ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አይ ሸጊቱ በጥፊ አላሰችው😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም❤❤❤
🎉❤❤❤❤❤@@ShRh-nz8yp
Alennnnnnn❤️❤️❤️❤️
እኔም❤❤❤❤❤
የገጠር ሰው ያለበት ፊልም ውስጤ ነው እኔም የገጠር ልጅ ስለሆኩ ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤
ወላህ እኔም ውቅራቷን አይቸ ስሮጥ መጣሁ እስኪ ልሹፈው
እኔም ባልሆንም በጣም ይመቸኛል
አጨራረሱም ከሌሎቹ የተሻለ ነዉ ደስ ይላን🙏
ማነው እንደኔ ህፃን ልጅ ያለበት የቤት ስራተኛ ያለበት የገጠር ፊልም ያለበት የሚወድ 👈😍😍😍
በጣም
እኔ አማረኛ ፊልም አልወድም ግን የገጠረ ፊል አሳድጄ ደጋግሜ የማይ
እኔ
የመዳም ቅመሞችዬ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን የሚያልቅ እንጀራ ይሰጠን 😢😢በፀሎት አሰብኝ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ያርግልን
አሜንንንንንን
አሜን
አሜን፫❤❤❤❤
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን❤❤❤
ታቃላችሁ የገጠር ልጅ መሆን እደት ዉብ ነዉግን እደ ፋራና ሞኝ የሚዩ ከተሜዎች ይገርማሉመስሏቸዉጅ ከነሡ አራዳነት የገጠሬ አላዋቂነት ይመረጣል ብዙ ቢጎለንም ብዙ ክብር አለን እኳን ገጠር ተወለድኩኝ የኔ ቆጆ ገጠሬ
በጣም እኔም እንኳን የገጠር ልጅ ኾንኹ ❤😊
She is using ye tigray culture not geter u4 culture is melta with shadhi & aferi with futa
እኔም በገጠር ልጅነቴ ደስተኛ ነኝ❤❤❤
የገጠር ሰው ቁምነገረኛ እና ሀይማኖተኛ ነው
በጣምምምም
ገጠር እኮ ሁሉን አሞልቱ የሰጠው ደግ ህዝብ ነው እኮ ደግነት ጭዋነት ስርአትነት ሰው አክባሬነት እውነታኛነት ክብሩን ጠባቂ የገጠር ሰው😢😍❤❤❤
ዛሬ ሁለተኛ ነኝ ላይክ ይገባኛል😮😂
ምን ያደርግልሻል ላይክ 😂
@@user-ti1amaharaእኮ😂😂😂😂
But no value!
@@user-ti1amahara ልሸጠው😂😂
እሚጠቅም ከሆነ ደሞ ለላይክ አብሽሬ❤
ማነው እንደኔ የገጠር ፊልም የሚወድ አባርሬ ነው የማየው የገጠር ሠውኮ ያልተበከለ ያልተበረዘ እውነተኛ ማንነት ያለው ቀና ህዝብ ነው የገጠር ልጅ በመሆኔ ኩራት ይሠማኛል ውበቴ ነው ሀገራችንን ሠላሟን ይመልስልን😢
አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉ መጨረሻዉ በጣም ያምራል የገጠር ፊልም ጥሎብኝ በጣም ነዉ የምኸድ ምንም ያልተቀላቀለበት ከእዉነት የነፃ እዉነታ እኮ እነርሱ ጋር ነዉ ያለዉ በስመ አብ እንኳንም የገጠር ልጅ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ሳህ😂😂😂😂
የኔ ቆንጆ ደጊቱዬ የፊልሙ ድምቀት ነው የሆንሽው😍😍😍😍💚💛❤ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ሰላም የድርግልን ይህን ጦርነት በቃ ይበለን😢😢😢😢😢😢
Aminnnnnnnnnn
አሜን አሜን አሜን ❤ ❤
የገጠር ሰውኮ ጀግንነቱ እምነቱ ጨዋነቱ ሁሉነገሩ የሚመች ❤
❤
ዴምሪኝ ማር
ሳህ
ባለባበስስ ሆነ በምንስ ማን እንደገጠር አቤትገጠር መወለደን እንደት ወደድኩት❤❤❤❤❤❤❤
ከከተማ መንቃራ ገጠር ይግደለኝ
Yegeter leje totone wechibayasayeme ayeteshatale wechi eko nw 😢
አወ ግን አንጋገረ ላይ ቸግረ አለ ሸጊቱ ላይ አስረ ግዜ እኔን ነው እንዴ የገጠረ ቋንቋ ማበላሸት ነው እንጅ ምንም አይልም
እኔም የገጠረ ልጅ ነኝ ግን ፀድት ያልኩ
፨@@MahiVictoria
በጣም አሪፍ ፊልም ነው ሸጊቱ በጣም ተመችተሽኛል ትክክለኛ የገጠር አነጋገር እና አገላለጽ ባጠቃላይ የተዋጣለት ብየዋለው ትንሽ ግራ ያጋባኝ አክስትየው ካወቀች ለምን አልተናገረችም የሚለው ነው አናደሞ ቀጣይ ይኖረዋል ብዬ አስባለው ምክንያቱም ብዙ በንጥልጥል የቀሩ ሀሳቦች አሉ በተረፈ ምርጥ ነው እናመሰግናለን 🎉🎉🎉
ኸረ በድማው ጊወርጊስ ሸጊቱየ ትወና 1ኛ ተመቸሽኝ❤😂
እኛ ገጠሮችኮ ስንጣላም አንለቃቸዉም ስንወድም ከልክ በላይ ነዉ በጣም ደስ ዬሚል ፊልም ነዉ ❤❤❤❤❤
ማርዋ ዴምሪኝ
ይህንን ኮሜንት እምታነቡ ሰዎች ሁሉ ፈጣሪ ከኩፉ ነገር ይጠብቃችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ስደታችሁ ያሳጥራላቹ ኣሜን ኣሜን❤❤🎉🎉 እባካቹሁ ሳብስክራይብ ኣድርጉልኝ ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤🎉
አሜን❤❤❤
Ammmn❤❤
አሜን❤
አሚን
ውይ ሼጊቱ በጣም በጣም ሼጋ ናት ለሼጊቱ ስል እስከመጨረሻው ለማዬት ተገደድኩ 😂😂😂ሼጊቱ ከምን እንደምትደርስ ልቤ ፉርስ ፉርስ እያለ ምን ያጋጥማት ይሆን እያልኩ😢😢
የገጠርልጅ መሆነኔን በምኬንያት ነዉ እምወደዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ደሰ እሚል ፊልም ነዉ
በየለንበት የፈጣሪ ቸርነት አይለየን አሜን(3)🤲🤲🤲
አሜን❤❤
አሜን amen
አሜን አሜን አሜን
ማርያምን ፌልሙን ጥፍጥ ያርገቸው ተውና ሳይሆን ሁናየሰራችው ሸጊቱናት ማር ማር ከንግግሯ ከሁኔታዋ በቃ በትክክል ነው ሆነዋለይ ፊልም ሳይሆን በቃ በቃ ቃል የለኝም እኔም የገጠር ልጅ ነኝ.ለዛ ይሆናል. አሁን አሁን እሚስሩፌልሞች የገጥሩን ነገር እየ ተውት ነበር እባካቹህ ደጋግማቹህ ስሩልን. ባህላችንን አስተዋውቁልን. ካሁን በፌት. ኢትኤል እሜል ፍልም በእንባነበር የጨርስኩት ሸጊቱን ደሞ በደስታና በሳቅ እና በእራሴ ትዝታ ነው ይመቻቹህ
መጨረሻው ግን የቀረ አለ ቀጣይ መኖር አለበት በተረፈ ሀሪፍ ነው❤❤❤
አዉ ፓርት እንደሚቀጥል ተሥፍ አለኝኝ❤❤❤
ዴምሪኝ ማርዋ
ሰሞኑን ምርጥ ምርጥ ፊልም እየለቀቃችሁልን ነው የድሮው የፊልም ለዛ ሊመለስ ይመስላል 👍👌እናመሰግናለን ግን ቀጣይ ይኖረዋል ብዬ ተስፋ አለኝ 😊
ውይ ሸጊቱ ወደድኳት በውነት ትወናዋ ቃልየን መሰለችኝ❤❤
😅
ሸጊቱ ውይ የኔ ጣፋጭ ተውናዋለች በሚገባ ደስ ስትል
ዋው ምርጥ ፊልም ሸጊቱ በሳቅ ውይ የገጠር ልጅ መሆን እንዴት ደስ ይላል 🥰ግን መጨረሻው ይቀረዋል አሉላ ከሸግቱ ጋር ነው ወይስ ከሊድያ ጋር 😂ክፍል ሁለት ይሰራለት በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው 🥺
አሁን ይሄ ምኑ ነው አሪፍ ፊልም በፈጣሪ?የሰፈር ጨዋታ
ያላያችሁ እዩት ምርጥ ነው በጣም ሸጊቱየ አንድ ድገሚን ስወድሺ ደቭየ ዮኒየ የሁላችሁም አድናቂ ነኝ ዘና አርጋችሁኛል ይመቻችሁ❤❤
እጅግ የተዋጠለት ክብር ያለው ሥራ ክብር ያላችው ናችው🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
የገጥር ሰው ያለበት ደስ ይላል በሳቅ ነው የሚልቀው😂😂😂❤ሀገር ለመግባት እያቅድን አልሳካልን ያለን በሙሉ አላህ ያሳካልን ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን😥😥
Amiiiiiiin yareb
ውይ እውነት ነው የገጠር ሰው ጀግና ነው ሴቱም ከወድ በታቺ ነኝ ብሎ አያስብም እናመሰግናል ❤❤❤❤❤
ሸጊቱ በሳቅ ገደለችኝ እኮ 😅በርቱ ቆንጆ ፊልም ነው❤
የገጠር ልጂነት የትም ያኮራል የንግግራቺን ለዛ ሠዉ አክባሪ አይን አፋርነታቺን እራሡ ዉበት ይሠጠናል አልሐምዲይላ የገጠርልጂነት ❤❤❤❤❤❤❤❤
ገጠር መወለዲኮ ❤❤ ሙሉነት ነው ❤እስኪ አይዞሽ በሉኝ 😢በማይፈታ ሰሰለት ታስሬ መላወስ አቅቶኛል😢😢😢😢😢
አይዞሽ እመብርሃን ከእስራትሽ ትፍታሽ ጸሎት አድርጊ
Ayezoshi ehit fetare yediresilshi
አይዞሽ ምን ሆንሽ ሀያቲ
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ❤
በእመቤታችን የማይፈታ እስር የለም ጸልይ በእምነትሽ
ልክ ቲክቶክ ላይ አይቸ ስመጣ ከይቱብ ላይ የመጀመሪያላይ አገኘውት አቤት መጦልጦል 😂😂😅😅
እኔም😅😅😅😅
😂ጡሊ
@@Gando-kc5ho 😜😂😂
😂😂😂
እኔም😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሸጊቱ የፊልሙ ደቀት ናት ሀሪፍ ፊልም ነው ቀጣይ ቢኖረው ደስ ይላል
አይ ሸጊቱ ቅን❤ ያላለቀ ነገር አለው ቀጣይ ቢኖረው አሪፍ ነው
ሸጊቱዬ የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የሚል ሙቪ ነው የገጠር ሰው ልቡ ንፁህ ነው በደንብ አድርጋ ሰርታው አለች ደጊቱ ❤❤❤❤❤❤❤
አሰተማሪ ፊልም ነው በርቱልን❤😊
በጣም አሪፍነው ክፍል 2 ይለቀቅልን👏
የኔቆንጆ የገጠሯ ውብ❤❤❤እኛ የገጠር ልጆችኮ ልዩ ነን❤❤❤❤ የገጠር ፊልም ውስጤ ነው❤❤❤ሸጊቱ የኔልዕልት💋❤👍
Thanks!
ሸጊቱ(ሳሮን) የሰፈሬ የሀገሬ ልጅ አብሮአደጌ ነችኮ በፈጣሪ ስም ለዚህ በቅተሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤❤
ታምራለች .......Especially her Watermelon 😂😂
ቅመሞችዬ ኑሲ እንሹፈው♥️♥️♥️
አሚን አገራቺን ሠላም ያርግልን
የገጠር ልጅ ደረትዋ በዚ ልክ የሚታይ ከሆነ ያስጠላል 😊
😢😢😢😢😢
የገጠርየ መሆን መታደል ነው 😢😢😢❤❤❤❤😂😂😂😂እኔም ገጠር ነኝ❤❤❤❤❤😮😮😮
የገጠር ፊልም ደስ ይለኛል ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ!🥰
አሜን❤❤❤❤
.ቅማሞችዬ.ወቶ.ከመቅረት.ፈጣሬ.ይጠብቀንየማያልቅ.እንጀራ.ይስጠን😢😢በጠሎታችሁ.አስቡኝ.አገራችንን.ኢቶቢያን.ሰላም.ያድርግልን
ዋው በጣም አሪፍ ያምራል እናመሰግናለን ❤❤❤❤በርቱ ሰላም ለሀገራችን
ወላሂ ደስ የሚል ስራ ነው የገጠር ነገር ሲነሳ እዴት ደስስስ እደሚለኝ
እውይ እንድው ገጠርኛ ፍልም ምናለ በርከት ተደርጎ ቢሰራ❤
،ምርጥ ፍልም ነው ግን ወደ ወደጨርሻው ይቀርዋን ክፍል ሁለትን እጠብቃለን
ማነዉ እደኔ የሤፍ ፍቃደን የሚወደዉ በላይክ ያሣየኝ ግርማመጎሡ እዉኝ እዉኝ ይላል በተለይ ሸጊቱጋርማ አይጠየቅም
ቅመሞችየ ያለ እናተ አይደምቅም ኑ ❤❤❤❤❤
Betam Konjo film nw👏👏👏 bertulign Yene wedoch kezhe belaye kenante entebkalen techilalachu!!
ሸጊት ሳሮን በቀለ ልጃችን አድገሽ ስላየንሽ ደስ ብሎናል በርች💚💛❤️
የሚገረምደራማነዉ❤❤😂😂ሸጌቱበጥፊያላሰቹዉ
ያሰላም የሚያምር ፊልም ነው ✌✌✌✌✌✌✌💛💛💛💛💛💪
አወን ወላሂ አገራቺንን ሠላም ያርግልን የሠው አገርም በቃይበለን ያረብ
ወይኔ ደስ ሲል ደስ እያለኝ አበቃ ደስ ስትሉሉ ቀጥሉ ❤❤❤
ይደገም ሸጊቱ❤❤❤❤የገጠር ያለበት ያጎጎል የከተማው በቃ😂😂
ዋው በጣም ደስ ይላል 👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Arif new gen acheraresun achakolachut timachun bedeneb aletetekemachum,keza wechi sound video quality nice.
ሸጋውና ሽጊቱ😂😂❤
እደኔ ገጠሬዋ ደስትለኝ😂😂😂😂አላሠችዉ በጥፊ ክክክክ ኮስታራ ደሥ አለችኝ በሞቴ❤❤
ገና እያየሁ ነው ሰጨረሰ እኮምተታለሁ❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የምል ፊልም ቀጥሉበት ❤❤❤❤❤❤
የገጠር ናገር ያለዉ ፊልም በጣም ያምራል 😂😂ናሓቀይ እየ አቱም ተራጋሕቲ
😅😅😅
እምበር ተራጋሕቲ😂😂😂😂
😂😂😂😂
በጣም ደስ ይላል እህትና ወንድም ተጋናኙ ፊልሙ ይቀጥልልን ❤
ማን እና ማን
የገጠር ልጄ እንኳንስ ሙስሊሞች ክርስቲያኖች እራሱ ስትር ናቸው ይለብሳሉ አይገላለጡም
ወላሂ አወ እኛጋ ነበሩ አልባቀሣቼው ልክ እንዴኛ ሙሥሊም ነበር ሚመሥሉት
እኛ የገጠር ልጆች ስትር ያል ነው
ዉበት ሲለካ በባላገር ነዉ ለካ ባላገሮች እወዳችሆለሁ ❤❤❤❤❤ ገጠር ዉስጤ ነዉ
ይቺን ኮሜት እምታነቡ በመሉ ፈጣሪ ደጉን እጀራ ይስጣቺሁ❤❤❤
ፊልሙ ጡሩነበር ግን መጨረሻዉ ያናደድዳል
ፊልሙ ደስይላል ሁሉም እንደተመልካችነው እኔ የእራሴን ሳየው በጣም ያምራል ግን መጨረሻው ወንድምሽ ነው ትንሽ ቢቀጥል ፊልሙ አሪፍ ነበረ ታሪክ ያዘለ በጥልጥል ነው ያለቀው ከዛ ውጪ ተመችቶናል ሀገራችንን ሠላም ያርግልን
ሳቄን መለስኩት ፊልሚን አስታወሰኝ ክላሲካሉ አንድ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢
ፊልም ብሎ ዝም ❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል ❤❤❤ አይ ሸጊቱ
በእውነት ይንድህ የገጠር ባህል እየጨመራቹህ ብሰሩ እንደት በተወደደላቹህ ደጋግመን ነው የምናየው ሁሌም እንድህ እያደረጋቹህ ስሩ የገጠር ሰው ድምቀት ነው
የእውነት ደስስስስ አለኝ ያገሬ ልጅ ሸግዬዬዬ
😢😢😢😢😢 በውነት አስለቀሰኝ መጨረሻው ስንት አለ በየቤቱ እህትና ወንድም በቤተሰብ ፀብ ወይንም ሞት እንዲሁም ችግር ምክንያት እህትና ወንድም ለዘመናት የተለያዩ እኔም ከዚህ ታሪክ ውስጥ አንዱ ነኝ ምርጥ ፊልም ነው ።😢😢😢
Wow wow❤❤❤❤❤🎉
ጥሩ move ነበር ግን አሉላ ሸጊቱጋ ሆነ ወይስ ሊድያጋ አጨራረሱ ይቀረዋል እህትና ወንድም መሆናቸውንስ አክስቲቱ እንዴት ልታውቅ ቻለች ክፍል 2 ይሰራልን የምትሉ ላይክ❤❤❤
የሸጊቱን ስልክ የሠረከው መስፍን ጌታቸው እዴነህ ወንዲምየ ከ5 አመት ብኋላ ስላየሁህ ዴስ ብሎኛል አቡሽዬዬዬዬዬ
ዋው ዴሰስሲል❤❤❤❤
ኡፍፍፍፍፍፍፍ መጨረሻው ግን መገናኘታቸው ድስ ብሎኝ ነበር ግን አስለቀሡኝ አሪፍ ነው በርቱ
ተመስጬ ነዉ ያየሁት ይመቻል ሸጊቱ በሳቅ ገደለችኝ🤣
አሪፍ ድራማ.❤
እኔ ኮሜንት አይቸነው የማየው እደትነው ወገን ልየው 😅🥰
ደስ ይላል❤❤
ዋዉ ምርጥ ፊልም ተባረኩ
Woww👌mirt film
በጣም ነው ደስ የሚለው
betam des yemil film ❤❤❤❤❤
ዋው ምርጥ ፊልም ነው 🎉🎉🎉
መጨረሻው ያስጠላል
አሪፍ ነው❤❤
ደስ የሚል ድራም የጭንቀት የየዳ❤
የኔ ውድ ደስ ሰትል
አሪፍ ፊልም ነበር አጨራረሱ አይነፋም😏ወይ ቀጣይ ይኑረው
ክፍል ሁለት ይቀጥል በጣም አሪፍ ነው መጨርሻው አሰለቀሰኝ
ዋው በጣም ደስ የሚል ፍልም ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይ ሸጊቱ በጥፊ አላሰችው😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም❤❤❤
🎉❤❤❤❤❤@@ShRh-nz8yp
Alennnnnnn❤️❤️❤️❤️
እኔም❤❤❤❤❤
የገጠር ሰው ያለበት ፊልም ውስጤ ነው እኔም የገጠር ልጅ ስለሆኩ ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤
ወላህ እኔም ውቅራቷን አይቸ ስሮጥ መጣሁ እስኪ ልሹፈው
እኔም ባልሆንም በጣም ይመቸኛል
አጨራረሱም ከሌሎቹ የተሻለ ነዉ ደስ ይላን🙏
ማነው እንደኔ ህፃን ልጅ ያለበት የቤት ስራተኛ ያለበት የገጠር ፊልም ያለበት የሚወድ 👈😍😍😍
በጣም
እኔ አማረኛ ፊልም አልወድም ግን የገጠረ ፊል አሳድጄ ደጋግሜ የማይ
እኔ
እኔ
እኔ
የመዳም ቅመሞችዬ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን የሚያልቅ እንጀራ ይሰጠን 😢😢በፀሎት አሰብኝ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ያርግልን
አሜንንንንንን
አሜን
አሜን፫❤❤❤❤
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን❤❤❤
ታቃላችሁ የገጠር ልጅ መሆን እደት ዉብ ነዉ
ግን እደ ፋራና ሞኝ የሚዩ ከተሜዎች ይገርማሉ
መስሏቸዉጅ ከነሡ አራዳነት የገጠሬ አላዋቂነት ይመረጣል ብዙ ቢጎለንም ብዙ ክብር አለን እኳን ገጠር ተወለድኩኝ የኔ ቆጆ ገጠሬ
በጣም እኔም እንኳን የገጠር ልጅ ኾንኹ ❤😊
She is using ye tigray culture not geter u4 culture is melta with shadhi & aferi with futa
እኔም በገጠር ልጅነቴ ደስተኛ ነኝ❤❤❤
የገጠር ሰው ቁምነገረኛ እና ሀይማኖተኛ ነው
በጣምምምም
ገጠር እኮ ሁሉን አሞልቱ የሰጠው ደግ ህዝብ ነው እኮ ደግነት ጭዋነት ስርአትነት ሰው አክባሬነት እውነታኛነት ክብሩን ጠባቂ የገጠር ሰው😢😍❤❤❤
ዛሬ ሁለተኛ ነኝ ላይክ ይገባኛል😮😂
ምን ያደርግልሻል ላይክ 😂
@@user-ti1amaharaእኮ😂😂😂😂
But no value!
@@user-ti1amahara ልሸጠው😂😂
እሚጠቅም ከሆነ ደሞ ለላይክ አብሽሬ❤
ማነው እንደኔ የገጠር ፊልም የሚወድ አባርሬ ነው የማየው የገጠር ሠውኮ ያልተበከለ ያልተበረዘ እውነተኛ ማንነት ያለው ቀና ህዝብ ነው የገጠር ልጅ በመሆኔ ኩራት ይሠማኛል ውበቴ ነው ሀገራችንን ሠላሟን ይመልስልን😢
አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉ መጨረሻዉ በጣም ያምራል የገጠር ፊልም ጥሎብኝ በጣም ነዉ የምኸድ ምንም ያልተቀላቀለበት ከእዉነት የነፃ እዉነታ እኮ እነርሱ ጋር ነዉ ያለዉ በስመ አብ እንኳንም የገጠር ልጅ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤
❤❤❤❤
ሳህ😂😂😂😂
የኔ ቆንጆ ደጊቱዬ የፊልሙ ድምቀት ነው የሆንሽው😍😍😍😍💚💛❤ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ሰላም የድርግልን ይህን ጦርነት በቃ ይበለን😢😢😢😢😢😢
Aminnnnnnnnnn
አሜን አሜን አሜን ❤ ❤
የገጠር ሰውኮ ጀግንነቱ እምነቱ ጨዋነቱ ሁሉነገሩ የሚመች ❤
❤
ዴምሪኝ ማር
ሳህ
ባለባበስስ ሆነ በምንስ ማን እንደገጠር አቤትገጠር መወለደን እንደት ወደድኩት❤❤❤❤❤❤❤
ከከተማ መንቃራ ገጠር ይግደለኝ
Yegeter leje totone wechibayasayeme ayeteshatale wechi eko nw 😢
አወ ግን አንጋገረ ላይ ቸግረ አለ ሸጊቱ ላይ አስረ ግዜ እኔን ነው እንዴ የገጠረ ቋንቋ ማበላሸት ነው እንጅ ምንም አይልም
እኔም የገጠረ ልጅ ነኝ ግን ፀድት ያልኩ
፨@@MahiVictoria
በጣም አሪፍ ፊልም ነው ሸጊቱ በጣም ተመችተሽኛል ትክክለኛ የገጠር አነጋገር እና አገላለጽ ባጠቃላይ የተዋጣለት ብየዋለው ትንሽ ግራ ያጋባኝ አክስትየው ካወቀች ለምን አልተናገረችም የሚለው ነው አናደሞ ቀጣይ ይኖረዋል ብዬ አስባለው ምክንያቱም ብዙ በንጥልጥል የቀሩ ሀሳቦች አሉ በተረፈ ምርጥ ነው እናመሰግናለን 🎉🎉🎉
ኸረ በድማው ጊወርጊስ ሸጊቱየ ትወና 1ኛ ተመቸሽኝ❤😂
እኛ ገጠሮችኮ ስንጣላም አንለቃቸዉም ስንወድም ከልክ በላይ ነዉ በጣም ደስ ዬሚል ፊልም ነዉ ❤❤❤❤❤
ማርዋ ዴምሪኝ
ይህንን ኮሜንት እምታነቡ ሰዎች ሁሉ ፈጣሪ ከኩፉ ነገር ይጠብቃችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ስደታችሁ ያሳጥራላቹ ኣሜን ኣሜን❤❤🎉🎉 እባካቹሁ ሳብስክራይብ ኣድርጉልኝ ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤🎉
አሜን❤❤❤
Ammmn❤❤
አሜን❤
አሚን
ውይ ሼጊቱ በጣም በጣም ሼጋ ናት ለሼጊቱ ስል እስከመጨረሻው ለማዬት ተገደድኩ 😂😂😂ሼጊቱ ከምን እንደምትደርስ ልቤ ፉርስ ፉርስ እያለ ምን ያጋጥማት ይሆን እያልኩ😢😢
የገጠርልጅ መሆነኔን በምኬንያት ነዉ እምወደዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ደሰ እሚል ፊልም ነዉ
በየለንበት የፈጣሪ ቸርነት አይለየን አሜን(3)🤲🤲🤲
አሜን❤❤
አሜን
አሜን amen
አሜን
አሜን አሜን አሜን
ማርያምን ፌልሙን ጥፍጥ ያርገቸው ተውና ሳይሆን ሁናየሰራችው ሸጊቱናት ማር ማር ከንግግሯ ከሁኔታዋ በቃ በትክክል ነው ሆነዋለይ ፊልም ሳይሆን በቃ በቃ ቃል የለኝም እኔም የገጠር ልጅ ነኝ.ለዛ ይሆናል. አሁን አሁን እሚስሩፌልሞች የገጥሩን ነገር እየ ተውት ነበር እባካቹህ ደጋግማቹህ ስሩልን. ባህላችንን አስተዋውቁልን. ካሁን በፌት. ኢትኤል እሜል ፍልም በእንባነበር የጨርስኩት ሸጊቱን ደሞ በደስታና በሳቅ እና በእራሴ ትዝታ ነው ይመቻቹህ
መጨረሻው ግን የቀረ አለ ቀጣይ መኖር አለበት በተረፈ ሀሪፍ ነው❤❤❤
አዉ ፓርት እንደሚቀጥል ተሥፍ አለኝኝ❤❤❤
ዴምሪኝ ማርዋ
ሰሞኑን ምርጥ ምርጥ ፊልም እየለቀቃችሁልን ነው የድሮው የፊልም ለዛ ሊመለስ ይመስላል 👍👌እናመሰግናለን ግን ቀጣይ ይኖረዋል ብዬ ተስፋ አለኝ 😊
ውይ ሸጊቱ ወደድኳት በውነት ትወናዋ ቃልየን መሰለችኝ❤❤
ዴምሪኝ ማርዋ
😅
ሸጊቱ ውይ የኔ ጣፋጭ ተውናዋለች በሚገባ ደስ ስትል
ዋው ምርጥ ፊልም ሸጊቱ በሳቅ ውይ የገጠር ልጅ መሆን እንዴት ደስ ይላል 🥰ግን መጨረሻው ይቀረዋል አሉላ ከሸግቱ ጋር ነው ወይስ ከሊድያ ጋር 😂ክፍል ሁለት ይሰራለት በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው 🥺
አሁን ይሄ ምኑ ነው አሪፍ ፊልም በፈጣሪ?የሰፈር ጨዋታ
ያላያችሁ እዩት ምርጥ ነው በጣም ሸጊቱየ አንድ ድገሚን ስወድሺ ደቭየ ዮኒየ የሁላችሁም አድናቂ ነኝ ዘና አርጋችሁኛል ይመቻችሁ❤❤
እጅግ የተዋጠለት ክብር ያለው ሥራ ክብር ያላችው ናችው🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
የገጥር ሰው ያለበት ደስ ይላል በሳቅ ነው የሚልቀው😂😂😂❤ሀገር ለመግባት እያቅድን አልሳካልን ያለን በሙሉ አላህ ያሳካልን ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን😥😥
Amiiiiiiin yareb
ውይ እውነት ነው የገጠር ሰው ጀግና ነው ሴቱም ከወድ በታቺ ነኝ ብሎ አያስብም እናመሰግናል ❤❤❤❤❤
ሸጊቱ በሳቅ ገደለችኝ እኮ 😅በርቱ ቆንጆ ፊልም ነው❤
የገጠር ልጂነት የትም ያኮራል የንግግራቺን ለዛ ሠዉ አክባሪ አይን አፋርነታቺን እራሡ ዉበት ይሠጠናል አልሐምዲይላ የገጠርልጂነት ❤❤❤❤❤❤❤❤
ገጠር መወለዲኮ ❤❤ ሙሉነት ነው ❤
እስኪ አይዞሽ በሉኝ 😢በማይፈታ ሰሰለት ታስሬ መላወስ አቅቶኛል😢😢😢😢😢
አይዞሽ እመብርሃን ከእስራትሽ ትፍታሽ ጸሎት አድርጊ
Ayezoshi ehit fetare yediresilshi
አይዞሽ ምን ሆንሽ ሀያቲ
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ❤
በእመቤታችን የማይፈታ እስር የለም ጸልይ በእምነትሽ
ልክ ቲክቶክ ላይ አይቸ ስመጣ ከይቱብ ላይ የመጀመሪያላይ አገኘውት አቤት መጦልጦል 😂😂😅😅
እኔም😅😅😅😅
😂ጡሊ
@@Gando-kc5ho 😜😂😂
😂😂😂
እኔም😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሸጊቱ የፊልሙ ደቀት ናት ሀሪፍ ፊልም ነው ቀጣይ ቢኖረው ደስ ይላል
አይ ሸጊቱ ቅን❤ ያላለቀ ነገር አለው ቀጣይ ቢኖረው አሪፍ ነው
❤
ሸጊቱዬ የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የሚል ሙቪ ነው የገጠር ሰው ልቡ ንፁህ ነው በደንብ አድርጋ ሰርታው አለች ደጊቱ ❤❤❤❤❤❤❤
አሰተማሪ ፊልም ነው በርቱልን❤😊
በጣም አሪፍነው ክፍል 2 ይለቀቅልን👏
የኔቆንጆ የገጠሯ ውብ❤❤❤እኛ የገጠር ልጆችኮ ልዩ ነን❤❤❤❤ የገጠር ፊልም ውስጤ ነው❤❤❤ሸጊቱ የኔልዕልት💋❤👍
ማርዋ ዴምሪኝ
Thanks!
ሸጊቱ(ሳሮን) የሰፈሬ የሀገሬ ልጅ አብሮአደጌ ነችኮ በፈጣሪ ስም ለዚህ በቅተሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤❤
ታምራለች .......Especially her Watermelon 😂😂
ቅመሞችዬ ኑሲ እንሹፈው♥️♥️♥️
አሚን አገራቺን ሠላም ያርግልን
የገጠር ልጅ ደረትዋ በዚ ልክ የሚታይ ከሆነ ያስጠላል 😊
😢😢😢😢😢
የገጠርየ መሆን መታደል ነው 😢😢😢❤❤❤❤😂😂😂😂እኔም ገጠር ነኝ❤❤❤❤❤😮😮😮
የገጠር ፊልም ደስ ይለኛል
ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ!🥰
አሜን
አሜን❤❤❤❤
.ቅማሞችዬ.ወቶ.ከመቅረት.ፈጣሬ.ይጠብቀንየማያልቅ.እንጀራ.ይስጠን😢😢በጠሎታችሁ.አስቡኝ.አገራችንን.ኢቶቢያን.ሰላም.ያድርግልን
አሜን
ዋው በጣም አሪፍ ያምራል እናመሰግናለን ❤❤❤❤በርቱ ሰላም ለሀገራችን
ወላሂ ደስ የሚል ስራ ነው የገጠር ነገር ሲነሳ እዴት ደስስስ እደሚለኝ
እውይ እንድው ገጠርኛ ፍልም ምናለ በርከት ተደርጎ ቢሰራ❤
،ምርጥ ፍልም ነው ግን ወደ ወደጨርሻው ይቀርዋን ክፍል ሁለትን እጠብቃለን
ማነዉ እደኔ የሤፍ ፍቃደን የሚወደዉ በላይክ ያሣየኝ ግርማመጎሡ እዉኝ እዉኝ ይላል በተለይ ሸጊቱጋርማ አይጠየቅም
ቅመሞችየ ያለ እናተ አይደምቅም ኑ ❤❤❤❤❤
Betam Konjo film nw👏👏👏 bertulign Yene wedoch kezhe belaye kenante entebkalen techilalachu!!
ሸጊት
ሳሮን በቀለ ልጃችን አድገሽ ስላየንሽ ደስ ብሎናል በርች💚💛❤️
የሚገረምደራማነዉ❤❤😂😂ሸጌቱበጥፊያላሰቹዉ
ያሰላም የሚያምር ፊልም ነው ✌✌✌✌✌✌✌💛💛💛💛💛💪
አወን ወላሂ አገራቺንን ሠላም ያርግልን የሠው አገርም በቃይበለን ያረብ
ወይኔ ደስ ሲል ደስ እያለኝ አበቃ ደስ ስትሉሉ ቀጥሉ ❤❤❤
ይደገም ሸጊቱ❤❤❤❤የገጠር ያለበት ያጎጎል የከተማው በቃ😂😂
ዋው በጣም ደስ ይላል 👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Arif new gen acheraresun achakolachut timachun bedeneb aletetekemachum,keza wechi sound video quality nice.
ሸጋውና ሽጊቱ😂😂❤
እደኔ ገጠሬዋ ደስትለኝ😂😂😂😂አላሠችዉ በጥፊ ክክክክ ኮስታራ ደሥ አለችኝ በሞቴ❤❤
ገና እያየሁ ነው ሰጨረሰ እኮምተታለሁ❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የምል ፊልም ቀጥሉበት ❤❤❤❤❤❤
የገጠር ናገር ያለዉ ፊልም በጣም ያምራል 😂😂ናሓቀይ እየ አቱም ተራጋሕቲ
😅😅😅
እምበር ተራጋሕቲ😂😂😂😂
😂😂😂😂
በጣም ደስ ይላል እህትና ወንድም ተጋናኙ ፊልሙ ይቀጥልልን ❤
ማን እና ማን
የገጠር ልጄ እንኳንስ ሙስሊሞች ክርስቲያኖች እራሱ ስትር ናቸው ይለብሳሉ አይገላለጡም
ወላሂ አወ እኛጋ ነበሩ አልባቀሣቼው ልክ እንዴኛ ሙሥሊም ነበር ሚመሥሉት
እኛ የገጠር ልጆች ስትር ያል ነው
ዉበት ሲለካ በባላገር ነዉ ለካ ባላገሮች እወዳችሆለሁ ❤❤❤❤❤ ገጠር ዉስጤ ነዉ
ይቺን ኮሜት እምታነቡ በመሉ ፈጣሪ ደጉን እጀራ ይስጣቺሁ❤❤❤
ፊልሙ ጡሩነበር ግን መጨረሻዉ ያናደድዳል
ፊልሙ ደስይላል ሁሉም እንደተመልካች
ነው እኔ የእራሴን ሳየው በጣም ያምራል ግን መጨረሻው ወንድምሽ ነው ትንሽ ቢቀጥል ፊልሙ አሪፍ ነበረ ታሪክ ያዘለ በጥልጥል ነው ያለቀው ከዛ ውጪ ተመችቶናል ሀገራችንን ሠላም ያርግልን