የበረሀው ምስጢር ክፍል 4 ፡ አራዊት የሚታዘዙላቸው እማሆይ እውነተኛ ታሪክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • 🔴እባክዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ 👉👉👉 / @emare_tube
    የበረሃው ምሥጢር እውነተኛ ታሪክ ክፍል አንድ👉👉 • የበረሃው ምስጢር፡ ክፍል 1 : መ...
    ወጎችን ለመስማት 👉👉 • ወግ/ ትረካ/Tireka
    የሶቅራጥስ ምሥጢር 👉👉 • ደል ካርኒጌ ጠብታ ማር ከሚለው መጽ...

ความคิดเห็น • 87

  • @user-zj8qd1po5c
    @user-zj8qd1po5c ปีที่แล้ว +7

    በመፈስ ቅዱስ ታዩኛላችሁ እኔን ሀጸያተኛዋን ሂሩተ ስላሴን በጸሎት አስቡኝ😭😭😭

  • @HanaAdmaci
    @HanaAdmaci ปีที่แล้ว +2

    የቅዱሳን የደናግላን ረዴኤት በረከት ምልጃና ጸሎት ይደርብን 🙏🙏

  • @saraT22
    @saraT22 ปีที่แล้ว +11

    ፀጋ በረከታቸው ይደርብን እኛንም በከንቱ ከመቅበዝበዝ ያድነን ይሰውረን ግሩም ድንቅ ያንተ ስራ መድኃኔዓለም አባቴ ፍፃሜዬን አሳምርልኝ🥺🙏

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 ปีที่แล้ว +1

    መታደል ነው ❤❤❤እማሆይ በረክትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭
    🙏🏿🙏🏿🙏🏿🤲🤲🤲🤲

  • @AaAa-cq7oe
    @AaAa-cq7oe ปีที่แล้ว +1

    የቅዱሣንአባቶችናእናቶችበረከታቸውይደርብን

  • @saamerysaamery1890
    @saamerysaamery1890 ปีที่แล้ว +2

    አሜንአሜንአሜን

  • @mggb9549
    @mggb9549 ปีที่แล้ว +5

    ስሰማው በህሊናዬና በህልሜ እየመሰለኝ ሃጥያቴ ከቶ ምን ያልሰራሁት😢 በምህረቱ አለማመኔን ይርዳኝ እናመሰግናለን ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይባርኽሕ 🙏

  • @fadltube724
    @fadltube724 ปีที่แล้ว +1

    የቅዱሳኑ በረከት ይደርበን።ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen

  • @CellMalak-zr6gi
    @CellMalak-zr6gi ปีที่แล้ว +4

    ይህን የእግዚአቤሔር ድንቅ ስራው እድንስማ ስልፈቀደልኝ አምሰግናለሁ ተራኪውም እግዚአቤሔር ያክብርልን እናምሰግናልን

  • @user-jj1fy4op3t
    @user-jj1fy4op3t ปีที่แล้ว +4

    እውነት እላለሁ አጥንትንየሚያለመልም ነፍስ የሚያረካ ነው የእናታችን በረከት ይደርብን❤❤❤

  • @metsehetkassa3752
    @metsehetkassa3752 ปีที่แล้ว +1

    እግዚሐቤር.ቸርነቱ.በምርቱ.ይጐብኘኝ አባቶች እናቶች..እሕቶች.ወንድሞችበርከታቹ.አይለየኝ.ቃለይወትያሠማልን.❤❤❤

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 ปีที่แล้ว +1

    እፁብ ድንቅ ነዉ ያንተ ስራ አባቶቻችን እናቶቻችን በረከታችሁ ፀሎታችሁ ይደርብን ፅጌ ማርያም ከነቤተሰቦቼ ፀሎታችሁ በረከታችሁ አይለየን

  • @user-kv9qy7ju3x
    @user-kv9qy7ju3x ปีที่แล้ว +2

    እፁብ እፁብ ድንቅ ያንተ ስራ እግዚአብሔር ሆይ እርሱ በሚያውቀው የኔንም ሀጢያት ይቅር ይለኝ ዘንድ ቅዱሳን አባቶቼ እናቶቼ መንፍስ ቅዱስ ባወቀ ይቅር ይለን ዘንድ ወለተ ማርያም ብላችሁ አስቡን😢እኔንም እግዚአብሔር ከሚመለክበት ሀፁያት ከማይሰራበት የአለም ጫጫታ ከሌለበት ጌታ ሆይ ውሰደኝ ፍቃድህ ይሁን😭የአለም ጩሀት ደክሞኛል
    ፀጋ በርክታቸው ይደርብን አሜን፫🕯

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 ปีที่แล้ว +4

    አግዚአብሔር ይመስገን ደጋግሜ ብሰማዉ አልጠግበዉም የእግዚአብሔር ስራ ማን ይደርስበታል የናቶቻችን ያባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን

  • @user-gw3sq7ge3l
    @user-gw3sq7ge3l ปีที่แล้ว +1

    በረከታቸው ትደርብን ❤❤❤❤❤

  • @demeweztasfaee3496
    @demeweztasfaee3496 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜንበርከታቸው ይደርብን የናቶቻችን ያባቶቻችን እኛን ሀፂያተኞቹን ይጠብቀን😢😢😢😢😢

  • @eliyasawlchew7553
    @eliyasawlchew7553 ปีที่แล้ว +2

    በረከታቸዉ ይደርብን የአባቶቻችን እናቶቻችን እኔን ሀጥኡ ልጃቸዉን ይማረኝ

  • @user-qb6ro6sj8x
    @user-qb6ro6sj8x ปีที่แล้ว +1

    በርከታቸው ይደርብን በፆለት አስቡኝ ወለተ ሰንበት ብለው

  • @user-sv1ti4ps5o
    @user-sv1ti4ps5o ปีที่แล้ว +2

    በጥም ደንቅ ነዉ❤❤🙏🙏🙏🙏😢

  • @user-zj8qd1po5c
    @user-zj8qd1po5c ปีที่แล้ว +4

    በረከታችሁ ይደርብን አባቶቸ እናቶቸ እኔ ሀጸያተኛዋን ፈጣሪ ይቅር ይለኝ ዘድ😢😢😢

  • @EleneTesya-jd7em
    @EleneTesya-jd7em ปีที่แล้ว +1

    በርከታቸው ይደርብን እጹም ዲንቅነው የግዚያብሄር አጠራረ ይገርመኛል የፍጣሪፍቅሩ ሁልግዜም ያስደምመኛል ተመስገን ይሄን ያባቶችቻችን ሜስጥር ተጋዲሎ እዲንስማ ያደርከን ቸሩ ጌታ ቸሩንጉስ ቸሩ አምላክ የዲንግል ማሪያምልጂ ዛሬም ዘውትርም ለዘለአለምም የተመስገነይሁን አሜን🙏

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ልብን የሚያረሰርስ ታሪክ ነው በጣም መታደል ነው ለዚህ ሁሉ ክብርና ጸጋ መብቃት

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @HaymanotGumataw
    @HaymanotGumataw 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን በእውነት በረከታቸው ይደርብን 😢😢😢

  • @Geesad
    @Geesad ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በረከታቸው ይደርብን ስቶቻንን ነነ ለዝች ለምድር ኑሮ እምንጨነቀው😢😢😢 ይከን ላቀረብህልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ethiopiaabsinya6300
    @ethiopiaabsinya6300 ปีที่แล้ว +1

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ በአሁኑ ዘመን ደግሞ እንደነዚህ አይነቶች ቅዱሣን ይኖራሉ ብዬ አስቤም አላዉቅም ኖረ ቢባል ይሔንን ያህል አይመስለኚም ነበር ተመስገን ፈጣሪዬ በዘመኔ ይሔንን በመሥማቴ ደስታ ይረማኛል

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 7 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜን፣ቃለህይወት፣ያሰማልን፣የባቶቻችን፣በረከታቸው፣ይድረሰን፣የሱ፣ስራ፣፣፣

  • @FaithZone7
    @FaithZone7 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ጉድ ምን ዓይነት መመረጥ ነው እማሆይ ሚገርም ታሪክ ነው እያስደመጡን ያሉት እና ቅዱሳኖች በረከታችሁ ምልጃችሁ በረከታችሁ ይድረሰን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍ መታደል ነዉ የምር እኔ ይሄ ስስማ መፈጠሬ እጠላለሁ የምር

  • @Geesad
    @Geesad ปีที่แล้ว +1

    በረከታቸው ይደርብን

  • @user-oj6kp4me5s
    @user-oj6kp4me5s ปีที่แล้ว +4

    ነፍስንም ስጋንም ይገዛል እኛንም ከቅዱሳኑ በረከት ያካፍለን እኛንም ይምረጠን አምላከ ፃድቃን😢😢😢😢😢። ቃል የለኝም ስማቴን ለመግለፅ

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያክብርልን በእውነት

  • @zawdiza-ps1ln
    @zawdiza-ps1ln 11 หลายเดือนก่อน

    ታምር ነው የአንተ ስራ
    ግሩም ነው የአንተ ስራ
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @berhantesfay1272
    @berhantesfay1272 ปีที่แล้ว +3

    Betam yegaremal La Eigzeabhar men yesanewal yasikanalu Beraketachiw yedareben 🤲🤲🤲❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @user-by9sj6uc2l
    @user-by9sj6uc2l ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ እፁብ ድንቅ ያተስራ የቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን

  • @ebrahit55
    @ebrahit55 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃልህይወት ያሰማልን በረከታቸውን ይደርብን 😥😢

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 ปีที่แล้ว +3

    ኣቤቱ ኣምላኬ ሆይ ያንተ ስራ እፅብ ድንቅ ነው ።ብእውነት ቃላት የለኝም የቁሳን በረከታቸው ይደርብን

  • @geni-oy7jp8jt2h
    @geni-oy7jp8jt2h ปีที่แล้ว +3

    የእናት እዲሁም ያባቶቻችን በረከታቸዉ አይለየን እናተመ ይህን ጉሩም ጥኡም የሆነ ቃልን እድንሰማ ስላረጋችሁልን እግዚአብሔር ይስጥልን በርታልን ወድማችን➕🥀

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ አቤት አምላኬ መጠራት እኔ ታሪኩ ከመጣፍጡና ከመጓጓቴ የተነሳ ከግማሽ ስዐት ጅምሮ እስከማታ እየስማው ነው ከክፍል አንድ ጅምሮ ድንቅ በርከታችው ይድርብን የአባቶቻችንና የናቶቻችን😢

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v ปีที่แล้ว +2

    አንተ ግን አቤቱ፥ መጠጊያዬ ነህ፥ ክብሬንና ራሴንም ከፍ ከፍ የምታደርገው አንተ ነህ።
    ፤ በቃሌ ወደ እግዚአብሔር እጮሃለሁ ከተቀደሰ ተራራውም ይሰማኛል።
    መዝ 3:3 Egzibher yimsegn wodemachen kale hiwot yesemalen memihir tesfa silasa Amesgenalew 🙏💚💛❤
    ----------

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye3029 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ ተመስገን ይህንን እንድንቅ የአባቶቼ ታሪክ እንድሰማ የፈቀድክልኝ አምላክ ክበር ተመስገን

  • @user-gw4fu5so8t
    @user-gw4fu5so8t ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ምን ማለት ይቻላል እግዚአብሔር ስራ እፁብ ደንቅ ነው

  • @user-xt6jo2lw8x
    @user-xt6jo2lw8x ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ስራ እጸብድቅነው❤❤❤

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p ปีที่แล้ว +5

    የምገርም ነው በረከታቸው ይደርብን በዝህ ዘመን የበቁ አባቶች የሉም ለምሉን እሄው እውነታው😢❤

  • @user-ef2ko2xd9r
    @user-ef2ko2xd9r ปีที่แล้ว +2

    በስመአብ በጣም ደስ የሚል የሚገረም ነው አቤት ጌታሆይ እኔ ሀፅያተኛ ልጄህ ይህን ቅዱስ ታሪክ እድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ
    የቅዱሳን በረከት ይደረብን
    በዚ መፆሀፍ ውስጥ ያላችሁ ስውራን አባቶች በረከታችሁ ይድረሰን በፆሎት አስቡን አሜን

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው አቤቱ እኔን አጣኗን ልጅህን ይቅር በለኝ በረከታቸው ይደርብን የቅዱሳን አሜን አሜን አሜን

  • @AaAa-cq7oe
    @AaAa-cq7oe ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @user-io8uo2zj8t
    @user-io8uo2zj8t 3 หลายเดือนก่อน

    ፀጋ በረታቸው ይደርብን ኣባቶቼ እናቶቼ "ገብረ ኢየሱስ " ከነቤተሰበቹ"ኣፀደ ማርያም"ብላቹ ኣስቡኝ 😢እኔ ሃጥያተኛና ቆሻሻ እንድሰማ የፈቀድክልን ኣምላኬ ተመስገን

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚኦ እፁብ ድንቅ ነው ያንተ ሥራ ክበረ ተመሰገነ

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s ปีที่แล้ว +3

    በረከታቸው ይደርብን ሌላ ምን እላለው

  • @user-qb6ro6sj8x
    @user-qb6ro6sj8x 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርከትህ ይደርብን በእዉነት 😢ፍቅርተ ማሪያም አስቡኝ 😢

  • @mulurayayoutube225
    @mulurayayoutube225 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ በርከትህ ይደርብን በፆለትህ አስበኝ ፍቅርተ ማሪያም ብለህ የእነቶቻችን በርከት የአባቶች በርከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን እፁብ ድንቅ ነው

  • @user-gw2tw6rc7h
    @user-gw2tw6rc7h ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜንአሜንአሜን

  • @samrawitasegid1203
    @samrawitasegid1203 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ቃል ብርክት ያስማልን የቅዱሳን በረክት ይድርብን አቤቱ አምላኬ ሆይ እኔ ሀጺያትኛ በድልኛ ቆሻሻ ብድልኛ የምሆን ልጅህን ማረን ይቅር ብልኝ🤲🤲🤲

  • @samrawitaregawi6227
    @samrawitaregawi6227 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ke9ku7bw6x
    @user-ke9ku7bw6x ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ነው😥

  • @nigstihenos4451
    @nigstihenos4451 ปีที่แล้ว +2

    በጸሎትኩም ዘክሩኒ ምስ ሰድራቤተይ በረከትኩም ዘኩሩኒ ቁዱሳ ኣቦታት ቁዱሳን ኣዴታቶይን

  • @tegestmenberu8082
    @tegestmenberu8082 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ እፁብ ነው የእግዚአብሔር ስራ

  • @yeabsramenkr6963
    @yeabsramenkr6963 ปีที่แล้ว +1

    Esub dinik new yeamlak sira

  • @bethelhemmetiku1352
    @bethelhemmetiku1352 ปีที่แล้ว +2

    ይህ መፅአፍ የተፃፈው የእግዚአብሔር ፈቃድ ቢሆንም ግን በዚህ መፅአፍ ወደ አለም እንዲመጣ የተደረገበት ሌላኞው አላማ በአለም ያሉቱን ለመጥራትም ጭምር ነው

  • @mulurayayoutube225
    @mulurayayoutube225 11 หลายเดือนก่อน

    በመንፈስ ቅዱስ ታውቁኛላችሁ እነት አባቶቸ በፆለታችሁ አስቡኝ ፍቅርተ ማሪያም በርከታችሁ ይደርብን 😭😭

  • @user-qk5hj4kn3e
    @user-qk5hj4kn3e ปีที่แล้ว

    እፅብድንቅነዉእዉነትነዉየእግዚአቤሄርስራ

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k 29 วันที่ผ่านมา

    እግዚያብሔር ይመስገን መቼና እንዴት ከየት እንደሚሰበስበን እንደሚጠራን አናውቅም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @firnusasefa5742
    @firnusasefa5742 ปีที่แล้ว +1

    በእኔ በቆሻሻዋ ላይ በረከታቸው ይደርብኝ

  • @user-pt7dr3fd9w
    @user-pt7dr3fd9w ปีที่แล้ว +14

    ግሩም ያንተ ስራ ከማለት በስተቀር ምን ይባላል።

  • @kasootube21.6mery.Love.
    @kasootube21.6mery.Love. หลายเดือนก่อน

    እናትህ የጉበኝ እኔንም እጎበኝኝ የቅዱሳን አምለክ ጠበቀኝ

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 ปีที่แล้ว +2

    ወይ አምላኬ🤔🤔🤔

  • @betlreethiopis3274
    @betlreethiopis3274 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲

  • @debesegaltewahdo456
    @debesegaltewahdo456 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @SoliyanaEnate
    @SoliyanaEnate ปีที่แล้ว

    Kebere lemedehanialem yehun bereketachu exefe derebe hone yedereben

  • @kibralemwubet1739
    @kibralemwubet1739 ปีที่แล้ว +2

    እጹብ ያንተ ስራ

  • @debesegaltewahdo456
    @debesegaltewahdo456 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤🎉ቨ

  • @zibadassefa7762
    @zibadassefa7762 ปีที่แล้ว +3

    እረ እባክህ ይህ ታሪክ ብለህ አታፍርም ይህ ልብ ወልድ ታሪክ እጅ እውነተኛ ታሪክ አይደለም። ሰውቅጡ ጠፍቶችሃል የዩቱብ ጥሮተኛች ሌላስራአጣችሁ ወይ እረባካችሁ ሰውን በማይሆን ነገር አታደንዝዙት ትንሽም ትልቁም ለገዘብ መሮጥ የግዳ ሰላምን ስበኩ የተከፋፈለው ሰው እድ እዲሆን።

    • @user-kp5kq8ed1z
      @user-kp5kq8ed1z ปีที่แล้ว +3

      ልቦና ይሰጣቸው እውነተኛ ታሪክ ነው

    • @senayt1822
      @senayt1822 ปีที่แล้ว +3

      😢ልቦና ይስጠን በመጀመርያ ከክፍል አንድ ጀምረሽ እይ ይህ ኡውነት ነው እግዝአብሔር ምን ይሳነዋል አለቀ።

    • @wnyenegesti4791
      @wnyenegesti4791 ปีที่แล้ว +2

      እውነተኛ ታርክ ነው ብሎ ለመቀበል እውነተኛ ሃይማኖት መቀበል ይጠይቃል🙄

    • @ssara3326
      @ssara3326 ปีที่แล้ว

      እምነት ለሌለው እውነት ልብ ወለድ ነው : እግዚአብሔር ግን የበለጠም ያደርጋል : አውቃለው ብዙ የቅድሳንና የስማህታት ታሪክ: ያባቶቻችንና የናቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን::

    • @mdkkssns5053
      @mdkkssns5053 ปีที่แล้ว

      አር እውነተኛ ነው😢😢😢

  • @demeweztasfaee3496
    @demeweztasfaee3496 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜንበርከታቸው ይደርብን የናቶቻችን ያባቶቻችን እኛን ሀፂያተኞቹን ይጠብቀን😢😢😢😢😢