ህይወቴን የሚመራው ማን ነው? || Take Control Of Your Life - Part 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2024
  • ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
    Facebook: / impactseminarsofficial
    Telegram: t.me/RippleImpact
    Tiktok: .www.tiktok.com/@impactseminarsofficial
    Instagram: / impactseminars
    Podcaster: podcasters.spotify.com/pod/sh...
    Join our Discord community: / discord
    Books By Ashenafi Taye:
    www.amazon.com/s?i=digital-te...
    Also Featured on
    ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
    EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
    እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
    Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
    RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
    Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
    Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
    - • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
    ለበለጠ መረጃ: +251988068511 #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia

ความคิดเห็น • 62

  • @ETL23
    @ETL23 5 หลายเดือนก่อน +34

    የመጀመሪያ ነኝ ይህ ፕሮግራም የሚመቻችሁ በላይክ አሳዩኝ ❤

  • @user-rj4ex8mj4v
    @user-rj4ex8mj4v 5 หลายเดือนก่อน +10

    የእኛ የዘመናችን ጀግና አባት ሰወድህ ❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ

    • @user-mh2sm5ws3b
      @user-mh2sm5ws3b 5 หลายเดือนก่อน +2

      yewunet nw ashe yzemnachn gegna nw tanku so mache

  • @ETL23
    @ETL23 5 หลายเดือนก่อน +7

    ሀገሬ መጥቼ ስራዬን እስከ ምጀምር ባንክ ሚቀመጠውን ገንዘብ እንዲህ ላሉ ጀግና የቢዝነስ ሰዎች ኢንቨስት ባደርግ ደስ ይለኛል ።

  • @almajdtradingplc3465
    @almajdtradingplc3465 5 หลายเดือนก่อน +3

    Beautiful soul ashe....anyone who's watching this ....please please like and share it....more people need this

  • @EsubeBim
    @EsubeBim 5 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @abiyoteshete5308
    @abiyoteshete5308 5 หลายเดือนก่อน +5

    ዶክተር ሰላም እድሜና ጤና እግዜሐቤር ይስጥሸ

  • @user-yz6ql3xt8k
    @user-yz6ql3xt8k 5 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት እውነት እልሃለሁ አንተ አንድ የቲብ ስትለቅ ዘረኝ ያልሆነ አንድ ሰው ትፈጥራለህ ት/ቱን መስጠት ስታስብ የተለይዩ መልካም ሰወችን እደፀነስክ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የማስበው መልካም ሁሉ ላተ አሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  5 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን!

  • @TrhasHayle
    @TrhasHayle 5 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር አንተጋ ይሁን መምህራችን ❤❤❤

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 5 หลายเดือนก่อน +3

    አሼ በጣም እናመሰግናለን🙏

  • @mulkenworku6964
    @mulkenworku6964 5 หลายเดือนก่อน +4

    በረከታችን ነህ!

  • @user-gj1jy1fw8g
    @user-gj1jy1fw8g 5 หลายเดือนก่อน +3

    የዛሬዉ ይለያል ተሎ አለቀብኝ በጣም እናመሰግናለን !!!

  • @bereketfanta5410
    @bereketfanta5410 5 หลายเดือนก่อน +4

    Love from here, Ashe

  • @sileshiashkoo4784
    @sileshiashkoo4784 5 หลายเดือนก่อน +3

    Ashe,Yaredo,and your team ,God bless your team, continue as it is or exeel.I ❤ you Ashe.🎉

  • @user-yd2yi8gw3i
    @user-yd2yi8gw3i 5 หลายเดือนก่อน +3

    ስትናገር እኮ ማንነቷንይናገራል❤❤❤❤😊

  • @QuantumStulmy21
    @QuantumStulmy21 5 หลายเดือนก่อน +1

    Mr.ashe...በጣም አመሰግናለው...dr.selam..."ውሀችሁን አታበላሹ...".......thanks!

  • @edenlegesse8299
    @edenlegesse8299 5 หลายเดือนก่อน +1

    አቶ አሼ እየሰማሁ የደስታ እምባ ነው ያነባሁት በትክክል ገብቶኛል አመሰግናለሁ::

  • @sileshiashkoo4784
    @sileshiashkoo4784 5 หลายเดือนก่อน +2

    Ashe,Excellent life inspiration coach.

  • @solomondefar7337
    @solomondefar7337 5 หลายเดือนก่อน +3

    Smart person ashite

  • @beastfoundation567
    @beastfoundation567 5 หลายเดือนก่อน +4

    ልበ ንጹህ ሰው ታምር መስራት እንደሚችል የሚያሳይ ዝግጅት ነው፡፡

  • @toyekoye
    @toyekoye หลายเดือนก่อน

    ሀሳብህን የምትገልፅበት መንገድ በጣም ደስ ይላል አላህ ይባርክ አባቴ።

  • @rahelmarkos9830
    @rahelmarkos9830 3 หลายเดือนก่อน +3

    this really is amazing!

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m 5 หลายเดือนก่อน

    Wooow Doketer Selam Ene Kesedet Meles Abresh Negn Libe Ena yenem Felaget Kedezeh Ayrnetoch Ehet Wedemoche Gar Mesrat Felegalew Hulachehum BEKERESETOS FIQER WEDACHEHULEW TEBAREKU!!!❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mesay-xr5wi
    @Mesay-xr5wi 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን አሼ ተባረክ

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks so much for sharing your experience ❤❤❤

  • @selammuse1077
    @selammuse1077 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ato Ashe temereteh ayitegebem edeme ketena gar yesiteh

  • @davegov8258
    @davegov8258 5 หลายเดือนก่อน +1

    Great

  • @fanayeamanu4051
    @fanayeamanu4051 5 หลายเดือนก่อน +1

    Kalate yelegneme❤❤❤❤

  • @teddyjima-ml2iv
    @teddyjima-ml2iv 3 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለው

  • @nebaseid852
    @nebaseid852 5 หลายเดือนก่อน

    WAW DR.libe teneka betam des yilal .youtube ley eyeteketatelkuh new gin tegegnich bimar des yilegn neber

  • @user-kx2zm3sv2t
    @user-kx2zm3sv2t 5 หลายเดือนก่อน +2

    እድሜዬ 31 ነዉ ከ1ሚሊዮን በላይ ብር አለኝ ፆታዬ ሴት ነኝ ግን መኖር የሚባለዉ ነገር አስጠልቶኛል የሚሰማኝ ድምፅ በቃሽ ከእንግዲህ ባትኖሪስ አበቃልሽ አትረቢም ወርቃማ እድሎችሽን አበላሽተሻል የሚል ድምፅ ነዉ😢😢

    • @selammuse1077
      @selammuse1077 5 หลายเดือนก่อน

      Yene wud tesasiteshale gena bezu teru negerochi yetebekeshale menem sayinorachewu bedesita negen tesifa bemadereg yenoralu anechi gobez neshi bezi edemeshi erasishin chileshi new metenoriwu yelela sewu eji tebekeshi yesewu fit gerefoshi adelem metenoriwu berechi kezi belay lemesirat mokeri desitegna hugni fetari kanechi gar yehun

    • @rasmassyom1024
      @rasmassyom1024 5 หลายเดือนก่อน +2

      ያ የተሰማሽ...
      ___ወርቃማ እድሎችሽን የመፈለጊያ እና የመቀበያው ጊዜሽ ስለደረሰ ቢሆንስ?

    • @tigista1977
      @tigista1977 5 หลายเดือนก่อน +3

      አይዞሽ ማማዬ እደዚ አይነት የሚሰማሽን ድምጽ በጸሎት ነው ማስወገድ ያለብሽ አንቺ ጀግና ሴት ከራስሽ አልፈሽ ለሌሎች በጣም ታስፈልጊያቸዋለሽ በጣም የምትጠቅሚና የምታስፈልጊ ሴት ነሽ ብዙ ባንቺ የሚደሰቱ ሰዎች አሉሽ

    • @Habeshacurls28
      @Habeshacurls28 5 หลายเดือนก่อน +2

      አይዞሽ እንደዚ አይነት ቪዲዮ ማየትሽ ለራሱ የመልካም ለውጥ መንገድ ላይ እንደሆንሽ ያሳያል

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  5 หลายเดือนก่อน +4

      ውድ እህታችን፣ 'ሊነጋጋ ሲል ይጨልማል' የሚለውን የአባቶቻችንን ብሂል ላስታውስሽ እውዳለሁ፤ ገና ብዙ መልካም ህይወት ይጠብቅሻል፤ መጀመሪያ ስለራስሽ በደንብ አጥኚ፣ ማንነትሽን ስታውቂ አሁን የሚያስጨንቅሽ ነገር በሙሉ በንፋስ እንደሚበተን ጉም ይበተናል፤ ሰላም ይሰማሻል፤ ተስፋ ይከብሻል፤ ዋጋ ያለሽ ድንቅ ፍጥረት እንደሆንሽ ትገነዘቢያለሽ፤ ገና ትኖሪያለሽ፤ ገና አገርሽን ትጠቅሚያለሽ! በርቺ! ያበረታታችኋትን ቤተሰቦቻችንን በጣም አመሰግናችኋለሁ!

  • @meazaduchiso5316
    @meazaduchiso5316 3 หลายเดือนก่อน

    hello every one i wonder for this amazing colabration hopefulye i join soon.

  • @user-rg6hm1pr9u
    @user-rg6hm1pr9u หลายเดือนก่อน

    we should focous on what we want!!!!!

  • @user-mh2sm5ws3b
    @user-mh2sm5ws3b 5 หลายเดือนก่อน +1

    edma ystlen asha

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HayatMohammed-pq1mt
    @HayatMohammed-pq1mt 20 วันที่ผ่านมา

    Betam.amesegnalehu

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 5 หลายเดือนก่อน

    ከልብ እናመስግናለን እስኪ ከቻላችሁ የወንድማችን ስልክ ቁጥር ስጡን

  • @user-rg6hm1pr9u
    @user-rg6hm1pr9u หลายเดือนก่อน

    I need vibrant health!! i am healthier!!

  • @BekiJidda
    @BekiJidda 5 หลายเดือนก่อน +1

    amesgnalew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-rg6hm1pr9u
    @user-rg6hm1pr9u หลายเดือนก่อน

    አሁን የምሰራው ከፊትም ያው ነው። አሁን ለሁሌም ይሆናል። እናገኘዋለን።

  • @abloyall
    @abloyall 5 หลายเดือนก่อน

    What was the website you mentioned finding for your book?

  • @user-rg6hm1pr9u
    @user-rg6hm1pr9u หลายเดือนก่อน

    ምንምሸእንኳን አሁን ካፒታሌ የማይበቃና የሌለ ቢመስለኝም ራዕዬ ለመፈፀም ብዙ እድል አለ። ለምን የምፈልገው ነገር የምፈልገው ስለሆነ ነው። ስለዚህ ትግል ቢገጥመንም ይሳካል እንደሚሰካ ሊሰማን ይገባል።

  • @user-rg6hm1pr9u
    @user-rg6hm1pr9u หลายเดือนก่อน

    d/r selam we loves you

  • @zakgech5294
    @zakgech5294 4 หลายเดือนก่อน

    😂❤❤😊

  • @alraeecelle399
    @alraeecelle399 5 หลายเดือนก่อน +2

    ♥️♥️♥️♥️👍👍👍👍

  • @user-rg6hm1pr9u
    @user-rg6hm1pr9u หลายเดือนก่อน

    immorrality is possible!!

  • @Bethelmiracle
    @Bethelmiracle 5 หลายเดือนก่อน +1

    Metsehafun yemenagengebeten link betaskemetulen

  • @selamawitamare2631
    @selamawitamare2631 4 หลายเดือนก่อน

    አንተ ብለህ ብለህ ሚዲያ ላይ ወጣህ ከኔ 600,000ሺ ብር ወስዶ ጠፍቷል።ማረጋገጥ ከፈለጋችሁ የባንክ እስቴትመንት እንደዚሁም የሰዋች ምስክር ላቀርብላችሁ እችላለሁ።አሁን ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት ልወስደው ስለሆነ መከታተል ትችላላችሁ

  • @yipmabaruya1148
    @yipmabaruya1148 5 หลายเดือนก่อน +1

    like #5. Good night from ''YIPMA BARUYA'' You Tube. Papua New Guinea.