የሃገራችን 5 ውድ እና ቅንጡ ት/ቤቶች እና አስደንጋጭ ክፍያቸው - Top 5 Expensive Schools in Ethiopia - HuluDaily

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ส.ค. 2021
  • Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
    **************************************
    ለተጨማሪ ትኩስ የመዝናኛ መረጃዎችን ለማግኘት
    ዌብ ሳይት - www.huludaily.com
    ቴለግራም - t.me/HuluDaily
    ፌስቡክ - bit.ly/2WufIrx
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 300

  • @YordanosSolomon9983
    @YordanosSolomon9983 2 ปีที่แล้ว +183

    የሚገርመው እንደዚ እንካን ተከፋሎ እየተማሩ የገጠሩን ባለ ኩራዝ ተማሪ አይበልጡትም ዋናው ፈጣሪ ዕውቀትን ከሰጠን እኛ በራሳችን ከጣርን ሌላው የትም አይሄም በተረፈ ድድብና በገንዘብ ተለውጦ ዕውቀት አለመሆኑ ጠቀመን እንጂ እኛ የደሀ ልጆች የድድብና ጎርፍ ይዞን ሄዶ ነበር

    • @fatiaabdella2711
      @fatiaabdella2711 2 ปีที่แล้ว

      Enemilaw danez yaministeroch liji aydalu berun yet yasqamxu endi aynet temhertbet tamarin yibalunji enda Ethiopia axaqalo naxib yamiyamaxut kemangist temhertbet

    • @shalomgeni224
      @shalomgeni224 ปีที่แล้ว +5

      🤣🤣🤣🤣 kg memarut ye mengest temhert bet degre yalewn yebltutal

    • @ayoubaayoub7215
      @ayoubaayoub7215 ปีที่แล้ว +1

      @@shalomgeni224 ewnet new tewachw yaw rasachwen lemabertatat yehonal 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      @@fatiaabdella2711 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      @@shalomgeni224
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
      ☝️☝️☝️

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 2 ปีที่แล้ว +102

    እኛ በነፃ ነው የተማርነው😂

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว +3

      በነፃ የተማረ ፡ ከፍሎ ለአስተማረው ህዝብ ፡ ባለ ዕዳ ነው ። 🤔

    • @ramiazhari9176
      @ramiazhari9176 ปีที่แล้ว

      ሚሰጥር አለው ማን ጥያቄ በቃ

    • @MM-wj8mq
      @MM-wj8mq ปีที่แล้ว +2

      ክብርና ሰላም በነፃ ሳይማር ላስተማረኝ የሀገሬ ሰዉ !

    • @maneshbelu9768
      @maneshbelu9768 ปีที่แล้ว

      ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT ปีที่แล้ว +4

    እነዚህ ትምህርት ቤቶች ከሚከፍሉት ታክስ በተጨማሪ ከያንዳንዱ ተማሪ ክፍያ ቢያንስ አምስት በመቶ እየተሰበሰበ ለገጠሩ ትምህርት ማስፋፊያ ይደረግ.. ሃብትም አይኑር አይባልም..ይኑር..ግን ሃብቱ ለሃግሪትዋ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ በፍጥነት እድገት የሚያመጣ መሆን አለበት...

  • @eliasabebe7936
    @eliasabebe7936 2 ปีที่แล้ว +6

    Thank you for the information

  • @soresa5238
    @soresa5238 ปีที่แล้ว +13

    My elementary school was former name Menen now Mekdela next to ICS. I remember how we used to get jealous of those ICS students. It was a wire fence during The time In the 1980s ET calendar. we used to see them through the wire fence.

    • @onelove4324
      @onelove4324 ปีที่แล้ว +7

      How's life treat's you now?hopefully ur successful cos what u were wished was to be rich like those kids that motivated you to study hard and work hard... I think success is not depend of wr u born or which schools u attended its all about what's in ur mind...i know a guy who was attended "Lissie" but end up homeless cos of his addiction's

  • @addisethio494
    @addisethio494 ปีที่แล้ว +6

    I graduated from ወንበር ከራሴ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ት /ቤት 🤘

  • @berhantessema8931
    @berhantessema8931 ปีที่แล้ว +28

    የሚገርመው እኮ 4 and above point GPA ውጤት የሚያመጡት በኩራዝ ዩሚያጥኑ ብቻ ናቸው ቡዙዎቹ ከመንድላቀቃቸው ብዛት ትምህርት አይገባቸውም

    • @truthteller9493
      @truthteller9493 ปีที่แล้ว

      Aere betam gobezoch nachew

    • @kalhappy540
      @kalhappy540 ปีที่แล้ว

      Bemigeba

    • @kalitube2052
      @kalitube2052 ปีที่แล้ว +2

      ምን አለባቸው ትምህርታቸውን ሲጨርሱ ስራ ፍለጋ አይንገላቱም ቤተሰብ ድርጅት ይሰራሉ

    • @abenezeryitbareck7190
      @abenezeryitbareck7190 ปีที่แล้ว

      @@kalitube2052 tikilkil gn betsobochew fegtew ne berun yametut

    • @maneshbelu9768
      @maneshbelu9768 ปีที่แล้ว

      ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 2 ปีที่แล้ว +49

    ሁሉም ጥራት ያላቸው ትምህትቤቶች ለኢትዮጵያውያዊ ልጆች ሁሉ እኩል መሆን አለበት!!

    • @atnasiyaaynalem7439
      @atnasiyaaynalem7439 2 ปีที่แล้ว

      Private eko nwe sijemr ymhiwenew endezya ketbale demo yadegu hagerat mehone alebet hulum swe lesu demo meredadat metsaseb alebn for example gibste be ye ahguru nwe yaliuat hzboch but beye vacation um hone beye balu eyemetu yemiyafesut hagerachew lay nwe then mnm nger bihone yredadalu like china,Egypt so on

    • @brehanemeskelifa366
      @brehanemeskelifa366 2 ปีที่แล้ว +2

      ግል የተማሩት ከእንግሊዝኛ ቋንቋ ውጪ ምንም እንደማያውቁ እኔ ምስክር ነኝ

    • @ayoubaayoub7215
      @ayoubaayoub7215 ปีที่แล้ว +1

      Sina kassa enqan Ethiopia yekerna yadegutm ageroch eco yetelyaye new siketel eco private eco new eyetebale yalew endemengest temehert bite derja aysetemn welunm temary beku adergew new yemigenebuwachw ye Ethiopia eni neg yale PH yalew sewen yensu KG asetmarwch yebeltuwachwal erh senetun lebel

    • @ayoubaayoub7215
      @ayoubaayoub7215 ปีที่แล้ว

      @@brehanemeskelifa366 ewnet new gen enzh yemilyout derja yemibal neger yelmn welunm temarywch ekul asetemerew new yemiyabekuwachw dunzuze enqan bione bedenb adergew yegenebutal so leyounet ale

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว +2

      @@atnasiyaaynalem7439ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

  • @tadesseb
    @tadesseb ปีที่แล้ว +16

    Such schools are better than ordinary schools mainly at one thing (teaching foreign languages).

  • @Yemaledasenek
    @Yemaledasenek ปีที่แล้ว +9

    ሊሴ ገብረማሪያም ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅን ብቻ ሳይሆን እውቅ ጋዜጠኞቹን ወንድማማቾቹን መንሱርን እና ሁሴን አብዱልቀነኒ አፍርቷል ።
    የኔን ትምህርት ቤት የአመት ክፍያ ሳስበው በቲፕ ነው ለካ የተማርኩት አስብሎኛል።
    ዘይገርም ነው ።
    እስኪ በርካሽ ዋጋ የሚያስተምሩ ትምህርት ቤቶችንም ጠቆም አድርገን የደነዘዘው ቀልባችን መለስ እንዲልልን።

    • @yosefefeleke1800
      @yosefefeleke1800 ปีที่แล้ว

      Who is mensur and human ?

    • @Yemaledasenek
      @Yemaledasenek ปีที่แล้ว

      @@yosefefeleke1800 መንሱር አብድልቀኒ ማለት የብስራት ስፖርት አዘጋጅና እውቁ ጋዜጠኛ ነው።
      ዩቱዩብ ላይ ስሙን ሰርች አድርግ ታገኘዋለህ።

  • @yaredbekele1689
    @yaredbekele1689 ปีที่แล้ว +9

    የእኛም ሀገር የመንግሥት ትምህርት ቤት አሁን ካለው የበለጠ መሥራት ይቻል ነበር።ነገር ግን በዕድሜያችን ያየናቸው መንግሥታት ከአርባዓመት በላይ በገንዘብ ዘረፋ እና በሰው ገደላ ላይ ነው የተሰማሩት።የራሳቸውን ዘመዶች ቁጠር ቢባሉ ዘረቸውን መቁጠር የማይችሉ የብሔሬ ተቆርቋሪ ነኝ በማለት ዘረፋ ሲያካሂዱ ነው የሚታዪት።በኢትዮጵያ ውስጥ ሥራ የማያዋጣ መሆኑን የታወቀው በዘርና በፖለቲካ ማህበር ስም ከሰማኒያ በላይ የፖለቲካ ማህበር ለመቋቋም ሙከራ መደረጉ ራሱ ከሥራ መሥራት ይልቅ በሀገር ሥም፣በጤና ሥም፣በልማት ሥም ፣በዕርዳታ ሥም እና በመሳሰሉት መዝረፍ ነው ሰው መግደል ነው።መሪም ተመሪም የሰው ገንዘብ ምክንያት እየፈጠሩ መዝረፍ።ታዲያ ለምን ድህነት ጓደኛችን አይሆን።እያንዳዳችን በንሰሀ በእግዚአብሔር ፊት ቀርበን በአዲስ መንፈስ መቅረብ አለብን።ችግሩ ከሰው በላይ ሆኗል መፍቴው በእግዚአብሔር እጅ ነው።ወደ እግዚአብሔር እንቅረብ።

  • @asegedechasefa584
    @asegedechasefa584 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @yaredmesfin3176
    @yaredmesfin3176 2 ปีที่แล้ว +3

    Waaaw This looks unbelievable..... Well, it is the person's commitment that mainly determines knowledge and skill acquired in the teaching and learning process I believe

  • @user-yj5kk6hx6i
    @user-yj5kk6hx6i 6 หลายเดือนก่อน

    Thanks.

  • @karebu8195
    @karebu8195 ปีที่แล้ว +5

    ጥሩ መረጃ ነው ጥሩ ክፍያ ባይሆንም.

  • @meronalemayehu7747
    @meronalemayehu7747 ปีที่แล้ว

    Best video

  • @selamawitlemma5742
    @selamawitlemma5742 ปีที่แล้ว

    ትምህርት በጣም አስፈላጊ ነገር ነው እድሉ ቢገኝ እኔም አንዱ ትምህርትቤት ማለትም ከተናገርሻቸው በአንዱ ጥገኝነት ጠይቄ ብማር ደስ ይለኝ ነበር።

  • @romanasrat8038
    @romanasrat8038 ปีที่แล้ว

    Thank u Goverment School.Kk

  • @eyobabraham6921
    @eyobabraham6921 ปีที่แล้ว

    Great

  • @beyeneteshome8554
    @beyeneteshome8554 ปีที่แล้ว +19

    ሲጀመር ሁሉም ወደ ውጭ መሄድ ነው አላማቸው ኢትዮጵያ ውስጥ መስራትም መኖርም አይፈልጉም።

    • @eyasuminwuyelet8691
      @eyasuminwuyelet8691 ปีที่แล้ว +3

      It is becouse they cant help it if they learn here they cant get good practical education . and even if they graduated from university here they cant get a decent work , the enviroment is not comfortable and unsafe so why waste there time here the peoples here are not investing on children. Its what they say investigating in our children is investigating in our future. plus why not See this in a good way it is one way to increase foreign currency. If we were united and all work to take the country to newer heights they wouldnt think about learning in a foreign country. so deal with it most of us always wishes the best.

  • @shetakere935
    @shetakere935 2 ปีที่แล้ว +17

    Is it marketing?
    Most of my siblings & I went to public school in the 80 & 90s EC but the youngest went to low cost private school.
    We all ended up in the U.S, went to college except the one who went to private school.
    Some of my cousins & friends went to the schools listed in your video.
    When it came to college & career, the friends, cousins & I went to the same college in U.S, & succeeded regardless of our public or private school background.
    The school you chose for your children is PART of the support for their education but it isn’t the end all, be all.
    I think, at the end of the day, the interest of the child, the environment (education focused/ambitious FRIENDS, the support of family & community) can guide children to succeed in education but the school ALONE doesn’t.
    Based on my experience, I’ll provide significant support in many ways but will not send my kids to private school.

  • @selamawittekalgne7140
    @selamawittekalgne7140 ปีที่แล้ว +14

    አሁን ሁሉንም ትምርት ቤቶች ነጻ ያድርጉት
    ተመልሰን እንማርበታለን ከነልጆቻችን

  • @vintage4312
    @vintage4312 ปีที่แล้ว +9

    1mil for school?!, father ይሄን በሰማ

  • @getenettadesse5901
    @getenettadesse5901 ปีที่แล้ว +23

    ችግሩእኮ ሀገሪትዋን የሚቀይር አንድ ሰውነው ያጣነው

    • @Mrursi
      @Mrursi ปีที่แล้ว +1

      It is a problem to think that it is one person who changes a country and not all of us together! Outsourcing our individual responsiblity.

    • @hiwotamare1953
      @hiwotamare1953 ปีที่แล้ว +1

      አገሪቱን የሚመራው ብዙ ጥሩ ትምህርት ቤት ያልተማሩ ውሃ ገዝቶ መጠጣት ብርቅ የሆነበት የጭሰኛ ልጅ ነው አገሪቱን የመራት እስከ አሁን በአፃዎቹ ዘመንማ እነ አክሊሉ ሀብተወልድን ያፈራች አገር ነበረች

    • @world12384
      @world12384 10 หลายเดือนก่อน

      ባህላችን ሀገራችን እየተፐወዘ ነው

  • @fmyemariyam9856
    @fmyemariyam9856 ปีที่แล้ว

    It's 👍 👍 👍

  • @eyeab7657
    @eyeab7657 ปีที่แล้ว +11

    አንቺ እዛ ሳይሆን አይቀርም የተማርሽው አነጋግሽ😂

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 ปีที่แล้ว

      ት/ት ቤትም ነዉ😂😂😂😂😂😒

  • @yoditmezgebe1064
    @yoditmezgebe1064 2 ปีที่แล้ว +1

    Wawww

  • @TSTU91
    @TSTU91 4 หลายเดือนก่อน

    ይመቻቸው ደስ ያላቸውን በሚልየን ከፍለው ይማሩ የቻለ ይማር በቃ።

  • @henokbirhanu7589
    @henokbirhanu7589 ปีที่แล้ว

    የብዙሀኑን አእምሮ ለመጉዳት ምክንያት ብሆን እንጅ የሀገር እድገት መገለጫ መስሎ አይታየንም።
    ብቻል ተቀራራቢ የአኑዋኑዋር ዘይቤ ለመከተል ብሰራ መልካም ነው።

  • @tameratetsegaye9672
    @tameratetsegaye9672 2 ปีที่แล้ว +16

    ወይ ጉድ ይሄ ሁላ ነገር ኢትዮጵያ ውስጥ መሆኑ ይገርማል 🤔!!!!!

  • @ABK738
    @ABK738 ปีที่แล้ว

    በእውነት ምቾት ሲበዛ ትምህርት አይገባም

  • @angawatakiltiwoubetu2692
    @angawatakiltiwoubetu2692 ปีที่แล้ว +8

    ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አያጣፍጥም ፣

  • @dxrk_wrld9324
    @dxrk_wrld9324 ปีที่แล้ว +8

    Wi-fa😂😂

  • @bisratefu5300
    @bisratefu5300 ปีที่แล้ว

    Well I learn in cambridge

  • @solomonwoubishet1052
    @solomonwoubishet1052 2 ปีที่แล้ว +33

    I would like to point out that the fees charged by the schools don't take into account the living standards of the people of Ethiopia and are completely out of line . The quality of education isn't limited to high fees .

    • @martha1043
      @martha1043 ปีที่แล้ว +3

      የደሀውም ልጅ በቀን አንዴ እየበላ እነሱ የደረሱበት ይደርሳል ዋናው ጠንክሮ መማር ነው የሀብታም ልጆች ውድ ትምህርት ቤት ተምረው ስንት አሉ ሜዳላይ የቀሩ ዋናው ጭንቅላት ነው ጭንቅላት ደሞ በገንዘብ አይገዛም::

    • @tewodroszewld2208
      @tewodroszewld2208 ปีที่แล้ว

      These are community school for diplomats & foreign citizens who work in Ethiopia.

    • @lunettamargherita7800
      @lunettamargherita7800 ปีที่แล้ว

      once upon a time there were public schools way way best the so called ''private schoolds'' these public schools were at the time of the late King of Ethiopia Haile Selassie I- Ras Teferi'.... there were no private school competeing with those ''public schools''

  • @sophieabye8869
    @sophieabye8869 ปีที่แล้ว +2

    We should be grateful like any other countries we have from top to the top schools. The way you start presenting your document is comparing the incomparable.

  • @memet2739
    @memet2739 ปีที่แล้ว +2

    Greek school is great too

  • @adoniasgamer7758
    @adoniasgamer7758 ปีที่แล้ว +1

    እኔ እዚ ነዉ የምማረዉ ምርጥ ትምህርት ቤት ነዉ ስድስተኛ ክፍል ነኝ

    • @bezutafesa4372
      @bezutafesa4372 ปีที่แล้ว

      የት

    • @user-nl4lb8sw2f
      @user-nl4lb8sw2f 11 หลายเดือนก่อน

      ምን ዋጋ ኣለው ዋናው ጭንቅላት ነው።

    • @world12384
      @world12384 10 หลายเดือนก่อน

      በደንብ ተማሪ ጎበዝ ልጅ ሁኚ❤

    • @user-rq8kf8ks2u
      @user-rq8kf8ks2u 4 หลายเดือนก่อน

      ግንትምርቱአይከብድም

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 2 ปีที่แล้ว +41

    እንድ ሀገር እየኖርን በትምህርት አስጣጥ እንዴ ይለያያል! Please let’s be fair every child deserves a better education and a better school system

    • @focusontruth2184
      @focusontruth2184 ปีที่แล้ว

      Shut up you guys want to conquer everything coming from forest

    • @firehiwotdejene549
      @firehiwotdejene549 ปีที่แล้ว

      ²

    • @muchtefera7210
      @muchtefera7210 ปีที่แล้ว +2

      Work hard Ena you’ll save your child 😁

    • @sophieabye8869
      @sophieabye8869 ปีที่แล้ว

      is what you pay what you get 😏 this is not just in Ethiopia is everywhere in the world.

    • @danielsisay6069
      @danielsisay6069 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

  • @davied999
    @davied999 ปีที่แล้ว +4

    just Imagine your child mecheresha siweta

  • @jonihoy7643
    @jonihoy7643 ปีที่แล้ว +3

    If god Bless your mind,you can educate your self.

  • @egan2917
    @egan2917 2 ปีที่แล้ว +15

    The fact that i pay 40 k a year and actually thought that was expensive💀

  • @tewodroszewld2208
    @tewodroszewld2208 ปีที่แล้ว +2

    Yihie babizagnaw ye ambasader lijoch nachew. Community school yibalalu mereja atazabu.

    • @sophieabye8869
      @sophieabye8869 ปีที่แล้ว

      one who understand why? Gracie !!

  • @user-xg6oj2jg1g
    @user-xg6oj2jg1g ปีที่แล้ว +4

    እረ ገንዘብ ገንዘብ እኛ እዚ አውሮፓ በወር 80 ኤሮ በዛብን እንላለን ጭራሽ ኢትዬጽያ እዬ ሁሉ ገንዘብ ይከፍላል በኔ እይታ ብልሹ መስተካከል ያለበት ትልቅ ጉዳይ ነው እኔ በነፃ ተምሬ ምን ጉድ ነው ከአገራችን ኢኮኖሚ ጋር ፍፅም አይመጣጠንም ሃገራችን ገብተን ልጆቻቸንን እናሳድጋለን ብለን እንዲህም አለ ወይ ጉድ ጉድ ጉድ

    • @sophieabye8869
      @sophieabye8869 ปีที่แล้ว

      don't imagine it has always been like that?

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 2 ปีที่แล้ว +18

    the school should be available to every child in Ethiopia not only for rich people kids!education is important we should give them a clear education to our children and Ethiopia!

    • @contacorona1722
      @contacorona1722 2 ปีที่แล้ว +2

      Are you saying the first school needs to be public school

    • @Mekdy0621
      @Mekdy0621 ปีที่แล้ว

      @@contacorona1722 766t778ss

    • @Mekdy0621
      @Mekdy0621 ปีที่แล้ว

      A up kkipo9

    • @Mekdy0621
      @Mekdy0621 ปีที่แล้ว

      @@contacorona1722 bnhhhu

    • @Mekdy0621
      @Mekdy0621 ปีที่แล้ว

      @@contacorona1722 67yy

  • @nebilabdu6150
    @nebilabdu6150 2 ปีที่แล้ว +19

    አረ ጠረራችሁኝ ከትምህርት ቤቱ ዋጋ የኮመንት ሠጪወቹ እንግሊዘኛ አዙሮ ሊደፋኝ ነው ወይ ሀገሬ እማማ

  • @yohannesyajohn5711
    @yohannesyajohn5711 ปีที่แล้ว +4

    የማይረባ የማይጠቅም ።
    የስለላ ድርጂት ትምህርት ቤት። የኢትዮጵያን ታሪክ የገደለ🇪🇹🇪🇷🇸🇴🇯🇴🇰🇪🇸🇩🇬🇶🇵🇸

    • @world12384
      @world12384 10 หลายเดือนก่อน

      ባህላችንን ታሪካችንን መጠበቅ አለብን

  • @kunadave6120
    @kunadave6120 ปีที่แล้ว +1

    Is there any dormitory

  • @ematube6919
    @ematube6919 ปีที่แล้ว +2

    ይማሩ ደስ ይላል

  • @yordeasalf5535
    @yordeasalf5535 ปีที่แล้ว

    Meqegna

  • @buzayohmerete6480
    @buzayohmerete6480 ปีที่แล้ว +1

    bingham is charging 1million per year on the upper end

  • @Ninaru119
    @Ninaru119 ปีที่แล้ว +2

    I know Intonational community school ADDIS ABABA. It’s the top expensive school for supper rich student what about the staff for example for cooking staff they pay 3000birr very very cheap. There no any benefit it like transport fee or any other Plus the work is very Labour intensive. The student eat like party every day managed by famous chef ( they pay for chef good) All cooker are licensed. I have been a teacher in such school for teacher foreigner nationally they are payed completely different payment (higher salary)job burden to Ethiopian teacher have more and low salary I remember what rich school do to Ethiopian. The children Finally they go western country

  • @kooman4302
    @kooman4302 ปีที่แล้ว +2

    Wey gud🤔

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።👈

  • @hailemariammamo1051
    @hailemariammamo1051 ปีที่แล้ว

    አባቶቻችን ልጆቻቸው ላይ ነበር invest የሚያደርጉት , ከሀገር አስወጥተውም ያስተምሩን ነበር ዘንድሮ እራስህን ቻል ተብሎ ከሀገር በተዘረፈ ሀብት ሺሻ ቤት ባህር ማዶ ተከፍቶላቸው እናያለን እድሜ ደጉ !

  • @helawisolomon6366
    @helawisolomon6366 ปีที่แล้ว

    deham endedehnetu habtam ende habtamnatu yenur. atamtachi. sertesh agegni. kenategna. metetegna. selabi.

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 ปีที่แล้ว +11

    የኢትዮጵያ ዋናብከተማ አዲስ አበባ የዓለማቀፍ ዲፕሎማት መቀመጫ እንደመሆኗ መጠይ ዲፕሎማቶቹ
    ልጆቻቸውን ማስተማርያ እንዲህ ያለ ቦታ የግድ ያስፈልጋቸዋልና እናንተ ምን ይጠበስ ነው የምትሉት ፤

  • @yeabluckwit8136
    @yeabluckwit8136 ปีที่แล้ว +2

    Andebet yinuresh setaweri negegeresh aysebem des atyim

  • @elisabetha7868
    @elisabetha7868 ปีที่แล้ว

    Yene kongo Hulu ager yale new menem ayasdenkem endewem mekurat new yalebch mekenat metefo new 😭

  • @21nati84
    @21nati84 2 ปีที่แล้ว +13

    ነፃ ዋፋ

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 ปีที่แล้ว

    Henin kifiyaa yekefeluu yemiyasitemiruu miskin hagerachewun bireduu min alebet yetim bitimari fexariy aymiro. Kalikefeteli yetem atdersim fexariy aymiroo kekefeteli ye Gexeri temariy honee tetsinoo tifetiralee

  • @birukgirma8600
    @birukgirma8600 ปีที่แล้ว

    asfelagi new ,tirat lay yatekural

  • @asnehirut5483
    @asnehirut5483 2 ปีที่แล้ว +1

    Sunfordis

  • @user-yi6qf4cd1d
    @user-yi6qf4cd1d 6 หลายเดือนก่อน

    Koy yenezi temeriwoch medreshachew yet nw

  • @Mo-dz8mz
    @Mo-dz8mz ปีที่แล้ว +4

    የሚበሉት የላቸውም አላቸው ምን አገባው ታዲያ ፈጣሪ ሀብት ለሰጠው ሰው ምድረ ምናምንቴ

    • @Zuus338
      @Zuus338 ปีที่แล้ว

      the point is fair education not about anything else.....In rich country poor is shame also in poor country Rich is shame.... Equalizer... Everything

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 ปีที่แล้ว +3

    እያለቀሥሽ ነው እያነበብሽ ድምፅሽን አሥተካክይ መቀናጣት አያምርም

  • @user-di4rz4tj1v
    @user-di4rz4tj1v 7 หลายเดือนก่อน

    expensive things are not always good

  • @miknag1994
    @miknag1994 ปีที่แล้ว

    Ayemaru

  • @woudeneshbirru5500
    @woudeneshbirru5500 ปีที่แล้ว +3

    ኧረ እንዴት ነው የምታነቢው?

  • @oooo4162
    @oooo4162 ปีที่แล้ว +1

    Imsaam

    • @fereats2351
      @fereats2351 ปีที่แล้ว

      የሰው ድንጋይ ቆርቆሮ ራስ ምኑ ቆሻሻ ነህ!!!!!

  • @mystoryanimated2683
    @mystoryanimated2683 ปีที่แล้ว

    Ehete awerarsh anchim enesu gar yemitmari nw mimeslew

  • @tigistgirma6941
    @tigistgirma6941 2 ปีที่แล้ว +11

    የአስተማሪዎቹ ደሞዝስ ስንት ነው

  • @davidz.3959
    @davidz.3959 2 ปีที่แล้ว +2

    Wey gud temaru engdi 😁

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።👈

  • @batimelaku5313
    @batimelaku5313 ปีที่แล้ว +1

    Wey mikegnet! Library ena room bedenb menàgr satichiy yihin mefelfel n ametaw?? Biyans amarigna ferensayigna english bedenb minageru bikat yalachew temari yaferalu! Were! Lela sira mokiri!!!@

  • @abushetho5665
    @abushetho5665 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት ምን ያደርጋል አየነው ኮ ዘንድሮ

  • @adm6182
    @adm6182 ปีที่แล้ว

    Yemityut lijochun gin am exam neger nachew yih hulu yemikefelilachew aymesilim.

  • @yetmautotrading
    @yetmautotrading 2 ปีที่แล้ว +9

    1-እስከ 15 ያሉት ት/ቤቶች መረጃ ስጭን በዛ ዉስጥ ካለሁ 🤔🥺

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 2 ปีที่แล้ว +1

      😂😂

    • @GlobalEnglishWorld
      @GlobalEnglishWorld 2 ปีที่แล้ว +1

      🤣😁

    • @emuyeyilma7752
      @emuyeyilma7752 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkk

    • @yabeababa246
      @yabeababa246 ปีที่แล้ว

      Man yalheme ename yalhe maslhoghe naber😆😆😆

    • @maneshbelu9768
      @maneshbelu9768 ปีที่แล้ว

      ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html

  • @ganatdawet5129
    @ganatdawet5129 11 หลายเดือนก่อน

    Plaese adari tmrt bet ketay😢

  • @tizunetatn8803
    @tizunetatn8803 28 วันที่ผ่านมา

    What I don’t understand is why all the qualifications of these schools are considered by this video as if they are “ቅንጡ!" or sort of luxury?? These are the standards of what every school in developed Nations take as first standards. Because every child has the right for adequate education if the Nation is able to satisfy those standards! Instead of building hotels here and there and tempting the youth to go for short way of cash by selling themselves, better invest on education and make every student capable of being strong and productive citizens! Not all students may become Engineers or Doctors, but if invested on their childhood, they will work on what they want to become when grown. Either a researcher, or an athlete, or a teacher, every profession, is valuable for a Nation, and it all starts from good foundation of good upbringing, and best early education!

  • @positivitywins2175
    @positivitywins2175 2 ปีที่แล้ว

    እነሱም ግን ይቀርፋሉ ?👀

  • @multiapex5663
    @multiapex5663 ปีที่แล้ว +1

    So what
    የውጪ ዜጎች ናቸው ባለቤቶቺ ምን ያሰደንቃል
    ከሌላ አለም የተለየ ነገር የለሞ

  • @pomiasrat5711
    @pomiasrat5711 ปีที่แล้ว +1

    lebawis

  • @abebedesta3956
    @abebedesta3956 ปีที่แล้ว

    15,400,000 birr for education

  • @natnaelalebachew9309
    @natnaelalebachew9309 2 ปีที่แล้ว +5

    Ics is not the on the only school with out uniforms we don't have uniforms at Sandford and learn how to pronounce wifi and library right

    • @azebabadi9385
      @azebabadi9385 2 ปีที่แล้ว

      Do u learn there

    • @chu09bel
      @chu09bel ปีที่แล้ว +4

      @Natnael Alebachew Your arrogance is unreal!! You cannot even construct your sentences correctly let alone criticizing the girl’s pronunciation.

    • @selamabere3361
      @selamabere3361 ปีที่แล้ว

      @@chu09bel Seriously, that run on sentence is an embarrassment, zero punctuation. What do they teach at whatever school this person went to? Lol.

    • @Eyammovie
      @Eyammovie ปีที่แล้ว

      @@selamabere3361 honey, f English...
      I have my own proud semetic language, which is closer to the native language of Jesus (Hebrew).
      So why would I want to speak this awful pagan Indo European language called English!? F you and your arrogance

    • @Eyammovie
      @Eyammovie ปีที่แล้ว +1

      Ma boi
      Why are you mad ...
      Ok we know you are rich and that you don't wear uniforms...
      so what!?
      Lil rich boi with an attitude

  • @eldanashawol1322
    @eldanashawol1322 2 ปีที่แล้ว +3

    Balmares bekars

    • @fikradane1820
      @fikradane1820 2 ปีที่แล้ว +1

      ይህው እኛ አለን ከሊሴ አጠገብ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

  • @user-jr8tb8cv9j
    @user-jr8tb8cv9j 6 หลายเดือนก่อน

    ውጤታማ ተማሪዎች ናቸው ግን ?

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 ปีที่แล้ว +3

    አወራርሽ የምቀኝነት ይመስላል ሰው ማሳድግም ሆነ ማስተማር ካልቻለ ለምን ይወልዳል? ከወለዱ ማሳደግ ያስፈልጋል ሃላፊነት መሰማት አለበት፣

  • @wagby9216
    @wagby9216 2 ปีที่แล้ว +1

    Era mood meyaz eee balmar bykeresh

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

  • @agezekakawo8384
    @agezekakawo8384 ปีที่แล้ว +4

    Please tell we monthly salery or teachers'

    • @sophieabye8869
      @sophieabye8869 ปีที่แล้ว

      well they are foreigner they get paid in dollars and you can do the exchange no surprise you can not earn the same.

  • @ethiopiahagera878
    @ethiopiahagera878 ปีที่แล้ว +2

    ደግሞ ቅንጡ የሚባል ትምህርት ቤት አለ እንዴ?ወይ ዘንድሮ የማንሰማዉ ነገር የለም?

  • @muhammedhusan3519
    @muhammedhusan3519 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ 100.000 ብር ምተሬን ነበር የምገዛው😮

  • @user-qu1cg6sj2h
    @user-qu1cg6sj2h ปีที่แล้ว

    አወራርሽን ብታስተካኪስ ነብሴ አሳመርኩ ብለሽ አበላሸሽው

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 ปีที่แล้ว +2

    ለመሆኑ ሲያስመርቃቸው ከአልማዝ ጋር ኘው

  • @hellenayele1137
    @hellenayele1137 ปีที่แล้ว

    ሰራ ፈቶች

  • @sofiashure7806
    @sofiashure7806 ปีที่แล้ว +5

    ምናልባት እነዚህ ት/ቤቶች ውስጥ የሚሰጡት የትምህርት ዓይነቶች የገነት መግቢያ ሊሆኑ ይችላሉ።

    • @Hundumak
      @Hundumak ปีที่แล้ว +4

      😂😂😂

    • @Amanduresa
      @Amanduresa 8 หลายเดือนก่อน

      Awu biro

  • @mahfuzkedir1188
    @mahfuzkedir1188 2 ปีที่แล้ว +3

    Ngus haxey slase bettam neber mtelachew negergen yih hak new le timhrt yeneberachew eyita yelake neber. Yigermal. Be listu lay yalu almost hulum be ngusu zemen neber. Adenjachewalew. Honom gn ledeha tukret alneberachewum …

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

    • @mahfuzkedir1188
      @mahfuzkedir1188 ปีที่แล้ว +1

      @@tenalehulum ok

  • @tesfanehsolomon
    @tesfanehsolomon ปีที่แล้ว +1

    ላይ በራሪዎች😂😂😂

  • @ZeamanualShiferaw-cl2eu
    @ZeamanualShiferaw-cl2eu 11 หลายเดือนก่อน

    እነሱ በሚከፍሉት 1 እስከ 12 ተምአለው

  • @natnaelalebachew9309
    @natnaelalebachew9309 2 ปีที่แล้ว +2

    We don't have a tennis court at samdford

    • @user-sm1mi3nh6q
      @user-sm1mi3nh6q 2 ปีที่แล้ว +1

      c'mon boy you don't even spell it right but you claim you went to sandford?

    • @s.as.a.a5797
      @s.as.a.a5797 ปีที่แล้ว +1

      ምነው እወቁኝ አልክ ብርቅ ይሰራብሀል እንዴ ደደብ ከተማርክበት እንዴት ስሙን እንኳን በስትክክል አትጽፍም ?ዶማ በስም ነው ምታውቀው አይደል ?

    • @truthteller9493
      @truthteller9493 ปีที่แล้ว +4

      @@s.as.a.a5797 min ale yelem eko naw bicha yalew! What's wrong with you guys why you cursing him with nothing aere Enasitewel gobez 🤔

    • @s.as.a.a5797
      @s.as.a.a5797 ปีที่แล้ว +1

      @@truthteller9493 እና አንዴ ከተናገረ አይበቃውም ምን በየቦታው እየሄደ አስር ግዜ ያወራል

    • @truthteller9493
      @truthteller9493 ปีที่แล้ว

      @@s.as.a.a5797 Beyebotaw endetenagere alawekum gin I just want to say don't be quick to judge that's all

  • @heran5631
    @heran5631 ปีที่แล้ว +1

    labarary, netsa wafa alechko😆😆😆

  • @kefelegnm
    @kefelegnm 2 ปีที่แล้ว +3

    is this real??????