የምትወደኝ ልጅ መጣች ! | Comedian Eshetu 2022 | @Comedian Eshetu- OFFICIAL

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ก.ค. 2022
  • ከኖርዌይ የመጣችው ፍልቅልቋ ሜላትን የልደቷ ቀን ኮሜዲያን እሸቱ ሰርፕራይዝ አደረጋት!
    የምትወደኝ ልጅ መጣች ! | Comedian Eshetu 2022 | @Comedian Eshetu- OFFICIAL
    #ComedianEshetu
    #donkeytube
    #comedian eshetu
    መንገድ ላይ የአእምሮ ታማሚው አቀፈኝ
    • መንገድ ላይ የአእምሮ ታማሚው አቀፈ...
    የበርሊን ግንብ አያስቆምህም
    • የበርሊን ግንብ አያስቆምህም | Co...
    አመስግኑ
    • አመስግኑ|Comedian Eshetu ...
    follow us on
    • Facebook - / comedianeshe
    • tiktok : @comedianeshetu
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @user-ri1pv9zv8q
    @user-ri1pv9zv8q ปีที่แล้ว +71

    የእኔ እናት 😭😭😭😭😭😭😭ልጅቱ ማማማየ የምትለዉ ነገር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እደጊ

  • @sae3aj584
    @sae3aj584 ปีที่แล้ว +396

    ልጅቷ ስታምር ዋዉ አሹ ተጣምሩ እኛ ለማጋባት አልን😂😂😍😍😍

    • @mslealem5866
      @mslealem5866 ปีที่แล้ว +9

      አቤት ኮሜት ያላሠቡትን ክክክክክክክ እናጋባለን ለማለት ነው

    • @gelanemegerasa9105
      @gelanemegerasa9105 ปีที่แล้ว +4

      Kkkkkkk ke sentu ga new mitagabut

    • @sindutube3138
      @sindutube3138 ปีที่แล้ว +16

      አቤት ኮሜታተሮች ለማጋባትና ለማፍታት ያለን ጥረትኳ kkkkkkk

    • @_1749
      @_1749 ปีที่แล้ว +13

      አይ እኛ ኮሜታተሮች ባንኖርኮ ሰው ሳያገባ ቆሞ ይቀር ነበር

    • @kokebtube2113
      @kokebtube2113 ปีที่แล้ว +1

      are weyne kestu ga new qoy mtagabut ldets qerech ede🤣🤣🤦‍♀️ yemr konjiye nat

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 ปีที่แล้ว +173

    ወይ ስታምር ከስነስርዓት ጋር እሼ ቀልጠፍ በል አዳታመልጥህ !!! እንኳን ተወለድሽ የኔ ማር🎂🎂🎂

  • @Greennature2667
    @Greennature2667 ปีที่แล้ว +82

    መቼም ተሰምቶኝ የማያውቅ መንፈስ ተሰማኝ ምንድነው በሉኝ ... የእሸቱ ግራ ጎንን አየኋት .... ድንቅ ልጅ ናት አቦ ነጠላ ከሆናችሁ ለዘላለም እስቲ ጋቢ ሁኑ ❤❤❤

  • @ummusumayya5476
    @ummusumayya5476 ปีที่แล้ว +29

    ቢጋቡ ብሎ እንደ እኔ የተመኝ ሰው አለ በአላህ ደስ ስትል

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 ปีที่แล้ว +159

    እንኳን ተወለድሽልን አለሜ"ከማንም በላይ ነው የምኖረው አሉ " አላህ ይርዳዎት እናቴ

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n ปีที่แล้ว +2

      ማማ በቅንንት ደመርኘ ደመርኩሸ ወዴ

  • @abenezeranute2676
    @abenezeranute2676 ปีที่แล้ว +30

    ኧረ በዚህ ዘመን እንደዚህ ዓይነት የዋህና ለጋሽ ሰዎችን ማግኛት እንዴት ያስደስታል!!መልካም ልደት ሜልዬ።ቀሪ ዘመንሽ ያማረና የተባረካ ይሁን።

  • @genetgenifitwi5760
    @genetgenifitwi5760 ปีที่แล้ว +11

    ኣነጋገራ ስትስቅ ኣርቲስት ኣዲስ ኣለም ጋር ተመሳሰሉብኝ መልካም ልደት ይሁንልሽ የኔ ቆንጆ ዘመንሽ ይባረክ ኣየ እናት ለልጅ የማትሆነዉ የላትም እግዚኣብሄር ይርዳዎት እማ

  • @elisabethbekele7841
    @elisabethbekele7841 ปีที่แล้ว +29

    ፍቅር የሆንሽ ልጅ ማሚዬ ስትል ትጣፍጣለች ተባረኪ

  • @Agurashtube
    @Agurashtube ปีที่แล้ว +119

    የኔ ውድ ማሚየ ስትይ ደስ ስትይ እንኳን ተወለድሽልን መልካም ልደት🎂🌷🌹

  • @hanasisay7125
    @hanasisay7125 ปีที่แล้ว +25

    አቤት እግዚአብሄር ስንታይነት ሰው አለ በጣም መልካም ልጅ ነሽ ምዲራችን ላይ እንደዚህ አይነት ሰውችን ያብዛል ተባረክ ዘመንሽ ይባረክ

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 ปีที่แล้ว +4

    እንዴት መልካም እናት ናት በሽተኛ ልጆች ይዛ እግዚአብሔር የምታመሰግን እግዚአብሔር ይርዳቹህ

  • @genetbekele1277
    @genetbekele1277 ปีที่แล้ว +22

    ቆንጆ ውብ የሆንሽ ሴት እንኳን ተወለድሽልን ቀሪ ዘመንሽ ከሃጢአት በቀር የልብ መሻትሽ የሚሳካበት ይሁንልሽ እሼና ክሩ ክበሩልኝ

  • @umsiham6157
    @umsiham6157 ปีที่แล้ว +20

    ለብዙ ሰወች ምሳሌ ትሆኝለሽ ልደት እያሉ ብር አብክናው ደስታ የሚገኘው በመስጠት ውስጥ ነውና ጌታየ ስጠኝና መስጠትን እድችልአድረገህ ጨምርህ ስጠኝ

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว +118

    የምር ልጂቷ ደሰ ሰትል ውብ🥰
    መልካም ልደት ይሁንልሸ ቀሪ ዘመንሸ እግዚአብሄር ይባርክልሸ
    ዛሬ የቅዱሰ ሚካኤል ወርሀዊ መታሰብያ
    በአል ነው እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

    • @fantishgonderew6807
      @fantishgonderew6807 ปีที่แล้ว

      Amen Enkuan Abro Aderesen🙏

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. ปีที่แล้ว

      @@fantishgonderew6807 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ

    • @user-ur5hg6hl7w
      @user-ur5hg6hl7w ปีที่แล้ว

      አሜን እህታችን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏

    • @bizuyeshibeshi7283
      @bizuyeshibeshi7283 ปีที่แล้ว

      @@Em.TH-cam. dfgt4iyte

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. ปีที่แล้ว

      @@bizuyeshibeshi7283 ኑ 😍

  • @user-kr3eb3hx6t
    @user-kr3eb3hx6t ปีที่แล้ว +14

    ሁሉ መልካም ሆኖ ሳለ የትኛው ሰንበት ትምህርት ቤት ነው እደዚህ አይነት አቆምን የቀረፁልሽ አንድ መዘምራን መንፈሳዊ ህይወትን የሚኖር እግዚአብሔር የሚጸየፍን የሚጠላ ሰው ነው እኔ የማውቀው ሁላችንም ፍፁም ነን ማለቴ አይደለም ግን ቢያንስ የራስ ያልሆነን ፀጉር መቀጠል በተፈጥሮ መልካችን ለይ የምንጨምረው ኮስሞ እግዚአብሔር ለይ መሳለቅ መሆኑን ስንቶቻችን እናውቃልን።
    “ሴት የወንድ ልብስ አትልበስ፥ ወንድም የሴት ልብስ አይልበስ፤ ይህን የሚያደርግ በአምላክህ በእግዚአብሔር ዘንድ የተጠላ ነውና።”
    - ዘዳግም 22፥5
    ከዚህ የእግዚአብሔር ቃል የምንማረው ሴት ያልተፈቀደላትን የወንድን ልብስ
    ወንድም እግዚአብሔር ያልፈቀደለትን በጾታ ፡ በአፈጣጠር ሴት ተብላ የተሰየመችውን የተፈጠረችውን የሴት ልብስ
    ምን ችግር አለው በሚል የጅል ብሂል አባባል ሴት የወንድ ወንድ የሴትን ልብስ ቢለብሱ ይህን ያደረገ ወንድና ሴት
    በአምላኩ በእግዚአብሔር ዘንድ
    የተጠላ፡ የተናቀ፡ ህገ ቤተ ክርስቲያንን የናቀ፡ ያስናቀ ፡ የአምላክን ቃል የማይሰማ ይባላል

    • @faer9221
      @faer9221 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @amuyezegeyeleje3386
      @amuyezegeyeleje3386 ปีที่แล้ว

      እንዲህ እንዲህ እያላችሁ ወጣቱን ገፍታችሁ ጨርሳችሁ ከምታደርገው መልካም ነገ ተማሩ

    • @user-kr3eb3hx6t
      @user-kr3eb3hx6t ปีที่แล้ว

      @@amuyezegeyeleje3386 Yadergchewen Melkame Ngre Aletkawemekum.

  • @user-ri1pv9zv8q
    @user-ri1pv9zv8q ปีที่แล้ว +68

    እኛም እየጠበቅን ነበር እስኪ እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረዉ ማነዉ 🥰🥰🥰🥰🥰 ዉድ ያገሬ ሌጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ በሩጫዉ ትናትም ወርቅ ብር ዛሬም ወርቁን ድል ለእማማ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዉድቷ አገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🙏

  • @zellitube
    @zellitube ปีที่แล้ว +85

    የኔ እህት መልካም ልደት ዘመንሺ ይባረክ እውነት ነው ጤንካራ እናት አመሰጋኝ እናት ናቸው ሰሰቶቻችን ጤነኛ ልጂ ይዘን ሙሉ ጤና ይዘን እምናማርረው ተመሰሰገን የኔ ጌታ💚💛❤️🙏

    • @aaegrnshnea1331
      @aaegrnshnea1331 ปีที่แล้ว

      በጣም የእኔ ሰታሳዝን ፈጣሪ ይርደሽ🙏

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 ปีที่แล้ว

      እንዛመዱ በቀንነት

    • @gidgghgd1676
      @gidgghgd1676 ปีที่แล้ว

      alihanedilllilllah

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 ปีที่แล้ว +5

    በዚሁሉሁኔታውስጥ ያመሰግናሉ እማማዬ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጦት ሚሊ እንኳንተወለድሽ ጨዋ የተረጋጋች ሴት ቀሪዘመንሽ ይባረክ እሼመልካምሰው እንዲሁም የስራባልደረቦቹም ጌታ ይባርካቹ

  • @user-ys6tl3xf8m
    @user-ys6tl3xf8m ปีที่แล้ว +36

    ከእንቅልፍ ስነሳ እንድህ አይነት ቪድዎ ማየት ያስደስታል ❤ እግዚአብሔር ይስጥሽ መልካም ልደት እህት

  • @messipositiveenergy3590
    @messipositiveenergy3590 ปีที่แล้ว +541

    የምር ጓደኛ ከሌላችሁ ሁለታችሁ ብትጣመሩ ታምራላችሁ ትመሳሰላላችሁ መልካችሁ😍😍

    • @smms6004
      @smms6004 ปีที่แล้ว +11

      የኔ ውድድድድድድ ወለላየ ወይ ደስስስስ ስትል ማሚ ስትይ. የኔ ማርርርር መልካም ልደት ይሁንልሽ።

    • @hannaemeshaw8725
      @hannaemeshaw8725 ปีที่แล้ว +6

      እኔስ በጣም ነው እምወደዉ

    • @hayatyoutub991
      @hayatyoutub991 ปีที่แล้ว +1

      ዲዝዝ👺

    • @buzattube
      @buzattube ปีที่แล้ว +14

      እኔን ለማን ጥሎ😥💘 በሱ ፍቅር እየተሰቃየው😢

    • @messipositiveenergy3590
      @messipositiveenergy3590 ปีที่แล้ว +21

      @@buzattube በቃ እውነተኛ አፍቃሪ መሆኑን ስታውቁ ሴቶች ልባችሁ መምታት ጀመረ አ😁😁 አይዞሽ ፍቅር መልካም ነገር ነው ግን አሁን እሱ ታዋቂ ሰው ነው ብዙ ሚመኘው አለ። ስለዚህ ተጠንቅቆ ይመርጣል። አንቺም አካባቢሽ ባንቺ ፍቅር ሚንገላታውን አይተሽ ፈተነሽ ጠበቅ አርጊ እናቴ ብቻሽን አትንገላቺብኝ እህታለሜ🙄😁

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 ปีที่แล้ว +61

    እናት ለልጆቿ የማትሆነው ነገር የለም ጤናቸውን ይመልስላት

  • @user-tr5dp5mk8t
    @user-tr5dp5mk8t ปีที่แล้ว +6

    ጀግና እናት ደሞ ስታመሰግን እባካቸሁ አመስግኑ ያላቹበትን ሁኔታ አታማሩ አንቺ ቆንጆ ተባረኪ

  • @kidushayleysus8028
    @kidushayleysus8028 ปีที่แล้ว +15

    መዝሙሩን ብታስጨርሱዋት ተመገን በስደት ልጆቻችን ብርቱ ናቸው

  • @mbet1840
    @mbet1840 ปีที่แล้ว +31

    ስታምር እሸቱ አግባት መልኳ ብቻ ሳይሆን ስርዓቷ መፈሳዊ ሂወቷ ጠካራናት

  • @messipositiveenergy3590
    @messipositiveenergy3590 ปีที่แล้ว +59

    አረ በጣም ደስስ ትላላችሁ አጓጓችሁን እኮ 😍 ኢትዮጵያዊነት ደስስስ ይላል ተባረኩልን💚💛💓

    • @bettynigatu3162
      @bettynigatu3162 ปีที่แล้ว

      ሜላትዬ የኔቆንጆ እንኳንአንቺን የመሰለፅጌሬዳተወለደችልንHappy birthdayየኔማር

  • @ethiotube2143
    @ethiotube2143 ปีที่แล้ว +1

    ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ !!እንኳን ተወለድሽ ባንቺ መወለድ ብዝዎች እንደሚያተርፉ አልጠራጠርም ኑሪልኝ የኔ እህት

  • @user-xh3wq6pc6v
    @user-xh3wq6pc6v ปีที่แล้ว +18

    እንኳን ተወለድሺ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሺን ይባርክ እሼ መልካም ስው እኖድሀለን

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c ปีที่แล้ว +4

    የኔ እናት አባባሎች ይገርሙኛል ላያስችል አይሰጥም ይባላል እናም እኚ እናት ላይ ያየሁት ችግሩ ሳያሸንፋቸው እሳቸው ችግሩን አሸንፈውታል ከቃላት በላይ ናቸው እናትዬ ፈጣሪ ሁሉም ደስታውን ያብዛሎት ሁሌም ደስተኛ ነኝ አሉ ልጆቹን ፈጣሪ ይማርላቸው ምርጥ ወጣት እናመስግናለን ማማዬ

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ወድ ማሚዬ እዉነት ነው እናት የወለደች ብቻ አይደለችም በጣም ደስ ይላል ተባረኪ ምርቃት ትልቅ ነገር ነው እኳን ተወለድሽ አህታችን

  • @genichane1415
    @genichane1415 ปีที่แล้ว +9

    የስው ልጅ ሲኖረው እግዚአብሔር ማመስገን ቀላል ነው በዚህ ሆነታ ሆነው ከልባቸው ሆነው እግዚአብሔር ሲያመስግኑ ያስቀናሉ

  • @asimbatube4605
    @asimbatube4605 ปีที่แล้ว +5

    ሁለታችሁ ፍቅረኛ ከሌላችሁ ፈጣሪ እንድትገናኙ በመለኮቱ የፈቀደ ስለሆነ ወደ ፍቅር ብትቀይሩት እና ብትጋቡ እንደ ❤ፍጹም አስፋው❤ የተሳካ ትዳር ይሆንላችዋል ብዬ አምናለለህ። መልካም ሄዋን ነሽ እንኳን ተወለድሽ።

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian ปีที่แล้ว +74

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ!
    እግዚአብሔር ይባርክሽ በተለይ እናቶች ሲደሰቱ ማየት ከልብ ያስደስታል!

  • @elsaabebe5229
    @elsaabebe5229 ปีที่แล้ว +5

    ደሞ እንዴት አመለ ሸጋ ናት በሚካኤል በዛላይ ስታምር ፈጣሪ ይጠብቅሽ መልካም ልደት እህታችን እንኳን ተወለድሽልን

  • @demtad5359
    @demtad5359 ปีที่แล้ว +3

    ሚስትህ ብቶን ብዬ ተመኘሁ የመልካም ሰዉ ህይወት አጋር መልካም ሴት ስትሆን ደስ ይላል ❤️

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 ปีที่แล้ว +11

    ሜላትዬ ቆንጆ እንኩአን ተወለድሽ::🙏🏽❤️👍🏽💕 እግዚአብሄር ይባርክሽ::

  • @meronhabtom5133
    @meronhabtom5133 ปีที่แล้ว +8

    ይችን ልጅ I wish for you እሼ 😍😍😍😍😍🤲

  • @sarass2644
    @sarass2644 ปีที่แล้ว +8

    የኔ እናት ጠንካራ ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ይማርልሽ 😥 😘 ሜላት እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥሽ መልካምነት ለራስ ነው እንኳን ተወለደሽ መልካም ልደት 🎂👏🎊 እሼ እናመሰግናለን 😘👍 ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤🙏

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j ปีที่แล้ว +5

    ዋው ሜሊዬ የኛውድ እህት አንደበተ እሩት ጣፋጭ እግዚአብሔር ይባርክሽ ማማዬ በእውነት እናታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ቅዱስ ገብርኤል ምህረትን ይላክላቸው ለወንድሞቻችን በዚህ ችግር ውሰጥ ሆኖ ፈጣሪን ማአመሰግን ምን አይነት መታደል ነው

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 ปีที่แล้ว +1

    እሸቱ ይሄን መልካምነት ብዙ ካንተ የሚማሩ ልጆች እንዳሉ አልጠራጠርም ማማዬ እንኳን ተወለድሽ እረጅም እድሜ እና ጤና እመኝልሻለው አቤት እናት እግዚያብሄር ጥንካሬ ሰቶአታል ሁሌም ደስተኛ ነኝ አለች አሁንም እግዚያብሄር ብርታቱን አብዝቶ ይስጥሽ

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ በወጣ ይተካ እሼዬ ልዩ ሰው 💚💛❤️

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ምህረቱ ብዙ ነው የኔ እናት በምህረቱ ይጎብኝልሽ ብቸኝነት ድህነት ታማሚ ልጆች ላያስችል አይሰጥም ይባል አይደል

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v ปีที่แล้ว +3

    ተባረኪ መልካም ልደት እረጅም እድሜእናጤና ይስጥሽ የድንግል ማርያም ልጅ 🙏

  • @hayatmhmed9793
    @hayatmhmed9793 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪ የውጪም የውሥጥም ውበት ይልሻል ይህ ነው ፈጣሪ ልቦናሸን አይቀይረው ደግሞ ከሼ ጋር ሥታምሩ💞

  • @b.6015
    @b.6015 ปีที่แล้ว +10

    ማሻ አላህ ማሚየ ስትል ደሥ ሥትል

  • @elsabethtesfaye6771
    @elsabethtesfaye6771 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ👍👍👍👍❤❤

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay5354 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ሆይ አረ ተመስገን!ሙሉ አካል ይዘን ሰርተን እየገባን የምናማርረው ።ይቅር በለን ፈጣሪ።

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 ปีที่แล้ว +1

    እሼትዬ።ሜላትዬ።ስታምሩ።በረከት።መቶልሀል።የማሪያም።ልጆች።ተጣመሩና።ዘምሩ።አመስግኑ።።

  • @degis9636
    @degis9636 ปีที่แล้ว +5

    የኔ እህት እንኳን ተወላድሽ ፈጣር ዘመንሽን ይባርካሁ እህቴ እሼ እናመሰግናለን ኑርልን

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 ปีที่แล้ว +4

    እሼዋ የኔ እንቁ ዘመንክ ሁሌም የበራ ይሁን የኔ መልካም ሰው 🤲🤲🤲🤲🤲😘😘😘😘እሼ ለኔ ራሱ ኢትዮጵያዊነቴን እንደወደው እራሴ እንድወድ ያደረገኝ ብዙ ያስተማረኝ መምህሬ ነው እሼ ከአቅሜ በላይ ነው የምወደው እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ የአገሬ እናቶች የምንደሰትበት ቀን እሩቅ አይደለም እግዚአብሔር ይረዳናል በእውነት የእሼን አይነቱን ያብዛልን በሱ ብዙ ደጋግ ወገኖችን አግኝተናል ብቻ እሼ የአገራችን እንቁ ልጅ❤❤❤❤መልካም ልደት የኔ ጣፋጭ እህት የምትሰጪው አትጪ ሁፍፍፍፍፍፍ ማምዬ ስትይ እራሱ ስትጣፍጪ

  • @user-sf6ns6ll7b
    @user-sf6ns6ll7b ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ የኔ ቆንጆ ሁለታችሁም በጣም እምትወደዱ ናቺሁ ❤❤❤❤❤

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg ปีที่แล้ว +1

    እሼ የምወድህ ወንድሜ ሁልጊዜ አክባሪህ ነኝ አንተን አለማድነቅ አይቻልም ❤️ አንተን አለመውደድ አይቻልም እንኳን ተወለድሽ እናት ❤️ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @user-ok7sn8bu3i
    @user-ok7sn8bu3i ปีที่แล้ว +10

    _እሼ እኔ እራሱ ባገኝህ ደስ ይለኛል😍 ደስ የምትል ድንቡሼ ልጅ_

  • @almazkebede7609
    @almazkebede7609 ปีที่แล้ว +5

    መልካም ልድት እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽን ድንግል ማሪያም ትባረክልሽ 💞💞💞

  • @user-kr3eb3hx6t
    @user-kr3eb3hx6t ปีที่แล้ว +4

    ለናታችን ስላደረግሽልን ነገር እግዚአብሔር በወጣ ይተካ🙏🙏🙏እሼዬ እኔም ባገኝ ደስ ይለኛል የእሼ ክርዎች 😘😘😘😘

  • @tirhasweldu1337
    @tirhasweldu1337 ปีที่แล้ว +7

    Happy birthday Melu የኔ ቆንጆ, እንደ እግዚኣብሄር ፍቃድ ምኞትሽ ይስጥሽ! ቡዙ ሰው ኣስተምረሻል,ምናለበት እነዚህ ራቆታም ቲክታከሮች ካንቺ ቅዱስ ሃሳብ ብማሩ🤷‍♂️ እዝጊሄር ኣብዝቶ ይባርክሽ እህቴ🙏

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 ปีที่แล้ว +7

    አላህ ይማራቸው አላህ ያግዙህ
    እናንተንም አላህ ያክብራችሁ
    ተባረኪ ክበራ

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ውድ እግዛብሄር ይባርክሽ ባለሽ ላይ ይጨምርልሽ ዘበንሽ ይባረክ♥♥♥♥♥♥

  • @bezabeza900
    @bezabeza900 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ የኔ ቆንጆ መናገሻ ድረስ ሄዳቹ እይሂን ልጆች ስላያቹ ከልብ እናመሰግናለን የእዉነት እላቹዋለዉ እናታቸዉ ጠንካራ እናት ነች እሼቱ በጣም እናመሰግናለን ሜላት መልካም ልደት ፈጣራ ጤና እድሜ ይስጥሽ😍

  • @MelkamTube-uy1dx
    @MelkamTube-uy1dx ปีที่แล้ว

    እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽ ይባረክልሽ በጣም መልካም ስራ ነዉ የሠራሽዉ የነፍስ ዋጋ ያርግልሽ እሸቱ መልካም ሠዉ ነህ በእዉነት ባንተ ምክንያት ስንት መልካም ኢትዮጵያዉይ እዳለ እያሣየህን ነዉ እግዚያብሔር ይባርክህ ❤️

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላማችሁይብዛላችሁ ስላምለናፈቃችሁ
    እኔ ስላምየምስማበትቀንናፍቆኛል

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn3587 ปีที่แล้ว +4

    መልካም ልደት የኔ ቆንጆ ስታምሪዘመንሽ የተባረከ ይሁንልሽ መልካም ሥራ መስራት ለነገ ስንቅ ነው በርች 🙏🙏🙏🙏

  • @feyiseemegressa5867
    @feyiseemegressa5867 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እንኳን ተወልድሸ 🥰🥰🥰
    እሸዬ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ ከልብ ዬምትወድድ ነህ 🤗🤗💕

  • @user-cr6zf6vk9t
    @user-cr6zf6vk9t ปีที่แล้ว

    ውይ ልጅቷ ልዩ ሴት ናት እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ የልጅ አዋቂ ማሚ ስትይ ደግሞ እንዴት እንደሚያምርብሽ 😍😍😍 መልካም ልደት ይሁንልሽ የኔ ልዩ ሴት

  • @betihabesha
    @betihabesha ปีที่แล้ว +4

    መልካም ልደት 🎂😍 እሼ ግራ ጎንህን ድንግል ማርያም ያዘጋጀችልሀ ይመስለኛል!!🙏😍 ተራው ያንተ ነው::

  • @buzattube
    @buzattube ปีที่แล้ว +4

    እሽየ የእኔ ፍቅር ውስጤ ደንግጦ ስከታተል ነበር እሽየ አኸፈቅርሀለው እወቅልኝ😥💘💘💘 ሜልየ እንኳን ተወለድሽ ነፍ አመት ኑሪልኝ የእኔ ጀግና😘😘

  • @tsisami9841
    @tsisami9841 ปีที่แล้ว

    ጅግና እናት እግዚአብሔር ለልጆችሽ ምህረትን ይላክልሽ

  • @ablakat4821
    @ablakat4821 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ልደት የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ እናት ኧረ የናት ውለታ ተከፍሎ አያልቅም ልጆቿን እንደዚህ ተንከባክባ ደከመኝ ሳትል እናት ውለታሽ ብዙ ነው ተነግሮ የማያልቅ እኔ ሙሉ ጤናን ሰቶኝ ፈጣሪን አማራለሁ ይቅር በለኝ አባቴ እሽየ አንተ የብዙዎችን ድክመት ጕደሎ በጥንካሬ ሞልተህልናን እኔን ጨምሮ መፅናኝየ ነህ ሁሌም እንደምልህ ከፍ ከፍ በልልኝ ስራህ ኑሮህ ይባረክ እግዚአብሔር አምላክ በመንገድህ ሁሉ ይቅደምልህ!!!!

  • @peterelphazzion9801
    @peterelphazzion9801 ปีที่แล้ว +5

    እኔ እምለው እሸቱ...... እግዚአብሔር መልአክን ልኮልሃል ። የበለጠ ደስተኛ ታደርግሃለች። ንቃ ወንድም.

  • @ayelechzkarige29
    @ayelechzkarige29 ปีที่แล้ว +4

    ፈጣሪ የህይወት ዘመንሽ የተባረከ ያድርግልንሽ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ በአሁን ሰአት ልደት ስያከብሩ እንደ ኮንዶምኒም ቤት ባለ 3 ባለ 2 ሁለት ደረጃ እያሉ ሻምፓይ እየተራጩ ለሚያከብሩ ሰዎች ጥሩ ትምህርት ነው ተባረኪ መልካም ልደት።

  • @samibrhane4950
    @samibrhane4950 ปีที่แล้ว

    በጣሚ ጎበስ ደስ ይላል ኣምላክ ጸጉኡ የብዛሓልኪ

  • @tirujember6290
    @tirujember6290 ปีที่แล้ว

    ዘመናችሁ ይባረክ፡፡ እግዚያብሔር እናንተንም ያግዛችሁ፡፡

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 ปีที่แล้ว +7

    She is beautiful internally and externally. I wish her all the very best and I wish her to have a fulfilled life. Eshe, make her a very good friend and know her well....![Can't say more on this....]

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 ปีที่แล้ว +10

    አይ እናት ስንቱን ችለሻል ☝ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሣምርልሽ ሜላትዬ ቆንጆ አበሻዊት ነሽ እሼም እንደ እዛው አይናችው ይመሣሠላል😂😍😍

  • @mekdiethio3515
    @mekdiethio3515 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ልጆችሽን ጤናቸውን ይመልስልሽ 🥰የኔ ውድ እህት እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው

  • @user-dk1ql2og2v
    @user-dk1ql2og2v ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ትላላችሁ። እግዚአብሔር ይባረካችሁ።

  • @mitu-lj9yv
    @mitu-lj9yv ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሔር ይስጥሽ መልካም ልደት ይሁንልሽ እማ እጅግም እድሜ ይስጣችሁ ለሁላችሁን የኔ እናት ልጆችሽን እግዚአብሔር ይማራቸው

  • @user-ez5dw5ns3u
    @user-ez5dw5ns3u ปีที่แล้ว +3

    መልካም ስም ያለችሁ ወጣቶች በትዳር ወይም አብሮ በመኖሩ ብትጣመሩ ከዚህ የበለጠ እንደ ምት ሰሩ ጥር ጥር የለኝም።በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን🙏💚💛❤

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 ปีที่แล้ว

    እሸ ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ ነህ ተባረክ ስጡ ይሰጣችሆል እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @emawayalemu8655
    @emawayalemu8655 ปีที่แล้ว

    አይ እሸቱ ምን አይነት ልጅ ነህ በማርያም እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርከው፡፡ክብር ለእናቶች

  • @user-vt6ug1tw9c
    @user-vt6ug1tw9c ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይስጥሽ የናቶችን ደስታ ማየት መታደል ነው ማሚዬ እግዚአብሔር ልጆችሽን ይማርልሽ ለሱ የሚሳነዉ የለምና

  • @mazaaregawi3335
    @mazaaregawi3335 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም እሸቱ እርግጠኛ ሁኜ የምነግርህ እቺ ቆንጆ መልካም ልብ ያላት ንግግርዋ ለዛ ያላት ሙሉ የሆነች ልጅ በ እ/ር መልካም ፍቃድ ከሆነ ብትጋቡ መልካም ምኞቴ ነው ታድያ የሰርጋቹ እለት አደራ እንድትጋብዙኝ እላለሁ

  • @danigebre4064
    @danigebre4064 ปีที่แล้ว

    እሼ ምርጥ ልጅ ፈጣሪ አሁንም አብዝቶ ይስጥህ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ!!! ልጅቷ ግን ቀዳሚ ከሌለች ብትጣመሩ ቆንጆ እና “ሴት” የሆነች ልጅ ናት፡፡

  • @samritube645
    @samritube645 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ መልካም መልካምነት ከመልክ ጋር ሲገናኝ ምንኛ ደስ ይላል እሸቱው ጥሩው ስራነው በርታልን ወንድማችን ታሪክ የለንም ልጆችንም አቅርበን🙏

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 ปีที่แล้ว +3

    ደስ ትላላችሁ እሸ ተወዳጅ ሠው ሠላምህ ይብዛ

  • @neimayusuf5594
    @neimayusuf5594 ปีที่แล้ว +5

    እሸቱ መልካም ሰው አላህ መንገድህን ይጠብቅልህ

    • @nejahtube428
      @nejahtube428 ปีที่แล้ว

      ቤተስብ እንሁን ውድ

  • @amelewerkshawel3197
    @amelewerkshawel3197 ปีที่แล้ว

    በጠም ደስ የምትይ ቅን ለቦና ያለሽ እግዚአብሔር የወደፊት ሕይወትሽን እስከመጨረሻው ያሳምርልሽ ሕይወትሽን ሙሉ የሚያስደስት ይስጥሽ

  • @jonny7092
    @jonny7092 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ልደት 😍🙏በልደትሽ ቀን የሠራሽው መልካም ስራ ነውና እግዚአብሔር ይባርክሽ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንሽ😍

  • @hiatmohameed4278
    @hiatmohameed4278 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ድብሺብሺ እንዳች አይኑቶችን ያብዛልን ልደቴ ነው እያሉ ለምግብና ለድኮር የምታደርጉ ከዚች ቅመም የሆነች ልጅ ተማሩ ስርአቴካን ማሚ ስትል ሆድ ትሞላለች

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 ปีที่แล้ว +3

    ስታምሪ የኔ ቆንጆ መልካም ልደት ይሁንልሽ !

  • @ethiolove3664
    @ethiolove3664 ปีที่แล้ว

    We need good heart Ethiopian like you and God bless you!!

  • @kasay67
    @kasay67 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል። እህታቺን እድሜና ጤና ይስጥሽ።

  • @ethio_7984
    @ethio_7984 ปีที่แล้ว +15

    😭😭😭😭ሙሉ ጤና ስላ አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ማሚዬ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ እኛ ሙሉ ጤና ኖሮን አመስግነን አናቅም😥😥እህታችን እንኳን ተወለድሽ🥰🥰

    • @Senabel196
      @Senabel196 ปีที่แล้ว

      Keminfeligew yeteseten bizu new god gave us countless blessing! We have to be great full and thankful! Thanks Allah for giving me all this blessing your blessing are priceless🙏

  • @zelalemgetaneh7433
    @zelalemgetaneh7433 ปีที่แล้ว +3

    አረ አለባበስ የኢትዮጵያን ወግ እና ባህል ባህል መሰረት ያደረገ ይሁን

  • @amlesetnegash8015
    @amlesetnegash8015 ปีที่แล้ว

    Egzabher yibarkish Tebareki

  • @fikirtemisganaw4388
    @fikirtemisganaw4388 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እህት እግዚያብሔር ይባረክሽ እውነት ነው በትሽችግር ብዙ እናማርራለን ግን እግዚያብሄር ቻይ ነው ጌታ ይመስገን

  • @tirste2744
    @tirste2744 ปีที่แล้ว +48

    ስታምር የደስደስ ያለት የዋህ ትመስላለች እሼ ሁለታችሁም አጋር ከሌላችሁ ብትጠመሩ እንዴት ደስ ይለል መሰለህ አንድ አይነት ናችሁ እግዚአብሔር አጣምሬችሁ ያሳየን ደስታዬ ወደር የለውም እግዚአብሔር እህል ወሀ ከለቸው ያጣምራቸውል መልካም ወጣት ኦርቶዶክስዊ ናችሁ

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 ปีที่แล้ว +5

      እንዴ እናንተ ያያችሁትን ሁሉ ነውዴ የምታጣምሩተ ሆሆ እሷ ያለችው ወንድም ስለለለኝ እንደ ወንድሜ ነው የማየው ነው ያለችው

    • @SsSs-le2fp
      @SsSs-le2fp ปีที่แล้ว +1

      አይባልም የእህት ወድምነት ፍቅር ዋጋን ተረዱ እንጂ

    • @user-vt4pn1um5g
      @user-vt4pn1um5g ปีที่แล้ว +2

      @@zeynebmd1065 ክክክክክ እኔ እራሱ ይገርመኛል የኮመታታሮች ነገር ያዩትን ሁሉ ተጋቡ ነው

    • @siedadbv9702
      @siedadbv9702 ปีที่แล้ว

      አሹአግባት

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ቅመም እግዚአብሔር ይባርክሽ እንካን ተወለድሽ

  • @mesfinwondie7353
    @mesfinwondie7353 ปีที่แล้ว +1

    Melekame sate zemeneshe yebareki esha you are blessed blessed brother

  • @abduseid9900
    @abduseid9900 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ስታምር እርጋተዋ ደስ ስትል እሸቱ መልካም ሰዉ ነህ ይችን ቆጆ ልጂ ላተ ያርገልህ !!