ታፈቅርኛልሽ ወይ ? ፀጌ ለዳኒ ያላት እውነተኛ ስሜት Dani & Tsige Norshow | Fegegita React

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ก.ค. 2022
  • Fegegita React is an Ethiopian Entertainment media bringing you various videos weekly.
    Check out more awesome videos at Fegegita React
    For Get More Fegegita Follow us on Social Media:
    Facebook: / fegegitareact
    Instagram : / fegegitareact
    Telegram : t.me/FegegitaReact
    SUBSCRIBE: / @fegegitareact
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 2.1K

  • @FegegitaReact
    @FegegitaReact  ปีที่แล้ว +186

    (New video) ልብ የሚነካ ታሪክ 👉 th-cam.com/video/dfll6203zco/w-d-xo.html

    • @corneliatesfaye2989
      @corneliatesfaye2989 ปีที่แล้ว +6

      Tsga chgeru dani ayafekershim anchi gen betam new yemtafkriew

    • @emabtimagistu1934
      @emabtimagistu1934 ปีที่แล้ว +2

      Kkkk

    • @selamselam4407
      @selamselam4407 ปีที่แล้ว +2

      Dj lee aqiribat

    • @yemariamlijnegn7625
      @yemariamlijnegn7625 ปีที่แล้ว

      ዳን አታካብድ ፅገን አግባ አረ ሁሌ የናንተ ነገር አሳሰብኝ በቃ ተጋቡ

    • @biniamberhe3454
      @biniamberhe3454 ปีที่แล้ว

      @@corneliatesfaye2989 ⁰⁰0000000ç00

  • @fanatube196
    @fanatube196 ปีที่แล้ว +1754

    ፅጊዬ እና ዳጊ አብረው ይሁን የምትሉ አበራችሁ ስላይኋች ደስ ብሎኛል ።ፈጣሪ የሀገራችንን ሰላም ያምጣልን አሜን

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 ปีที่แล้ว +4

      በጣም ሲያምርባቸዉ አይለያቸዉ ደምሩኝ ቤተሰቦቼ

    • @gelamola5526
      @gelamola5526 ปีที่แล้ว +1

      በጣምታምራላችሁበናታችሁ ይቅርታ ያችንወንድአ ወንድተዋት በናትህ

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 ปีที่แล้ว

      ኤንዛመዱ

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 ปีที่แล้ว +1

      @@keneanofficial4914 እንዛመዱ

    • @hamezyagalato5265
      @hamezyagalato5265 ปีที่แล้ว

      👍🌹🌹አሚን

  • @geditages4492
    @geditages4492 ปีที่แล้ว +1088

    ግን ለምን ይሆን እነዚህ ሁለቱ ልጆች አንድ ስሆኑ ደስ የምለኝ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዘላችሁ ❤🤲🤲

    • @Kwt-zp7qm
      @Kwt-zp7qm ปีที่แล้ว +7

      ቢጋቡ

    • @saadanuru4778
      @saadanuru4778 ปีที่แล้ว +5

      የኔ ዉዶች ወላሂ ስወዳቹ አይለያቹቹቹቹቹቹቹ

    • @selamyagetaliji125
      @selamyagetaliji125 ปีที่แล้ว +4

      እኔም 😍😍

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 ปีที่แล้ว +1

      @@saadanuru4778 በጣም ደምሪኝ ዉዴ💓💓💓💓

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 ปีที่แล้ว +2

      @@Kwt-zp7qm ደምሩኝ እህቶቼ

  • @user-tp2tv5zl8v
    @user-tp2tv5zl8v ปีที่แล้ว +20

    የጦጠዋ ኪዳንምህረት ሒወትሽን ትባርክልሽ ፅግዬ❤❤❤❤❤

  • @mlove445
    @mlove445 ปีที่แล้ว +23

    እስኪ ተጋቡ እኛም ደስ ይበለን 💗🥰

  • @user-vx7em2zk2e
    @user-vx7em2zk2e ปีที่แล้ว +664

    እስኪ ዳኒ እና ፅጌ ተጋብተው ማየት የናፈቀው🥺👍👍👍

    • @hbetamendalw9023
      @hbetamendalw9023 ปีที่แล้ว

      ኪኪኪኪኪኪ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝውዴዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      @@hbetamendalw9023 ደምሪኝውዴዋ

    • @user-mz6xk1tw5m
      @user-mz6xk1tw5m ปีที่แล้ว

      እኔ

    • @zk3815
      @zk3815 ปีที่แล้ว +1

      ፍቅራኛ አለኝ አለች እኮ አከታማ

  • @selameshalew6772
    @selameshalew6772 ปีที่แล้ว +522

    እሲኪ ፅግዬ ና ዳኒዬ ይጋቢ የምትሉ እውነት ምርጥ ጥንዶች ነበር የሚሆኑት ሁሉትም የዋሆች ነቸው ስወዳችሁ ♥👍

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 ปีที่แล้ว +2

      Selamiye ውዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 ปีที่แล้ว +3

      ደምሪኝ💓💜💝💪

    • @abrarsolaiman8031
      @abrarsolaiman8031 ปีที่แล้ว

      ሰቴ አልን ግን አይጋብም

    • @toybayoutube4209
      @toybayoutube4209 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስ ክራይብ አረጉኝ

  • @habtamuaaman6049
    @habtamuaaman6049 ปีที่แล้ว +13

    ውይ ዳኒ እና ፅግየ እንዲ ስትስቁ ሳይ በጣም ደስ አለኝ ፈጣሪ አንድ አካል አንድ አምሳል ያድርጋችሁ

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z ปีที่แล้ว +20

    ኪዳነ ምሕረት ልዩ ነሽ ለእኔ የሁሉ እናት ነች ውለተዋ ተነግሮ አያልቅም እመ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሳት ከነ ልጇ 💕💕👍

  • @user-pz2bx8pw6c
    @user-pz2bx8pw6c ปีที่แล้ว +53

    የጵጌ በራስ መተማመን በጣም ደስ ይለኛል ጎበዝ ነሽ!!!

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari ปีที่แล้ว +510

    ዳኒና ፅጌ ተጋቡ በቃ ለኛ ስትሉ። ወይኔ ኮመንታተሮች ሁሉ ተጋቡ ነው የሚሉት በቃ ተጋቡ።😂 ደግሞኮ ስታምሩ ዳኒ ለፂጌ ውበት ነው ፅጌም ለዳኒ ውበት ናት ።።። እግዚአብሔር አንድ ያድርጋችሁ ፍቅር የሱ ስጦታ ነው።

    • @jerrymk1641
      @jerrymk1641 ปีที่แล้ว +4

      Sele ensu saseb feel like cry

    • @betselotalll7835
      @betselotalll7835 ปีที่แล้ว +5

      ጅሩ እነዋሪ ደስ ብሎኛል አገሬን ስም ሳይ😍

    • @GiruEnewari
      @GiruEnewari ปีที่แล้ว +3

      @@betselotalll7835 😘😍

    • @user-sv1lq2qu8e
      @user-sv1lq2qu8e ปีที่แล้ว +7

      ላንች ብለው ይጋቡ ጉድኮነው ክክክክ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

  • @lucihymaryi7483
    @lucihymaryi7483 ปีที่แล้ว +46

    እነዚህ ልጆች ይዋደዳሉ ውስታቸው ያስታውቃል ምናለ ብትጋቡና ብታስደስቱን በጣም ነው ምወዳቹ

    • @babish9601
      @babish9601 ปีที่แล้ว +1

      Nekesatus

    • @user-vt4pn1um5g
      @user-vt4pn1um5g ปีที่แล้ว

      አረ በደብ ስሚያቸው መጨረሻላይ ያሉትም ባጭሩ እሷ የምታፍቅረው ሰው አላት

    • @lucihymaryi7483
      @lucihymaryi7483 ปีที่แล้ว +2

      @@user-vt4pn1um5g ምነው ከነከነሽ ሰምቸዋለው ለኔ ቢጋቡ ደስ ይለኛል ።ነጥብ

    • @lucihymaryi7483
      @lucihymaryi7483 ปีที่แล้ว

      @@babish9601 😂😂😂

  • @sadh237
    @sadh237 ปีที่แล้ว +18

    ይመቻቹ ቀጥሉበት ምርጥ ጓደኛሞች በመሀላቹ ማንም እንዲገባ እንደትፈቅዱ

  • @sadorab7
    @sadorab7 ปีที่แล้ว +60

    አይናገሩም እንጂ ልባቸዉ ይፈላለጋል ፈጣሪ አይለያቹ😍

  • @user-tt5ms9kj8h
    @user-tt5ms9kj8h ปีที่แล้ว +67

    እኔ ላንድቀን የፈለኩት የማረግ መብት ቢሰጠኝ ኖሮ ሃገራችን ሰላም ኣድርጌ ፅጊየና ዳኒ ኣጋባቸው ነበር እረ ተው ተጋቡና ደስ ይበለን ፈጣሪ ኣይለያቹ🙏👸&🤴❤️

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 ปีที่แล้ว +1

      ደምሩኝ

    • @sintaysintay5186
      @sintaysintay5186 ปีที่แล้ว +3

      ፈጣሪ ሀሳብሽ ያሳካልሽ|ህ ከሁሉም የሀገራችን ነገር ያሳስባል

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 ปีที่แล้ว

      @@sintaysintay5186 ደምሪኝ እህት

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m ปีที่แล้ว +2

      የሀገራችንን ሰላም መሰብሽ እጅግ መልካም ነዉ ሀገር ሲኖር ነዉና ትዳሩም የሚሆነዉ

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 ปีที่แล้ว +7

    ደስ የምትሉ ጥንዶች ናቹ አብራቹ ብትሆን እንዴት ደስ ባለኝ ዳኒ ከዲጄ ጋር አብራቹ አትሄዱም አትልፍ እግዚአብሔርን ፀልይ ሌላ በተረፈ ይመቻቹ👏👍

  • @aynalemtube1455
    @aynalemtube1455 ปีที่แล้ว +7

    በመጀመሪያ እንኳን በሰላም መጣቹሁ በጣም ደስ ብሎኛል አንድላይ ስላየዋቹ እጂግ በጣም ደስ ብሎኛል እናም በጣም የምወዳቹሁ ምርጥካፍሎች ናቹ እና ምርጦች በጣም የምወዳቹሁ አይለያቹሁ👫😍😍❤🙏

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 ปีที่แล้ว +84

    ጓደኝነት እኮ ከምንም በላይ ነዉ ሰዎች እህ አዳምጡ እንጂ አንድን ሴት ወንድ በንፁህ ከተቀራረቡ መቼም ቢሆን መለወጥ ይከብዳል ይሄ ፍቅራቹ አንድነታቹ ይቀጥል ጥሩ ምሳሌ ናቹ ለአሪፍ ጓደኛሞች ❤👌

    • @seniy4518
      @seniy4518 ปีที่แล้ว +3

      ኡነትነዉ ያለምንም ምክንያት ወድንልጅ መቅረብ አይቻልም እነዚህ ግን ይለያሉ ተሴት ጓደኛ በላይነዉ የሆነላት

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 ปีที่แล้ว +1

      @@seniy4518
      ወንድ ልጅ ሁሌም በጓደኝነት ታማኝ ነው ልክ እንደ ወንድም አማካሪ መሆን ይችላል so እድለኛ ናት እንደዚ አይነት አስተዋይ ምርጥ ወንድም መሳይ ማግኘት እንዳለው እሱ ምንም ይሁን በኖርማል አንድን ሰው ካሰቡ ወደ ፍቅር መቀየር ይከብዳል ❤👌

    • @seniy4518
      @seniy4518 ปีที่แล้ว +3

      @@blackhabeshawit5954 እኔ ቀናሁባቸዉ ምክንያቱም እኔ በወድምነት የቀረብኳቸዉ ወደሌላ እየተቀየሩ ያናዱኝነበር ኡነት እድለኛናት ❤🙏

    • @damenechafaroayanadamenech7678
      @damenechafaroayanadamenech7678 ปีที่แล้ว +1

      betam yene koh 😰😭

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 ปีที่แล้ว

      @@damenechafaroayanadamenech7678
      🌹❤

  • @Nejat197
    @Nejat197 ปีที่แล้ว +209

    ዳንየ እድሜ ላንተ ለይቱብ በሮች ሁሉ ስራ ፈጠርክ🥰👍👍👍ዲጀ ሊ በሯን ዘግታ ቢጋቡ እያለች ተመስጣ እንደምታያችሁ አልጠራጠርም 🤪🤪

  • @asiniatironisitube
    @asiniatironisitube ปีที่แล้ว +6

    ፍቅራችሁ እንዴት ደስ እደምትሉ ታስቀናላችሁ በዛላይ የእምነታችሁ ጽናት .መከባበራችሁ ከሁሉ ትለያላችሁ ...እኔ በአድ ጥንድ ብትሆኑ .ደስታዬ ነው

  • @ethiomistre121
    @ethiomistre121 ปีที่แล้ว +8

    ዱኒ እና ፅጊ አበራቸሁ ሰለየህቸሁ ደስ በሉኝል ፈጣሪ አይለያቸሁ ተጋቡ ሰላም ለሀገራችን በቅንት በተሰብሁኑኝ የሀገር ዉጪ የምኖሩ በሙሉ ሰላም ለሀገርችሁ ያብቃችሁ ፈጠራ አሜን🙏💔

  • @atm5614
    @atm5614 ปีที่แล้ว +20

    ፅጌ በጣም SMART and WISE ልጅ ነሽ!!!! በዚህ እድሜሽ በጣም የበሰልሽ በርቺ ትልቅ ቦታ ላይ እንደማይሽ አምናለሁ!!

  • @user-br8uf6tg3n
    @user-br8uf6tg3n ปีที่แล้ว +337

    ወላሂ ሁለታችሁምኮ ትፍቀራላችሁ ድብብቆሽ አበዛችሁ😭😭🥰🥰❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝውዴዋ

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 ปีที่แล้ว +4

      እረ እንደወንድሜ ነው ማየው አለች እኮ

    • @emutube173
      @emutube173 ปีที่แล้ว +3

      አዎ በጣም እሷ ደጋግማ እየተናገረች ነው እሱ ግን እየደበቀነው

    • @susunegehabeshawitu2243
      @susunegehabeshawitu2243 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል🥰🥰🥰

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 ปีที่แล้ว

      @@eshetubeyene9557 #ደምሩኝ 😍😍😢

  • @natna_tube9926
    @natna_tube9926 ปีที่แล้ว +8

    ፍቀር በናንተ ነው ያየሁት😘 በእውነት ኣብራቹ ስላየኃቹ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ብትጋቡ ደሞ ደስታዬ የባሰ ልክ የለውም🥰🥰

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 ปีที่แล้ว +2

    ፅጌ በጣም ጣፋጭ የማተጠገቢ ውብ ፍልቅልቅ ልጅ ነሺ ሁሌ ደስ ይበልሺ ውቢት

  • @nejuwollotube8520
    @nejuwollotube8520 ปีที่แล้ว +385

    ስወዳችሁ ቢጋቡ ደስ የሚላችሁ እጅ አውጡ👍👍👌

    • @user-uu4hp1cz9x
      @user-uu4hp1cz9x ปีที่แล้ว +1

      እንደ ፍቅረኛ አለኝ አለችኮ ለሥንት ነው የሚገቧት

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      @@user-uu4hp1cz9x ደምሪኝውዴዋ

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 ปีที่แล้ว

      እንዛመዲ በቀንነት

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 ปีที่แล้ว

      @@lztoutube8165 እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 ปีที่แล้ว

      @@lloveethiopa7130 ኢሸአላ

  • @yeshworkdemeke
    @yeshworkdemeke ปีที่แล้ว +144

    ወይኔ ደስ ስትሉ እንኳን ደህና መጣችሁ አብራችሁ ስትሆኑ ዉበታችሁ ስታምሩ

  • @semiranasir8272
    @semiranasir8272 ปีที่แล้ว +15

    በዚ ዘመን እንደዚ አይነት ጓደኛ መኞሩ በጣም ደስ ይላል ዳኒ ፅጌ በጣም ነው ምነወዳቹ ደግሞ ጠፍታቹዋል ብቅ በሉ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹ ምርጦች

  • @bezaamen2247
    @bezaamen2247 ปีที่แล้ว +2

    ዳኒዬ ትለያለህ ጨዋነትህ ይገርማል ፅጉ አችም እደዛው ምርጥ ነሽ ታምራላቹ ሰላማቹ ይብዛ

  • @mebratasfaw9802
    @mebratasfaw9802 ปีที่แล้ว +118

    እርግጠኛ ሆኜ ምናገረው ሁለቱም በጣም ይፈቃቀራሉ ።በጣም ነው ምታምሩት ተጋቡ

    • @huleyajemal7251
      @huleyajemal7251 ปีที่แล้ว +2

      aw betam bteley esuwa

    • @yerosanmedia2761
      @yerosanmedia2761 ปีที่แล้ว +1

      አዉቆ ነው ምዳብቁት እንጅ በዳብ የስተውቅባቾዋል

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 ปีที่แล้ว +1

      @@huleyajemal7251 እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 ปีที่แล้ว +1

      @@yerosanmedia2761 እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @donaytroyal860
      @donaytroyal860 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክ

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 ปีที่แล้ว +11

    ወይኔ ዳኒ እንዴት ተሸውደካል ይችን የመሰለች ልጅ ከእጅክ ስታስመልጥ ሁሉ ነገሯ ጣፋጭ ናት እባክህን አይንህን ግለጥ ፅግዬ ፀባይሽ አስተሳሰብሽ አይለወጥ ግን ትንሽ አለባበስሽ ይገላለጣል ትንሽ አስተካኪይ ሌላው በሁሉ ነገርሽ ውብ ነሽ ለቁም ነገር ያብቃሽ ግን ዳኒን በፍቅር አይን እንደምታይው ያስታውቅብሻል የኔ ውድ ቢሆንልሽ 😍😍😍😍😍😂😂😂

  • @buyegetu2142
    @buyegetu2142 ปีที่แล้ว +8

    ውይይ ስወዳቺው እኮ ምርጥ ልጆች አቀረባችውልን ፅግዬ በኪዳነምህረት ብትጋቡ ደስ ይለኛል

  • @aleftube
    @aleftube ปีที่แล้ว +11

    በእናታችሁ ዳኒ እና ፅጌ አብራችሁ ሁኑ

  • @Su.lyrics
    @Su.lyrics ปีที่แล้ว +17

    ግልፅ ነው...😊
    የሱን ባላውቅም 🤔
    እሷ ግን በጣም ነው ምትወደው..❤

  • @zeharazehara2939
    @zeharazehara2939 ปีที่แล้ว +86

    እርግጠኛ ነኝ ወደ ፊት አብራቹ ነው የምትሆኑት😘😘 በጣም እኮ ነው ውስጥ ለውስጥ የተሳሳባቹት ግን ማመን አትፈልጉም 🥺🥺🥺አቦ ተጣመሩና አስደስቱን😘

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

    • @hirutsamuel7872
      @hirutsamuel7872 ปีที่แล้ว +4

      ትንቢት ነዉ 🤣🤣

    • @zeharazehara2939
      @zeharazehara2939 ปีที่แล้ว +2

      @@hirutsamuel7872 ራዕይ ነው🤣🤣🤣የመዳም ቅመሞች መራቂ ሆነን ቀርተናል እንግዲ🤣🤣🤣

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 ปีที่แล้ว +1

      @@hirutsamuel7872 ክክክ😍😁 ደምሪኝ ዉዴ

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 ปีที่แล้ว +1

      @@zeharazehara2939 ደምሪኝ😄😄😁😁

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 ปีที่แล้ว +7

    የእውነት ባደረገላቹ ፈጣሪ
    በጣም ታምራላቹ 🌺🌹🌻🌼💕🌷🤲❤️

  • @user-ij1iy9uv1l
    @user-ij1iy9uv1l ปีที่แล้ว +7

    ያሳቀኝ ፓርት ትራንስፖርት እከፍላለሁ ብሎ ጥሏት የሮጠው ነገር😂😂😂😂😂

  • @tdf9673
    @tdf9673 ปีที่แล้ว +127

    ሁለታቸው ኣንድ ነው ስሜታቸው ትንሽ ግዜ ከተለያያቹ ነው ምታውቁት ስሜታቹ እሱም እያፈቀራት ስሜቱ ይደብቀዋል እሷም እንደ ሱ ናት ፊታቹ ያስተውቃል❤

    • @user-ze7ql6gs4j
      @user-ze7ql6gs4j ปีที่แล้ว

      ልክ ነሽ ግን ኣቢ እሚባል ፍቅረኛ ኣላት ወዴት እንደምጥለው ግራ ገብቷት እንጅ😂😂😂

    • @Dena.E
      @Dena.E ปีที่แล้ว +7

      @ዮርዲ ጓል ትግራይ. እሱ አያፈቅራትም ያስታውቅበታል ለስራ እና ጋደኝነትን ብቻ የሚፈልገው። እሳ ግን ታፈቅረዋለች እድሜዋን እየጨረሰች ነው ከሱ ጋር ስትጋተት። ብትርቀው ጥሩ ነበር በጣም ስለተለማመድ ቀላበታለች 🙂

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 ปีที่แล้ว

      @@user-ze7ql6gs4j እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 ปีที่แล้ว

      @@Dena.E እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @user-cw9su3em7n
      @user-cw9su3em7n ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 ปีที่แล้ว +67

    እናቴ ኪዳነ ምህረት የእንጦጦዋ ለናንተ እንደምትሰማ ለኔም የልቤን መሻት ትሙላልኝ ፅጌና ዳኒ ይጋቡ ብለናል እኛ የማዳም ቅመሞች

  • @emawede2064
    @emawede2064 ปีที่แล้ว +4

    ልጅነት ደስ ሲል እውነተኛ ፍቅር እውነተኛ ጓደኝነት enjoy your life konjowochu

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt ปีที่แล้ว +3

    በጣም ታምራላቹ እመቤቴ ትጠብቃቹ አትለያቹ ደናጀረጃ ያድርሳቹ👌🥰🥰🥰🥰🥰

  • @NetsanetTadesse
    @NetsanetTadesse ปีที่แล้ว +29

    ዳኒና ፅጌ ቢጋቡ አቤት ደስታየ እናንተስ ?👍

  • @aditeka5784
    @aditeka5784 ปีที่แล้ว +149

    ኮሜቶች ተጋቡ ተጋቡ ቆይ ሳይግባቡ እዴት ፡ይጋቡ ሆሆ በቃ ስሜት የግል ነው😍😘😘😘😘😘

  • @user-rk9rh7rp5z
    @user-rk9rh7rp5z ปีที่แล้ว +14

    ግን ለምድነው ሁለታችሁን አንድ ላይ ሳያችሁ ደስታ ይሰማኛል❤❤❤❤🙏💘

  • @tsgeroyal3308
    @tsgeroyal3308 ปีที่แล้ว +106

    ጽግየ &ዳኒየ ይጋቡ የምትሉ ለይኩኝ

    • @aswe6937
      @aswe6937 ปีที่แล้ว +2

      እግዚ አብሄር ይመሥገን ባድ ሥላየኋችሁ ከልብ ደሥሥሥሥሥሥ ብሎኛል የኔውዶች ትለያላችሁ 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 ปีที่แล้ว +163

    የምትከባበሩ ከሆነ የምትደማመጡ ከሆነ የምትዋደዱ ከሆነ ለምን ወደ ፍቅር መቀየር ከበዳችሁ ዋናዎቹ መስፈርቶች አሟልታችሁአል እኮ

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 ปีที่แล้ว +1

      #ሰብ አርጉኝ😍😍

    • @user-tc7ct5xq8y
      @user-tc7ct5xq8y ปีที่แล้ว +6

      ምክንያቱም እሷ የፍቅር ጓደኛ አላታኣ

    • @kkkk-pd9rh
      @kkkk-pd9rh ปีที่แล้ว

      @@keneanofficial4914 ነይ ማማ እንደማመር

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 ปีที่แล้ว

      @@kkkk-pd9rh እሽ

  • @yeserashmalede1687
    @yeserashmalede1687 ปีที่แล้ว +3

    ሰለ ኪዳነምህረት እኔም ብዙ የምመሰክረው አለኝ ለሷን ተማፅኖ ያፈረ የለም

  • @etalemetalem7136
    @etalemetalem7136 ปีที่แล้ว +3

    ሰወዳት ፅግዬ የኔ ቆጆ የኔ መልካም ፈጣሪ አንድ ላይ አድርጓችሁ የተባረከ ቤተሰብ ሆናችሁ ያሳየኝ ቀጣምምምምም ነው ምወዳችሁ አይለያችሁ ፈጣሪ

  • @user-hf8uz1il3d
    @user-hf8uz1il3d ปีที่แล้ว +99

    ፕራክ መሆኑ ግን ያስታውቃል ሁለታችሁም ፍቅር ይታይባችሁአል

  • @kidistalemye3551
    @kidistalemye3551 ปีที่แล้ว +8

    ፅጌ ማርያምን ሁሌም ስለምትጠሪያት በጣም ነው ምታስደስችኝ, በሁለታችው መንገድ ትቅደምላችው

    • @user-tt5ms9kj8h
      @user-tt5ms9kj8h ปีที่แล้ว

      እኔም ኣሜን(3)🙏🙏🙏🕯🕯🕯እሀቴ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 ปีที่แล้ว +1

      @@user-tt5ms9kj8h እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @user-tt5ms9kj8h
      @user-tt5ms9kj8h ปีที่แล้ว

      @@lloveethiopa7130 ኣርጌሻለው💛

  • @user-qx8uc7di6h
    @user-qx8uc7di6h ปีที่แล้ว +5

    ዋውውውው አንድ ላይ ስላያዋችሁ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ፍቅራቸውን ያብዛላችሁ

    • @tigyoutube2999
      @tigyoutube2999 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሪኝ ውዴ

  • @nawamawa9275
    @nawamawa9275 ปีที่แล้ว +3

    ፅጌ ሰወዳችሁ እረ በፈጣሪ ተጋቡ😘😘😘😘

  • @hanasisay7125
    @hanasisay7125 ปีที่แล้ว +13

    ፅጌ ዳኒ በጣም ታምራላችሁ እባካችሁ ይሄ ፕራንክ ይቅርባችሁ እና ትክክለኛ ስሜታችሁን ገልፃችሁ አብራችሁ ብትሆኑ መልካም ነው ጥሩ ጥንድ ይወጣችኋል

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

  • @Betu535
    @Betu535 ปีที่แล้ว +23

    ልቤ ይጋባሉ ነው ሚለኝ እረ ተጋብ ደስ ይበለን 😍

  • @kidsteafrem2129
    @kidsteafrem2129 ปีที่แล้ว +3

    ጭቅጭቃቹ ሁሉ ደስ ሲል ዳኒ ግን ኡኡኡ
    ፅጌዬ 😍🥰

  • @zamzamzamzam485
    @zamzamzamzam485 ปีที่แล้ว +1

    በፍቅር መሀል አይገባም እጂ ፅጌ ና ዳኒ አድ ላይ ብትሆኑ በጣም ደስ ይል ነበር

  • @user-db2el3hp5t
    @user-db2el3hp5t ปีที่แล้ว +51

    ወንድ ልጅ ሲወድ አይኑ ይናገራል እናም ዳኒ ብትዋሽም አይንህ ያስታውቃል 💜💜ቢቆይም 💍እንጠብቃለን 💗እኔ ሌላ ምንም አልልም 💜💜እመብረሃን አንድ ታድርጋችሁ🙏🙏🙏💞💞💞💞💞ደሞም እንደምታደርጋችሁ አምናለው 💜💜

  • @user-wx9ov7gj9k
    @user-wx9ov7gj9k ปีที่แล้ว +76

    እንጦጦ ክዳነ ምህረት ታጣምረቹ እዛም 💍ቀለበት እንድታስሩ ትርዳቹ 💝💝💝💝💝💕

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

  • @user-qs6xw3su7b
    @user-qs6xw3su7b ปีที่แล้ว +2

    እኔ እኮ ስወዳችሁ ስታምሩ ፍቅራችሁ ያብዛው ሁሌም አብራችሁ ስትሆን ነው የምታምሩት

  • @user-ze7ql6gs4j
    @user-ze7ql6gs4j ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ መጨረሻችሁን ማየት ነው የናፈቀኝ ...ሁለታችሁም በጣም ትዋደዳላችሁ እኮ እንግዲህ ልናይ ነው ዳኒን ኣሳልፈስ ስሰጭ እሱም እንደዛ የዛኔ እናምናችሁ ኣለን ይገርማል ሳስበው የናንተ ነገር ውዝግብግብግብግብ.....🤓በተለይ ፅጌ ለዳኒ ያለኝ ቦታ ጥልቅ ነው ብለሻል ከዚህ በፊት በነበረሽ ቆይታ እዚሁ ሚድያ እናማ ፀጊሻ ብዙ ትውስታዎች ያሉሽ ከዳኒ ጋር ነው ከ ኣነጋገርሽ እንደምረዳው እንዲያው በዳኒ ትዝታ ሌላ ሰው ኣግብቶ መኖር ይቻላል ብለሽ ነው ግን ፀግሻየ እ🤔😂😉

  • @zahara4809
    @zahara4809 ปีที่แล้ว +13

    ዳኒ እና ፅጌ በጣም ነው የምወዳችሁ የኔ እንቁዎች ውድድ💙😘

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l ปีที่แล้ว +32

    ፅጌ ባለ ማተቧ በጣም ነው የምወድሽ ምርጥ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ከምትወጅው የፍቅር አጋሽ ጋር ያኑርሽ ከምንም በላይ የሚወዱት ጋር እንደመኖር የሚያስደስት ነገር የለም 💚💛❤ 🌹

  • @hawahawa605
    @hawahawa605 ปีที่แล้ว +3

    ኪዳነምረት ትጠብቃቹ ደስ ስትሉ ስማን ስትጠሩ 🙏❤️❤️

  • @user-ud2zp2ug2c
    @user-ud2zp2ug2c ปีที่แล้ว

    እንዲህ ስትሆኑ ነው የምታምሩት ታስቀናላችሁ በጣም ፈጣሪ አይለያችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @SamsungA-dr3uo
    @SamsungA-dr3uo ปีที่แล้ว +118

    መጃጃል ያስርጃል አለ ያገሬ ሰው ይህ ፕራክ ድራሹ በጠፍ ወይ ፊልም አይሉት የዳቢሎስ ስራ እኮነው የሰውን ቀልብ አሳብ መስርቅ ድንጋጤ መክተት ልቦና ይስጣችሁ

    • @user-ct3ob7ir3l
      @user-ct3ob7ir3l ปีที่แล้ว +1

      በጣም ነው የሚያስጠላው

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝውዴዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +1

      @@user-ct3ob7ir3l ደምሪኝውዴዋ

    • @etpia3736
      @etpia3736 ปีที่แล้ว +1

      ትክክልአስተዋይ🌹🌹❤❤💔💔💔💔💔

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 ปีที่แล้ว +1

      @@user-ct3ob7ir3l ደምሩኝ

  • @demekepola1623
    @demekepola1623 ปีที่แล้ว +23

    ውይ ዳኒ እና ፅግየ እንዲ ስትስቁ ሳይ በጣም ደስ አለኝ ፈጣሪ አንድ አካል አንድ አምሳል ያድርጋጁ።

    • @hbssvv7579
      @hbssvv7579 ปีที่แล้ว

      Dasi sittilu 🥰🥰🥰

  • @mahimahi-iu6oj
    @mahimahi-iu6oj ปีที่แล้ว +8

    በስመአብ የእውነት ነው የከፋኝ ፍቅረኛሞች አለመሆናቹ ። ለነገሩ ከፍቅረኛ በላይ ያላቹ ግንኙነት እጅግ ውብ ስለሆነ እግዚአብሔር ይባርክላቹ ያላችሁን ግንኙነት ❤❤🙏🙏

  • @user-bv5lj3wb7w
    @user-bv5lj3wb7w ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውዶች በጣም ነው ምወዳችሁ ፅጌዬ ዳኒ ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 ปีที่แล้ว +46

    ዝም ያለ ስላም ሆነ ነብዩ ስለሏሁ አለይሂ ወስለም

    • @kkkk-pd9rh
      @kkkk-pd9rh ปีที่แล้ว

      እንደማመር

    • @kkkk-pd9rh
      @kkkk-pd9rh ปีที่แล้ว

      እንደማመር

  • @annisah4724
    @annisah4724 ปีที่แล้ว +77

    ውይ ስወዳቸው 🙅😘😍እምቶዳቸው በቻ👍

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝውዴዋ

  • @chfh4793
    @chfh4793 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ሲያምሩ ተጋቡ ትዋደዳላችሁ ካይናችሁ ይለያል 😍😍😍

  • @user-if4dx2mg7t
    @user-if4dx2mg7t ปีที่แล้ว +6

    ፍቅር እማ ኣለ በውነት ጥንዶች በጣም ነው ምታምሩት

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 ปีที่แล้ว +23

    ፍቅር እግዚአብሔር ነው!!! ሁሌም ፍቅር ያሽንፋል! ዳኒ እንኳን ታድሰህ መጣህ! እናንተ ግን ነፍስያችሁ ይዋደዳል ታስታውቃላችሁ ሌላውን ትታችሁ እናንተ ብትጋቡ ይሻላችኋል ።

  • @ethiobrightside3202
    @ethiobrightside3202 ปีที่แล้ว +15

    ፅጊዬ እና ዳጊ አብረው ይሁን የምትሉ አበራችሁ ስላይኋች ደስ ብሎኛል የ እውነት ከማንም በላይ የሀገራችንን ሰላም ያምጣልን አሜን

  • @Selina6648
    @Selina6648 ปีที่แล้ว +2

    ብትጋቡ ደሰሰ ይለኛል ማርያምን ግን አደራችሁን እናንተም እንደ እሮዚ እያለቀሳችሁ እንዳትምጡ ሁለታችም ምርጥ ናችሁ አብራችሁ ማደግ ትችላላችሁ ለወደፊት ተጋብ እንደዚህ እየተከባበራችሁ እየተዋደዱችሁ መጣመር አለባችሁ

  • @meskinawolde4092
    @meskinawolde4092 ปีที่แล้ว +1

    ፅጌናዳኚ ስታምሩ እኮ ሁሌም አይለያቹ በጣም እወዳቸዋለሁ 💕💕💕💕

  • @abelb5604
    @abelb5604 ปีที่แล้ว +6

    ዳኒ ና ፄጌ እንደምትፍቀሩ ያስታውቃላችሁ ብትፍቀሩ ደስ ይለን ነበር

  • @zerihunnegn4336
    @zerihunnegn4336 ปีที่แล้ว +66

    የነዚ ልጆች መጨረሻን ብቻ እዩ ካልተጋቡ ምናለ በሉኝ😂

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

    • @martac3910
      @martac3910 ปีที่แล้ว

      የኔምሀሳብነውይህነግሪ

    • @semiranasir8272
      @semiranasir8272 ปีที่แล้ว

      እንዴት ሊጋብ ይችላሉ ፅጌም የራሳ ህይወት ጀምራለች

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 ปีที่แล้ว

      @@martac3910 እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 ปีที่แล้ว

      @@semiranasir8272 እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

  • @user-pe6sc7xc7m
    @user-pe6sc7xc7m ปีที่แล้ว +4

    ማርያምን ስታምሩ በአካል ባገኛችሁ ደስ ይለኛል በተረፈ በጣም ነው እንወዳችሁ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 ปีที่แล้ว

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @user-pe6sc7xc7m
      @user-pe6sc7xc7m ปีที่แล้ว

      @@lloveethiopa7130 እሽ ማናዬ

  • @GhionPodcast
    @GhionPodcast ปีที่แล้ว +84

    ህዝቤ ጋ ሙድ ትይዙበታላችኋ😎ብቻ ፕራንክ በልኩ ቢሆን ጥሩ ነው ታማኝነታችሁን ያሳጣችኋል።ይመቻችሁ እኛ እንድትስተካከሉ ትችት እንሰነዝራለን ሰለምንወዳችሁ ነው።🌺🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

    • @betezelekevip8441
      @betezelekevip8441 ปีที่แล้ว +4

      አንት ብቻ ነህ የበራልህ እንሱ ገዘብ ለመሰብሰብ የያዙት ሙድ ነው ህዝብ ግን በጣም ነው የሚገርምኝ

    • @GhionPodcast
      @GhionPodcast ปีที่แล้ว

      @@betezelekevip8441 🌺🥰🙏

  • @user-ie3st7jm2g
    @user-ie3st7jm2g ปีที่แล้ว +29

    ማነው እነዚ ጥንዶ እንደኔ ሚወዳቸው በላይክ አሳዩኝ

  • @nardosabebe8555
    @nardosabebe8555 ปีที่แล้ว +7

    There chemistry is on the next level❤❤💏, Love it👍

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z ปีที่แล้ว +7

    በነገራችን ላይ ጎበዞች ናችው ጓደኝነት ደግሞ ከምንም በላይ ትልቅ ነገር ነው አይዟችው

  • @mesiyehosanawa1734
    @mesiyehosanawa1734 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ኮሜተሮች ትገርማላችሁ ተጋቡ ይጋቡ 😊🥰🥰 እነሱ ሳይፍልጉ በግድ ልታጋቡ ነው ትዳር ከፈጣሪ ነው

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 ปีที่แล้ว

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

  • @saadasaada1745
    @saadasaada1745 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ ቀሪውን ሂወት አችሁ የተባረከ ያርግላችሁ በጣም ነው እመወዳችሁ

  • @mekdistube
    @mekdistube ปีที่แล้ว +6

    ደስታየ ወደር የለውም አብራችሁ ስላየዋቹ ተጋቡ እኛም ደስ ይበለን እኔም ሻማ ላብራ ስለ እናንተ

  • @Bethlehem598
    @Bethlehem598 ปีที่แล้ว +13

    ዳኒ ና ፅጌ ተጋብና አስደስቱን
    እባከችሁ አትቀልዱብን እንወዳችሁአለን
    ተመልካች አክብሩ

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 ปีที่แล้ว

      ቤተሠብ እንሁንን

  • @banchemokonen4783
    @banchemokonen4783 ปีที่แล้ว +5

    ታዳ ማርያም ብለ አትነቀስም ሰው እኮ ተስባርነው የ ማርያም ውለታ አለብህ ዳኒ

  • @marthatube1001
    @marthatube1001 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅራቹ ደስ ይላል እና አብራቹ ብትሆኑ የበለጠ ትደምቃላቹ ዳኒ አይንህን በደብ እሸው እያት ፅጌን በጣም ነው የምትወድህ

  • @fatuma283
    @fatuma283 ปีที่แล้ว +4

    ፅጊ እና ዳጊ አንድላይያርጋችሁ አይለያችሁ💐

  • @mekdibelete3611
    @mekdibelete3611 ปีที่แล้ว +8

    ለእምነታቹህ ያላቹህ ክብረ በጣም ያስቀናል👍🙏😻

  • @Tube-hb2hc
    @Tube-hb2hc ปีที่แล้ว +9

    ነቢዩ መሀመድ ሶለለሁአለይሂወሰልም እንዲህ ብለወል
    ከዝክሮች ሁሉ በለጭ 🌹
    ለኢለሀ ኢለላህ 🌹
    ለኢለሀ ኢለለህ🌹
    ለኢለሀ ኢለለህ🌹
    ውዴ ኢትዮጵያ ለቸነሌ አዴስ ከሆነቹ ቤተሰብ ይሁኑ🌹

  • @mathiwoswondimomathiwos9784
    @mathiwoswondimomathiwos9784 ปีที่แล้ว +1

    ዋዋ! ምረጥ ድንዷች ደኒ ቾኮሌት&ፅጌ መንጓ filovochi❤❤❤❤❤❤❤100%

  • @yemohammedlij3810
    @yemohammedlij3810 ปีที่แล้ว +1

    ፅግየ የኔ ጀግና በርች ጠክረሽ ሰርተሽ አሰብሽበት ደርሰሽ እደምናይሽ ተስፋ እናደርጋለን

  • @user-ek3qb4rg7d
    @user-ek3qb4rg7d ปีที่แล้ว +12

    እመቤቴን ግን የምር ብትጋቡ ደስታዬ ነው 🤔❤️

  • @user-fk8mc6fb9k
    @user-fk8mc6fb9k ปีที่แล้ว +16

    በኪዳነ ምረት እብራቹ ስትሆኑ ነዉ እሚ ኣምርባቹ እና 🥰🥰🥰😍😍😍እዳኒየ ተጋቡ ጽግየም 🥰🥰🥰🥰እኔ በቃ ምን ለበላቹ ልቤ ተሶቅሎ ነዉ ያለዉ ምናገበኝ ኣላዉቅም እና ተጋቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡ

  • @askal1015
    @askal1015 ปีที่แล้ว +1

    እገዝብሕር ከናተጋ ይሁን ሁሉም ነገር ይልፍል እሰው ሀገር ይልነው በጣም ደብሮናል አራፍ ነገር ሥራ 💚💛❤👏

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic ปีที่แล้ว +4

    *I wish they were really cupels yo*
    *She’s beautiful gorgeous queen 👸🏾!*

  • @alextsegaye5717
    @alextsegaye5717 ปีที่แล้ว +7

    ደኒሻና ፅግዬ እንዴት እንደምታምሩ wow በቃ እናንተ አንድ ናችሁ በፍቅር ብትከንፉ ብየ አስባለሁ

  • @Agurashtube
    @Agurashtube ปีที่แล้ว +7

    አየ ኮሜንታሮች ሁላችሁም ተጋቡ ትዳር እኮ እኛ ስላልን አይሆንም እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው እንጂ ሶ እግዚአብሔር ከፈቀደ ቢዘገይም ይጋባሉ