ሰላም አታላይ ፡ መምከር በጣም ድፍረት ነው የሚመስለኝ | Selam Atalay

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 141

  • @jembergerma
    @jembergerma 11 หลายเดือนก่อน +91

    ይህንን ፖድካስት
    1. ዴቭ ፍፁም ማቋረጥ የለብህም
    2. እኛ ደግሞ ማስተዋወቅ አለብን

    • @hanydereje3343
      @hanydereje3343 6 หลายเดือนก่อน

      Yeah gen degmo... Wesagn wesagn neteb lay bedemts gelts endihonelen nw.... Bemehal megbatun wedejewalehu coz hasab yemiyastefa sayhon bezaw lay lemasfat nw

  • @zebibmelke5010
    @zebibmelke5010 8 หลายเดือนก่อน +16

    የምትለዉን የምታዉቅ ዉብ ሴት እና ስራዉን የሚያዉቅ ጀግና ጠያቂ።ዉድድ ያደረኩት ምልልስ

  • @yalemymcmb2961
    @yalemymcmb2961 11 หลายเดือนก่อน +93

    ዴቭ ድጋሚ አቋርጠክ የማየው እንዳታሳጣኝ!ከአደራ ጭምር ነው the one and only my best podcast 🫵

    • @fuadfeki1963
      @fuadfeki1963 11 หลายเดือนก่อน +2

      Yenem dua newee😢😢😢

    • @Daniel-D137
      @Daniel-D137 11 หลายเดือนก่อน +2

      የኔም ፍርሀት ነው። 😢

    • @mikemike2627
      @mikemike2627 11 หลายเดือนก่อน

      You should just support him with positive comments. That's what his guest was talking too. You wish people to keep going NOT not to stop. Words matter.

    • @heartandsoul4202
      @heartandsoul4202 11 หลายเดือนก่อน

      ለምንድነው የሚያቋርጠው?

  • @HabtamuAweke-l5d
    @HabtamuAweke-l5d 11 หลายเดือนก่อน +13

    ከእድሜዋ በላይ ጎበዝ ከአምስት አስር አመት በኃላ ደግሞ ብዙ ነገር ታፈልቃለች በርቺ

  • @henokfitane7194
    @henokfitane7194 10 หลายเดือนก่อน +11

    My profession is a counselor. I don't know the podcaster but I am impressed by your questions. Keep asking ❤

  • @hermelabiz5877
    @hermelabiz5877 11 หลายเดือนก่อน +19

    I love the way she explains every topic. keep up selamye😘

  • @ebisebekele
    @ebisebekele 11 หลายเดือนก่อน +8

    የንግግር ህክምና የሚለው አቻ እንደኔ አረዳድ Therapy ይመስለኛል ከ counseling በተሻለ:: Counseling ሰውየውን ከማዳመጥ እና እራሱን እንዲረዳ ከማገዝ ባለፈ ምክር እና አቅጣጫ መስጠትን ይጨምራል:: ለብዙ ሰው ግር የሚል ነገር ግን ቢታወቅ ጠቃሚ የሆነው ሌላ ታነሳዋለች ብዬ የጠበቅኩት የሁለቱን ልዩነት ነበር::

  • @Jasmine-xs1hi
    @Jasmine-xs1hi 11 หลายเดือนก่อน +12

    Dave your questions are 👌👌

  • @AbateSuliman-kv3zv
    @AbateSuliman-kv3zv หลายเดือนก่อน

    መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ዶክተር በብረታብረት በማዕድን ሌሎችንም ቴክኖሎጂዎች ለኢትዮጵያ ያስፈልጋሉ በአንተበኩል ይሢካሉ

  • @fisehatsionmesfin2932
    @fisehatsionmesfin2932 11 หลายเดือนก่อน +7

    What a powerful and beautiful young soul. I really enjoyed the conversation

  • @amanuelradiel2021
    @amanuelradiel2021 11 หลายเดือนก่อน +6

    one of the promising podcasts out there . keep up the good work

  • @YaredRasyared-ij7uc
    @YaredRasyared-ij7uc 11 หลายเดือนก่อน +3

    ዴቭ አሪፍ ፖድካስት ነው በዚው ቀጥል እናመሰግናለን

  • @gdu5557
    @gdu5557 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የምለሰ ውይይት ነው በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር እድሜና ጠና ይስጣቹ ጥሩ ነገርን ተመኝሁላቹ🥰🥰🥰

  • @Ashenafi_Tibebu
    @Ashenafi_Tibebu 7 หลายเดือนก่อน +1

    በቂ መረጃ በመያዝ ሞጋች እና በጣም አድማጭ እግዚአብሔር ያክብርን ወንድማችን ፡፡

  • @teshomeyihunie5337
    @teshomeyihunie5337 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርም አገላለፅ። እኔም ብዙ ጊዜ በሆነ ሁኔታ ውስጥ የኔ የማይመስለኝና ያስደነገጠኝ ፀባይ ተገልጦልኝ ያውቃል። ሁሉም ሰው የማያውቀው ግን የራሱ ጠባይ አለው።

  • @SelamSelam164
    @SelamSelam164 11 หลายเดือนก่อน +22

    All Ethiopian need counseling we grew up in trauma everywhere. There is war almost all the time. The society is full of drama(show off), everyone involves in everything and a lot more …. So we should know ourselves individually.

    • @jerrywolde7864
      @jerrywolde7864 11 หลายเดือนก่อน

      True

    • @FLYZ007
      @FLYZ007 6 หลายเดือนก่อน

      Fact!​@@jerrywolde7864

  • @EB4931new
    @EB4931new 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዴቨ እናመሰግናለን በጣም 🙏
    ሰላም አንቺንም እናመሰግናለን🙏

  • @TamiruAreda
    @TamiruAreda 6 หลายเดือนก่อน

    the way you give an interview to your client is so wonderful and get me proud!

  • @amanuelmengste3261
    @amanuelmengste3261 11 หลายเดือนก่อน +5

    I love the way she speaks and laughs ❤

    • @jacobjericho8667
      @jacobjericho8667 9 หลายเดือนก่อน

      Then you need her counselling 😅

  • @ybcivilengineeringdesign1715
    @ybcivilengineeringdesign1715 9 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ ነው ዳዊት በርታ ልዩ ተሰጥኦ ያላቸውን ሰዎች እንደዚህ እያቀረብክ ስለምታስተምረን እናመሰግናለን።

  • @BosenaYaregal
    @BosenaYaregal 4 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @AbinetMekonnen-h4j
    @AbinetMekonnen-h4j 11 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you both for the eye opening conversation.

  • @RekikA
    @RekikA 11 หลายเดือนก่อน +1

    I love every minute of this conversation... thank you both for the amazing job you are doing ❤ 👏

  • @betelhemshemelis2239
    @betelhemshemelis2239 10 หลายเดือนก่อน +2

    Bro I saw so many podcasts but, This is so amazing and wonderful in Ethiopia. Keep going and your questions is so deep ,important and interesting. Thank you so much god bless you.

    • @DadiGeda-z1f
      @DadiGeda-z1f 13 วันที่ผ่านมา

      Thank you bro .write it as God bless you

  • @Enrdesu
    @Enrdesu 6 หลายเดือนก่อน

    The way he aske and her response wow 👌👌👌 keep it up dave and thank you selam we all love you guise😍😍😍

  • @TeshomeAlem-n9i
    @TeshomeAlem-n9i 7 หลายเดือนก่อน

    Thanks for Dave & Selam

  • @melattilahun7894
    @melattilahun7894 11 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ገራሚ እንስት ነሽ❤❤❤

  • @betselotfantahun
    @betselotfantahun 6 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ዘነበን ብትጋብዝልን ዴቭ

  • @Lua_557
    @Lua_557 11 หลายเดือนก่อน +3

    I think the fact that humanity genuinely facinates you and that you can listen without judgment plus growing up being the 'sensitive' girl, meaning you are empathetic and can understand where people's thoughts, words and emotions come from and easily relate to it, all that wrapped up in education makes you a really good counselor. I believe 'hurt people hurt people', so the things you're doing, helping others 'heal' their 'trauma', helps everyone around them and the society in general. I hope you get to go great lengths in this field. Best of luck!!!

  • @getitata850
    @getitata850 6 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆም ጎበዝም መሆን ይቻላል ለካ 🥰 ድምጿ ደግሞ wow

  • @YasegnalZerihun
    @YasegnalZerihun 3 หลายเดือนก่อน

    የተቆለፈበት ቁልፍ የምህረት ደበበ(ዶ/ር) መጽሐፍ ላይ ያለሁት ሰሎሜ ነኝ በይኝ በናትሽ።

  • @yonatanadmassu2060
    @yonatanadmassu2060 5 หลายเดือนก่อน

    Motivational speaking more focus የሚደረገው አነቃቂው ብቻ ተናጋሪ የሚሆንበት ሲሆን ye consulting sira gin በብዙ ማዳመጥ ውስጥ ነው የሚከወነው። Client ብለው የሚጠሩት ግለሰብ የተናገሪነትን ድርሻ ይኖረዋል።

  • @magealemayo
    @magealemayo 11 หลายเดือนก่อน +1

    ግሩም ዘነበን ጋብዝልን እባክህን

  • @zewduwelde5863
    @zewduwelde5863 8 หลายเดือนก่อน +1

    best program, and youtube channel, Dejaf TV! It should be transform to Satallite TV!

  • @yonatanadmassu2060
    @yonatanadmassu2060 5 หลายเดือนก่อน

    ዴቫዬ የምር ጥያቄዎችህ እኮ በጣም fine እና በሳል ናቸው።
    በምታቀርባቸው ሰዎች ሞያ ውስጥ ቀድመህ በጥልቀት ለመረዳት የነበረህን ዝግጅት ያሳብቃል። ይመችህ አቦ

  • @MekdesMekdes-uv8mz
    @MekdesMekdes-uv8mz 7 หลายเดือนก่อน +25

    ሳያትን አቅርብልን እባክህ??❤

  • @mahdersamuel
    @mahdersamuel 6 หลายเดือนก่อน

    wow that is nice podcast and i love the way they communicate

  • @Birabirotube
    @Birabirotube 11 หลายเดือนก่อน +5

    ተመኘዋት ታናሽ እህቴ ብትሆን ስትጣፍጥ

  • @samualbayleyegn2778
    @samualbayleyegn2778 หลายเดือนก่อน

    keep going dave

  • @allworldtube4402
    @allworldtube4402 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ነው ተመችቶኛል ❤

  • @HayimeYimar-dk8qg
    @HayimeYimar-dk8qg 10 หลายเดือนก่อน

    Amazimg l love you so much Selam

  • @TomTom-bj2pf
    @TomTom-bj2pf 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wow konjo negegere awakie nate eheta demo asebhewale dave ategebewa hogie hasabe besate ewekateshe yesefa abo

  • @dawitmobil
    @dawitmobil 10 หลายเดือนก่อน

    1st best broadcast

  • @YosefAdmasu-i1c
    @YosefAdmasu-i1c 11 หลายเดือนก่อน

    tank you dave keep it up
    she is so humble

  • @zewdubekele910worku4
    @zewdubekele910worku4 11 หลายเดือนก่อน

    አሁንም እንዳትጠፋ ጎበዝ ነህ በቅርቡ የሰራህው የሮፍናን ይዞኝ ነው የጠፋው ልጅት ደጋግማ ሳይኮሎጂ የባህሪ ሳይንስ ነው ትላለች ባህሪ በአማርኛ መዝገበ ቃላት ፍችው ጾታ ይልና ተባእት እና እንስት ነው አረጋግጥ እስኪ

    • @SelamSelam164
      @SelamSelam164 11 หลายเดือนก่อน +1

      ፀባይ

  • @woldu100
    @woldu100 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዴቩ: በጣም ቻሌንጅ አድርገኅታል:: ጥያቄዎችህ ለልጅቱ የነበረህን ግምት በደንብ ያሳያል:: ግን ልጅቱ በጥንቃቄ መልሳለች:: ጎበዝ ናት!!

  • @birukmengistu8187
    @birukmengistu8187 11 หลายเดือนก่อน +2

    Hi Dawit,
    You address sensitive subjects adeptly, and I value your insightful evaluations. On a different note, despite her youth, she ambitiously selects substantial areas of study. I hope she continues to learn and remains open to further education, as she shows promise as a future psychiatrist. 👩‍⚕️

  • @Abidara19
    @Abidara19 11 หลายเดือนก่อน

    ....❤ የሚያምር podcast

  • @WaliwaKing
    @WaliwaKing 25 วันที่ผ่านมา

    Btam des tyalesh ❤ you're everything I want to be

  • @jackmaru5598
    @jackmaru5598 5 หลายเดือนก่อน

    thank you davo

  • @binizwali1019
    @binizwali1019 9 หลายเดือนก่อน

    Tnx selam & Dave

  • @samrize8145
    @samrize8145 11 หลายเดือนก่อน

    Wow teykawech betam mert nw tecelaleh

  • @destamamo2654
    @destamamo2654 5 หลายเดือนก่อน +1

    ምክር እና ቡጢ ለሰጭው ቀላል ነው ይባላል

  • @alegizat5303
    @alegizat5303 6 หลายเดือนก่อน

    This is interesting! Keep it up bro.

  • @dilinesachewgirma8721
    @dilinesachewgirma8721 11 หลายเดือนก่อน

    How sweet is this. I like it.

  • @SelamSelam164
    @SelamSelam164 11 หลายเดือนก่อน

    የግድግዳው ነገር … የበፊቱ ግድግዳ ደሜን አፍልቶት ነበር😂 መቀየሩ በጣም ደስ ብሎኛል። ደግሞ እንዴት አሪፍ እንደሆነ። በርታ ወንድማለም!

  • @mesfinagago8935
    @mesfinagago8935 11 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ያናዳል ገና ሀሙስን ጠብቀን ነው የምናየው

  • @bezawitfike
    @bezawitfike 11 หลายเดือนก่อน

    Nice to see you Selamiye🤗

  • @TerhaseTadesse
    @TerhaseTadesse 6 หลายเดือนก่อน

    Good podcast ❤

  • @heartandsoul4202
    @heartandsoul4202 11 หลายเดือนก่อน +2

    በሳይኮሎጂ እና በሳይካትሪ መካከል ያለውን ልዩነት እና ዝምድና ለመግለፅ የሁለቱን የትምህርት ዝግጅቶች ብትጠቅሺ ጥሩ እና ገላጭ ይሆን ነበር። ሳይካትሪ መጀመሪያ medicine ካጠናሽ በኋላ የምታገኚው spatiality ነው። በተረፈ አሪፍ ፖድካስት ነው።

    • @bereketfiseha
      @bereketfiseha 10 หลายเดือนก่อน +1

      No ክሊኒካል ሳይካትሪ በመጀመሪያ ድግሪ እራሱን የቻለ አለ ከ medicine በኋላ እንደሁሉም ዲፓርትመንት እንዳልከው ስፔሻሊቲ አለው

    • @heartandsoul4202
      @heartandsoul4202 10 หลายเดือนก่อน

      @@bereketfiseha አመሰግናለሁ ወንድም።

  • @getdani
    @getdani 11 หลายเดือนก่อน +14

    ድምጿ ይሆናል ለንግግር ህክምና በስልክ እየደወልን መታከም አለብን😂😅

  • @abiystive564
    @abiystive564 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላምዬ በጣም ነው ምወድሽ I wish I could marry a girl like you

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343 6 หลายเดือนก่อน

    KEBRET YISTELEN ❤❤❤❤

  • @tsiontakele7273
    @tsiontakele7273 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤ thank you

  • @MikiEal-24
    @MikiEal-24 5 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚሉ ቀጥተኛ ጥያቄዎች..... ዙሪያ ጥምጥም መልሶች... የመልሶቹ መጨረሻ ላይ ጥያቄዎቹ እየጠፉብኝ...
    Davo👍

  • @suba7241
    @suba7241 11 หลายเดือนก่อน

    Selamiye berchi❤❤❤❤

  • @Fixlix
    @Fixlix 11 หลายเดือนก่อน +3

    ዳዊቴ ይሄንን ep መሬት ይዘን ነው ማዳመጥ ያለብን
    ስለለቃቹልን እናመሰግናለን

  • @lulitmelake7534
    @lulitmelake7534 7 หลายเดือนก่อน +1

    I think trying to get clarity from your guests is a wonderful approach but this guest has made it clear and understandable in her descriptive ability that it is not necessary to squeeze out personal stories. Love your questions but trending to the sensationalism stories of personal life doesn’t add to the quality of the interview. It used to appeal to the greater mass but in this new era, have lost its value, in my opinion. Oprah & others have used it but for me the era of that is quickly loosing interest for those of us that like the knowledge but not the sensational hype. Love your program& the guests you choose. Thank you for that. Your interest in the subject and curiosity in clarifying the subject matter keeps making me come to your interviews. Thank you

  • @kiroshabtom2363
    @kiroshabtom2363 11 หลายเดือนก่อน +1

    ፩ኛ ናችው
    ስለምሰጡን ሁሉ አመሰግናለው!!

  • @bachamekonen1619
    @bachamekonen1619 6 หลายเดือนก่อน

    Dear Dawit
    Warm Greetings brother
    Hope you are doing very well.
    I am a fan of your program! What I want you to put as a recommendation is just trying to pick a person randomly, not only who is on social media or famous. Just go to rural settings and pick some farmer or teacher or anybody and discuss with him!

  • @bekelekasahun895
    @bekelekasahun895 10 หลายเดือนก่อน

    ዴቨ በርታ ምርጥ ፖድካስት

  • @meteriyasimeneh5411
    @meteriyasimeneh5411 9 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት ደስ የሚል ሰው ነው ?አንድ የማደምጠው ሰው አገኘው

  • @kalkidantewodros5849
    @kalkidantewodros5849 11 หลายเดือนก่อน

    I love this conversation ❤thank you so much

  • @HabibHussein-ey8rm
    @HabibHussein-ey8rm 10 หลายเดือนก่อน

    yes I Love You So Much

  • @ABEBEBESOBELA-sk9ml
    @ABEBEBESOBELA-sk9ml 10 หลายเดือนก่อน +1

    what an episode

  • @zerabu3905
    @zerabu3905 11 หลายเดือนก่อน +5

    The Ethiopian Joe Rogan 👏👏👏👏 DAVE, the intro music also 👌 👌👌👌

  • @youngsami5555
    @youngsami5555 11 หลายเดือนก่อน +1

    Zuriya timtim new melswa!

  • @positivereflections2135
    @positivereflections2135 9 หลายเดือนก่อน

    ጥያቄው ከመልሱ.......የገጠመ!!
    እናመሰግናለን!❤

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዴቭ በርታልኝ

  • @demereweyob2010
    @demereweyob2010 10 หลายเดือนก่อน +1

    ደሰ እያለኝ ሰብሰክራይብ አድርጌሀለው እንዳንተ ብሰል ያለ በእውቀት የሚሠራ ጋዜጠኛ ነህ እናመሰግናለን

  • @SaraTasew
    @SaraTasew 5 หลายเดือนก่อน

    Btm nw yemewedew pls be strong yebezu wetatoche mastetemarya honekal begugute nw yemetebeke

  • @abab-i2j
    @abab-i2j 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ ኮልታፋ ደስ ስትል

  • @belayanteneh4387
    @belayanteneh4387 7 หลายเดือนก่อน +2

    እኛ ሀገር ያሉ motvetional spaker ከማነቃቃት ይልቅ ቅስምን የሚሰብሩ ሁሉን ሰው በአንድ ቅርጫት የሚከቱ ስኬትን ከገንዘብ ጋር ብቻ የሚያይዙ ናቸው።
    ስለማህረሰብ ዕሴት በሀል ልምድ የማይገዳቸው አንዲሁ በጭፍን ስበረው እችላለሁ በል የሚል.....
    ብዙ ማለት ስላልፈለገች ተጠንቅቃ ያለፈችው ጥያቄ ይመስለኛል

  • @tigstukebede9241
    @tigstukebede9241 11 หลายเดือนก่อน +2

    keep going

  • @Mamakiya-kw6ch
    @Mamakiya-kw6ch 11 หลายเดือนก่อน

    እባክህ ምላሷ ላይ አትቁም ተረጋጋ
    በተረፈ ምርጥዬ ነው

  • @fasikagetachew2435
    @fasikagetachew2435 11 หลายเดือนก่อน

    Part two eyetebku nw...😍

  • @AAa-sb9ig
    @AAa-sb9ig 9 หลายเดือนก่อน

    Yeci leje gen ke Sayate demsay gare betam demtwa yemsaselale betam

  • @adu_22
    @adu_22 10 หลายเดือนก่อน

    Interesting

  • @Dawitalemnehmutera-oy2ov
    @Dawitalemnehmutera-oy2ov 11 หลายเดือนก่อน

    Pa2 dave....😍

  • @tseddymgtw644
    @tseddymgtw644 9 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም፦ በንግግር የሚሰጥ ሕክምና ለማለት ተፈልጎ ይሆን? የንግግር ሕክምና ሲባል ሰዉ ፊት ቆመን እንዴት መናገር እንዳለብን ያሚያጠና ትምህርት ይመስላል፡፡ እርግጥ Counselling is a form of ‘talk therapy’.But its talk about issues and problems that they are facing in their lives.

    • @reliefpsychologicalservice5592
      @reliefpsychologicalservice5592 9 หลายเดือนก่อน

      I agree! This is one of argument between mental health professionals. A psychotherapist can use therapitic techniques and talk therapy too. But I don't feel its right counseling is ምክር/ ምክክር እና talk therapy!
      አንዳንዴ ነገሮችን በተግባራቸው መተርጎም ይሻላል instead of trying to give interpretation of some of fileds. Thanks!

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @ibrahimmohammed1539
    @ibrahimmohammed1539 11 หลายเดือนก่อน

    Dava betamnew yemamesgeneh yemayewn hula wedegawalew mnalbate michale kone Muhammad Ali weynem berasi Burhan adisen betaweraw

  • @firewdejene621
    @firewdejene621 11 หลายเดือนก่อน

    It is so nice!
    But we need full video.
    Since you interview once a time. Please don't divid it. Dont make us to waite a week.

  • @Ejtidjhfg
    @Ejtidjhfg 11 หลายเดือนก่อน

    Dimistieshie nafkogie neberie yene mar❤❤🩶🖤🤎💜🩵💙💚💛💚🩵💜🤎🤎🖤🩶

  • @meronmesfin7693
    @meronmesfin7693 5 หลายเดือนก่อน

    Dave , ቃላቶቿ ከበድ ይላሉ ወይስ እኔን ብቻ ነው ለመረዳት ሲከብደኝ የነበረው?

  • @Eyitatube-123
    @Eyitatube-123 11 หลายเดือนก่อน +2

    i am the first to watch this

  • @YohanseTizazu
    @YohanseTizazu 11 หลายเดือนก่อน +5

    Behaylu mulugetan akrbuln

  • @Selampeace111
    @Selampeace111 11 หลายเดือนก่อน

    ውቅረ ልቦና ()

  • @yosefworku8773
    @yosefworku8773 8 หลายเดือนก่อน

    ግቡ ግቡ

  • @bezaderseh4620
    @bezaderseh4620 11 หลายเดือนก่อน

    She is good but I need someone to explain what the topic is !! I heard the whole thing!! I need details, small things, examples in real life