አዲስ አበባ ላይ በ23 ሚልየን ብር ቢሮ ገንብቻለው ወጣቱ ባለ ሀብት @DawitDreams | Faris Abd | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 288

  • @dawitdreams
    @dawitdreams  9 หลายเดือนก่อน +79

    ይህን አስተማሪ ቪድዮ #ላይክ #ሼር እና #ኮመንት በማድረግ ለወዳጅ ዘመዶ ያካፍሉ።

    • @ibrahimhussein1128
      @ibrahimhussein1128 7 หลายเดือนก่อน +2

      dawit በጣም ነው ምዎዲህ ምክናቱም እኔን እኔን የሚል ስሜት ባንተ ቤት ሲላ አያሁንኝ ነው

    • @hawahadira
      @hawahadira 7 หลายเดือนก่อน

      ።፦፦
      ።፡።፡ግን

  • @mubeshier
    @mubeshier 7 หลายเดือนก่อน +68

    እስቲ አለህ ይጨምርለት የምትሉ❤

  • @DubaiAjman-e9v
    @DubaiAjman-e9v 8 หลายเดือนก่อน +15

    አንተየተቀዬርከው በአላህ ፍቃድነው ግን ጌታህን አመስግን ከላይ አትበል አትደነቅ ዘጣና ዘጠኝ ስም አላቼው ማገኜትህ ማሻ አላህ ግን ከአላህሱብሀነወተኣላህ ግንኙነትህ ን አጥብቅ ጋሼ ሁሉምጠፊነው የማይጠፋ ጀነት ፀጋብቻነው ጀነትግዛበት ወንድሜ እዱኒያ የሰጠህ የራሱ ምክንያት አለው እሽ

    • @SophiaAwale
      @SophiaAwale 8 หลายเดือนก่อน +5

      አረህማን አረሂም አረዘቅ ❤❤❤❤ ጀበሩ ❤❤ገፈሩ ❤❤ ባሪው ❤❤ እሄን ሁሉ በረሰቸው ጥረት የመጡት ይመስለቸዋል የሚፈልጉበት ሟሟ ላይ ሲደርሱ ጥረው ግረው የመጡት ይመስለቸዋል ጥባቡ ከአላህ እደሆና አያውቁም ስሙን ለመጥራት ያፍረሉ ፈጠሪ ይላሉ መገኛ ይፈጥፍጠቸው ፈጠሪ መሆኑ መች አጠነው የተዋቡ 99ስሞች አሉት

    • @fedilasherif9867
      @fedilasherif9867 7 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍👍❤❤❤👎

  • @Susumohammmed
    @Susumohammmed 9 หลายเดือนก่อน +33

    እውነት ነው ጀነትም በእናት እግር ስር ናት ዱአዋ ባይደርስ ነበር የሚገርመው, ጀግናችን ነህ አላህ ይጠብቅህ እናት ያላችሁ በሂወት እያለች አስደስቶት ዙሮ ለናንተ ነው

  • @tekyatube7952
    @tekyatube7952 9 หลายเดือนก่อน +121

    ለዱንያ ይሄን ያህል ከለፋን ለአኸይራችንስ?😥
    ኢላሂየ በራህመትክ 🤲

  • @sobrnjemiltube8450
    @sobrnjemiltube8450 9 หลายเดือนก่อน +113

    ማሽአላህ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ ሙስሊም እህት ወንድሞቼን የተሻለ ነገር ላይ ሳይ የሚሰማኝን ደስታ ልዩነው

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 8 หลายเดือนก่อน +2

      እኔምእዳችውውውው❤❤❤❤❤አላህይጨምርላቼውበመልካምዬሚሰሩበትወደአሏህምውደጀነትምዬምያቃርባቼውያርገውያረብደሆችንሚስጊኖችንኢቲሞችንዬሚዳብስያርበገዘቡ ያረብ

    • @sobrnjemiltube8450
      @sobrnjemiltube8450 8 หลายเดือนก่อน

      @@fatimaabdlqw4374 አሚን አላሁም አሚን እህቴ

    • @የፍቅር1602
      @የፍቅር1602 7 หลายเดือนก่อน

      O​@@fatimaabdlqw4374

    • @sofyarased
      @sofyarased 7 หลายเดือนก่อน +2

      ወለህ እኔስ

    • @nebyudanial8448
      @nebyudanial8448 7 หลายเดือนก่อน +2

      ሌላ ሀይማኖት ከሆነ ደስ አይልህም እኔ ሰው የተባለው የተሻለ ነገር ስደርስ ደስ ይለኛል

  • @ZinetAhmednur
    @ZinetAhmednur 8 หลายเดือนก่อน +14

    ሳይህ አለቀስህሁ እኔ አረብ ሀገር ነው ያለሁት አንድ ልጅ አለኝ ሲደክመኝ እራሱ አድቀን ልጄ ሲያድግ አርፍለሁ እያልሁ ተስፍ አደርግ አለሁ 12:32

    • @nebyudanial8448
      @nebyudanial8448 7 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ ይደርሳል

  • @enawegigule898
    @enawegigule898 9 หลายเดือนก่อน +10

    ፋሪስ የተናገረው እውነት ነው ጋዝ ካንፓኒ የኔ እረዳት ነበር ጀግና ነው አንዲ እንደሚሆን ያቅነበር ጠንካራ የሚያሳዝን አሁን ለዚበመብቃቱ ደስይላል

  • @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ
    @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ 9 หลายเดือนก่อน +54

    እኔ ሁሌም የምመኘው መጠነኛ ከፈጣሪየ የማያራርቅና ቢዚ የማያደርገኝ መጠነኛ ሀብትና ጠለቅ ያለ ድን እንጂ በአዱንያ ምቾት አኼራውን የሚያዘናጋ ባለሀብት መሆን አይደለም።አላህ ልቦናየን በአዱንያ ሳይሆን በአንተ ፍቅር ሙላልኝ

    • @HanaYetsega
      @HanaYetsega 9 หลายเดือนก่อน

      ፈጣሪ ሃብታም አትሁን ብሎሻላ/ሃል እንዴ አባቴ ጉድ እኮ ነው ድህነትን እንደ ሃገር ወደነዋል ብቻ ገደብ የለሽ ሃብታም ብቶን ማን የምጎዳ መሰለክ

    • @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ
      @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ 9 หลายเดือนก่อน

      @@HanaYetsega በብዙ ባለሀብቶች እያየነው ነው።ለሀብቱ ፕላን ስጨነቅ የተፈጠርኩበትን አላማ ፈጣሪየን የምገዛበትን ሰአት የምሻማ እና በአዱንያ ፍቅር ለአኼራየ ስንቅ ከመሰነቅ የምዘናጋ ይመስለኛል።

    • @Simplejoice
      @Simplejoice 8 หลายเดือนก่อน

      enna ezih min tiseraleh?

    • @بنتمحمد-ق4ق
      @بنتمحمد-ق4ق 8 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ ለሁላችንም

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 8 หลายเดือนก่อน

      አሚንያረብእኔስይስጠንግን ሰጭምያርገኝባገኝሁትልክዬምሰጥደሀንዬምዳብስያርገንያረብ ያአሏህ አሏህዱንያንበጁ ዲኒንደሞቡልቢለሊተቀንዲነብቻንምአወቁምሰራሁበዲነበገዘቤደሚለዲኒእማገለግልያርገኝያረብ❤❤❤❤

  • @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ
    @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ 9 หลายเดือนก่อน +7

    ማ ሻእ አላህ ምርጥ እናት ❤አላህ ይጨምርልሽ አዱንያ ዘላለማዊ አይደለችምና ለአኼራ ቤታችሁም የምትሰሩበት እርዝቅ ያድርግላችሁ።አደራ ባለሀብቶች ሀብት ከኢባዳ እንዳያዘናጋችሁም ተጠንቅቃችሁ ስሩበት ።በተረፈ ለአነቃቂ ፕሮግራሙ ከነ አቅራቢዎቹ እናመሠግናለን❤❤❤

  • @Gnd-jo3sv
    @Gnd-jo3sv 9 หลายเดือนก่อน +15

    አላህ ይጨምርልህ ዘካውን በትክክል አውጣ ንብረትህን አላህ ይጠብቅልሃል በረከትም የደርግልሃል ካረ ማረ የማተ ተምሬያለሁ

  • @tigistbalcha6496
    @tigistbalcha6496 9 หลายเดือนก่อน +8

    ፋሪስዬ እዚህ ደረጃ በመድረስህ ኮርቼብሀለሁ ሃሊማዬ እንኩዋን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ጀግና

  • @Bildhaan2020
    @Bildhaan2020 6 หลายเดือนก่อน +2

    Watching from somalia I really appreciate Dawit Dreams
    Once upon time I will appear this stage.
    Wish to see you Dear dawit

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 9 หลายเดือนก่อน +7

    ገራሚ ሰው ብዙ እውቀት በተለይ ቻሌንጅ መውደዱ ትልቅ ቦታ እንዲደርስ ረድቶታል👌👌👌

  • @abebahagos5208
    @abebahagos5208 8 หลายเดือนก่อน +1

    WOW Haile I didn't expect him that much really intelligent, hard worker and Civilized person. I have learnt so many valuable lessons. Haile you are school of wisdom by yourself. The way you rear your children is in amazing way. As an Ethiopian, I'm so proud of you, the way you answered questions is in a matured way. You are more better from some educated and professionals. You are so matured and practical person. I really appreciate you !!!

  • @مريم-ع9ث9ق
    @مريم-ع9ث9ق 8 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻላህ ጎበዝ ዘካ እያወጣህ ወንድሜ አላህ ይጨምርልሀል በአላህ መገኛውን ተባበሩኝ እንደሡ የተማረ ወንድም አለኝ ቢያወሩ ደሥ ይለኛል ምክር ቢለግሠው

    • @neimaseid334
      @neimaseid334 7 หลายเดือนก่อน

      እኔ አወራሱ አለኝ ማሬ ወንዲሜ ግን አዳንዲ ሰው በሰው ይራሉ አዳንዶች በአላህ ይሰራለ😊

  • @birukkifle4990
    @birukkifle4990 9 หลายเดือนก่อน +11

    Very inspiring 👏 great son and great mother. Stay blessed 🙌

  • @munalove8143
    @munalove8143 9 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት እንዴት ደስ ምትል ነህ ማሻአላህ እንደዚህ ጠንክሮ ሰርቶ ኢትዮፕያዊ መቀየር ማየት ደስ ሲል ኑርልን በርታልን ወልደ ከብደህ ያሣየን ማሻአላህ ሳለህ የሆኑ ለዲን ለሀገር የሚጠቅሙ❤

  • @tofiksufiyantoti-lk9bc
    @tofiksufiyantoti-lk9bc 9 หลายเดือนก่อน +11

    ምንም ነገር ከአላህ ነዉ ሰበብ አድርስ ከዛም ዱዐ ከዛም የእናት አባት ዱዐ ገንዘብ ፈልጎህ ይመጣል በራሳችን ትግል ምንም አንቀይርም !!

  • @bekeleayele5614
    @bekeleayele5614 9 หลายเดือนก่อน +5

    አደንቅሀለሁ አገሬ እኮ እንደ አንተ ያሉ የልማት ጀግኖች አላት ክፉውን ይያዝልህ! ደምቀህና የበለጠ አድገህ ልይህ ላግኝህ፡፡

  • @brtukan8684
    @brtukan8684 9 หลายเดือนก่อน +29

    በጣም ደስይላል Ethiopia ሀብታም ሳይ ደስይለኛል በርታ ወንድም ከዚህበላይ ትችላለህ 🦁💯 በጣም ደስትላለህ ብዙግዜ ሀብታሞች ቦርጫም😂 ናቸው ይባላል አንተግን ቅልብጭ ያልክነህ❤

    • @Tzazu-pg4tm
      @Tzazu-pg4tm 9 หลายเดือนก่อน

      ይገርማል ድሀ ጠል 😅😅

    • @Serkalem6789
      @Serkalem6789 9 หลายเดือนก่อน

      Chrash ltmekriw 😅😅

  • @ROMANNasir-t8h
    @ROMANNasir-t8h 8 หลายเดือนก่อน +1

    Mashallah Allah ke ayen yawtah ewketen ena mengeden ahunem yasayeh .

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 9 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ ካንተ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ በርታ ወንድማችን

  • @DohaQatar-bl4dm
    @DohaQatar-bl4dm 9 หลายเดือนก่อน +7

    ደስ ካለኝ ነገር ብዙ ኮሜታተሮች ጨዋ ናቸው

    • @neimaseid334
      @neimaseid334 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም ራኢ ያላቸው ሰዋች አላማ ያላቸው ጨዋወች ስለ ሆኑ እኮ ነው እማዬ ሌላው እማ ቲክተክ ላይ ይሰዳደባል ተክተክ ላይ ይጨፍራል

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 8 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ እናመሰግናለን ዳዊት ድሪምስ

  • @ኡሚወድሻለሁ-ዀ6ወ
    @ኡሚወድሻለሁ-ዀ6ወ 9 หลายเดือนก่อน +7

    ፍህ በሳኢድ እስር ቤትለሚሰቃዩ ወገኖችችን

  • @richodanny8826
    @richodanny8826 8 หลายเดือนก่อน

    He is Genuine and brilliant, i never stop listening him at the end , Thank you Faris

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe 9 หลายเดือนก่อน +7

    አልሀምዱሊላህ ሲል እደት ድስ ይላል😢❤

  • @ebrahimnidaw3443
    @ebrahimnidaw3443 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዳይት ድሪምሶች እናመሰግናለን ለምታመጡልን ልዩ ልዩ እንግዶች:
    ፋሪስ አላህ እንደስራህ ያማረ ትዳር ከልጆች ጋር ይስጥህ: ትልቅ ትምህርት አጋርተህናል።

  • @dontjudgeme7968
    @dontjudgeme7968 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wow ❤❤❤MashAllah MashAllah bro.fariso may Allah increase your wealth & knowledges. ameeen

  • @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
    @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ 9 หลายเดือนก่อน +4

    ጀግና ነህ ወድማችን ገና ብዙ ጀግና ታፈራለች እምዬ ኢቶብያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abudi-ib7ej
    @Abudi-ib7ej 9 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ እንኳን ሰጠህ አልሃምዱሊላሂ ባል ወንድሜ❤❤❤❤

  • @Abuki_93
    @Abuki_93 9 หลายเดือนก่อน +5

    ወይኔ ማሻ አላህ ደስ ሲል ኢሻ አላህ ካንተ የተሻለ እንደምሆን ይታወቀኛል እና አላህ ይጨምርልህ❤

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 9 หลายเดือนก่อน +1

    Challenge makes strong you Farsi i Learn a lot thanks mr Dave for invited him ❤❤❤

  • @sarahbiruk2574
    @sarahbiruk2574 8 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻላህ🎉🎉

  • @MD-ks2ox
    @MD-ks2ox 9 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ በሪታ አላህ ከዚህ በላይ ከፊ ያድሪግህ

  • @seadalove5488
    @seadalove5488 9 หลายเดือนก่อน +2

    የሰፈሬ ልጅ በጣም ደስ ይላል እንኳን ተሳካልህ ❤❤❤❤

    • @neimaseid334
      @neimaseid334 7 หลายเดือนก่อน +1

      ታድለሽ ተውቂዋለሽ

    • @seadalove5488
      @seadalove5488 7 หลายเดือนก่อน

      @@neimaseid334 በሚገባ 🥰🥰🥰👌

  • @monamohammed9843
    @monamohammed9843 9 หลายเดือนก่อน +9

    ማሻአላህ ተባረከላ አላህ ይጨምርልህ ከሙሉ አፍያ ጋር 👍

  • @LeylaNasir-j8c
    @LeylaNasir-j8c 7 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah Wendme Hasabh Hulu Des Yilal Sent Mechebet Ayfekedm Na Ebakhin Kezih Bewhala Tew

  • @BiniamTekle-u3r
    @BiniamTekle-u3r 9 หลายเดือนก่อน +3

    Thank u so much dreams family

  • @mtes9437
    @mtes9437 9 หลายเดือนก่อน

    ፋሪስ በጣም የሚገርም ሰዉ ነው የሚሰጣቸው መልሶች የሚወስናቸዉ ዉሳኔዋች የሚገርም ነው ።ኬኘታዋን ባለፈዉ ዓመት ጦቢያን እስፖንሰር አድርጎ አግንቼዉ ነበር አንዴት በዚ እድሜክ እዚ ልትደርስ ቻልክ ስለዉ ከቤተሰብ?"ኖ በራሴ ጥረት ነዉ "አለኝ አሁን ተመለሰልኝ

    • @neimaseid334
      @neimaseid334 7 หลายเดือนก่อน

      ገራሚ ነው

  • @helentesfay4871
    @helentesfay4871 8 หลายเดือนก่อน

    May the creator bless Eritrea and Ethiopia ❤

  • @misganathanks
    @misganathanks 9 หลายเดือนก่อน +1

    I got great point ,I thank you a lot.

  • @eyo-lmengist307
    @eyo-lmengist307 6 หลายเดือนก่อน

    1, comfort zone mewtat
    2, ethiopia west idea and capital yalwe sew link up madereg
    3, kezi hager mewtat and then experience maderg

  • @Melia_Mer
    @Melia_Mer 9 หลายเดือนก่อน

    What I loved most about Faris is how he has allowed his intuition to determine the direction of his life. That takes tremendous faith and courage. Thank you for inviting him to share his journey with us! 🙏🙏🙏

  • @bintmoh2150
    @bintmoh2150 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ወንድሜ እንድህ ለአዱኒያ እንደለፍህ ለድንህም ልፍበት ወንድሜ ዱኒያ አላፌ ናት በድንህም መጠንከር ግድ ይለሀል አላህ ይጨምርልክ

  • @rabiyaa7456
    @rabiyaa7456 9 หลายเดือนก่อน +2

    ስኬትህ በጣም ደስ ይላል መሻአላህ እናትህ አላህ ያቆይልህ

  • @SharewHaile
    @SharewHaile 8 หลายเดือนก่อน

    wonderful testimony that inspired many people. another challenge a head of Faris is not making money, but find someone who could be a life time partner.

  • @AsterGetinet
    @AsterGetinet 9 หลายเดือนก่อน +2

    Good job Fariso. Proud of u.

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 9 หลายเดือนก่อน +2

    I swear god fro
    Ethiopia and Eritrean people are hard workers from Canada

  • @ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ
    @ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ተባረካላህ. ጀግና. ነህ

  • @bs9031
    @bs9031 9 หลายเดือนก่อน +1

    Excellent Faris...What a Great achievement and Testimony bro..keep Going!!!!🎉

  • @shifitsum
    @shifitsum 8 หลายเดือนก่อน

    Congrats Farise Ma men
    You should be proud of your achievements.

  • @MariamNourhilal
    @MariamNourhilal 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ ተባርክላህ ለትውልድ እራይ ነህ

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 9 หลายเดือนก่อน +4

    ብዙ ትምህርት አግኝቸበታለወ አመሰግናለሁ በርታ

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 9 หลายเดือนก่อน +1

    ማአሻ አላህ ማአሻ አላህ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው

  • @sultanjobir1570
    @sultanjobir1570 8 หลายเดือนก่อน +2

    Masha ALLAH

  • @natinaelmuluneh4498
    @natinaelmuluneh4498 6 หลายเดือนก่อน +1

    you are Amazing bro

  • @DemisewDad
    @DemisewDad 6 หลายเดือนก่อน

    Wow amazing I like it so much

  • @uaua5809
    @uaua5809 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ አላህ ይጨምሪልህ

  • @zerihunodda2202
    @zerihunodda2202 9 หลายเดือนก่อน

    Your story is inspiring!!!
    Having Vision, Hope, Hard work & Pride + Good opportunity = Successes!!!
    keep it Up!!!❤❤❤

  • @alefiyadaredo885
    @alefiyadaredo885 9 หลายเดือนก่อน +3

    ፍሪስ ብጠም ጎበዝ የተመረ ወንድምአለኝ የሚኖረው ዱበይዉስጥነው እበክህ ተበበረኝ

    • @imubilal6947
      @imubilal6947 9 หลายเดือนก่อน +1

      አብሺር ዳዊትን ጠይቂው ጥቁሩን ሊሠጥሺ ይችላል

  • @birtukan.ye..ethiopian1000
    @birtukan.ye..ethiopian1000 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉so good🎉 thank you so much❤F

  • @habibasualih6686
    @habibasualih6686 9 หลายเดือนก่อน +12

    እንዳተ አይነት ጠካራ ወንዶች ያብዛልን

    • @neimaseid334
      @neimaseid334 7 หลายเดือนก่อน

      አሚን

  • @XS-iq2pp
    @XS-iq2pp 9 หลายเดือนก่อน

    One of the most inspiring story… you remind me of myself married to their work …👏🏾

  • @HawaAhmed-n2p
    @HawaAhmed-n2p 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ማሻ አላህ

  • @BdryaAman
    @BdryaAman 5 หลายเดือนก่อน

    masha lllah❤❤

  • @oret2024
    @oret2024 7 หลายเดือนก่อน

    እባካችዉ ስለ አድሜ ባይጠከስ ጥሩ ይመስለኛል። በርቱ

  • @aymana1552
    @aymana1552 9 หลายเดือนก่อน +1

    መሸ አሏህ ሰበብ መድረስህ ደስ ይለል

  • @GadisaAjema-16
    @GadisaAjema-16 7 หลายเดือนก่อน +1

    wow it's amazing ❤❤❤

  • @sofyarased
    @sofyarased 7 หลายเดือนก่อน

    ማሸ አለህ አለህ ይጨምርልህ🎉🎉🎉🎉

  • @tofahusen4924
    @tofahusen4924 9 หลายเดือนก่อน +1

    አለህ ይጨምርልህ

  • @HananJilalu-s2v
    @HananJilalu-s2v 9 หลายเดือนก่อน

    ማይንድ ሴትህን በጣምነው ያደነኩት በርታ🎉🎉🎉🎉

  • @ethiofirst1731
    @ethiofirst1731 9 หลายเดือนก่อน

    Am glad too see you on this stage ❤

  • @KadegaAthyobeasvbm
    @KadegaAthyobeasvbm 9 หลายเดือนก่อน +6

    Mashallah❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rametotibeisso69
    @rametotibeisso69 9 หลายเดือนก่อน

    ...Comfort zone is not. good for success. ..turn challenge to Opportunity. ..training to develop Skill , get more experience then before other benefits .very good for youths. Keep on

  • @AndroidWithMesfin
    @AndroidWithMesfin 9 หลายเดือนก่อน +7

    እስከ ዛሬ ካየዋቸው ይህ ድንቅ ነው

  • @emebetabduk9508
    @emebetabduk9508 7 หลายเดือนก่อน

    mashallah you are the great one👏👏👏👏👏

  • @JossyInsights
    @JossyInsights 9 หลายเดือนก่อน +1

    Woooow bro I proud of uu👏🏻👏🏻

  • @wederjojo
    @wederjojo 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ከዚሕ በላይ ይጨምርልሕ

  • @adisugedamu3294
    @adisugedamu3294 5 หลายเดือนก่อน

    Wow it's amazing

  • @hannawoldeyes5381
    @hannawoldeyes5381 9 หลายเดือนก่อน +1

    Wow....Faris I am proud of you. I know you gonna be successful. Nice to hear you are on the making.

  • @AliHussen-qy4io
    @AliHussen-qy4io 8 หลายเดือนก่อน

    በጣምአስተማሪአሳብ

  • @Cristianow4w
    @Cristianow4w 5 หลายเดือนก่อน

    Welahi Jegena neh ❤

  • @raibamstefa2507
    @raibamstefa2507 9 หลายเดือนก่อน +2

    ማሸአላህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yohannesGebre-rk9wl
    @yohannesGebre-rk9wl 9 หลายเดือนก่อน +1

    It's brilliant mind faris

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 7 หลายเดือนก่อน

    ማአሻአላህ አላህ ይጨምርልህ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @hayatmekiyou6203
    @hayatmekiyou6203 8 หลายเดือนก่อน

    Masha allah allah yicemrilik le betesebochik demo rejim edmena tena

  • @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ
    @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ 8 หลายเดือนก่อน

    ጀግናው በርታ❤❤

  • @habtamabera1481
    @habtamabera1481 9 หลายเดือนก่อน

    Faris yesefere lij nek bedenb akehalew ezi selederesek betam Des belognal 🎉

  • @Misguun
    @Misguun 9 หลายเดือนก่อน

    Good presentation wish best success.

  • @HikmaSultan
    @HikmaSultan 9 หลายเดือนก่อน

    Masialla aleha yasabikew yadersik!!!❤

  • @user-wm6bc2ye1v
    @user-wm6bc2ye1v 9 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah Tabarakallah ❤❤❤

  • @ABDULBERNEGASH
    @ABDULBERNEGASH 7 หลายเดือนก่อน

    MASHA ALLH

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ዋክበር አላህዋክበር አላህ ዋክበር ❤❤❤❤❤❤አላህ ከአይንናስ ይጠብቅህ

  • @AbuRital443
    @AbuRital443 9 หลายเดือนก่อน +10

    benegerachin lay diro football abiren techawutenal cos lay encon gobez techawach nebr. ande masitawusew best 11 techawachoch be couch temerten meda geban. yekinf techwach nebr faris cos yizo bemigefa seat betekarani techawach tegechito kefitegna gudat dersober kegn eju lay keftegna sibirate dersobet eju tatifo nebr . dengiten wediyaw wede hakim bet hedo metakemun asitawusalew. yanin hula alifo ezi mediresu that is ameasing. esu silalitekesew new.

  • @FanaHaleslase
    @FanaHaleslase 9 หลายเดือนก่อน

    ቀርበው ቡዙ የሂወት ልምዳቸው የሚያስተምሩ በጣም ነው የማመሰግነው ነገር ግን ከዳዊት ድሪም የወጡ በጣም እጠብቃለው

  • @jamilamohamed4143
    @jamilamohamed4143 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አሏህ አሳህ ይጠብቅ

  • @yasalaamjay1763
    @yasalaamjay1763 6 หลายเดือนก่อน

    Interesting

  • @shimelashzeragegnehu7234
    @shimelashzeragegnehu7234 9 หลายเดือนก่อน

    Wow farise des bilognal yaa hulu gize alefe enem msikir negn.