በዓለም ደረጃ ታሪክ ተሰራ ዶ/ር ገመችስ ኢትዮጵያን አስጠራ @MikoMikee @kenokene
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 4 พ.ย. 2023
- Rich Man Miko
በዓለም ደረጃ ታሪክ ተሰራ ዶ/ር ገመችስ ኢትዮጵያን አስጠራ
Unleashing the Power of Leadership: Inspiring Conversation with Dr. Gemechis
Description:
Welcome to Miko Mikee, your go-to channel for empowering content! In this captivating video, we bring you an exclusive interview with the esteemed Dr. Gemechis, a renowned leadership expert from Ethiopia. Brace yourself for an awe-inspiring discussion that will leave you motivated and ready to conquer any challenge!
Dr. Gemechis, a true beacon of wisdom and experience, shares invaluable insights on unlocking your leadership potential and making a lasting impact in your personal and professional life. His profound knowledge and captivating storytelling will take you on a transformative journey towards self-discovery.
Discover the secrets behind effective leadership as Dr. Gemechis delves into the core principles that have shaped his remarkable career. From overcoming adversity to fostering resilience, he imparts practical strategies that will empower you to become the best version of yourself.
Prepare to be inspired as we explore the importance of empathy, compassion, and inclusivity in leadership. Dr. Gemechis's heartfelt anecdotes and real-life examples will touch your soul, reminding us all of the incredible power we possess to create positive change in our communities.
Whether you're an aspiring leader or simply seeking motivation to overcome obstacles in life, this video is a must-watch! Join us on this transformative journey as we unlock the secrets of exceptional leadership together.
Don't miss out on this extraordinary opportunity to learn from one of Ethiopia's most honorable leadership experts! Hit that play button now and let Dr. Gemechis ignite the fire within you!
Remember to like, comment, and share this video with your friends who are passionate about personal growth and leadership development. Together, let's make a difference in our lives and inspire others along the way!
Subscribe to Miko Mikee for more empowering content like this - because greatness starts with you!
#ltvethiopia #Drgemchis #mikodrgemchisltv
#Ethiopia #habesha - บันเทิง
ዶክተር ገመችስ በጣም ጌታን የሚወድ ቅን ሰው ነው እግዚአብሔር መንገዱን አቅንቶለታል አሁንም የምታገለግለው ጌታ የበለጠ ያስፋህ እንወድሀለን ሚኮ እናመሰግናለን ተባረክ
እግዚአብሔርን ኢትዮጵያ ቀንዋ ደርስዋል ❤ታላቅ ሀገር ምቶንበት❤
አገሩን ከሚወድ አብሬው እወዳለሁ ባገሬም እኮራለሁ መልካሙን ሁሉ ለኢትዮጵያ እመኛለሁ ❤❤❤❤🙏💚💛❤️
𝘼𝙢𝙚𝙣 𝙝𝙖𝙜𝙚𝙧𝙖𝙘𝙝𝙞𝙣 𝙨𝙚𝙡𝙢
Dr ገመቺስ ትልቅ የኢትዮጵያ ልጅ ናቸው 🙏
Tank God I wish for all other Ethioian students. CONGRA!! DR .May God Bless You.
ዘመንህ ይባርክ ዶክተር
ዶክተር ገመቺስ መልካምነቱ እና ቅንነቱ ያየሁት በ 1992 ዓ_ ም ርሆቦት ሚኒስትሪ መስራች በስብሰባ ማዕከል ወንጌል ቃል ከአካፈለን በኋላ ለሚኒስቲሪው መስራች ወደ ውጪ ለትምህርት ስለምሄድ ብሎ በጣቱ ላይ የነበረ ( የጋብቻ ያልሆነ ) የወርቅ ቀለበቱን የሰጠው። ለዶክተሬት ትምህርቱ ሊሄድ ሲል። ድንቅ ሰው።
ዶክተር:እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን🙏🙏🙏
ዋው ዶ/ር ገመችስ ትልቅ ሰው ጌታ ይባርክህ በእውነት ደስ ይላል
ሀገሬ ኢትዮጲያ ብዙ መልካም ልጆች አለሽ ታድለሽ
It's very impressive how one person can make such a difference. Our ministry of education can learn a lot from this.
Dr.Gemechis you make my country. Thank u
Dr የሀገራችን ሀብት ነህ እንወድሀለን ደስ ብሎናል🎉🎉🎉
ዶ/ር ገመቺስ ኢትዮጵያን ቢያሻግር ይሻለን ነበር በጣም ቅን ለትውልድ አሳቢ የሆነ መልካም ሰው ነው ሚኮ አንተም ያሉህን ሀብቶች የምትረዳቸውን ሰዎች በጢቂቱም ቢሆን አቃቸዋለሁ ግን ለሌላው መንቃት ብለህ የራስህን ጊዜ ሰውተህ ለምትሰራቸው አስተማሪ ፕሮግራሞችህ ክብረት ይስጥልን ለሀገር አስፈላጊ ወጣት ነህና ቀጥልበት ገና ሰብስክራይብህ በሚሊየኖች ይሆናል በእርግጠኝነት
እንኳን ደስ አለህ ዶ/ር።
እንኳን ደስ ያላችሁ ይህ ጅማሬ ነው ገና ገና ገና ገና ኢትዬ ሀገሬ የወንጌል አርበኛ ትሆናለች ለመላው አለም ባዲራ ትሆናለች
ማይኮም ተባረክ
ጠብቄ ነበር ዶር ገመችስ ይገባዎታል❤❤❤❤
''ኦ ዶ/ር ጌመችስ አስታውሳለው አንድ ግዜ የሰበኩት ስብከት እንድህ የምል ነበረ፦ማንም ምንም ለማያቆመው ስከት ተዘጋጅ እያሉ ነበረ ስከቱ መጣ ይኸው። እግዚአብሔር ይመስገን።
Dr Gemechis congratulation once again. I'm very much impressed with the commitment he has to his country
ለሀገሩ ታሪክ የሚሰራ እንድህ ያለ ሰው ያብዛልን 🙏 ትውልድ ሆይ ታሪክ አውሪ ብቻ ሳትሆን ታሪክ ስራም ይሁን 🇪🇹 ሰላማችሁ ይብዛ እወዳችኋለሁ 🙏🇪🇹
Wow! Great job Dr Gamechis Desta(Rev.)stay blessed all you life🎉
ያምራል ያምራል ተባረኩ🙏🙏🙏🙏
በጣም ደስ ይላል ግን ያለው ብቻ ነው ሚማረው እዚ እና ለድሀ ልጆችስ ምን እየሰራህ ነው የመንግስት ትምህርት ቤቶች ላይ አስተዋጽኦ ብታደርግ አላለው በርታልን ዶ/ር
በጣም የሚያኮራ፣ለሀገር የተሰጠ እጅግ በጣም ትልቅ ስጦታና ስራ ክመሆኑም በላይ አርአያነቱ እጅግ በጣም ታላቅ፣ አስገራሚ አስተማሪ ነዉ። ክዚህ አርአያነት ብዙዎች ተምረዉ ለሀገራቸዉና ለህዝባቸዉ የበኩላቸዉን ያደርጋሉ ብዬ ገምታለሁ። ዶር ገመችስ ኩራት ሊሰማህ ይገባል፤
ጥቂት ሰዎች ዝም ብለው ለሃገር ከፍታ ይተጋሉ!እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ገመቺስ🎉🎉🎉
ብራሃኑ ነጋ እንግዳ አስብበት ቦታ ለመልቀቅ ዶክተር ገመቺስ ጌታ አብዝቶ ይባርክ
,ተባረክ ዶ/ር ገመችስ ከእነ ቤቴሰብህ
ጌታ ስለ ረዳክ
ይህ ለቀናተኛው ሰጣን እራስ ፙታት ነው
ዶር በጣም እናመሠግናለን እንደዚህ አይነት ተማሪ ስላፈራህ።የኢትዮጵያ ልጆች ጭንቅላታቸው እንደአሁኑ በተንኮል ሳይሞላ እንዲህ ነበርን።
Mikoye yigebashal. Enkan geta redah abate❤❤❤🎉🎉🎉
Congratulations Dr Gemetchis! This is a great achievement and great contribution in a sector vital for the development of our country.
ዶ/ር ገመችስ እናከብርሀለን በርታልን ሚኮ የዘመናችን ምርጥ ❤
በኢትዮጵያ ታርክ አርኪ ስራ በርታ Dr Gemechisi💪✅❤❤❤👍
ገመቺስ በጣም መልካም ሰው ነው እግዚአብሔር የሚፈራ ሰው በትምህርት የሚያምን ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነው ብዙ ቦታ ዝቅ ብሎ የሚመክር የሚያስተምር ሰው ነው
Congratulations 🎉 Great job Dr.Gamechis Desta
Wow stay blessed all your life❤
ዶክተርዬ ሺ አመት ኑርልን ።የኔም ልጅ ጎበዝ ናት ዋው እድሉን ብታገኝ እጅግ በጣም ጎበዝ ናት
ዶ/ር ገማችስ በጠም ምደነቅ ሰው ነው አነማሰግነለን
ዶክተር ገመችስ በጣም እናመሰግንሀለን ብዙ ነገር በተበላሸበት ሀገር እደዚህ ያለ ተስፋ ማየት ደስ ይላል
እባክህ ማይኮ ፀጉርህን ከሥራህ ጋር አይመጥንም ምሳሌ የሆነ ቁርጥ ተቆረጥ እንወድሀለን ❤
ዶክተር ገመቺስ ትልቅ የኢትዮጵያ ልጅ ናቸው የበለጠ ያስፋህ እንወድሀለን❤❤ 🙏
ዶ/ር ገመችስ ይህንን መልካም ስራ በመስረት ሀገራችንን ከፍ ወደ አለ ሟሟ እንድተወጣ እየደረክ ያለውን ስራ እግዛብሄር በቤትህ እና በልጆችህ ሰላምን ያብዛልህ ለአንተ ደግሞ እግዛብሄር ሙሉ ጤንነትህን ሰጥተህ አሁን ከለህበት ዕድሜ በላይ ጨምሮ ይስጥህ እጅግ እወድሀለሁ ፡፡
ተባረኩ የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች🎉❤❤❤❤❤
ዶ/ር እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ የአገር ኩራት ያደረገህን እግዚአብሄርን አመሰግናለሁ ።።።
ኢትዮጵያ ሰው አላት ጀግና ለዶተር እድሜ ይስጠው
ዶክተር ገመቺስ አንኳን ጌታ ረዳችሁ።
ማይኮዬ ምርጥ የሀገሬ ልጅ በርታልን❤❤❤❤❤❤
ሀገራችን ሰላ ም ያድርግልኝ
እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው እንዲህ ይባረካል
This is great achievement. Our ministry education shall educate from him. Dr Gamme we love you
Shall learn
እንኳን ደስ አለህ
ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ ። ጦርነት ይቁም !!
አሚን
𝘼𝙢𝙚𝙣 𝙢𝙞𝙣𝙜𝙤𝙩𝙚 𝙣𝙚𝙬 𝙗𝙚𝙚 𝙞𝙬𝙪𝙣𝙚𝙩❤❤❤❤❤❤❤❤
GOD Bless You.dr. Gemchce
rich man miko you are shining!
Miko you are different ❤❤❤❤
Doctor Gemeches you are such a brave man. GOd bless you with your team
Woooww❤❤❤❤❤❤❤❤❤doctor gammachis ummuri dheeraa nuf jiraadhu jabaa kenyaa
Wow congratulations
Dr Gemechis you are a blessing for our nation we love you! miko thank you !!
በጣም ደስ ይላል ዶክተር ገመቺስ ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ተማሪ ዎችም እንኩዋን ደስ ያላችሁ
Dr.Gemechis beloved brother proud of You! GBU more
Wawvthanks to God!
ተባረኩልን።እንወዳችኋለን
እንካን ደስ አለን ❤Congratulations
Wowoooooo❤
congratulations Dr.
dr gemechis God bless.
Dr congratulations, this is great achievement.
God bleses you Dr.Gemechese
,ገመቺስ የኢትዮጲያ ጀግና❤
እንኻን ደስ አለህ ዶር ገመቺስ!
ዶ/ር ገመቺሽ የድሮዋ ኢትዮጵያ ነው ያልተበረዘ ለሀገር ስለሚውለው ውለታ መመስገን እንኳን አይፈልግም ማይኮዋችን አንተ የተመረጥክ ወጣት ነህ ለሀገር ኢትዮጵያ
Dr. Gemachis have to be ministry of education in ethiopia
Great day thanks allot
ATI nujiradhuu It is amazing thankyou
መቀሌ ለይ የ Cambridge academy ብራንች ቢከፍት በጣም ጎበዝ ጎበዝ ልጆችን ማግኘት ይችላል ዶክተር
Wow congratulations 🎉🎉🎉👏👏👏.
700,000 እንኳን ደስ አለህ!!!🥰🥰🥰🥰🥰
ዶክተር ገመችሽ ሲያስተምር፣ ሀሳቡን በአማርኛ፣ ኦሮምኛ፣ እንግሊዝኛ ሲያቀርብ አሳማኝም አስደሳችም ነው። የሱ ትምህርት ቤት እምርታም አስደሳችና የስራው ፍሬ ነው። ሆኖም በዚህ ከምንደሰተው በላይ የሀገራችን የትምህርት ጥራት መውደቅ የሚያሳዝን፣ የሚያበሳጭ፣ የሚያንገበግብ ነው። እና የሚያኮራ ነገር የለም።.....
የተማሪዎቻችን ውጠት ማሽቆልቆል የተማሪዎቹ ሳይሆን የወያኔየ(መንግሥት መሆኑን ዓለም ይወቅልን
Dr Gemechis king
እግዚአብሔር ይመስገን ።
Congratulations
Wow! God bless you Doctor!
I like it!!
Wow wow dr congra congra dr❤❤❤
Wow! God bless you Dr! It is very impressive job
respect🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Wow great achievement 👏👏👏
Wow, God bless doctor Gemetchis🙏
God bless u my Doctor 😊
congratulations ❤
Wow❤
Hard work pays off. Keep it up!!!
በጣምጎበዝ ማሻአላህበጣም ደስይላል
እግዚአብሔር ይመስገን ንጉስ ያከብረው ዘንድ ለሚወደው እንዲህ ይደረግለታል
እንኳን ሰላም መጣችሁ ደክተርዬ እንኳን ደስ አለህ ከፍ በይ ሀገሬ ❤
እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉
Great Dr congratulations everybody yes Ethiopia 🇪🇹
WOW🎉🎉🎉❤❤
Miko congra💪700k
I have no word to express my Joy . Dt ❤❤❤❤❤❤ tenarek lebereket yafereheh ykber
❤❤
mikoo i,love you my brother