ከ200 ብር ደምዎዝ እስከ ፋብሪካ ባለቤትነት @DawitDreams

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ส.ค. 2022
  • Watch our most recent videos
    Welcome to the official TH-cam channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helps people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams are a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
    On our TH-cam channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
    Make sure to subscribe our TH-cam channel to get up to date videos!
    SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
    For any information, please contact: +251 938 25 25 25
    Telegram ፦ t.me/amazingviewss
    TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
    Facebook ;- DawitDreams/...
    #DawitDreamslifesuccusscoach #Addis_Ababa #Motivation #dawitdreams #etiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmindset #successful #positivevibes #positivity #positivequotes #positivethinking #life #quotes #quoteoftheday #quotestoliveby #quotesaboutlife #lawofattraction #lawofattractionquotes #truesayings #truequotes #wisequotes #bestquotes#AbrshDreams #thesuccesselite #dawit #ethiopiannew #newyear #newevent #paradagmshift

ความคิดเห็น • 906

  • @hiwi99
    @hiwi99 ปีที่แล้ว +102

    ሁሉም ታሪክ ነበር ተብሎ ይወራል ጀግና ነሽ ክብር ለሁሉም እናቶች🙏

  • @Danatube721
    @Danatube721 ปีที่แล้ว +297

    ሀቅ ነው!! መገፋት በጣም በጣም ጠንካራ ያደርጋል!! እኔም ደርሶብኛል ከዘመድ እስከ ወላጅ አባቴ!
    እኔው ባሳመርኩለት ቤት ከስደት ስመለስ ከቤቴ ትውጣልኝ ብሎ ያባረረኝ😭😭
    ነይ እንቀበልሻለን ብለው ጅቡቲ በርሀ ስደርስ ስልካቸውን ዘግተው ለ2 አመት ከግማሽ የጣሉኝ ዘመዶቼ 😭😭
    ግን ችግር ጥንካሬን ፣ ጀግነትን፣ተስፋን፣ብርታትን ፣ሀይልን፣ ዕውቀትን ትወልዳለች፣ ከአላህ በታች በሱ እገዛ ከአመታት በኋላ ብሞትኳ ሞታለች ተብሎ ለቤተሰብ የሚያረዳ ያገር ሰው የሚያውቀኝ በሌለበት ምንም ከማላውቃቸው ሰዎች ጋር ደላላ አነጋግሬ የባህርን ጉዞ አቋርጬ ስልካቸውን የዘጉብኝ ዘመዶቼ ቦታ ሳኡዲ ደረስኩ።
    እንደደረስኩም ጊዜ ሳላባክን ወደስራ ገባሁ ሰው እረፍትና እስክስታ ሲያምረውና ሲደልቅ እኔ ያረብን ቤት የለውጤ መስመር አድርጌ ዘረጋሁ አላማዬ ለማሳካት አንድ አልኩ፣ አባቴ ከሰራሁለት ቤት ሲያባርረኝ ማደሪያ አጥቼ የተከራተትኩት ፣ የቤት መስራት ቁጭቴን ለማሳካት ያለዕረፍት ሰራሁ ለአመታት ታገልኩ ተሳካልኝ ያማረ ዘመናዊ ቤት ሰራሁ አልሀዱሊላህ ምስጋና ለአላህ ይሁን። አባቴን ያኔ ስላባረረኝና ስለገፋኝ አመሰገንኩት፡ ለሱም ወደኋላ አላልኩም ስለጣለኝ አልጥለውም ቁጭ ብሎ እየጦርኩ አስቀምጨዋለሁ እሱ ይቆጨዋል እኔ ግን ነፃ ነኝ የወላጅ ሀቅ ከባድ ነው አላህዬ ጀነትን ከወላጆቻችን ከእናታችን እግር ስር እንደሆነ ነግሮናል ለበደሉን በደልን ሳይሆን መልካምነትን ስጡ ለምታደርጉት ክፍያችሁ ከአላህ ነው እኔም አላህዬ ባህር አሻግሮ ለክብር ያበቃኝ ጌታ ማስከፋት አልፈልግም እንዳስደሰተኝ እሱን የሚያስደስት ስራን እየሰራሁ እንዲደሰትብኝ አደርጋለሁ።
    አሁንም አላቆምኩም ዕቅዴ ህልሜ ብዙ ነው ጤናዬን ይስጠኝ አላህዬ ድጋሚ ስራውን ተያያዝኩት ደገምኩ አገር ገብቼ የቤት መሸጥ መለወጥ ንግድ ለመስራት አላማው ስላለኝ ሁለተኛ ቤት ገዛሁ አልሀምዱሊላህ ዘመዶቼን ስላልተቀበሉኝ አመሰገንኳቸው።
    አባቴም ሆነ ዘመዶቼ ሰው እንደሌለው ሲያደርጉኝ አላህዬ ግን ለኔ እናትም አባትም ዘመድም ጓደኛም ሀይልም ብርታትም ፅናትም ጥንካሬንም ጤናንም ሰጠኝ ሆነልኝ አልሀዱሊላህ አዎ ወላሂ ለአዚም የዕሱ ይበልጣል አላህ ማንንም አይተውም ምስጋና ለሱ ክብርና ሞገስ ለሱ ለአላህ የተገባ ይሁን።
    አሁንም አላማዬ ትልቅ ቦታ መድረስ ነው ኢንሻ አላህ አሳካዋለሁ ይሳካልም ግን ሲሳካላችሁ የበደሏችሁን ይቅር በሏቸው ለማንም ብላችሁ ሳይሆን ከብዙ ጨለማ አውጥቶ አላማችሁ እንዲሳካ ላደረገላችሁ አላህ ስትሉ እሱ በእናተ ደስስስስ እንዲለው ስትሉ ካላችሁም ስጡ አድርጉላቸው አላህ ይበልጡን ያደርግላችኋል።
    የማያልፍ የሚመስሉ የጨለማ ጊዜያት የማይቆሙ የሚመስሉ በአራት በኩል መስመር ሰርተው እንደ ወራጅ ውሀ የሚፈሱ እንባዎች ፈጣሪን ይዛችሁ ከጠነከራችሁ ታልፉታላችሁ ታሪኬ በጣም ብዙ ረጅም ነው ጥቂቷን ጠቀስኳት የመከራውን ዶፍ በፅሁፍ አልጨርሰውም ብዙ ተፈትኛለሁ ከአካላዊ እስከ ስነልቦናዊ ግን አልተሰበርኩም እልከኛ ነኝ አንዳዴ እልክ ጥሩ ነው ያደፋፍራል ጨለማውን አልፌ የሁለት ቤት ባለቤት ሆኛለሁ ከመቶሽዎች አልፌ ሚሊየን ውስጥ ገብቻለሁ ካሁን በኋላ አገሬ ገብቼ ሚሊየነር መሆንን እመኛለሁ በአላህ እገዛ አደርገዋለሁ ሴትም ሆንሽ ወንድ በጭራሽ ተስፋ እንዳትቆርጡ እየራባችሁ እየጠማችሁ ጎዳና ላይ እያደራችሁ ተስፋ ይኑራችሁ ነገ እንደምትለወጡ ራሳችሁን አሳምናችሁ ታገሉ ከዜሮ ተነስቼ በብድር ብር መጥቼ እዚህ ደርሻለሁ እናተም ትደርሳላችሁ!! ዋናው አደርገዋለሁ መሆን እችላለሁ በሉ ይቻላል።
    የገፉኝን ሁሉ አመሰግናቸዋለሁ ባይገፉኝ ኖሮ ለዚህ አልደርስም ነበር ሁሉም ነገር የሚሆነው ለበጎ ነው።
    ምንም አይነት መከራና ችግር አይገጥመንም አላህ ለኛ ከኋላው በጎን ነገር ያዘጋጀልን ቢሆን እንጂ።
    እኔ ያደረኩት ለናተ ምንም ላይመስላችሁ ይችላል ይሄ ታዲያ ቀላል አይደል ትሉ ይሆናል ለኔ ግን ከሁሉ በላይ ነው እንዳሳለፍኩት ችግርና ስቃይ ቤት ኪራይ አጥቼ አንድ ቀን ሙሉ የፀሀይ ንዳድ የመታኝ አረሳውም 😭😭ለኔ ትልቅ ለውጥ ነው።
    መገፋት ጥሩ ነው ቢበዛም ፈተና፣

    • @hikmahtube8391
      @hikmahtube8391 ปีที่แล้ว +23

      እዉነትም ጀግና ነሽ ወላሒ እያለቀስኩ ነዉ አንብቤ የጨረስኩት አላህን ይዞ የማይሳካ ነገር የለም መገፋት ትልቁ የስኬት ቁልፍ ነዉ 👌👍

    • @zizuyeababilljtube3638
      @zizuyeababilljtube3638 ปีที่แล้ว +12

      የኔ ውድ በጣም ጀግና ነሽ አላህ ይጨምርልሽ

    • @Batibati380
      @Batibati380 ปีที่แล้ว +20

      ጥሩ ነው አሁንም ህልምሽን ያሳካልሽ ግን ልጆች እንዲኖሩሽ አስቢበት ግዜ የሚባል የሴት ልጅ ድንበር አለ በዚህ ሁሉ ስኬትና ደስታ ውስጥ ልጆች ከለሉ ደስታሽ ጎዶሎ ነው የሚሆነው አላህ ይርዳሽ

    • @fatmahusan3555
      @fatmahusan3555 ปีที่แล้ว +20

      ወላሂ የኔ ታሪክ መሰለኝ ያውም እናቴ ከቤት ያወጣችኝ አድስአበባ በ500ተቀጥሬ ስሰቃይ የእህቴ ባል በባህር አመጣኝ ሰርቸ ከፈልኩት አልሀምዱሊላህ ቦታ ገዛሁ ቤትሰራሁ ወርቅ ገዛሁ የቀረ የለም ህልም ይመስለኛል አሁን ልገባ እየተዘጋጀሁነው አልሀምዱሊላህ

    • @fatmahusan3555
      @fatmahusan3555 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይብአደረኩሽ ሸርአደርጋለሁ

  • @user-dy6xc4gu1c
    @user-dy6xc4gu1c ปีที่แล้ว +225

    ምን አይነት ልብን ሰርስሮ የሚገባ ምክር ነው ከችግር ብሆላ ምቾት አለ ሱብሃን አላህ ይገርማን😍😍😍😍😍😍

  • @muniraredi6488
    @muniraredi6488 ปีที่แล้ว +85

    ጀግና እናት ጀግና ሴት👏👏👏👏👏

  • @user-qn5bg7sj9i
    @user-qn5bg7sj9i ปีที่แล้ว +40

    አንቺ 1ኛ ነሽ..... እንኳን ገፋቹኝ አመሰግናችኋለው ዋው የሚገርም አባባል

  • @ummuarkantube1762
    @ummuarkantube1762 ปีที่แล้ว +28

    ከአንድ የሥኬት ቀን ጀርባ ብዙ ያልተሣኩ ቀኖች አሉ👏👏👏👍የኔ ቆንጆ አስለቀስሽኝ አልፎ ሲወራ ደስ ይላል ረጅም እድሜ አላህ ይስጥሽ🌺🌺

    • @yibeltalltigistu9270
      @yibeltalltigistu9270 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ግን? ባይሆነም ደስ ይላል

  • @warkamedia
    @warkamedia ปีที่แล้ว +58

    ልቤን የነካኝ ታሪክ ነው የኢትዮጵያ እናቶች ልብ ጀግንነት በቀላል ቃላት መግለፅ ከባድ ነው

    • @Anonymous-sb9lp
      @Anonymous-sb9lp ปีที่แล้ว +1

      እውነት እግዚአብሔር ረድቶሻል እኔም እንዳንቺ በመከራ ውስጥ እያለፍኩ ነው ስደት ላይ ነኝ ልጆቼን በትኜ እንግዲ አንቺን የረዳ ይድረስልኝ የልጆቼ ናፍቆት ሊገለኝ ነው ግን ምን ላርገው ...🤷‍♀️

  • @estifanosamine2828
    @estifanosamine2828 ปีที่แล้ว +19

    የኔ እምነት ነው ሴት ልጅ ቀላል ጭንቅላት የላትም ።ማንህም ብትረዳው ልንገርህ ሴት ልጅ አጠገብህ ካለች ስማት እና ተለወጥ።ሁሌም አስብው ህወት ትቀይራለች እመነኝ

    • @user-jh8zt1gl9z
      @user-jh8zt1gl9z ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @meazatekle5925
      @meazatekle5925 ปีที่แล้ว

      Gobez ante gebtohal Kenzie wendoch oration be F book btastelalfeln merkeb neber backh ??

  • @shalamaabebe-sa1613
    @shalamaabebe-sa1613 ปีที่แล้ว +81

    በጣም አስደሳች እና ለብዙ ሴቶች ትምህርት እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ.thank you Dawet Dreams 🙏🙏

  • @user-pm4fj5qi7i
    @user-pm4fj5qi7i ปีที่แล้ว +36

    የኔ ታረክ ነዉ ማርያምን አሁን ግን ፈጣሪ ይመሰገን ተመሰገን አምላክየ ጀግና ሴት ነሺ በረቺ

    • @user-el7ss5ph7i
      @user-el7ss5ph7i ปีที่แล้ว

      አላህ ለትልቅ ደረጃ ያድርስሽ አይዞሽ እህቴ

  • @nesredinabay2588
    @nesredinabay2588 ปีที่แล้ว +47

    በጣም የሚገርም ነው :: ክብር ለእናቶቻችን

  • @nosib7890
    @nosib7890 ปีที่แล้ว +33

    በህይወታችን ትልቁ ድክመት
    ተስፉ መቁረት ነው!
    ህይወት ሁሌም
    የትግል መድረክ ናት...
    ተስፉ ያልቆረጠ የትግሉን
    መድረክ ያሸንፉል

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 ปีที่แล้ว +36

    እግዜአቤሔር ታሪክ ይሰራል 🙏🙏🙏 በችግር ውስጥ ያሉ ሰዋችን አትናቁ እግዜአቤሔር እነሱጋ ጥበብ አለው 🙏🙏🙏🙏 ክበርልኝ እየሱስ ክርሰቶስ የድንግል ልጅ 🙏🙏🙏 የኛ ጀግና ክፉ ሰወች የእውነተኛ. መንገድ ጠቆሚዋች ናቸው አመሰግናለሁ በርቱ ወገኖቼ ጨለማ ውስጥ ብርሐን አለን ። አሜን ፫ መልካም የፍስለታ ፆም ይሁንልን።

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኩዋን እግዝአብሔር ረዳሽ እሕቴ

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 ปีที่แล้ว +14

    ዋው ጀግና ነሽ የማታ እጀራ ይመልጣል ከፈጣሪ ተስፊ አይቆረጥም🥰 ሰው እማ ጤዛ ነው

  • @lamrotdreij7612
    @lamrotdreij7612 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ያየ ያቀዋል የራሴ ሂወት 😭😭😭😭😭😭😭ጠንካራ እናት ሴት ቃል የለኝም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @merafsm1691
    @merafsm1691 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ጀግና ተስፋ አለመቁረጥ አስተማርሽኝ ፀኑ ቆንጅዬ ዘመንሽ ይሳካ ደስተኛ ሁኝ

  • @fufayoutube4170
    @fufayoutube4170 ปีที่แล้ว +10

    ዛሬ ማሳለፍ የያዝኩትን ህይወት ነው ያለፍሽው እኳንም አለፈልሽ እህቴ እኔም ነገ የተሻለ ቀን ይመጣል ኢሻ አላህ

    • @wesenetarefe5737
      @wesenetarefe5737 ปีที่แล้ว

      አይዞን የኔ እህት እኔ ካሳለፍኩት ትንሹን ነው ያጋራሁት

  • @sakitawamewded2145
    @sakitawamewded2145 ปีที่แล้ว +19

    አይ ወሰኔ ያገሬ የሰፈሬ ልጅ ጀግና ነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

    • @wesenetarefe5737
      @wesenetarefe5737 ปีที่แล้ว +2

      የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ

    • @samrwitworku3260
      @samrwitworku3260 ปีที่แล้ว

      @@wesenetarefe5737 እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ እናቴ

    • @rozaroza7147
      @rozaroza7147 หลายเดือนก่อน

      ​@weየኔ ጀግና ቀጥይበት ማዓረይ❤senetarefe5737

  • @rahmaali2343
    @rahmaali2343 ปีที่แล้ว +7

    ይገርማል አንኳን ተገፋሁ የሚል የለም አንቺ ምረጥ እናት ነሽ ተባረኪ በአካል ባገኝሽ ምኞቴ ነዉ ብዙ ተባረኪ!!!

  • @tigisttolosa3641
    @tigisttolosa3641 ปีที่แล้ว +5

    በጣም አመሰግናለው ካለሁበት የህይወት ውጣ ውረድ ጋር ተመሳሳይ ህይወት ነው ያሳለፍሽው ባገኝሽ ደስ ይለኛል

  • @balemwalbaleynew2155
    @balemwalbaleynew2155 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ታላቅ እናት በጣም ጠንካራ ኢትዮጵያዊ እናት ኮራዉብሽ ካንች ህይወት ታላቅ ነገሮችን አይኔ እንባን በጉንጨ እያፈሰስኩ ብዙነገር ተማርኩኝ ዳዊት ድሪምን ምነዉ ባገኘዉት የክፍላገር ልጅ ሁኝ አቅሙ የሌለኝ ሁኖ ነዉ እንጅ አ/አ መጥቸ እሰለጥን ነበር

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 ปีที่แล้ว +12

    እ-- እግዚአብሔር ግን ቸር ነው አሸንፈሻል የኔ ጀግና በሁላችንም ሂወት ዉስጥ እንዲህ የሚያስነባ ታሪክ አለ ከበረታን ግን ያልፋል

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 ปีที่แล้ว +27

    ጀግና ነሽ ሰዉ ከታገሰ የማያልፍ ነገር የለም ፈጣሪ እረጅም እድሜን ከጤናና ከበረከት ጋር ይስጥሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ

    • @Adna391
      @Adna391 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

  • @hailekiros9097
    @hailekiros9097 ปีที่แล้ว +42

    ግሩም ተመክሮ ሁሉንም የሚያስተምር ።።።።።።ከምንንም በላይ ሰው ራሱን ማግኘት ነው። ቀሪ ዘመናቹህ ይባረክ ።።።።

  • @madinferhuu6783
    @madinferhuu6783 ปีที่แล้ว +14

    ጀግና እናት ነሽ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ

  • @fafetub1120
    @fafetub1120 ปีที่แล้ว +10

    ማሻ አላህ እዳቺ የሂወት ታሪኬ እማወራበት ቀን ቅርብ ያርግልኝ እና ብርቱ ሤት ማለት አቺነሽ በርቺ ካቺ ብዙ እንማራለን

  • @shegagashaw4050
    @shegagashaw4050 ปีที่แล้ว +9

    ወላሂ ያማል አብሽሪ ፀሀይ ነው። በሚገርም ሁኔታ ተመሳሳይ ህይወት ያለን ይመስለኛል።)

  • @hanaabraham2226
    @hanaabraham2226 ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሔር ሊባርክ ሲወድ ሰዎችን አርቆ ነው ነገ በኔ ምክንያት ሰው ሆነች እንዳይሉ ለብቻ ፈትኖ ለብቻ ይባርካል እግዚአብሔር ስለረዳሽ ስሙ ይባረክ ጠንካራ ሴት ነሽ

    • @soliyanatadesse96
      @soliyanatadesse96 ปีที่แล้ว

      Andebetesh Yebarke Benye Egziabhare Yadergewm Endih New

  • @weyzer4642
    @weyzer4642 ปีที่แล้ว +23

    ጀግኒት ወላሒ ድቅነሽ ጎበዝ 😥😥👌👌👍👍

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 ปีที่แล้ว +6

    አወ ደግ ጎረቤት እቃ አያስገዛም መጥፎ ጎረቤት እቃያስገዛል አሉ አዳድግዜ ሰወች ሲከፉብን ስንበደልም ስንገፋም ለግዜም ብንጎዳም ለበጎነው ያልፋል ጀግና ጎበዝ ነሺ

  • @nativation9766
    @nativation9766 ปีที่แล้ว +4

    ሞት ብቻ ከፊታችን ይገተራል!
    ሌላ ተስፋ የለም፣ ህይወት አጣብቂኝ ውስጥ ታስገባናለች ግን እንድንማራት ነው!
    ካለፍነው ሰማይ ደንበራችን ነው።
    ጉዞ አያቆምም

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 ปีที่แล้ว +11

    ማሻ አላህ ጀግና ና ጠንካራ ሴት ነሺ የሚገርም ጥንካሬ ነው ያለሺ

  • @nihal-ru4sy
    @nihal-ru4sy ปีที่แล้ว +8

    የኛ ጀግና ሴት... ለኛ ተምሳሌት ነሽ ብዙ ተምረንብሻል!!

  • @hawwiiintalaasalaalee6844
    @hawwiiintalaasalaalee6844 ปีที่แล้ว +3

    አውነት ዛሬ ከጎኔ ምንም አጣው ሰው ነኝ 😭😭😭😭😭አውነት ዛሬ ትምርት ወሳድኩ አንካን አግዚአብሔር ረዳሽ የኔ እናት 🙏🙏🙏አግዚአብሔር ሆይ እኔም እርዳኝ 😭🙏

  • @GobezTemari
    @GobezTemari ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጀግና ተምሳሌት ሴት ነሽ። እንኳንም እግዚያብሔር ረዳሽ እንኳንም ለውጥን የምትፈልግ ቆራጥ ሴት ሆንሽ ለኛ ትልቅ ምሳሌ ነሽ!!!😍😍😍

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x ปีที่แล้ว +8

    የኔ እናት ጀግናነሸ አላህ ጤና እና እድሜ ይሰጥሸ
    ሁሉም ነገር ለበጉ ነው አላህ መጨረሻችን አሰምረው ያረብ ሰላም ለሀ፣ገርችንንን💚💛❤️

    • @jajjjjajjj3066
      @jajjjjajjj3066 ปีที่แล้ว

      ሙስሊም መስላኝ ነበር እናቷን አለባባበሷን ሳይ ልጅቷ ግን መስቀል አድርጋለች ብቻ ደስትላላችሁ ጀግናናችሁ

  • @elsafantya686
    @elsafantya686 ปีที่แล้ว +3

    እንዲ መለወጥም አለ ካንቺ ብዙዎቻቾን እንማራለን ጀግና እናት ነሽ

  • @warkamedia
    @warkamedia ปีที่แล้ว +17

    እውነት ነው ማንም ስው ትምህርት ካስተማረው ይልቅ ህይወት ያሰተማረው ይበልጣል

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 ปีที่แล้ว +32

    ሰዎች ራሳቸውን ለመለወጥ፣ ችግርን መጋፈጥ የለባቸውም። ከችግር ብዙ ነገሮችን መማር ይቻላል፤ ነገር ግን ችግር ውስጥ ከመግባታችን በፊት እንዴት እራሳችን መለወጥ እንደምንችል ማወቅ አለብን።

    • @huluw271
      @huluw271 ปีที่แล้ว +1

      yimeslegnal ye yendezih ayinet video lemasitelalef yefelgut chigir layi kalebt tenesito ezih dersewal ante balebachu michot wayim huneta hiwot lemasitekakel min eyark ersihin enditayi new enji techerger keza chigiru yasalifilihal malet ayidelem. tinikari na tiru asitesaseb tesifa tiret yet endemiyadersih new

  • @jacksonmic21y99
    @jacksonmic21y99 ปีที่แล้ว +17

    ከባድ ነው በኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ በቀላሉ በዳዊት ስልጠና ብቻ የፋብሪካ ባለቤት መሆን

    • @tenad7309
      @tenad7309 ปีที่แล้ว +4

      የተጋነነ አልመሰለህም? እኔ መስሎኛል👍

    • @getpation20
      @getpation20 ปีที่แล้ว

      You know what, she was my classmet, i surprised she is in such level and proud of her whatever the secret behind it. But her story is a little different from what have known.

  • @bertukanetr5776
    @bertukanetr5776 ปีที่แล้ว +5

    የአመቱ ጠካራ ሴት ነሽ ኢሻ አላህ የምጠቀምበት ያርገኝ

  • @r6168
    @r6168 ปีที่แล้ว +7

    የኢትዮጲያ ኑሮ ከባዲነውሐቂቃ አላሕ ሰላሙንያውርዲልን ሰላም ይቀዴማልና ሐበሻ ሑኖ ያልተፈተነ ዬለም

  • @weynshetwegderes7498
    @weynshetwegderes7498 ปีที่แล้ว +11

    ጀግና እናት ነሽ እኔም ያች አይነት ቻሌንጂ ውስጥ ነበርኩ ግን ልጂ የለኝም አመሰግናለሁ

    • @zainabsharjah6314
      @zainabsharjah6314 ปีที่แล้ว +1

      አልህምዱሊላ አቺን የቀየረ አላህ እኔንም ይቀይረኝ ወላሂ ተሰቃየሁ በስደት አይይይ

  • @tsitsionawit5071
    @tsitsionawit5071 ปีที่แล้ว +20

    ጀግና እናት💛

  • @meseretsisay1329
    @meseretsisay1329 ปีที่แล้ว +10

    ጀግና እናት እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-zt6pm3hn8o
    @user-zt6pm3hn8o ปีที่แล้ว +7

    መራብ ክፉ ነው :: ማብላት እየቻሉ ልጆችን በምግብ የሚቀጡ እግዚአብሔር ይቅር ይበላተው ቀኑ አለፈ ትዝብቱ ግን ሁሌ ልብ ውስጥ ይቀራል::

  • @meseyethiopia6940
    @meseyethiopia6940 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጀግና ሴት ነሽ ይህ ትልቅ ትምህርት ነው ለእኛ ለሴቶች ጠንክረን ከሰራን ያሠብንበት እንደርሳለን ጀግና ሴት ነሽ ሁላችንም ዲርም ሊኖረን ይገባል

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ሂክማ። የፅናት ተምሳሌት ነሽ። አዎ ሁልጊዜ ችግር አይወራም።

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou ปีที่แล้ว +3

    ትምህርት ሰጪ ታሪክ ነው ጠንካራ ሴት ነሽ አርአያ የምትሆኚ መነገር ያለበትን ታሪክ በአንደበትሽ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን ግፍ ሞልቶ በፈሰሰበት አገር አስተማሪ ታሪክ ነው

  • @abelbilly9817
    @abelbilly9817 ปีที่แล้ว +11

    You are such a role model and inspiration woman to those who go through ups and down in their life. Keep shining my heroine

  • @user-kc5qe6jo1j
    @user-kc5qe6jo1j ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ ቢሆንም ትምህርት አግኝቼበታለሁ ዳዊት ድሪምስን እናመሰግናለሁ

  • @selmanhussen2652
    @selmanhussen2652 ปีที่แล้ว +1

    ያአላህ ከዱኒያ ፈተና ይጠብቀን ሲያሳዝን

  • @temokrotube1159
    @temokrotube1159 ปีที่แล้ว +3

    ከዝች ድንቅ ሴት የተማርኩት ደፋር መሆንን ነው ይችች ጀግና ሴት ለስኬት ያበቆዋት ፍርሀቶን አሸንፋ ደፋር ስለሆነች እና ችግር ሳይበግራት ራሶን ስላስተማረች ነው። እኔም ተይ አይ ሆነም እያለ የሚጎትተኝን ፍርሀቴን አሸንፌ ድንቅ ስኬታማ ሴት እንደምሆን አምናለሁ።

  • @saeedjilae6370
    @saeedjilae6370 ปีที่แล้ว +92

    A mother never gives up on her children. You are a testament to a mother's love for her children. I am happy you are succeeding. You are a light and inspiration to a lot of girls and women.

    • @impacttube1
      @impacttube1 ปีที่แล้ว +2

      You did great

    • @SamA-ic6pv
      @SamA-ic6pv ปีที่แล้ว

      💕💗💞

    • @SamA-ic6pv
      @SamA-ic6pv ปีที่แล้ว

      Unkanfaxar,radashi

    • @SamA-ic6pv
      @SamA-ic6pv ปีที่แล้ว

      Jagnane

    • @adrisabess1885
      @adrisabess1885 ปีที่แล้ว

      Absolutely 💯 you are right. God bless you.

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b ปีที่แล้ว +6

    በጣም አስደናቂ ታሪክ ነው ለሌሎች ሰዎች አስተማሪ ነው እንዲህ በሀገር ውሰጥ ተቸግሮ መሰራት ሲገባ በሰው ሀገር ተሰዶ ከመሄድ በበርሃ የረገፈው በቀይ ብሃር የአሳ ነባሪና የአዞ ቀለብ ሆኖ የቀረው ወጣት ቤቱ ይቁጠረው ሰለዚህ ወጣቱ ከመሰደድ ይልቅ በሀገር ውሰጥ ጥርሰን ነክሶ ቢሰሩ መለወጥ ይቻላል በሰው ሀገር በሰደት ሰንት ወጣት ምን ይዥ ወደ ሀገር ልግባ ብሎ በማሰብ ከቤተሰብ ጋር ግኑኝነት ያቋረጠው ቤቱ ይቁጠረው ሰለዚህ በሀገር ውሰጥ ሰርቶ በትንሸ ገንዘብ መቀየር ይቻላል የማይቻል ነገር የለም ከጎዳና አዳሪነት ተነሰተው የተለውጡ አሉ ውድ ወንድም እህቶቸ ሰራ ሳይንቁ የተገኘውን ሰራ ሰርቶ መለወጥ ይቻላል ሰደትን ከልባችሁ አውጡና በሀገር ውሰጥ ሰርታችሁ ተለወጡ ይቻላል

  • @samuelteffra8891
    @samuelteffra8891 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ደስ ይላል ሰው ተስፋ ሳይቆርጥ ለዚህ መብቃት ያስደስታልም ያስተምራልም ። ነገር ግን ግልፅ ያልሆነ ነገር አለ ውሃ ማከፋፈል እንደጀመርሽ እንደከሰርሽ ነግረሽን ወዲያው የፋብሪካ ባለቤት እና በወር የተጣራ ሃያ ሚሊዮን ብር እንደምታገኚ ነገርሽን እዛ እንዴት እንደደረስሽ በመሃል የዘለልሽው ነገር ስላለ ግልፅ አልሆነልኝም ።

  • @kediradem2310
    @kediradem2310 ปีที่แล้ว +18

    MasheAllah!
    Wese so happy to see you.
    More is yet to come, Insheallah.
    Thanks so much #Dawit Dreams
    May Allah increase your riziq ( health, happiness, wealth...etc)

  • @sitraamaresitraamare142
    @sitraamaresitraamare142 ปีที่แล้ว +3

    ልብ የምነካ ታሪክ እና አስተማር ታርክ ነዉ👍👍👍👏👏👏👏

  • @tamiratmilkesa7207
    @tamiratmilkesa7207 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚያሳዝን ነው ወሳኔ። ይህ ሁሉ ችግር አለ ማለት ነው!? ለማንኛውም እንኳን ለዚህ አበቃሽ።

  • @emunathabesha2080
    @emunathabesha2080 ปีที่แล้ว +2

    እያነባው አዳመጥኩሽ የኔ ውድ አሁንም ፈጣሪ በብዙ ያግዝሽ እኔም ያንቺን ህይወት እየኖርኩት ነው ቀኑ የጨለመብኝ ሴት ነኝ ስሰማሽ ተፀናናው

    • @dawiteabera9316
      @dawiteabera9316 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ 👍

  • @niyat8918
    @niyat8918 ปีที่แล้ว +4

    Thank you for sharing your story!!!

  • @sofiabikry4297
    @sofiabikry4297 ปีที่แล้ว +14

    አበሳ የኔ እህት እዉነት ነዉ ይቻላል ❤🌹❤

  • @habtamudemissie9747
    @habtamudemissie9747 ปีที่แล้ว +2

    ወሰን እህቴ እንኳን ለዚህ በቃሽልን፡፡ አሁንም የተመኘሽውን ሁሉ ፈጣሪ ይስጥሽ፡፡ ገና ሳይሽ የማውቃት ልጅ መሆን አለባት ብዬ ተከታተልኩሽ፡፡ እውነትም የማውቅሽ ከንድ ከተማ አብረን ያደግን ነን፡፡ በጣም ደስ ብሎኝ አየሁት፡፡ እውነት ነው ያደግሽበት ቅዱስ ሚካኤል ረድቶሻል፡፡ አሁን የምመኝልሽ ትልቁ ነገር ፍፁም ጤናና ረጅም እድሜ ነው፡፡ የበደሉሽን ይቅር በማለትሽ እንደ አብሮ አደግ ኮርቼብሻለሁ፡፡

  • @mengisthumetekeya7659
    @mengisthumetekeya7659 ปีที่แล้ว +1

    የምትገርም ቅን እና እድለኛ ሴት እግዚኣብሔር እንኳን ረዳሽ

  • @hilig1825
    @hilig1825 ปีที่แล้ว +6

    You are an amazing woman.God bless you more and more.your daughter is so beautiful inside out.Please keep an eye on her.Depression is so deep and there is high chance of relapse.Make sure she has regular in touch with people like Dawit and other positive and well trained people.Eventually she will be an inspiration for young generations who suffer from depression and other related issues.God bless you more and more

  • @chawogi4291
    @chawogi4291 ปีที่แล้ว +3

    ከማልቀስ ውጪ ብዙም ታርኳን በግልጽ አልተናገረችም። ባሏ ደሞዝተኛ ከሆነ እንዴት ተቸግራ ወጣች? መቼ ወጣች? ባዶ እጄን ነው የወጣሁት ብላለች ባዶ እጇን ከወጣች እንዴት አዲስ አበባ መጥታ ቤት ልትከራይ ቻለች? በ 200 birr ደመዋዝ እንዴት አድርጋ ነው ልትኖር የቻለችው? ምናልባት በደርግ ዘመን ካልሆነ በስተቀር በዚህ ደመዋዝ በጭራሽ ቤት ተከራይታ ልትኖር አትችልም። በስንት ዓም ነው ወደ አዲስ አበባ የመጣችው? ታርኳ chronology የለውም!

  • @lilymetachew7526
    @lilymetachew7526 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ነሽ እህቴ እኔ የቀረልኝ ብዙ ነገር ነው እንኳንም አልረዳችሁኝ.....ትልቅ ማስተዋል እና እምቅ ነገርን የወለደው መረዳት አከብርሻለው እናቴን እንዳከብራት ጨመርሽልኝ ተባረኪ

  • @hasibenthawahasibenthawa2163
    @hasibenthawahasibenthawa2163 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውድ😭😭አላህ እኮ እኛጋ ነው 😭😭ኢነላሁ ሚነሷቢሪን🤲

  • @amen6898
    @amen6898 ปีที่แล้ว +42

    You inspired me more than anyone 👏

  • @melatnati3559
    @melatnati3559 ปีที่แล้ว +6

    የኔ እናት የኔ ጀግና ለሴቶች ተምሳሌት አላህ እድሜሽሽን እንደ ብረት መሶሶ ያርዝምልሽ የኔ እቁ በጣም እወድሻለው አድናቂሽ ነኝ ተማርኩብሽ ድቅ ሴት ♥️🌍🌍

  • @hailabseyoum5746
    @hailabseyoum5746 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ እህቴ! አንቺ እጅግ ልባም ጠንካራ ሰዉ ነሽ!

  • @elisabethrobi8963
    @elisabethrobi8963 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ እናት ነሽ ከሁሉበላይ ይቅርታ ማድረግ መቻልሽ በጣም ጥሩ ነው ገና ከፍ ትያለሽ ተባረኪ !!

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 ปีที่แล้ว +4

    ንበሲት ሴትልጅ ተገፍታ በራስዋ ስትቆም እንደማየት እሚያስደስት ነገር የለም ሴቶች በርቱ መስራት ማደግ ትችላላቹ በርቱ ለማለት ነው ።

  • @sandracosmetics1403
    @sandracosmetics1403 ปีที่แล้ว +11

    i am so proud of you i fell your pain 😭😭😭😭 i am so glad you are at this time and place proud proud Ethiopian women mom you are everything

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ጅግና ነሽ 👍👍

  • @asdyasdy5598
    @asdyasdy5598 ปีที่แล้ว +1

    የተለየሽ ሴትነሽ እዉነትነዉ የሠዉጭካኔ ይቀይራል እኔም ብዙነገርነዉ የገጠመኝ እየተማርኩ ብዙ ጫናነበረብኝ ለትምህርቴ ትኩረት የለኝምና ወደኩ ቤተሠብጠላኝ የ2አመት ኮሌጅ ተጭሬ ስቀመጥ የገጠመኝን ሆድ ይፍጀዉ ዛሬላይግን ስደትላይነኝ የሚጠሉኝ ይወዱኛል ማግኘት ያዋድዳል ማጣትግን ያስጠላል በፈጣሪ ቸርነትአለሁ እስካሁን ምግዜም ለቅሶነበር ይችሟርተኛ ጀመረች እስከምባል የኔታናሾች ወልደዋል እኔግንከምኑም የለሁ ምናልባት ኮሜት ታነበብሽ ምክር ስጭኝ አሁንም አላገባሁ ምን እደሆኩ አላቅም

  • @bemnetmedia-154
    @bemnetmedia-154 ปีที่แล้ว +6

    You are amazing mom that has great qualities.Thank you for showing us everything is possible.

  • @firewserdo6630
    @firewserdo6630 ปีที่แล้ว +6

    ግሩም ሴት እናመሰግናለን

  • @user-os6ok4db5j
    @user-os6ok4db5j ปีที่แล้ว +1

    ጠካራ ሰው ማለት አንች ነሽ ፈጣሪ ይጨምርልሽ መሰራት እየቻሉ ሰቶች ጎዳና ላይ ወድቀዋል
    ተሰፍ አለመቁጥ እድህ ውጤቱ ያማር ነው

  • @bezatesfaye117
    @bezatesfaye117 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የሚገርመኝ መገፋት ሲበዛ ዳገቱ አናት ላይ ያወጣል በርቺ አንች የቸማርሺው ከህይወት ነው መቼም አትወድቂም

  • @astertadesse866
    @astertadesse866 ปีที่แล้ว +9

    You are an inspiration to all Ethiopian women!! Thank you for sharing!!

  • @binutube4664
    @binutube4664 ปีที่แล้ว +3

    ጀግናችን በርቺልን

  • @ayealemu1093
    @ayealemu1093 ปีที่แล้ว +2

    Very strong woman with impressive story that can be a lesson for millions. God bless you!!

  • @tofikhussengobana4095
    @tofikhussengobana4095 ปีที่แล้ว

    ዳዊት በጠም አማሰግናለው አለህ እዳአንቴ አይናቶችን ያብዛልን አኒቴንም ስላሰጠን አማሰጊነዋላው አለሐምዱልላህ

  • @hiwotaregawi4161
    @hiwotaregawi4161 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ማርርርርርርርር.... አይዞሽ!
    አምላክ ካንቺ ጋር ሆነና ከፍፍፍ... አደረገሽ። አሁን ቂም የለ ጥላቻ የለ ነፃ መሆን አለብሽ ዉዴ።

  • @yetmworkjagema9467
    @yetmworkjagema9467 ปีที่แล้ว +6

    እረዳሻለሁ ልጄ እንኳን ለዚህ አበቃሽ መልካም የህይወት ዘመን ይሁንልሽ

    • @user-qw4kl8wl2c
      @user-qw4kl8wl2c ปีที่แล้ว

    • @mmm8933
      @mmm8933 ปีที่แล้ว

      ክክክክ እና እናት መሆንሽነው 🙄🙄🙄🙄😜

  • @user-tn9em1iq2g
    @user-tn9em1iq2g หลายเดือนก่อน

    አምላኬ ሆይ መቼ ነዉ የኔንም ታሪኬን ለዉጠኸዉ ታሪኬን ለመናገር የምበቃዉ አምናለሁ ይሆናል ታሪኬም ለብዙዎች ጥንካሬ ይሆናል❤

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው መገፋት ለበጎ ነው በርችና አበርችን አህታች በጣም የምለውጠን ድንቅ ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @yenewebtadesse465
    @yenewebtadesse465 ปีที่แล้ว +4

    እኔም ተቸግሬ ነበር በችገር ግዜ ማንም አያቅርብም

  • @adamia3883
    @adamia3883 ปีที่แล้ว +4

    Egzabher yemasgen 🙏

  • @user-np6zy5dl4r
    @user-np6zy5dl4r ปีที่แล้ว

    ጀግና ነሽ ሴት ነሽ ያውም ምርጥ በርች አሁንም ብዙ እንጠብቃለን ካች ፈጣሪ ሰላሙን ሁሉ ያብዛልሽ ከነቤተሰቦችሽ

  • @johntemesgen5644
    @johntemesgen5644 ปีที่แล้ว

    የእውነት ጀግና ሴት ነሽ .........dawit dreams ተባረክ.

  • @ikramabdurezak7612
    @ikramabdurezak7612 ปีที่แล้ว +3

    It's really amazing and success story 👏👏👏👏

  • @hadramohammad3169
    @hadramohammad3169 ปีที่แล้ว +7

    እኔም ሳላስበው እንባዬ መጣ በርችልኝ ማሚዬ

  • @abdu1480
    @abdu1480 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጀግና ነሽ አላህ የበለጠ ስኬት ይስጥሽ

  • @ydidyaydidya1253
    @ydidyaydidya1253 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና እናት ነሽ! የኔ ውድ ካንቺ የጥንካሬን ምንነት ተምረንበታል🙏❣️

  • @hirutyilma3488
    @hirutyilma3488 ปีที่แล้ว +8

    ጅግናናናናናና

  • @Nuremagna
    @Nuremagna ปีที่แล้ว +3

    በእዉነት በጣም አስተማሪ ነው 🙏

  • @aynigebrekiristos8229
    @aynigebrekiristos8229 ปีที่แล้ว

    Wow Wow what a remarkable story.
    What a Courage and beautiful testimony. You wake me up and I started to dig and find the Gold of my life. I live far away but sending you a big hug.
    Blessings

  • @hayuhayu1868
    @hayuhayu1868 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ሰዉ የራሱ ታሪክ አለ ብቻ ጀግና ነሽ እኔም ብዙ ፈተና አሳልፌያለዉ እናም ጠንካራ መሆን ዋጋ አለዉ