ሮቤል የመሲ ሞባይል ሽንት ቤት ውስጥ ከተተው 😳

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1K

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 2 ปีที่แล้ว +762

    እስኪ ለሮባ ላይክ ስጡት 😁👍👍

    • @نورخير-غ8ط
      @نورخير-غ8ط 2 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ያናዳልከስልኩበላይ የልጅፎቶነው ያናደደኝ

    • @keneofficial7620
      @keneofficial7620 2 ปีที่แล้ว +1

      @@نورخير-غ8ط 💓💓💓

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +3

      ​@@نورخير-غ8ط ደምሪኝውዴዋው

    • @madinaali4626
      @madinaali4626 2 ปีที่แล้ว +3

      @@fatumawase 💛❤️💚🥰🥰🥰🥰🥰

    • @siriii-mm8zn
      @siriii-mm8zn 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว +183

    ማነው እንደኔ ስደት ምርር ስልችት ድክም ያለው

    • @bdnn4759
      @bdnn4759 2 ปีที่แล้ว +2

      አዞሽ

    • @bintemuhammed2273
      @bintemuhammed2273 2 ปีที่แล้ว +5

      አብሸሪ እህት

    • @qalutube7721
      @qalutube7721 2 ปีที่แล้ว +4

      እኔም መሮኛል መድረሻ ባጣ እጂ😢

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว +1

      @@qalutube7721 አይ ዞን

    • @ወሎሀይቅይቶብ
      @ወሎሀይቅይቶብ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@qalutube7721 እሲቲ አይዛን

  • @Sofi_ግሬስ
    @Sofi_ግሬስ 2 ปีที่แล้ว +177

    ወይ ሚስን ተጫውታችሁባት አባት ና ልጂ ሮቢልይ ላይክ ይግባዋል

    • @Sofi_ግሬስ
      @Sofi_ግሬስ 2 ปีที่แล้ว

      ቤተስብ እነሁን በቅንነት

  • @keneofficial7620
    @keneofficial7620 2 ปีที่แล้ว +126

    *በዚህ ሰዓት ሰልክ የልብ ጓደኛ ነው💓👍 😂😁😍*

  • @weynatube21
    @weynatube21 2 ปีที่แล้ว +76

    ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን
    ይስጠን❤️ ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 2 ปีที่แล้ว +171

    ፍትህ እና ትኩረት ለሳኡዲ እስረኞች ፍትህ ፍትህ ሰላም ለኢትዮጵያ ..በቅንነት እንደማመር💚💛❤💋🌷👈

  • @betylove2767
    @betylove2767 2 ปีที่แล้ว +84

    የትዳር ማጣፈጫው ልጅ ነው ማርያምን እሮቢልየ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ😘😘😘😘

  • @zikratube1892
    @zikratube1892 2 ปีที่แล้ว +61

    የስራህን ብሬክስ ✊✊ ኸረ ብሬክስ ተዉ ለእስር ቤት ወገኖቻችን ድምፅ ሁንንንን

    • @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
      @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 ปีที่แล้ว +1

      ማማ በቀቅንነት ደምረኘ ደመርኩሸ ወዴ

    • @busyline3833
      @busyline3833 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ማሮች❤😁😁😁

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 ปีที่แล้ว +34

    ልጂ ሮቤል አላህ ያሳድግህ🌹

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 2 ปีที่แล้ว +81

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @destagalkahsu2743
    @destagalkahsu2743 2 ปีที่แล้ว +5

    ይሰርሕ እዩ ኢሜን እንተልይኩም ብዝተረፈ ፅቡቃት ፋሜሊ ዕድመን ጥዕናን ፍቅርን ኣብዚሑ ይሃብኩም እግዚአብሔር

  • @ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ
    @ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ 2 ปีที่แล้ว +91

    ማነው ስለሀገሩ ሰላም ማጣት የተጨነቀ ጧትም ማታም ሰበር ሰበር 💔💔💔💔💔 ልቤ ተሰባብሮ አለቀ😭

    • @stube3784
      @stube3784 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ቤተሰብ እንሁን 😍😍

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እንደማመር

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ​@Fre Hailu ደምሪኝውዴዋ

    • @ጀነኝወሎየዋ
      @ጀነኝወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰብርዜና አተከታተይ👍👍

    • @genetgetachew1538
      @genetgetachew1538 2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ

  • @መታገዜዋጋአለው
    @መታገዜዋጋአለው 2 ปีที่แล้ว +11

    ጌታየአሳድግላቹ በጣም ነው የምውድህ ሩቤልዬእድግበል 😀😀😘😘😘😘😘😘😘

  • @gilanigilani6828
    @gilanigilani6828 2 ปีที่แล้ว +5

    ክክክ የሮቤል እና የመስ የጦርነት መሀል ቢሮክስ አነተ ነው ተጠየቅ እውነታው እንዴት ሰው እደ ምተቀጥል ተመልከቱ ሮብል ሰየጣፈ መመታቱ እንዴት እደ ምየስቆጠ ሮብልዬ ትግስቱን ይስጥህ የኔ አባሰ 💕💕

  • @Sariy177
    @Sariy177 2 ปีที่แล้ว +36

    በስድት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ያሰባችሁት ተሳክቶ በሰላም ለእናት ሀገራችን ያብቃችሁ ወቶ ከመቀረት አላህ ይጠብቀን

    • @ሩቅያየሜጢዋ
      @ሩቅያየሜጢዋ 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ኢክሩዬ የኔውድ እሕት አንቺንም ይጠብቅሽ የኔ ዝምተኛ ትዳርሽን የዘለቀ ያርግልሽ

    • @Sariy177
      @Sariy177 2 ปีที่แล้ว +2

      @@ሩቅያየሜጢዋ አሚን ዉዴ

    • @sofyabadru9246
      @sofyabadru9246 2 ปีที่แล้ว

      Aminnn

    • @ሩቅያየሜጢዋ
      @ሩቅያየሜጢዋ 2 ปีที่แล้ว

      ሰው አንስቶ ቢጥል ቦታ አትስጭ ድሮም አበሻ ስንባል ከሰው ትከሻ አንወርድም በጣም እያየሁ እየተናደድኩ ነበር እና አብሽሪ ሁቢ

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      @@ሩቅያየሜጢዋ ሰብ አርጊኝ😘

  • @undermysaviour
    @undermysaviour 2 ปีที่แล้ว +16

    🤣ባቢ ነው የከተተው አለ ተባረኩ ሮቢዬ 😘😘😘 አሁን ግን ባይከተውም አሳያችሁት ተጠንቀቁ አባቴ አድርጓል ብሎ ይከትላቹሃል።

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር

  • @tiruyeebabumolla9501
    @tiruyeebabumolla9501 2 ปีที่แล้ว +24

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ጎበዝ ተባባሪ ነዉ ሮቤል እድግ በል የምርጦች ልጅ

  • @aminatube608
    @aminatube608 2 ปีที่แล้ว +39

    ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች በያላችሁበት ሰላማቹህ ብዝት ይበል ሀገራቸንን አላህ ይጠብቅልን

    • @Aande621
      @Aande621 2 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ በቅንነት

    • @aminatube608
      @aminatube608 2 ปีที่แล้ว

      እሺ ነይ

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ
    @አማራነትማንነትእንጂወንጀ 2 ปีที่แล้ว +29

    ሮቤል የአባቱ ልጅ ውበቱን ደፋበት ዱባይ በጣም ተመችቶታል መውለድ ደጉ ከልጅሕ ጋር ፕራክ ሰራሕ እ ብሬክስ እኮ ብራክ አትስራ መሲ በጣም ያሳዘነችኝ 🤩🤣🤣🤣🤣

    • @asnitube3283
      @asnitube3283 2 ปีที่แล้ว +1

      መቼ ነው እኔ ቤት ኮመት ምትፅፊልኝ ውዴ😂❤

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እንደማመር

    • @መድናmedina
      @መድናmedina 2 ปีที่แล้ว

      ኑ በቅንነት ስወዳችሁ እኔም እመጣለሁ

  • @heyat3815
    @heyat3815 2 ปีที่แล้ว +44

    ፍትህ በሳኡድ ለሚሰቃዩ ዜጎች ፍትህ በበሀር ለሚመጡ እንድሁም ለሚያመጡ ህገወጥ ደላሎች ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው።

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 2 ปีที่แล้ว +17

    እኔ የሚገርመኝ የሮቤል አማሪኛ ነው ደሞ ተናዳጅ እና ተደባዳቢ ነው ዝም ብለህ አስለፍልፈህ ቪዲዮ ስራልን የምትሉ 👍👍

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ልጁ ግን ሲያስቅ የኔማር አይ ልጅነት 😂😂😂😂

  • @ቃልዬይቱብ
    @ቃልዬይቱብ 2 ปีที่แล้ว +10

    ወላሂእሮቤል ዱባይበጣምአምሮበታል ማሻአላህ ስኡዲና ኢቶአልተመቸውም

  • @rukyahabib4660
    @rukyahabib4660 2 ปีที่แล้ว +31

    የኔማር አላህ ያሳድግላችሁ እሮቢየ ❤❤❤

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እንደማመር

  • @ውቤመዝናኛ
    @ውቤመዝናኛ 2 ปีที่แล้ว +12

    ሮቤልዬ ድፋረቱ ስወድለት🤣🤣 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር በቅንነት

  • @lulutube311
    @lulutube311 2 ปีที่แล้ว +15

    አላህ ከስደት መከራ በቃ ይበለን ዱአ አርጉ ሙስሊም ክርስቲያኑው

  • @ሙሉ-ሸዋ
    @ሙሉ-ሸዋ 2 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ያሳድገው ሮቤል❤

  • @tigist21youatube36
    @tigist21youatube36 2 ปีที่แล้ว +28

    አሪፍ አስተማሪ ቆይታ ነበር ልጆች ትኩረትን የሚሹ አስቸጋሪ ናቸዉ አትናደጂ መሲ 😍😍😍

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 2 ปีที่แล้ว +5

    አግዚብሔር ይሰድገላች መሲ ቆጄ❤❤ሮቤል አደግ በል

  • @sameeraadem6430
    @sameeraadem6430 2 ปีที่แล้ว +21

    አላህ ያሳደግህ ሮባየ 🥰🥰🥰

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ በቅንነት እንደማመር

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 2 ปีที่แล้ว +9

    መሲዬ የእኔ እናት ታሳዝነኘለች ማርያምን መሲዬ አይዞሸ የእኔ ማር

  • @ሀይሚቡታጅራ
    @ሀይሚቡታጅራ 2 ปีที่แล้ว +11

    ልጁ ሌላ ቀን እንዳይከትላቹ ተጠንቀቁ 😁🥰

  • @ገኒነኝየትንሹወንድሜናፋቂ
    @ገኒነኝየትንሹወንድሜናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +9

    ፍትህ። ፍትህ። ፍትህ ለስርኞች 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በሳወዲእስርቤት

  • @bini5434
    @bini5434 2 ปีที่แล้ว +14

    ከልብ ነው የምወዳችሁ Great family ❤bini toronto 🇨🇦

    • @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
      @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 ปีที่แล้ว

      ማማ በቅንነት ደሠርኘ ደመርኩሸ ወዴ

    • @ekramaialo3065
      @ekramaialo3065 2 ปีที่แล้ว

      ምን የድንጋጤ. ፊዚካል የለባትም

  • @meramahmed7727
    @meramahmed7727 2 ปีที่แล้ว +49

    ፍትህ ለሳኡድ እሥረኞች ፍትህ አሁን ብርድ ነዉ እረባካችሁ ፍትህ ለእህት ወንድሞቻችን

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እንደማመር እህት

    • @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
      @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 ปีที่แล้ว

      ማማ በቅንኘት ደምርኝወዴ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 ปีที่แล้ว

      @@tube-bp7ew ውዴ ደምሪኝ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

      @@sinedeyoutube9974 እሽ እህቴ አንችም መልሽ

  • @siloveoumi6447
    @siloveoumi6447 2 ปีที่แล้ว +19

    😂😂የሮቤል ግልምጫ እና ኩራት ሀቢቢ 💟

    • @ፈትያ-ለ1ዠ
      @ፈትያ-ለ1ዠ 7 หลายเดือนก่อน

      እኮ አሰቀኝ😂😂😂

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጠ9ጀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጠ9ጀ 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳዕ ሰላም መፃእኩም አሕዋተይ መዓረይ ሮብልይ መዓረይ

  • @ራቢአዩቱብ
    @ራቢአዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +9

    ሰላም ላገራችን ለሰው ዛር በሙሉ በስደት ያላችሁ ወቶ ከመቅራት አላህ ይጠብቃችሁ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እንደማመር

  • @ቤሊወለየዋቤሊወለየዋ
    @ቤሊወለየዋቤሊወለየዋ 2 ปีที่แล้ว +12

    ማነዉ እደኔ እሮቤል የሜወድ❤️❤️❤️

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር በቅንነት

  • @teferagirma9078
    @teferagirma9078 2 ปีที่แล้ว +4

    ያማትህ ስልክ የለህም ማለት እኮ ነዉ አቤት መሲ ታድላለች😂

  • @አሚ-ቸ4ከ
    @አሚ-ቸ4ከ 2 ปีที่แล้ว +13

    ሮቢል የኔማር ሥወድህ🥰🥰🥰🥰

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እንደማመር

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 2 ปีที่แล้ว +8

    እሮባን የምትወዱ እጅ ወደላይ 🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ መሢየ የኔ ጠባየ ሠናይ አናደዳችሆት ቅጥል ነው ያለችው🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 2 ปีที่แล้ว +15

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @AminaBELALE
      @AminaBELALE 2 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abumesuudtub9674
    @abumesuudtub9674 2 ปีที่แล้ว +15

    ፍትህ ሳኡዲ እስርቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን👈👈👈😭

  • @መርየምዩቶፒ
    @መርየምዩቶፒ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሮቤ ሀብብ👍👍👍ደግ አደረገ ሀብብ ሲየምር

  • @sartiywaleleg7039
    @sartiywaleleg7039 2 ปีที่แล้ว +11

    አየ ብሬክስ ያማቶችክ ስልክ የለክም
    አማች ብሎ ዝም

  • @ሜሪጓልሰብዓእንደርታ
    @ሜሪጓልሰብዓእንደርታ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሮቢየለይ የኔ ኣንደኛ💓እድግ በይ💓💓
    ሰራህላት ሜሲየ ኣይዞሽ ኣይ ይህ ፍራንኪ የሚለዉ😏😁😁😁😁

  • @ዜድቢትባባ
    @ዜድቢትባባ 2 ปีที่แล้ว +9

    አየእሮባዬ መከራህ ክክክክክክክ የኔ ማር አላህ ያሳድግህ ሀቢቢ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር በቅንነት

  • @hgh8912
    @hgh8912 2 ปีที่แล้ว +18

    ሮቢ ሽኮር ❤️❤️

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ቤተሰብ

    • @hgh8912
      @hgh8912 2 ปีที่แล้ว

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እሺ

  • @mohamdalice2206
    @mohamdalice2206 2 ปีที่แล้ว +4

    አይ መስዬ ስወዳት እኮ ምስኪን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @nborenamekanselam4395
    @nborenamekanselam4395 2 ปีที่แล้ว +23

    ልጁን ግን ስነስርአት አስተምሩት እናቱ ላይ እንድህ መሆን የለበትም ዋ ይላል እኮ ሆ ነገማ አይቻልም

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር

    • @hewan676
      @hewan676 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @Sabit33
    @Sabit33 2 ปีที่แล้ว +9

    ወይኔ አባት እና ልጅ አስለቀሳችሁት መሲ በበለጣ መልሱን እንጠብቃለን

  • @ሠሚራይቱብ-ነ2ጸ
    @ሠሚራይቱብ-ነ2ጸ หลายเดือนก่อน

    ወላሂ በጣምነበር ያሣዘነችኝ የኔዉድ እህት🥺🥺🥺🥺🥺❤❤❤❤

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 2 ปีที่แล้ว +18

    ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ

  • @-Ele
    @-Ele 2 ปีที่แล้ว +20

    📚ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹🌹🌹🧡🧡🧡🧡

    • @fatmuamohamed8689
      @fatmuamohamed8689 2 ปีที่แล้ว

      Saallalahu Aleyhi Waaselam S.A.W 💯👏

    • @srmeambmuujr3833
      @srmeambmuujr3833 2 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂

    • @fatmuamohamed8689
      @fatmuamohamed8689 2 ปีที่แล้ว

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ishe marre barchi 🥀❣👏🤣🤣👏

  • @ሠአዳነኝወሎየዋ-ፐ8ኀ
    @ሠአዳነኝወሎየዋ-ፐ8ኀ 2 ปีที่แล้ว +6

    እሮቤልየ 😂 ያገልቢ😍

  • @meremmerem
    @meremmerem 2 ปีที่แล้ว +7

    ሮቤል እያደገ ቆጅየ ልጅ ሆነ እድግ በል ለወግ ማረግ ያብቃህ

  • @emusekina8994
    @emusekina8994 2 ปีที่แล้ว +4

    ብርክሰ ወድሚ በሳዉድ እሰር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወድሙቻቸን ፍትህ በለወድም አተ ተሰሚ ሰላለህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሰርኙቸ

  • @ነጁት.ነኝ.የእማ.ታነፈቅ
    @ነጁት.ነኝ.የእማ.ታነፈቅ หลายเดือนก่อน

    የኔ ኮስታራ ልጁ ሰራልሽ😂😂😂😂😂😂😂

  • @ummufaizz7977
    @ummufaizz7977 2 ปีที่แล้ว +9

    ፋትህ ለ ሳኡዲ እስረኞቸ 😭😭😭😴😴😴

  • @setuahsetauh4031
    @setuahsetauh4031 7 หลายเดือนก่อน +2

    የልጀን ስም አመልሱም 😂😂😂❤❤❤❤

  • @bilagiyimer2689
    @bilagiyimer2689 2 ปีที่แล้ว +13

    ሲጀመር የእናቷ ስልክ ቁጥር ካንተ ስልክ የለም ወይ???😳😳😳

  • @Ercy-d1q
    @Ercy-d1q หลายเดือนก่อน

    በሳቅ ሞኩኝኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ መሲዬ እኔም ልጀ ከውሃ ውስጥ ከታብኝ ተበላሽቶብኝ በጣም ስቅስቅ ብዬ አልቅሸ ነበር 🤒
    በሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ😭

  • @myloevm
    @myloevm หลายเดือนก่อน +1

    ኣየ ብረክስ የስራህን ይሰረጥህ 😁😁

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 2 ปีที่แล้ว +13

    ሥሟን ጥራት አንች አትበላት ጥሎብኝ አንች አንተ የሚሉ ሠዎች አልወድም ሠዉ ሥም እያለዉ አንች ትላለሕ እዴ

    • @Hiwot-b8v
      @Hiwot-b8v 7 หลายเดือนก่อน

      ለሚስቱ ንቀት ያለው ይመስለኛል ሲቆጣት ሲያመነጫጭቃት ትክክል አይደለም

  • @YdhrhHdhdh
    @YdhrhHdhdh 7 หลายเดือนก่อน

    ሮቤልዬ እግዚያብሔር ያሣድግህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wellotube2
    @wellotube2 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች አገራችንን ሰላም ያድርግልን ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር በቅንነት

  • @etpia3736
    @etpia3736 2 ปีที่แล้ว +1

    እሮቤልዬየኔልዩእድግበል❤❤🌹አታሳቡበሱ😂😂😂

  • @tamuyoutube3110
    @tamuyoutube3110 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ይጠብቅአችሁ ማሻአለህ ፍቅሮንይጨምርእላቸዉ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር በቅንነት

  • @zamzamzam8513
    @zamzamzam8513 2 ปีที่แล้ว

    መሠዬ ገበዘ የኔ እህቴ ተገሠቴኛ👍💕💕💕💋💋🌹🌹🌹

  • @selam_Tube
    @selam_Tube 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ምሰኪን አሳዘነችኝ የኔ ወድ አምጪው ዋ አለ እሮቤል እግዜአብሄር ያሳድግላችሁ ብሬክሰ ወንድማችን ሰላማችሁ ይብዛ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ወይኔ ቁጣው ሮቢ😍😍😍😍😍😍

  • @ዘማቹዘማቹ
    @ዘማቹዘማቹ 2 ปีที่แล้ว

    አር ሮቤላ አት ዋ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @beletetube_
    @beletetube_ 2 ปีที่แล้ว +4

    ሠላም ውድ ቤተሰቦች በስደት ሁናችሁ ወደ ሀገር ለመግባት ዛረ ነገ ለምትሉ ለሃገራችቸሁ ያብቃችሁ

    • @stube3784
      @stube3784 2 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን😍😍

  • @bzu4394
    @bzu4394 2 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😁😁እሮቤል👍👍👍😂😂😂

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 ปีที่แล้ว +9

    ሚስኪንዬ መሲ አጨራጨራት😜😜

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር ማሬ

  • @zizu584
    @zizu584 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ በሳቅ ገደለኝ ሮቢ 😄😄😄😄

  • @ፊርዶስyoutube
    @ፊርዶስyoutube 2 ปีที่แล้ว +9

    የናቷን ስልክ በቃሎ አታቀውም ወይ ??

    • @nejulove
      @nejulove 2 ปีที่แล้ว

      ባታውቀው ነውጂ😂😂😂

    • @HhHh-i7p2p
      @HhHh-i7p2p หลายเดือนก่อน

      እንኳን እሷ እሱም ያቀው ይሆናል 😊

  • @tgtigraweyti1231
    @tgtigraweyti1231 2 ปีที่แล้ว +1

    አረ ሮቤል በስራ በለጠባቹ 🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣

  • @Gurage4
    @Gurage4 2 ปีที่แล้ว +7

    በቃሏ አታቅም እዴ የእናቷ🙄😂

  • @SofiaAhmad-g1h
    @SofiaAhmad-g1h 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂አየ ሚስኪን የልጁ አሯሯጥ 😅😅😅 😊😊አትሻብኝ

  • @keneofficial7620
    @keneofficial7620 2 ปีที่แล้ว +4

    ፌስታል ተጠቀሙ ሞባይል ዉሃ ዉስጥ 😁😍😋😌

  • @AmanHabtu-e1v
    @AmanHabtu-e1v หลายเดือนก่อน +1

    እናትየው ግን በጣም ነው ያሣዘችኝ

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 2 ปีที่แล้ว +3

    ሮባ ክክክ የኔ ምስኪን መሲ አሳዘነችኝ 😂😂😂

    • @asnitube3283
      @asnitube3283 2 ปีที่แล้ว

      @@BirukTuba5335 ጦይባዬ ቤትሽ ስገባ ቤተሰቤ ነሽ እኔ ሁሉም ሰው እየገባሁ ቤተሰብ አደርጋለው

  • @አስንቃ
    @አስንቃ 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ አናደድካት የኔ ምስኪን መሲየ❤❤❤❤❤❤

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 2 ปีที่แล้ว +10

    , ጥሩ ነገር ላይ ሳትኖር ስትቀር
    ወደ ጥሩ ነገር ጎትቶ የሚወስድህን
    ጓደኛ አድርገህ ያዝ!
    🌸🌸🌸 ይችን ኮመት ያነበበ ፕሩፍይሌን ተጭናችሁ ጎራ በሉ ጠቃሚ እውቀት ያገኙበታል🌹

  • @HayahBbs
    @HayahBbs หลายเดือนก่อน

    መልሰሽእንዳታወጫት😂😂😂አላለም

  • @AAa-fv9bj
    @AAa-fv9bj 2 ปีที่แล้ว +2

    የናቷ ቁጥር የለህምዴ አንተ ለማንኛውም ደስ ትላላችሁ

    • @HawigeremameAsfa
      @HawigeremameAsfa หลายเดือนก่อน

      ክክክክክይገርሥሻልጂ

  • @Eteteitube
    @Eteteitube 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ እሄ ስልክ ኑሮ እና ልጅ በለጠ እኮ በርቱ

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ሮቤል ብቻ ነው የሚመቸኚ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰

    • @rozaroza2877
      @rozaroza2877 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ስወደው 😁😁😂😂

  • @ነጁት.ነኝ.የእማ.ታነፈቅ
    @ነጁት.ነኝ.የእማ.ታነፈቅ หลายเดือนก่อน

    ልጁ ማሻ አለህ ጎበዝ❤😂😂😂😂😂

  • @መድናmedina
    @መድናmedina 2 ปีที่แล้ว +4

    ብድሩን የማይመልስ ማን አለ ቻይው መሲዬ😂😍ጨውማ አጠጥተሽው አይቀርም😂😂
    ሮባ ግን ሀቀኛ ነው ባባ አላለም

  • @DhJs-i9c
    @DhJs-i9c 7 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ እደት አደሳኩኚ😂😂😂😂😂

  • @EmuAyimen232
    @EmuAyimen232 2 ปีที่แล้ว +4

    እኳን ደህና መጣችሁ ውዶቼ እሮባየን ሳሙልኝ

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 7 หลายเดือนก่อน +1

    አብሮ
    ይስጥልኝ
    ብሬየክስ
    ሃበሻውየ

  • @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
    @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይ መሲ አቲ ዋ አለ ሮብል

  • @sadahuesien1678
    @sadahuesien1678 2 ปีที่แล้ว

    ወለሂ ቤሬክስ አሰቢክ ያሌላ ነዉ ጥበበኛ 👍😂😂😂😂

  • @ሉሉዩቱብቻናል
    @ሉሉዩቱብቻናል 2 ปีที่แล้ว +4

    ፍትህ ፍትህ ለእስረኞች

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር በቅንነት

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ እሮባ መስሚያው ጥጥ ነው አባቴ ግን ብሬክስ ግን ግፈኛ ነዝያየህ እንዳው ያየህ እንዳው እዳይጨምረው😍😍😍😂😂