የበረሃው ምስጢር፡ ክፍል 1 : መቅድምና መግቢያ እውነተኛ ታሪክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • በቅድሚያ ወደ ዩትዩብ ገጻችን ስለመጡ እናመሰግናለን።እማሬ ለመሆኑ ምን ማለት ነው ? እማሬ ማለት በሊቁ በአለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ መጽሐፈ ሰዋሰው ወግስ ወመዝገበ ቃላት ሐዲስ መሰረት ማመልከት ፡ መመልከት ፡ አመለካከት ፡ ምልከታ የሚል ትርጓሜ አለው። በዚህ የዩትዩብ ገጽም የተለያዩ ጉዳዩችን በማንሳት በጥልቀት እንመመረምራለን እንመለከታለን።

ความคิดเห็น • 287

  • @fgbh865
    @fgbh865 ปีที่แล้ว +160

    መምህር ተስፍየ ገጠመኝ አቅርቦት በጣም ስለገረመኝ ላዳምጥ መጣሁ ❤❤

    • @user-xj1yi4zd4p
      @user-xj1yi4zd4p ปีที่แล้ว +1

      እኔም😢😢😢መፂአፉለግዜውከጀስለለለ😢😢😢እግዚአብሔር ፈቅዶትከጀእስከሚገባ😢😢😢😢

    • @atedegemecu2599
      @atedegemecu2599 ปีที่แล้ว +3

      እኔም

    • @embetasefa8470
      @embetasefa8470 ปีที่แล้ว +1

      እኔም

    • @hfgy3701
      @hfgy3701 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @hilina329
      @hilina329 ปีที่แล้ว

      እኔም

  • @user-ul3os5ij6z
    @user-ul3os5ij6z ปีที่แล้ว +52

    ከመምህረ ተስፋየ ገጠመኝ ሰምቼ መጣዉ በረከታቸዉ ይደርብን

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e ปีที่แล้ว +10

    ከመምህር ተስፋዬ አበራ ጋብዞን ነው የመጣነው እግዚአብሔር የምንሰማበት ልቦና ይክፈትልን

  • @user-jj1fy4op3t
    @user-jj1fy4op3t ปีที่แล้ว +52

    መምህሬ ተስፋዬ ነበር መፀሀፍን ያየሁት እስከምአገኘው ጎጉቼ ነበር አሁን ስለሰማሁደስ ብሎኛል በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤

    • @user-is6oe6wv4v
      @user-is6oe6wv4v ปีที่แล้ว +1

      እኔም እንደ አንቺ መምህር ተስፋዬ ስናጋር ሰምቼ ነበረ በጣም ደስ ይላል

    • @almeale1851
      @almeale1851 ปีที่แล้ว

      @@user-is6oe6wv4v q

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 ปีที่แล้ว

      እሱ ባይልሽ ወይም ባያሳይሽ ኖሮ ግን አታነቢም ደደብ እንግዲህ ተስፋዬ የምትሉት እራሱ የሰይጣን መንፈስ ተጠቂ ነው ከጠዋት እድከ ማታ ሰይጣን ሮጠ መጣ ወረደ ስትሉ ዋሉ እግዚኦ የሰው ልጅ እስኪ አንገታችሁን ዞር አድርጋችሁ ቤተ ክርስትያንን እወቁዋት ግን እንዴት ሰው ተከተሉ እንጂ ይሻላጛል የአመንዝራ ስብስብ

    • @fgbh865
      @fgbh865 ปีที่แล้ว +1

      @@asegedechanbesso1399 ልቦና ይስጥሽ እህቴዋ እኔ እዳንች አልሳደብም አየሺ የመምህር ተስፍየ ተማሪ መሆኔ ን ትህትና ፍቅርን አንድነትን ነው እሚያስተምረው አልገባሽም። ለነገሩ ስምሽም አሰገደች ነው

    • @sharondaniel4548
      @sharondaniel4548 ปีที่แล้ว

      ​@@asegedechanbesso1399 ታድያ ምን ያሳድብሃል ወንድሜ አንተም የስድብ መንፈስ አለብህ

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u ปีที่แล้ว +51

    የመምህር ተስፋየ ፍሬወች ነን❤❤❤የካህናት የአባቶቻችን የጻድቃን የሰማአታት የቅዱሳን መላክት ወዳጅ ነን❤❤❤የድንግል ማርያም የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ወዳጅ ነን❤❤❤

    • @user-cy9lq7kv2c
      @user-cy9lq7kv2c ปีที่แล้ว

      ❤❤አዎ

    • @hanay0hanes
      @hanay0hanes ปีที่แล้ว

      በፀሎት አሰብኝ እህተ ሰንበት ከነ ሙሉ ቤተሰቦች😭😭😭

    • @user-ns9hh5uc4u
      @user-ns9hh5uc4u ปีที่แล้ว

      @@hanay0hanes እም አምላክ ታስባችሁ እኔም ሀጢያቴ እደምደር አሿሀ የበዛብኝ ነኝ ደካማ ነኝ አይዞን

  • @user-is8ns8ts3z
    @user-is8ns8ts3z ปีที่แล้ว +44

    እስኪ ገድለ ምንኩስና የሚለውን መጽሐፍም ተርክልን❤️

    • @yenealemgenene
      @yenealemgenene 9 หลายเดือนก่อน

      enem esun mesmate felgalew gen lagegnew alchalkum

  • @tsigehabte9793
    @tsigehabte9793 ปีที่แล้ว +15

    የመምህር ተሰፋይ ፍሬዎች ነን ❤❤❤

  • @Ngsti123
    @Ngsti123 ปีที่แล้ว +25

    የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች አለቹ በመምህር ተሰፍዬ ምክንያት ነው ላዳምጠው የመጣሁት ምክንያቱም መፅሐፉን ማግኘት አልችልም

  • @user-vr3wu8iu6y
    @user-vr3wu8iu6y ปีที่แล้ว +9

    ከመምህረ ተስፋየ ገጠመኝ አቅረቦት በጣም ጉጉት አድሮብኘ ነበረ አሁን ደግሞ በትረካ ስሰማው ደስታ ተሰማኝ
    በረከታችው ይድረብኝ

  • @heluyebirhanu7490
    @heluyebirhanu7490 ปีที่แล้ว +12

    ከመምህር ተስፍዬ ገጠመኝ ላይ ሲናገር ሰምቼ ታሪኩ መስጦኝ በትረካ ልሰማ መጣሁ

  • @hiwi-21216
    @hiwi-21216 ปีที่แล้ว +7

    ከመምህር ተስፋዬ ተማሪ ነኝ በሚያቀርበው ገጠመኝ ላይ ሰምቼ ነው ላዳምጥ የጓጓሁት የእናታችን በረከታቸው ይደርብን 🥰ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🥰🥰

  • @lealemful
    @lealemful ปีที่แล้ว +5

    በመምህር ተስፋየ ቀርቦ ስላየሁት ሳገኘው ደስ ነው ያለኝ።

  • @SoSo-bm7pg
    @SoSo-bm7pg ปีที่แล้ว +5

    ከመምህር ተስፋዬ ቤት ነው የመጣሁት እስኪ ነፍሳችን የት እንዳለች እንፈትሽ ወገኖቼ🥺

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 ปีที่แล้ว +14

    ከመምህር ተስፋየ ሰምቸ ነው የመጣሁት መፅሀፉን ማግኘት አልቻልኩም በትረካው ልባረክ መጣሁ❤

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 ปีที่แล้ว +10

    መምህር ተስፍዬ የጋበዘን ነው❤👍

  • @MemhirGirmabaleTseganachew2121
    @MemhirGirmabaleTseganachew2121 ปีที่แล้ว +8

    መምህር ተስፋ ሥላሴ (ተስፋዬ አበራ) ዩቱብ ላይ የእማሆይን መፅሀፍ ታሪክ ስቦኝ ነው የመጣሁት መፅሀፉን ለትውልድ ገዝቼ እስከ ማስቀምጠው ላዳምጥ መጥቻለሁ ለተራኪው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።

    • @hanay0hanes
      @hanay0hanes ปีที่แล้ว

      በፀሎት አሰብኝ እህተ ሰንበት ከነ ሙሉ ቤተሰቦች😭😭😭😭😭😭😭

    • @MemhirGirmabaleTseganachew2121
      @MemhirGirmabaleTseganachew2121 ปีที่แล้ว

      @@hanay0hanes ከእኔ የበረታችሁ አስቧት በጸሎታችሁ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ከአንቺ ጋር ይሁን።

    • @hanay0hanes
      @hanay0hanes ปีที่แล้ว

      @@MemhirGirmabaleTseganachew2121 አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @salamhusam1520
    @salamhusam1520 ปีที่แล้ว +18

    ከመምህር ተስፋየ ገጠመኝ አቅርቦት ከዛ አየሁና ወዳያውን ሰርች አደርጊ መጠሁ

    • @user-yz7iq2ml5t
      @user-yz7iq2ml5t ปีที่แล้ว

      እኔም እንደዛ ሳገኘው ደስ አለኝ

  • @frehiwet4437
    @frehiwet4437 ปีที่แล้ว +4

    እንየም ከመምህር ተስፋዬ ዩቱብ ሰምቼ ኖው የመጣሁ እግዚአብሔር ይስጥልን❤

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301 ปีที่แล้ว +10

    የእናታችኝ በረከት ይደርብን የፃድቃን ሰማዕታት እንድሁም የእናቶቻችን እና የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን
    የመምህር ተስፋየ ተማሪዎች በጣም ነው የምወዳችሁ ከተማሪወቹ መካከል አንዷ ነኝ ወለተ ማርያም ከቤሩት በርቱ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ✝️⛪️

  • @wabialemu7312
    @wabialemu7312 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ተስፋየ አበራ በድሜ ይጠብቅልን

  • @kassashume6144
    @kassashume6144 ปีที่แล้ว +10

    እጅግ በጣም የሚገርም መፅሐፍ ነው ሥለተረክክልን አመሠግናለሁ መፅሀፉን ግን ገበያ ላይ አጣሁት

    • @Emare_Tube
      @Emare_Tube  ปีที่แล้ว

      ሁለቴ ታትሟል ከገበያ ማግኘት አስቸጋሪ ነው::

    • @marukebede4433
      @marukebede4433 ปีที่แล้ว +1

      አሮጌ ተራ መፈለግ ነው፣ፒያሳ ጊዮርጊስ ያሉት መፃህፍት መሸጫ ይጠይቁ

    • @emebetyesigat349
      @emebetyesigat349 ปีที่แล้ว

      እማሆይ እኀተ ማርያም ሁለቴ እያሳተምኩት ነው ብለዋል በረከታቸው ይደረብንና

  • @Simeonf7750
    @Simeonf7750 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ✝️🙏❤️🛐
    እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏

  • @papilion9906
    @papilion9906 ปีที่แล้ว +1

    Bereketachw yederben amen 🙏

  • @ethiopiamaleda-ማለዳ
    @ethiopiamaleda-ማለዳ 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን !!!

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ የምለው ነገር አብዘኛው የመምህር ተስፋዬ ፍሬዎች ነቹ እዝ ያለቹ ፈጣሪ አምላክ ከበረከተቾ ያሰትፋን🙏🙏🙏

  • @user-cu6yb5fc5n
    @user-cu6yb5fc5n ปีที่แล้ว +2

    መምህር ተሰፋዬ ምክር ሰመቼ ነው የመጣሁት እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @likereslan8459
    @likereslan8459 ปีที่แล้ว +3

    እውይ መታደል ውይ መመረጥ እኔስ ቀናሁባቸው በእውነት እንደው የነሱን ፀጋ ጥቂቷን መድህነአለም ለኛም ያድለን መምህራችን መምህር ተስፋዬ ስለጋበዝከን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. ปีที่แล้ว +7

    ወዬኔ በፈጣሪ የምፈልገው መፅሐፍ በኦዲዩ ስሰማው እንዴት ውውስጤ ደስ እንዳለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @user-hy4fb3bg4w
    @user-hy4fb3bg4w ปีที่แล้ว +3

    እኔም ከመምህር ተስፍዬ ሰምቼነው ስሰማደስአለኝ😂

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 ปีที่แล้ว +9

    በተዋህዶ አምነት ፀንቶ የሚኖር ሰው እግዚአብሔር የመረጠው ነው አይይ መታደል እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ❤❤❤❤❤

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ይህንን መጰሀፈ እንዴቴ ላግኜው ሰል መምህር ተሰፈየ ነው የጋበዘኜ እንዴት ረገኜሁት እሰካሁን አይቸው አላቅ አሁን ከፌቴ ምጥት

  • @feritafere1159
    @feritafere1159 2 หลายเดือนก่อน

    የመምህር ተስፋዬ ልጆች ፈጣሪ ይጥብቀን በርቱልኝ 🙏

  • @mimisiko3780
    @mimisiko3780 ปีที่แล้ว +1

    Barakato yidebin imhoo❤❤❤❤

  • @user-um5oh1kw2f
    @user-um5oh1kw2f ปีที่แล้ว

    ከ መምህር ተስፋዬ አበራ youtube ላይ ስምቼ ነው የ መጡ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤

  • @user-qf1gz2zz6f
    @user-qf1gz2zz6f ปีที่แล้ว +6

    መምህር ተስፋየ ገጠመኝ ላይ አዳምጡት ስላለ ላዳምጥ መጣሁ 🙏🙏🙏

  • @user-uw8ny3qk4d
    @user-uw8ny3qk4d 9 หลายเดือนก่อน +1

    የመምህር ተስፍየ ፍሬውች ነን❤❤❤❤❤

  • @saraT22
    @saraT22 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር አይኑ ይመልከተን ፍፃሚያችንን ያሳምርልን🥺🙏

    • @user-ns9hh5uc4u
      @user-ns9hh5uc4u ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢

  • @friendsandfamily9294
    @friendsandfamily9294 10 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣ቃለሂወት፣ያሰማልንየአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣ተዋህዶ፣ሐይማኖታችን፣ለዘላለም፣ትኑርልን

  • @gechc.3372
    @gechc.3372 ปีที่แล้ว +3

    ከመምህረ ተስፋየ ገጠመኝ ሰምቼ መጣዉ
    🙏👍🙏👍

  • @metektamerate
    @metektamerate ปีที่แล้ว +2

    ይህን እድሰማ የፈቀደልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን!!!❤❤❤

  • @user-qb6ro6sj8x
    @user-qb6ro6sj8x 11 หลายเดือนก่อน +1

    መምልራችን በእውነት ቃለ ህይውትን ያሰማልን በርከትህ ይደርብኝ የእነቶቻችን ይደርብኝ አሜን አሜን አሜን

  • @meazamingide7351
    @meazamingide7351 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwet yasemalen

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ይሄንን ድንቅ የቅድሳንን ታሪክ ስላሰማህን መጽሐፉንም ግንቼ ለማንበብ ፈልጋለው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ
    አንድ አስተያየት መለገስ ፈልጋለው ከትረካው ጀርባ የተጠቀምከው እጅግኑ ድምጽ የበዛ ነው መብዛቱም ብቻም አይደለም ልብ ክፍልፍል ያደርጋል የቅድሳኑን እንሰማለን ወንስ ዝማሬውን ምንም ሁለት ጆሮ ቢኖረንም ልንሰማው አጣርተን አንድ ነገር ብቻ ነው እናም ተስፋ አደርጋለው በሚቀጥሉት ንባቦች ዝማሬውን እንደማታደርግ በዛ ላይ የሸብሸቦ ያለበት እልልታ ያለበት በጭራሽ አብሮ አይሄድም ከትረካው ጋር ርብሽብሽ ያደርጋል በግድ ፈልጎ እንደመስማት ትረካውን እናም መልፍትህ ላልቀረ ብታስተካክለው ማድረግ ግድ አለብኝ ከበስተዋላው ካልክ ክላሲካል መዝሙሮች እርሱም ድምጽን በጣም ቀንሰህ ትረካውን ለሚሰማው በማይረብሽ እውይ ልሰማው ብዮ እንዴት ልስማ ከዋኃላ ያለው ዜማ በማይልበት ቢሆን መልካም ነው ብዮ የራሴን አስተያየት እገልጻለው

  • @zawdiza-ps1ln
    @zawdiza-ps1ln 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @chattiasami
    @chattiasami หลายเดือนก่อน

    ❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 6 หลายเดือนก่อน

    እጅግ ድንቅ ነው አስቴማሪ ነው በእውኔት የቴዋሕዶ ልጆዎች እጅግ እነዴታዴላችው እንድት ታውቁ እፈልጋሌሁ እንዴኛ የታደሌ የሌምና በእጅ ያለው ወሪቅ መዳብ የሜሴላቼው ሰዎች አሉ ናነው ቴሬት ያሜጣውት ይቀሪታ አድሪጉልኝ እጅግ ድንቅነው ቃላት አይጌልጸውም አእገዝአቤሔር አሜሰግናሌሁ አሜን

  • @likereslan8459
    @likereslan8459 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ተስፋዬ ሲነግረን የት ባገኘሁት ብዬ እንደጓጓሁ አገኘሁት ተመስገን አምላኬ በርቱ❤

  • @user-xt6jo2lw8x
    @user-xt6jo2lw8x ปีที่แล้ว

    በመምህርተስፈየ ገጠመኝ ሰምቸነው የመጣሁት . መልካም ትምርት ይሁንልን. የመምህረ ተስፈየን. ገጠመኝ እማታውቁ ሀላችሁ. ግቡናተማሩ. ብዙነገርን. ትማሩበትአላችሁ 💐

  • @user-gw2tw6rc7h
    @user-gw2tw6rc7h ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜንአሜን

  • @yedawitlijeyesushoymaregn7439
    @yedawitlijeyesushoymaregn7439 ปีที่แล้ว

    Egziabher yimesgen ye kidusan berketachuw yiderbin Amen Amen Amen kalhiyot yasemalin

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ደንቅ ነው በረከታችዉ ይደረብን

  • @debesegaltewahdo456
    @debesegaltewahdo456 ปีที่แล้ว +1

    ብእውነት ቃል ህይወት ያሰማለን❤❤❤

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 7 หลายเดือนก่อน

    የመምህር ተስፋየ ልጆች ነን. ❤❤❤የቅዱሳን የሰማዕታት የፃድቃን ፍሬዎች ነን ❤❤❤የእመቤታችን የገታችን የእየሱስ ክርስቶስ ልጆች. ነን ❤❤❤

  • @weinishatadane
    @weinishatadane ปีที่แล้ว +1

    ወለተ ማርያም ነኝ የማርያም ነኝ

  • @almazabebe3273
    @almazabebe3273 ปีที่แล้ว +1

    በመምህር ተስፋዮ ተጋብዥ ነው የመጣሁት🙏🙏🙏

  • @meskeremwagi452
    @meskeremwagi452 ปีที่แล้ว +3

    ከመምህር ተስፋዬ ሰምቼ መጣሁኝ በረከታቸው ይደርብን

  • @user-gu5xr5to5u
    @user-gu5xr5to5u 9 วันที่ผ่านมา

    የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ላያ አይቼ ነዉ የመጣሁት❤

  • @user-ro4lo7qy5n
    @user-ro4lo7qy5n 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 ปีที่แล้ว +4

    እሰሰሰሰይ ደስ ሲል። ቃለ ህይወት ያሰማህ!!!

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን

  • @Selam-fd3id
    @Selam-fd3id 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @tmcleaning5529
    @tmcleaning5529 ปีที่แล้ว +6

    መምህር ተስፋዬ ሲነግረን በጣም ጓጉቼ ነበር ወንድሜ የማንበቢያ ግዜ ስለሌለኝ በኦዲዮ በማቅረብህ ደስ ብሎኛል መፀሀፋም ከሀገር ቤት እስኪላክልኝ እየጠበኩ ነው
    አቀራረብህን በጣም ወድጄዋለው በዚሁ ቀጥል
    የመነኮሳት ገድል
    የመናፍስቱ መንደር
    መናፍስቱ በሸለቆ የሚሉትንም
    ብትጨምርልን ልዩ ደስታዬ ነው
    እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @Emare_Tube
      @Emare_Tube  ปีที่แล้ว +1

      መፅሐፉን የት እንደሚገኝ ብትጠቁሙኝ

    • @user-is6oe6wv4v
      @user-is6oe6wv4v ปีที่แล้ว +1

      ወንድማችን አሁን ትንሽ ጌዜ ቆይ በለፎ እመሆይ ስናጋሩ እንደ ሰመሁት ከሆና ለመምህራችን እናመቻቻለን ስሉ ሰምታን ነበረ የአምላክ ፍቃድ ከሆና መምህራችን ያሰውቁናል

    • @hanay0hanes
      @hanay0hanes ปีที่แล้ว +1

      በፀሎት አሰብኝ ወለተ ኪዳን ከነ ሙሉ ቤተሰቦች😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

    • @tmcleaning5529
      @tmcleaning5529 ปีที่แล้ว

      @@Emare_Tube ሰላም ወድ ወንድማችን እማሬ ትዮብ ከሀገር ቤት ላስመጣ ነው ካገኘሁት እልክልሀለው

  • @tigist19
    @tigist19 ปีที่แล้ว +2

    በርከታቸው ይደርብን የመምህር ተስፋዬ ፍሬ ነኝ 🙏😍

  • @enat8652
    @enat8652 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ተስፍዬ ገጠመኝ ላይ ስሰማ እንዴት ጓጉቼ ላዳምጥ ሰርች አደረግሁ ❤❤❤

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-op7hu1nd6n
    @user-op7hu1nd6n ปีที่แล้ว +2

    መምህር ተስፋየ በነገር መስርት

  • @user-pt7dr3fd9w
    @user-pt7dr3fd9w ปีที่แล้ว +23

    ግሩም ያንተ ስራ ከማለት በስተቀር ምን ይባላል።

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 ปีที่แล้ว +2

    ከዚህ "ክፍል አንድ" ትረካ ላይ በየዘመናቱ ተነጥቀው በብሔረ ሕያዋን (በሕያዋን አገር) ያሉቱ ሰዎች:- ጌታችን ኢየሱስ ዳግመኛ በታላቅ ክብር ወደ ዚህ ዓለም "ሊፈርድ" እስከሚመጣ ድረስ በሕይወት እንዳሉ ነገር ግን በዚያች ቅጽበት እነሱም ከዚህ ዓለም ሕያዋን ሰዎች ጋር ሞተው በመነሳት ለፍርድ ቀርበው የዘላለም ሕይወትን እንደሚወርሱ የተሰጠው መጽሓፍ ቅዱስ ተኮር ማብራሪያ ወርቅ ነው።🙏

  • @user-vl3mk9ff3d
    @user-vl3mk9ff3d ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስግን ❤❤❤ከመምህረ ተስፋዬ ነዉ የመጣሁት

  • @user-gi6kk4li6d
    @user-gi6kk4li6d ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ ይላል ኡነት ዛሬ ነው ያየሁት እሱም በፌቨን እህቴ ምክኒያት ነው ፌቨምየ አመሰግን አለሁ የኔ ውድ እህት

    • @ethioacat4641
      @ethioacat4641 ปีที่แล้ว

      ደናቁርቶች መርምሩ ይሄ የወሬ ንግድ ነው it's not belong to our ተዋህዶ church

  • @user-rr3ky8zq5e
    @user-rr3ky8zq5e ปีที่แล้ว +7

    በመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ ላይ አይቼ መጸሐፉን የት ላግኝ እያልኩ ነበረ በዚህ ስላገኘው ድስ ብሎኛል ጸሐፉን እስካገኝ

  • @rahelwoldu5259
    @rahelwoldu5259 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zmeraazmera6355
    @zmeraazmera6355 ปีที่แล้ว +2

    በእዉነት ሰለማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ሰማያዊ ዋጋ ይክፈልልን የቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን በረከት ይደርብን በፀሎታቸው አይለየን አሜን አሜን አሜን 🤲🕊🤲

  • @maskaramjimaa4324
    @maskaramjimaa4324 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏

  • @mimisiko3780
    @mimisiko3780 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 ปีที่แล้ว +3

    መፅሀፋ በብዛት ለህዝቡ ሁሉ ይዳረስ

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 ปีที่แล้ว

      በረቱልን እግዚአብሔር ይስጥልን በረከታችዉ የደረበን ❤❤

    • @hanay0hanes
      @hanay0hanes ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @sima_2321
    @sima_2321 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን አንድ ወንድሜ የበረሃው ምሥጢር የሚለውን ብታይው እኛ ክርስትናን እየኖርን አድለም አንብቢው ሲለኝ ስርች ሳረግ አገኜውት
    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @redaitkebede2630
    @redaitkebede2630 ปีที่แล้ว +2

    የሁሉ ሰው በመምህር ተስፋዬ እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x ปีที่แล้ว +9

    እድለኛ ነኝ ይሄን ታርክ በመስማቴ በመምህር ተስፋዬ ዩቱብ ላይ ስለ መጽሐፉ ትንሽ ሰምቼ የት ነው ማገኘው ይሄ መጽሓፍ እያልኩ ሳስብ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ተሪኪዎቹ እናመሰግናችኋለን

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሂይወት ያሰማልን እማሆይ በርከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @ephrembekele3860
    @ephrembekele3860 ปีที่แล้ว +3

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም አሜን

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g ปีที่แล้ว

    እኔም መምህር ተስፋዬ ( ገጠመኝ) መፅሃፉን አምብቡ ሲል ሰምቼው ነው ዩትዩብ ላይ አገኘሁት US መፅሃፉ መሸጫ ቦታ ካለ ጠቁሙኝ ❤️🙏🏽

  • @selameyihenew5434
    @selameyihenew5434 ปีที่แล้ว +3

    አድራሻ መፀሀፉን እንግዛ

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 ปีที่แล้ว +3

    አግዚአብሔር ይመስገን የአናታችን በረከት ይደርብን 😢😢😢

    • @user-ns9hh5uc4u
      @user-ns9hh5uc4u ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን😢😢😢

    • @hanay0hanes
      @hanay0hanes ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @selameyihenew5434
    @selameyihenew5434 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ይመሠገንነውጀ ሌላ ምን ይባላል

  • @bethlehemmasresha5205
    @bethlehemmasresha5205 ปีที่แล้ว +4

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን 🙏

  • @user-xt1jo9ep8y
    @user-xt1jo9ep8y ปีที่แล้ว +1

    እነማሰግነል ወንድማችን ይቅሪታ ደብራ ወገግ ያት አከበብ ነው

  • @skwt8566
    @skwt8566 ปีที่แล้ว +1

    ስለዚ መሳፍ ቅዱስ ረቡኒ ተስፋዬ ሲ።ናገር ስምቻለው ልስማው የኔ እቁሆች ❤❤❤

  • @tube-ce8vg
    @tube-ce8vg ปีที่แล้ว +5

    ያባቶቻችን ፀሎት ለምና በረከት አይለየን በዉእነት ስለነሱ ሲል ይቅርይበለን ሁለተኛዙር መስማቴነዉ የማይጠገብ የቅዱሳንታሪክ በዉእነት እኛእስካሁን ያለንዉ በነሱፀሎትና ልመናነዉ😢

    • @hanay0hanes
      @hanay0hanes ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @metsehetkassa3752
    @metsehetkassa3752 ปีที่แล้ว +1

    ቃለይወት.ያሠማልን.በድሜ.በፀጋ.ያኑርልን.መምሕር❤❤❤❤❤❤

  • @SamsungA-om7vz
    @SamsungA-om7vz ปีที่แล้ว +1

    እዴት ያሥቀናል መታደል መመረጥ የቅዱሣን አባቶቻችን የቅዱሣን እናቶቻችን እረዴት በረከታቸው ፀጋ ፀሎታቸው ቃልኪዳናቸው አይለየን አገራችንን ሥለነሡ ብሎ ከመጣብን መለያየት ጥላቻ ዘረኝነት ያድነን አድ ያድርገን ❤❤❤

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye3029 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @raheltadsas1654
    @raheltadsas1654 ปีที่แล้ว +1

    አቤት መታደል እኛ ኦርቶዶክስ ተዋሀዶች ያልተሰጠን ነገር የለም አይነ ልቦናችንን ያብራልን እና ለመጠቀም ያብቃን

  • @user-or2es9bl8k
    @user-or2es9bl8k ปีที่แล้ว +1

    በመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ላይ ሰምቼ ነው ከበረከቱ ለመሳተፍ ነው የመጣውት የእናታችን በረከታቸው በሁላችን ህዝበ ክርስትያን ላይ ይደርብን በፀሎቶ ያስቡን፣ አሜን

  • @yenealemgenene
    @yenealemgenene 9 หลายเดือนก่อน

    የመምህር ተስፍዬ ገጠመኝ ነው የመራኝ ተመስገን❤❤❤

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 ปีที่แล้ว +2

    እኔም

  • @dawityohanis6582
    @dawityohanis6582 ปีที่แล้ว +2

    Ke Memhr tesfaye abera neber yesemawut

  • @biftuhundesa6078
    @biftuhundesa6078 ปีที่แล้ว

    Edeayenete tareke betam new ye mewedew ❤

  • @ሀገሬ
    @ሀገሬ ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏