ትመልስልሕ ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሕ 🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 ปีที่แล้ว +3

    LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS AMEN 💚💛❤️🙏🏻💚💛❤️🙏🏻💚💛❤️🙏🏻💚💛❤️🙏🏻✌️✌️✌️🤝🤝🤝💚💛❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️

  • @loveandkindnessinternation2321
    @loveandkindnessinternation2321 ปีที่แล้ว

    መጋቢ ጴንጤ መሆን ስለፈለግንና ስላልፈለግን አይደለም ሁሉንም ጌታ ሲጠራ ነው ስንት ዘመን ሙሉ መናፍቅ ስንል ስናጥላላ ስንሳደብ ስንቃወም ይኸው አገር ምድሮ ጴንጤ ሆነ። በኛ በኩል ይመስለኛል ለስብከት ስንቆም አማርኛ ማራቀቅ መሰንጠቅ ነገሩን ድርሰት ከማድረግ ሀሉ ትኩረታችን ቃልና ወንጌል ውስጥ አትኩረን ይህን የሚፈልሰውን ህዝብ በቂ መልስ ብንሰጥ ጥማቱን ብናረካው እንጂ ተቃውሞና ማጥላላት መፍትሄ አይሆንም ተሀድሶ ያስፈልጋል።

  • @BizuBizu-p2z
    @BizuBizu-p2z ปีที่แล้ว

    ቃለሂወትንያውርስልን፣በድሜበጸጋያኑርልን

  • @nyctimes2728
    @nyctimes2728 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው ለማለት ሞት መስሎ የሚታያችሁ አልዳናችሁም። የአማርኛ ቃላትን ማሳመር ስትችሉበት። ኢየሱስ ሲመጣ የመጀመሪያው ጥያቄ ከኔ በቀር ማሪያምን፣መለአኮችንና ሌሎች ፍጥረታትን አምልኩ ብያችዋለሁ ስለሚላችሁ ለጥያቄው ተዘጋጁበት። ሊመለክና ሊሰገድለት የሚገባ ለኢየሱስ ብቻ ነው❤

  • @abrahamugamo6958
    @abrahamugamo6958 ปีที่แล้ว

    ጴንጤ አልሆንም ካልክ ያዉ ቀረብህ፣፣ እንደዉም በቅርቡ ትመለሳለህ ኸደ ጌታ፣ ልክ እንደ ጳዉሎስ የእግዚአብሔር መንፈስ ስወርድበት ወደ ጌታ ይመጣል፣፣ወደ ጌታ ትመጣለህ፣፣መጋቢ

  • @FerehiwetMekonen
    @FerehiwetMekonen ปีที่แล้ว +2

    ማን እንደ ኦርቶዶክስ ማን እንደ መብት ማርያም

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @Tube-mp4pm
    @Tube-mp4pm ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kellamedia390
    @kellamedia390 ปีที่แล้ว +3

    አዛኝትዋን❤ ትቼ አስታራቂዬን ትቼ አማላጄን ትቼ አረ ወዴት እሄዳለው.😢 የሴጣን ጆሮ ይደፈን እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ክብርዋ ከፍ ይበልልን ከነ ልጅዋ ኢየሱስ ክርስቶስ❤❤❤

  • @workneshdese2644
    @workneshdese2644 ปีที่แล้ว +4

    አንደበተ ርቱ ጣፋጭ አባት❤ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት መዳኒተ አለም ቸሩ መድሐኒአለም

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ ปีที่แล้ว +5

    ጠላና ጠጁን ለማን ጥለህ ነዉ ጴንጤ ልሁንስ ብትል።ኸኸኸኸኸኸ
    እዚያዉ በጠበልህ እንደፈለግህ የምትሆንበት ሀይማኖት እያለ።ኸኸኸኸኸኸኸኸኸ

    • @derbachewfuje7845
      @derbachewfuje7845 ปีที่แล้ว

      መቼስበረኪናናዲቶልከሚያጠጣፓስተርአይብስምማስተዋልንያድለን

    • @derbachewfuje7845
      @derbachewfuje7845 ปีที่แล้ว

      በናንንተቤትጌታጌታማለትብቻየሚያድንመስላችሁወደትክክለኛውክርስቶስቅረቡጠይቁመጠየቅማወቅአይገልምያድናልእንጂ

    • @derbachewfuje7845
      @derbachewfuje7845 ปีที่แล้ว

      አሜንእልእልየምትሉበትእንኻንለዩሰውሊሞትነዉእልሀገርሊፈረርስነውአሚንጥሩአደለመጠየቀቅአለናበሰማይምበምድርም

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ይቅርታ የሰው መንካት ጥሩ አይመስለኝም የራስን ብቻ አጥብቆ መያዝ ይበቃል ይቅር ይበለን እስቲ እግዜር አንዲህ እየተባለ ነው ቅራኔ የሚሰፋው

  • @elsatsegaye8734
    @elsatsegaye8734 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏

  • @mimiroth403
    @mimiroth403 ปีที่แล้ว +5

    ጴንጤ ነኝ በጣም ደስተኛ ነኝ
    እግዚአብሔር በጣም እወደዋለሁ
    ማርያምን እወዳታለሁ እከብራለሁ
    እየሱስ ጌታ ነው
    እባካችሁ ንግግራችሁ ለትውልድ የሚጠቅም በጨውብየተቀመመብ
    የሚመጥናችሁን ተናገሩ
    በእምነታችሁ ጠንኩሩ
    እግዚአብሔር የሚምን በፍፁም እያፍርም

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 ปีที่แล้ว

      እኔም ጴንጤ ነኝ ። ማቼም ኦርቶዶክስ አልሆንም

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 ปีที่แล้ว +1

      ባህ 🤮🤮🤮
      ማፈሪያ የዉሻ ልጆች አክ ቱ 🤮🤮🤮👎

    • @gamerer128
      @gamerer128 ปีที่แล้ว +1

      ማሪያምን ብታከብሪ አታማልድም አትዪም ነበር። እወዳታለሁ እያልሽ ምታታልይውን እዛው ማክበር እንዲህ አይደለም።

    • @Fikremaream-Getaneh
      @Fikremaream-Getaneh ปีที่แล้ว

      ጴንጤ ባቶን ነበረ ላይክ የማረገው

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ ปีที่แล้ว +2

    አሁን ይምጣልን አሁን ካልንበት ፈተና ችግር ሌላው እየበላ እየጣጣ ያመረ መኝታ ላይ እየተኛን ወገኖቻችን አገር አልባ ሆነው በመገላታት ላይ ይገኛሉ ። ናልን ጌታ ሆይ ለነሱ ስትል እኛንም እንደነሱ አንድ አድርገን እኔ ደስተኛ ነኝ ቢመጣ ቅር አይለኝም ። ወገኖቼ እባካችሁ እንረዳዳ ሁለት ያለው አንድ ይስጥ በኃላ ጥያቄ አለብን ። እምላክ ሆይ ወደቀድሞ ፍቅራችን መለስን። መንግሳታቱን ልቦና ይስጥልን ሁሉን በአንድ ዓይነት እንዲያዩልን ፍረሀ እግዚአብሔር ይስጣችው። አሜን አሜን አሜን

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @lidetneri2488
    @lidetneri2488 ปีที่แล้ว +1

    እየሱስ ጌታ ነው ማርያም አማላጅ ናት

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 ปีที่แล้ว +1

    ዘሀሎ ወይሄሉ ወመጣ ወጣይበ ይመፅ
    የነበረው ነሚኖረው ይመጣል እየሡስ መድሀኒት ክርስቶስ ንጉስ

  • @shamsaalblooshi-mf7bl
    @shamsaalblooshi-mf7bl ปีที่แล้ว +13

    አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን ይምጣልን ጌታችን መዳንታችን እየሱስ ❤❤❤

    • @girmaasfaw4119
      @girmaasfaw4119 ปีที่แล้ว

      ሚ/S አሁንም እንኳንእኮ ሙት እኮ ነህ።ሌላ ሞት እየጠበክ/ሽ ከሆነ ተሳስተሃል/ተሳስተሻል። ከሞት/ሽ እኮ ሰንብተሃል። በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ።ሕያው ትሆናለህ።አሺ!አሺ በል ።

  • @WoinshetAbebe-qy2tz
    @WoinshetAbebe-qy2tz ปีที่แล้ว

    Kale hiywot Yasemalen 🙏🏽
    Egizybher Yemesegen ❤️❤️❤️

  • @eleni311
    @eleni311 ปีที่แล้ว +7

    ኢየሱስ ሲባል የማይወድ የዘንዶው መንፈሰ ነው ኢየሱስ የአለም ሁሉ ጌታ ነው ኢየሱስ ያድናል እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ሰም ኢየሱስ የደህንነትና የሰላም መንገድ ህይወት እውነት የሆነው ኢየሱስ ሀሌሉያ ሰምህ ይባረክ የኔ ጌታ ሰሙኮ የሚሰጠው ሰላም ልነግራችሁ አልችልም ቀርባችሁ ቅመሱት

    • @gamerer128
      @gamerer128 ปีที่แล้ว +2

      ማን ኢየሱስ አያድንም አለ😳🤔🤔

    • @BurtiFan
      @BurtiFan ปีที่แล้ว +2

      ክርሰቶሰ አማላጅ ሳይሆን ፈራጅ የዉ ምልጃዉን በምድር ሳለ ጨርሷል መነናፍቅ አንብቡ

    • @eleni311
      @eleni311 ปีที่แล้ว

      ኢየሱሰ ያድናል ካላችሁ ብቻውን አምልኩት በአፈችሁ ታመልኩታላቻሁ በልባችሁ አታውቁትም የነበረ ያለና የሚኖር አልፋና ኦሜጋ ከማንም ሰው ሰራሸ ሰእል እና ድዲንጋይ ጋ አይመለክም አይናላቼው አያዩም ጆሮ አላቼው አይሰሙም እግር አላቼው አይሄዱም ይሄን ጣኦት እያመለክ ማን አያድንም አለ ትለኛለህ እንዴ አንተ ?? አንተ የነዚህ ጣኦት አምላኪ ከሆነክ አንተና ብዙ አንተን የመሰሉ ሰእል የሚያጥኑና የሚያመልኩ ያድናል አትበለ በአፋችሁ እንጂ በልባችሁ አታውቁትም አለምን የፈጠረ ጌታ ሰለ እኛ ሀጥጥያት የተሰቀለውን ትተህ ተክለሀይማኖት ይሄን አድርጓል አቡዬ ይሄን አርጓል እያልክ እያጠንክና እዬሰገድክ ጌታ ኢየሱስ ያድናል አትበል በሙሉ የምታመልኳቼው ጣኦቶች ከኢትዮጵያ ውጭ በየትም ቦታ አይታወቁሞ ኦርቶዶክሰ ለቢዝነሷ ያጠራቀመቻቼው ናቼው

    • @BurtiFan
      @BurtiFan ปีที่แล้ว

      @@eleni311 😂😂 ተይ መናፍቋ ብዙ አታሶሪኝ እና እናንተ ለምንድነዉ የፓሰተሮቹን ፎቶ ለጥፋችሁ ፈዉሱን እያላችሁ የምትሰግዱላቸዉ እና የምግብ መሰሪያ ዘይት ቀቡን እያላችሁ የምትቀቡት ፓሰተሩ ላቡን የጠረገበትን ሶፍት መድሀኒት ነዉ ብላችሁ የምትበሉት ሳር ተደፍታችሁ የምትግጡት ተራ ጎረምሳወችን ነብያት ብላችሁ የምትጠሯቸዉ ለምንድነዉ በክርሰቶሰ ካመናችሁ ለምን ይህን ትሰራላችሁ መልሰ እፈልጋለዉ ደግሞ ገንዘብ በአካዉንት እናበዛለን እያላችሁ ለምን የድሀ ገንዘብ ሰትሰርቁ ትዉላላችሁ እሰቲ ንገሩኝ

    • @eleni311
      @eleni311 ปีที่แล้ว

      @@BurtiFan ኢየሱስ ያድናል ያማልዳል ይፈርዳልም ብለን 100% እናምናለን እናተ ደሞ ያው እነ ክርሰቶሰ ሰምራ እነ ማሪያም ተክለ ሀይማኖት ያማልዳሉ የምትሏቼው በምድርም ጥሩ ቢዝነሰ ሰርተዋል በሰማይም ቢዝነሱ ይቀጥላል በጉቦም ዬሁን በምንም መንግሰተ ሰማያትን ሪዘርቭ አድርገው ይጠብቋችኋል🤣 ወንድሜ በሰጋህ ቀልድ በነብሰህ ግን ባትቀልድ ጥሩ ነው እሰላምም ሆንክ ኦርቶዶክሰ አዳኝም አማላጅም ፈራጅም አንድ ነው አለቀ

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽 ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dantsga4180
    @dantsga4180 ปีที่แล้ว +1

    እይ የድንቁርና ጥግ እየሱስን የጼንጤና የኦርቶዶክስ ብሎ ሁለት ኢየሱስ አለ ይሉሀል ? በመስረቱ ጼንጤ መሆን ክብር ነው ካረቄ ቤት ትገላገል ነበር እግዚኦ መሀርነ ነው መቼም ዘንድሮ ሴጣን ያላጃጃለው የለም በዚህ ጥላቻ መንግስተ ስንት ገባለሁ ብለህ አታስብ

    • @gamerer128
      @gamerer128 ปีที่แล้ว

      የሰይጣንን አረቄ ግታችሁ ከአረቄ ትገላገላላችሁ ትላለህ እንዴ😂😂😂😂.......
      ደግሞ አንድ ሰው ስለጠጣ ስለሰከረ እምነቱን አይወክልም ምክንያቱም መጽሐፍ ቅዱስ አይፈቅድም

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 ปีที่แล้ว +1

    የዮሴፍ ምናሴ መከራዬን አስረሳኸኝ ብሎ ማሥረሻ 2ኤፍሬም አበዛኝ ኤፍሬም መብዛት

  • @NatinaaelGebremariam
    @NatinaaelGebremariam 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለህት ያሰማልን!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @bediluwolde5592
    @bediluwolde5592 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰምተን አስተውለን ለመፈፀም ያብቃን።

  • @berekettufo3240
    @berekettufo3240 ปีที่แล้ว +9

    በምን ዕድልህ ነው ድሮ የሚትሆነው ? አብ ካልጠራህ በስተቀረ አይቻልማ

  • @soleyanagitu8142
    @soleyanagitu8142 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @getahuneshete3383
    @getahuneshete3383 ปีที่แล้ว

    መንፈቅ ግማሽ አመት ማለት ነው፦or ሙሉያልሆነ ( 6 )ወራት ብቻን ያሳያል፥በሌላ አገላለፅ መናፍቅ ማለትም ግማሽ bible ግማሽ ገድለ ድርሳናተ ኢትዮጵያዊያን አበው አንድላይ መናፍቃዊያን ይባላሉ የኑፋቄ ሌላ ተምህርት ከጌታ ወንጌል ወጪ ሰለሚያስተምሩ።ስለዚህ ortodox መናፍቅ እንዳትባል የጌታን ወንጌል ብቻ ትስበክ pole የሄ ገብቶት 1ኛ ቆሮንጦስ 1 : 24 -----አኛ ግን የተሰቀለውን ከርስቶስ እንስብካለን አለ አንጂ የቡልጋውንና የሸዋዉነ እነሰብካለን አላለም።

  • @Yetewadolej
    @Yetewadolej 13 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🥰🥰🥰🥰🙏👏👏

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 ปีที่แล้ว +2

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥወት እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @ዘነብሽፈራዉ
    @ዘነብሽፈራዉ 23 วันที่ผ่านมา

    😆👉👍💯💯በሒወቴ.የረካሁበት.ንግግርነዉ..እድሜይስጥልንሀ.ያርዝመዉ..ቃለሂወትያሰማልን.አሜን.አሜን🌻❤️❤️❤️❤️🌻👏👏👏👏👏👏🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤️🌻❤️❤️🌼🌼

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t ปีที่แล้ว +1

    ማርያም ሳትፈጠር የሰው ልጆች ሁሉ ሳይፈጠሩ ኢየሱስ በሰማይ ነበር:: እናንተ እኮ የአስተምርሆት ችግር ስላለባችሁ እንጂ ማርያምን ማንም አላንቋሸሸም::

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 26 วันที่ผ่านมา

    ፕሮቴስታንት መሆን መንግስተ ሰማይ አያስገኝም
    በጌታ በኢየሱስ በማመን ቃል ኪዳን በመግባት በቅድስና በመኖር ብቻ መዳን ይገኛል

  • @hanamanbarou5167
    @hanamanbarou5167 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemalen memerachen regem edemina Tena yesteln🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gidayhagos1646
    @gidayhagos1646 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @esfesf9708
    @esfesf9708 ปีที่แล้ว

    እግዛብሃር እድሜ ጤና ይስጦት

  • @sisayhabesha4247
    @sisayhabesha4247 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ወንጌል የሀይማኖት ለውጥ ጉዳይ አይደለም ነገር ግን ወንጌሉን የመረዳትና የማመን ጉዳይ ነው!

  • @MeheretDerese
    @MeheretDerese ปีที่แล้ว

    ጴንጤ ሆነህ አንዴ በሰላም በኖርክ እናት ማርያምን ለምን የጴንጤ ጠላት ታ ደርጋታለህ ማስቴዋሉን ይስጥህ

  • @getahuneshete3383
    @getahuneshete3383 ปีที่แล้ว

    ክርስትና ክርስቶስን መከተል ነው፦በፍቅሬ ብትመላለሱ( ደቀመዝሙሬ or ተከታዮቼ ) እንደሆናችሁ አውቃችኋለሁ አለ ጌታ ። በጥልና በጥላቻ፥ በዘረኝነት፥በስድብ ከሆነ ግን የዳቢሎስ ልጆች ነን ማለት ነው።ክርስትና ክርስቶስን መከተል ነው። catolicም --orthodox ም ===ቀጥተኛና አለማቀፋዊ ማለት ናቸው ዜግነታቸው እንግሊዘኛ ናቸው አንጂ ክርስትናን አይወክሉም።እኛ ግን የክርስቶስ ተከታይ እንጂ የእገሌና የእገሊት ተከታይ አይደለንም።

  • @ሰናይትየመድዬልጅ
    @ሰናይትየመድዬልጅ ปีที่แล้ว

    እናቴን አማላጄን ትቼ ወዴት ማን ሊያገናኝኝ ከተወዳጅ ልጇዋ😢😢🙏🙏🙏

  • @גויתואלם
    @גויתואלם ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እኔ ደግሞ ለ1 ደቂቃም ፕሮቴስታን (መናፈቅ )አልሆንም የድንግል ማርያም ወለዶ ነኝ ።

    • @NatnaelNunu
      @NatnaelNunu ปีที่แล้ว

      ምክኛት? በርግጥ ወልድ ካልጠራው በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም ስለሚል ለኔ መልስ ነው
      ግን አልሆንም ያልክበት/ሽበት ምክኛት tell me

    • @ZemichaelMulugeta
      @ZemichaelMulugeta 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@NatnaelNunu marimn slmalked

  • @asss9426
    @asss9426 ปีที่แล้ว +18

    መምህሬአባቴ እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስትልን

  • @WosenTsegaye-u7g
    @WosenTsegaye-u7g ปีที่แล้ว

    ሁሉን በተግባር እናሳይ፤መንግስተ ሰማያት ምንን ትመስላለች ?የስናፍጭ ቅንጣት.....................እግዚአብሔር የማያፍርብን ሠራተኞች እንሁን።

  • @አድራሻዬከመስቀሉስርነው
    @አድራሻዬከመስቀሉስርነው ปีที่แล้ว +1

    ምንድነው ኮሜንት ላይ የማታምኑ አህዛብ እና መናፍቃን የምትንጫጩት ምንድነው ይሄ ሁሉ ስድብ ትርምስ ካልተመቻችሁ የሚመቻችሁ ቦታ ለምን አትሆኑም ለምሳሌ አዳራሽ ጭፈራ...... ዝላይ ኦርቶዶክስ መሳደብ ወ.ዘ.ተ. እዘው በቤታችሁ ሁናችሁ አርጉ እንጂ የሰው ቤት መታችሁ ነውር ነው 🙏

  • @itsallfine7265
    @itsallfine7265 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሁን ይህ ምንድን ነው ትምህርት ለሰሚው አዘንኩ መፀሀፍ ቅድስ የሚይነብ ቢኖር ተነስቶ ይሄድ ነበር

  • @mekonnenhabtegiorgis7541
    @mekonnenhabtegiorgis7541 ปีที่แล้ว +3

    በመፈለግ ሳይሆን በመመረጥ ነው!! ወደጄ ይልቅ እውነት እውነቱን ለመናገር ልብህ እንደ አይንህ አይታወር ? ረብ የሌለው ተረት ተረት አታውራ ወንጌልን ብቻ ስበክ ፡፡፡የእኛ ፈሪሳዊ፡፡ሀይማኖት አያድንም ቅድስት ማርያምም አታድንም? የሚያድነው ስለኛ የሞተው ሞትን ድል አድርጎ የተነሣው የናዝሬቱ ኢየሱስ ብቻና ብቻ ነው!!!!!!!!!

    • @belayneh123
      @belayneh123 ปีที่แล้ว

      👍👍👍 ትክክል ተሳቀልኝ ብሎ ይዘበዝባል

    • @BurtiFan
      @BurtiFan ปีที่แล้ว +2

      ቅድሰት ማርያም ጌታ ናት አማላጅም ናት

    • @fikirethiopia7654
      @fikirethiopia7654 ปีที่แล้ว +1

      ማርያምን እኔም አልሆንም ጭፈራ አልወድም😂

  • @edil2530
    @edil2530 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalin abatachin❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelgetachew8684
    @rahelgetachew8684 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ።

  • @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
    @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ ปีที่แล้ว

    ማርያም ማለት ፡መርታ የምታስገባ መንግስተ ሰማያት ማለት ነው።
    ማር በምድር ያለ ጣፋጭ ምግብ
    ያም በሰማይ ያለ ጣፋጭ ምግም ማለት ነው።ፍቅሯ ይደርብን

  • @Myen0912
    @Myen0912 ปีที่แล้ว +1

    የማትባለውን ነገር ብባል 😂
    የልብ ጨለምተኛ።

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn 10 หลายเดือนก่อน +1

      ብር ነውኮ የሚታያቸው😂😂😂

  • @girmaasfaw4119
    @girmaasfaw4119 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ ቶሎ ና። የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከሃጥያት ሁሉ ያነፃል። ተረት ተረት ተረት የላም በረት እያወሩ ሰውን መሣቅ ይቻል ይሆናል እንጅ በተረት ተረት ወደ የእግዚአብሔር መንግሥት አይገባም።

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ ปีที่แล้ว +2

    አይ እኛ ደግሞ መፅሀፍቅዱሱን ብቻ ብትሰብኩ /ብታሰተምሩ /ኦርቶዶክስ እንሆናለን:: የሄን ያህል ወርዶ ጥላቻን ማሳየት ከእርሰዎ አይጠበቅም እውነት ክርስቶስ ነው ::
    ሰለክርስቶስ በትክክል ከሰበካችሁ ከኦርቶዶክስ የሚወጣ ሳይሆን ወደ ኦርቶዶክስ የሚመጣ ነው የሚበዛው በዚሁ ከቀጠለ ግን ህዝቡ ቃሉን እያነበበ ሰለሆነ ወደ ተለያየ እምነት መውጣቱን መቼም አይተውም ። ሰለዚህ ስብከታችሁን አስተካከሉ አና እኛም የምነወደው ሰረአታችሁን ተካፋይ እነሁን ።🙏🙏🙏እየሱስ ጌታ ነው ::🙏🙏🙏

  • @amsaletilahun9613
    @amsaletilahun9613 ปีที่แล้ว +4

    ጴንጤ ዝም ብለህ አትሆንም ካልተጠራህ
    በስተቀር ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በስተቀር
    አይድንም ቃሉን ስለአነበነብክ ወይም ስለ ተመኘህ አይገባም ወዳጄ አትሞኝ

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 ปีที่แล้ว +1

      እኮ

    • @gamerer128
      @gamerer128 ปีที่แล้ว +2

      ጴንጤ ለመህንም መጠራት ያስፈልገዋል😳😂😂😂ደሞ ለመጨፈር መጠራት ያስፈልጋል? አላቅም ነበር😅😅

    • @bizachame7475
      @bizachame7475 ปีที่แล้ว

      bedabilos nw?

    • @useruser713
      @useruser713 ปีที่แล้ว +3

      አኔ ግርም የምትሎን ጰንጤ የመጣ አሁን እኳ ነው እሱም ስንዴ ዘይት እየረዳችሁ እረሳችሁት እንዴ እኛ ቤት ትመጡ ነበር

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ ปีที่แล้ว +1

    ጴጤ በጌታችን ስም የሚነግድ ወበዴ ነው ዕጅ ሀይማኖት የለውም

  • @teshome-yl9bu
    @teshome-yl9bu ปีที่แล้ว +3

    ጴጤ መሆን ለምን ያስፈልጋል ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን ማመን እንጂ ደባሎችን ማስወገድ እንጂ ኃይማኖት መቀየር አያድንም

    • @Henok-m4m
      @Henok-m4m 5 หลายเดือนก่อน

      Debaloch 😢

  • @TsigerdaGetahun
    @TsigerdaGetahun 2 วันที่ผ่านมา

    “ወደ መቄዶንያ በሄድሁ ጊዜ፥ አንዳንዶች ልዩ ትምህርትን እንዳያስተምሩና ወደ ተረት መጨረሻም ወደሌለው ወደ ትውልዶች ታሪክ እንዳያደምጡ ልታዛቸው በኤፌሶን ትቀመጥ ዘንድ ለመንሁህ፤ እንደ እነዚህ ያሉ ነገሮች ክርክርን ያመጣሉና በእምነት ግን ላለ ለእግዚአብሔር መጋቢነት አይጠቅሙም።”
    - 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥3-4

  • @amehamamo547
    @amehamamo547 ปีที่แล้ว +4

    ኢየሱስ ጌታ እንደሆነ በልብህ አምነህ በአፍህ ብትመሠክር ትድናለህ ይላል መጽሀፍ

    • @BurtiFan
      @BurtiFan ปีที่แล้ว +1

      የየትኛዉ ኢየሱስ ሰም ነዉ

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar 7 หลายเดือนก่อน +1

      እኛ ኦርቶዶክሳዉያን የምናመልከዉ ከድንግል ማርያም ተወልዶ በቀራንዬ መስቀል ለኃጢያታችን ደህነነት ተገርፎ ተሰቅሎ ሞቶ፣ሞትን አሸንፎ በአባቱ ዘንድ ያለ በክብር እንደወጣ በክብር የሚመለሰዉን ሕያዉና ዘላለማዊዉን ንጉሥ ክርስቶስ ኢየሱስን ነዉ። አንተስ????

    • @selamnigussie6510
      @selamnigussie6510 7 หลายเดือนก่อน

      ያአመነ የተጠመቀ ይድናል

  • @brosrat4538
    @brosrat4538 ปีที่แล้ว +3

    እየሱስ ጌታ ነዉ። አሜን❤..........እኛ እንወዳቹሃለን

  • @MELESETEMA
    @MELESETEMA ปีที่แล้ว

    አባቴ ጌታ ያብራልህ የተሳሳትክ ይመስላል