Emare Tube (እማሬ ቲዩብ)
Emare Tube (እማሬ ቲዩብ)
  • 48
  • 333 535
🔴የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ👉ክፍል አንድ Tireka #Emaretube #Ethiopian_Orthodox @Emare_Tube @day7tube
🔴 ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ 👉👉👉th-cam.com/play/PLwNbE8S1vo6nbS7hDZ6lpsJL1DuC_40he.html
🔴 የበረሃው ምሥጢር እውነተኛ ታሪክ ክፍል አንድ👉👉 th-cam.com/video/mUiJ2VjhB8Q/w-d-xo.html
🔴 ወጎችን ለመስማት 👉👉 th-cam.com/play/PLwNbE8S1vo6kCPUJS5YOAFCk7JyaOWMB0.html
🔴 የሶቅራጥስ ምሥጢር 👉👉 th-cam.com/video/4pA5ug23YcE/w-d-xo.html
มุมมอง: 687

วีดีโอ

🔴ነቅዓ ሕይወት፡ በአባ ወልደ ኢየሱስ ሰይፉ የተደረሰ አዲስ መጽሐፍ ላይ የተቀነጨበ ትረካ #Emaretube #ethiopian_orthodox_tewahdo
มุมมอง 1997 หลายเดือนก่อน
🔴 ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ 👉👉👉th-cam.com/play/PLwNbE8S1vo6nbS7hDZ6lpsJL1DuC_40he.html 🔴 የበረሃው ምሥጢር እውነተኛ ታሪክ ክፍል አንድ👉👉 th-cam.com/video/mUiJ2VjhB8Q/w-d-xo.html 🔴 ወጎችን ለመስማት 👉👉 th-cam.com/play/PLwNbE8S1vo6kCPUJS5YOAFCk7JyaOWMB0.html 🔴 የሶቅራጥስ ምሥጢር 👉👉 th-cam.com/video/4pA5ug23YcE/w-d-xo.html
🔴ኢትዮጵያውያን በምዕራብ ሐገራት የገጠማቸው ችግር #Emaretube #Tireka #ethiopianorthodoxchurch #ethiopianmuslim
มุมมอง 1.2Kปีที่แล้ว
🔴 ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ 👉👉👉th-cam.com/play/PLwNbE8S1vo6nbS7hDZ6lpsJL1DuC_40he.html 🔴 የበረሃው ምሥጢር እውነተኛ ታሪክ ክፍል አንድ👉👉 th-cam.com/video/mUiJ2VjhB8Q/w-d-xo.html 🔴 ወጎችን ለመስማት 👉👉 th-cam.com/play/PLwNbE8S1vo6kCPUJS5YOAFCk7JyaOWMB0.html 🔴 የሶቅራጥስ ምሥጢር 👉👉 th-cam.com/video/4pA5ug23YcE/w-d-xo.html
🔴ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ ክፍል 11፡እውነተኛ ታሪክ|Tireka/#Emaretube|Ethiopian Orthodox/Ark of the Covenant/Tabote Tsion
มุมมอง 1.9Kปีที่แล้ว
🔴 ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ 👉👉👉th-cam.com/play/PLwNbE8S1vo6nbS7hDZ6lpsJL1DuC_40he.html 🔴 የበረሃው ምሥጢር እውነተኛ ታሪክ ክፍል አንድ👉👉 th-cam.com/video/mUiJ2VjhB8Q/w-d-xo.html 🔴 ወጎችን ለመስማት 👉👉 th-cam.com/play/PLwNbE8S1vo6kCPUJS5YOAFCk7JyaOWMB0.html 🔴 የሶቅራጥስ ምሥጢር 👉👉 th-cam.com/video/4pA5ug23YcE/w-d-xo.html
🔴ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ ክፍል 10፡እውነተኛ ታሪክ |Tireka/Emaretube|Ethiopian Orthodox/Ark of the Covenant/Tabote Tsion
มุมมอง 1.7Kปีที่แล้ว
🔴 ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ 👉👉👉th-cam.com/play/PLwNbE8S1vo6nbS7hDZ6lpsJL1DuC_40he.html 🔴 የበረሃው ምሥጢር እውነተኛ ታሪክ ክፍል አንድ👉👉 th-cam.com/video/mUiJ2VjhB8Q/w-d-xo.html 🔴 ወጎችን ለመስማት 👉👉 th-cam.com/play/PLwNbE8S1vo6kCPUJS5YOAFCk7JyaOWMB0.html 🔴 የሶቅራጥስ ምሥጢር 👉👉 th-cam.com/video/4pA5ug23YcE/w-d-xo.html
🔴ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ ክፍል 9 ፡እውነተኛ ታሪክ |Tireka/Emaretube|Ethiopian Orthodox/Ark of the Covenant/Tabote Tsion
มุมมอง 1.9Kปีที่แล้ว
🔴 ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ 👉👉👉th-cam.com/play/PLwNbE8S1vo6nbS7hDZ6lpsJL1DuC_40he.html 🔴 የበረሃው ምሥጢር እውነተኛ ታሪክ ክፍል አንድ👉👉 th-cam.com/video/mUiJ2VjhB8Q/w-d-xo.html 🔴 ወጎችን ለመስማት 👉👉 th-cam.com/play/PLwNbE8S1vo6kCPUJS5YOAFCk7JyaOWMB0.html 🔴 የሶቅራጥስ ምሥጢር 👉👉 th-cam.com/video/4pA5ug23YcE/w-d-xo.html
🔴ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ ክፍል 8 ፡እውነተኛ ታሪክ |Tireka/Emaretube|Ethiopian Orthodox/Ark of the Covenant/Tabote Tsion
มุมมอง 1.7Kปีที่แล้ว
🔴 ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ 👉👉👉th-cam.com/play/PLwNbE8S1vo6nbS7hDZ6lpsJL1DuC_40he.html 🔴 የበረሃው ምሥጢር እውነተኛ ታሪክ ክፍል አንድ👉👉 th-cam.com/video/mUiJ2VjhB8Q/w-d-xo.html 🔴 ወጎችን ለመስማት 👉👉 th-cam.com/play/PLwNbE8S1vo6kCPUJS5YOAFCk7JyaOWMB0.html 🔴 የሶቅራጥስ ምሥጢር 👉👉 th-cam.com/video/4pA5ug23YcE/w-d-xo.html
🔴 የዋልድባው አሳዛኝ ታሪክ /Ethiopia/ ሕይወት ታደሰ/ #ትረካ #ዋልድባ #hamatuma #ሐማቱማ
มุมมอง 4Kปีที่แล้ว
🔴 የዋልድባው አሳዛኝ ታሪክ /Ethiopia/ ሕይወት ታደሰ/ #ትረካ #ዋልድባ #hamatuma #ሐማቱማ
🔴መጽናኛዬ ክብሬ ትምክህቴ┋ Metsnagnaye Kebere Temkehete ┋Ethiopian Orthodox Mezmur #Emare_Tube
มุมมอง 304ปีที่แล้ว
🔴መጽናኛዬ ክብሬ ትምክህቴ┋ Metsnagnaye Kebere Temkehete ┋Ethiopian Orthodox Mezmur #Emare_Tube
🟢🟡🔴 ታሪክን ለአንዳፍታ፡ አጤ ምኒልክ ኤርትራን ማስመለስ ያልቻሉበት ምክንያት #አድዋ #ሚኒልክ #ጥቁር_ሰው #ኢትዮጵያ #King_Menelik_II #adwa
มุมมอง 643ปีที่แล้ว
🟢🟡🔴 ታሪክን ለአንዳፍታ፡ አጤ ምኒልክ ኤርትራን ማስመለስ ያልቻሉበት ምክንያት #አድዋ #ሚኒልክ #ጥቁር_ሰው #ኢትዮጵያ #King_Menelik_II #adwa
🔴ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ ክፍል 7 ፡እውነተኛ ታሪክ |Tireka/Emaretube|Ethiopian Orthodox/Ark of the Covenant/Tabote Tsion
มุมมอง 1.7Kปีที่แล้ว
🔴ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ ክፍል 7 ፡እውነተኛ ታሪክ |Tireka/Emaretube|Ethiopian Orthodox/Ark of the Covenant/Tabote Tsion
🔴ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ ክፍል 6 ፡እውነተኛ ታሪክ |Tireka/Emaretube|Ethiopian Orthodox/Ark of the Covenant/Tabote Tsion
มุมมอง 2Kปีที่แล้ว
🔴ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ ክፍል 6 ፡እውነተኛ ታሪክ |Tireka/Emaretube|Ethiopian Orthodox/Ark of the Covenant/Tabote Tsion
🔴ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ ክፍል 5 ፡እውነተኛ ታሪክ |Tireka/Emaretube|Ethiopian Orthodox/Ark of the Covenant/Tabote Tsion
มุมมอง 2.4Kปีที่แล้ว
🔴ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ ክፍል 5 ፡እውነተኛ ታሪክ |Tireka/Emaretube|Ethiopian Orthodox/Ark of the Covenant/Tabote Tsion
🔴ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ ክፍል 4 ፡እውነተኛ ታሪክ |Tireka/Emaretube|Ethiopian Orthodox/Ark of the Covenant/Tabote Tsion
มุมมอง 2.6Kปีที่แล้ว
🔴ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ ክፍል 4 ፡እውነተኛ ታሪክ |Tireka/Emaretube|Ethiopian Orthodox/Ark of the Covenant/Tabote Tsion
🔴ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ ክፍል 3፡እውነተኛ ታሪክ |Tireka/Emaretube|Ethiopian Orthodox/Ark of the Covenant/Tabote Tsion
มุมมอง 3.3Kปีที่แล้ว
🔴ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ ክፍል 3፡እውነተኛ ታሪክ |Tireka/Emaretube|Ethiopian Orthodox/Ark of the Covenant/Tabote Tsion
🔴ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ ክፍል 2፡እውነተኛ ታሪክ |Tireka/Emaretube |Ethiopian Orthodox/Ark of the Covenant/Tabote Tsion
มุมมอง 3.6Kปีที่แล้ว
🔴ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ ክፍል 2፡እውነተኛ ታሪክ |Tireka/Emaretube |Ethiopian Orthodox/Ark of the Covenant/Tabote Tsion
🔴ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ ክፍል 1፡እውነተኛ ታሪክ |Tireka/Emaretube|Ethiopian Orthodox/ Ark of the Covenant/Tabote Tsion
มุมมอง 9Kปีที่แล้ว
🔴ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ ክፍል 1፡እውነተኛ ታሪክ |Tireka/Emaretube|Ethiopian Orthodox/ Ark of the Covenant/Tabote Tsion
🔴የአንድ ሰው ውሎና አመሻሽ ዲ/ን ሔኖክ ሃይሌ| #Tireka #Emaretube #henokhaile |Ethiopian News | Besintu |
มุมมอง 501ปีที่แล้ว
🔴የአንድ ሰው ውሎና አመሻሽ ዲ/ን ሔኖክ ሃይሌ| #Tireka #Emaretube #henokhaile |Ethiopian News | Besintu |
🔴 ዲያቆን ሔኖክ ሃይሌ "እኔንም አስበኝ" Henock Haile #tireka #Emaretube |Ethiopian News |Seifu on Ebs| Besintu |
มุมมอง 278ปีที่แล้ว
🔴 ዲያቆን ሔኖክ ሃይሌ "እኔንም አስበኝ" Henock Haile #tireka #Emaretube |Ethiopian News |Seifu on Ebs| Besintu |
🔴Bewketu Seyoum ቀቢጸ ተስፋ #tireka #Emaretube |Ethiopian News |Seifu on Ebs| Besintu |
มุมมอง 448ปีที่แล้ว
🔴Bewketu Seyoum ቀቢጸ ተስፋ #tireka #Emaretube |Ethiopian News |Seifu on Ebs| Besintu |
🔴Beweketu Seyoum አሜሪካን አየን #Tireka #Emaretube |Ethiopian News |Seifu on Ebs| Besintu |
มุมมอง 298ปีที่แล้ว
🔴Beweketu Seyoum አሜሪካን አየን #Tireka #Emaretube |Ethiopian News |Seifu on Ebs| Besintu |
🔴የበረሀው ምስጢር ክፍል 14 የእማሆይ በእት ፡እውነተኛ ታሪክ| #Tireka #Emaretube | #Yeberehaw_Mistir
มุมมอง 16Kปีที่แล้ว
🔴የበረሀው ምስጢር ክፍል 14 የእማሆይ በእት ፡እውነተኛ ታሪክ| #Tireka #Emaretube | #Yeberehaw_Mistir
🔴የበረሀው ምስጢር ክፍል 13 እማሆይ አርምሞ ፡እውነተኛ ታሪክ| #Tireka #Emaretube | #Yeberehaw_Mistir
มุมมอง 13Kปีที่แล้ว
🔴የበረሀው ምስጢር ክፍል 13 እማሆይ አርምሞ ፡እውነተኛ ታሪክ| #Tireka #Emaretube | #Yeberehaw_Mistir
🔴የበረሀው ምስጢር ክፍል 12 እማሆይን ድብደባ፡እውነተኛ ታሪክ| #Tireka #Emaretube | #Yeberehaw_Mistir
มุมมอง 11Kปีที่แล้ว
🔴የበረሀው ምስጢር ክፍል 12 እማሆይን ድብደባ፡እውነተኛ ታሪክ| #Tireka #Emaretube | #Yeberehaw_Mistir
🔴የበረሀው ምስጢር ክፍል 11፡ የእማሆይ ፍዳ፡እውነተኛ ታሪክ| #Tireka #Emaretube | #Yeberehaw_Mistir
มุมมอง 12Kปีที่แล้ว
🔴የበረሀው ምስጢር ክፍል 11፡ የእማሆይ ፍዳ፡እውነተኛ ታሪክ| #Tireka #Emaretube | #Yeberehaw_Mistir
🔴የበረሀው ምስጢር ክፍል 10: ጭንቅላታቸውን በከዘራ ፡እውነተኛ ታሪክ| #Tireka #Emaretube | #Yeberehaw_Mistir
มุมมอง 15Kปีที่แล้ว
🔴የበረሀው ምስጢር ክፍል 10: ጭንቅላታቸውን በከዘራ ፡እውነተኛ ታሪክ| #Tireka #Emaretube | #Yeberehaw_Mistir
🔴የበረሀው ምስጢር ክፍል 9 ፡እውነተኛ ታሪክ| ገዳምና ገዳማውያኑን አታውኩ#tireka #Emaretube | #Yeberehaw_Mistir
มุมมอง 16Kปีที่แล้ว
🔴የበረሀው ምስጢር ክፍል 9 ፡እውነተኛ ታሪክ| ገዳምና ገዳማውያኑን አታውኩ#tireka #Emaretube | #Yeberehaw_Mistir
🔴የበረሀው ምሥጢር ክፍል 8 ፡የንጉሡ ሽልማት |እውነተኛ ታሪክ| #Tireka #Emaretube | #Yeberehaw_Mistir
มุมมอง 17Kปีที่แล้ว
🔴የበረሀው ምሥጢር ክፍል 8 ፡የንጉሡ ሽልማት |እውነተኛ ታሪክ| #Tireka #Emaretube | #Yeberehaw_Mistir
🔴የበረሀው ምስጢር ክፍል 7 ውሐን መኖሪያ ፡ እውነተኛ ታሪክ#tireka #Emaretube | #Yeberehaw_Mistir
มุมมอง 18Kปีที่แล้ว
🔴የበረሀው ምስጢር ክፍል 7 ውሐን መኖሪያ ፡ እውነተኛ ታሪክ#tireka #Emaretube | #Yeberehaw_Mistir
🔴#Beweketu_Seyoum| ለአዲስ አበባ ከንቲባነት ልወዳደር |#tireka #Emaretube #|Ethiopian News |Seifu on Ebs| Besintu
มุมมอง 419ปีที่แล้ว
🔴#Beweketu_Seyoum| ለአዲስ አበባ ከንቲባነት ልወዳደር |#tireka #Emaretube #|Ethiopian News |Seifu on Ebs| Besintu

ความคิดเห็น

  • @user-cd2sr1fq9f
    @user-cd2sr1fq9f 5 วันที่ผ่านมา

    አቤት የኔን ደካማነቴን ሳስብ ቅዱሳን አባቶች እናቴቼ በረከታቹ ይድረሰኝ

  • @user-gu5xr5to5u
    @user-gu5xr5to5u 9 วันที่ผ่านมา

    የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ላያ አይቼ ነዉ የመጣሁት❤

  • @user-rk1dk6sm9m
    @user-rk1dk6sm9m 9 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን በቤተ መንግስትህ አስበንይሄን እንድሰማ ስፈቀድክልኝ አመሰግንሀዉ 🙏🙏🙏

  • @user-jk4zt1pq5l
    @user-jk4zt1pq5l 22 วันที่ผ่านมา

    እዉነትም የበረሐዉ ምስጥር ነዉ 💯 እኔ ሐፅተኛዋን ሳይገባኝ ያሥተማረኝ የቅዱሳን አምላክ የድግል ማሪያም ልጅ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን 3🙏🙏🙏በእወነት አለምን ጠላሁት💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እሰከመጨረሻዉ በእንባ ነዉ ሰምች ያዳመጥኩት እዚ መፃፍ ላይ ያለቹሁ ሁላቹሁም አባቶች እናቶች ቃለ ህይወትን ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏 በረከታቹሁ በሁላችን ላይ ይደር አሜን🙏🙏🙏እኛም በሠማነዉ ያማረ ፍሬ እ ንዴናፈራ አምላከ ቅዱሳን ይርድን አሜን 🙏🙏🙏 ዉይ የአንተ ስራ ስንቱ ተነግሮ ስንቱ ይወራ እሉ እማሆይ እዉነትም ስንቱ ይነገር የአንተ ሰራ አልኩኝ እኔም ይህን እል ዘድ ባይገባኝም በቸርነትህ ይንን ህይወት ሼር ያረክልኝ ወንድሜ ወልደ ሩፋኤል ቃለ ህይወት ያሠማልኝ አሜን🙏🙏🙏🙏 ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🙏🙏🙏🙏 የድግል ማሪያም ልጅ ለሁላችንም ይህን አታላይ አለም የሚያሸንፍ ልብ ይስጠን አሜንአሜንአሜንንንንንንንን💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የሚሰማ ጆሮ ያለዉ ይስማ💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭👂👈🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝👈🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k 22 วันที่ผ่านมา

    እፁብ ድንቅ ነው ቃለህይወትን ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k 29 วันที่ผ่านมา

    እግዚያብሔር ይመስገን መቼና እንዴት ከየት እንደሚሰበስበን እንደሚጠራን አናውቅም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Elish-or1gy
    @Elish-or1gy 29 วันที่ผ่านมา

    እግዚብሄር ይመስገን ይን እድስማየፈቀደልኝ

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት

  • @MerhatibebGirmay
    @MerhatibebGirmay หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን!!!🙏🙏🙏❤❤❤

  • @MerhatibebGirmay
    @MerhatibebGirmay หลายเดือนก่อน

    ተባረክ❤❤❤

  • @chattiasami
    @chattiasami หลายเดือนก่อน

    ❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤

  • @ZawudeAsefa
    @ZawudeAsefa หลายเดือนก่อน

    የእናታችን በረከት ይደርብን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይህን ድንቅ ታሪክ ያሰማን አምላካችን ዛሬም ዘወትርም የተመሰገነ ይሁን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hymanotdejene783
    @hymanotdejene783 หลายเดือนก่อน

    ፅጹብ ድንቅ። መመረጥ፣እኛን ይህን የተቀደሰ እውነተኛ ታሪክ ያሰማንን እግዚአብሔር እጅግ አመሰግነዋለሁ🙏🙏🙏♥️♥️😭

  • @hymanotdejene783
    @hymanotdejene783 หลายเดือนก่อน

    እፁብ ድንቅ ፣በሴቸው እድር የቁዱሳኑ ፀሎትና ምህላ ኢትዮጵያውያን የሚታደጋት በዚህ ነው ፣እኔም እምነት ነበረኝ በየዱር ገደሉ የሚማፀኑላት፣ኢትዮ፣ግን አሁን በቦታው ባዮት መገለፅ ምን ቢያደለን ነው ይህንን እውነተኛ ታሪክ ትሪክ ያሰማኝን አምላክ ይመስገን፣እናመሰግናለን እግዚ፣ይባርካችሁ❤❤🙏😭😭 አመሰግነዋለሁ

  • @BurthukalBurthu
    @BurthukalBurthu หลายเดือนก่อน

    ምን እንደምል አላቅም ብቻ የአባቶቻች እና እናቶቻችን በርከትና እሬደታቹ ለኔ ለሀጤተኝዋ ልጃቹ ለወለተ ኢየሱስ ይድርሰኝ ❤😢😢😢

  • @user-di7ug6rq5u
    @user-di7ug6rq5u หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiamaleda-ማለዳ
    @ethiopiamaleda-ማለዳ หลายเดือนก่อน

    ክፍል ፩ በጣም ጥሩ ጅምር ነው እናመሰግናለን !!! ክፍል ሁለት የለም እንዴ?

  • @kasootube21.6mery.Love.
    @kasootube21.6mery.Love. หลายเดือนก่อน

    እናትህ የጉበኝ እኔንም እጎበኝኝ የቅዱሳን አምለክ ጠበቀኝ

  • @seyfefikadu6084
    @seyfefikadu6084 หลายเดือนก่อน

    በረከታቸው የደርብን

  • @kalkidantesfay1221
    @kalkidantesfay1221 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwet yasemaln

  • @QasteQaste
    @QasteQaste 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @ethiopiamaleda-ማለዳ
    @ethiopiamaleda-ማለዳ 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን !!!! በረከታቸው ይደርብን!!!

  • @ethiopiamaleda-ማለዳ
    @ethiopiamaleda-ማለዳ 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን !!!

  • @yirgaasega34
    @yirgaasega34 2 หลายเดือนก่อน

    ለርሰዎ የከበረ ምስጋና አቀርባለሁ

  • @yirgaasega34
    @yirgaasega34 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ ማነህ መን አነሳስቶሕ ልትጵፍ በቃህ እኔ ልጠይቅህ ዬፈለኩት ከአጳጳፈሕ አነባብሕ ሰለአሰደሰተኝ ብቻ ነው አመሰግናለሁ

    • @Emare_Tube
      @Emare_Tube 2 หลายเดือนก่อน

      ወዳጄ ይርጋ እኔ የፀሐፊውን ጥሁፍ እንደወረደ ነው ያቀረብኩት::

  • @TWA356
    @TWA356 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን። በርታ!

  • @brightly2024
    @brightly2024 2 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህወሃት ያሰማልን ውንድማችን (ሕይወት ማሪያም ) የምለውን መጻፍ ተሪክልን ስለ ድንግል ማሪያም የተጻፈ ነው እባክህን 🙏🙏🙏🙏

    • @Emare_Tube
      @Emare_Tube 2 หลายเดือนก่อน

      እንዳገኘሁ አደርጋለሁ::

  • @BirtukanAlemshew
    @BirtukanAlemshew 2 หลายเดือนก่อน

    የአባቶቻችንና የእናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን

  • @user-pp7wk7lj2i
    @user-pp7wk7lj2i 2 หลายเดือนก่อน

    ረ በዚህ ድምፅ በጣም ብዙ መፀሐፍ ሠተረክ አለበት ወንድማችን በውነቱ

  • @ps1al3m63
    @ps1al3m63 2 หลายเดือนก่อน

    ሚትራሊዮን ÷ እመጓን እና ዝጎራን በዚህ ድምፅ ብተርኩልን እባካችሁን 🤲🤲🤲

  • @feritafere1159
    @feritafere1159 2 หลายเดือนก่อน

    የመምህር ተስፋዬ ልጆች ፈጣሪ ይጥብቀን በርቱልኝ 🙏

  • @tsegayekekebo
    @tsegayekekebo 3 หลายเดือนก่อน

    th-cam.com/video/LIMn8cS77kY/w-d-xo.htmlsi=HF8Pg7BqNzNAc2Wt

  • @fyry8481
    @fyry8481 3 หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሔር ስራዉ ድቅነዉ የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን😢😢😢😢

  • @user-io8uo2zj8t
    @user-io8uo2zj8t 3 หลายเดือนก่อน

    በመንፈስ ቅዱስ ታዩኛላቹ ኣባቶቼ እናቶቼ በረከታቸው ይደርብን ኣሜን ኣሜን ኣሜን በፀሎታቹ ኣስቡኝ ገብረ ኢየሱስ ከነ ቤተሰቤቹ ኣፀደ ማርያም ብላቹ ኣስቡኝ ሃጥያተኛዋ እና ቆሻሻ ነኝ እኔ ኣባቶቼ እናቶቼ ለፈጣርያቹ ኣሳስቡልኝ ኣደራ😢

  • @user-io8uo2zj8t
    @user-io8uo2zj8t 3 หลายเดือนก่อน

    ፀጋ በረታቸው ይደርብን ኣባቶቼ እናቶቼ "ገብረ ኢየሱስ " ከነቤተሰበቹ"ኣፀደ ማርያም"ብላቹ ኣስቡኝ 😢እኔ ሃጥያተኛና ቆሻሻ እንድሰማ የፈቀድክልን ኣምላኬ ተመስገን

  • @user-io8uo2zj8t
    @user-io8uo2zj8t 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚኣብሔር ይመስገን በረከታቸው ይደርብን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይማረን። ዘመኑ አልቋል።

  • @user-vu7vy5mi4g
    @user-vu7vy5mi4g 3 หลายเดือนก่อน

    Egziabher yimesgen legnam bereketachew yiderlin amen amen amen

  • @Yemehelwerk
    @Yemehelwerk 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን የቅዱሳን በረከታቸዉ ይደርብን😢😢😢😢

  • @edgrff7506
    @edgrff7506 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት በረከታቸው ይድረሰን አተም እግዚአብሔር ይሰጥክ ❤❤❤❤❤

  • @user-lx5ze6kf1c
    @user-lx5ze6kf1c 4 หลายเดือนก่อน

    የእናታችን በረከት ይደርብን,ወንድማችን እግዚያብሔር ይስጥህ ከዚህ የበለጠ እንደተሰራ ያድርግህ!!!

  • @user-lx5ze6kf1c
    @user-lx5ze6kf1c 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን የአባቶቻችን እና የእናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን እነሱ ወደአሉበት እግዚአብሔር ይምራኝ ይፍቀድልኝ!!!!

  • @Yemehelwerk
    @Yemehelwerk 4 หลายเดือนก่อน

    ቅዱሳንእናቶች በረከታቸዉ ይደርብን አሜን፫

  • @user-vn7rq9uk7v
    @user-vn7rq9uk7v 4 หลายเดือนก่อน

    Emare min malt nw

  • @Edengirma-g3f
    @Edengirma-g3f 4 หลายเดือนก่อน

    በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @tizitaadmasu7067
    @tizitaadmasu7067 4 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታችሁ አይለየ ❤❤❤❤

  • @tizitaadmasu7067
    @tizitaadmasu7067 4 หลายเดือนก่อน

    በእውነት የናታችንን በረከት ያሳርብን❤❤❤🙏🏻🙏🏻

  • @user-vk7vf1bu4c
    @user-vk7vf1bu4c 4 หลายเดือนก่อน

    የአባቶቻችን የእናቶቻችን በረከታቸውን የደርብን ለሀገራችንም ለኢትዮጵያ ሰላም ፈቅር ያድልልን ስለቅዱሷኑ ብሎ አምላክ ይለመነን እኔስ መጨረሻየ ምን ይሆን?/ዋነፍሴ😢😢😢😢