ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሀገራች እኮ 🎉🎉🎉እንግዳ አክባሪ። ነን እምዬዬ ሀገሬ❤❤🇪🇹 ሰላምሺሺሺ ይብዛልንንንንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊🕊🕊🕊💪
ሀገረችንን አለህ ሠለም የርግልን
እንዴት የሚያምር ጨዋታ ነዉ ከዋክብቶቻችን ኢትዮጵያችንን ወደዉ አድንቀዉ ሊጨርሱ አልቻሉም ክቡር ጠቅላይ ሚንስትራችን ዶክተር አብይ አህመድ አሊ ሁሉ የሚያምርለት ሁሉ የሚሳካለት እንቁ መሪያችን አላህ ይጠብቀዉ 🙏🙏🙏
የሚገርም ታሪክና ደስ የሚልሞራል ነው በርታ ይበሎልን
አብያችን እናመሰግናለን ተባረክ❤❤❤❤
ፍትህ ለአማራ ህዝብ
ለሀገራችን እግዚአብሔር ሰለም ነ አንዴነት ፍቅር ይብዛልንን❤❤❤❤
PM abiy great visionaries who is building a future for his people we❤
ፍትህለአማራህዝብ
Eshi
Graceful & humble Leader Dr Abiy Ahmed proud of you 💪❤Thank u Ebs 🙏🍀🌼🌺
አዲስ ትንቢት ጌታ ተናገረ ስሙ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር በቅርቡ መፈንቅለ መንግስት አደርጋለሁ ይህንን የዲያቢሎስ ቁራጭ ወሮበላውን አብይ አህመድን ፈንቅዬ አንስቼ በምትኩ ከሰሜን ለሚመጡ ፋኖ ለተባሉ የግዚህአብሄር ልጆች በክብር ቤተመንግስታቸውን አስረክባለሁ ይላል እስቲ ሀሌሉያ በሉ ጌታ እንዲህ ይላል የኢትዬጵያን ጠላቶች ህፃናትን ደፋሪዎች ጨፍጫፊዎችን ሀሌ ሉያ ከነሙሉስማቸው ነው በራእይ የነገረኝ ጌታ የሱስ ይባረክአሜን በሉ በቅርቡ እነቅላችዎለው አንድ በአንድበስሜ የሚነግዱትን የዘይት ነጋዴዎች ፓስተር ነን የሚሉ ወሮበሎች ወየውላቸው ብሎ ስማችውንእደዚህ ዘርዝሮ ነገረኝ እስቲ ጌታ ይክበር አሜንበሉ : ሀሌ ሉያ : አንደኛውና ቀንደኛው የኢትዬጵያ ጠላት ስሙ እብይ እህመድ የተባለ ወንበዴ ነው አለኝ እስቲ አሜን በሉ ሁለተኛዎ ደም ጠጪ ወራዳዎ ሚስቱ ዝናሽ ታያቸው ነች ብሎ ሲነግረኝ በጣም ነው የደነገጥኩት ምነው ዝንዬ አንቺም ያ ሁሉ መዝሙር ለካ የዘፈን ጥማትሽን ነበር የምትወጭው አንቺ አስመሳይ ጌታ አጋለጠሽ ሶስተኛው ጨፍጫፊው ሽመልስ እብዲሳ ነው ብሎ ነገረኝ የሱ እንኳን አልገረመኝም ብዙ ንፁ አማሮችን ያሳረደ አውሬ ነው በስራቸው ብዙ ሰዎች አሉ ተከታዬቻቸው በሙሉ ይጠየቃሉ አለኝ ሌላው እዬ ጩፋ የሚባል ወሮበላ ፓስተር ነው አለኝ ቄስ ቶሎሳ ጉዲናንም የብልፅግና ፓርቲ እጨብጫቢ ለሆነ ተጠቀቁት አለኝ ሀሌሉያ ሌላው ዳንሳ ና ዬናታን ናቸው የወራዳውን አብይ አገዛዝ በቅርቡ እፈነቅለዎለው ይህን የግብረሰዶምያን አለቃን ብሎ ነገረኝ ጌታ ይባረክ::
አሜን አረ ያድርገው😢ሞተን ሣናልቅ
🎉ኢትቢያችን ኩሪ እኛም ባንቺ እንኩራራ,,,,,,,
ፍትህ የአማራ ህዝብ ጦርነቱን አቁም ህዝብ የሰላም እንቅልፍ መተኛት ናፍቆታል
ፋንዶሽን ተዉ በያቸው
ለፋኖ ንገረው
@@MulukenKebede-ly3dmወገኛ ወሬብቻ ለነዘሜ ንጉራቼው ለምን ወደጦርነት እንደገቡ
ለአሸባሪው ፋኖ ንጋሪው 🤔🤔🤔🤔
ለቆምጬዎችሽ ንገሪያቸው!ምንም ለማያመጡ በቆመህ ጠብቀኝ ዘጥ ዘጥ ለሚሉት !አቢቹ ምን ያርግሽ!
አብርሽዩ እንኳን ወዴ እሁዲን ኢቢየስ በሠላም መጣህ በፈገግታ ማራኪ ነህ ክክክክ አብቹ ከነ አብርሽ ጋር እንዴ ጓደኛሞች ወሬውን ጀመረ ጉድ
አብሪሽ የት ሄዶ ነበር ? አልገባኝም
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫን ታዘጋጃለች::2029 ....ዋው!
Dr አብይ እሄን comment አድርሱልኝ አላማው በጣም አሪፍ ነው ወጣቱን ካልሆነ ነገር የመታደግ ስራ ነው ግን አንዳንድ stadium ብር መሰብሰቢያ አርገዉታል ለምሳሌ ያህል በቅርቡ የታደሰው ልደታ ያለዉን ብሪሞ stadium ለ አንድ ጨዋታ ከሚገባው በላይ ነው ሚከፈለዉ.Please ለ ጠቅላይ አድርሱልኝ
በጣም ደስ ይላል አገሬ ሁሌም ደስ ይበላት ማንም በቤተሰብ እንኳ ደስ የሚለው የለም ደ ስ ላለውም ላላለውም አገራችን አድጋ ሁሉም ሰላም ሆኖለሁላችንም ያሳየን አሜን
Our beloved leader ❤
Ere maskabet pro max
Abiy the best leader
Our prime minister Dr Abiy. You’re a HERO!!!’ We love you so much ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Welcome to Ethiopia! We are happy to see you guys!
I am proud to have such awesome leader
አብይ ምርጥ። መሪያችን። ስወድህ ዕድሜና ጤና ይስጥህ። ኑርልን
ድል ለ አማራ ህዝብ
አይይይይይይ በፈጠረክ ሠላም አውርድልን ከአማራ ፍኖ ጋ እርቅ አውርድ እያሥጨፈጨፍክ አተ ኮሥ ትጫወታለህ
ፍትህለአማራ ህዝቡ😢😢😢😢😢
Eshy
😅😅😅😅😅😅😅@@IRegan
@@MartaMarta-m2f 😅😅
Yenezemen meri bemehonh kurat ysemagnl nurlgn egzer ytebkh❤❤❤❤❤
ድምፅ ለአማራህዝብ
😂😂😂😂
ወይ አብይ ፈታ ያለ ሰው!.... በስልጣንና ዝና ታጥሮ ቤተ መንግስት ያልተወሸቀ!.... ሲፈልግ እስፖርተኛ : ሲሻው ወታደር ሲሻው ደራሲ.... ማነው ግን ሚደርስብህ❤❤❤❤
ግሩም የሆነ አባባል ።
😢😢😢😢 ba ewunattee getaa ba fituu yikidamii ❤❤❤❤😢
Well described 👌👏👏🙏🌹♥️🌹
ሠው መሆን የገባው ነው አላህ እረጅም እድሜ ይስጠው❤❤❤
አወ ማን እንደሱ ነጃሳ ሀስቡነሏ ወነአመል ወኪል በስ😢
እኔ ማወቅ የምፍልገው ምን ያክል ዶላረ ከፍላቸው?
ካኑ ጠ.ሚሩን በደንብ ገልፀሀቸዋል❤❤
አብቹኮ አንተኮ ትለያለህ ማርያምን ❤❤ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይበዛ 🇪🇹🇪🇹🙏
welcome home my brothers , I proud to see in Ethippia
እኔ እንዲህ ነው እንዲያ ነው ማለት አልሻም፡፡ ሀገርን እሱ አንድ አምላክ ይጠብቃል፡፡ አሁን በእኛ ጊዜ እየተደረገ ያለው ለወደፊት ታሪክ ይመዝነዋል፡፡ ስንኖር ሀገር ሰፊ ናት እውነቱን ከሐሰቱ ለመለየት እጅግ ይከብደናል፡፡ ትናንት አብረው የነበሩ ዛሬ ሲወራረፉ እናያለን፡፡ እኔ እንደ አንድ ዜጋ የማየው ግን ሀገር በአንድ መሪ ምሉዕ አትሆንም፡፡ ድርሻዬ የእኔ ብሎ ለራስ መጠየቅ ግን መልካም ነው፡፡ መሪው ይበጃል ብሎ እየሰራ ያለውን እሱ ይስራ ብንችል መተባበር ካልሆነ ሁሉም ነገር መልካም እንዲሆን መጸለይ ይሻላል፡፡ መሳደብ መንቀፍ ግን እኔ እንደ ሰው ለራስም የሚጠቅም አይመስለኝም አይደለም ለሀገር፡፡ ተሪክ ግን ለወደፊት ሕዝብንም መሪውንም በሚዛን ማስቀመጡ አይቀርም፡፡ ግን ምን ይጠቅም ይሆን በተለይ ለአሁኑ ሕዝብ እና ለመጭው ትውልድ፡፡ ምን አልባት ስህተቱ በእኛ በሕዝቦች ከሆነ ለወደፊቱ ትምህርት በመንግስትም ከሆነ ለወደፊቱ መንግስት ትምህርት ይሆናል፡፡ ለወደፊት ግን ነብይ ወይም ሌላ አይደለሁም እንዲህ እና እንዲህ አልልም፡፡ ለታሪክ ግን ተወቃሽ እንዳንሆን እሰጋለሁ!!! በአሁኑ ጊዜ የዜና መሸጫ ጊዜ በተለይ በለው! ገደለው! የሚባሉ ዜናዎች፡፡ አሁንስ ኤጭ!!! ኢትዮጵያዊ ሁኜ ታሪኳን የማላውቅ ሁኜ ደግሞ ወሬኛ መሆኔ!!!
Abichuu. Sijaalanaa jaabadhuu jabaakoo. Waqayoo. Goftanii. Siwajinii jiraa❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዕድሜህ ይርዘም እግዚአብሔር አምላክ ሞገስ ይሁንህ
አሜን የሚመርቁት ይመረቁ ይባረኩ የሚረግሙት ይረገሙ😮
ከድህነት ያልተላቀቀ ፣ በጦርነት እየተማገደ ያለ ህዝብና ስንት ስራ አጥ ህዝብ ባለበት ለህዝቡ የማይገደው ዘና ፈታ ያለ የአገር መሪ ስላገኛችሁ ደስ ይበላችሁ !
ማን ነው እንድ እኔ የኢትዮጵያ መዝሙር ሲስማ እሚለቅስ ሁሌ ነው እማለቅስ እኔማ ለምንድነው ግን ስው የራሱን ስሜት እንኳን ማወቅ አይችልም እንድ
I am thinking that we should send a letter to FIFA to be registered as a World Cup qualifier, what do you say?
ወደ ኢትዮጲያ እንካን በሰለም መጣቹ ??
kanu and daniel amokachi African legends wow
የቀድሞው እግር ኳስ ጥበበኛ ካኑ፡፡ ድንቅ ንግግር!!! ሌላ አልልም፡፡
Abichuye my brave lion cub lion my dear 🙏💪😘
አብይ ጀግናው የያዝከው ሁሉ የምርብሀል ጌታ ከክፉ ሁሉ ይብቅህ።
ደስ ብሎኝ ያየሁት ፕሮግራም 😍
Zeweritna Abirish❤❤❤❤
Heger kifu ayinkash kufishin alisima selam le Ethiopia
አብይ ❤❤❤ ኑርልን🎉
ከአብቹ ብጫወት በዬ ተመኘሁ❤❤❤❤
Abiy is the best
አብቹዬ ምርጥ መሪ❤❤❤❤
Ere eferi
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ለየዎሁ ገበሬ😢😢😢😢😢😢😢
Our abichu I love so so so so so so so much
Abichuyee ❤❤❤❤
፡ሃገር ሰላም ሆኖ ቢሆን የሚሆነው ሁሉ የሚሆነው እጅግ ደስ ይል ነበር ግን ምን ዋጋ አለው
Selamun.yastaw.manw
Wowwwwww, Dnaitiyeee mekibib is there,too,omg.
እጅግ አሳዛኝ ዘመን ጠ/ሚ ስንት ሀገርጉዳይ እያለ እዚህ መገኘታቸው ለታሪክ ይቀመጥ:: ጦርነቱን አስቁሙ ሀገር አረጋጉ::
ይሄ ሰውዬ ከባድ ሰው ነው😊
ፋትህ ለደጉ ለአማራ ህዝብ 😭😭
መሪያችን አንተ እኮ ልዩ ነህ በርታልን 🎉🎉🎉🎉🎉
@@samiabera7894 ሰው በመግደል ንፁሀንን በድሮን መምታቱን ነው የሚበረታው ይሄ የሰው ጭራቅ
መሪያችን በርታልን ኑፁሃን በማስጨፍጨፍ ነው እሚበረታው ቱ እዳው በናተ ሰፈር ያድርገው ጭፍጨፋውን አብይ እምትሉ የሱ አጨብጫቢ ናችሁ መጀመሪያ ህዝብ ይቀድማል አንድ የሰፈር ዱርየ ይመስል ያለቦታው ጥልቅ እያለ ምኑም የህዝብ መሪ አይመስል ባዳ ይወድማል ኢትዮጵያዊ ነት ግን ሁለየም ይኖራል አብይን እምታመልኩ ልቦና ይስጣችሁ 😤😤😤
@@solomonalebachewምቀኛ
ወላሂ አማራውም ትግሬውም የኔ በሆነ ብሎ ያደንቁታል የኛ ሰው ሽንፈትና የዘረኝነት ጉዳይ ሆኖባቸውንጅ አብይን ማያደንቅ ማይመኝ ልዝብ ዬለም
ዘረኛ መሪ አማራም ትግሬም አይወድም ደም መጣጭ ነው።የወሬ እንጂ የመሪነት ባህሪ የሌለው መሪ አማራም ትግሬም አይፈልጉም
ይህንን ሰውበላ እና አስመሳይ ከፈለገሽ ተሸክመሽው ዙሪ እኛ አያገባንም! የአስተሳሰብ ድህነት ከሁሉም ይከፋል!
We are proud of you ❤
ፍትህ ለአሚራ ለሚስኪኑ ህዝቡ 😢😢😢😢😢😢
ዘዌና አብርሽ ስውፕዳቹ🎉🎉🎉🎉
የአፍሪካ ፀሀይ ባለራዕይ መሪ❤
@@Zabiba85😂
አብቹን ግን ያለመውደድ ይቻላል❗❓ምን እማይችለው ነገር አለው😂❤የኢትዮጵያ አምላክ ፅንፈኛን ብቻ ይበታትንልን❗🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤
Gini. Yalebeti. Sew. Esu .yemitelaw.
Amen yebetatnachew selam lehagerachen
አናትሽ ይበተን! ፅንፈኛ ያልሽው ፋኖ ይባላል በአማራ ህዝብ ላይ የሚደርሰው ግፍ አስገድዶት የሸፈተ የህዝብ ልጅ ነው!
Abiyachinnnnnn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የዘመኔ ምርጥ መሪ❤❤❤
@@ZhareSeild አንችም አራጂ እሱም አራጂ የብዙ የደሀ ደም አለበት ለሁሉም ግዜ አለው
Abiy Ahmed Ali the greatest leader in ethiopian history ❤❤ may allah bless you my hero ❤
አብቹ ሰላም ብታመጣልን ኖሮ አንቀይርህም እስከመቸውም ነበር አማራ ክልል እናት እያለቀሰች ነው ሰላምን አስፍን እናቶች እንዲመርቁህ
ፋኖዎችን ንገሩልን ለህዝባችንስላም ይስጡት ከመንግስት ጋር ታርቀው አማራ ክልልን የምድር ገነት ያርጏት ፋኖ እርቅ ይፍጠር
አብቹዬ የፍቅር ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅ ሰላም ለዉድ ሀገራችን ኢትዮጵያ yihu🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍🙏🏻🙏🏻
ዘወትር❤❤❤❤
ጅገና. ትልቅ. ትምርትነው ቢገበና. ይህን የማያደቅ የተማ ር. ማሀይብነው
አብቹን የለመመስገን. ነፉግነትነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የሁሉ አባት
አብይ የገጠሩንምየከተማዉንምህዝብእኩል አድርግህእይ በገጠርያለዉን የእርስበርስጦርነትአዝዝክዉ!!የአማራክልል ኤንተርኒትአመትሌሆነዉነዉከዝጋህብን የፍትህመንግስትሁን ለሁሉምህዝብ አንድአይነትፍቅርስጥ!!!አላህሂዳይስጥህልብይስጥህ ስላምለሀገራችንአላህ ይጣልን
Abiy kaus aychilim. Ye geter lij mohonu yastewkbetal
Hilarious 😅 specially the penalty...our prime minister is multi talented fr
ኧረ ኧረ ኧረ የሚለውን ሙዚቃ በኔ ግብዣ አዳምጡልኝ
አብይ የሰላም አባት አይደለም የሰላም አባት እግዝሃብሄር ነው ስለዝህ እሱን ጠይቅ በንፁ
Our hero prime minister ❤❤❤
You are the best leader of Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ❤❤❤❤
እግዚአብሄርን ፍቅር የሆነ መሪ❤❤❤❤
Abiyachini. Shi. Ameti. Nigesi. Hagerachini. Bedebi. Lewuxekali. Kekifu.hu.luyixebiqiki.xelatochikini.yaxifalini.abate🎉🎉🎉❤❤❤hulemi.eniwadikalen..ate.tileyaleki.meriyachini🥰🥰🥰🥰
Dr Abiy Ahimed is such an extraordinary leader. He is an all-rounded person. Look! He skillfully plays soccer and even scores fantastic goals.
ye Addis Ababa melewet hagerin melewte adelem fitih le Amhara
አብቹ ምርጥ መሪ እንወድሃለን
ምርጥ አላልሺም አልቀረብሺም
We love you PM Abiy We are with you ❤❤❤
My king abiichuu❤❤❤❤❤
አብይ❤❤
Enbelawalen malet egnan new belachun eko gobez menega
ጌጃዉ በመነፅር መጫወት ጀመረ? ኤዲአሚን ዳዳም እንዲሁ ያደርገው ነበር!
Maferia meri hezeb eyaseqaye bleclech yemiyasay Medihanialem ye egehe yesteh
Ethiopian national winner
ያማራክልሉን ስቃይ ያቁምልን ያኔ ?????
አወ ያቁምልን
ለፋኖ ንገሩት
😂😂😂
@@almaz-rudy8793አቦ ይመችሽ❤
@@almaz-rudy8793 ፋና አይደለም እያስገደለን ያለው አብይ ነው ፋና ሰላም ፈላጊነው
Dr Abiy Siuuuuuuu
ጥቁር ለባሽ በረኛው ግን በዚህ ውፍረቱ እንኳን በረኝነት ዘበኝነትም ይከብደዋል😋😄
ጣቀልይ ሚንስቴር ክስት ብሎል 🥺አስብ ነው መስልኝ እግዚአብሔር ሀገርችን ሰላም የድርገልን እግዚአብሔር ይታርቀን🙏💔😢
ቀላል አንገቱ ብቻ ቀረ እኮ😢
ኢትዮጵያ ላይ ጥሩ ነገር ሲታይ ሁሌም ሌላ ብሄር ምንም ሲል አንሰማም ሁሌ አማራ አማራ ብቻ ነው እዛው እስርህ ሆኖ ሚዘርፍህን ልማትህን ወጥሮ የያዘውን ጃርት አቅፈህ ይዘህ አብይ አብይ እያል ታላዝናለህ ትምህርት ቤት እየዘጋህ ድሮም ሆላ ቀር ነበርክ አሁን ደሞ ትዘቅጣለህ ጉራ ብቻ
Eweti. Eko. Amara .Amara bilew. Limotu .new. Liki .Amara kelele. .ye .Alemi. Fitsam .yimiderisi. Eko. Yemasimesiluti . gura. Fukera .yetimi Ayaderisimi.
ጥላቻ እና ዘረኝነት አናትህ ላይ ወጥቶ እያንዘረዘረህ ነው ተረጋጋ! አማራ በእንዳይነቱ ቆሻሻ አይጠራም!
Ende. Amara. Mikeniga. Ena. Belege. Hizibi. Ale. Enide. Fano. Zinijero. Yitebiki. Ezawu. Chaka
Amara. Maleti .kelela. Bila eti..new. Enide. Yemetaw. Kifatachihu. Ena. Mikeniginetachihu. Eko. New. Enidihi. Uemabala hihu
አይ እኔ ተከላካይ ብሆን ቀናኝ ነበር
ባርች😂😂😂 ሁሉን ይችላልልል❤
ሀገራች እኮ 🎉🎉🎉እንግዳ አክባሪ። ነን እምዬዬ ሀገሬ❤❤🇪🇹 ሰላምሺሺሺ ይብዛልንንንንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊🕊🕊🕊💪
ሀገረችንን አለህ ሠለም የርግልን
እንዴት የሚያምር ጨዋታ ነዉ ከዋክብቶቻችን ኢትዮጵያችንን ወደዉ አድንቀዉ ሊጨርሱ አልቻሉም ክቡር ጠቅላይ ሚንስትራችን ዶክተር አብይ አህመድ አሊ ሁሉ የሚያምርለት ሁሉ የሚሳካለት እንቁ መሪያችን አላህ ይጠብቀዉ 🙏🙏🙏
የሚገርም ታሪክና ደስ የሚልሞራል ነው በርታ ይበሎልን
አብያችን እናመሰግናለን ተባረክ❤❤❤❤
ፍትህ ለአማራ ህዝብ
ለሀገራችን እግዚአብሔር ሰለም ነ አንዴነት ፍቅር ይብዛልንን❤❤❤❤
PM abiy great visionaries who is building a future for his people we❤
ፍትህለአማራህዝብ
Eshi
Graceful & humble Leader Dr Abiy Ahmed proud of you 💪❤Thank u Ebs 🙏🍀🌼🌺
አዲስ ትንቢት ጌታ ተናገረ ስሙ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር በቅርቡ መፈንቅለ መንግስት አደርጋለሁ ይህንን የዲያቢሎስ ቁራጭ ወሮበላውን አብይ አህመድን ፈንቅዬ አንስቼ በምትኩ ከሰሜን ለሚመጡ ፋኖ ለተባሉ የግዚህአብሄር ልጆች በክብር ቤተመንግስታቸውን አስረክባለሁ ይላል እስቲ ሀሌሉያ በሉ ጌታ እንዲህ ይላል የኢትዬጵያን ጠላቶች ህፃናትን ደፋሪዎች ጨፍጫፊዎችን ሀሌ ሉያ ከነሙሉ
ስማቸው ነው በራእይ የነገረኝ ጌታ የሱስ ይባረክ
አሜን በሉ በቅርቡ እነቅላችዎለው አንድ በአንድ
በስሜ የሚነግዱትን የዘይት ነጋዴዎች ፓስተር ነን የሚሉ ወሮበሎች ወየውላቸው ብሎ ስማችውን
እደዚህ ዘርዝሮ ነገረኝ እስቲ ጌታ ይክበር አሜን
በሉ : ሀሌ ሉያ : አንደኛውና ቀንደኛው የኢትዬጵያ ጠላት ስሙ እብይ እህመድ የተባለ ወንበዴ ነው አለኝ እስቲ አሜን በሉ ሁለተኛዎ ደም ጠጪ ወራዳዎ ሚስቱ ዝናሽ ታያቸው ነች ብሎ ሲነግረኝ በጣም ነው የደነገጥኩት ምነው ዝንዬ አንቺም ያ ሁሉ መዝሙር ለካ የዘፈን ጥማትሽን ነበር የምትወጭው አንቺ አስመሳይ ጌታ አጋለጠሽ ሶስተኛው ጨፍጫፊው ሽመልስ እብዲሳ ነው ብሎ ነገረኝ የሱ እንኳን አልገረመኝም ብዙ ንፁ አማሮችን ያሳረደ አውሬ ነው በስራቸው ብዙ ሰዎች አሉ ተከታዬቻቸው በሙሉ ይጠየቃሉ አለኝ ሌላው እዬ ጩፋ የሚባል ወሮበላ ፓስተር ነው አለኝ ቄስ ቶሎሳ ጉዲናንም የብልፅግና ፓርቲ እጨብጫቢ
ለሆነ ተጠቀቁት አለኝ ሀሌሉያ ሌላው ዳንሳ ና ዬናታን ናቸው የወራዳውን አብይ አገዛዝ በቅርቡ እፈነቅለዎለው ይህን የግብረሰዶምያን አለቃን ብሎ ነገረኝ ጌታ ይባረክ::
አሜን አረ ያድርገው😢ሞተን ሣናልቅ
🎉ኢትቢያችን ኩሪ እኛም ባንቺ እንኩራራ,,,,,,,
ፍትህ የአማራ ህዝብ ጦርነቱን አቁም ህዝብ የሰላም እንቅልፍ መተኛት ናፍቆታል
ፋንዶሽን ተዉ በያቸው
ለፋኖ ንገረው
@@MulukenKebede-ly3dmወገኛ ወሬብቻ ለነዘሜ ንጉራቼው ለምን ወደጦርነት እንደገቡ
ለአሸባሪው ፋኖ ንጋሪው 🤔🤔🤔🤔
ለቆምጬዎችሽ ንገሪያቸው!ምንም ለማያመጡ በቆመህ ጠብቀኝ ዘጥ ዘጥ ለሚሉት !አቢቹ ምን ያርግሽ!
አብርሽዩ እንኳን ወዴ እሁዲን ኢቢየስ በሠላም መጣህ በፈገግታ ማራኪ ነህ ክክክክ አብቹ ከነ አብርሽ ጋር እንዴ ጓደኛሞች ወሬውን ጀመረ ጉድ
አብሪሽ የት ሄዶ ነበር ? አልገባኝም
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫን ታዘጋጃለች::2029 ....ዋው!
Dr አብይ እሄን comment አድርሱልኝ አላማው በጣም አሪፍ ነው ወጣቱን ካልሆነ ነገር የመታደግ ስራ ነው ግን አንዳንድ stadium ብር መሰብሰቢያ አርገዉታል ለምሳሌ ያህል በቅርቡ የታደሰው ልደታ ያለዉን ብሪሞ stadium ለ አንድ ጨዋታ ከሚገባው በላይ ነው ሚከፈለዉ.
Please ለ ጠቅላይ አድርሱልኝ
በጣም ደስ ይላል አገሬ ሁሌም ደስ ይበላት ማንም በቤተሰብ እንኳ ደስ የሚለው የለም ደ ስ ላለውም ላላለውም አገራችን አድጋ ሁሉም ሰላም ሆኖለሁላችንም ያሳየን አሜን
Our beloved leader ❤
Ere maskabet pro max
Abiy the best leader
Our prime minister Dr Abiy. You’re a HERO!!!’ We love you so much ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Welcome to Ethiopia! We are happy to see you guys!
I am proud to have such awesome leader
አብይ ምርጥ። መሪያችን። ስወድህ ዕድሜና ጤና ይስጥህ። ኑርልን
ድል ለ አማራ ህዝብ
አይይይይይይ በፈጠረክ ሠላም አውርድልን ከአማራ ፍኖ ጋ እርቅ አውርድ እያሥጨፈጨፍክ አተ ኮሥ ትጫወታለህ
ፍትህለአማራ ህዝቡ😢😢😢😢😢
Eshy
😅😅😅😅😅😅😅@@IRegan
@@MartaMarta-m2f 😅😅
Yenezemen meri bemehonh kurat ysemagnl nurlgn egzer ytebkh❤❤❤❤❤
ድምፅ ለአማራህዝብ
😂😂😂😂
ወይ አብይ ፈታ ያለ ሰው!.... በስልጣንና ዝና ታጥሮ ቤተ መንግስት ያልተወሸቀ!.... ሲፈልግ እስፖርተኛ : ሲሻው ወታደር ሲሻው ደራሲ.... ማነው ግን ሚደርስብህ❤❤❤❤
ግሩም የሆነ አባባል ።
😢😢😢😢 ba ewunattee getaa ba fituu yikidamii ❤❤❤❤😢
Well described 👌👏👏🙏🌹♥️🌹
ሠው መሆን የገባው ነው አላህ እረጅም እድሜ ይስጠው❤❤❤
አወ ማን እንደሱ ነጃሳ ሀስቡነሏ ወነአመል ወኪል በስ😢
እኔ ማወቅ የምፍልገው ምን ያክል ዶላረ ከፍላቸው?
ካኑ ጠ.ሚሩን በደንብ ገልፀሀቸዋል❤❤
አብቹኮ አንተኮ ትለያለህ ማርያምን ❤❤
ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይበዛ 🇪🇹🇪🇹🙏
welcome home my brothers , I proud to see in Ethippia
እኔ እንዲህ ነው እንዲያ ነው ማለት አልሻም፡፡ ሀገርን እሱ አንድ አምላክ ይጠብቃል፡፡ አሁን በእኛ ጊዜ እየተደረገ ያለው ለወደፊት ታሪክ ይመዝነዋል፡፡ ስንኖር ሀገር ሰፊ ናት እውነቱን ከሐሰቱ ለመለየት እጅግ ይከብደናል፡፡ ትናንት አብረው የነበሩ ዛሬ ሲወራረፉ እናያለን፡፡ እኔ እንደ አንድ ዜጋ የማየው ግን ሀገር በአንድ መሪ ምሉዕ አትሆንም፡፡ ድርሻዬ የእኔ ብሎ ለራስ መጠየቅ ግን መልካም ነው፡፡ መሪው ይበጃል ብሎ እየሰራ ያለውን እሱ ይስራ ብንችል መተባበር ካልሆነ ሁሉም ነገር መልካም እንዲሆን መጸለይ ይሻላል፡፡ መሳደብ መንቀፍ ግን እኔ እንደ ሰው ለራስም የሚጠቅም አይመስለኝም አይደለም ለሀገር፡፡ ተሪክ ግን ለወደፊት ሕዝብንም መሪውንም በሚዛን ማስቀመጡ አይቀርም፡፡ ግን ምን ይጠቅም ይሆን በተለይ ለአሁኑ ሕዝብ እና ለመጭው ትውልድ፡፡ ምን አልባት ስህተቱ በእኛ በሕዝቦች ከሆነ ለወደፊቱ ትምህርት በመንግስትም ከሆነ ለወደፊቱ መንግስት ትምህርት ይሆናል፡፡ ለወደፊት ግን ነብይ ወይም ሌላ አይደለሁም እንዲህ እና እንዲህ አልልም፡፡ ለታሪክ ግን ተወቃሽ እንዳንሆን እሰጋለሁ!!! በአሁኑ ጊዜ የዜና መሸጫ ጊዜ በተለይ በለው! ገደለው! የሚባሉ ዜናዎች፡፡ አሁንስ ኤጭ!!! ኢትዮጵያዊ ሁኜ ታሪኳን የማላውቅ ሁኜ ደግሞ ወሬኛ መሆኔ!!!
Abichuu. Sijaalanaa jaabadhuu jabaakoo. Waqayoo. Goftanii. Siwajinii jiraa❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዕድሜህ ይርዘም እግዚአብሔር አምላክ ሞገስ ይሁንህ
አሜን የሚመርቁት ይመረቁ ይባረኩ የሚረግሙት ይረገሙ😮
ከድህነት ያልተላቀቀ ፣ በጦርነት እየተማገደ ያለ ህዝብና ስንት ስራ አጥ ህዝብ ባለበት ለህዝቡ የማይገደው ዘና ፈታ ያለ የአገር መሪ ስላገኛችሁ ደስ ይበላችሁ !
ማን ነው እንድ እኔ የኢትዮጵያ መዝሙር ሲስማ እሚለቅስ ሁሌ ነው እማለቅስ እኔማ ለምንድነው ግን ስው የራሱን ስሜት እንኳን ማወቅ አይችልም እንድ
I am thinking that we should send a letter to FIFA to be registered as a World Cup qualifier, what do you say?
ወደ ኢትዮጲያ እንካን በሰለም መጣቹ ??
kanu and daniel amokachi African legends wow
የቀድሞው እግር ኳስ ጥበበኛ ካኑ፡፡ ድንቅ ንግግር!!! ሌላ አልልም፡፡
Abichuye my brave lion cub lion my dear 🙏💪😘
አብይ ጀግናው የያዝከው ሁሉ የምርብሀል ጌታ ከክፉ ሁሉ ይብቅህ።
ደስ ብሎኝ ያየሁት ፕሮግራም 😍
Zeweritna Abirish❤❤❤❤
Heger kifu ayinkash kufishin alisima selam le Ethiopia
አብይ ❤❤❤ ኑርልን🎉
ከአብቹ ብጫወት በዬ ተመኘሁ❤❤❤❤
Abiy is the best
አብቹዬ ምርጥ መሪ❤❤❤❤
Ere eferi
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ለየዎሁ ገበሬ😢😢😢😢😢😢😢
Our abichu I love so so so so so so so much
Abichuyee ❤❤❤❤
፡ሃገር ሰላም ሆኖ ቢሆን የሚሆነው ሁሉ የሚሆነው እጅግ ደስ ይል ነበር ግን ምን ዋጋ አለው
Selamun.yastaw.manw
Wowwwwww, Dnaitiyeee mekibib is there,too,omg.
እጅግ አሳዛኝ ዘመን ጠ/ሚ ስንት ሀገርጉዳይ እያለ እዚህ መገኘታቸው ለታሪክ ይቀመጥ:: ጦርነቱን አስቁሙ ሀገር አረጋጉ::
ይሄ ሰውዬ ከባድ ሰው ነው😊
ፋትህ ለደጉ ለአማራ ህዝብ 😭😭
መሪያችን አንተ እኮ ልዩ ነህ በርታልን 🎉🎉🎉🎉🎉
@@samiabera7894 ሰው በመግደል ንፁሀንን በድሮን መምታቱን ነው የሚበረታው ይሄ የሰው ጭራቅ
መሪያችን በርታልን ኑፁሃን በማስጨፍጨፍ ነው እሚበረታው ቱ እዳው በናተ ሰፈር ያድርገው ጭፍጨፋውን አብይ እምትሉ የሱ አጨብጫቢ ናችሁ መጀመሪያ ህዝብ ይቀድማል አንድ የሰፈር ዱርየ ይመስል ያለቦታው ጥልቅ እያለ ምኑም የህዝብ መሪ አይመስል ባዳ ይወድማል ኢትዮጵያዊ ነት ግን ሁለየም ይኖራል አብይን እምታመልኩ ልቦና ይስጣችሁ 😤😤😤
@@solomonalebachewምቀኛ
ወላሂ አማራውም ትግሬውም የኔ በሆነ ብሎ ያደንቁታል የኛ ሰው ሽንፈትና የዘረኝነት ጉዳይ ሆኖባቸውንጅ አብይን ማያደንቅ ማይመኝ ልዝብ ዬለም
ዘረኛ መሪ አማራም ትግሬም አይወድም ደም መጣጭ ነው።የወሬ እንጂ የመሪነት ባህሪ የሌለው መሪ አማራም ትግሬም አይፈልጉም
ይህንን ሰውበላ እና አስመሳይ ከፈለገሽ ተሸክመሽው ዙሪ እኛ አያገባንም! የአስተሳሰብ ድህነት ከሁሉም ይከፋል!
We are proud of you ❤
ፍትህ ለአሚራ ለሚስኪኑ ህዝቡ 😢😢😢😢😢😢
ዘዌና አብርሽ ስውፕዳቹ🎉🎉🎉🎉
የአፍሪካ ፀሀይ ባለራዕይ መሪ❤
😂😂😂😂
@@Zabiba85😂
አብቹን ግን ያለመውደድ ይቻላል❗❓ምን እማይችለው ነገር አለው😂❤የኢትዮጵያ አምላክ ፅንፈኛን ብቻ ይበታትንልን❗🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤
Gini. Yalebeti. Sew. Esu .yemitelaw.
Amen yebetatnachew selam lehagerachen
አናትሽ ይበተን! ፅንፈኛ ያልሽው ፋኖ ይባላል በአማራ ህዝብ ላይ የሚደርሰው ግፍ አስገድዶት የሸፈተ የህዝብ ልጅ ነው!
Abiyachinnnnnn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የዘመኔ ምርጥ መሪ❤❤❤
@@ZhareSeild አንችም አራጂ እሱም አራጂ የብዙ የደሀ ደም አለበት ለሁሉም ግዜ አለው
Abiy Ahmed Ali the greatest leader in ethiopian history ❤❤ may allah bless you my hero ❤
አብቹ ሰላም ብታመጣልን ኖሮ አንቀይርህም እስከመቸውም ነበር አማራ ክልል እናት እያለቀሰች ነው ሰላምን አስፍን እናቶች እንዲመርቁህ
ፋኖዎችን ንገሩልን ለህዝባችንስላም ይስጡት ከመንግስት ጋር ታርቀው አማራ ክልልን የምድር ገነት ያርጏት ፋኖ እርቅ ይፍጠር
አብቹዬ የፍቅር ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅ ሰላም ለዉድ ሀገራችን ኢትዮጵያ yihu🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍🙏🏻🙏🏻
ዘወትር❤❤❤❤
ጅገና. ትልቅ. ትምርትነው ቢገበና. ይህን የማያደቅ የተማ ር. ማሀይብነው
አብቹን የለመመስገን. ነፉግነትነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የሁሉ አባት
አብይ የገጠሩንምየከተማዉንምህዝብእኩል አድርግህእይ በገጠርያለዉን የእርስበርስጦርነትአዝዝክዉ!!የአማራክልል ኤንተርኒትአመትሌሆነዉነዉከዝጋህብን የፍትህመንግስትሁን ለሁሉምህዝብ አንድአይነትፍቅርስጥ!!!አላህሂዳይስጥህልብይስጥህ ስላምለሀገራችንአላህ ይጣልን
Abiy kaus aychilim. Ye geter lij mohonu yastewkbetal
Hilarious 😅 specially the penalty...our prime minister is multi talented fr
ኧረ ኧረ ኧረ የሚለውን ሙዚቃ በኔ ግብዣ አዳምጡልኝ
አብይ የሰላም አባት አይደለም የሰላም አባት እግዝሃብሄር ነው ስለዝህ እሱን ጠይቅ በንፁ
Our hero prime minister ❤❤❤
You are the best leader of Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ❤❤❤❤
እግዚአብሄርን ፍቅር የሆነ መሪ❤❤❤❤
Abiyachini. Shi. Ameti. Nigesi. Hagerachini. Bedebi. Lewuxekali. Kekifu.hu.luyixebiqiki.xelatochikini.yaxifalini.abate🎉🎉🎉❤❤❤hulemi.eniwadikalen..ate.tileyaleki.meriyachini🥰🥰🥰🥰
Dr Abiy Ahimed is such an extraordinary leader. He is an all-rounded person. Look! He skillfully plays soccer and even scores fantastic goals.
ye Addis Ababa melewet hagerin melewte adelem fitih le Amhara
አብቹ ምርጥ መሪ እንወድሃለን
ምርጥ አላልሺም አልቀረብሺም
We love you PM Abiy
We are with you ❤❤❤