ሰይፈ መለኮት ጸሎትን ከመቁጠሪያ ጋር እንዴት እንጠቀም || ሰይፈ መለኮት ጸሎት || መቁጠሪያ እና አጠቃቀሙ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 55

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏❤❤❤🌹🌹🌹🌹

  • @meriman2496
    @meriman2496 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @Berhanekiflu3065
    @Berhanekiflu3065 ปีที่แล้ว +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ሊቀ መላእኽት ቅዱስ ሚካኤል ከሁላችን ይሁን ኣሜን

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv ปีที่แล้ว +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን ወድማችን

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 ปีที่แล้ว +1

    Kale.hiywoten.yasemalen.memiherachin.amen

  • @meronmekonnen6968
    @meronmekonnen6968 ปีที่แล้ว +3

    ቃለሂወት ያሰማልን!!!!!

  • @serkalemabate4691
    @serkalemabate4691 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ለቅዱሳን አምላክ ወንድማችን በርታ

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg ปีที่แล้ว +4

    ቃለህይወት ያሰማልን ሀይለ ገብርኤል

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 ปีที่แล้ว +4

    ፀጋውን ያቡዛልክ ወወንድማችን❤❤❤

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 11 หลายเดือนก่อน +1

    ይገርማል እኔ ለረዥም ዘመን ሰይፈ መለኮት ስጠቀም በመቁጠሪያ እየቀጠቀትኩ ነበር ሰይፈ መለኮት የምጸልየው እንደውም አንተ ከጀመርክበት ነበር የምጀምረው ግን እኔ የአጋንቶችን የስም ዝርዝር እየጠራው ነው የምቀጠቅጠው እናም በጣም ውጤታማ ነኝ ሰይፈ መለኮትን ስለጸልይ ከነ ቅጥቀጣው አንድ ሰዓት ያክል ይፈጅብኛል እግዚአብሔር እየረዳኝ ብዙ መናፍስት ወደ ሲኦል ሄደዋል በእግዚአብሔር ሀይል እናም ትክክል ነህ እኔ እንደውም በራሴ ያደረኩት ነው እንዴ እያልኩ ግን ደሞ ውጤቱን ስላየው በጭራሽ አላቋርጥም ነበር ለካ እግዚአብሔር ነበር እያስተማረኝ የነበረው
    ውጤቱን ስላየው ከጎደኞቼ ጋር የጋራ ፀሎት ስናደርግ እየነገርኩዋቸው እንዴት እንደምጸልይ ነግሪያቸው እነርሱም እንደ እኔ ነው የሚያደርጉት ውጤቱንም ስላዮት ማለት ነው
    እግዚአብሔር ይባርክ ይሄንን ሼር ስላደረክ

  • @Aynalim-j9l
    @Aynalim-j9l 11 หลายเดือนก่อน +1

    Amen🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @elroitube27
    @elroitube27 ปีที่แล้ว +4

    ሰይፈ መለኮት በጣም የምወደው ፀሎት ነው ከመቁጠሪያ ጋር አልጠቀመውምጂ ተሞክሮህን ስለምታጋራን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @Keya-gc2mb1hk2h
    @Keya-gc2mb1hk2h 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Egzabhare Yemsgen Kalhewet Yasemalen

  • @ፊደልፍቅር-ገ2ነ
    @ፊደልፍቅር-ገ2ነ ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን እናመሰግናለን 🛐🛐🛐

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤

  • @negedemihirka6160
    @negedemihirka6160 ปีที่แล้ว +3

    አሜን እግዚአብሔር እውቀቱን አብዝቶ ይስጥህ❤🙏

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 ปีที่แล้ว +8

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ በርትተህ እኛንም ልታበረታ እየጣርክ ነው በረከትህ ይደርብን በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ትንሳኤ ብለህ በጣም ደካማነኝ ደሞ ስፀልይ ውዬ ባድር ከልቤ ጠብ አይልም 😢😢😢😢😢

    • @user-addisalem1213
      @user-addisalem1213 ปีที่แล้ว +3

      አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ወድማችን🙏

  • @konjitm9623
    @konjitm9623 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትንያሰማልን

  • @hanataddesse1503
    @hanataddesse1503 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል ወንድማችን ተጠቅመናል

  • @EthyTesfa
    @EthyTesfa ปีที่แล้ว +4

    ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏 ወንድማችን በወጣትነትህ በጥሩ እድሜ ነቅተሃል አሁንም እግዚአብሔር ያበርታህ እኔ በማለዳ አልነቃሁም ነበር በማለዳ እንዲነቁ እንዳንተ ወጣቶቹን በማስተምርህ እግዚአብሔር አምላክ ያበርታህ አሜን 🙏

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 ปีที่แล้ว +10

    እኔ ቀን 9/ሰአት ነዉ የምፀልየዉ ሰይፈ ስላሴንና ሰይፈ መለኮት ፀሎቶችን እወዳቸዋለሁ ነገር ግን በመቁጠሪያ ተጠቅሜ አላዉቅም ነበር ቃለ ህይወትን ያሰማህ ወንድሜ ፀጋዉ ይብዛልህ

    • @Iamhaker-x8p
      @Iamhaker-x8p ปีที่แล้ว

      እኔም፡ፈርቼ፡ካቆምሽ፡ችግር፡አለው፡ይሉኛል፡እመቤቴ፡ትወቀው

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @hareghaile1889
    @hareghaile1889 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሂወት ያሰማለኝ ወንድማችን ትምርትክን ስወደው ❤❤❤እረጀም እድሜና ጤና ይስጥክ ❤❤❤

  • @mimikalayu3737
    @mimikalayu3737 ปีที่แล้ว +1

    ቅለ ህዎት ያሰማልን ወንድማችን

  • @TeklayMeresa-k4g
    @TeklayMeresa-k4g ปีที่แล้ว +1

    Gebreteklehaymanot bleh asbegn
    Kalehiwet yasemalgn amen

  • @edenwoldegaber-moges8943
    @edenwoldegaber-moges8943 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen

  • @senaitweldeghiorgis3250
    @senaitweldeghiorgis3250 ปีที่แล้ว +1

    Qalehiwet yasemalin wendmachin ewnet newna
    Lemanqat yabqan

  • @FunjaFanto-iz2qf
    @FunjaFanto-iz2qf ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህወት ያሰማልን ወንድሜ

  • @21user-ss5vx7pd8v
    @21user-ss5vx7pd8v ปีที่แล้ว +2

    Ameen Ameen Ameen qaleyoti yasamali wandemachin

  • @DagiyoDagiyo
    @DagiyoDagiyo ปีที่แล้ว +1

    ሐይለገብርኤል ነኝ በፀሎት አስቡኝ

  • @KaseyGato
    @KaseyGato ปีที่แล้ว +2

    ቃለሕይወት ያሠማልን ወንድምየ ያገልግሎት ዘመንሕን ያርዝምልን❤❤

  • @መርሂዋትጓልተዋህዶ
    @መርሂዋትጓልተዋህዶ ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን ❤🙏

  • @destadesta64
    @destadesta64 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይዎት ያሰማልን ወንድማችን የምታስተምረን ትምህርት በጣም ደስ ይላል
    ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልን

    • @hareghaile1889
      @hareghaile1889 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanataddesse1503
    @hanataddesse1503 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤ፀጋውን ያብዛልክ ወወንድማችን

  • @izaanakizaanak9104
    @izaanakizaanak9104 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @murtazarashidi-du8qx
    @murtazarashidi-du8qx ปีที่แล้ว +3

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹

  • @BabaSaif-sd6xf
    @BabaSaif-sd6xf 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @edenwoldegaber-moges8943
    @edenwoldegaber-moges8943 4 หลายเดือนก่อน +1

    Iwnet

  • @kahsayemehare804
    @kahsayemehare804 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለንን

  • @FunjaFanto-iz2qf
    @FunjaFanto-iz2qf ปีที่แล้ว +4

    አርጋኖ ነው ያቀተኝ እኔ እንቅልፍ እየወሰደኝ

    • @maryelove7751
      @maryelove7751 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ገና ስከፍተዉ ተኝቼ ብነቃ እንኳን እንቅልፍ ይደፋኛል አንዳንዴ በቃ እያነበብኩ ቤት ዉስጥ እዞራለሁ

  • @hidattesfay3289
    @hidattesfay3289 ปีที่แล้ว +1

    Salam Hilie gbral

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤

  • @tsedayayehu5106
    @tsedayayehu5106 ปีที่แล้ว +1

    Selam wondemachen betam enamesegenalen',
    Ye twat tselot abatachen milew eske sent sat New michalew?egzaber yestelegn 🙏

  • @konjitm9623
    @konjitm9623 ปีที่แล้ว +1

    ማታመፀለይአይቻልም

  • @jemberkufa2417
    @jemberkufa2417 ปีที่แล้ว +1

    Selam hayile Gabriel buzu gize tsalot adergalew gin iyanebabku hasabe lela bota new far adirgognal resalow silken unkane ba ije yize feligalew yemay yasfera negar unkane feralew yemiredagn unkane yelagnim

  • @amenamen2788
    @amenamen2788 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጥያቄ ወንድሜ እኔ ማታ ነው እምፀልየው ከመተኛቴ በፊት ጠዋት ባልከው ሰአት ስራ እምጀምርበት ሰአት ነው ግዴታ ጠዋት ነው

    • @haileG2239
      @haileG2239  11 หลายเดือนก่อน

      በጸሎት ሰዓቱ ሥርዓት ጠዋት ይጸልያል። እንደ ሥራችን ሁኔታ የማይመቼን ግን ባገኘነው ሰዓት ሁሉ ጸሎት ማድረግ እንችላለን። ዋናው ቁምነገሩ በሥርዓትና በአግባቡ ጸሎት ማድረጉ ነው።

  • @MerhawitegeberuMerhawit
    @MerhawitegeberuMerhawit ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahwaabraha4282
    @rahwaabraha4282 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤