አዲስ መዝሙር "ቅኔ ነሽ" ዘማሪት እፀገነት ከበደ (ሰላሜ ነሽ ድንግል) ሱላማጢስ ሚዲያ- Qine Neshi

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 421

  • @AmaryaAdoram
    @AmaryaAdoram 6 วันที่ผ่านมา +236

    ራሴን ላጠፉ ወስኜ በጨረስኩበት ሰዕት ድንገት ይሄንን መዝሙር ሰማሁ መጥፎ ሀሳቤን ሁሉ አስረሳኝ

    • @bethelhemfikre8757
      @bethelhemfikre8757 6 วันที่ผ่านมา +7

      💜💜💜💜👍

    • @tsehayashenafi7893
      @tsehayashenafi7893 6 วันที่ผ่านมา +19

      የኔ እህት እኔም የ2 ዓመት ልጄን ትቼ ከሞት የመለሰኝ መዝሙር

    • @Tariktkeste
      @Tariktkeste 6 วันที่ผ่านมา +31

      በስመአም ምነው ጤና ካለ ሁሉም ያልፍል

    • @Sepra_tube
      @Sepra_tube 6 วันที่ผ่านมา +6

      በትክክል ❤​@@Tariktkeste

    • @መሃመድሸሁ
      @መሃመድሸሁ 5 วันที่ผ่านมา +8

      የድንግል ማርያም ሃያል ፍቅር...

  • @Afome
    @Afome 6 วันที่ผ่านมา +229

    ከtiktok አይቶ የመጣ❤❤❤

    • @fikrtegashaw3629
      @fikrtegashaw3629 5 วันที่ผ่านมา +6

      ብዙ ነገሬን ነው የቀየረው ማርያምን❤

    • @ruthshimeles3296
      @ruthshimeles3296 5 วันที่ผ่านมา +1

      Ene❤

    • @GjgjGjgj-x9r
      @GjgjGjgj-x9r 5 วันที่ผ่านมา +2

      እኔ

    • @Bini-o2d
      @Bini-o2d 4 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ❤❤❤

    • @Wudneh10
      @Wudneh10 4 วันที่ผ่านมา +2

      ማርያምን ከቲክቶክ አይቸ ነው የመጣሁ🙏

  • @FantaZenebe-s6q
    @FantaZenebe-s6q 5 วันที่ผ่านมา +55

    እየገባችሁ አበረታቱኝ አድስ ዘማሪ ነኝ እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤

    • @TirhasMesfin-p8f
      @TirhasMesfin-p8f 3 วันที่ผ่านมา

      በቤቱ ያፅናሽ እህቴ ❤❤❤

    • @EtagegnWendemu
      @EtagegnWendemu วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ❤❤❤

  • @HanaAlemu-t3k
    @HanaAlemu-t3k 5 วันที่ผ่านมา +28

    እናቴን ከ አጣው 8 አመት ሆንኝ ,በጣም ከፈቶኛል በጣም በዙ ነገረ 😭😭😭አባቴንም አሞታል ሰድተኛ ልጅሸ ነኝ አሰቢኝ እናቴ ለኔ የተዘምረ ነው የመሰልኝ ዘማሬ መለክተን ያሰማልን❤❤🙏🏼🙏🏼

    • @genetasefa5364
      @genetasefa5364 5 วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ

    • @BetiHaile-yh1lj
      @BetiHaile-yh1lj วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ እመ አምላክ አዛኝቱ በምልጃዋ ትቅረብሽ

    • @giontube5039
      @giontube5039 วันที่ผ่านมา

      እመብርሀን ትድረስልሽ የኔ እናት አይዞሽ መድሃኒያለም ያውቃል

    • @TamenechHelamo
      @TamenechHelamo ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይዞሽ

  • @tinsaetilahun-r5c
    @tinsaetilahun-r5c 8 วันที่ผ่านมา +44

    የኔ እናት ምንኛ የታደልሸ ነሽ ጸጋው በክርስቶስ እየሱስ ይብዛልሽ

  • @AmaryaAdoram
    @AmaryaAdoram 6 วันที่ผ่านมา +31

    ውስጤ ራሴን እንዳጠፉ እየነገረኝ በነበረበት ሰዕት ነበር ይሄንን መዝሙር ድንገት የሰማሁት።ለሊቱን ሙሉ ስሰሰማው አድርኩ የነበረኝ መከፉትና መጥፎ ሀሳብ ሁሉ ጠፉ

    • @nitsuhbulti9027
      @nitsuhbulti9027 6 วันที่ผ่านมา +2

      ምድር ላይ ያለ ሁሉ አላፊ ነው ጠላት ነው መጥፎ ሀሳብ የሚያሳስበው ስለዚህ ወደ እግዚአብሔር መጣበቅ ነው

    • @ሱላማጢስ1
      @ሱላማጢስ1  6 วันที่ผ่านมา +2

      እግዛቢሔር ያክብርልኝ ሁሉም ለበጎ ነው

    • @selamawitmengstu4730
      @selamawitmengstu4730 6 วันที่ผ่านมา +1

      Hiwet kebad nat yigebagnal,,,rasin yematifat hasab yemiyasasiben telatachin dabilos new,,,egizabher degimo ye tesfa amilak new,,,egiziabherin yizen betesfa new menor yalebin,,,,e.r yetesfa amlak slehone betamm yemitelaw neger tesfa mekuret new,,leza tesfa mekuret yelebinm,,siketil e.r yesetenn nefs esu bicha new yemewused siltan yalew,,,,hiwet sidekimh or sidekimishi hule degifign enate dingil mariyam beyat/bileh tsely ,,,,ena hule mata mata selam leki eyedegemishi dingil mariyamn tematsegnat aregagign le amroye selam asechign ke getaye ke ljishi amaldeshi bileshi tsely,,emegnign be achir gize lewut tyaleshi

    • @lamrewtdefarelamrewtdefare8811
      @lamrewtdefarelamrewtdefare8811 5 วันที่ผ่านมา +1

      በግዚያቤር ተስፋ አይቆረጥም እሺ😢😢😢😢

    • @lamrewtdefarelamrewtdefare8811
      @lamrewtdefarelamrewtdefare8811 5 วันที่ผ่านมา +1

      😢😢😢😢ሁሉም የቆሰለ ነው ብዙ መ😊ከራ ያለበት ግን እግዚያቤር ከጎናችን አድርገን ነው ምንጓዘው አይዞአቹ አትከፉ ክፉ ማሰብ ጥሩ አደለም

  • @shimelistekle-d3t
    @shimelistekle-d3t 8 วันที่ผ่านมา +38

    ፀገነት የእውነት ተባረኪ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅሽ።
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @tube7543
    @tube7543 4 วันที่ผ่านมา +13

    ቅኔ ነሽ የማይቆም ዝማሬ
    ያፈልቃል መወድስ ከንፈሬ
    ሞገስ ነሽ ለምስኪናን ሁሉ
    ማርያም ምልዕተ ኩሉ

  • @ELOHEE-21mariyame
    @ELOHEE-21mariyame 7 วันที่ผ่านมา +42

    ማርያምን ከፍቶኛል እናቴ አንቺ ብርታቱን ስጪኝ
    እማምላክ😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

    • @AdisDayne-nx7cl
      @AdisDayne-nx7cl 5 วันที่ผ่านมา +1

      😢😢😢amen love❤

  • @seni97
    @seni97 8 วันที่ผ่านมา +22

    ልጠራ ልሰየም ድንግል በስምሽ ❤❤ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እንዴት የሚጥም ዝማሬ ነው። ነፍስን የሚያለመልም

  • @DfDf-g5o
    @DfDf-g5o 5 วันที่ผ่านมา +18

    እንባየን የምታብስ ማንም በሌለበት ሰአት ያገኝሗት እናቴ😢❤

  • @SanaSana-gb8ng
    @SanaSana-gb8ng 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ልብ የሚነካ መዝሙር እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🥺🥺🥺🥺🥺🥺😘😘😘😘😘

  • @HermelaDinku
    @HermelaDinku 8 วันที่ผ่านมา +13

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማሽ። ለበለጠው ክብር ያብቃሽ❤❤

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 วันที่ผ่านมา +2

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልኝ እህቴ እመብርሃን ትጠብቅሽ

  • @lidiya-yemaryam
    @lidiya-yemaryam 6 วันที่ผ่านมา +14

    የሙሉቀን ድምፅ የተሰማዉ 😍😍💜💜💜
    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @sarahmariam7987
    @sarahmariam7987 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን!አመ ብዙሃን ዋስ ጠበቃ ትሁነን❤

  • @zewdeneshberhanu-x4q
    @zewdeneshberhanu-x4q 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላክት ያሠማልን ዘመንሽ ይባረክ እመቤታችን ለሁላችንም ትድረሰልን

  • @KidaneeBirahnu
    @KidaneeBirahnu 7 วันที่ผ่านมา +11

    ቅኔሽ ዋው ድንቅ መዝሙር ኦርቶዶክስ አበረታቱ

  • @Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ
    @Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ 2 วันที่ผ่านมา +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ከጣዕሙ ብዛት የመላእክትን ጥዑመ ዝማሬ ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ጠፋሽብን እኮ እፀገነትእንኳን ደህና መጣሽልን ❤️❤️❤️

  • @KnfeMengestu
    @KnfeMengestu วันที่ผ่านมา +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ግን ለምንድነው በራሳችን የምንወስነው ለምን እራስ ማጥፋት እረ ተው እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አለው ሁሉም ያልፋአል ለበጎ ነው

  • @SemertTesfaye
    @SemertTesfaye 5 วันที่ผ่านมา +7

    ድንግል ማረያም ወደ ጎሰቆለው ሕይወታችን ለሁላችንም ቤት ትምጣ ጉድለታችን ትሙላልን

  • @UnicornUnicorn1991
    @UnicornUnicorn1991 2 วันที่ผ่านมา +4

    ይሄን መዝሙር ስፈልገዉ ከርሜ ዛሬ ተገናኘን። እግዚያብሄር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርከዉ።

  • @sarkimamo
    @sarkimamo 4 วันที่ผ่านมา +4

    ልቤን እርፍ ያደረገልኝ መዝሙር ተባረኪልኝ

  • @KiyaMulugeta-r5u
    @KiyaMulugeta-r5u 2 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ከባድ ፈተና ጭንቀት ዉስጥ ነበርኩ ይሄን መዝሙር ስሰማ ዉስጤ ተቀየረ ተስፋ ኖረኝ ደስ አለኝ ብሰማዉ ሁላ አልጠግብብ አልኩ

  • @tesfayetadesse8492
    @tesfayetadesse8492 6 วันที่ผ่านมา +6

    በምን አይነት ሁኔታ ውስጥ ሆኜ እንደዘማሁት ብቻ የሆነው ሁሉ ለመልካም ነው ተመስገን

  • @tsedeyali8246
    @tsedeyali8246 วันที่ผ่านมา +1

    "ልጠራ ልሰየም ድንግል በስምሽ" አጥንትን የሚያለመልም ድንቅ ዝማሬ ለእህታችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ረጅም የአገልግሎት ዘመንን ይስጥልን 🙏

  • @TayechGetu
    @TayechGetu 4 วันที่ผ่านมา +4

    እህቴ ዝማሬ መላእክትን ያሠማሽ ተሠምቶ የማይጠገብ የእመቤታችን ምስጋና ነው ተባረኪ በቤቱ ያፅናሽ🙏

  • @NatnaelYared-gv3ur
    @NatnaelYared-gv3ur 8 วันที่ผ่านมา +8

    ቃለ ሂወት የሰማልን እህታችን ኣጽናኝ መዝሙር ነው

  • @HawiiSara
    @HawiiSara 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢 እልልልልልልልልልልል የኔ እናት

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን፡ያሠማልን🎉🎉🎉

  • @ShewitMekonen-zj1lv
    @ShewitMekonen-zj1lv วันที่ผ่านมา +1

    Kalijinate.jamiro.new.yanten.mazimur..madamet.yejamrkugn.imamilak.babetewa.tatinahi🙏🙏🙏🙏

  • @EphremGudeta
    @EphremGudeta 7 วันที่ผ่านมา +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🏿

  • @EdenAserat
    @EdenAserat 7 วันที่ผ่านมา +7

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እህታችን ❤❤

  • @ኤደንነኝስደተኘዋ
    @ኤደንነኝስደተኘዋ 5 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋው ያብዛልሽ እኅታለም እመብርሃን የልባችን ብርሀን 🎉❤❤❤

  • @sisaymered3547
    @sisaymered3547 5 วันที่ผ่านมา +6

    ግሩም ዝማሬ ❤❤❤ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @Marituzemene-e4c
    @Marituzemene-e4c 4 วันที่ผ่านมา +3

    Zimare melaeikt yasemalin tesge semaatin yawirslin 3060 90 yemitaferi yarigni shale hiywwti yasemalim 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MadenetDibaba
    @MadenetDibaba 7 วันที่ผ่านมา +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LidyanaBere
    @LidyanaBere 5 วันที่ผ่านมา +6

    የልቤ መዝሙር ተባረኪ 🙏

  • @kidsttefera
    @kidsttefera 5 วันที่ผ่านมา +5

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ እህት ❤❤❤

  • @AbelNur-h1r
    @AbelNur-h1r 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እህቴ

  • @GaboTaye
    @GaboTaye 4 วันที่ผ่านมา +3

    ድንቅ ዝማሬ ነው እህቴ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ ዝማሬመላእክት ያሰማልን

  • @TsionAyalew-pj6ku
    @TsionAyalew-pj6ku 7 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው እናመሰግናለን🙏🙏❤️

  • @TinaTina-s9h
    @TinaTina-s9h 8 วันที่ผ่านมา +4

    የኔ ውድ 🎉🎉🎉🎉🎉 በርቺልኝ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🥰

  • @ErmiyasAschalew-q4y
    @ErmiyasAschalew-q4y 5 วันที่ผ่านมา +2

    እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ያርዝምልሽ በጣም መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ነው ❤❤❤❤❤❤

    • @ሱላማጢስ1
      @ሱላማጢስ1  5 วันที่ผ่านมา

      አሜን እግዚአብሔር ያክንርልኝ

  • @ወለተኪዳንየድንግልልጅ
    @ወለተኪዳንየድንግልልጅ วันที่ผ่านมา +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርች እህታችን በቤቱ ያፀናሽ🤲🤲🤲

  • @AsterAnley
    @AsterAnley 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Zimare melakit yesmalin betam menfes yemides mezimur nw❤❤❤

  • @KalkidanDereje-o1s
    @KalkidanDereje-o1s 2 วันที่ผ่านมา +2

    የተዋሃዶ ልጆች በርቱ እኛ ያአለም ጨው ነን

  • @barcho4881
    @barcho4881 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላክት ያሠማልን❤

  • @memelove4541
    @memelove4541 วันที่ผ่านมา +1

    Amen Amen Amen zemara melakete yasemalene 😢😢

  • @Bzunemareng
    @Bzunemareng 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እህታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elenikelemu4364
    @elenikelemu4364 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ውይይይ እጅግ በጣም ደስ የሚል የእመቤታችን ምስጋና ❤❤❤ማርያምን እንባየን መቆጣጠር አቃተኝንን😢😢😢

  • @መቅደላዊትወልደሚካኤል
    @መቅደላዊትወልደሚካኤል 5 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ እናት አንቺ ስላለሽ ሁለም ጥሩ ሆነ አናት ❤❤❤

  • @gsbsueshbsvsbshsh3716
    @gsbsueshbsvsbshsh3716 4 วันที่ผ่านมา +2

    ዝማሬ መላእእክ ያሰማልን ❤❤❤❤በቤቱ ያፅናሽ የኔውድ ❤❤❤ልጠራ ልሰየም ድንግል በስምሽ
    ከሰጠኝ በመስቀል እናቴ አድርጎሽ
    ግቢ ወደቤቴ ወደጎሰቆለው
    ሀዘን በበዛበት ባይተዋር በሆነው
    ድንግልማርያም እናቴ መፅናኛዬ
    ሚስጥረኛዬ ክብር ምስጋና ይገባሻል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsagirma5385
    @elsagirma5385 7 วันที่ผ่านมา +3

    ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው እናመሰግናለን❤❤🙏

  • @fikrusime9548
    @fikrusime9548 3 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ጣፋጭ ነፍሴን የረሰረስሻት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Tinsuandbetasfamily
    @Tinsuandbetasfamily 8 วันที่ผ่านมา +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን🙏🙏🙏
    እመብርሃን ሞገስ ትሁንሽ❤

  • @OnlyZack1326
    @OnlyZack1326 5 วันที่ผ่านมา +4

    የከፋው ሁሉ የጨነቀው ያውራኝ ገራሚ ጓደኛው እሆናለው ማርያምን አትጨነቁ

    • @kidestfekade9382
      @kidestfekade9382 3 วันที่ผ่านมา

      እኔ ማንም የሌለኝ ነኝ በጣም አዝናለው ግን እመቤቴ አትተወኝም

  • @SaidAmin-nn3nr
    @SaidAmin-nn3nr 4 วันที่ผ่านมา +2

    ቃል ሂወት ያሰማልን እምብራሀን በሁላችን ቤት ትገባ

  • @Semiattarekegn
    @Semiattarekegn 3 วันที่ผ่านมา

    Betammm des yemil mezmur new metiybet eshi fetari tsegawin yabzalish mariam kef targish ketiyibet

    • @Semiattarekegn
      @Semiattarekegn 3 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤

    • @ሱላማጢስ1
      @ሱላማጢስ1  3 วันที่ผ่านมา

      አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @BonsaTube16
    @BonsaTube16 วันที่ผ่านมา +1

    ግሩም ነው ተባረኪ🙏🙏🙏

  • @AlemtsehayFiseha
    @AlemtsehayFiseha 5 วันที่ผ่านมา +2

    ልብ የሚነካ መዝሙር ቃለሂወት ያሰማል❤❤❤❤❤

  • @adiyamparkPark
    @adiyamparkPark วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ልዕልት ፈጣሪ በጥበቡ በሞገሱ ይጠብቅሽ

    • @ሱላማጢስ1
      @ሱላማጢስ1  วันที่ผ่านมา

      አሜን

    • @MazeAsefaw
      @MazeAsefaw วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤😂​@@ሱላማጢስ1

  • @TigistAsrat-jy6lg
    @TigistAsrat-jy6lg 4 วันที่ผ่านมา +2

    ❤ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @birshgeze
    @birshgeze 2 วันที่ผ่านมา +1

    ብዙ የፀጋ ስራ እንጠብቃለን

  • @BetiHaile-yh1lj
    @BetiHaile-yh1lj วันที่ผ่านมา +2

    መዝሙሩ እራሱ ፀሎት ነዉ ❤❤❤❤❤

  • @SelamBekele-g4v
    @SelamBekele-g4v 7 วันที่ผ่านมา +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fbffbfghrfnjf8906
    @fbffbfghrfnjf8906 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሰዉነቴ በመንፈስ ቅዱስ ተመላ

  • @ribkasintayehu8894
    @ribkasintayehu8894 5 วันที่ผ่านมา +2

    ቅኔ ነሽ ሚለው ስሰማው የሆነ ነገር ነዘረኝ

  • @LogOut-bv6ir
    @LogOut-bv6ir 7 วันที่ผ่านมา +2

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እንቁአችን በርቺልኝ እመብርሀን ትጠብቅሽ 🥰🥰🥰

  • @Tsehaykassa-fx4ru
    @Tsehaykassa-fx4ru 4 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤ተባረኪ ይሔ መዝሙር ደሞ ይለያል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MuleMule-gw6dp
    @MuleMule-gw6dp 6 วันที่ผ่านมา +1

    ጸገነት የጌታ መዝሙር ስትዘምሪ ሰምቼ አላውቅም ለምን ደስ ይላል የእመቤታችንን መዘመርሸ ግን የሞተልን ጌታንምአትርሺ የሀይማኖተቸን ሀዋርያ አሱ እንደሆነ አትርሺ እንደምታስቢበት አምናለሁ ተባረኪ

    • @lidiya-yemaryam
      @lidiya-yemaryam 6 วันที่ผ่านมา

      😳😳😳

    • @tsedeyali8246
      @tsedeyali8246 วันที่ผ่านมา

      እናቱን ስታመሰግን ልጇን አመሰገነች። ወንድሜ ግጥሞቹን በማስተዋልና በጥሞና አድምጣቸው በውስጣቸው ሙሉ በሙሉ በሚባል ሁኔታ መድሃኒዓለም ክርስቶስን ነው የሚያመሰግኑት 🙏

  • @girumsahle-r2c
    @girumsahle-r2c 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Zmare melakt yasmemaln bewnt endet aynet dnk zmare new

  • @EyobDaniel-d1n
    @EyobDaniel-d1n 3 วันที่ผ่านมา +3

    እንወድሻለን

  • @BezabiheHika
    @BezabiheHika 3 วันที่ผ่านมา +1

    Zmare melaktn yasemaln❤❤❤❤❤❤

  • @ashenafiaklilu1441
    @ashenafiaklilu1441 4 วันที่ผ่านมา +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @TesfuOkubaldet
    @TesfuOkubaldet 4 วันที่ผ่านมา +2

    ዝማሬ መላክት የስማልን እህቲ❤❤❤❤

  • @MekdiGirma-ne7ek
    @MekdiGirma-ne7ek 5 วันที่ผ่านมา +3

    Enate banchi sintun alefkugn ehit wendime zemed hulu teltogn anchi gin ke gone honshilign hulum alefkugn temesgen 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @luwamkiflom-jf3pp
    @luwamkiflom-jf3pp 4 วันที่ผ่านมา +2

    Wow migerm mezmur tsegawun yabzalsh ❤❤

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 4 วันที่ผ่านมา +2

    ምርጥ ዝማሪ 🙏🙏🙏

  • @meserakdegefa
    @meserakdegefa 7 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤ተባረኪ

  • @ElisaAsress
    @ElisaAsress 4 วันที่ผ่านมา +2

    ደሰ የሚል መዝሙር ❤❤❤

  • @HanaTakele-n9l
    @HanaTakele-n9l 5 วันที่ผ่านมา +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ቃሎት ያስማልን እህቴ ሆይ ❤❤❤

  • @yabsiragetaneh6858
    @yabsiragetaneh6858 3 วันที่ผ่านมา +2

    ልጠራ ልሰየም ድንግል በስምሽ
    ከሰጠኝ በመስቀል እናቴ አድርጎሽ
    ግቢ ወደ ቤቴ ወደ ጎሰቆለው
    ሀዘን በበዛበት ባይተዋር በሆነው
    ግብሬ ክፉ ስራ መንገዴ የግፍ
    ፅልመት ያጨለመው ከድካም ማላርፍ
    አንቺ ስትሰጪኝ ከመስቀሉ ግርጌ
    እንዴት ላመስግንሽ እንዴትስ አድርጌ
    ቅኔ ነሽ የማይቆም ዝማሬ
    ያፈልቃል መወድስ ከንፈሬ
    ሞገስ ነሽ ለምስኪናን ሁሉ
    ማርያም ምልዕተ ኩሉ
    አቦጊዳዬ ነሽ ፅድቅ የተማርኩብሽ
    የፊደል ገበታ ጌታን ያወኩብሽ
    የህይወት መገኛ ቤተልሔም ለህብስቱ
    ተቀዳ ከሆድሽ ህይወት ለፍጥረቱ
    ርግብየ ንኢ ሰናይትየ
    ልቤ አያርፍ ልጅሽን ካላየ
    መገኛ የሰላም የዕረፍቱ
    ላመነሽ ቅጥር ነሽ ዕርስቱ
    ምዕሊተ ፀጋ የንጉስ ሙሽራ
    ለተጠማ ውሻ ልብሽ የሚራራ
    ሸልሞ ከሰጠኝ አንቺን ለእናትነት
    በስምሽ ልጠራ እንድታወቅበት
    ጣፋጭ ነሽ ከማር ከወለላ
    ምስጋናሽ አንደበቴን ይሙላ
    ለንጉስ ኪሩብ ለመንግስቱ
    ማረፊያ ድንግል ለፍጥረቱ
    ♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
    ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
    @mahtottube21
    @mahtottube21
    Comment: @Mahtot_tubebot
    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Zemarihabtamu12
    @Zemarihabtamu12 วันที่ผ่านมา +1

    Zemare melaiktn yasemal ❤

  • @TarikwaBaba
    @TarikwaBaba 3 วันที่ผ่านมา +1

    ኡፋ እመቤቴ እንኳን ያንቺ ሆንኩኝ የልቤ እናቴ እልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ይይድድድ
    @ይይድድድ วันที่ผ่านมา +1

    Zemari Melake Yasemalen

  • @dessiemekie
    @dessiemekie 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤ድንግል ምሪያም ትጠብቅሽ እድግ በይ ከከፍ ከፍ ያድርግልሽ

    • @ሱላማጢስ1
      @ሱላማጢስ1  2 วันที่ผ่านมา

      አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @Mnlg-nm1gc
    @Mnlg-nm1gc 2 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @LiyaNadew
    @LiyaNadew 3 วันที่ผ่านมา +1

    Zmare melaektn yasemaln❤❤

  • @BezawitAsalf
    @BezawitAsalf 7 วันที่ผ่านมา +2

    እ/ር ክብርን ሞገስን ይጨምርል የኔ እህት።

  • @WebshetAlemayew
    @WebshetAlemayew 5 วันที่ผ่านมา +3

    እህታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በቤቱ ያፅናሽ

  • @EyobEyob-h3l
    @EyobEyob-h3l 2 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጠሪ በአቤቱ ያቆይሽ በርቺ ደስ የሚል ቅኔ

  • @KidusPetros-k4g
    @KidusPetros-k4g 8 วันที่ผ่านมา +3

    ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @meditation_musics0
    @meditation_musics0 7 วันที่ผ่านมา +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @MitaMita-o5v
    @MitaMita-o5v 5 วันที่ผ่านมา +1

    አቤት አንደበት እመቤቴ ዘመንሽን ትባርከው የጠፋነውንም ልቦናችንን ትመልስልን

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 5 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን ፫ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀገውን ያብዛልሺ እህታችን በርች🎉🙏🙏♥️♥️♥️👏👏🥰🥰🥰🥰

  • @AlemTsegaye-s4b
    @AlemTsegaye-s4b 2 วันที่ผ่านมา +1

    ቅኔ ነሽ❤❤❤❤❤

  • @bethelhemfikre8757
    @bethelhemfikre8757 6 วันที่ผ่านมา +2

    💜💜💜💜ዝማሬ መልአክት ያሰማልን💜💜💜💜

  • @SmilingConchShell-rx3fo
    @SmilingConchShell-rx3fo 2 วันที่ผ่านมา +1

    ቅኔ ነሽ የማይቆም ዝማሬ…

  • @TwenBerhe
    @TwenBerhe วันที่ผ่านมา +1

    ግቢ ወደ ቤተ ወደ ጎሰቆለዉ
    ሀዘን በበዛበት ባይተዋር በሆነዉ ❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ