🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 พ.ย. 2023
  • #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #Mezmur #መዝሙር #መዝሙርተዋህዶ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
    #፩ ሃይማኖት
    #፩ ሲኖዶስ
    #፩ ፓትርያርክ
    #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #aba_gebrekidan_girma #ethiopia #viral #aba #africa #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #አባይ #ሲኖዶስ
    #sinodos

ความคิดเห็น • 540

  • @BantayehuWorku-qx6lc
    @BantayehuWorku-qx6lc 10 วันที่ผ่านมา +4

    እርሰወን የሰጠን ያባቶቻችን አምላክ ክብርና ምስጋና ይግበው

    • @user-rf1bd3ll8u
      @user-rf1bd3ll8u 8 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @retareta8348
    @retareta8348 20 วันที่ผ่านมา +2

    Enakune dena metu abatachen egezaberi edejime edema kexanaga yesetelen 👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️ aba yeresone sebekete Lemejinera giza bedebe sadamexe

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c หลายเดือนก่อน +7

    ቃለህይወት ያሰማልን ይችን ቀን ለሰጠን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ቸሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊❤❤❤❤❤❤❤

  • @MoriGila
    @MoriGila 7 หลายเดือนก่อน +101

    በጣም የሚገርመኝ ከዚህ በፊት ስብከት ከረዘመ መስማት ይሰለቸኝ ነበር አሁን የኣባን ስብከት ባላለቀ እያልኩ ነው የምሰማው ብቻ እግዚአብሔር ንስሀ እንድገባ ይርዳኝ።

    • @nigussolomon6871
      @nigussolomon6871 6 หลายเดือนก่อน +4

      ግባ እንጂ ታድያ

    • @fereyabereko2841
      @fereyabereko2841 6 หลายเดือนก่อน +1

      Amen amen

    • @MoriGila
      @MoriGila 6 หลายเดือนก่อน

      @@nigussolomon6871 ተመስገን ግብዝነት እንዳይሆንብኝ እንጂ ጾመ ሐዋርያትን በንስሐ ጀምሬዉዋለሁ ፍጻሜውን ያሳምርልኝ

    • @letebrhanbayru2045
      @letebrhanbayru2045 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube8262 7 หลายเดือนก่อน +141

    እንካን በሰላም መጡልን አባታችን ኑኑኑ እህት ወንድሞቼ አባታችን መጥተውልና ኑ የሕይወት ቃል እንመገብ❤

    • @sabalasabal
      @sabalasabal 7 หลายเดือนก่อน +6

      እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን ❤

    • @user-kp1mi1uk2h
      @user-kp1mi1uk2h 7 หลายเดือนก่อน +3

      እሸ

    • @baniaychu7478
      @baniaychu7478 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

    • @uaeuae8373
      @uaeuae8373 7 หลายเดือนก่อน +1

      እሺ ውድ እህታችን❤

    • @adamtadesse9239
      @adamtadesse9239 7 หลายเดือนก่อน

      ቂቂቂቂ የምን አባት ነው የምታወራው ሐይማኖተኛ እባብ የተለሰ መቃብር ነው አባት አይደለም እንጀራ አባት መሆን አይችልም ደግሞ አንቱ መባል የማይገባው በሐይማኖት ካባ የተደበቀ የሲኦል መንገድ ጠራጊ የሉሲፈር አንባሳደር ነው

  • @bekelugenbaw8344
    @bekelugenbaw8344 6 หลายเดือนก่อน +1

    kale hewot yasemalen abatachin egzeabeher edemena tena yadelelen

  • @user-gk2cx5vn1j
    @user-gk2cx5vn1j 21 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ደህና መጡ አባታቸን አሜን ቃል ህይውተ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የስማነውን በልቦናችን ያሳደርብን ❤❤

  • @ollymjjj9591
    @ollymjjj9591 2 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመሠግን በእዉነት ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @Hdhfj-ec5nb
    @Hdhfj-ec5nb 5 หลายเดือนก่อน +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @yisihakgashaw3689
    @yisihakgashaw3689 6 หลายเดือนก่อน +19

    እልልልልልልልል የምስራች አባታችን መጡልን እንኳን ደስ አላቹህ የምትወዷቸው የተዋህዶ ልጆች ሁሉ❤❤

    • @bewuketu6944
      @bewuketu6944 6 หลายเดือนก่อน

      ችዥሽሽነልህችርክምልትብብባ

  • @Hdhfj-ec5nb
    @Hdhfj-ec5nb 5 หลายเดือนก่อน +1

    አባ።ቃለህወት።ያሰማልን።እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @AGAPEERI
    @AGAPEERI 7 หลายเดือนก่อน +6

    እኔም ጭምር በጣም ነፍሴ የኣባታችን ትምህርት ተጠምታ ነበር።😢

    • @user-yj8bb8lk2m
      @user-yj8bb8lk2m 6 หลายเดือนก่อน +1

      አባ ይቅርታ የትነው የሚሩኖት በጥቸ በሳአቸው መባረክ እፈልጋለሁ

  • @mussiehabtom6434
    @mussiehabtom6434 4 หลายเดือนก่อน +3

    ልኡል እግዚአብሔር አምላክ ቃል ሂወት የስምአለይ አቦና

  • @kitessemakit
    @kitessemakit 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ፡ ይስጥልን ፡አባታችን ፡ ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ መንግሥተ ፡ ሰማያት ፡ ያዋርስልን ፡ ያገልግሎት ፡ ዘመንዎን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይቀበልልን ፡ ይባርክልን ፡ ሐገራችንን ፡ ኢትዮጵያን ፡ ሰላም ፡ ያድርግልን ፡ ዳር ፡ ድንበሯን ፡ ይጠብቅልን ፡ አሜን ፡ እንኳን ፡ ለብርሃነ ፡ ጥምቀቱ ፡ በሰላም ፡ አደረሰን ፡ ለሁላችንም ፡ መልካም ፡ በዓል ፡ ይሁንልን ፡ አሜን ፡

  • @user-cu2tt6xv7h
    @user-cu2tt6xv7h 6 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ውድ አባት እርሶን የወለደች ማህፀን ትባረክ እርሶን አቅፋ አሳድጋ ለእግዚአብሄር የሰጠች ህሊና ትባረክ የሰጠች እጅ ትባረክ

  • @user-fq7gg8gy5j
    @user-fq7gg8gy5j 6 หลายเดือนก่อน +6

    መድሀኒአለም ከአላዋቂዎቺና ከቀናተኞቺ አይን አባታችንን ይጠብቅልን።

  • @tinatsega
    @tinatsega 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Kalehiwotn yasemaln mengiste semayatin yawursln

  • @meticar4025
    @meticar4025 7 หลายเดือนก่อน +47

    የኔ ወርቅ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል ያድልልን 😢❤ አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹

    • @nahommisrak
      @nahommisrak 16 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-vx1ts3vv8s
    @user-vx1ts3vv8s 5 หลายเดือนก่อน +6

    አባ እንኳን ደህና መጡ የአገልግሎት ዘመንሁን ይባርክሉት አባታችን በእዴሜ በፀጋ ይኑርል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ageriefenta4263
    @ageriefenta4263 3 วันที่ผ่านมา

    አሜን!!!አባታችን ቃለወትን ያስማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እርስወን የስጠን ልውል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-fj2of7tc3u
    @user-fj2of7tc3u 8 วันที่ผ่านมา

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያስ ማልን ⛪⛪⛪🎚🎚🎚🌺🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌷🌷🌷🌱🌱🌱🌱🌱

  • @genetnecho1109
    @genetnecho1109 18 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን። እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @sarameketie2621
    @sarameketie2621 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናሸ ይጠብቅሸ ❤

  • @user-qe5gj3bu8n
    @user-qe5gj3bu8n 7 หลายเดือนก่อน +104

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛም በሰማነው 30,60,100.ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @user-it5df5wx8o
    @user-it5df5wx8o 6 หลายเดือนก่อน +4

    በእውነት ስለ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ❤ የሰማነው ቃል በልባችን ይሳልብን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤

  • @adugnachekole5622
    @adugnachekole5622 19 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜንአሜን! !

  • @mulukensahilu2551
    @mulukensahilu2551 7 หลายเดือนก่อน +19

    አባቴ ኑሩልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ለቤቴ፣ሂወቴ ለውጥ ሄኖልኛል እና በአንደበቶ አድሮ ያስተማረን ልዑል እግዚሃብሄር ይመስገን። አሜን

  • @user-sl9mf1qw7v
    @user-sl9mf1qw7v 23 วันที่ผ่านมา +1

    በዚህ ሰው በውሸት በአበደበት ዘመን እንደ እርሶ ያለ መልካም አባት የሰጠን አምላክ ይመስገንንንንን

  • @yutuy2655
    @yutuy2655 7 หลายเดือนก่อน +14

    እኳን ሰላም መጡ አባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን➕🌹

  • @eyasuminilu4790
    @eyasuminilu4790 7 หลายเดือนก่อน +20

    ነፍሴ ሆይ ነይ ተመገቢ

  • @user-hm6ez8dx1x
    @user-hm6ez8dx1x 7 หลายเดือนก่อน +8

    ፡፡ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር ኣባታችን ❤❤❤💒🥰

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 7 หลายเดือนก่อน +15

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን አባ ገብረኪዳን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ዕንቁ አባት ነዎት ትምህርተዎ ለእኛ ትውልድ ጠቃሚ ነው

  • @maazaimaazai3191
    @maazaimaazai3191 7 หลายเดือนก่อน +8

    በዉነት አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @SosenaAmesalu-wv8sb
    @SosenaAmesalu-wv8sb 6 หลายเดือนก่อน +7

    ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚያብሔር የተመሠገነ ይሁን አባታችን ቃለ ሒወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @aberekonjo9600
    @aberekonjo9600 6 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏 አባታችን በፀሎት ያሰቡን 🙏

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 6 หลายเดือนก่อน +1

    ያባታችንን እርሶን የሚናገር ሰይጣንብቻነው የድንግል ልጅ ይብቅልን ጤናይስጦት ከድሜጋር

  • @bizuworkmamo330
    @bizuworkmamo330 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-cq4kq6ec6m
    @user-cq4kq6ec6m 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በጸሎታቹ ይቅር ይበለን

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 2 หลายเดือนก่อน +1

    አባ በእርስዎ ትምህርት አእምሮየ ተፈውሷል የክርስቶስ የሱስ አምላክና አባት እድሜና ጤና ይስጥዎ ከሆድወ የሕይወት ውሃ ነው የሚፈልቅ።

  • @shferawbzuneh8373
    @shferawbzuneh8373 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @Hdhfj-ec5nb
    @Hdhfj-ec5nb 5 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sipara9224
    @sipara9224 7 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን በእውነት ምን እንደምል አላውቅም እጅግ በጣም እንወደዎታለን ቸሩ መድሐኒአለም እድሜዎትን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛለዎት አሜን

  • @genettewelde6372
    @genettewelde6372 7 หลายเดือนก่อน +10

    አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት #ልዑል #እግዚአብሔር ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን #የወለለይቱ #ቅድስት #ድንግል #ማርያም አማላጅነቷ አይለን አባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን!

  • @Hdhfj-ec5nb
    @Hdhfj-ec5nb 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሂወት።ያሰማልን❤አሜንአሜን

  • @merimeri3210
    @merimeri3210 7 หลายเดือนก่อน +5

    በእውነት ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዝኣብሄር ረጂም እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-xw6tq8gx5x
    @user-xw6tq8gx5x 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠሀማልን እረጂም እድሜ ከጤና አብዝቶ ያድልወት እኛም በሠማነዉ 30 60 100 ያማረ ፍሬ እድናሪራ እግዚአቢሔር ይርዳን በእዉነት ይሁንልን ይደረግልን💗💗💗💓💓💓💕💕💕💕💕💕💕💓💓💗💗💓💕💕💕💕💓💗💗💗

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu 7 หลายเดือนก่อน +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @sanayetmekonin4883
    @sanayetmekonin4883 6 หลายเดือนก่อน +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን በውነት አሜን አሜን አሜን❤🙏🙏🙏🙏

  • @afeworkawoke2805
    @afeworkawoke2805 5 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን/፫/ እኛም ቃሉን አድምጠን ለመጠቀም እግዚአብሔር ይርዳን

  • @Sara-ld1kc
    @Sara-ld1kc 7 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን

  • @user-bz4iw2gh6p
    @user-bz4iw2gh6p 7 หลายเดือนก่อน +14

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤
    ይሁሉ ሰዓት ቁሞ ማስተማር 🎉🎉🎉

  • @user-ob2or8bt1u
    @user-ob2or8bt1u 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @WerkitWake-to7gs
    @WerkitWake-to7gs 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሒወትያሰማልን

  • @user-il2jl8bj6o
    @user-il2jl8bj6o 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ለመንግስቱ ለርስቱ ያብቃዎት እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን❤❤❤

  • @user-no5jb4wi2p
    @user-no5jb4wi2p 6 หลายเดือนก่อน +12

    እውይይይ ብሰማ ብሰማ አልጠግበውም የአባታችን ትምህርት

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 7 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ቃለበረከት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን 🤲🤲🤲❤❤❤

  • @sebletadesse4475
    @sebletadesse4475 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Kaleab24tklehaymanot
    @Kaleab24tklehaymanot 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ

  • @Hdhfj-ec5nb
    @Hdhfj-ec5nb 5 หลายเดือนก่อน +2

    አለ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 7 หลายเดือนก่อน +40

    "ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ሰውን ለማዳን ይቸኩላል፣ ይፈቅዳል፣ ምክንያት ይፈልጋል፣ መንገድ ፈልጎ ይፈውሳል"❤❤❤

  • @belayweldemariam1438
    @belayweldemariam1438 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @SaraaterefaSaraatarefa
    @SaraaterefaSaraatarefa 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ አግዚአብሔር ያሰማልን

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 7 หลายเดือนก่อน +5

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ፣

  • @goasd8257
    @goasd8257 6 หลายเดือนก่อน +2

    ብሰማቸው ብሰማቸው የማልሰለቻቸው አባየ የኛ አፅናኝ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
    ረጅም እድሜ ና ጤና ያድልልን በእውነቱ የሰማነውን በልቦናችን ስሌዳ ይፃፍልን ኣሜንንን❤❤❤

    • @BelaineshAbera
      @BelaineshAbera 6 หลายเดือนก่อน +1

      የእባታችን ትምህርት ሁሌ እእዲስና የማይጠገብ ነው ፈጣሪ ረጅም ዕድሜና ጤና ስጥቶ ዘወትር ትምህርታቸው እንዳይርቀን ይርዳን

  • @mekuanintleul8447
    @mekuanintleul8447 7 หลายเดือนก่อน +5

    #እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን🙏

  • @user-xq7sh1fi1k
    @user-xq7sh1fi1k 7 หลายเดือนก่อน +6

    የኛ እቁ አባት ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏

  • @meticar4025
    @meticar4025 7 หลายเดือนก่อน +8

    ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን በርቱልን ይፍቱን ይባርኩን❤🙇‍♀️ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን ይቀድስልን አሜን፫ 😢

  • @Hdhfj-ec5nb
    @Hdhfj-ec5nb 5 หลายเดือนก่อน +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 7 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በመምህራኖቻችን አድሮ የሚመግበን መድኃኔዓለም የተመሰገነ ይሁን አባታችን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን ጸሎትዎ ይጠብቀን ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @niniz8365
    @niniz8365 4 หลายเดือนก่อน

    Abatachen kalehiwot yasemalen. Egzeabher Tsegawwen yabzalot. Edeme ketena garr yestelen.

  • @Hdhfj-ec5nb
    @Hdhfj-ec5nb 5 หลายเดือนก่อน +2

    አቤቱ።ዪቅር።በለን

  • @user-nx2ku9hm2n
    @user-nx2ku9hm2n 6 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን

  • @user-cu2tt6xv7h
    @user-cu2tt6xv7h 6 หลายเดือนก่อน +11

    የዘመናችን ተክለሀይማኖት አባታችን በረከቶ ይደርብን። እርሶን በእውቀት አበልፅጎ እኛንለማዳን የሚፈልግ ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይድረሰው።

    • @relaxingthoughts9725
      @relaxingthoughts9725 5 หลายเดือนก่อน

      የዘመናችን ተክለሀይማኖት??? eski arfeh tmhrtun adamt

  • @Hdhfj-ec5nb
    @Hdhfj-ec5nb 5 หลายเดือนก่อน +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-wg5jk8sq9z
    @user-wg5jk8sq9z 17 วันที่ผ่านมา +1

    Love these wise sayings by Aba Gebrekidan.
    'The Lord may be late in arrival but He never proves to be a no show.
    Patience means waiting....You wait till you ripe.
    If the tone is not right., even a 'good morning' causes a quarrel.
    Every crooked timber is not meant to be thrown away. It has its own good use
    When angry, keep quiet. The anger will turn mute and soon pass away'.

  • @user-ro3lv3dk3j
    @user-ro3lv3dk3j 6 หลายเดือนก่อน +7

    በእዉነት የተዋህዶ ዕንቁ ብርቅዬ አባት የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አቤቱ የዳዊት ልጅ ሆይ አንተን የምመለከት አይነልቦናችንን አብራልን አሜን:: የምር የዘመኑ ሰዎች እናሳዝናለን አይይይይ መቼ ይሆን ወደ ቀናው መንገድ የምንጓዘው!

  • @fggghjii4311
    @fggghjii4311 5 หลายเดือนก่อน +11

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ውድ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ ከስደት መልሶ ለቤተ መቅዱስ ያብቃን 😢❤❤

  • @zeritugabera9264
    @zeritugabera9264 6 หลายเดือนก่อน

    Abatachin kahiwt yasemaln.edema.ke.xenagare.yesxelen.egzabehar.Amelake..🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🙏🥰🙏

  • @Hdhfj-ec5nb
    @Hdhfj-ec5nb 5 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤አሜን

    • @nahommisrak
      @nahommisrak 16 วันที่ผ่านมา +1

      እልልልልልልልል

    • @nahommisrak
      @nahommisrak 16 วันที่ผ่านมา

      አሜን

  • @user-nt4rw1hj7q
    @user-nt4rw1hj7q 7 หลายเดือนก่อน +4

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልንነ አሜን ፫❤❤❤

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 7 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን የሰላምና የፍቅር የጤና ባለ ቤት በእድሜ ይጠብቅልን ድካሞት ድካመ ቅዱሳን ያድርግልን እኔንም ያዳመጥኩትን የተግባር ሰው እድሆን ጸሎቶት ይርዳን አሜን

  • @meherat938
    @meherat938 6 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ አባት አሁንማ የእርሶ ትምህርት ሱስ ሆኖብኛል ቃላቶቹ ወደ ውስጥ ነው የሚገባው እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን የሰጠን አምላካችን ይክበር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @abera4010
    @abera4010 7 หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን❤

  • @Truth-iz6hn
    @Truth-iz6hn หลายเดือนก่อน +1

    አሜን። የሰማነው ለህይወት ይሁንልን። ቃለ ህይወት ያሰማዎት አባታችን።

  • @user-hp3es8zo5r
    @user-hp3es8zo5r 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቆት ቃል ያጥረኛል ስለ ትምህርቶት እግዚአብሔር ይስጥልኝ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም እንዲህ ያስተምረኛል ያስተምረናል

  • @taddessegebre3836
    @taddessegebre3836 5 หลายเดือนก่อน +7

    አብየቱ አምላኬ አባታችን ከክፉ ሰውርልን አባ ፀሎትዎ ይጠብቁን በፀሎትዎ ትምህርትዎ ለነብሳችን ምግብ ነው❤
    ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤

  • @MathsOgineus
    @MathsOgineus 6 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ የታደልን ነን

  • @MizantadesseTadesse-dk9cr
    @MizantadesseTadesse-dk9cr 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዉርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @user-xe6ki1fd7g
    @user-xe6ki1fd7g 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አባተችንቃለ ህይወት ይሥማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልንበረከታቹሁ ይድርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KarlKfoury
    @KarlKfoury 5 หลายเดือนก่อน +1

    አባቴ ፀጋወትን ያብዛልኝ የአለም መድሐኒያለም ከነናቱ❤

  • @TigistBelete-hm4wn
    @TigistBelete-hm4wn หลายเดือนก่อน +2

    እረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን

  • @sagusagui6368
    @sagusagui6368 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ❤🤲🤲

  • @user-gi3zm5ri4v
    @user-gi3zm5ri4v 3 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwet yasemaln abatachin erejim edme yistln meregagiyaye❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ut5ul4ro7k
    @user-ut5ul4ro7k 6 หลายเดือนก่อน +1

    በኡዉነት ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘበነወን እግዚአብሔር ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @NebyuDawitEthiopiain2016
    @NebyuDawitEthiopiain2016 7 หลายเดือนก่อน +12

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን። ሰሞኑን የእርስዎ አዲስ ትምህርት ተለቆ ይሆን እንዴ ብዬ ስንቴ ዩቲዩብን እንዳሰስኩ።

    • @kidusentony
      @kidusentony 7 หลายเดือนก่อน

      የእኔን ያክል ይሆን'ን 😅😊

  • @edenhailemariam5724
    @edenhailemariam5724 7 หลายเดือนก่อน +1

    Kale hiwet yesmaalna

  • @mershakiros1936
    @mershakiros1936 6 หลายเดือนก่อน

    ,አባ እድሚ ዬስጥልን ቃለሂወት ያሰማልን ወለተ ማርያም ነኝ በፀሎት ያስቡኝ እባክኦ

  • @senaitghebredingl7503
    @senaitghebredingl7503 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amem🙏. Abatachin yrsiwo thelote yeirdani.