ስራሽን በጣም አደነቁት:: በርቺ:: ካንቺ ብዙ መማር አቺላለሁ:: እድሉን አግኝቼ እርሻውን ብጎበኝ በጣም ደስ ይለኛል:: ጠያቂዎቹ የእርሻ background ቢኖራቸው ጥሩ ነበር :: I really appreciate your effort. I hope I will get a chance to talk to you. Keep it up.
Wow beki i have no word keep going your amezing job ,and we proud of you , we really have good country we have to use it in the good way like bereket , she is role model for our yang people , beki and miko thank you for what you doing 🙏may God bless you all of you ,respect 🙏 free from 🇩🇪
Thank you you are the best. I appreciate you. You are very hard worker ❤ you have a beautiful children too. And I will respect your husband. He’s a good guy.
She is my hero! ከወሬ ይልቅ እንድህ ኣይነት ተግባርና ስብዕና ያስፈልገናል::
የቃላት ህጸጽ እውነቱ ተጋለጠ ሳይሆን እውነቱ ተገለጠ ነው ፤እሚባለው እሷ ገላጭ ክሆነች እውነቱን አሳወቀች ቢባል ይመረጣል
Kelal Hero, she is also so strong !
የእጆችሽ ስራ ይባረክ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኛ ጀግና❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ
ሚኪዬ ተባረክ ጌታ እየሱስ ይባርክ ወንድሜ የስኬት ዘመን ይሁንለህ
እናመሰግናለን miko እባክህ በረከት ወደ ኢትዮጲያ ገብታ ወደ ልማት የገባችበትን ምክኒያት ሰምተናል ።ካመረተችው ምርት ላይ ለፊላንድ made in ethiopia ብላ ኢትዮጲያም ምን ያህል ችግረኛ ሀገር እንዳልሆነች አሳይልን።god bless u.sister
አንቺ በእውነት ጀግና ነሽ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ ከነልጆችና ከነባለቤትሽ ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ በእውነት ቃላት የለኝም ተባረኪ
ጎበዝ ጎበዝ ጀግና ጀግና እሩጪ አሩጪ ማንም አየቀድምሽ የድነግል ማርያም ይርዳሽ እናቴ አግዚያብሄር ይርዳሽ
የእዉነት ጀግና ነች ማይኮ እናመሰግናለን
You're role model and hero Ethiopian citizen. We need more people like you than tikitokers and talkative people
በርች የሴት ጀግና እናትሺግን ታርቂ
ይችን ጎበዝ ጠንካራ ሴት አለማመስገን እራሱን የቻለ ሃጢያት ነው በርችልኝ እሕቴ አኮራሽኝ እግዚአብሔር አሁንም ሥራሽን ይባርክልሽ ረጅም እድሜ ይስጥሽ
ሠይጣን አማኝን የሉሲቨርን አምላኪን ማመስገን ራሱን የቻለ ሀጢያት ነዉ
@@abdullahalsubaihi9169
ታድያ ለምን ታያታለህ ሴጣን ከሆነች
@@abdullahalsubaihi9169 ስለ እምነትዋ ሳይሆን ሰለ ምትሰራው ድንቅ ስራ ነው እያወራን ያለነው ምድረ ሰነፍ ሁሉ ዝም ብላችሁ በማያገባችሁ አትንጫጬ
መኪ በጣም ነበር የማከብርህ እነዚ ጰንጤ የሚባሉት ወሰድህ በል መቀመጫህን ተጠንቅ ባሀላ ያጠራቀምከው በዳይፐር መግዠ እዳያልቅ ደሞ ሙሰሊሞቸን ትጠራለህ አንተም ከገባህበት ውጣ ጠላሁህ
@@abdullahalsubaihi9169እኮ
I respect you my sister good job
I love this woman! God bless you and your commitment
Betam Gobez set nesh 💪🏼🙏🙏 Egzaber betesebshin yibarklish
ጎብዝ በርቺ እኛ ሀገር የሚሰራን ማመስገን ሳይሆን መኮርኮም ልማድ ሆኗል
ይህን በጎ ስራ ስላሳየህን እናመሰግንሀለን ገበሮዋ በርቺ
አንበሳ።ድንቅ ነሽ።ስራሽ ይባረክ።
ጅግና ሴት ነሸ ኢትዮጵያ ሀገሬ ብዙ ወረኝ ጥቃት ሰራተኝ ልጆች ነው ያሏት አንቼ ጅግና ልጆ ነሽ በረቼ ፈጣሪ ቢረዳኝ አኔም መሬት ባገኝ ከሐረብ ሀገር ቆይታ ሰመለሰ አሰራለዉ ፈጣሪ ይረዳሸ በሎኝ
በጣም ደሰ የሚል ቆይታ ነበር አሰተያየት ለመሰጠት የጭቃ መንገዱን Waterproof ለማድረግ ኬሚካል polymer አለ እንደ ድንጋይ የሚያጠጥረዉ ግን ለግዜዉ በዋጋ ቀላሉን በሀገራችን የሚገኝ ምርትን ለመጠቀም ካሰፈለገ ሲሚንቶና ጭቃዉ ሲደባለቅ ይጠጥራል ዉሃ አያዝልም ። ሲሚንቶዉ 10% ብቻ ነዉ የሚያሰፈልገዉ
ሲሚንቶ ወድ ከሆነ ደግሞ ሲሚንቶዉን በኖራ መቀየር,እንችላለን መንገዱን ግን 28 ቀን ፀሐይ ያሰፈልገናል እንዲጠነክር ወናዉ ነገር በ50 ሜትር ግማሹን በሲሚንቶ ግማሹን በኖራ ሰርታቹህ ሞክሩት
መጃመርያ በማረሻ በደንብ መንገዱን ታርሱታላቹህ ከዚያ ኖራቹሁን ትጭምሩና በመነሰነሰ ከዚያ ደጋሜ እንዲደባለቅ ታርሱታላቹህ ከዚያ በዳምጦ መዳመጥ ነዉ
በጣም በትንሸዬ የብረት ባልዲ የተቃጠለ ዘይት ቀቢዊዉና አፈርና በ10%ሲሚንቶን አደባልቀሸ ትንሸዬ ዉሃ ጨምረሸ ከባካ በኃላ እንደእንጀራ ሊጥ ሳይሆን እንደቂጣ ሊጥ ደረቅ ብሎ ቦክቶ በልዲወሰጥ ጭቃዉን ከተሸ በደንብ አርጎ መጠቅጠቅ ነዉ ፠ መጠቅጠቁ ላይ ነዉ ሚሰጥሩ ያለዉ በደንብ መጠቅጠቅ አለበት ነዚያ፩ከባልዲ ወጥቶ ለ28 ቀን ጥላ ቦታ ትንሸዬ ዉሃ እየጠጣ ማቆየት አሁን waterproof መከራ ማድረግ ይቻላል ። ወጤቱ ጥሩ ከሆነ የኖራ አፈር ወሕዲንም ሞክሬ ጥሩ ዉጤት ካመጣ መንገዱን መሰራት ነዉ ። ከቀኝና ከግራም ባይ የወሃ መወረጃ መሰራት የመንገዱን ዕድሜ ያረዝማል
እኔ በበኩሌ ሶላርሸን ብናይልሸ ደሰ ይለኝ ነበር ለምን ብትይ አዲሳበባ በሙሉ በጀነሬተር ነዉ መብራት የሚያበራዉ አንቺ ጋ ያንቺን ቤት በሙሉ እንደሚያንቀሳቅሰ ካወቁ ወደ ሶላር ይገባሉ ሶላር የሸጡልሸም ገበያ ያገኛሉ
በተለይ ኮንዶሚኒዬች ሆሰፕታሎች በሙሉ ሶላር ያሰፈልጋቸዋል ከሰሙሸ አንድ ቪድዬ ሰሪ በጀነሬተር, ትጠቀሚ ከነበር ሰንት ነዳጅ እንደሚያሰወጣሸ ጩኸቱን በሙሉ ታሰረጅናለሸ
ንብ አረባለሁ ያልሸ መሰለኝ ካላረባሸ ግን ትልቅ ለዉጥ ያመጣሉ በምርትሸ ጥራትና ብዛት ላይ,ለምን ንቦቹ እንድም አበባ አይሰቱም ሁሏንም ያዳቅላሉ
ሌላዉ ደግሞ አንድ ብር ዉጪ እንድታወጪ አልፈልግም ለምሳሌ ወተትሸን እንቁላልሸን ከጎሮሸ ማግኘት አለብሸ የላም ከብቶች ትርፍ ሰራ አይደሉም ከእርሻ ጋራ የሚሄድ ነዉ
ፓፓዬን ዉንዱ አያፈራም ወይ ፓፓዬ አይሰጥም ሲል ሲሰቅ ለምን ፓፓዬ ካልሰጠ ተተከለ ብሎ እንዳሰበ ግብቶኝ ፈግግ አርጎኛል በሬ አይወልድም ታድያ ምን ይሰራል እንደማለት ነዉ የለበሬዉ ሴቷ አትወልድም ፓፓዬም ያለዉነዴ አታፈራም ይህ የሚሆነዉ በንፋሰ ግንኙነት ሲፈፅሙ ነዉ ግን ይህ ሁሌ አይሆንምና ንቦች ያሰፈልጋሉ እያንዳንዶ ፓፓዬን ያዳቅላሉ
ሌላዉ ላሞችን አርቢ የምልሸ ከላሞቹ ባዬጋዝ ታመርቻለሸ እንጀራ መጋገርያና ምግብ መሰሪያ ይሆናል ዉሃም ለገላ ያሞቃል greenhouse ሸንም ሙቀት ይሰጥልሻል
ሰራተኞችንም ዶሮ እንቁላልና ወተት መሰጠት ትችያለሸ ከብቶቹም የእርሻዉን ትራፊ በልተዉ ቆንጆ የመሬት ማዳበርያ ይሰጥሻል ይህንን ሁሉ የግብርና ሚኒሰተሮች ያቃሉ
አ
አሁንም እግዚአብሄር ይርዳሽ አድናቂሽ ነኝ በርች
I am happy for her. She is strong 💪 woman has wonderful family. May GOD bless you more and more. ❤
wow ደስ ይለል እኔንም ለሀገሬ የብቃኝ እግዚአብሔር ሀገሬን ሰላሙን ያብዛልን መይኮ እግዚአብሔር ይባርክህ
እራሴን ነው የታዘብኩት ።በጣም ጀግና ሴት ነሽ ❤🎉
በርች አድራሻ ልቀወቁ
1000000% Big Respect to በ ረ ከ ት
ገ በ ሬ 👍👍 God bless her 👍👍
ቤኪ ጀግናችን ነሽ
በርከት ገበሬዋ በጉበዝ አደኛ እግዚያብሄር ይጠብቅሽ
ስራሽን በጣም አደነቁት:: በርቺ:: ካንቺ ብዙ መማር አቺላለሁ:: እድሉን አግኝቼ እርሻውን ብጎበኝ በጣም ደስ ይለኛል:: ጠያቂዎቹ የእርሻ background ቢኖራቸው ጥሩ ነበር ::
I really appreciate your effort. I hope I will get a chance to talk to you. Keep it up.
የኔ ጀግና በሪቺልን እግዚአብሔር ይእሪዳሺ
U are much better taan the government...of eth. God Bless U
Wow Amazing!!! She is very hardworking!!!
ምህረት የኔ ጀጎና በርቺ አንድ ቀን እግዚአብሔር ፎቃድ ሲሆን እንጎበኞሻለን።
በረከት
Yen jagen 1 gna ❤Nash konje yest jegena wube Ethiopia 🇪🇹♥️♥️🤝
ሳያዩ መፍረድ ግን ያሳዝናል ለሃገርም ጠንቅ ነው ሚኮ ጎበዝ ነህ
ጀግና መብራት ከሌለበት ከከተማ ወጥታ አሰቸጋሪ ነገር ተጋፍጣ ነዉ ለዚህ የበቃችዉ
ማይኮ ጥያቄ መዝግበክ ያዝ ደጋገምከዉ ገበሬዋ ቦነሠችክ አንደኛ ናት።❤❤❤
በረከት..ተባረኪ
የሥራ ሰው ❤❤❤❤ፍቅር ነው!!!
Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftee qalii koo jajabadhuu itti fufi yaddaa garidhaa heduu Namaati tolaa dhugaa shashaa jene wawo so beautiful
በጣም የሚያንፅ ነገር ነዉ ሚኪሾ የምታሳየኝ እኔ በስደት እንግሊዝ ሀገር ነዉ የምኖረዉ ሃገር ላይ እንደዚ በትጋት መስራት ትልቅ ድል ነዉ የገመቺሰ እና የበረከት ታሪክ በጣም ደስ ይላል ተባረክ ❤❤❤🎉🎉🎉
አረ እንግሊዝ የምትኖሩ አገራችሁን አለሙ እባካችሁ
በረከት ገበሬ በቃ ለእኛ የሚያስፈልገው የአንቺ አይነት የተግባር ሰዉ ነዉ።
ሌሎች አዉርቶ አደር አንዳሸን ነን።
በአገሪቱ ትልቅ ባጀትና መወቅር ያለው በየግብርና መ/ቤት አንድ ዘፍ የማይታይበት ከቀበሌ FTC ጀምሮ ፈራርሶና በዶዉን የቆመ ቦታና ሠፋፊ ጊቢዎች ምሣሌ ነሽ ተመሥገኝ።
በዉሸት ሪፖርት በዶ ሆዳችንን የሚሞሉ ተሰርቶ ማዉረትን ከአንቺ ይማሩ !!!!!
Wow beki i have no word keep going your amezing job ,and we proud of you , we really have good country we have to use it in the good way like bereket , she is role model for our yang people , beki and miko thank you for what you doing 🙏may God bless you all of you ,respect 🙏 free from 🇩🇪
🎉
😊😊😊
ጀግና ሴት ነሽ ሴት አትችልም ለሚሉ ሴት ልጅ እዴት መስራት እደምችል ማሳያ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤
wow...God bless this wise woman.
እግዚአብሔር የሰጨምርልሽ በርቺ
Yemhre adnakeshe nign ❤❤❤❤❤egzyabahre kanchi ywune betchi bake
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያውቃል
ጎበዝ በርቺ እጅግ የምትደነቂ ነሽ
በርች እህቴ ጎበዝ ነሽ ..👏 ....አንዳንዴ ስለኢትዮጵያ ሳስብ በቁጭት እንባየ ይመጣል ...ስለምን ሰላም አጣን ? ስለምን ይህ ሁሉ ሀብት እያለ ደሀ ሆንን?😢😢
እቺ ልጅኮ ጀግና ናት።
ኢትዮጵያዊ መቼም የተሳካለትን ሰው ከሚያይ .... ይሻለዋል።
berket.jegenawa.berchi.sew.slwet.ayewedm..anchi.becha.berchii💪💪💪💚💚💚👏👏
Best young woman God bless you
Miko yedengel Marryam legee abezeto zemenhen yebarkelehe thankyou bro!!!!!!!
❤❤❤ ጀግናችን በርቺ አይምሮም ይቀነጭራል ተመቸሽኝ ::
ብላቴን ስልጠና መጥቼ አይቼዋለሁ አጅግ ከባድ ባዶ በረሃ ነበረ በጣም ያምራል
እኔም መሰልጠን እፈልጋለው እንዴት ላገኛት እነችላለው ብትነግሪኝ
ጎቦዝ❤❤❤
የኔ ማር አላህ ይጨምርልሽ ጀግና ነሽ 1ኛ ነሽ
Thank you you are the best. I appreciate you. You are very hard worker ❤ you have a beautiful children too. And I will respect your husband. He’s a good guy.
የዚሕ ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያዊ ጀግና ።
ብዬሻለው አይዞሽ ወረኞችን አትስሚ
እወድሻለው ውድ እሕቴ!
Selam Miko yegibirina balemuya negn ebakihin BEREKET ga mesirat efeligalewu ibakihin agenagnegn
Good Job My dear Barekat! Gebarewa❤
❤❤❤ jegina Ethiopian
በእውነት ጀግና ነሽ እህቴ በርችልን❤
She is hero, and model female farmer.
OMG!የምር የጀግና ጀግና ሴት ናት።ብቸኛዋ የሴት ጀግና ብትባል ያንሳታል።
በጣም ጎበዝ እና ጠንካራ ሴት ነሽ በእውነት ❤ለወረኞች ቦታ እንዳሰጪ ሀበሻ አመሉ ነው ወሬና ሀሜት አንቺ የደረሽበት ስኬት ላይ መድረስ ሲያቅተው ወደ ሀሜት ይገባል ንቀሽ ተያቸው ጀግና ሴት ነሽ አድናቂሽ ነኝ🙌ሚኮም ወድሀለው ❤
የምን ወሬ እራስዋ ሉሲፈር አባቴ ብላን አይደል እንዴ
ዋው በጣም ጀግና ሴት 👍👍👍👍
ይችን የእርሻ ንግስት አለማድነቅ አይቻልም
በርች እንዳንች ያሉ ጀግና አራሽ ገበሬዎች ያብዛልን እላለሁ
አንዳንድ የጦርነት ና መርዶ ነጋሪ ዩትበሮች አንዳንድ ጊዜም እንደነዝው ወጣቶች ወጣ በሉና የአገራችንን የወደፊት እድገት ብልጽግና ለመዘገብ ሞክሩ መልክቴ ነው!
ጎበዝ ጀግና ሴት እግዚአብሔር ይባረክሽ ❤❤❤❤😍😍😍😍😍
ዋዉ በረከትየ በጣም አድናቂሽ ነኝ ❤❤❤
ጀግናነሽ የምር
We proud of you intalo😮
Berchi Beki.
በጣም እኮ ነው በበረከት እና በአብይ የምኮራባቸው🙆 ይሄ ዘመን ላይ እነሱ ሁሉቱ ባይኖሩ ኢትዬጵያ ምን እንደምትሆን ሳስበው 🙈🙈🙈🙈🙈 ብቻ እናንተ ብዙላት ለኢትዬጵያ ሌላ ምንም አልልም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓💓💓💓💓💓
በርቺ የኔ ውድ የሰው አፍ ከባድ ነው
የገንዘቡ ምንጭ ባይታወቅም የምትሠሪው ሥራ በጣም ትግል የሚስፈልገው ስለሆነ ጎበዝነሽ። ሌላው የፕሮግራሙ አቅራቢ የምን አውነት ነው ያጋለጥከው ?
ባሏ ሀበሻ አይደለም እኮ
❤❤❤፡የጀግና፡ጥግ፡ብዬሻለሁ።ክፍ፡አያግኝሽ።ማይኮ፡አንተማ፡እንደሁሌው፡አንደኛ።አብሮዋችሁ፡ያለውንም፡አደንቃለሁ❤
ኧረ ይች ልጅ አንበሳ ነች የጀግና ሴት ጥግ ነች በርቺ እግዜር ከበሽታም ከመጥፎ አሳቢ ጠላት ይጠብቅሽ
እኔ አድናቂሽ ነኝ ብርቱ ሴት ሚኪ ❤❤❤❤
ከወንድም በላይ ጀግና ሴት ከልጅነት ጀምራ ያዳበረችው ልምድ አባትዋ በኖሩና ባዩላት❤
በርቼ የእኔ ጀግና
ምቀኛ እያሳጣኝ ነው በርቺ🌹🍀🌹👏🏽💪🏾
may God bless u
You are the best, I proud of you!!
ማሻኣላህ ጅግና ሴት ነሽ
Thanks 🎉
አንተ ልጅ ግን እንዲህ በለሀብት ጋር እያሎቀለክ ምን ይሻልሃል፡፡በረከት አከበርኩሽ ጀግና ነሽ ከእናትሽ ጋር ግን ታረቂ እናት አንድ ናት መተኪያ የላትም
Gena nes❤️❤️👍👍👍
Amazing one
Betam gobez berchi!!!! Yemiyawera yawera teyachew.
Barakat laffa'attuu namaa kana caalaa deemta oduu fi munaagduuf gurra hin kenniin milkaa'i.
ከትንሽ ነገር ተነቶ ትልቅ ቦታ ይደረሳል ከዚች ጅግና እህታችን እንማር
wooooooooooooooow i appritiate it
በጣም ስላንቺ የነበረኝ ነገር ሌላ ነበረ አሁን ግን እጅግ በጣም አክብሬሻለሁ ፈጣሪ ከፍ ያድርግሽ።
❤❤❤
Amazing
Wonerful nereket
Berkt geberyawa eko yesyat jegna nat habesha gobezn ayaberetatam enji ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በረከት ገበሬ ጎበዝ በአፋር ክልል ሰፊ የእርሻ መሬት ስላሌ ብትሞክር ሁኔታውን ማመቻቸት ይቻላል
ጎበዝ ሴት ❤