ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መረጋጋት የተሞላው እጅግ ውብ ዝማሬ❤ ደጋግሞ ቢያዳምጡት የማይጠገብ ዝማሬ ነው እኀቴ ወላዲተ አምላክ ፀጋውን ታብዛልሽ ይበልጥ በምስጋና በዝማሬ እንድናይሽ በእድሜ በፀጋ ታቆይልን ❤❤❤
ከድምፃጋሲር ሲስማማ ፈጣሪ ይጠብቃት
አሜን አሜን አሜን ❤️
አሜን 🙏
❤❤❤
❤❤❤❤
ድንግል ማርያም ሁሌም በልባችን ትኑር። ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን።
❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ዛሬም አለሽ በልቤ🙏 ዛሬም አለሽ በልቤ🙏 ዛሬም አለሽ በልቤ 🙏🌹 ድግል ሆይ 🌹ውለታሽ አይጠፍም ካሳቤ አሜን 🙏🖤⛪️🖤🙏ዝማሬ መላክ ያሰማልን እህታችን
አሜን❤
ዘማሪት ናርዶስ ሚደንቅ ተሰጥኦ ነው ዘማሪት የምር ነፍሳችንን አስደሰትሻት ዝማሬ አቀራረብሽ ከተመስጦና ከልብ ነው የምርቴን መዝሙር እንደ አዲስ ዝማሬ ነው በአንች የሰማሁት
የኔ እህት እመብርሃን ፀጋውን ታብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ ዛሬም አለሽ በልቤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
ይሄንን መዝሙር በጣም የምወደው የድንግል ማርያም ፍቅር ሁሌ ስለሚያስለቅሰኝ ነው በተለይ የስደቷ ነገር ያስጨንቀኛል እናቴ እመቤቴ በምድር የደረሰባት መከራዋን ሳስብ አልቅሼ አይወጣልኝም 😢እምዬ እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም እንድወድሽ አድርጊኝ😢😢😢
ናርዲዬ እጅግ ደስ ይላል። ከፍ በይልን። ዝማሬውን ያስዋቡት እጆች ግሩም ናቸው። በርቱልን።
ሀዋርያው መነኩሴን ዘምሪልን, ሚገርም ድምፅ ነው ያለሽ🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህቴበሕይወቴ ትልቅ ቦታ ያለው መዝሙር ነው ሁሌ ነው የምሰማውበተለይአርፏል ልቤ ባንቺ በአዛኝቷ ማርያም ዉስጤ እያፈሰሰ ፍቅር እና ሰላም ህመሜ የሚያሰረሳኝ የዉዳሴሽቃና እመቤቴ እላለሁ ዛሬም እንደገና
ማርያም ማርያም እናቴ በድያለው ይቅር በይኘ እምዬ ማርያም ታረቂኘ ታረቂኘ ይቀር በይኘ
እሰይይይይይ እንዴት ደስ የሚል ዛሬም ኣለሽ በልቤ እውነት ነው ልቢ ይነካ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዛሬም አለሽ በልቤ ድንግል ሆይ ዉለታሽ አይጠፋም ከአሳቤ አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እመ ብርሃን ትጠብቅሽ ናርድዬ 💞💞💞
መዝሙሩን ስሰማው ሰውነቴ ነዘረኝ ደስ የሚል መዝሙር እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ 🙏🙏🙏
🙏🥰🥰እልልልልልል 🥰🥰🥰🥰እልልልልልል 🥰🥰🥰🥰እልልልልልል 🥰🥰🥰አሜን 🥰🥰🥰🥰አሜን 🥰🥰🥰🥰አሜን 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
Wey enate amalje yewenet yemteykishen mesechien yetsalewen kenatem belay metasakilen ewent bebrha bebezu fikiriahe yederke kenferen arsesesal enate embete❤❤❤
ዘመንሽን አቡነ ሀብተማርያም ይባርኩት
❤❤❤❤❤❤❤❤አቤት እርጋታ ፀጋውን ያብዛልሺእህታችን
እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህቴ እመቤቴ ማርያም ፍቅሯን በልብሽ ትሳልልሽ❤❤❤
እውነት መንፈስ የምያረካ የተረጋጋ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እህታችን የእመቤታችን በርከቷ ይደረብን🙏⛪💘
Yet new yihe bota ❤❤
ጥዑም ዝማሬ እናቴ እመቤቴ ዛሬ አለሽ በልቤ❤️❤️❤️ እናቴ እመቤቴ ፀጋው ያብዛልሽ ናርዲዬ❤❤❤❤️🙏🙏
Amen Amen Amen zemare melaketen yasemalen ❤❤❤
ናርድዪ እመብርሀን ፀጋውን ታብዛልሽ
በሚሊዮን የሚቆጠር ላይክ አገኘን እያሉ የሚመፃደቁ የዘመናችን የመዝሙር ሞኖፖሊስቶች በተርመሰመሱበት ዘመን የተገኘሽ ርጋታ የተሞላውና ወደ ነፍስ ዘልቆ በሚገባው መዝሙርሽ ተባርኬአለሁ:: እንድናበረታታሽ በግልሽ ዩቱዩብ ላይ ስብስቦችሽን ብትለቂያቸው መልካም ነው::
የራሷ መዝሙሮች የሏትም ግን ይሄንንም ዩቱብ ማበረታታቱ መልካም ነው ወደፊት ለህዝብ እያስተዋወቃቸው ስላለ
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን እግዚሐብኤር ይባርክልሸ
ዝማሬ መላእክትያሠማልን❤❤❤አሜን ሁሌም ትኑርእናታችንድንልማሪያም❤❤❤
እመቤቴ ማርያም አለው ትበልሽ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ናርድዬ ጸጋው የበዛልሽ እህት ተባረኪ ድንቅ ዝማሬ ነው❤❤
nardiachin zemare melaikt yasemalin ..... mesarya gn kenisu bichal andande yale mesaryam mezmur bitseru
አሜን አሜን አሜን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼😔❤️❤️🤲🏽🤲🏽🤲🏽👏🏽👏🏽👏🏽አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል 🙏🏼🙏🏼🙏🏼😔
ፍጻሜችሁን ያሳምርልን
Zemar kalot yasemalen tsagauw yabezalish barich enodeshalen🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
እህቴ እሜቤታችን ካንችጋር ትሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን እህታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ የአገልግሎት ዘመንሸ ያርዝምልሸ ዛሬም አለሸ በልቤ ዛሬም አለሸ በልቤ ዛሬም አለሸ በልቤ ድንግል ሆይ ውለታሸ አይጠፋም ከሀሳቤ
❤❤❤❤❤ውድ እህታችን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያስማልን ብስማው ብስማው አልጠግብም ❤❤❤
ኹሌም እመቤታችን በልባችን አለች
❤❤❤❤❤ ዛሬም አለሽ በልቤ ድንግል ሆይ ውለታሽ አይጠፋም ከሐሳቤ ❤❤❤❤❤
😢😢😢መከታዬ🙏❤🙏❤🙏❤🙏እማይዬዬዬዬዬዬ!!
ናርዲዬ እመቤቴ ትጠብቅሽ
❤❤❤አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን💒🙏💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን,በቤቱ ያፅናሽ የኔ እኅት
አቤት እርጋታ ዛሪም አለሺ በልቤ ድንግል ሆይ ዉለታሺ ብዙ ነዉ
አሜን እህታችን የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን እመቤታችን ሁሌም በልባችን ትኑር
እልልልልል❤❤❤❤❤ ዝማሪ መላእክት ያሠማልን እህታችን❤❤❤
እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዛሬም አለሽ በልቤ የኔ ውድ እናት ሁሌም እወድሻለሁ❤❤❤
Zmare melaekt yasemaln nardiye❤️🙏
Zemari nardos zimare melahiktin yasemalin ❤እጅግ ደስ የሚያሰኝ ውስጥ የሚነካ መዝሙር
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤
እልልልልልልልእልልልልልልልልእልልልልልልልዝማሬመላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሺ
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን እህታችን❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤በዘርፌ የበፊት መዝሙሮች ዘምሪልን 🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ ተባረኪ
'ለ ማርያም ለ ማርያም እንዘምራለን ለዘላለም' የሚለውን ዝማሬ ብትዘምሪው በጣምምም ደስ ይለኛል። በጣምምም ስለምወደው ነው
ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏
Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen Elelelelelel Elelelelelel ❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህታችን እመ አምላክ ምልጃዋ ልመናዋ ፍቅሯ አይለየን 🙏
እማምላክ በሁሉም ነገር ትቅደምልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ናርዶስ
ዝማሪ መላዕክትን ያሰማልን አሜን።
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
በቤቱ ዘላለም❤ ያጽናን ያጽናሽ
ዛሬም አለች በልቤ 🙏🙌
የተረጋጋ ዝማሬ ደጋጋግሜ ብሰማው አይሰለችም ሌላም ዝማሬላኪልን❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏💜
❤❤❤ zemara melaekten yasemalen ❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen 🙏 ❤❤ yealem enat enwedshalen
ጥኡም ዝማሪ🎉🎉🎉🎉 ዝማሪ መላዓክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው ዝማሬ መላክት ያሰማለን እህታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላኣክት የሰመዐልና ሰሉየየ❤❤❤
yih media tikikilenya ye orthodox mezmorochin eyasidemexen new. EGZIABHER yibarikachu.
ደስ የሚል ዝማሬ
ዝማሬ፣መላእክትያሰማልን
ዝማሬ መላክት ያሰማልን እህታችን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤
ስወድሽ ናርድዬ በቤቱ ያጽሽ😍😍😍😍
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🥰🥰🥰
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏 10q❤️
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤❤
Zemare melak yasemalen 💚💛❤ ️Amen
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን እልል እልል እልል❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ከናንተ ጋር መማር እፈልጋለው በምን ላገኝሽ❤🎉
❤❤ Zemari malaket yasemalen xegawen yabzalsh tebarki ❤❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ድንቅ ዝማሬ💚💛❤️
የመላክት ዝማሬ ያሰማልን እኅታችን❤❤❤
እልልልልልልልልል ዛሬም አለሽ በልቤ❤❤❤❤❤
3 ፤ ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ። ፕ4 ፤ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።5 ፤ አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤6 ፤ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና። ኦሪት ዘጸአት 20: 3-5 ::
አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤
Betam dess yemil zmare. ❤❤❤temesgegnlgn embete maryam .
ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤🙏🏼
እግዚአብሔር ያበርታሽ አልበም አዘጋጅ
Nardiya Yena konjo berchilegn eheta
Kal hiwot yasemalen
እድሜሽ ይባርክልሽ
Kalehiyot yasemalin ihitachiin❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደስስስስ ይላል 🥰 🙏
መረጋጋት የተሞላው እጅግ ውብ ዝማሬ❤ ደጋግሞ ቢያዳምጡት የማይጠገብ ዝማሬ ነው እኀቴ ወላዲተ አምላክ ፀጋውን ታብዛልሽ ይበልጥ በምስጋና በዝማሬ እንድናይሽ በእድሜ በፀጋ ታቆይልን ❤❤❤
ከድምፃጋሲር ሲስማማ ፈጣሪ ይጠብቃት
አሜን አሜን አሜን ❤️
አሜን 🙏
❤❤❤
❤❤❤❤
ድንግል ማርያም ሁሌም በልባችን ትኑር። ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን።
❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ዛሬም አለሽ በልቤ🙏 ዛሬም አለሽ በልቤ🙏 ዛሬም አለሽ በልቤ 🙏🌹 ድግል ሆይ 🌹ውለታሽ አይጠፍም ካሳቤ አሜን 🙏🖤⛪️🖤🙏ዝማሬ መላክ ያሰማልን እህታችን
አሜን❤
ዘማሪት ናርዶስ ሚደንቅ ተሰጥኦ ነው ዘማሪት የምር ነፍሳችንን አስደሰትሻት ዝማሬ አቀራረብሽ ከተመስጦና ከልብ ነው የምርቴን መዝሙር እንደ አዲስ ዝማሬ ነው በአንች የሰማሁት
የኔ እህት እመብርሃን ፀጋውን ታብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ ዛሬም አለሽ በልቤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
ይሄንን መዝሙር በጣም የምወደው የድንግል ማርያም ፍቅር ሁሌ ስለሚያስለቅሰኝ ነው በተለይ የስደቷ ነገር ያስጨንቀኛል እናቴ እመቤቴ በምድር የደረሰባት መከራዋን ሳስብ አልቅሼ አይወጣልኝም 😢እምዬ እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም እንድወድሽ አድርጊኝ😢😢😢
ናርዲዬ እጅግ ደስ ይላል። ከፍ በይልን። ዝማሬውን ያስዋቡት እጆች ግሩም ናቸው። በርቱልን።
ሀዋርያው መነኩሴን ዘምሪልን, ሚገርም ድምፅ ነው ያለሽ🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህቴ
በሕይወቴ ትልቅ ቦታ ያለው መዝሙር ነው ሁሌ ነው የምሰማው
በተለይ
አርፏል ልቤ ባንቺ በአዛኝቷ ማርያም ዉስጤ እያፈሰሰ ፍቅር እና ሰላም ህመሜ የሚያሰረሳኝ የዉዳሴሽቃና እመቤቴ እላለሁ ዛሬም እንደገና
ማርያም ማርያም እናቴ በድያለው ይቅር በይኘ እምዬ ማርያም ታረቂኘ ታረቂኘ ይቀር በይኘ
እሰይይይይይ እንዴት ደስ የሚል ዛሬም ኣለሽ በልቤ እውነት ነው ልቢ ይነካ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዛሬም አለሽ በልቤ ድንግል ሆይ ዉለታሽ አይጠፋም ከአሳቤ አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እመ ብርሃን ትጠብቅሽ ናርድዬ 💞💞💞
መዝሙሩን ስሰማው ሰውነቴ ነዘረኝ ደስ የሚል መዝሙር እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ 🙏🙏🙏
🙏🥰🥰እልልልልልል 🥰🥰🥰🥰እልልልልልል 🥰🥰🥰🥰እልልልልልል 🥰🥰🥰አሜን 🥰🥰🥰🥰አሜን 🥰🥰🥰🥰አሜን 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
Wey enate amalje yewenet yemteykishen mesechien yetsalewen kenatem belay metasakilen ewent bebrha bebezu fikiriahe yederke kenferen arsesesal enate embete❤❤❤
ዘመንሽን አቡነ ሀብተማርያም ይባርኩት
❤❤❤❤❤❤❤❤አቤት እርጋታ ፀጋውን ያብዛልሺእህታችን
እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህቴ እመቤቴ ማርያም ፍቅሯን በልብሽ ትሳልልሽ❤❤❤
እውነት መንፈስ የምያረካ የተረጋጋ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እህታችን የእመቤታችን በርከቷ ይደረብን🙏⛪💘
Yet new yihe bota ❤❤
ጥዑም ዝማሬ እናቴ እመቤቴ ዛሬ አለሽ በልቤ❤️❤️❤️ እናቴ እመቤቴ ፀጋው ያብዛልሽ ናርዲዬ❤❤❤❤️🙏🙏
Amen Amen Amen zemare melaketen yasemalen ❤❤❤
ናርድዪ እመብርሀን ፀጋውን ታብዛልሽ
በሚሊዮን የሚቆጠር ላይክ አገኘን እያሉ የሚመፃደቁ የዘመናችን የመዝሙር ሞኖፖሊስቶች በተርመሰመሱበት ዘመን የተገኘሽ ርጋታ የተሞላውና ወደ ነፍስ ዘልቆ በሚገባው መዝሙርሽ ተባርኬአለሁ:: እንድናበረታታሽ በግልሽ ዩቱዩብ ላይ ስብስቦችሽን ብትለቂያቸው መልካም ነው::
የራሷ መዝሙሮች የሏትም ግን ይሄንንም ዩቱብ ማበረታታቱ መልካም ነው ወደፊት ለህዝብ እያስተዋወቃቸው ስላለ
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
የአገልግሎት ዘመን እግዚሐብኤር ይባርክልሸ
ዝማሬ መላእክትያሠማልን❤❤❤አሜን ሁሌም ትኑርእናታችንድንልማሪያም❤❤❤
እመቤቴ ማርያም አለው ትበልሽ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ናርድዬ ጸጋው የበዛልሽ እህት ተባረኪ ድንቅ ዝማሬ ነው❤❤
nardiachin zemare melaikt yasemalin ..... mesarya gn kenisu bichal andande yale mesaryam mezmur bitseru
አሜን አሜን አሜን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼😔❤️❤️🤲🏽🤲🏽🤲🏽👏🏽👏🏽👏🏽አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል 🙏🏼🙏🏼🙏🏼😔
ፍጻሜችሁን ያሳምርልን
Zemar kalot yasemalen tsagauw yabezalish barich enodeshalen🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
እህቴ እሜቤታችን ካንችጋር ትሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን እህታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ የአገልግሎት ዘመንሸ ያርዝምልሸ ዛሬም አለሸ በልቤ ዛሬም አለሸ በልቤ ዛሬም አለሸ በልቤ ድንግል ሆይ ውለታሸ አይጠፋም ከሀሳቤ
❤❤❤❤❤ውድ እህታችን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያስማልን ብስማው ብስማው አልጠግብም ❤❤❤
ኹሌም እመቤታችን በልባችን አለች
❤❤❤❤❤ ዛሬም አለሽ በልቤ ድንግል ሆይ ውለታሽ አይጠፋም ከሐሳቤ ❤❤❤❤❤
😢😢😢መከታዬ🙏❤🙏❤🙏❤🙏እማይዬዬዬዬዬዬ!!
ናርዲዬ እመቤቴ ትጠብቅሽ
❤❤❤አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን💒🙏💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን,በቤቱ ያፅናሽ የኔ እኅት
አቤት እርጋታ ዛሪም አለሺ በልቤ ድንግል ሆይ ዉለታሺ ብዙ ነዉ
አሜን እህታችን የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን እመቤታችን ሁሌም በልባችን ትኑር
እልልልልል❤❤❤❤❤ ዝማሪ መላእክት ያሠማልን እህታችን❤❤❤
እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዛሬም አለሽ በልቤ የኔ ውድ እናት ሁሌም እወድሻለሁ❤❤❤
Zmare melaekt yasemaln nardiye❤️🙏
Zemari nardos zimare melahiktin yasemalin ❤
እጅግ ደስ የሚያሰኝ ውስጥ የሚነካ መዝሙር
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤
እልልልልልልልእልልልልልልልልእልልልልልልልዝማሬመላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሺ
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን እህታችን❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
በዘርፌ የበፊት መዝሙሮች ዘምሪልን 🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ ተባረኪ
'ለ ማርያም ለ ማርያም እንዘምራለን ለዘላለም' የሚለውን ዝማሬ ብትዘምሪው በጣምምም ደስ ይለኛል። በጣምምም ስለምወደው ነው
ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏
Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen Elelelelelel Elelelelelel ❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህታችን እመ አምላክ ምልጃዋ ልመናዋ ፍቅሯ አይለየን 🙏
እማምላክ በሁሉም ነገር ትቅደምልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ናርዶስ
ዝማሪ መላዕክትን ያሰማልን አሜን።
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
በቤቱ ዘላለም❤ ያጽናን ያጽናሽ
ዛሬም አለች በልቤ 🙏🙌
የተረጋጋ ዝማሬ ደጋጋግሜ ብሰማው አይሰለችም ሌላም ዝማሬላኪልን❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏💜
❤❤❤ zemara melaekten yasemalen ❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen 🙏 ❤❤ yealem enat enwedshalen
ጥኡም ዝማሪ🎉🎉🎉🎉 ዝማሪ መላዓክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው ዝማሬ መላክት ያሰማለን እህታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላኣክት የሰመዐልና ሰሉየየ❤❤❤
yih media tikikilenya ye orthodox mezmorochin eyasidemexen new. EGZIABHER yibarikachu.
ደስ የሚል ዝማሬ
ዝማሬ፣መላእክትያሰማልን
ዝማሬ መላክት ያሰማልን እህታችን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤
ስወድሽ ናርድዬ በቤቱ ያጽሽ😍😍😍😍
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🥰🥰🥰
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏 10q❤️
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤❤
Zemare melak yasemalen 💚💛❤ ️Amen
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን እልል እልል እልል❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ከናንተ ጋር መማር እፈልጋለው በምን ላገኝሽ❤🎉
❤❤ Zemari malaket yasemalen xegawen yabzalsh tebarki ❤❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ድንቅ ዝማሬ💚💛❤️
የመላክት ዝማሬ ያሰማልን እኅታችን❤❤❤
እልልልልልልልልል ዛሬም አለሽ በልቤ❤❤❤❤❤
3 ፤ ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ። ፕ
4 ፤ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።
5 ፤ አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤
6 ፤ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና። ኦሪት ዘጸአት 20: 3-5 ::
አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤
Betam dess yemil zmare.
❤❤❤temesgegnlgn embete maryam .
ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤🙏🏼
እግዚአብሔር ያበርታሽ አልበም አዘጋጅ
Nardiya Yena konjo berchilegn eheta
Kal hiwot yasemalen
እድሜሽ ይባርክልሽ
Kalehiyot yasemalin ihitachiin❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደስስስስ ይላል 🥰 🙏