Ethiopia ሺናሻ ውስጥ በስውር የተቀበረው አስደናቂ የኢትዮጵያ ሚስጥራዊ ጥበብ ተጋለጠ! 🛑ቦታው ላይ የሚመላለሱበት ድብቅ ሚስጥር ይፋ ወጣ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ก.ย. 2023
  • Ethiopia ሺናሻ ውስጥ በስውር የተቀበረው አስደናቂየኢትዮጵያ ሚስጥራዊ ጥበብ ተጋለጠ! 🛑ከባለስልጣን እስከ አባቶች ድረስ ወደ ቦታው የሚመላለሱበት ድብቅ ሚስጥር ይፋ ወጣ! Ethiopia @AxumTube
    Join this channel to get access to perks:
    / @axumtube
    ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። ይህንን የአክሱም ቲዩብ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
    Copyright © Axum Tube
    Like, Comment and Share this video.
    #axumtube #axumtubetoday #Ethiopia
    ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች አክሱም ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ።
    / @axumtube
    =========Follow us on===========
    Facebook: / axumtube
    Instagram : / axumtube
    Telegram: t.me/Z_Tube
    Twitter: / axumtube
    Tik Tok: / axumtube
    Pinterest: / axumtube
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 16

  • @netsanetafework1421
    @netsanetafework1421 8 หลายเดือนก่อน +7

    ሀሽማል እና ከርታታ ኮከቦች የማእበል ፈጠነ መፅሐፍ ልብ ወለድ ብቻ አይደለም በሉኝና ደስ ይበለኝ

  • @user-wm3vx9og2f
    @user-wm3vx9og2f 8 หลายเดือนก่อน +3

    አብረን ነው ያደግነው መተከል

  • @mazagelaye7867
    @mazagelaye7867 8 หลายเดือนก่อน +15

    እረመዳኒያለም ልቦና ይሰጣችው ቅናት አቃጠላችው

  • @Ritin_Tube
    @Ritin_Tube 8 หลายเดือนก่อน +2

    ግሩም የዳሰሳ መርሐግብር ነው።በትውፊት የቀረ ለመሰለን የሐገራችን ጥበብ አሁውንም ድረስ እንዳለና ያልጠፍ እንደሆነ መፃህፍት ተበርብረው ከነባር ትውፊቶች ጋር ተመሳጥረው ማራኪ በሆነ አቀራረብ የቀረበ ድንቅ መሰናዶ ነው በርቱልን።🙏🙏🙏እጅ ከምን ብለናል።

  • @gebeyehugezahegn7326
    @gebeyehugezahegn7326 8 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ ታሪክ

  • @seniatabebe5537
    @seniatabebe5537 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሺናሻ......

  • @user-wn3lm7uy8e
    @user-wn3lm7uy8e 8 หลายเดือนก่อน +4

    ከግዜ በዋላ እንዳሸን የፈሉ አጥማቂና ፓስተሮች ጥበብና የሆነ ነገር እንዳላቸው አውቅ ነበር ሚሄዱትም ያቺን ጥበብ ለመውሰድ ደቡብ ሱዳን እንደሆነ ሰማ ነበር አሁን ግን ምስጢራቸውንና እውነታውን እንዳውቅ አድርጋቹኛል ይሄ ያዎጣቹት መረጃ እንዴትም ቢመረመር ሊደረስበት የሚችል አይደለም ለፀሐፊው ፈጣሪ የገለጠለት እውነት አለ ተባረክ።ጸሐፊው ይህን ኮሜንት ያንብቡት አያንብቡት ባላውቅም አስታዬቴን ልቸሮት።ከባድ የሆነ ሰውን መስጦ የማቆያ የምናብ ችሎታ አሎት እና የታናሽነት ምክሬን ሳይንቁ በመጽሐፍ ይምጡልን የርሶ እህል ውሐ ወደዚያ ነው። ከነ አለማየው ዋሴ እሸቴ ለይቼ አላየውም ችሎታዎትን።

  • @adefriswolde3484
    @adefriswolde3484 8 หลายเดือนก่อน +6

    ድንቅ ነው እግዚአብሔር ያክብራችሁ።እናንተ ምሥጢር ፈልፋዮች እርሱ ባለቤቱ ምሥጢራትን ይከስትላችሁ ።

  • @chernetmerkebu9299
    @chernetmerkebu9299 8 หลายเดือนก่อน +1

    የጥበብ ሀገሯ❤❤
    በጣም አስገራሚ ታሪክ ነው።
    እንደምን ያለ ጥበብ ነው ይህም ደሞ ያለ ጥበብ ያሁኑ ዘመን ህዝብ ጥበብን በማስተዋል ቢንማር የትስ በደረስን እንደው

  • @chernetmerkebu6376
    @chernetmerkebu6376 8 หลายเดือนก่อน

    የኋላ ታሪካችንን ብናውቅ ምን ያክል ሙሉ እንደሆንን የሚያስተምር ትልቅ ትምህርት ነው የሰጣቹን
    ፈጣሪ ያበርታቹ
    በሩቱ ጠንክራቹ ሥሩም ብዙ እንጠብቃለን።
    ጥበብ ከደቡቧ ኢትዮጲያ ስላሳያቹን እናመሰግናለን ኢትዮጲያ በየትኛው ጎኗ የጥበብ መፍለቂያ ነች ። አዘጋጁልን እንማራለን እኛም❤❤❤

  • @akewman7346
    @akewman7346 8 หลายเดือนก่อน

    Gerami new

  • @ermiyastomas3225
    @ermiyastomas3225 8 หลายเดือนก่อน +3

    coming soon to ሺናሻ

  • @NetsanetteferaNetsanettt
    @NetsanetteferaNetsanettt 8 หลายเดือนก่อน +1

    Ahun gna stinef eragetachu Noregna nachu

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 8 หลายเดือนก่อน +6

    አባ ዮሐንስም ሆነ መምህር ግርማ መተተኞች ናቸው ጥበብ የእግዚአብሔር እንጂ የሰይጣን አይደለም ማንም እዳያስታችሁ ተጠንቀቁ ብሎ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቸሩ መድሀኒአለም ተናግሯል ጆሮ ያለው ይስማ።

  • @user-ue3oc7in6m
    @user-ue3oc7in6m 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሌም ማደምጣቹ በምክኛት ነው።ሀገሬን የወደድኩት እናንተ በምታዘጋጁት ዝግጅት ነው።የሌለ የመሰለን ያለ እንደሆነ የምናረጋግጠው እናንተ ፈልፍላቹ በምታቀርቡት ዝግጅት ነው።ይሄ ዝግጅት የጽሁፍ ስጦታ ከፈጣሪ ካልተሰጠ በስተቀር ሊዘጋጅ ሚችል አይደለም አዘጋጁን እጁን ይባርከው ብለናል ደጋግሜ አዳምጬ ልጠግበው ያልቻልኩት ዝግጅት ነው።እኔና የማውቀው ሰው በሙሉ አድምጦ እንዲጠቀም አሁኑኑ subscribe አስደርጌአለው ጉዞ ወደ ሺናሻ🏃🏾🏃🏾🏃🏾🏃🏾