በአባቴ ምትክ እሱን ሰጠኝ ፡ ፍቅርን በሱ ነው ያወኩት 💝

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 3.4K

  • @TAm-ec8od
    @TAm-ec8od 2 หลายเดือนก่อน +443

    አለዘር.ቀልህን.አከብር.ሄለንን.አደረ.የሚትሉ.ኢስቲ.በለይከ.አሰዩኝ.ሄሉ.የኔ.ኢነት.ሁለም.ለበን.ሰበረት.😭😭😭😭😭😭

  • @hasnaetpia7967
    @hasnaetpia7967 2 หลายเดือนก่อน +499

    ይች ልጂ እንደት ነዉ የምታምረዉ እዉነት ቆጆ ናት ምንም ሜካፕ አልተጠቀመችም ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ

  • @sofi_tubee
    @sofi_tubee 2 หลายเดือนก่อน +60

    ከአላህ በቀር በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም የሰማይና የምድር ፈጣሪ እርሱ ብቻ ነው አደራ ሙስሊም ሳትሆኑ እንዳትሞቱ ሙስሊሞች ሳቶኑ ወደኔ አትምጡ ብሎናል ጌታችን አላህ ከጭለማ ሂወት ቶሎ ውጡ ስለሙ❤❤

    • @bezuye2010
      @bezuye2010 2 หลายเดือนก่อน

      ክርቲይንሁኝ ብትባይደስይልሻል እች ምንማለትነው ስለሙ

    • @FasikaAlelign-gd2er
      @FasikaAlelign-gd2er 2 หลายเดือนก่อน

      የዘላለም ሞት ሳይቀድማችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን ሞትን አሳፍሩት

    • @sara-ip8db2do5d
      @sara-ip8db2do5d 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤☑☑☑☑☑☑☑☑☑☑☑☑☑☑☑👌👌👌👌👌👌👌ሀቅ ነዉ

    • @Somebodygghj
      @Somebodygghj 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @Somebodygghj
      @Somebodygghj 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @እሙየFእናF
    @እሙየFእናF 2 หลายเดือนก่อน +356

    ሥለአባትሽ ሥታወሪ በጣም አለቀሥኩ ፍቅርየ አይዞሽ 😭😭😭😭 ፉፉየ 😭 እድሜና ጤና ለእናቶቻችን

    • @HiwoiSiSiyaa
      @HiwoiSiSiyaa 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤F❤❤F❤❤

    • @FATIY.Aኢትዮጵያtnur
      @FATIY.Aኢትዮጵያtnur 2 หลายเดือนก่อน +5

      እኔስ ቢትዬ ኡፍፍፍ😢

    • @NasriahJordan
      @NasriahJordan 2 หลายเดือนก่อน +1

      🎉🎉🎉🎉🎉

    • @FATIY.Aኢትዮጵያtnur
      @FATIY.Aኢትዮጵያtnur 2 หลายเดือนก่อน +4

      ፉፉዬ በጣም ነው ምኖድክ ከፍቅርዬ ጎን ሰለሆንክ የኔ ጀግና አለህ በእምናቴህም ጠከረ የርግ የኔ ዬወህ❤❤❤❤❤ffff❤❤❤ffffff❤❤ዉድድድድድድድ❤

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 2 หลายเดือนก่อน +7

      ፍቅርዬ ስለ አባቷ እና ስለናቷ ተናግራ አትጠግብም የቤተሰብ ፍቅሯ ልዩ ነው❤❤❤❤

  • @Naima-xn4ep
    @Naima-xn4ep 2 หลายเดือนก่อน +277

    ያለፊልተር እስካሁን ከቀረቡት አንደኛ ናችሁ ቆጆወች

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 หลายเดือนก่อน +1

      ውድ ደምሪኝ❤

    • @Aaaa-of9fv
      @Aaaa-of9fv 2 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም የኔ ቆጆ😢❤❤❤❤❤

    • @Nunu11-yr9pw
      @Nunu11-yr9pw 2 หลายเดือนก่อน +4

      አብርሽ ቀረችበት ይሄ ወናፍ😂

    • @zabebaMedia
      @zabebaMedia 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂​@@Nunu11-yr9pw

    • @Dodi-q4o
      @Dodi-q4o 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂​@@Nunu11-yr9pw

  • @kamilaYasuf
    @kamilaYasuf 2 หลายเดือนก่อน +27

    የሙሀመድ ኡመቶች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ

    • @mdksa7775
      @mdksa7775 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን አላህ ሂድያ ይስጥልን ለዝች ቆንጂዬ ልጂ ❤❤❤❤

  • @MediSeid-l3m
    @MediSeid-l3m 2 หลายเดือนก่อน +277

    አላዛር ለሄሉ የገባኽውን ቃል አክብር😢

    • @حليمة-د2د
      @حليمة-د2د 2 หลายเดือนก่อน

      👍

    • @EiveShv
      @EiveShv 2 หลายเดือนก่อน +1

      አወ 👍👍👍👍👍👍

    • @habibaal4299
      @habibaal4299 2 หลายเดือนก่อน +8

      ለሄሉ ምን ቃል ገብቶነው ሄሉን አዳራ ይላል ኮሜቱ ታሳዝነኛለች ሄሉየ

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ግራ ገባኝ? ንገሩኝ

    • @MediSeid-l3m
      @MediSeid-l3m 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@PeacefromJesus ባለፈ ወደ አድስ አበባ ይዟት ሲመጣ ከጎንሺ አርቅም ብሎ ቃል ገብቶነበረ ትላት ቪድዮላይ ከዩ ጋር ሲጣሉ አትደውይልኝ ስላለ ነው

  • @Haymi113
    @Haymi113 2 หลายเดือนก่อน +172

    ማነው እንደኔ አብሮ ያለቀሰ😭😭 እውነትም ፍቅር ነሽ

  • @konjitberhan8943
    @konjitberhan8943 2 หลายเดือนก่อน +95

    ዋውውውውዎ ስያምሮ ደግሞ ፍቅር ቆንጆ ናት ፅድት ያለች ከድቄት ነፃ

  • @AbebechLove-id1ym
    @AbebechLove-id1ym 2 หลายเดือนก่อน +665

    ፍቅርንና ፋፉን የምትወዱ ብቻ👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @NajatAsafa
      @NajatAsafa 2 หลายเดือนก่อน +5

      እንወዳቸዋለን ግን እህታችን እስልምናን አላህ ይስጣት በስ

    • @eeee9444
      @eeee9444 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤🎉

    • @shewitGebreamlak
      @shewitGebreamlak 2 หลายเดือนก่อน +2

      ደምሩኝ ውዶች❤❤

    • @RahmaWerku-w6d
      @RahmaWerku-w6d 2 หลายเดือนก่อน +1

      ዴምሪኝውዴ

    • @RahmaWerku-w6d
      @RahmaWerku-w6d 2 หลายเดือนก่อน

      ​@shewዴምሪኝውዴitGebreamlak

  • @HhKk-f4s
    @HhKk-f4s 2 หลายเดือนก่อน +146

    የቡታጅሮቺ ልጆቺ ግን ለናታቸው ያላቸው ፍቅር ይለያል ለዛነው ለሴት ልጅ ያላቸው ክብር ይለያል ፉአድዬ እናትህን እድሜ ሰቶልህ ሀጅና ኡምራ ለማስደረግ ያብቃህ ፍቅርዬንም አሏህ ሂዲያ ሰቷት አብራቺሁ ጃጁ❤❤❤

    • @SamiraOsman-zk6en
      @SamiraOsman-zk6en 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ወላሂ

    • @BdJd-fy7fb
      @BdJd-fy7fb 2 หลายเดือนก่อน +2

      ያረብብብብ የኔም ምኞት ነዉ ወላሂ አላህ ሂዳያ ይስጣት

    • @Kedga-od5pz
      @Kedga-od5pz 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ያረብ

    • @الحمدالله-ف4ث
      @الحمدالله-ف4ث 2 หลายเดือนก่อน +2

      ?ማነዉእናቱንየሚጠላ😏

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን❤

  • @nobile-hz4cz
    @nobile-hz4cz 2 หลายเดือนก่อน +103

    ለመጀመራያ ጊዜ ያለ ሜካፕ የታየች የሴት ጀግና ነሽ❤❤❤

    • @fekerlove6881
      @fekerlove6881 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn 2 หลายเดือนก่อน +1216

    አላዘር ቃልህን አትጠፍ የምትሉ ሄለን አደራ💔😭👍👍👍ማንም የለኝም አልሄድም ያለችህን ረስተኸዉ ነዉ ግን እንዴት ነዉ ሚያስችላቹ💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭

    • @KouKoubi
      @KouKoubi 2 หลายเดือนก่อน +17

      አደራ😢😢😢😢😢በጣአዝኝለሁ😢😢

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 2 หลายเดือนก่อน +13

      እኔም ኡፍፍፍ😭💔💔​@@KouKoubi

    • @bedrianesru6973
      @bedrianesru6973 2 หลายเดือนก่อน +12

      በጣም አሳዘነችኝ

    • @ShefikaShefika-gj8mn
      @ShefikaShefika-gj8mn 2 หลายเดือนก่อน +16

      አላዛር አደራህን ለፈጣሪ ስትል

    • @MissNaima-r3m
      @MissNaima-r3m 2 หลายเดือนก่อน +4

      😢😢😢😢😢

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 2 หลายเดือนก่อน +81

    እሰይ ፍቅርዬ የኔ ጀግና የሞተ ሰው አባትም ይረሳል አባቴም ሞቶ እየኖርኩ ነው አለች ቀረሽበት እጂ አለቀረብሽም አንችን የመሰለች ቆጆ ጀግኒት ሂሉም እዳች ተነስታ የማይበት ቀን ይናፈቀኛል❤

    • @UmMehir
      @UmMehir 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@SaraMulatu-xf1jm ቀረችበት እንጅ አልቀረባትም

    • @KemerLove-l2o
      @KemerLove-l2o 2 หลายเดือนก่อน +1

      ለማነው የቀረችበት እረ ወገን እናስተውል

    • @HAIMANOTADEFRIS
      @HAIMANOTADEFRIS 2 หลายเดือนก่อน

      le abershi​@@KemerLove-l2o

  • @GhZv-zq5ds
    @GhZv-zq5ds 2 หลายเดือนก่อน +36

    ምን አይነት ውበት ነው ምን አይነት ደም ግባት ነው መብረቅ የሆነ ውበት እንደት ነው ምትስበው በጌታ ስታምሩ እግዚኣብሔር መጨረሻቹ ያሳምርላቹ ❤

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 2 หลายเดือนก่อน +174

    ውብሸት እንደስሙ በግዜው በጣም ልዩ ሰው ነበር እጅግ ምርጥ ሰው ነበር የድሀ አባት
    እውነተኛ ጎደኛ ለወደደው ምች የተለየ ሰው ነበር እግዚአብሔር ነፍሱን ይማር

    • @ተመስገንኣምላከይየድንግል
      @ተመስገንኣምላከይየድንግል 2 หลายเดือนก่อน +3

      ነብሱ በኣፀደ ገነት ያንሮው😢

    • @UmMehir
      @UmMehir 2 หลายเดือนก่อน +13

      እንደዚህ ያለ አባቱዋ ሙቶ ነዉ እንደዚያ የተጫወቱባት አባዬዬዬ ለሴት ልጆች መከታ ናቸዉ

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 2 หลายเดือนก่อน

      ነብስ ይማርልን😢😢😢😢

    • @Emanmelakutube
      @Emanmelakutube 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢

    • @Zahra-b3v6n
      @Zahra-b3v6n 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢 እፎፎ ፍዤቅርየ

  • @teje7615
    @teje7615 2 หลายเดือนก่อน +50

    ፉፉዬ ታርክ ያሳዝና እና እናትህን በተቻለክ አስደስታቸው እፍፍፍፍ
    ፍቅርዬ አባት መኮርያ ነው አይዞሽ
    የምወደሁን ይወስዳል አችም እናትሽን ለማስደሰት ሞክር እግዚአብሔር የፈቀደው በህወሆ ታችን ይሆናል🙏🙏

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 2 หลายเดือนก่อน +32

    የኛ ልጆች ያለፊልተር ውብ ናቸው ሲያምሩ እስከዛሬ ከቀረቡት ያለፊልተር ፅድት ያሉ የተፈጥሮ ውበት ያላቸው ፍቅርዬ እና ፉፉ ብቻ ናቸው❤❤❤❤

    • @samerisweet2818
      @samerisweet2818 2 หลายเดือนก่อน +3

      ወይ ማሽቃበጥ ገፋፍታችሁ ሐይማኖት የለሽ አደረጋችኃቸዉ ትጠየቃላችሁ::

  • @فيفيسعود
    @فيفيسعود 2 หลายเดือนก่อน +112

    ማነው እነዚህን ጀግኖች በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው በላይክ አሳዩኝ
    ሁሉም ለበጎ ነው የኔ ውዶች ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @YewhinVlogs21
      @YewhinVlogs21 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ማር❤

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ ማሬ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 หลายเดือนก่อน

      በቅንነት ደምሪኝ❤

    • @FghFghj-zh2cp
      @FghFghj-zh2cp 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ❤❤❤❤የኔፍልቅልቅ🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴ሥወዳትወላሂ

  • @zuzubintbaba-h8t
    @zuzubintbaba-h8t 2 หลายเดือนก่อน +86

    አላህ የሂደዳውንበር ይክፈትላችሁ መጨረሻችሁንያሳምርላችሁ

  • @BemnetFiker-j4q
    @BemnetFiker-j4q 2 หลายเดือนก่อน +3

    የአረብ አገር ሴት ለራሳቸው አይሆኑም ለሰው እጂ ለነሱ አንድ እንኳን ሼር የሚያረግላቸው የለም🎉❤🎉❤

  • @ሱሱነኝየመድናዋ
    @ሱሱነኝየመድናዋ 2 หลายเดือนก่อน +729

    አለዘር ቃልህን አትጠፍ የምትሉ ሄሉን አደራህን 😢😢😢😢 5:48

  • @sufiyasufiya7539
    @sufiyasufiya7539 2 หลายเดือนก่อน +98

    ሴትልጂ ጀግናስቶን እደፍቅርየ ወዲቃ ተነስታ በሪሷ ቁማ ደረቷንነፍታ ታወሪለች❤❤❤❤

    • @RahmaWerku-w6d
      @RahmaWerku-w6d 2 หลายเดือนก่อน +1

      ዴምሪኝውዴ

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 หลายเดือนก่อน +1

      መር ስብስክራይብ በልልኝ

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ፍቅርዬ ብዙ ፈተና አልፋ እዝህ የደረሰች ጀግና

    • @KedjaSeid-ev3hz
      @KedjaSeid-ev3hz 2 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሩኝ ሥደተኛ እህታችሁ ነኝ

    • @RahmaWerku-w6d
      @RahmaWerku-w6d 2 หลายเดือนก่อน

      @@zeharahassen7810 ዴምሪኝውዴ

  • @AsinakechBelil
    @AsinakechBelil 2 หลายเดือนก่อน +13

    የቡታጅራ ልጆን እናንተ ግን እንደት ደስ የምትሉ ልጆች ናችሁ በተለይ ለህናታችሁ ያላችሁ ፍቅር በጌት

  • @mabratiasafe7932
    @mabratiasafe7932 2 หลายเดือนก่อน +52

    አልአዛር ቃልህን አትጠፍ እንተመልካም ስውነህ ግን ሄሉ እዛም ማንም የለኝም እደበራለው እያለችክ ነበር እና እስከምትመለስ እንኳን ቃልህን አክብረህ ችግሮች አብራቹ ተጋፈጡት አሁንላይ ሄሉ በጣም ብቸኝነት እየተስማት ነው😢😢

  • @zuzumchale
    @zuzumchale 2 หลายเดือนก่อน +678

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አማረኝ😥
    እርግዝና መዳም ቤት ያስጠላል ባሌ አጠገቤ የለም አምሮቴን ለማን ልንገረው ይህን አማረኝ የምለው ሰው አጠገቤ የለም😥😭

    • @YewhinVlogs21
      @YewhinVlogs21 2 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ እማ❤

    • @NasriahJordan
      @NasriahJordan 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @Mmlk-wy3so
      @Mmlk-wy3so 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @lulutube885
      @lulutube885 2 หลายเดือนก่อน +6

      አንች ጉደኛ 😂😂😂

    • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
      @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😮እቺ ልጅ ግን

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
    @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ 2 หลายเดือนก่อน +39

    ፍቅርዬ ሳላቅ የማይመጥንሽ ኮሜት ፅፌ አቃሁ ይቅር በይኝ የኔ ጀግና ብርቱ እቁ ሴት❤❤❤❤ፉፉዬ አላህ እድሜና ጤና ለናትህ ይስጥልክ ከምትፈልገው ደረጃ ያድርሳቹሁ❤❤❤❤❤

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 2 หลายเดือนก่อน +2

      ንፁ ልብ ስላላት ይቅር ትልሻለች አብርሽም እንደዛ በድሏት ስሟን አስጠፍቶ ይቅር ብላዋለች

    • @UmMehir
      @UmMehir 2 หลายเดือนก่อน +2

      ያልሠበራት የታለና ግን ይቅር ትልሻለች

    • @Zahra-b3v6n
      @Zahra-b3v6n 2 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም ነበርኩ ዛሪ ተፀፀኩዉ

    • @ቅዲስት
      @ቅዲስት 2 หลายเดือนก่อน

      ስበዛ የምታዎራው የምት ሰራው ሁለም ስለ እውነት ነው የማዎራው በጣም ነው ደስ የምሎ

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 2 หลายเดือนก่อน

      ልባ ንፁ ነዉ ይቅር ትልሻለች አታስቢ❤

  • @AsuycrLove
    @AsuycrLove 2 หลายเดือนก่อน +131

    ዛሬ ብትግርኛ ነው ፍቅርዬይ ወርሒ ብድሙቅታ "
    ፍቅርዬ ወርሒ ብድሙቅታ
    ለጋስ ተፍጥሮኣ ዝርጉሕ ኣጻብዕታ
    ሰላቢ ልቢ እቲ ቆላሕታ ኣዒንታ
    ዉደቀታ ዘይተርኢ ንጸላእታ
    ፍሺኽ ትብል ተስፋኣ ኣካዕዊታ
    መርኣያ ጽንዓት ትፍለጥ ብትብዓታ
    ገርሂ ኾይና ወናኒ ቅንዕና
    ፈቃር ኾይና ብዓልቲ ሕልና
    መኽበሪት ሰብ ፈታዊት ንዝና
    ድምቅቲ ሄዋን ዘይብላ መዘና
    ተምሳሌት ብዙሓት ብናይ ፍቅሪ ጀግና
    ትዕግስታ ሙሉእቲ ዘይጽንቀቅ ዓቅላ
    ሽንፈት ዘይርአያ ጽኑዕቲ ኣብ መትከላ
    ንብዙሕ ትጻወር ጸርፊ ይኹን ፈተና
    ኸብዳ ብዙሕ ጸይሩ ጥዑምቲ ልሳና
    ትርጉም ፍቅሪ ብግብሪ ዘርኣየት
    ንስቡር ልቢ ብፍቅራ ዝጸገነት
    ተስፋ ንዝቆረጸ ተስፋ ዝዓቀበት
    ንዉድቀት ዘይኾነስ ትጓየ ንሕውየት
    ንግስቲ ኾይና ሰብኣያ ዘንገሰት
    ሓቂ ሒዛ ዘርሐቀት ንሓሶት
    ብሰናይ ግብራ ብዙሕ ሰብ ዝቀንኣላ
    ስማ ንምጥፋእ ላዕልን ታሕትን እንትብላ
    ንሳ ግን ንድሕሪት ኣይበለትን
    ሓሳባ ንምስካዕ ዓቅላ ኣይጸንቀቀትን
    ኣምላክ ትሓዊሱዎ ነቲ ሰናይ ስርሓ
    ኹሉ ተሳኺዑስ ኹሩዕ ኢላ ደረታ ነፊሓ
    ኣብቲ ትደልዮ ቦታ ከም ድሌታ ትነብር ኣላ ኣንሳፊሓ
    እቲ ጥዑይ ሰብ ንሓቂ ዝነብር
    ድሕሪ ግዜ ንሱ እዩ ዝኸብር
    ማንም እኮ የለን ዝስራዕ ልዕሊ ፍቅሪ
    ንሱ እዩ ምስ ሰላም ሓቢሩ ንዓና መንበሪ
    ብዙሕ ሰብ እኮ ኣሎ ብፍቅሪ ዝምካሕ
    ጽቡቅ ዘይዛረብ ኢንበለ ኣኽፋኢ ቃል
    ግን መሲሉዎ እምበር ንሱ እዩ ጌገኛ
    ትርጉም ፍቅሪ ዘይፈልጥ ናይ ኩናት ዘብዓኛ
    ካብ ሓቂ ርሒቁ ዝሰፈነ ብናይ ሓሶት ዳኛ ::
    ፍቅርዬ ኣብ ዉሽጢ ሓደ ዓመት ካባኺ ዝተምሃርኩዎ እንተሃልዩ ንፍቅሪ ማዕረ ክንደይ መስዋእቲ ከም ዝኽፈሎ እዩ :ዓቅሊ :ትዕግስቲ :ተጸዋርነት :ተስፋ :ዓርሰ እምነት ወዘተ ጥቅልል ኢሎም ኣባኺ ረኺበዮም:ድሕሪ ብዙሕ ፈተና ዓወትኪ ኣብ ኢድኪ ሒዝክያ ፍትው የብለኪ ለዋህ :ገርሂ :ቅኑዕቲ :ፈቃር :ለባም ጓል ኣንእስተይቲ ንግስቲ እያ 👸🎉🎉ይቀጥላል 🎉

    • @HighOne-rt9oi
      @HighOne-rt9oi 2 หลายเดือนก่อน +1

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
      @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ 2 หลายเดือนก่อน +6

      ማፊ ትግረኛ በአማረኛ ቢሆንልን

    • @AshuRaya-up2cj
      @AshuRaya-up2cj 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

    • @AsuycrLove
      @AsuycrLove 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘነይ ለትርጉሙላሽ😮😅😅😂

    • @masaratmarga8465
      @masaratmarga8465 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SeIm737
    @SeIm737 2 หลายเดือนก่อน +98

    አላዛር ቃልህን አትብላ ከሄሎንጋ ሁን😭😭😭😭😭😭ለለምንህ በምትወዳት እነትህ🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭

    • @FatumaMohammed-t5u
      @FatumaMohammed-t5u 2 หลายเดือนก่อน +1

      እናትእያለው አጨካከኑ

    • @RahmaWerku-w6d
      @RahmaWerku-w6d 2 หลายเดือนก่อน

      ዴምሪኝውዴ

    • @RahmaWerku-w6d
      @RahmaWerku-w6d 2 หลายเดือนก่อน

      ​@FatuዴምሪኝውዴmaMohammed-t5u

    • @amelAli-v7d
      @amelAli-v7d 2 หลายเดือนก่อน

      እዉነትሽ ነዉ የኔዉድ😢 አላዛር በማርያም አደራ😢😢😢😢😢😢😢

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 2 หลายเดือนก่อน

      መነች ሄለን ምንድነች

  • @MekdesMaki-v8o
    @MekdesMaki-v8o 2 หลายเดือนก่อน +116

    የቡታጅራ ቆንጆ ማለት ፍቅር እና ሄለን ናቸው ጌታን ያለ ዱቄት እዩአት እስኪ❤❤❤

    • @titina2672
      @titina2672 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤😂😂😂😂😂

    • @rahima1683
      @rahima1683 2 หลายเดือนก่อน +3

      ስህ👌❤❤

    • @MiriMiron-lz7gg
      @MiriMiron-lz7gg 2 หลายเดือนก่อน +2

      Ere haln atamrim yewdi akam new yalat fikiy tamralechi

    • @MizanTube-cw1df
      @MizanTube-cw1df 2 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል❤❤❤❤❤

    • @WevbWeb
      @WevbWeb 2 หลายเดือนก่อน +2

      keset fkr ke wedi hassn❤

  • @amlesetmuruts470
    @amlesetmuruts470 2 หลายเดือนก่อน +100

    ፍቅርየ የኔ ሴት የኔ ጠንካራ
    ቅልቁለት ዳገቱ ምንም የማትፈራ
    በማጣም ማግኘትም እማትኾራ
    ንሩልኝ አንቺ የሴት ጅግና የሴት አውራ
    ~~~~~~```~~~~~~~``````~~~
    ተዓንቂፋ ዘይወደቀት ናተይ ጅግና
    ዋጭዋጭን ፀርፍን ዘይዓፅዮ ልሳና
    ይኾርዐልኺ ይሕበንልኪ አመና
    ምቅርትን ምልክዕትን ፅብቅቲ ቁመና
    ~~~~````~~~~``````~~~~````~~
    ጅግና ነሽ በእውነት እማትሰበሪ
    ለስድቡም ለዛቻዉም እማትበገሪ
    የሴት ፅናተኛ ለአላማሽ ኗሪ
    ከዚ በበለጠ ደጋግመሽ ጠንክሪ
    ~~~````~~~```~~~````~~~```
    ድምብሽቡሽ ገፃ ስሓቅ ዘይፍለዮ
    ናይ ጓል ጥንካርአ ኩሉ ዝምነዮ
    አምላክ የብፅሕኪ አብቲ ትደልዮ
    ~~~`````~~~````~~~~~`````~`
    መዓረይ ሽኾረይ ኢለ ዘይመንወኪ
    ብስቅታ ይፅበ ክርኢ ዕብየትኪ
    ጠንክሪ ክትርኢ ፍረ ናይ ፃማኪ
    ~~~~~````~~~````~~~~```~~~
    እህቴ ባትሆኚ ባትወልድሽ እናቴ
    መወለድ ቋንቋ ነው ንሩልኝ እህቴ
    አይዞሽ እልሻለው እስካለው በሂወቴ
    ~~~`````~~~`````~~~`````````
    የኔ ውድ ፍቅርየ በርችልኝ የኔ ፍልቅልቅ
    ፉፉየ ምርጥ ሰው ሌሎቹ ካለበት ግርግር ከበዛበት ሲያሽቃብጡ አንተ ግን በንፁ ህሊናህ ከጎንዋ ሰለ ነበርክ እናመስግንሃለን❤🙏✅

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 2 หลายเดือนก่อน

      Wow❤ ግን ቋቋዉ አልገባኝም😅

    • @mekdi_adigrat
      @mekdi_adigrat 2 หลายเดือนก่อน

      🙏👌💞💞💞💞💞

    • @FATIY.Aኢትዮጵያtnur
      @FATIY.Aኢትዮጵያtnur 2 หลายเดือนก่อน

      ስወድሺ ለፍቅርዬ የሌሺ ከቢር በጠም ነው ምዉድሺ🎉

    • @HlftiAregawi
      @HlftiAregawi 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂ትግርኛ ኣትችልም ማለት ነው😊❤​@@ghghghh217

    • @hilemariamtemesgan
      @hilemariamtemesgan 2 หลายเดือนก่อน

      ዋዉ ትግርሚ❤❤❤❤

  • @hzdhdhjddj7246
    @hzdhdhjddj7246 2 หลายเดือนก่อน +46

    ፍቅርና ፋፋን የምትወዱ ብቻ👍😘ፍቅርየ ፍፍየ ውድድድድድድድድ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @helimahelima5706
    @helimahelima5706 2 หลายเดือนก่อน +10

    አላዛር ሄለንን ብቻዋን አትተዋት ወላሂ ታሥፈልጋታለህ ብቸኛ ናት ብዙ ችግሮች አሉባት የልብ ሥብራት አለባት 😢😢😢😢😢😢 የኔ እናት ታሣዝናለች

  • @ልጂሡሡ-ነ4ቨ
    @ልጂሡሡ-ነ4ቨ 2 หลายเดือนก่อน +205

    ዛሬ ሊከርድ መስበር አለብን ዬፍቅርዬና ዬፋፋ በወዳጆች😢🎉🎉🎉🎉

    • @YewhinVlogs21
      @YewhinVlogs21 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ❤

    • @KedjaSeid-ev3hz
      @KedjaSeid-ev3hz 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ልደምርሽ🎉​@@YewhinVlogs21

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 2 หลายเดือนก่อน

      ይሠብሩታል

    • @samerisweet2818
      @samerisweet2818 2 หลายเดือนก่อน +3

      የህልም እንጀራ ገንዘብ ሐላፊ ነዉ ሐይማኖት ነዉ ቀሪቡ አስመሳዮች ሐይማኖት የለሽ ሁላ

    • @UregZewdu
      @UregZewdu 2 หลายเดือนก่อน

      እህቶች ስለ ሀይማኖት ካወቀችሁ አንድ ጥቅስ ብፁፍ አሪፍ ነው መሳደቡ ለናንተ ያስጠይቃል በፈጣሪፊት እሚከብረው አይታወቅም እነሱገና ሀይማኖት ስላለ እኛ የምንሰራው ግን😊 በጣም ብቻ ፈጣሪ ለሁሉም ልብ ይሰጠው😭😭​@@samerisweet2818

  • @KiduyeBarok
    @KiduyeBarok 2 หลายเดือนก่อน +123

    የብታጅራ እውነተኛ ፍቅር ማለት እነሱ ናቸው ስወዳቸው ማስመሰልየማያቁ😘

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 หลายเดือนก่อน +1

      ውድ ደምሪኝ😊

    • @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
      @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

    • @monuasiraj7636
      @monuasiraj7636 2 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 2 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ፍቅራቸውን የእውነት የሚኖሩት እነሱ ብቻ ናቸው አያስመስሉም❤❤❤❤

    • @aass5403
      @aass5403 2 หลายเดือนก่อน +1

      አታስቃቡጥ የውሸት ፍቅር ነው እጀ😂😂

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 2 หลายเดือนก่อน +4

    አይ ፍቅርዬ እኮ በራሷ ላይ ያላት መተማመን ያረካኛል እውነት ቅልጥፍና አስተሳሰብ ቅንነቷ በቃ ሁለነገሯ ደስ ይለኛል ፉፉዬ መልከመልካም የዋህ ገራገር ምርጥ አፍቃሪ ኪዳነ ምህረት ትጠብቃችሁ 💕💕💕💕

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e 2 หลายเดือนก่อน +17

    ስለ አባቶ ስታወራ አልቅሼለሁ አንቺ ልዩ ሴት ትልቅ ደርጃ እንድምትደርሱ አልጠራጠርም ፈጣሪን ይዛችሁ ሁሌም ውደ ፊት❤❤❤❤❤❤

  • @Kamila-sz7kt
    @Kamila-sz7kt 2 หลายเดือนก่อน +103

    ከፈሀድ ወጣቶች ይማሩ ሴትን ልጀ ከወደቀችበት ማሳት
    ሰኬታማ ማርግ

    • @GhZv-zq5ds
      @GhZv-zq5ds 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ቅነ ስው ነው❤

    • @Kamila-sz7kt
      @Kamila-sz7kt 2 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@GhZv-zq5ds በጣም ሴትን ልጀ የሚወዱት ሰኬታማ ሰኳን ነው
      ፈአድ ደግሞ በተጣጣለችበት ሰአት ነው
      ብዙ ሴቶች ተሰብርው የቀሩት ሰው አተው ነው

  • @erozi217derege3
    @erozi217derege3 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይላያል የኔ እቁዎች ከአስመሳይነት ነፃ የሆነ ፍቅር ክብር የሞላበት❤🎉🎉🎉🎉የልባችሁን መሻት ፈጣሪ ይሙላላችሁ❤❤🎉🎉🎉🎉😊

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 2 หลายเดือนก่อน +40

    የኔ ፍቅር የኔ ጠንካራ ካንች ብዙ እንጠብቃለን በርች❤❤

  • @ተስፉ
    @ተስፉ 2 หลายเดือนก่อน +38

    የኔ ጀግና ፍቅርዬ ፋፉ❤❤❤ በሉ ላይክ አጉኝ የፈድሻዬ ቤተሰቦች😂❤❤❤❤

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr 2 หลายเดือนก่อน +9

    ዋዉዉዉዉ እውነት ይለያላችሁ ኑሩልን ለዘለዓለም❤❤❤❤❤❤

  • @ዮአዳንዩቱብ
    @ዮአዳንዩቱብ 2 หลายเดือนก่อน +24

    ሰዎች ለናታቸው ፍቅራቸውን ሲገልፁና ሲያለቅሱ የአላዛርን ለናቱ ያለውን ቦታ ስለማውቀው እሱን ነው እማየው😢😢😢❤❤❤

  • @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
    @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ 2 หลายเดือนก่อน +50

    ከሷ አነጋገር የሱ አመላለስ
    እንድህ ነዉ ፍቅር ሲሰጡት መቀበል የሚችል
    አላዘር ዘበኛ አደረከን እንጅ
    የሚገርም ምሽት
    ፉፉየ እድሜ እና ጤና ለእናቶቻችን

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 2 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም ወላህ ቀብራራ ወንድ❤😂

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 หลายเดือนก่อน +1

      ውድ ደምሪኝ❤

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማነው እነዚህ ጥዶች ተመስጦ ሳይሰለች የአጣፈጡን የተከታተልናተው ዋው ፍቅር የፍቅር ፍቅር

  • @UregZewdu
    @UregZewdu 2 หลายเดือนก่อน +33

    ፍቅር የየኔማር የኔ ቆንጆ የኔ ሁለ ነገሬ ድንግል ማሪያም አትለ ይሽ የኔ ታናሽ እህት ሁልግዜም ከጎንሽነኝ የኔማር ጠንከሪ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድረስ ሽ💓💞💓💓💞💓💞💞💞💓

  • @تخميلبرامج
    @تخميلبرامج 2 หลายเดือนก่อน +57

    ኮሜታተሮች እንደት እንደት እንደተመቻችሁኝ ሁሉም የሄሉን ነገር አደራ ስላላችሁ ደስ ብሎኛል በሚዲያነው የማቃት ግን እኔም የምወደውን አንድ ወንድሜን አጥቸው ብቸኝነትን አውቃለሁ አላዛር ብቸኝነት ከባድነገርነው ከሄሉ ጎንሁንላት አደራ።ፍቅርና ፉፉ እወዳችሁ አለሁ

  • @ሰርካዓለም
    @ሰርካዓለም 2 หลายเดือนก่อน +7

    ፍቅርዬ ፋፉዬ የኔ ምርጦች የህይወት ታርካችሁ በጣም የምገርም ቤተሰቦቻችሁን ስማቸዉን ታስጠራላችሁ ብቻ እናተ ወደፊት በርቱ ባልና ሚስት ስወዳችሁ ፍ❤ፉ እሪካርድ እደምሰብሩ ሙሉ ተስፋ አለኝ የኔ ምርጦች

  • @User12073-d
    @User12073-d 2 หลายเดือนก่อน +83

    አልሀዛር ከቻልክ ሶፍት ጠረጵዛ ላይ አይጥፋ በተረፈ አቀራረብክ ደሰ ይላል በርታ ወንድሜሜ

    • @MetadelLeaku
      @MetadelLeaku 2 หลายเดือนก่อน +1

      የኔምጥያቄነው

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 หลายเดือนก่อน +1

      ውድ ደምሪኝ❤

    • @JamanishMohammad
      @JamanishMohammad 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም የኔም ሀሣብነበር

    • @ZzzzZehara
      @ZzzzZehara 2 หลายเดือนก่อน

      አወ ዉዴ ትክክል ነሽ

    • @የቡቴዋ
      @የቡቴዋ 2 หลายเดือนก่อน

      ሳህ 👍👍

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 2 หลายเดือนก่อน +18

    ጀማው ፈንድሻ ነው ፋ እና ፍቅርዬ ዛሬ ስለቀረብ በጣም ደስ ብሎኛል በርቱ ፍቅር በፈተና ውስጥ የምታልፍ ታላቅ ሴት ናት ፋ እናቶቻችሁን እድሜ ከጤና ጋር ሰታቸው ለመጦር ያብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hawa-qg4lm
    @Hawa-qg4lm 2 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ እቁ የኔ ታጋሽ የሴት በላይ ልዩ ነሽ አችም ፎአድም. ፍቅር እስከመቃብር አይለያችሁ. ውለዱ ክበዱ የኔ እቁወች🎉❤

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 2 หลายเดือนก่อน +37

    አቤት ፉፉ ይቺን የመሰለች ቆጆ አፈስክ ዛሪ ምርጥ እተረቪው ነው ደስ ይላል

  • @sabo8756
    @sabo8756 2 หลายเดือนก่อน +16

    ፍቅር ከቀረቡት ሴቶች ይሷ ግን ስታምር ማርያምን የኔ ቆጆ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ😊🎉❤❤❤❤❤

  • @Murshida-z5q
    @Murshida-z5q 2 หลายเดือนก่อน +3

    ይች ልጂ እንደት ነው የምታምረዉ እዉነት ቆጆ ናት ምንም ሜካዐጥ አልተጠመችም ፈጣሪ የልብሸን መሻት ይሙላልሽ

  • @ስላምዬ
    @ስላምዬ 2 หลายเดือนก่อน +35

    ፍቅርዬ ለካ ጎበዝ ጠካራ ልጂ ነሸ ልመርቅ ነው አለቺ እኮ ጀገና ነሸ ማሪያምን አላዛር ምርጥ ስው ነህ ፍቅርዬ እባክሸ እሄሉጋ ሂጂ እና እያት

  • @weynua-zi7pr
    @weynua-zi7pr 2 หลายเดือนก่อน +11

    የኔ እናት አባት በምን የተካል አባት መተኪያ የለውም ግን ይሁን 💔💔💔 እደፈ አይነት ንፁ አፍቃሪ ሰቶሻል ፈጣሪ ከሶሻል አንቺ ደግሞ ለባም ሴት ነሸ ❤❤❤

  • @Shune-s5j
    @Shune-s5j 2 หลายเดือนก่อน +3

    አላዞርለሄሎ የገባከውን ቃል ጠብቅ በእናት እለምንካለው ከይቅርታካር ስለምሰማም ተባረክ❤❤🎉🎉

  • @MahbobaM-oc6qo
    @MahbobaM-oc6qo 2 หลายเดือนก่อน +15

    የኔ ልባም ሴት የኔ ልዪ የኔጣፍጪ የኔ ቅመም በጣም ነዉ እምወዲሽ ፍቅርየ 🎉🎉🎉🎉🎉ስታልቅስ እኮ እኩል አስለቅስችኝ የኔ ጀግና የሴቶች በላይ ❤❤❤❤❤❤ለማንኛዉም የመጀመሪያ ነኝ 👍👍👍አረጉኝ ግን የኔ ኮሜንት እይታያችሁም መስል

  • @hanankeder4586
    @hanankeder4586 2 หลายเดือนก่อน +51

    ማነው እደኔ እሁደን አድወር የሆነበት ኡፍ ፍቅርዬ ናፋፋዬ አሰለቀሳቸኝ የኔ ጀግኖች ወደፊት ብቻ 😢😢

  • @HsbUsb-c4s
    @HsbUsb-c4s 2 หลายเดือนก่อน +5

    የኔጀግና ፍቅርየ አችኮ ጀግናነሽ አታልቅሽ ላባታችን ነፍሴ ይማር😥😥😥😥
    ፍቅራችሁንያብዛላችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @ElsaNegash-g8t
    @ElsaNegash-g8t 2 หลายเดือนก่อน +31

    ፍቅርዬዬዬዬዬ የኔ ስስት የኔ ጨረቃ እንዴት እንደምወድሽ እኮ ምርጥዬ አስተማሪ የሴቶች የበላይ ውበት, ፀባይ,ጥንካሬ አድሎ የሰጠሽ ፉፉ የኛ መልከ መልካም የዋህ ሰው ነፍፍፍፍፍፍ አመት ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤ አላዛር እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

    • @HirutMengesha-h1u
      @HirutMengesha-h1u 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም የተለየች ድንቅ ልጅ ናት ደግሞ የለምንም ሜካፕ ጨረቃ ናት❤❤❤❤❤❤

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 หลายเดือนก่อน +1

      ውድ ደምሪኝ❤

  • @hananoor1080
    @hananoor1080 2 หลายเดือนก่อน +42

    የኔ ጀግና ፍቅርዬ ውድድድ ነው ማደርግሽ
    ፉፉዬ ይሄ ሁሉ ያንተህ ውጤት ነው ክበርልኝ ወንድሜ

  • @Madina-t5i5z
    @Madina-t5i5z 2 หลายเดือนก่อน +4

    መልካም እድል የፍቅርና የኡፉፉ❤❤❤ ሲቀጥል አላዘር ሄሉን አዴራ ባላጠፋችው ቅጣት ያማል ስንቱን ትቻል እዘኑላት ገና ልጀነት 😢😢😢የኔአበባ

  • @نوافنواف-ف1ب
    @نوافنواف-ف1ب 2 หลายเดือนก่อน +58

    አላዘር ቃለ መጠይቅ ስታደርግ ሶፍት ማቅረብህን አትርሷ ምክኒያቱም ድገት ሲያለቅሱ እባ መጥረጊያ ያስፈልጋል😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @TtYy-kf5vn
      @TtYy-kf5vn 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @RoudaRr
      @RoudaRr 2 หลายเดือนก่อน

      😅​@@TtYy-kf5vn

    • @RoudaRr
      @RoudaRr 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል የሆነ ኮመንት

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 2 หลายเดือนก่อน +64

    እባክህ አላዛር ከሄሉ ጎን ሁን ቃልህን አትብላ
    የኔውድ አይዞሽ አትዘኝ😢😢😢😢

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg 2 หลายเดือนก่อน +150

    ላኢለሀኢለላ ከአላህ ዉጪ በዉነት ሚመለክ አምላክ የለም በዉሸት ግን ብዙ ፍጡራኖች ይመለካሉ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን አላህ ሱበሀነሁ ተአላ በተከበረ ቃሉ ሙስሊም ሁናችሁጂ እንዳትሞቱ ይለናል ለዚች አጪር አለም አንታለል ዲናችንን እንማር

    • @Khayria-qd9ok
      @Khayria-qd9ok 2 หลายเดือนก่อน +1

      👍👍👍😍😍😍

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን❤❤❤

    • @sadasada8771
      @sadasada8771 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @የቡቴዋ
      @የቡቴዋ 2 หลายเดือนก่อน

      ሳህ አሚንንንን ያረብ

    • @Genef-on6rb
      @Genef-on6rb 2 หลายเดือนก่อน

      😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @Mirati.dabalo
    @Mirati.dabalo 2 หลายเดือนก่อน +13

    Wow የኔ እንቁዎቺ ልዩዎቺ ካዱቀት ናፃ ይሆናቸው ፍቂሪ የሴት ታምሳለት ጃግና ሁሌም ፍድቂድቂ ቢይ 🎉🎉🎉

  • @SelamFantu-k7n
    @SelamFantu-k7n 2 หลายเดือนก่อน +12

    አላዘር እባክህን ከሄሉ አጠገብ አትራቅ በእናትክ ይሁንብክ በጌታ ቃልህን አትጠፋ 😢😢😢

  • @BHzxb
    @BHzxb 2 หลายเดือนก่อน +5

    ፍቅርየ የኔ ቆጆ የኔ ፈድሻ ስላባትሽ ስትናገሪ አብሬሽ አለቀስኩ አላህ ከዚህም በላይ ከፍ ያድርጋችሁ ፉፉየ ምርጥ ሰዉ ሽ አመት ኑሩ ሁለት ወርቆች 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @UmMehir
    @UmMehir 2 หลายเดือนก่อน +74

    💐💐።።።ፍቅርዬማ።።።💐💐
    ለነሱ ከፍታ እሡዋ ብዙ ስጥር፡
    እነሱ ሲቆጥሩ የውድቀቱዋን ስንጥር፡
    መልካም እና ክፋት የሚባለው አጥር፡
    ገልጦ አሳይቷታል የንቃትን ሚስጥር!!
    ሸይጧን በጥላቻ የወሰወሳቸው፡
    ሌት ቀን ጥላቻ ላይ የሆነ ስራቸው፡
    ከላይ ለገለፅኩት ቅጥረኛ እሚመስሉ፡
    ባልዋለችበት ቦታ ዋሽተው የሚስሉ፡
    ፊቷ ፈገግ ሲል ነደው የሚከስሉ፡
    በክፋት አንድም ቀን የማታስባቸው፡
    አሁን ባሳዩዋት ልክ የማጠብቃቸው፡
    ሀሰድ ምቀኝነት የያዘ ሆዳቸው፡
    በሆዱ የሚሸሽ በአፉ የሚጠጋ፡
    የስኬት እንቅፋት ቆላ ሲሉት ደጋ፡
    ምላሳቸዉ እንደ እሾህ በጥልቅ የሚዋጋ፡
    የእሡዋን ህይወት ማወክ የሚያስደስታቸው፡
    መጥፎ ነገር ማሰብ የሆነ ስራቸው፡
    እነዚህም እኮ እኩል ሠዎች ናቸው፡
    ሲያማት የት እንዳለች ሁሌ እማይጠይቁ፡
    ሲርባት ሲጠማት ስትቸገር ሚርቁ፡
    ብዙ ሰዎች አሉ ሞቷን የሚጠብቁ፡
    እሡዋማ ብርቱ ናት ብርቱም አይገልፃትም
    የኔማፍቅርዬ ቃላት አይሠብራትም
    🌺ነገር ግን የኔማ ፍቅርዬ🌺
    ደካማ ናት ብለዉ ሴትነቷን አይተዉ
    አንድም ቢበድሉዋት ጭካኔ ተሞልዉ፣
    ባይገባቸዉ እነሱ የሴትነት ክብር፣
    ሰላሟን ቢነፍገጓት ብኖርም በሸብር፣
    አንገቷን ብደፋም ትግስቷ አይከዳትም፣
    ቀና እስከምትል እንጂ ሽንፈት አያውቃትም፣
    ተስፋ በሌለበት ተስፋ ተደግፎ፣
    ነገን ማየት መቻል ዛሬን አሸንፎ፣
    እጅጉን ቢከብድም ቢፈተሽ ፅናቷ፣
    ልቧ ልበ ብርቱ፣ ፅኑ ነው አቋሟ አይናቅም ሴትነቷ፣
    🥀የቀጠፋት ሁሉ፣ 🥀
    ደርቃ ጠውልጋ ማየት ቢፈልጉም፣
    እንደ አዲስ በቅላ አብባለች ዳግም።
    ።።።።።።አንተ መከታዋ።።።።።
    ምን አጥፍታ ቢሆን : ጉድፈቷ ብታቅ
    ጥፋቷን አጉልተህ :የማትሳለቅ
    ፊቷን ብቻ አይተህ :ሀሳቧን የምታውቅ
    ምንም ይሁን ምንም: ከጎኗ የማትረቅ
    ከፋህም ደስ አለህ : ጎደለም ሞላልህ
    የቤትህን ገመና : ሚስጥርህን ጠብቀህ
    ከሰው ብትግባባም:ክሁሉም ጋር ስቀህ
    ሌላ የማይታይህ : ወረት የማያውቅህ
    የሀዘኗ ጠላት : ደስታዋን ፈንጣቂ
    ምንም እኳን ባይጠፋህ : ሁሉንም ብታውቅ
    ደግሜ ልንገርህ : ደስ ብሎህ ሳቅ
    ከጎኗ ስትሆን : ትደምቃለች ሂወት
    የራካት እንደሆን :ይወርሳታል ፅልመት
    የሂወቷ ጓደ የተስፋዋ መብራት
    ለብርታቷ ወኔ ነህ ለመኖሯ ምክንያት።
    ። ‌‌‌
    🌺🌺።።።ፍቅርዬ።።።።🌺🌺
    ጠንካራ ሠዉ መሠረቱ ጠንካራ ነዉ የመጣ ቢመጣ የሄደ ቢሄድ ግንዱን አይነቀንቀዉም ቅርንጫፉን ቢያወዛዉዘዉጂ።
    "ለማንም ሳይሆን ለራስሽ ስትይ ከሚያስቡሽ
    በላይ መልካም የተለየሽ በውድቀትሽ
    ማትሰበሪ ለማንም መሄድ መምጣት
    የማትሸበሪ ጠንካራ ሴት ሆኝ ።

    • @masaratmarga8465
      @masaratmarga8465 2 หลายเดือนก่อน +2

      Yene wudee ❤❤❤🎉🎉

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 2 หลายเดือนก่อน

      እጅሽ ይባረክእህቴ

    • @enatmebrata
      @enatmebrata 2 หลายเดือนก่อน +8

      ፍቅር video ስለቅ እኔ ቶሎ ብዬ ያንቺን ግጥም ነው ምፈልገው ጣቶችሽ ወርቅ ይልበሱ❤❤❤❤❤

    • @eyerusewondsen
      @eyerusewondsen 2 หลายเดือนก่อน +2

      ወይኔ ይሄን የፀፈ እጅ ቁርጥማት አይንካዉ

    • @ሙዬነኝየኢምዬዋታነፈቅኡም
      @ሙዬነኝየኢምዬዋታነፈቅኡም 2 หลายเดือนก่อน +1

      ይመችሺ🌷🌷

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot 2 หลายเดือนก่อน +147

    እኔም አባቴ ሀሙስ ከስአት ታሞ ጁሙዓ ጠዋትነዉ የሞተብኝ አላህየ በጀነት ያገናኝሽ በሉኝ

    • @amenamenselasa9298
      @amenamenselasa9298 2 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ እግዚአብሄር ያፅናሽ ሞት ለማንም አይቀርም

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 2 หลายเดือนก่อน +2

      አላህ ይርሀመው አብሽሪ ዱዓ አደርጊላቸው አላህ ላንቺም ለቤተሰቦችሽ በሙሉ ሶብር ይስጣቹ😢🤲🤲🤲🤲

    • @sumayaabdulrahman1883
      @sumayaabdulrahman1883 2 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen nebs yimari

    • @MARYAMAYALEW
      @MARYAMAYALEW 2 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ይዘንለ ጀነትን ይወፍቀው ሞላ ቤተሠብን ሦብር ይወፍቃች😢😢

    • @ያልትኖረልጅነቴ
      @ያልትኖረልጅነቴ 2 หลายเดือนก่อน

      አለህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃዉ ደሞ ያሀሙስ ሞት ያጁማዓ አረፍ መግኛቱ ትልቅ ነገርነወ አለህ በጀነት ያገነኘቹ ያረቢ የረሱል ጎሮቤት ያረገዉ ኢለህ☝☝

  • @ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
    @ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube 2 หลายเดือนก่อน +16

    ሙሰሊሞቸ ምታምኑት ከረሲቲያን በምታምኑት ደምሩኝ እዳታልፉ 😭😭😭እድህ ከለመኗችሁ መቸም ሠደተኛእህቶቻችንማበረታታትአትወዱም አይ 😭

  • @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
    @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 2 หลายเดือนก่อน +9

    ፍቅርየ ያስብሻውን ያለሰብሺውን የሚጠቅምሺን የሚያስደስትሺን እግዚአብሔር ያሳካልሺ እናትሺም ኖራልሺ ስኬትሺን ለማያት ያብቃት❤❤❤❤❤❤

  • @HawletWassie
    @HawletWassie 2 หลายเดือนก่อน +22

    😢😢😢የኔ አብሮማልቀስ ምን ይሉታል 😢ወላሂ ስለአባት ሲወራ እባ ነው የሚቀድመኝ አባቴን ስለምወደው የኔውድ አባት ሺ አመት ኑርልኝ

    • @Richo-z3z
      @Richo-z3z 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም በአባቴ ልክ ሰው የለኝም ❤❤❤አምላክ አባቶቻችንን ይጠብቅልን ❤❤❤❤

  • @MehubaSherefa-o6s
    @MehubaSherefa-o6s 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፍቅርን ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም ❤❤❤❤❤ቡታጀራ የፍቅር ሀገርና ሠው አክባሪ ነን

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 2 หลายเดือนก่อน +48

    ፍቅርዬ❤❤

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 2 หลายเดือนก่อน +26

    ፉአደ ልብ አብጅ ጠንካራ ሁን ነብስ እወቅ😢😢😢

  • @mita7976
    @mita7976 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምንም ማስመሰል የሌለበት ፍቅር wow እግዚአብሔር አንድ ያርጋችሁ 🥰🥰🥰

  • @mጓልዓድጉደም
    @mጓልዓድጉደም 2 หลายเดือนก่อน +25

    ፍቅርየ የኔ ልእልት ፉፋየ የኔ ንጉስ❤❤❤ አስኪ ላይክ ወቅጡኝ ወድቸይ❤❤😂

  • @ለመኖርመፈተን
    @ለመኖርመፈተን 2 หลายเดือนก่อน +29

    የኔ ማሮች ❤❤❤❤❤እውይ አደበትቺሁ መጣፈጡ❤ ፍቅርዬ አቤት
    አነጋገር
    አውይ ፈገግታ
    ቅበጠት
    ቁጅና የኔ እስማርት ❤❤❤❤

    • @Hwjvf
      @Hwjvf 2 หลายเดือนก่อน +1

      ፍቅርዬ የምር ስታምርርር የኔጀግና ሴት ስወዳት

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 หลายเดือนก่อน +1

      መር ስብስክራይብ በልልኝ

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 หลายเดือนก่อน

      ውድ ደምሪኝ❤​@@Hwjvf

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅር ከእምነት አይበልጥም ኧረወዳ አዳድሰወች እምነታቸው የተለያየሁኖ ፍቅር ምናምን እያሉ ሲጃጃሉ ቱ ይልቅ ስለእምነትሸ ጠቅቀሸ እወቂ ፍቅር ክርስቶስነው ።

  • @astubtube
    @astubtube 2 หลายเดือนก่อน +9

    ፍቅርና ፉፉ አይለያቹ በጣም በብዙ ችግሮች ያለፋቹ ሁለታቹም ጠንካሮች ናቹ ፍቅራቹን ያብዛው ❤

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 2 หลายเดือนก่อน +76

    በስደት ምርር ስልችት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ፈጣሪ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ❤❤

    • @user-uv2vv8el9nyaAR
      @user-uv2vv8el9nyaAR 2 หลายเดือนก่อน +3

      አሚን❤❤❤🙏🙏🙏

    • @mominajuhar-tz3rx
      @mominajuhar-tz3rx 2 หลายเดือนก่อน +2

      የኔዋ ቀለዋጭ😂😂 አሜን🎉🎉🎉

    • @MG-yv9ds
      @MG-yv9ds 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @adenategene101
      @adenategene101 2 หลายเดือนก่อน

      Amne ❤😢

    • @ZemedZergawu
      @ZemedZergawu 2 หลายเดือนก่อน

      amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 2 หลายเดือนก่อน +1

    የውነት ስትጊዜአየውት ምስጋና የሚከፈል ቢኦን ያለችው ፓርት እባሄንነው ያመጣችው 😢 ስታወራ እዴትደስትላለች (❤)

  • @ኢክራም-r7wtub
    @ኢክራም-r7wtub 2 หลายเดือนก่อน +81

    አላዘርእባክህከሄሉጎንሁንልንየምትሉ🙌🙌👍👍👍👍👍

    • @YewhinVlogs21
      @YewhinVlogs21 2 หลายเดือนก่อน +3

      ደምሪኝ ማር❤

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 หลายเดือนก่อน

      ውድ ደምሪኝ❤

    • @ማርያምእናት-ቐ4በ
      @ማርያምእናት-ቐ4በ 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ😥❤🙏

    • @Linashemau
      @Linashemau 2 หลายเดือนก่อน

      Mendenew ahun qersawe eko ye fkr enji ye heln aydelm menden metasheqabxut echis sate aydelchem egza ayaseflgatem? Le fkryas man alate

  • @mahaboobadam5611
    @mahaboobadam5611 2 หลายเดือนก่อน +13

    አላዘር ሄሎ ከአላህ በታች ማንም የላትም ቃልህን አትጠፍ አትተዋት እባክህን አላዘር

  • @Rahma.MuhammadMuhammad
    @Rahma.MuhammadMuhammad 2 หลายเดือนก่อน +4

    ፎአድ ስለናቱ ሲናገር ሆዴ ባር ባር አለው ወላሂ አላህ እናቶቻችን ሃያታቸው ያርዝምልን yareb y'allha 🤲🥹🥹

  • @ወሎየዋ-ለ6ፐ
    @ወሎየዋ-ለ6ፐ 2 หลายเดือนก่อน +112

    አላዛር ሄሉየን አደራ ማንም የላትኮ😢😢😢😢ወድሜ ባማርያም እ😢😢😢

    • @HanaHana-dg3kd
      @HanaHana-dg3kd 2 หลายเดือนก่อน

      ድራማ ነው ወገን

    • @RahmaWerku-w6d
      @RahmaWerku-w6d 2 หลายเดือนก่อน

      ዴምሪኝውዴ

    • @RahmaWerku-w6d
      @RahmaWerku-w6d 2 หลายเดือนก่อน

      ​@Hanaዴምሪኝ🎉🎉🎉Hana-dg3kd

    • @الحمدالله-ف4ث
      @الحمدالله-ف4ث 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂መቼይገባቸዋልየመዳምከብቶች​@@HanaHana-dg3kd

    • @ወሎየዋ-ለ6ፐ
      @ወሎየዋ-ለ6ፐ 2 หลายเดือนก่อน

      ደመርኩሽ❤😂​@@RahmaWerku-w6d

  • @hiwattube
    @hiwattube 2 หลายเดือนก่อน +133

    ፍቅር ከእመነት ይጀምራል ከማያምኑት ጋር አትጠመዱ 2ኛ// ቆሮንጦስ ምእራፍ 6/ቁጥር //14 የተዋህዶ ልጆች ልብ ግዙ 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @AkramAkram-no2uh
      @AkramAkram-no2uh 2 หลายเดือนก่อน +1

      ምን አገባሽ

    • @JeruJehrr
      @JeruJehrr 2 หลายเดือนก่อน

      ወደ ብራሀን

    • @JeruJehrr
      @JeruJehrr 2 หลายเดือนก่อน

      ልመጣነው

    • @uhgteddjugg7j
      @uhgteddjugg7j 2 หลายเดือนก่อน +11

      ሳይረፍድብሽ ወደ እስልምና ነይ ፉጡር ከማምለክ ውጡ

    • @AkramAkram-no2uh
      @AkramAkram-no2uh 2 หลายเดือนก่อน +18

      @@uhgteddjugg7j ሳህ እኔ እራሱ ዘማሪ ነበርኩኝ አሁንግን አልሀም ዱሊላ ሰልሜያለው

  • @SelamaShanebel
    @SelamaShanebel 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚሐቢሄር በእምነትሽ ያፅናሽ የኔውድ በረቺ🎉🎉🎉🎉

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 2 หลายเดือนก่อน +35

    አይዞሽ ፍቅር 😢😢 ስለአባቷ ስታወራ የኔ አብሮ ማልቀስ 😢 ወላጆች ሀኪም ቤት ሄደው ድነው ይመለሳሉ ተብሎ ልጆች በር በር ሲያዩ ሞት ሲሰሙ ስሜቱ ቅስም ይሰብራል 😢
    ስለፉአድ ስታወራም ልቤ በሀሴት ይሞላል አለች ፍቅር አንች እኮ ልብሽ ንፅህ እንደሆነ ያስታውቃል ንግግሮችሽ ገራሚ ናቸው ስለወላጆችሽም ስትናገሪ ቤተሰብ ወዳድ ልጅ ነሽ ❤❤ ፉአድ ምኞትህ ይሳካክህ ለእናትህም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልህ የብዙ የኢትዮጵያ እናቶች ልጆቻቸውን በብዙው ውጣ ውረድ ውስጥ ነው የሚያሳድጉት

  • @rukiyatube
    @rukiyatube 2 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ አስታዋይ የኔ ጀግና
    የኔ ልእልት
    የኔ እስማርት
    የኔ ሰው አክባሪ
    የኔ የቤተሰቦቾ ስስት ❤❤❤❤❤❤❤የኔ ፈንዲሻ 😍😍😍😍ሳቅልኛ ሁለየም

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዉይ ፍቅር እኮ ቆንጅየ ናት ከዱቄት ነፃ የሆነ ቁንጅና ተባረኪ ዉይ ስወድሽ❤❤❤❤

  • @Abo7md501
    @Abo7md501 2 หลายเดือนก่อน +12

    ፍቅርየ የኔ ጀግና ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ ለማየት ያብቃን ደግሞ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 2 หลายเดือนก่อน +13

    የኔ ልእልት ስታወራ አንደበቷ ይጣፍጣል እኮ የልጅ አዋቂ❤❤❤❤😘😘😘😘

    • @Aaaa-of9fv
      @Aaaa-of9fv 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @rahma6779
    @rahma6779 2 วันที่ผ่านมา

    ሶፉት ማዘጋጀት ግድ ይልሀል አይዞሽ ፍቅር ፉፉ በጣም እናመሰግናለን እኛን የሀረብ ሀገር ሴቶችን ስላመሰገናቹን❤❤❤❤

  • @ልጁቷ
    @ልጁቷ 2 หลายเดือนก่อน +18

    የኔ ዉድ አይነጋ መስሎኝ ደረሰ የኔ ፍቅር ድምቀታችን የኔ ደስታ 😢እድታለቅሽ አንፈልግም መቸምቢሆን 😢እባሽን ማየት አንፈልግም የኔ ቆንጆ ሁልግዜ ደስተኛ እድትሆኝነዉ ምኞታችን የኔ ማር እስኪ የፍቅርየደስታ የሚስደስታቹሁ ላይክ አድርጉኝጨ🎉🎉❤❤

  • @Hani21-h6u
    @Hani21-h6u 2 หลายเดือนก่อน +76

    ማነዉ እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበር ብቻ ላይክ👍💋💌የኔ ጠንካሬ የኔ ብርቱ የኔ ጀግና ፍቅርነቴ ዉድድ💋☺ፉፉዬ የኔ ጀግና ወንድም የፍቅርየንጉስ🎉❤❤❤

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj 2 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሩኝ የኔ ቅን❤

    • @eeee9444
      @eeee9444 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @የኮቻዋtp9ug
    @የኮቻዋtp9ug 2 หลายเดือนก่อน +10

    የኔጌታ አላለችም ጌታ አንድ አላህ ብቻ ነዉ ዘላለማዉይ ኗሪ የሆነዉ አላህ ነዉ

  • @DiaCell-r8d
    @DiaCell-r8d 2 หลายเดือนก่อน +11

    ከምንም ነገር በላይ አንድነታቹ ይበልጣል የኔ ፋንዲሻ ሁሌም ሳቂልኝ እወድሻለሁ 💖💖💖💖💖