It is with a heavy heart that I share the news of the passing of Surafel, our beloved Christian Robot art minister. His creativity and passion touched us all, and his absence will be deeply felt. Let us come together to honor his memory and celebrate the impact he had on our lives.
ወንድሜ ሱራፌል ወደ ተሻለው ነው የሄደው ከልጅነቱ ጀምሮ ወደ ተከተለውና ወደ አገለገለው ጌታውና አዳኙ ወደ ሆነው አባቱ እቅፍ ነው የሄደው በዚህ ደስ ይለናል አንድ ቀን እንገናኛለን ጌታ ሲመጣና ሲወስደን ወይም ስጋችን ወደ አፈር ሲሄድ ፡በስጋ ብዙ ልናስብ እንችላለን አግብቶ እንደዚህና እንደዛ ሆኖ ልንል እንችላለን ነገር ግን ጌታ ሁሉን ያውቃልና ሰበሰበው በዚህ ሁሉ እግዚአብሔር መልካም ነው ለቤተሰቦቹ ለቤተክርስቲያንና ለወዳጅ ጋደኞቹ ጌታ መፅናናትን ይስጥ ተፅናኑ ጌታ ኢየሱስ በቅርብ ይመጣል ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ናናናናናናና
“የቅዱሳኑ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው።”
- መዝሙር 116፥15
እኔ ባላቀውም ግን በጣም ነው ያሳዘነኝ ቢሆንም ግን የጌታ መሆን ግን ሞትን እንደእንቅልፍ ስለምናየው በጌታ መምጫ ጊዜ አንድ ላይ መሆናችን ስለማይቀር እንኳንም ክርስቲያን ሆነ እንኳንም የጌታ ሆነ በጌታው እቅፍ ውስጥ ስላለ በዚህ መጽናናት እንጽናናለን መጽናናትና ብርታት ለወላጅ ዘመድ ቤተሰቦቹና ወዳጆቹ ይሁን ኢየሱስ ይመጣል ደስ በሚል መንፈሳዊ ስርዓት መቀበሩም ደስ ይላል መጽናናት ለሁላችሁም ይሁንላችሁ
ሓው ሱራፌል ዘለቀ ኣብ ናይ መከራ ግዜና ይሰርሖ ብዝነበረ ፊልምታትን መዝሙርን ንበረኸትን ምጽንናዕን ዝኾነና ብሩኽ ሓዊ እዩ ። ናብ ኣቡኡ እዩ ከይዱ። ስለ ልዑላዊ ስልጣን ኣምላኽ ኣም ኣምላኽ ዝተመስገነ ይኹን ኩሎም ስድራቤቱን መተዓይይቱን ድማ ጽንዓት ይሃብኩም
beniesuntu Mekuanu Yedengetse😢
መልካም እረፍት ሱራ የተሰጠክን ጊዜ በትክክል ተጠቅመሀል ሰለ አንተ እግዚአብሔር ይባረክ እንገናኛለን 😢
እግዚአብሔር ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናት ይሁን እርሱ ወዳገለገለው ጌታ በክብር ሄዷል
አሜን ልጁ ያለው ሕይወት አለው የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው የዘላለም ሕይወት የለውም እየሱስ ከዘላለም ሞት ያድናል አሜን
ወደ ጌታ ሄደሃል ወንድሜ።❤
መንፈስ ቅዱስ ፣ ለቤተሰቡ ሁሉ መጽናናትን ይስጥ።
ሱሬ መልካም ደግ ቤተሰቡ ሆዳም ሊሞት ሶስት ቀን ሲቀረው ከስጋ ወንድሞቹ እሽቅድድም ውልና ማስረጃ ወስደው ያስፈረሙ ንብረቱን ክርስቶስን አሳዳቢ ትንሽ ጊዜ ነው ፍርድ ይሆናል ምነው ለደሀ ብትሰጡ ስንት ችግረኛ እያለ አወረሰን ትላላቹ ነውር የማታውቁ ኑፋቄ ክፉ ቤተሰብ የሰበሰባቹት አነሰ ነገ ፍርድቤት እናተን ለማየት ያብቃን ባደባባይ የምትዋረዱበት ሰአት ደረሰች
በጌታ ስም እንድህም አለ እንዴ
እኔ ደሞ ጭራሽ ቤተሰብ ያለው ሁላ አልመሰለኝም
በስጋ መለየቱ በጥቂቱ ቢያሳዝነንም ግን መዘንጋት የሌለብን ወደ ጌታው እቅፍ ነው የሔደው በዚህ መፅናናት ብቻ ሳይሆን እጂግ ደስ ሊለን ይገባናል። ተባረኩ።
ለመላው ቤተሰቦቹና ወዳጆቹ መፅናናትን እመኛለሁ። በጌታ ሆኖ በመሞቱ በጣም ደስ ብሎኛል ነፍሱ ስለዳነች ተባረኩ ሮሆቦቶች በርቱ ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን።
ሱራፌልን እኔ የማውቀው ከ18 በፊት ነው በመንፈሳዊ ፊልሞችና መዝሙሮች ነው በመዝሙሮቹ ብዙዎችም ተጽናንተዋል ብዙዎችን ወደ እግዚአብሔር መንግስት ተጨመረዋል ዛሬ ግን ወደ አገለግለው ጌታ ሄደዋል😭 እኔ ግን ሊገባኝ ያልቻለው ነገር ይህን ዓመት ሁሉ ያገለገለውን ወጣት ሱራፌልን ወንጌል አማኞች አያውቅም ወይስ እንዴት ነው በህይወት በኖርበት ሰአት እንደ ሌሎቹ በየሚዲያ ልታይ ልታይ ባይ ስላልሆነ ነው ?
እዉነት ልመናገር እኔ አላውቀዉም ነበር አንድ መዝሙር አትተወኝ የምል ነበር ኢንጋ የነበረዉ ጽጉሩን ኢንዴ ድሮ ሰወች ያድርገዉ ከዛም አንጻር ምድያ ላይ ብዙ የምታይ አይመስለኝም ለዛ ነዉ
የፍቅር እሳትትትትትትትትትትትትትት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@@sinte335 እኔ ግን በቅርቡ ነው ያወኩት በጣም ነው የምወደው ምንም ልሁን እሺ 💔
ምን አለበት ሰው በህወት እያለ ፍቅር ብንሰጥበት ሰላም ብንሰጥበት መልካም ብናድርግለት በችግሩ በህመሙ ግዜ አለንልህ አይዞህ ወንድሜ ብንልበት በህወት ሳለ ከ ጎኑ ብንቆም ይህ አይደለው ጌታ የሚወደው ይህ አይደለም የክርስትና መገለጫ ወይ ውይ ከሞተ በሃላ ምን ይጠቅማል እንደዚህ ነበረ መልካም ነበረ ማለት ይግርማል ።ሱሬ ሓወይ የምወድህ ኤርትራ ሆኚ መዝሙርህ እሰማ ነበር ድራማ ስትሰራ ታስቀኝ ነበር ባንተ ብዙ ተባርከናል በጣም ልቤ አዘነ 😭😭😭😭😭 አየ ውንድሜ
ማን ይሆን ሱራፌል አላወኩትም ነብሱ ካባቱጋ ናት ይሄኔ ምስጋና ላይ ነው በሰማይ
ወዴ ምሸለው ጌታየ ኢቅፈ ተቀፈሃል መልከም ኢረፈት ኢውነት በመይሰለኛም ኢንበየን መቆጠጠረ በልችልም ውዴተጠረህበት በሰለም ተመልሰሃል ወዴ ደህነ ሁን
መልካም ሰው ነበረ ነፍሱን ይማረው ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መልካም የሚሰሩትን እከታተል ነበረ
ጥሩ ተከታታይ ናችዉ
ሳምንት አልሞላኝም የሱራ የታዴ የቬበን መዝሙራቸዉን አድምጬ ስባረክበት ነበር። ግን አልቆየም ሞቱን ስሰማ😭😭😭😭😭😭😭😭 ሱራ እኛም እንመጣለን
አፈሩን ለምን አላስቀደሙም አስተውሉ ውዶች 😢😢😢
መልካም እርፍት ሱሬ ወንድሜ 😭😭😭😭😭😭😭♥️♥️♥️♥️ሁሌም በልባችን ትኖራለህ በዝማሬዎችህ ትታወሳለ ♥️😭😭
የምወዳውና የሚያከብረው ሱራፌል ነብሰ በሰላም ትረፍ ጊዜ ባንተ መንፈስ ቅዱስ ልቤ አዝናለሁ ነፍሴ ማር እዛኛለን መልካም ምእረፍት bye by💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭 ወዳጅ ዘመድ በተክርስቲያን ጎዳኞች ማጽናናት፡ናመኛለን
እንደተከበእክ እንዳከበርከው ጌታ ጠራህ 🎉🎉🎉መልካም እረፍት ሱሬ
የእኔ ወንድም መልካም እረፍት ይሁንልህ😢😢
ጌታ መፅናናቱን ለቤተሰቡ ይስጥልን!
ልጀ ሰራፈል በበብዙ መዝምረ ተበረከናል በኤረትራ ሆንን ጌታ እየሱሰ በገነት ያነረዉ❤
😢😢😢 እግዚአብሔር አዋቂ ነው ለሥጋ ለባሽ ቤተሰቦችና ለዘመድ አዝማድ እንዲሁም ለጓደኞች ጌታ መፅናናትን ተመኘሁ
ማነው እንደኔ ቀዳሴ የሰማው ደሰ ሲል
ሞች ነፍሰ ይማር
Eneam eyesemahu newu amen❤😊 awo nefs yimarr
መልካም እረፍት ይሁንልህ 😥😥😥😥😥😥የአባቴ ልጅ
እግዚአብሔር በስራው ትክክል ነው ለቤተስብ እና ለወዳጆቹ መጽናናት ይሁን
😢😢😢😢 ምን ዋጋ አለው አሁን ማንባቱ በጣም ሰው በፈለገበት ሰአት ማንም አልተገፕለትም ብቻውን ነው ሞቶ የተገፕው በጣም ያሳዝናል የኛ ህዝብ ሰው ሲሞት ነው ዋይ ዋይ የምንለው በሂወት እያለን አንረዳዳም ማስተዋል ይስጠን 😢😢😢😢😢
ኤነም የቅርብሰዉ ነግሮኝ በጣምነዉ ያዘኩት
@@ajmanbaldiya3338 😭😭😭😭
ምን አግኝቶት ነው?
@@Aster-yd2hw ታሞነበረ ግን አጠገቡ ሰዉ አሊነበረም አሉ የቅርብ ሰዉሲናገር ቤቱዉሲጥ ሞቶነዉ የተገኘ
@@ajmanbaldiya3338 በጣም ያሳዝናል
ለካ ዘንድሮም የወንጌል ጀግና አለ እንደ ቀሉ ሞትን አንቅለፍ አድርጎ ወደ ሙሸራዬ ብሎ ራሱን ጊዜወን የመሔጃውን አዘጋጅቶ የሚሔድ ከምድር ስበት ተላቆ ይህቀረብኝ ሳይል እንዴት ታላቅ እድል ነው የሚያስቀና ።
ሁሉም አስመሳይ ነው ነገ ሁላችንም ሟቾች ነን ሰው በሚያስፈልገን ሰዓት ሳንገኝ ቀርተን ሲሞት ለመቅበር መሯሯጥ special ክርሰቲያን የሆናችሁ እወድሻለሁ (እወድሃለሁ )ለአፍ ብቻ አይሁን እንኑረው !
እንዴ ምን ያድርጉ አንተ ብትሆን ሁሉ ቦታ መድረስ ትችል ነበር መፍረድ ቀላል ነገር ነው
@@genetbogale2544 ኤሔ ፊርድ አይደለም እዉነትነዉ ሁሉም አሲመሳህነዉ በጣምይቅርታ የእትዮጵያ ክርሲትና በጣምያሳቅቃል በጣም በሲራምክናት አዉቃለሁ አይዛብ ይሻላል
Amne Amne Geta yibarkchu tabarku 👍🏻
ለቤተሰቦቹና ለወዳጅ ዘመዶቹ ከእግዚአብሔር ዘንድ መፅናናትን እመኛለው 😭😭😭ሱሬ መልካም ኤረፍት
ወንድሜ በጣም አዝናለሁ!ግን የታደለ ነበረ!መፅናናት ለቤተሠቦቹና ለወገኖቹ ይሁን!
መልካም እረፍት ይሁንልህ የአባቴ ልጅ
ሱሬ እግዚአብሔር ነፍስ ህን በገነት ያኖረው
ወንድሜ... በዚህ ዘመን የሚጠራ የተባረከ ነው! ምን ቀረበት?? ጌታው ይሻለዋል! ላዘኑት ግን መፅናናትን እመኛለሁ
ታዴ ጌታ መፅናናቱን ይስጣችሁ በጣም ነው ያዘነው ብቻ ምን ማድረግ እነችላለን የጌታ ፍቃድ ነውና😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
መደምደሚያዬ ነህ የመጨረሻዬ ኢየሱሴ ለኔ ኢየሱሴ ለኔ😭😭😭😭😭😭😭
ወደ አባቱ ሄዷል። ሱራ መልካም እረፍት😭😭😭😭😭 እኛም እንመጣለን
ለቤተሰቦቹ ለቤተክርስቲያንና ለወዳጅ ጋደኞቹ ጌታ መፅናናትን ይስጥ ተፅናኑ ጌታ ኢየሱስ በቅርብ ይመጣል ማራናታ
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Eyesus Geta Nw Eyesus Geta Nw Eyesus Geta Nw
ወንድሜ ለቤተሰብህ እና ለወዳጆችህ መጽናናትን እመኛለው😢
Egzabhier Amlak Bietesebochun bemulu yaxnana .
እንኳን በጌታ ጥር ሂርክሁላችንም የምንሂደበት ቦታነው ነፊሰን ይማር😊
Bless you our brother
ጌታ ለበትሰቦቹ መጽናናትን ይስጣቸው 😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
መልካም እረፍት ይሆንልህ ወድሜ ለቤተስብቹ መፅናናት ይሁንላቸው😤😤
ሱራዬ ህመምክን ስሰማ ምን ተሰምቶክ ይሁን ?ሰው እያለክ እንደሌለክ በውስን ሰው ብቻ መጠየቅ ምን አይነት ስሜት ይኖረው ይሁን? እረ እኔ ፀፀቱ ሊገለኝ ነው ምናለ ስጠፋ ብደውልልክ እንሁልግዜው ሰራ በዝቶብክ መስለከኝ እኮነው ዝም ያልኩክ መች እንደዚ በቀላል ሞትክን እሰማለው ብዬ አሰብኩ 😢😢ሱራዬ በቃ እንደዚ ነው መለያየት እረ አልቻልኩም ፀፀቱ ከባድ ነወ😢😢😢😢
ጌታ yefkedew ነው emhonew. ጌታ eysusu ለዘላለም yebark😢😢😢😢
ዎንድማቺን ሱራፈል እግዚአብሔር ነፍስ ይማር 😭😭😭
ወደሚወደው ጌታ ሄደ እረፍት ሆነለት ጌታ መልካም ነው የወደደውን አደረገ ተፅናኑ ወገኖቼ
በጌታ ቀን በሰመማይ እንገናኛለን አረፍክእንጂ አልሞትክም ተስፋ እንደሌላቸዉ እንድናዝን አይገባምእና መልካም እረፍት።
Nemsun bee gent yanuraw❤❤
ምን ሆኖ ነው የሞተው ወይ ሱሬ ወንድሜ ታሞ ነበር😢😢😢😢😢😢😢 የምር ኡፍ ባላውቀው አልኩ ጌታ ግን አዋቂነው
ወይነ ኤነ አገርዉሲጥ ብኦን ጌታኢየሱሰ ህቅርበለኝ እነዝ ለፊላፍዉን ሰዉ በወባደነዉ ምያባርራቹ እዉነተነዉ ተቃጠልኩት ብቻዉን ሞቶሲገኘ ዉርደታቹን ሸፊናቹ መጣቹ በጀራፊ ማባረርነዉ
ክርስቲያነን ለምትሉ ለወዳጆቹ በሙሉ ከስጋ ወንድሞች እህቶቹ ጉን ቁሙ ንብረቱን ይመልሱ አክስቶ በቃ ይህ ከርስ የውርስ ከርስ መሰብሰብ ይብቃቸው ለፍርድ ይቁሙ ለሱሬ የምትሉ ከወንድሞቹ ጋር ቁሙ መች አስታመሙ ሲደክም መጡ ለውርስ ስም እያጠፋው አደለም ነገ ትሰማላቹ ፍርድቤት በዚህ ይማሩ በስሙ መልካም ያርጉ ለተቸገሩ ይሰጥ ንብረቱ ከወንድሞቹ ጋር ቁሙ ለፍርድ ይቅረቡ
መልካም ራፍት ሱሪዬ 😢😢😢😢😢😢😢
So sad በመዝሙርህ ተፅናንቻለሁ😭
ምን አይነት ድስ የሚል ሞት ነው የኔም እንድ ብሆን ነፍስ ይማር አልልም የዳንክ ስው ነህ፡ሱሪየ፡የአባተ፡ቡሩክ፡✝️👈🙇🙇
ሰው ሆኖ ሃጥያት የማይሰራ አለ ብትል አላምንም ነፍሱን ይማር
@@almazshibeshi6132 እውነት ነው ግን ምላውን አጥች ኮ ነው እሺ ምንም ልሁን እሺ ነፍስ ይማር 💔💔
የሟችን የህይወት ታሪክ አቀራረብ ላይ ጥንቃቄ ቢደረግ የሚል ሀሳብ አለኝ አያያዥ ቃል ከዚህም ስለዚህም የሚሉትን ቃላት የተጠቀመው አላግባብ ነው የፅነፅሁፍ እና የጥበብ ሰውን የህይወት ታሪክ አጣጥላችሁ አታቅርቡ ደሞ ከስልኩ ላይ ማንበቡስ 😢😢😢 በጣም ያሳዝናል ሱራፌል የልጅነታችን ወጣቱ ኮከብ እግዚአብሔር የወደደውን አድርጓል ርሆቦቶች ጌታ ያፅናናችሁ
R I P , SURAFEL ZELEKA . OUR CONDOLENCES TO FAMILY MEMBERS AND LOVED ONES .
የጌታ ቤተሰቦቼ እግ/ር ያጽናናችሁ
የቅዱሳኑ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው። Rest In Eternal Peace !!!
መልካም እረፊት ይሁንልህ ሱሬዬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እርሱ የወደደዉን አደሬገ ክቢር ለእየሱሲ ይሁን
ሱሬ, አንተ ወደተሻለው ሄደሃል. እስክንገናኝ ድረስ ሁሌም እናስብሃለን. መልካም እረፍት😢😢
Isaiah 57 አማ - ኢሳይያስ
1: ጻድቅ ይሞታል፥ በልቡም ነገሩን የሚያኖር የለም፤ ምሕረተኞችም ይወገዳሉ፥ ጽድቅም ከክፋት ፊት እንደ ተወገደ ማንም አያስተውልም።
የቅዱሳኑ ሞት በእግዚአብሔር ፈት የከበረ ነው መዝሙር 116
.15
አሜን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ነብስ ይማር😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
getan indante yemiwed,wede geta lemehed yechekole alayehum.wendime ,memihire,mekariye,......wede mitwedew geta hedehal!!!silemelkaminetih,siletihitinah,getan mewded silastemarken,hulem alem kentu indehonena geta bicha melkam indehone silastemarken inameseginihalen.inigenagnalen!
ነፍስህን በገነት ያኖረው 😢😢😢😢😢😢
Surafel
Bexam.
Enewedekalen
Lebetsebochu
Mesenanaten
Emegnalewegn
Min hono mote? Please tell me?
መልካም እራፍይት ይሁን❤❤
Mallakami Irafate Yehuni 😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ነፍስ ይማር😭😭😭😭😭😭
Peace arrest with your father the one you worship Jesus Christ love you we miss you we love you you go better place
Nafiski yimariki wodima 😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😢😢💔💔💔💔
There are many sinners in churches of the world.
Wodetashalu Hagari hede sure
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑዑፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔
ወንድሜ ወደተሻለ ስፍራ ነው የሄድከው።አገልግሎትህ እዚህ ድረስ ነበር። እኔም ይሄንን ነው የምናፍቀው።
ሱሬየን እንረሳሁም በልባችን ነው
አዎ አትረሱም ማሲመሰልን አቆሙት በቃ 👉🙅🙅ሰዉ አቶነዉ ሞቶየተገኘ ኡፉፉፉፉፉፉፉ ወይነ ተቃጠለኩት🙅🙅
ፎቶውን በደንብ አይታይም አላወኩትም ወደተሻለው ሄዷል እህቴ ወንድሜ የመዳን ቀን አሁን ነው ለራሳችሁ አልቅሱ እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠን እየሱስ ይባላል እስሱን ያዙ
Am so so sorry!!!!he is blessed!!!!
መልካም እረፍት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ጌታ ለቤተሰቦቹ መፅናናት ይስጥልን
😭😭😭💐💐💐✝️
ስው ቤህወት እያሌ ካልሬዳን የአቤባ ጉንጉን ጋጋታምንዋጋ አለው
There is no point😢
እዉነት@@semazerga292
ምን ላውራ ብለሽ ነው አይደል?
ቆይ ምን አድርጉ ነው የምትሉት?
በህይወት እያለ ተቸግሮ ነበረ ያለሽ ማን ነው
😮😮😮
😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭
ኤረ ታሪክ አነባበብ በስልክ እንዴት ይሆናል
❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭🙏🙏🙏💔😢😢😢💔💔💔💔
It is with a heavy heart that I share the news of the passing of Surafel, our beloved Christian Robot art minister. His creativity and passion touched us all, and his absence will be deeply felt. Let us come together to honor his memory and celebrate the impact he had on our lives.
እውነተኛ ለቅሶ እህቱ ብቻ አክስቶቹ ውርስ ያሰከራቸው
😢😢😢😢💔💔😢😢
መልካም እረፍት ወንድሜ😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔🙏