አኑሮኛል ቸርነትህ || ስምሽን ለልጅ ልጅ || ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 229

  • @Yorilua
    @Yorilua ปีที่แล้ว +154

    የ ኦርቶዶክስ ወጣቶች የሙዚቃ ድግስ ከማዘጋጀት እንዲ አስተማሪዋች እና መዘምራን ጠርተው መንፈሳዊ ድግስ ማዘጋጀታቸው እንዴት ደስ ይላል😍 ደሞ እንዲህ እንደተሰበሰቡ መሰረታዊ ሀይማኖት ትምህርት ቢገቡ ለንስሀ ለቅዱስ ቁርባን ቢበቁ ደሞ 🤲🏽🤲🏽🤲🏽

    • @jonathandyer5896
      @jonathandyer5896 10 หลายเดือนก่อน +9

      ማስተካከያ ይደረግ ፡ "የዝማሬ መርሐግብር" እንጂ የሙዚቃ ድግስ በፍፁም አይባልም።
      አመሰግናለሁ።
      💚🧡❤️

    • @RedWank-w2x
      @RedWank-w2x 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@jonathandyer5896የሙዚቃ ድግስ ያለችው እኮ ይሄን አይደለም

    • @calmpurple6053
      @calmpurple6053 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@jonathandyer5896 he didn't call this ye musica digis, read again

    • @YonasAgilo
      @YonasAgilo 11 วันที่ผ่านมา

      ​@@jonathandyer5896በደምብ ያነበብከው አይመስለኝም ደግመህ አንብብ ሀሳቡን 🙁

  • @serkalemasefa1803
    @serkalemasefa1803 ปีที่แล้ว +62

    በ youtube ደረጃ ያሉ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያዋች እያሳያችሁ ያላችሁት የ ምስል እና ድምፅ ጥራት በጣም የሚደነቅ ነው❤

  • @BeyeneYonas-kx7vp
    @BeyeneYonas-kx7vp ปีที่แล้ว +30

    የተዋህዶ እንቁ እኮ ነሽ ምርትዬ ኑሪልን ዘመንሽ ሁሉ በቤቱ ደምቀሽ ኑሪ❤❤❤

  • @zelalemgelaw4264
    @zelalemgelaw4264 9 หลายเดือนก่อน +8

    ደግሞስ ህይወት ምርጫ ቢሆን
    ካንተ ወደ ማን ይኬዳል
    አባቴ ፍቅርህ አኮ
    ጌታዬ ፍቅርህ እኮ❤❤❤

  • @ZemariBemnetZenebe
    @ZemariBemnetZenebe ปีที่แล้ว +19

    በዚህ መርሐግብር ላይ መገኘቴ አስደስቶኛል።በምርቴ ተወዳጅ ዝማሬ ላይ ደግሞ በከበሮ ማጀብ መታደል ነው።

  • @fetumtamrat-gm5xu
    @fetumtamrat-gm5xu 8 หลายเดือนก่อน +2

    ባየው ባየው አይቼ የማልጠግበው ፕሮግራምና ዝማሬ ያገልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን❤❤❤

  • @firehiwotbirhane6567
    @firehiwotbirhane6567 ปีที่แล้ว +50

    ደግሞስ ህይወት ምርጫ ቢሆን
    ካንተ ወደ ማን ይኬዳል
    አባቴ ፍቅርህ አኮ
    ጌታዬ ፍቅርህ እኮ
    አለምን ያስክዳል
    ምርትዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @yudahenebal6301
    @yudahenebal6301 6 หลายเดือนก่อน +12

    ሞቼ ነበር ተቀብሬ ጌታ ወደኔ ባትመጣ😭🙏🙏🙏🇱🇾🇱🇾

  • @bethyethiopiaiwt2721
    @bethyethiopiaiwt2721 ปีที่แล้ว +21

    ዘማሪት ምርትነሽ ድምፅሺ እንዴት እኮ እንደሚያምር በዛው ልክ ትህትናች ሰከንየማለትሽ. እግዚአብሔርጨምሮ ይባርክሽ አሜሪካ ብትመጭልን 😢

  • @elsabetabebe
    @elsabetabebe ปีที่แล้ว +9

    በጣም ደስ የሚር የነብስ ምግብ ያገኘሁበት ቦታ ሙክራብ❤ግን ላልነበሩ ምዕመን ሙሉ መረሃግብሩ ቢለቀቅ ጥሩ ይመስለኛል❤🙏

    • @ElfenshAbraha
      @ElfenshAbraha 7 หลายเดือนก่อน

      G1😂❤❤❤❤

  • @NugusSolomon-h8d
    @NugusSolomon-h8d ปีที่แล้ว +17

    የመንፈስ ቅዱስ ድምፅ ሰላምን ይሰጣል በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የተሰሩ መዝሙሮች ልብን ይግዙ። እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመነሽን ያርዝምልን።

  • @-akileltube2152
    @-akileltube2152 ปีที่แล้ว +6

    ጥርት ያለ ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬ ስርዓት እርጋታ ❤

  • @tinsaetilahun-o4w
    @tinsaetilahun-o4w ปีที่แล้ว +7

    ሁሌም እንደዚህ አይነቱ ድንቅ ጉባኤያት በወጣቶች ብናዘጋጅ ❤❤❤

  • @Orthodoxawi12
    @Orthodoxawi12 ปีที่แล้ว +8

    በርቱልን❤እግዚአብሔር አገልገሎታችሁን ጉልበታችሁን ይባርክ

  • @weledaselase
    @weledaselase 8 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት ቀጣም እወዳታለሁ ምርቴ በናታቹ😢😢😢😢ስወዳት ወይ የኔ እናት ምን ላርግሽ❤❤❤❤ የኔ እናት ፈጣሪ ያኑርሽ ኡፍ ቃል የለኝም

  • @selamselam699
    @selamselam699 7 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ እናት ምርት ነሽ ጥላሁን ፈጣሪ ይጠብቅሸ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመሰገን ለዘለዓለም 🙏😢እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi 9 หลายเดือนก่อน +2

    ዘማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @birukshalmeno4817
    @birukshalmeno4817 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ነው፡፡
    መዝሙር የምታጅቡ ወንድሞች ነጠላ ልበሱ፡፡

  • @HasietEye
    @HasietEye ปีที่แล้ว +2

    ኣንዴ ኣንዴ ስም ይመራል የሚባል ኣባባል ኡነት ኖው፡ዝማሬ መላእክት ያስማልን።

  • @tinsaetilahun-o4w
    @tinsaetilahun-o4w ปีที่แล้ว +7

    የኔ ምርቴ በጣም ነው ምወድሽ ጸጋው ይብዛልሽ❤❤❤

  • @እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ
    @እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ 8 หลายเดือนก่อน +3

    🤲🤲🤲🤲😢😢💒🕊🕊🕊💒☝️🤚🤚💒🙏🙏🤚አቤቱ.ደሲ☝️ሲሲልልልልአሜን.ልልልልልልልልልልል☝️ልልልልአሜን.ልልልልል.አሜን.ልልል🙏🙏እልልልልል.🤲ልልልልል☝️🤲አሜን.አሜንአሜን.አሜን.እልልልልልል🕊አሜን.አሜን.አሜን.ልልልልልልልልልልልል

  • @BouzaDagne
    @BouzaDagne ปีที่แล้ว +3

    እሰይ እልልልልልልልልልል አጥትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @alazarmebrate
    @alazarmebrate ปีที่แล้ว +3

    ምርትዬ ኑሪልን ዘመንሽ ሁሉ በቤቱ ደምቀሽ ኑሪ🙏🙏🙏❤❤

  • @johnnybelay9198
    @johnnybelay9198 ปีที่แล้ว +3

    ምርትዬ የኔ እናት❤❤❤ ወድሻለው እግዚአብሔር በአገልግሎት ያበርታሽ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን::

  • @Weredemihiret
    @Weredemihiret 9 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍ ምርትዬ ልቤ ተሰበረ ኡፍፍፍ እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለህይወትን ያሰማልን ❤❤❤😭😭

  • @HalaNogosh
    @HalaNogosh ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ዘማሬ እህታለም ፀጋዉን ያብዛልሺ❤❤

  • @meronteka1033
    @meronteka1033 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ሁሌም ተመስገን ❤❤❤❤

  • @yudahenebal6301
    @yudahenebal6301 6 หลายเดือนก่อน +2

    ልጅሽን ታቅፈሺ እመቤቴ ሆይ ነይ ማርያም🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏🇱🇾🇱🇾

  • @MeseretAlelegn-t7m
    @MeseretAlelegn-t7m ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እዴት ያስደስታል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ምርትየ ዝማሪ መላክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ

  • @delbaniali5574
    @delbaniali5574 หลายเดือนก่อน +1

    ምርትዬ ❤❤❤ እልልልልልልልል

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን በቤቱ ያኑረን

  • @HalaNogosh
    @HalaNogosh ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ደሥ ሲል ይልመድባችሁ እምየ ኦርቶዶክሥ

    • @AynalamThamei
      @AynalamThamei หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LEMLEM-j3m
    @LEMLEM-j3m 4 หลายเดือนก่อน

    የመዝሙር አልበም ምርቃት
    ሰርካልም ታንሸ እህቴ ናት አበራታቱለኛ
    ስምሽ ይጣፍጠናል
    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
    ታላላቅ ዘማርያንና መምህራን በተገኙበት እለት ስምሽ ይጣፍጠናል አዲስ የመዝሙር አልበም ሐምሌ 28 ከቀኑ 6 ሰአት ጀምሮ ቃሊቲ በሚገኘው ፋሪድ ህንፃ ፊት ለፊት የ08 ወጣቶች ማዕከል አዳራሽ ከቀኑ 6 ሰአት ይጀመራል እርሶም የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ በልዑል እግዚአብሔር ስም በክብር ተጠርቶዋል ስለሚመጡ እናመሰግናለን ሐምሌ 28 ቅዱስ አማኑኤል ቸር ያገናኘን
    ዘማሪ ዲያቆን ልዑል ጌታቸው
    ዘማሪት ስርካለም አብርሃ
    ዘማሪት ገሊላ ገንበዙ
    ወስብሐት ለእግዚአብሔር
    ወለወላዲቱ ድንግል
    ወለመስቀሉ ክቡር

  • @ZeraAraga
    @ZeraAraga 10 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን

  • @LEMLEM-j3m
    @LEMLEM-j3m 4 หลายเดือนก่อน

    ዝመሬ መላእክትን ያሰማልን በእውንት❤❤❤❤❤❤ በጣም ነወ ምወደሸ ማክብርሸ
    ሁሉም ንገር ትዝ ይለኛል😢 በሰደት ብሆንም መዝሙርሸ ሰሰማ ውሰጤ ሀሰት ይሞላላ

  • @bethyethiopiaiwt2721
    @bethyethiopiaiwt2721 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን.
    ♥️🌹♥️🌹♥️🌹♥️🌹♥️🌹♥️🌹

  • @prestigecell599
    @prestigecell599 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @SalmaipaSalmaipa-cw2gu
    @SalmaipaSalmaipa-cw2gu 11 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤ቃለሂዉት፣ያሰማልን፣ምርትነሸ፣እህታችን፣ፀጋሞገሰያልብሰሸ፣እህቴዋ😢😢😢🎉🎉❤❤❤

  • @omygadweeee
    @omygadweeee 6 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልል❤❤ምርትየ ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @JobMovies-wt9hd
    @JobMovies-wt9hd ปีที่แล้ว +3

    እልልልልል ክብር ለመዳንዓለም ❤❤❤❤❤

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 6 หลายเดือนก่อน +2

    Elllllllllllllll Demo Hiwet Mircha Bihon Kante Wedeman Ykedan 💖💖💖🙏🙏🙏🤩😍
    Zmare Melakt Yasemaln Ehtachn Mrtnesh 🙏

  • @ንግዜ
    @ንግዜ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽት የስማዓልና እግዚኣብሔር ኣምላኽ ጸጉኡ የብዝሓልኪ ብጣዓም ዝፍትዋ ዘማሪት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @Frewe771
    @Frewe771 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእት ያሠማልን እህታችን እረጂም ከጤናጋ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወኪዳንነኝ
    @ወኪዳንነኝ ปีที่แล้ว +2

    አይ የልጅነት መዝሙራችን😢

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 ปีที่แล้ว +1

    አለመኖሬ ቆጨኝ ሁሌ አዘጋጁልን😢

  • @Romiዩቱብ
    @Romiዩቱብ 11 หลายเดือนก่อน

    እስይ ምርጥ ነሽ ❤የኔ እንቁ ደጋግሜ ሰምቼ የማልጠግበው መዝሙሮች ፈጣሪ ቆሪ ዘመንሽ ይበርክልሽ የተረፍነም ፈጣሪ ወደ ልባችን ይመልሰን😢🎉❤

  • @TibebuAyza-y2x
    @TibebuAyza-y2x หลายเดือนก่อน

    እግ/ር ይባረክሽ

  • @delbaniali5574
    @delbaniali5574 หลายเดือนก่อน +1

    ሰቴ እደማዳምጠው

  • @DanielSisay-qd2dx
    @DanielSisay-qd2dx 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @deguasemahegne979
    @deguasemahegne979 5 หลายเดือนก่อน +1

    Egiziabher yimesigen Amen Amen Amen
    Kalehiwot yasemaligne

  • @ZinashGebretsadik
    @ZinashGebretsadik 9 หลายเดือนก่อน

    የመላእክት ዝማሬ ያሰማሽ።

  • @Dxb-r8l
    @Dxb-r8l 9 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @comenhaveafun
    @comenhaveafun ปีที่แล้ว +2

    egziabher yemesgen

  • @MeseretAlelegn-t7m
    @MeseretAlelegn-t7m ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 እልልልልልልልልልልልልልልልልል ጠላት ይቃጠል እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @zenebechwasiyhun6092
    @zenebechwasiyhun6092 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏 zimare
    melkyt yesemaln 🙏🙏🙏🙏 🙏
    betem ye miwds zamrt mirtnsh💚💛❤❤❤

  • @KaleKale-p7w
    @KaleKale-p7w 11 หลายเดือนก่อน

    ዝመሬመላክትየሰማል አኑሮኛን ቸርነትህ ልክየለለው

  • @RomanGenet
    @RomanGenet ปีที่แล้ว

    ፀጋውን ያብዛልሽ ምርቴ አኑሮኛል ቼርነትህ😢😢😢😢😢

  • @delbaniali5574
    @delbaniali5574 หลายเดือนก่อน +1

    ❤👏❤👏❤👏

  • @genetmekonnen8073
    @genetmekonnen8073 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማርመላአክት
    ያሰማልን
    አሜንአሜንአሜን

  • @tesfanesh-w8v
    @tesfanesh-w8v 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወትያሠማልን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @MatewosDame-q1p
    @MatewosDame-q1p 2 หลายเดือนก่อน

    Sewedeshko yene enate rajim edeme ketena gr ❤❤❤

  • @henokbasa-k3q
    @henokbasa-k3q 7 หลายเดือนก่อน +3

    fetari yabarkish

  • @satatati_tube_1
    @satatati_tube_1 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድንግል ማርያም ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaSlam-dk9ev
    @SaSlam-dk9ev 7 หลายเดือนก่อน

    ልልልልልልል 🕯️⛪ አሜን ♥️ ልልልልልልል 🕯️🕯️🌿🥰🥰 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ♥️ ልልልልልልል 🕯️⛪ አሜን አሜን ♥️♥️⛪ አሜን ♥️ ልልልልልልል ቃለ ሂወት ያሰማልን እህታችን ❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🕯️⛪♥️♥️🕯️🕯️🥰🌿🌿🌿🌿🌹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EdenNigussie-q3q
    @EdenNigussie-q3q 2 หลายเดือนก่อน

    Amen ellllllll

  • @የጌታባርያ-ሐ2ፐ
    @የጌታባርያ-ሐ2ፐ 10 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬመላእክትያሠማልን❤❤❤

  • @alembirhane9602
    @alembirhane9602 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @MedhinMedia
    @MedhinMedia ปีที่แล้ว

    ምርቴ በጣም የምወድሽ ዘማሪት ትህትናሽ ለየት ያለነዉ ክበሪልኝ

  • @UserUser-y8m
    @UserUser-y8m 5 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልል❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aklilufikadu1436
    @aklilufikadu1436 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @kibrethailemariam-gx6ml
    @kibrethailemariam-gx6ml 6 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @teenvibes232
    @teenvibes232 ปีที่แล้ว +1

    ንግስተ ሰማያት ወምድር
    የሚለውን እስከአሁን በስርዓት የዘመረ youtube channel የለም
    ዘመነ ጽጌ ቢያልፍም እሱን ብዘምሩ
    በተረፈ በጣም ነው የምንወዳችሁ
    Yeabsira, University of Dubai

  • @CellEnter-ws8pd
    @CellEnter-ws8pd 9 หลายเดือนก่อน

    Aman aman aman zemar malkte yasamalen babatu yakoyeshe❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒

  • @AliAli-nk4re
    @AliAli-nk4re ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @maza2589
    @maza2589 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @--vt6id973
    @--vt6id973 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልአሜነ አሜን አሜን ዝማሬ መላክእት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hihihihi8372
    @hihihihi8372 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏👏👏👏💒💒💒አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ይጠብቅሽ ምረትዬ❤❤❤

  • @bogalebeza
    @bogalebeza ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @hattinessalam2377
    @hattinessalam2377 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አንቺእናቴድንግል
    @አንቺእናቴድንግል ปีที่แล้ว

    እልልልል እግዚኣብሄር ይመስገን ዝማሬመላዕክት ያሰማልን

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያጽናልን ምርትዬ❤

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @demeapptube6274
    @demeapptube6274 8 หลายเดือนก่อน

    Fetari kenante ayleye agelgletachu ykebel sibeza dinkkkkk nw❤❤❤❤❤

  • @titik1349
    @titik1349 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @sinteyenatu
    @sinteyenatu ปีที่แล้ว +2

    Mirte silanchi ine minim alilim zim kemalet wuci❤❤❤❤❤

  • @kaleabeba5391
    @kaleabeba5391 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @alamidhualamidhi9743
    @alamidhualamidhi9743 10 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Amen

  • @Siskebero
    @Siskebero ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ
    @እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ 8 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏✋️🕊🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🕊🙏🕊🕊🕊🙏🙏🕊🙏ፍቅር.እኮነሽ.ምርት👋👋🤚🤚🤚የ

  • @selamgyhons-rj3ik
    @selamgyhons-rj3ik ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልል

  • @meseretmesele8547
    @meseretmesele8547 ปีที่แล้ว +1

    ስወድሽ እኮ 2:21

  • @degagekaloro4205
    @degagekaloro4205 ปีที่แล้ว

    amen kalehiyhotn yasanaln
    Gebriel besemay yemilahun mezmur magignat alchalkum

  • @hanajebesa7975
    @hanajebesa7975 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @SurprisedClothes-fk7rj
    @SurprisedClothes-fk7rj หลายเดือนก่อน

    Elllll elllll elllll mrteneshiya yenayelebawkaya lezelalemu nurlega❤❤❤❤

  • @DerejeTeka-e9c
    @DerejeTeka-e9c ปีที่แล้ว

    ስወድሽምርትዬእድሜይስ

  • @fmazzone9150
    @fmazzone9150 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭 andi ken enem betu geba yihonal

  • @በዘነቨ.መረደም.ለጀ
    @በዘነቨ.መረደም.ለጀ 7 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏😢😢😢

  • @alamuae8939
    @alamuae8939 ปีที่แล้ว

    Ameen ameen ameen zemarii Mel akaat yasemaan 😢

  • @mahiderbelay1350
    @mahiderbelay1350 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር 🙏🙏🙏