🔴የበረሀው ምስጢር ክፍል 9 ፡እውነተኛ ታሪክ| ገዳምና ገዳማውያኑን አታውኩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • 🔴እባክዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ 👉👉👉 / @emare_tube
    የበረሃው ምሥጢር እውነተኛ ታሪክ ክፍል አንድ👉👉 • የበረሃው ምስጢር፡ ክፍል 1 : መ...
    ወጎችን ለመስማት 👉👉 • ወግ/ ትረካ/Tireka
    የሶቅራጥስ ምሥጢር 👉👉 • ደል ካርኒጌ ጠብታ ማር ከሚለው መጽ...

ความคิดเห็น • 90

  • @user-jj1fy4op3t
    @user-jj1fy4op3t ปีที่แล้ว +13

    መሰደዴ ለበጎ ነው ያባቶቼና የናቶቼ በረከት ይደርብኝ እፁብ ድንቅ ስራ ነው 😢😢😢😢😢😢😢

    • @yousuf6587
      @yousuf6587 ปีที่แล้ว

      እዉነት ነዉ ለበጎነዉ

  • @saraT22
    @saraT22 ปีที่แล้ว +28

    እንደ በደሌ አልከፈልከኝም ሳይገባኝ ይህን በመስማቴ እደለኛ ነኝ ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋ አይጎደል የፃድቃን እናት አባቶቻችን ረድኤት በረከት ይደርብን አሜን🥺🙏

    • @betimek352
      @betimek352 ปีที่แล้ว

      በረከታቸው ይደርብን

    • @yousuf6587
      @yousuf6587 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @etsegenetmeaza4072
      @etsegenetmeaza4072 9 หลายเดือนก่อน

      ተመስገን ሳይገባኝ የአባቶች የእናቶቼን ተጋድሎ ታሪክ እንድሰማ የፈቀደ አምላክ ክብር ይግባው።

    • @MisAny-kq6dv
      @MisAny-kq6dv 6 หลายเดือนก่อน

      የየ🎉ደ🎉ሰዴረወወወደ🎉፠፠በሀዑጀሰሰ🎉ሰሰረሰሰ😢ሰሰለጽ፩ፀጀጀፀፀፀፀፀጸጸ፠😮፠ሰኘ😂🎉🎉😢🎉😢😢🎉😮😢bbuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuzzzzzzzzzzzzzzzzzzb😂junnnnnnnnnn7nunzzznzzzzzzzzznnnnnnninnnjnzzzzz😢wzzz2wwz😂nszzssssssi😢s u 😢222222222222222222n😢😢 33nmmmmmmmm😢xxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnox333333333333333xxe9x😮edeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeexddeeeeeeeee😮​@@etsegenetmeaza4072jjjjjjjjjjjjjj9xxxxxxxxxxxxxxxxxxxxnnnnnxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxx2w2xxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmooooooxxxxxxmxxxxxxxxxxxkkkkkxwm"""""""???????????????????????90999999999999999999>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>00"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""999999999999999999999999999999999999999999999999999😮>>>>>>>>"?"????????????????????????????????????????????????????£¡¡££££££¡££¡£¡¡¡¡££¡£¡¡¡££¡¡¡¡¡¡¡£££¡££¡¡££££££¡££¡£¡¡¡¡££¡££££££££££££¡£££££££££¡¡££¡££¡££££££¡£¡££¡¡£££££¡££¡£¡£¡£¡££££22:😂😂08 xxxxxxx÷÷÷÷

  • @raheltadsas1654
    @raheltadsas1654 ปีที่แล้ว +8

    እንደኔ አይነት ሀጢያተኛ የከተማ ዱርዬ ይህንን የመሰለ ድንቅ የገዳማውያን ታሪክ ለመስማት አበቃኝ እግዚአብሔር ይመስገን እናንተንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @haweibekela
    @haweibekela ปีที่แล้ว +20

    የአባቶቻችን የእናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን እውነት ነው በስፍራው እማሆይ ባይናገሩም ስውራን እንዳሉ ቦታው እራሱ ይናገራል ገና ወደጫካው ሲገባ ያለው ሠላም ድባቡ ቅልል ይላል እኔ ሀፂያተኛዋን ሳይገባኝ ያንን ስፍራ ያስረገጠኝ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበርልኝ ከዱባይ አሠባት አጋዝታለም ስላሴን ላነግስ ነው የሄድኩት ግን የአንድዬ ፍቃድ ስለሆነ ነው መምህር ግርማ ለገዳም አባቶች ስንቅ ይዘው ሲሄዱ በኢትዩ ነበር ያየውት አባቴ ስላሴ ለደጂክ አብቃኝ ብየው ነበር አላስቀረብኝም አየውት አቤት የመንፈስ እርካታ ያለው አባታችን አባሳሙኤል በረከታቸው ይደርብን አጠገብ ናቸው ተራራው ዝግባው ዛፉ ነፋሻነቱ አያስርብ አያስጠማ የኔ ያፂያተኛዋ አባት የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን በስደት ያላችውም በሀገር ቤት ለደጁ ያብቃች ነው የምለው

    • @user-vp9hd3lj6c
      @user-vp9hd3lj6c ปีที่แล้ว

      ለይኩን ፫ ለኩልነ።

    • @mariamova452
      @mariamova452 ปีที่แล้ว

      አሜን ታድለሽ❤

    • @teweldeberhane7807
      @teweldeberhane7807 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @mesigente708
      @mesigente708 ปีที่แล้ว

      AMne bawnte eigzabhare aimlke yardne

    • @MerryEL
      @MerryEL ปีที่แล้ว

      አሜን ለደጅ ያብቃን!!!

  • @mistregirma3150
    @mistregirma3150 ปีที่แล้ว +2

    ይህን እድሰማ ለፈቀድክልኝ ፈጣሪዬ ክብርምስጋና ላንተ ይሁን

  • @koodiyanpeedas1616
    @koodiyanpeedas1616 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @bezawit1148
    @bezawit1148 ปีที่แล้ว +11

    ሀገሬንና እምነቴን በይበልጥ እንደውደ ፈልጎ ይሄን እንዳውቅ የፈቀደው እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን በረከታቸው ይደረብን በፀሎት አይረሱን

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 ปีที่แล้ว +6

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ ጌታሆይ ስራህ እፁብ ድንቅ ነዉ አባቶቼ እናቶቼ እረድኤት በረከታችሁ ፀሎታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

    • @yousuf6587
      @yousuf6587 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @fadltube724
    @fadltube724 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ነው ያንተ ስራ ! የቅዱሳኑ በረኸት ይደርበን፡ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 ปีที่แล้ว +1

    የኣባታችን የእናታችን በረከት ይደርብን

  • @donaldthis-iz3ol
    @donaldthis-iz3ol ปีที่แล้ว +2

    በእውነት እፁብ ድንቅ ነው የሆነብኝ ❤

  • @user-qb6ro6sj8x
    @user-qb6ro6sj8x 11 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ትርካ በእውነት በርከትህ ይደርብን በእውነት

  • @manycell9813
    @manycell9813 ปีที่แล้ว +2

    እግዛብሄር ይመሰገን ይህን እንድተሰማው ለፈቀደ ሁላችሁ ለየማህበራችሁ ሼር አድርጉት እንባረክበት በተለይ ገዳማት ላይ መጠጥ ይዛችሁ የምትሄዱ እባካችሁ አቁሙ

  • @donaldthis-iz3ol
    @donaldthis-iz3ol ปีที่แล้ว +2

    ይሄን የሰሙ ጆሮቼ ንዑዳን ኩቡራን ናቸው። እግዚአብሔር ይመስገን በረከታቸውን ያሳድርብን

  • @taybaalshareef2980
    @taybaalshareef2980 ปีที่แล้ว

    በእውነት የእግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገነ ይሁን ሳይገባኝ ይህንን እድሰማ ያረገኝ አምላክ

  • @MemhirGirmabaleTseganachew2121
    @MemhirGirmabaleTseganachew2121 ปีที่แล้ว +3

    በስመአብ ወወል ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን።
    በተለይ በአመታዊ ክብረ በአላት ሰበብ በገዳማት እና አድባራት መሄጃ መቃረቢያ እንዲሁም መግብያ ደጅ ላይ ምግብ መጠጥ እና ልዩ ልዩ ለስጋ ምኞት የሚዳርግ ከቶም በአጥያት ለረከሰች ነፍስ መዳኛ የማይሆን ተግባራት እንዳሉ እየሰማን ነው እንደውም ልጅ ቢኒ ከመታሰሩ ዋዜማ ላይ አሳውቆናል እንጠንቀቅ ።

  • @mariamova452
    @mariamova452 ปีที่แล้ว +4

    ጉባኤ ታሪክ ነው
    😍አቅራቢው በጣም እናመሠግናለን❤

  • @user-fu7pr9rq2o
    @user-fu7pr9rq2o 7 หลายเดือนก่อน

    እፅብ ድንቅ ነው የእግዚአብሄር ስራ በእውነት ለኛም ያአባቶቻችን የእናቶቻችን በረከታቸው ፀጋ ረድኤታቼቻው ይደርብን ይጠብቅን አሜን አሜን አሜን

  • @yezenahabtam9156
    @yezenahabtam9156 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ይኸንን የቅዱሳን ታሪክ እድሰማ ያደረገኝ የቅዱሳን ጸሎት አይለየን

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ክብርን ይስፋ ጸጋህ አይጓደል የአባቶቻችን እና የእናቶችን በረከታቸው ይድረሰን ስለድንቅ አቀራረቡ እናመሰግናለን 😢❤😂❤😂😅😮

  • @mulurayayoutube225
    @mulurayayoutube225 11 หลายเดือนก่อน

    ብስማው ብስማው የማልጠግበው በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ትርካው እፁብ ድንቅ ነው መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልህ በርከትህ ይደርብን በእውነት🤲🤲🤲🤲🤲

  • @yshdnxnc3287
    @yshdnxnc3287 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ን ያሰማልን አሜን የቅዱሳ ን በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @vimmysimmy771
    @vimmysimmy771 ปีที่แล้ว +5

    በጣም እጅግ ደስ የሚል መንፈስን የሚያድስ የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ እጅግ ደስ ነው ያለኝ ይሄንን ደስ የሚል የህይወት ቃል ስላሰማሀን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-gw4fu5so8t
    @user-gw4fu5so8t ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያት ስራ እፁብ ደንቅ ነው ከብርህ ይስፋ

  • @user-gq1py5vx1t
    @user-gq1py5vx1t ปีที่แล้ว +1

    እጅግ ግሩም ድንቅ ነው

  • @zawdiza-ps1ln
    @zawdiza-ps1ln 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @eleniargawalemayehu2828
    @eleniargawalemayehu2828 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን! የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ።

  • @mariamova452
    @mariamova452 ปีที่แล้ว +3

    እግዚያብሄር ይመስገን በጣም እናመሠግናለን😊

  • @tigckfhtouched4573
    @tigckfhtouched4573 ปีที่แล้ว +2

    በኃጢአቴ ሳይፈርድ ይህን እንድሰማ ያደረገኝ የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው የእናት የአባቶቼ በረከት ይደርብኝ አሜን፫ ኢትጵያ ሀገሬ ተዋህዶ እምነቴ ለዘላም ኑሩልኝ❤❤❤❤❤ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት በረከታቸው ይድረሰኝ

    • @adenewgeremew1981
      @adenewgeremew1981 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen bercetachewu yideribin sayigeban yihen asemitonal 😢😢😢😢

    • @adenewgeremew1981
      @adenewgeremew1981 ปีที่แล้ว +1

      Berecetachewu yiderbin silemayineger sitotawu egiziyaber yimesign

  • @ydenektube1468
    @ydenektube1468 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-zj8qd1po5c
    @user-zj8qd1po5c ปีที่แล้ว +4

    አቢቱ ስለ ንጹሀኖች ብለህ ማረኝ😭😭😭

  • @tube-mz6zg
    @tube-mz6zg ปีที่แล้ว +3

    በጣም ይገርማል በረከታቸው ይደርብን

  • @MemhirGirmabaleTseganachew2121
    @MemhirGirmabaleTseganachew2121 ปีที่แล้ว +1

    አምላከ ቅዱሳን ይጠብቀን ።

  • @nettesh6928
    @nettesh6928 ปีที่แล้ว +3

    የአባቶቻችንና የእናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን

  • @user-vp9hd3lj6c
    @user-vp9hd3lj6c ปีที่แล้ว +3

    በእውነት መሰደዴ ለመልካም ሆነልኝ ግሩም እፁብ ድንቅ ነው ያተ ስራ ተመስገን እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን።

  • @zawdiza-ps1ln
    @zawdiza-ps1ln 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-vk7vf1bu4c
    @user-vk7vf1bu4c 4 หลายเดือนก่อน

    የአባቶቻችን የእናቶቻችን በረከታቸውን የደርብን ለሀገራችንም ለኢትዮጵያ ሰላም ፈቅር ያድልልን ስለቅዱሷኑ ብሎ አምላክ ይለመነን እኔስ መጨረሻየ ምን ይሆን?/ዋነፍሴ😢😢😢😢

  • @nunufeseha6641
    @nunufeseha6641 ปีที่แล้ว +3

    ይገርማል ያምላክ ስራ ያባቶቻችን የ እናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ይህ መፃፍ ትረካ እዛው ቦታው ላይ ያለው እሲከመስለኝ ነው የመሰጠኝ ስለሁሉም ነገር አግዚአብሄር ይመስገን በየሰፈሩ የሚታዩትን አባቶቻችን እናቶቻችን ማክበር ና መርዳት በቸልታ እንዳናልፋቸው በረከት ለማግ ኘት መሽቀዳደም ነው በነሱ ፀሎት ነው ያለነው ይህንን የመሰለ ነብስን የሚመግብ መፃፍ ላሰማህን እማሬ ቲዩብ ምስጋና ላቀርብ እወዳለው::

  • @martaashebir6019
    @martaashebir6019 ปีที่แล้ว

    ፍቅርን ከክርስቶስ ትህትና ከማርያም እነዚህ የበቁ አባቶቼና እናቶቼ በረከታችሁ ይድረሰኝ ለሀጥያተኛዋ ልጃችሁ አቤቱ አምላኬ ሆይ በዚህ ዘመን እንደዚህ ያለውን ከቃል በላይ የሆነውን ታሪክ እንድንሰማ የረዳን የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን። ክብር ለስላሴ

  • @asnehiwai3248
    @asnehiwai3248 ปีที่แล้ว

    ❤amen amen Amen qale hiwat yasemalen

  • @user-fh6ps2rf1s
    @user-fh6ps2rf1s 7 หลายเดือนก่อน

    ፀሎታቹ ለኣለም ሙሉ ምህረት ያውርድልን እኔስ ልቤን በሃጎስ ፈነዳ 😢

  • @tigist19
    @tigist19 ปีที่แล้ว +1

    በረከታቸው ይደርብን😢🙏

  • @user-ke9ku7bw6x
    @user-ke9ku7bw6x ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ ነው😢

  • @adisadisadisadis6758
    @adisadisadisadis6758 ปีที่แล้ว +1

    በረከታችው ይደርብን❤❤

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ግሩም ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ ነው በረከታቸው ይድረስን ፀጋውን ያብዛልህ 👏

  • @user-um3gy3rz7h
    @user-um3gy3rz7h ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሄር ይመስገን እጅ በጣም ገራሚ ነው

  • @user-qb6ro6sj8x
    @user-qb6ro6sj8x 11 หลายเดือนก่อน

    እንደበደሌ ሳይሆን እንደቸርነትህ እንድሰማ ስለፈቀድክልክኝ እግዚአብሔር ይመስገን በመንፈስ ቅዱስ ጎብኙኝ ፍቅርተ ማሪያም 😭😭😭

  • @user-bettybelay
    @user-bettybelay ปีที่แล้ว +4

    በረከታቼው ረደታቼው ይደርብን በውነት😥😥😥🤲🤲

  • @workieTegen
    @workieTegen 6 หลายเดือนก่อน

    I can't say a word; it is incredible!!! It is a miracle, and I am blessed to listen to it. Thanks to the Almighty GOD. Please think of me when you are praying.

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye3029 11 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @mulurayayoutube225
    @mulurayayoutube225 11 หลายเดือนก่อน

    እንደበደሌ ያልከፈልከኝ አባቴ ክበር ተመስጌን ይሄን ድንቅ ታአምር እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አባቴ ክበር ተመስጌን ፈጣሪዬ የፈጣሪው ስራ ተነግሮ አያልቅም እፁብ ብቻ ነው በመንፈስ ቅዱስ ታውቁኛላችሁ ፍቅርተ ማሪያም ብለው ያስቡኝ አባቴ እኔ ቆሻሻ የማርባ ልጃችሁ 😭😭😭

  • @hiwottefera9273
    @hiwottefera9273 ปีที่แล้ว +2

    🙏🙏❤️

  • @hanademerewe
    @hanademerewe ปีที่แล้ว

    አወይ ለኔ ከምንም ላልሆንኩት የመነኮሳቱ ትህትና እና ዝቅታቸው እኔም አላልኩ በሀጢያት የቆሸሽኩ ምህረቱ የማያልቅበት የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በምህረቱ ይኸው ያኖረኛል አሁን እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ አምላኬ ሆይ እባክህ መንገዴን አንተ ምራኝ ይህንን እንድሰማ የፈቀድክልኝ አባቴ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ እናቴ አማላጄ ወላዲተ አምላክ አማላጄ የቅዱስ ሚካኤል የቅዱስ ሩፋኤል የጸዲቁ አቡነ ሀብተ ማርያም አምላክ ክብር ምስጋና ይገባሀል

  • @user-qj2nd7mp8k
    @user-qj2nd7mp8k ปีที่แล้ว +1

    በረከታቸው ይደርብን ክብርና ምስጋና ላአምላካችን ይሁን

  • @henostesfamihret9459
    @henostesfamihret9459 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን የአባቶቻችን የእናቻችን በረከታቸው ይደርብን በጾሎትኩም ዘኩርኒ

  • @adeiseayle8715
    @adeiseayle8715 10 หลายเดือนก่อน

    ወዮልኝ ለኔ በኀጢአት ለተጨማለኩኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ምን እላለዉ በረከታችሁ ይደርብን

  • @user-rk1dk6sm9m
    @user-rk1dk6sm9m 9 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን በቤተ መንግስትህ አስበንይሄን እንድሰማ ስፈቀድክልኝ አመሰግንሀዉ 🙏🙏🙏

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ስራው እፁብ ድንቅ ነው

  • @ephrembekele3860
    @ephrembekele3860 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባቶቻችን እና የእናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ክብና ምስጋና ለአግዝተ አለም ቅድስት ስላሴ ይሁን

  • @melattebeje5857
    @melattebeje5857 ปีที่แล้ว +1

    እኔሰ ምን ልበል ምን አደበት አለኝ ና ሰራህ ድንቅ ብየ ዝም አልኩ

  • @khngkhan7289
    @khngkhan7289 ปีที่แล้ว +2

    ብሓቂ እግዚአብሔር ይመስገን በረከት ኣቦታትና ኣዴታትና ይሕደረና እህህህ ብምክንያት ለካ ትስደድ 😢

    • @fadltube724
      @fadltube724 ปีที่แล้ว

      ብጥዕሚ ይገርም ኢዩ ፡ መግለጺ እኮ ስኢነሉ!!!

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @user-wh7xv3dj8g
    @user-wh7xv3dj8g ปีที่แล้ว +2

    ዕንደኔሀፅያትብዛትሳይሆንዕንዳተቸርነትምህረትለመስማትየፈቀደልኝለሉዑልዕግዝሀብሔርምስጋናይገባውዐሜን❤❤❤

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @samrawitaregawi6227
    @samrawitaregawi6227 ปีที่แล้ว +2

    በረከታቸውን ይደርብን

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 ปีที่แล้ว +2

    እንደበደሌ ሣይሆን እንደቸርነቱ ነውና ሀፅያታችንን ይቅር ይበለን

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew6733 ปีที่แล้ว

    Qale hiwotn yasemalen yekdusanu bereketachiew yederbn

  • @yenefesmegeb5266
    @yenefesmegeb5266 ปีที่แล้ว +1

    እንደ ስንክሳር እንደ መጀመሪያው ክፍል ብታነበብው ጥሩ ነበር።እንደ ልብወለድ መተረክ አልነበረብህም።ልብወለድ አስመሰልኸው።

  • @hanagossaye2910
    @hanagossaye2910 ปีที่แล้ว +3

    th-cam.com/video/qoozo0i3VW8/w-d-xo.html እሄ ታሪክ የብዙ ሰዎችን ታሪክ ቀይሮአል እግዚአብሔር ይመስገን።

    • @saraT22
      @saraT22 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው መሰደዳችን ለመልካም ሆኖልናል ፍፃሚያችን በቤቱ ይሁን🥺🙏

  • @zeyedgebrezgabiher8855
    @zeyedgebrezgabiher8855 ปีที่แล้ว +2

    ኣባቶቼ እናቶቼ በረከታቹ ይደስብኝ

  • @sweethaet7608
    @sweethaet7608 ปีที่แล้ว +1

    Abete yemigarim biga ziben endize ayenat qidusan alu abet egzihaber serak diqi new