ማሪኝ እና ልሂድ || በዘማሪት ናርዶስ ካሳሁን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 221

  • @genetyasin
    @genetyasin ปีที่แล้ว +60

    እንኳን ለእናታችን 16 ለቅድስት ኪዳነ ምህረት ወራዊ በአል አደረሰን................
    እህታችን ቃለ ሂወት ያሰማልንንንንንን

  • @fikrufikru-bx5cv
    @fikrufikru-bx5cv ปีที่แล้ว +8

    ቆይ ግን ምን አይነት ጉረሮ ነው ከ ድምጽሽ ማማር ከ እርጋታሽ ምንም የማይወጣልሽ እግዚአብሄር ካንች ጋር ይሁን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @elshadaybekele-s9e
    @elshadaybekele-s9e ปีที่แล้ว +15

    የእመብረሀን ወዳጆች ሁላችን ማርያም በነገራችን ሁሉ በአማላጅነቷ ትቁምልን❤

  • @meazaaychew3799
    @meazaaychew3799 ปีที่แล้ว +103

    ኧረ አንቺ ልጅ ድምፅሽ❤❤❤❤እመቤቴ ትጠብቅልን 🙏

    • @weletezerabruk7093
      @weletezerabruk7093 ปีที่แล้ว +2

      It's TRUE. ...wow....

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 ปีที่แล้ว +3

      Siset sitadel..endezih new..!
      Zimare Melaykt yasemaln..babatu yatsinash..!

    • @ZewedituKase
      @ZewedituKase ปีที่แล้ว +6

      ቃል የለኝም ትምህርት ቤት ይሂን ነዉ ምንዘመር ዉይ ዘማሪ መሆን በጣም ነዉ ምፈልገዉ አደራ በፀሎት እርድኝ

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 ปีที่แล้ว +1

      @@ZewedituKase egzabhar .yadrglsh..❤!

    • @sintayehudemu335
      @sintayehudemu335 หลายเดือนก่อน

      አሜንአሜን

  • @yohanaaraya3507
    @yohanaaraya3507 ปีที่แล้ว +7

    እማዬ ምኔን እንደሚያመኝ አንቺ ታቂያለሽ ማሪኝ እመብርሀን😢😢😢

  • @israeldu3876
    @israeldu3876 ปีที่แล้ว +12

    ማሪኝና ልሂድ ወደቤቴ ልግባ😢😢😢😢
    ይበቃሻል በይኝ የማነባው እንባ😢😢 😢😢😢😢
    ደጅሽ ላይ ከወደኩ አለፉ ዘመናት 😢😢😢😢
    ፈውስን ተጠምቼ አቃተኝ መፅናናት😢😢😢😢

  • @getachewasfaw
    @getachewasfaw ปีที่แล้ว +24

    ቅዱስ ገብርኤል ❤❤ ይጠብቅሽ ❤❤

  • @tesfahiwetgere301
    @tesfahiwetgere301 ปีที่แล้ว +16

    ❤❤❤ ልብን የሚነካ ዝማሬ ነው፡ ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን እህታቺን እመብርሃን ትጠብቅሽ በጣም ጥኡም ዝማሬ ነው፡

  • @HanaChane-dr5ww
    @HanaChane-dr5ww ปีที่แล้ว +8

    ቃላት የለኝም ድምፅሽ በቤቱ ያፅናሽ ዝሚሪ መላክትን ያሰማልን

  • @samritube5541
    @samritube5541 ปีที่แล้ว +43

    ማሪኝና ልሂድ ወደቤቴ ልግባ ይበቃሻል በይኝ የማነባው እንባ😢😢 ደጅሽ ላይ ከወደኩ አለፉ ዘመናት ፈውስን ተጠምቼ አቃተኝ መፅናናት ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ናርዲዬ

  • @HaevenFirew
    @HaevenFirew 24 วันที่ผ่านมา +1

    ለምን ፅሁፍ አጨምሩበትም እንደአስታየት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @roychehwan1959
    @roychehwan1959 ปีที่แล้ว +21

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጉሩም ድምፅ ነው ያለሽ ❤️❤️❤️❤️ በቤቱ ያፆነሽ እህታችን ❤️❤️❤️

  • @ephiratayenewshiferaw7527
    @ephiratayenewshiferaw7527 ปีที่แล้ว +14

    አቤት ድምፅ አቤት መመረጥ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 ปีที่แล้ว +11

    ማረኝና ሊሕድ ጥዑማ ዜማ አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ባሌልዩ ፀጋ እህታችን ናርዶስ እግዚአብሔር ልዩ ፀጋ ሰቶሻል መዝሙሽ ለመግለፅ አይቻልም በርችልን መድኃኔዓለም ከከንቱ ዉዳሴ ይጠብቅሽ ❤

  • @AlemBelihu-j1z
    @AlemBelihu-j1z 9 หลายเดือนก่อน +19

    እናቴ በየጸበሉ ያሉትን እህት ወንድሞቻችን በምረትሽ ብዛት ማሪልን😢😢😢😢😢

  • @rahelgeletawu3908
    @rahelgeletawu3908 ปีที่แล้ว +2

    አቤትድምፅ
    መታደልነው፡ዝማሪመላኢክትን፡ያሰማት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Hailuvet
    @Hailuvet ปีที่แล้ว +7

    ደጋግሜ ብሰማው የማይጠገብ ዝማሬ ተባረኪ

  • @GanetDuresa
    @GanetDuresa ปีที่แล้ว +4

    የ 21 ሚዲያ ዘማርያን❤♥️❤️
    በርቱ በጣም ጥሩ ነው

  • @Altayedesta573
    @Altayedesta573 ปีที่แล้ว +2

    Waw , mengezem sesemhaw yezechen lije demte , hula kewesta yesemhaghall ortodoxentha

  • @HanaEndale-e1k
    @HanaEndale-e1k ปีที่แล้ว +1

    Zemare maliketn yasemaln yene ehet embete tebariksh ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ermiyas-x6z
    @Ermiyas-x6z ปีที่แล้ว +2

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @kalikali4821
    @kalikali4821 ปีที่แล้ว

    Zimare melaiktin yasemalin ehitachin🙏
    Wud 21 media mezmuru betsuf binorew be e,r sim eteyklaew🙏

  • @wubemu-l7p
    @wubemu-l7p ปีที่แล้ว +1

    yembrhan melgawa ayelyen.......zemra melakte yasemshe

  • @kokebgaredew3014
    @kokebgaredew3014 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መዝሙር እንደዚህ እረጋ ተብሎና በስሜት ሲዘመር ነው ነፍስ የምትረካው

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 ปีที่แล้ว +5

    እልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ዘማሬት ናርዶስ

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 ปีที่แล้ว +3

    እመብርሃን ትጠብቅሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ❤

  • @ermiyasermiyaskebede1070
    @ermiyasermiyaskebede1070 ปีที่แล้ว +1

    አረ yet lmita zemirilgn yene eht❤️🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 ปีที่แล้ว +3

    አቤት መመረጥ ነፍስን ያለመልማል 🙏😭

  • @Dani-ds2pw
    @Dani-ds2pw ปีที่แล้ว +1

    God ! Her voice 1000000%❤❤❤❤❤❤ Belles you Sis

  • @MiliAdisu-x3v
    @MiliAdisu-x3v 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሄር በቤቱ ያፅናሽ እህቴ🎉🎉🎉

  • @selam.Yetewahedolij
    @selam.Yetewahedolij ปีที่แล้ว +2

    አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ናርዲዬ እህቴ 🥰🥰🥰

  • @HermaMak-jq8dx
    @HermaMak-jq8dx ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰🥰 wde yetewahido lij amilak yibarksh yelben mezmur naw yezmarshiw bertuu wedddddd❤❤

  • @Applle-v3l
    @Applle-v3l 2 หลายเดือนก่อน

    .ዝማሬ መላአክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን😢😢😢😢

  • @የስደትስንቄነሽእመቤቴ
    @የስደትስንቄነሽእመቤቴ ปีที่แล้ว +1

    በጣም ማሪኝና ልህድ ህታችን ቃለህወት ያሰማልን

  • @zekidusanmedia
    @zekidusanmedia ปีที่แล้ว +2

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መልዕክት ያስማልን እህታችን

  • @HanNa-sx1pw
    @HanNa-sx1pw ปีที่แล้ว +2

    ማሪኝ ልሂድ ወደቤቴ ልግባ ይበቃሻል በይኝ የማነባው እንባ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hewanteshome1109
    @hewanteshome1109 ปีที่แล้ว +4

    ፀጋው ያብዛልሸ በቤቱ ያፅናሽ

  • @MeseretMaru-j3l
    @MeseretMaru-j3l หลายเดือนก่อน

    እመብርሀን ፀጋዋን ታብዛልሽ 🙏🙏🙏

  • @micheletewelde8250
    @micheletewelde8250 ปีที่แล้ว +3

    ድምፅሽ ግን ❤❤❤ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ ። በራስሽ አልበም እንጠብቅሻለን ።

  • @MesfinMekonen-g6i
    @MesfinMekonen-g6i ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን....
    መዝሙር vidios ላይ Subtitle ቢኖራቸዉ የበለጠ ደስ ይለናል።

  • @zenutttt8975
    @zenutttt8975 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen ameen simare malyikten yasman 🙏 hetachin egziyahaber babetu yanorish yetawayedoo enquu sewadish 😍 😍 ❤❤❤

  • @Haben54
    @Haben54 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @heritube5961
    @heritube5961 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውድ እህት መንፈስን የሚያድስ ዝመሬ

  • @GjdtgBhch
    @GjdtgBhch ปีที่แล้ว +1

    አሜንእግዚአብሄርበጥበቡይጠቤቅሽአሜን

  • @tarikuwayeahi
    @tarikuwayeahi ปีที่แล้ว +3

    😢😢😢 መሪኝና ልሂድ ወደ ቤቴ ልግባ ይበቃሻል በይኝ 🙏🙏

  • @DanawitKifile-jc8tg
    @DanawitKifile-jc8tg ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ! ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህቴ

  • @nardossete8582
    @nardossete8582 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @adanechgobena8742
    @adanechgobena8742 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤በቤቱ ያፅናሽ❤

  • @OrthodoxyStPaul
    @OrthodoxyStPaul ปีที่แล้ว

    የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግመኛ በመጣ ጊዜ ቃለ ህይወትን ያሠማልን፥

  • @የማርያምልጅ-ሸ4ወ
    @የማርያምልጅ-ሸ4ወ ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ 👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹👏👏🌹🌹👏🌹

  • @werkyetadesse3137
    @werkyetadesse3137 ปีที่แล้ว +4

    ማረኝ እናልሂድ በደቤቴ ልግባ ይበቃሻልበይኝ የማነባው እንባ ደጂሽለይ ከወደኩ አለፉዘመናት ፈውስን ተጠምቸ አቃተኝ መጽናናት ዝማሬ መላክት ያሰማልን በቤቱ ያጽነሽ

  • @MisirNati-lr2hp
    @MisirNati-lr2hp ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሔር ይባርክሽ

  • @MedhinMedia
    @MedhinMedia ปีที่แล้ว

    ናርዲ ድምፅሽና መዝሙሩ ከዜማዉ ስታዋህጂዉ ልዩ ነሽ በፀጋላይ ፀጋ ይደርብልሽ እህቴ

  • @AkalawyEwnetEyesus
    @AkalawyEwnetEyesus ปีที่แล้ว +1

    ስለ ዝማሬው: ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ::...ከቤተ ክርስቲያን ውጭ ቤት ውስጥና ስቱዲዮ ውስጥ የሚካሄዱ ቀረፃዎች ግን ትርጉማቸው(መልእክታቸው) አይገባኝም: ምክንያቱም ቦታ ራሱ መልእክት አለው:አባቶቻችን "ቦታ ሰውን ይቀድሳል:ሰውም ቦታን ይቀድሳል" እንዳሉ::

  • @TsitaYeAlem-z7l
    @TsitaYeAlem-z7l 5 หลายเดือนก่อน +1

    እመብርሃን ታስብሽ እህታችን🤗🤕

  • @HaymanaHaymana-li5sv
    @HaymanaHaymana-li5sv ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @yeshiialemayhuu7272
    @yeshiialemayhuu7272 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤አሜንንንንን😢😢

  • @sarayishak3248
    @sarayishak3248 ปีที่แล้ว +1

    Zemrie melakiten yasemalen yenie wed ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gclialimaz
    @gclialimaz ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @eyrusalemmekonnen5005
    @eyrusalemmekonnen5005 ปีที่แล้ว +1

    zemarea meleakten yasemalen🙏🙏🙏

  • @EyobGera
    @EyobGera ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤

  • @almodafli2703
    @almodafli2703 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏🙏🙏 Amen 🙏🙏🙏 Amen 🙏🙏 Amen zemare melykt yasemalen

  • @helenyismaw3979
    @helenyismaw3979 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን😢😢😢

  • @Hailuvet
    @Hailuvet ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ፀጋውንና በረከትን ያድልሸ

  • @ruthgesesse3595
    @ruthgesesse3595 ปีที่แล้ว +2

    Nardiye ❤

  • @Kalll468
    @Kalll468 ปีที่แล้ว +1

    ናርዲያ ተበራኪልን💓💓

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew1573 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @asaminewgezu512
    @asaminewgezu512 ปีที่แล้ว +1

    አሜን! አሜን!አሜን! ❤❤❤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @addisabera6268
    @addisabera6268 ปีที่แล้ว

    ውይ መታደል እመቤቴ ትጠብቅሽ

  • @kasawadane368
    @kasawadane368 ปีที่แล้ว

    Amesegnalu kalehiwet yistachihu::

  • @TekstS
    @TekstS ปีที่แล้ว

    ❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉,!!!አሜን ❤❤❤❤❤!!!

  • @TsegayeGirmay-ru5ef
    @TsegayeGirmay-ru5ef ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይጠብቅልን ፍፃሜሽን ያሳምሪልን!!!!!︎!!

  • @Eemm91
    @Eemm91 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው እኛንም ትማረን
    ❤❤
    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @enatshanko106
    @enatshanko106 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን እመብረሀን ከእነ ልጇ ትጠብቅሽ

  • @bitanyatefera7292
    @bitanyatefera7292 ปีที่แล้ว +1

    Des yemil zemare egziabher be betu yatsnash ehete gn asteyayt ke ezi studeo yagnaw Des yelal

  • @elrohiyemariyam3340
    @elrohiyemariyam3340 ปีที่แล้ว

    ምን እንደምልሽ አላውቅም የኔ እናት እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @TigistNegash-y8u
    @TigistNegash-y8u 6 หลายเดือนก่อน

    Wow dmsish ❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተእግዚ
    @ወለተእግዚ ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በፀጋው

  • @mezmrtwasetakele8524
    @mezmrtwasetakele8524 ปีที่แล้ว

    illllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll zemare melayktin yasemalin💞💜💙💯🧡❤

  • @_kal_gift_package12
    @_kal_gift_package12 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋውን ያብዛልሽ❤

  • @hapasihapasi4298
    @hapasihapasi4298 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬመላክት,ያሰማል አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @betelhemabateayele7107
    @betelhemabateayele7107 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን፡፡

  • @tsigemariyamtigi4393
    @tsigemariyamtigi4393 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋ ሁን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለእክትን ያሠማልን ለእህታችን❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ

  • @አዲ-መ5ተ
    @አዲ-መ5ተ ปีที่แล้ว

    zimare Melaekt yasemalen. Bebetu Yatsinash

  • @dawitasfaw2231
    @dawitasfaw2231 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen 🙏 Zemari meleak Yasemaln

  • @meskeremabuu1183
    @meskeremabuu1183 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @kinettibebu7076
    @kinettibebu7076 ปีที่แล้ว +1

    💐Amen zemari malket yasamaln 🤲🤲🤲

  • @top20bestgoal32
    @top20bestgoal32 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ

  • @HanadiKelani
    @HanadiKelani ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን❤❤❤

  • @NAHUSENAYLEMMA
    @NAHUSENAYLEMMA 5 หลายเดือนก่อน

    ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን

  • @Rainyyyy-y
    @Rainyyyy-y ปีที่แล้ว +1

    ጌታ እጅግ ባርኮሻል

  • @tringotringo9014
    @tringotringo9014 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን 😢😢😢😢😢

  • @hiwigla5554
    @hiwigla5554 ปีที่แล้ว +1

    Zmare melaktn yasemaln😍☺👏

  • @flagottigistu7104
    @flagottigistu7104 ปีที่แล้ว +1

    Nardiye tebareki❤❤

  • @የገብረኤል
    @የገብረኤል ปีที่แล้ว +1

    Amen zmare melaektn yasemaln🙏

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @genethailu769
    @genethailu769 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤