ቢያወራ፣ ቢዘምር፣ ቢሰብክ ደግሞም ቢያስተምር ከቶም የማይሰለች የማይጠገብ ተኬዋ እውነትም የቅኔ ተማሪ ንግግር ስታውቅበት የተረጋጋህ የጌታ ፍቅር በእውነት ውስጥህን ዘልቆ የገባ፣ you are real the gift of Ethiopians gospel church. May our Lord Jesus christ bless you with whole your family and church, we love n resecting you❤❤❤❤
ቢያወራ፣ ቢዘምር፣ ቢሰብክ ደግሞም ቢያስተምር ከቶም የማይሰለች የማይጠገብ ተኬዋ እውነትም የቅኔ ተማሪ ንግግር ስታውቅበት የተረጋጋህ የጌታ ፍቅር በእውነት ውስጥህን ዘልቆ የገባ፣ you are real the gift of Ethiopians gospel church. May our Lord Jesus christ bless you with whole your family and church, we love n resecting you❤❤❤❤
እሱ ከፍ ሊል፤ እኛ ዝቅ ልንል ይገባል። ክብርና ሞገስ ለእየሱስ ይሁን። ፓስተር ተከስተ የወንጌል ነገር በደንብ ተረድተሀል። ጌታ አገልግሎትህን እና ቤተሰብህን አብዝቶ ይባርክልህ።
ተከሰተ የንግግር ለዛህ ዝማራህ ቅንነትህ ለጌታ ያለህ ፍቅር ይቅር ባይነትህ እንኳን ዘምረህ ዝም ብለህ ብታወራ እንኳን እሰማሀለው ድሮም እወድሀለው ተባረክ ይጨምርልህ መንፈሱን በረከቱን ህልውናውን ይስጥህ ዘርህ ይባረክ አንድ ልጅህን ሺ ያርግልህ ዘርህ ይብዛ
Bless you Teke.
በአንተ ላይ ከጌታ ውጪ ምንም አይታይም። እውነተኛ የምህረቱ የቸርነቱ መገለጫ ምልክት። ታድለህ❤❤❤❤
ሲገርም ንግግርህ ለዛ አለው ልክ እንደመዝሙርህ ለሰው ያለህ ክብር ውድድ ነው ያረኩህ ከዚህ በላይ ብታወራ ሳትሰለች ትሰማለህ ❤
ፓሥተር ተኬ በአንተ መዝሙር በብዙ ተባርከናል በብዙ ተፅናንተናል እኔ ቤተሠቦቼ ተኬ በጣምነው የምንወድህ ለእኛ ቤተሠብ ትመሥለኛለህ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ
pastor take tebarekilege
ተከስተ ወንድሜ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ።ባንተ ዝማሬ በብዙ ተባርኬበታለው የሚገርመኝ ነገር
አንተ ስትዘምር ከሀያ አመት በላዬ አቅሀለው ጌታ እንዴት እንዳለመለመህ ብቻ እንወድሀለን ኑርልን ።
መቼም ያው ፀጉር ስንጠቃ ኢትዮጵያዊን የሚያክል የለምና ልብህ የተጠበቀ ይሁን። ወንድሜ መረዳትህ ይገርመኛል ንግግርህ በጨው የተቀመመ በጸጋ ነው ይህም ሁሉ እስከፍጻሜ አይወሰድብህ ተባረክልኝ።
ለምድነው የተከ መዝሙሮች ሁሉ ስለኔ ሚያወሩ ሚመስለኝ ::
ተባረክ ተኬዬ🙏
ተኬ እንዲህ በተዋበና በተቀመመ ቃል ደግሞም በሚያንጽ መልዕክትህ ተባርኬአለሁ። ጁላይ 28/29 2024 ሲያትል በነበረን ግዜና አገልግሎትህ ሁሌም አስታውስሀለሁ ተባረክልኝ። ከወለጋ
ተኬ የጌታ ወርቅ ነህ ፣ ጌታ ይክበር ሰለአንተ ከሰንት ቀሰት አምልጠህ ዛሬ ቆምክ ። ቀሰቴ ፀና!!! የሚለው ዝማሬህ ልቤን ይነካኛል ተባረክ ። ለምልምልን ❤❤❤
ፓስተር ዘማሪ ተከስተ በጣም የምንወደው የምናከብረው ሰው ነው።እውነት ለመናገር ሁላችንም የምናደንቀው ዘማሪ ነው። ተባረክ ዘመንህ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ። እንወድሃለን በጣም።ቀጥልበት።ለነገሩ አንተ ነህ እኛን keep going ማለት ያለብህ።የታናሽ ወንድም ፍላጎት ነው ቀጥልበት ያልኩት። Bless you.
ABSOLUTELY OH YES DEAR PASTOR SIR.
ዘማሪ ተከስተ ጌትነት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ🙏እኔን ጨምሮ ብዙ ሰዎች ያንተን ዝማሬ እየሰማን ነው ወደ ጌታ ኢየሱስ ለመምጣት ቻልነው እና ይህን ፀጋ ጌታ ስለሰጠህ ስሙ ይክበር።🙏🥰
ተከሰተ ከልቤ አከብርሀለው በቃ በጣም simple Sew ነህ እውነተኛ ጌታ ብቻ ነው ሁልጌዜ ብርቶ ይሄ ልብ አይጥፋብህ ለዚም ነው ሞገሰ የበዛልህ መፅሀፍህን ባገኝ ደግሞ ብዙ እማራለው አንድ ነገር ልንገርህ ዝም ብለህ አውራ ጌታ ነው የሚታየው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በብዙ ተባረክልን በመዝሙሮችህ እጅግ ተባርከናል።
DEFINITELY DEAR PASTOR SIR.
ጌታ ይባርክ ስለ መጋብ ተከሰተ እንወዳሃልን የህይወትን ጉዞ ሁሉ ስለ ነገረክ የማይቻች እንደለለ ስላሳየሄን ያለ በተሰብ ያለ ወዳጅ በአምላክህ ላይ ተደግፈ ክፉንም ደጉንም ተቋቅመህ ከሁሉም ጋር እኩል ሆነ ክብር ዝና ጨብጨባ ወደ ጎን ትተ በማይለወጥ ፍቅር እግዚአብሔርን ህዝቡንም እያገለገልክ ስላለ ተባርክ አንተ ያለ ጩሄት ያለ ድምፅ ከተራራ እንደምወረድ ሰውን ሁሉ እንደምያርካ እንደሰከነ እንደ ንጹህ ምንጭ ነህ ስለ አንተ ሳስብ ውሰጤ ከደስታ የተነሳ በደስታ በሳቅ በእምነት በእምባ ይሞላል ምክንያቱም ዝማረዎች ከላይ የወረዱ ናቸው ብዙ ተደግፈ አለፍኩ ስለ በተሰቦችህ ጌታ ይባርክ በረታ ብዙ አንጠብቃለን እድሜህ ይለምለም ኋይልህ ይታደስ በአድስ ክብር ተገለጥ እንደገና በብዙ ክብር መገለጥ በቅነ ይሙላክ አንተ የእምነት አባት ነህ ምስክር ነህ ቡሩክ ሁን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ ዘምርልን ምንም አይነት ቅባት ብበዛም ሙዝሙርህ ግን የመጀመረያ ቦታ መያዝ አለበት ተባረኩ
እጅግ ድንቅ እና አሥተማሪ ቆይታ ነው ፓስተር ተኬ ዘመናችሁ ይባረክ።
ስወድክ !!መዝሙሮችህ ሁሉ የሚያጽናና የሚያፀና ፡እርጀም እድሜ ከጤና ይስጥህ ተኬ፡፡
ሁሌ ስለ ፓ/ር ተኬ አድናቆት አንድ ፔጅ ነው ምጽፈው, ዛሬ ግን በአንድ ቃል በጣም እወድሃለሁ አከብርሃለ ትሁት ሰው ነህ ወንድሜ ዘመነህ ይለምልም ኑርልኝ ተባረክ ልጅህን ባለ ቤትህን እግዚአብሔር ይባርክልህ❤❤❤
ፓስተር ዘማሪ ተከስተ በጣም ነው የምወደህ መዝሙርህን በጣም ነው የምወደው እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረኩ
በትክክል.
ክብሩን ጌታ ይውሰድ ሳይታወቀኝ ቶሎ አለቀ የጌታ አገልጋይ ዘመንህ ይባረክ🙏
እግዚአብሔር ምክኒያቴ ብዙ ነዉ በሚለዉ መዝሙሮችህ ሀይወቴን ለወጠዉ። ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ
እንደዚሁ የህይወት ምስክርነት ያላቸውን ዘማሪዎችን ብታቀርብልን ከህይወታቸው እንማራለን ።። ተባረክ❤❤❤❤❤
ተኬ ከዚህ በላይ ፀጋውን ይጨምርልህ።ክርስቲያን ቲዮብ ግን ታዋቂ ሰዎች ወደጌታ ሲመጡ እና ከጌታ ቤት ሲወጡ የምታስጮሁት እናንተ ናችሁ እባካችሁ ይሔን ነገር አቁሙ።
በጣም የተወደድክ ፓስተር ዘማሪ ታከ እግዚአብሔር ይባረክ ዘመን ይ ዘመኔ ጸጋ ይብዛልክ በጣም ድንቅ ጊዜ ነበር ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ነው የምንወድክ
ፓስተር ተኬ በጌታ የተወደድክ ወንድማችን በዝማሬዎችህ አጅግ ተባርከናል ተፅናንተናልም❤❤❤ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ 🙌 እንወድሀለን❤❤❤
Tebarek Tekye anten yemitela Dabilos becha new
GOD bless you and your family pastor teka❤❤❤
EYSUS EYSUS EYSUS yadnal Amen ❤❤❤
❤ተኬ ዘመን ይለምልም እግዚአብሔር ይባርክ
you are humble teke be blessed.
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR TEKESTE GETNET.
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው አንደበት ተኬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ💐🙏 ክርስቲያን ሚድያ ተባረኩ🙏
❤❤❤ ኢሾይዬ እኔም ከአንተ በላይ እወድሐለው ሺ ዓመት ኑርልኝ ከእኔም እግዚአብሔር እድሜቀጥሎ ይስጥህ እረጅም እድሜ እና ጤናህን ይስጥህ ብሩክ ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታን ከማግኘቴ በፊት ተደብቀን በመደነቅ የሰማሁት መዝሙር የወንድሜ ተከስተ ነው። ተባረክ
አገረደች ባዩ ነው ስምሽ ?!
@bereketaddisu3987 አዎ። ወንድም
inkuan geta radash.....Geta iko Fiker nw hulachenm Ababilon nw ye rasu ya aragen
የምንወድህ ወንድማችን ፓስተር ተከስተ ዘመንህ ቤተሰብህ ይባርክ የምድራችን በረከት ነህ ጌታ ይባረክ።
የኔ ትሁት !!ኣይ ቴኬ ከስንት ዘማሪዎች ያጣላሀኝ ያንተን መዝሙር ካልሆነ ጀሮየ ኣያዳምጥም ። ኣንድ ቀን live ባገኝህ እመኛለሁ። ኤርትራዊት እህትህ
Atagabe nh geta atagabh yamilown ya Take mazimur mache endamitagib bicha nw Yane tiyake..Zamanh yibarek yane wandime
በረከታችን ነህ ሁሌም በአንተ መዝሙር እባረካለሁ
Ke Zar,Ka hayimanot,ke Quankua,ke Alam ya wajhen Geta Eyesus Simu Yibarek...
ተባረክ ወንድማቺን
Geta amlak ybarek!! Ytegaw balebet Egzyabeher ybarek Teke yeredah yakomeh yeraralh Egzyabeher ybarek Teke tebarek
ፓስተር ተኬ ልጅነቴን ያስታዉሰኛል በጌታም በእድሜም ትንሽ ነበርኩ ጌታ ይባርክ ለዚ ግዜ ያደርሰን❤❤
ተኪዬ ጌታ ኢየሱስ እድሜእና ጤና ይስጥልኝ ተባረክልኝ🎉❤
የኤልያስ መልካን መንገድ ለማፅደቅ የሚኬድበት መንገድ በጣም ከባድ ነው! አሁንም እላለሁ ለሌሎች ወጣት ክርስትያን መዚቀኞች ዓለምን እንዲመኙ ምክንያት ነው የሚሆነው!
እሺ በቃ እንኮንነው እንፍረድበት 😮 ለክርስትና ተቆርቋሪ አድርጎ የሾመኽ ማነው:: ኤልያስ ከጌታው ጋር ያለው ግንኝነት ምን እደሆነ ምን ታውቃለህ? ስለ ራስህ የ ክርስትና ህይወት ምን ያህል ትጨነቃለህ ? ወይስ የራስህ ጨርሰህ ነው ስለ ኤልያስ የጀመርከው:: የሚያፀድቀው የሚኮንነው እግዚአብሔር ሆኖ ሳለ ኤልያስ ማን እዳያፀድቀው እንዳይኮንነው ነው ያስፈራህ? ወደ ራስህ ብቻ ተመልከት ወንድም::
Dani-man78እውነት ነው።እግዚአብሔር ይጠብቃቸው።
@@nebiyuesayas8631enantes ersun lmasdek man fekedelachiju ? Hatiatin sileminilemamed eko new aineku yeminilew b zimut beteleiaie
ዘማሪዎች የህፃን ጭንቅላት ነው ያላቸው ? ብሄዱም የተሻለ ሙዚቃ ለማስራት ነው ሊጠጡ ሆይም ሊቅሙ አይደለም የሚሄዱት። ተከስተ እኮ ሙዚቃ እንዲቀናብርለት ነው ኤሊያስ ጋር የሄደው ደሞ ከጥንትም በቸርች ከ ኤልያስ ጋር ጓደኛ ነገሩ
ከባድ ነው
እንደፀና ቀረን በዩቱብ ሙሉዉን በእንባ ነዉ የተከታተልኩት ጌታ ስለረዳህ ስለራራልህ ብሩክ ሰዉ ነህ ወንድማችን እንወድሀለን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️
❤❤❤ ዋው ዋው ዋው ተከዋ ይህ ጌታ እኮ የሚክስ አምላክ ነው እንደ ዘመርከው የካሳ ዘመን ብለህ ተባረክልኝ
❤❤❤
ፀጋ የበዛልህ ዘማሪ ተኬ ተባረክ አድ ልጅህ ና ውድዋ ባለቤትህ ይባረኩ በዝማሬህ ያልተባረከ ያልተናና የለም አሁንም በርታ ፀጋ ይብዛልህ❤
የጌታ ኢየሱስ ስም ይክበር ! ፖስተር ተኬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ❤!!!
ልክ ነህ ዝናም ክብርም ፈልገን አልነበረም የጠራን እርሱ ነው ያፀናንም ቃሉ ነው። እኔ የማስታውሰው አዳር ፀሎት ላይ "ህይወት ተገላቢጦሽ ቢሆን ተመስገን" የሚለውን መዝሙር ስትዘምር ማለት መጀመሪያ አካባቢ ውስጣችን ይረሰርስ ነበር
ክርስቲያን ቲዩብ እና ወንድም ተከስተ ጌታ ይባርካችሁ ። በጣም የተባረኩበትና የተፅናናሁበት ፕሮግራም ነው!!!
እግዚአብሔር ይባርክህ በጠም እንወዲሃሌን ❤❤❤🤲🤲🤲💯🙌
,ተኬ በእግዚአብሔር የተወደደክ የእግዚአብሔር ባርያ ተባረክልኝ
ፓስተር ተኬ ተባረክህ ስወድክህ ፀጋ ይብዛልህ
God bless you teke
ተኬ እኖድሀለን ተባረክ
የቤት ጣጣ እኔን ጨምሮ ብዙ ቤተሰቦቻቸውን አሳጥቶናል። ታላቅ እህቴችንን፣ አባታችንን፣ ታናሽ ወንድሜን በአጭር ቀጭቶብናል። ሌሎቻችን በጌታ ምህረት ተሻግረናል። ወገኖቼ እግዚአብሔር ያስመልጣል ከሱጋር እንታረቅ።
enkwan geta redan
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ነገር ግን ብዙ ፖድካስት ላይ የሚኖሩ ችግሮች ይታያል አንድ እንግዳ በፕሮግራም ላይ ከቀረበ በኋላ አንድ መሰረታዊ ጥያቄ ከጠየክ በኋላ በፍፁም በመላሹ ንግግሮች መሀል ጣልቃ ገብ ቃላት መጠቀም የለብህም ፀጥ ብለህ ማዳመጥ ነው ያለብህ ያለምንም መደነቃቀፍ እንግዳው ተናግሮ መጨረስ አለበት ሲጨርስ በጥያቄ መልክ ጠያቂው ተጨማሪ ማብራሪያ ከሰጠ በኋላ ጥሩ ጥያቄ ጠይቆ በጥልቀት ማድመጥ አለበት በተረፈ የሚያድን ፕሮግራም ነው ጌታ ይባርካችሁ
We love you both of you stay blessed ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ተኬዋ የአንተን አንደበት መስማት ራሱ እንዴት ደስ ይላል ተኬ እንደፅና ቀረ መፅሐፍ የገዛሁት March 3 Hawassa Joshua campaign አንተ ያገለገልክበት ፕሮግራም ላይ ነበር ተኬ ምን ልበልህ ሁሌ ነው ደጋግሜ ማነበው ኧረ እግዚአብሔር ሁሌም ይባርክህ
Uuuuuuuuuuuuuu be blessed Teke ❤
❤❤❤❤❤ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤
ተካ ፀጋውን ያብዛልክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
Teka zemnh yebarke enwedhaln🎉🎉🎉❤❤
full of WISDOM.
❤❤❤❤❤❤❤❤ ተወዳጅ ተኬ
Taken
❤❤❤❤❤Ye Tabaraki
Pastor Teke geta yibarkk ❤❤❤❤
Please wede canada Vancouver Tekish’s alderesenim do something
ታኬ❤❤❤የዘመኔ ጳዎሎስ❤❤❤ዘመንሕ ይጨምር ልጅሕ ሺ ይሑን❤❤
Getan yaskebere ewnetenga des yemil wendimachin Tekie . We all love u ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️
Legend❤
❤❤❤❤ተኬያችን ተባረክ በእርግጥ በጌታ የጸናህ
ልዘምር ተውኝ ውለታ አለብኝ::ጌታ ይባርካችሁ::
በጣም ትሁት ሠዉ ሐረር ላይ ጥሩ ጊዜ አሣልፈናል
በጣም እውነት ነው ለምን እንደው የኛ አብዛኛው ሰው ማለት ይቻላል ስታከብረው አይወድለትም። ቸል ስትለው የሚልመጠመጥ አይነት ነው። ለምን ይሆን!🤔
Tekeste my favorite human ever ❤❤❤❤
Teke u're our blessed ❤❤
ተባረክልኝ ተኬ !😘
የተባርክ ሰው❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባረክ❤❤❤
ተባረክ ወንድማችን!
Weyne teke des blogal...be gugut etebkalew ye mezmur dgsun....ewedhalew 🎉🎉🎉❤❤❤
ወይኔ ተከሰተዬ እየሱስ በመዝሙርክ በልጅነቴ ያሳየከኝ ተባረክ
❤❤❤❤ተኬዘመንህ ይባረክ
ተባረኩ የሚጠይቀው ወንድም ግን ለተጠያቂ እድል ስጥ
Tabaraku 🥰🙏
ጌታ ይባረክ
teke Tebarek!!!
Yenetefew sheleko is my pain killer….my relief…
Geta yibarkih
በጸጋ የተቀመመ ንግግር። ተባርከንበታል!
ተኬዋ❤❤❤
ተክየ ተባረክልን❤❤😊😊
Aemne aemne aemne aemne you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Ehe saw bereket new degmo bebizu be liju yafra!!!