ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም ኢትዮጵያዊያን ዱባይ በጣም ነው የተስማማችሁ ውለዱ ግዚያችሁን ተጠቀሙበት ልጅ በልጅነት ነው በቃ እኛን ፕራንክ አረጋችሁን በነገራችን ላይ ትችላላችሁ የብዙዎች ችግር ነው😃😍
በትክክል ከናንየ ወድማችን
ኑሮን ለመሸነፍ ብለቹ ከሀገር ለተሰደደቹ አለመቹ ተሰክቶ በሰለም ለሀገረቹ የብቀቹ አሚን በሉ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሚን ያረብ
አሚንንንን
አሜን አሜን አሜን
መሲ እምር ብሎብሽ ሳይ እኔን ደስ የሚለኝ ነገርስ ቆይ እኔ ብሬክስ ነኝዴ ኧረ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ ብሬክስ የስራሕን ይስጥሕ 😁🤣🤣🤣😁😍😍😍
አች እና እኔ እኮ የተጣሉ ግዜ በኮሜት ፍትፍተናል ክክክክክክክክክ የኔዋ
@@ፋፊ-ዠ7ቐ ክክክክክክክ አወ ፈትፍተናል የእነሱን መለያዬት ስለ ማንፈልግ ነው እኮ ሌላ አደለም
😀😀ዉሽትነዉ
ሆሆሆሆይይይ😄
@@tamrisaeed7158 አይደለም እውነት ነው
መሲ ስታምር ዋውው
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
ማሻአላህበጣም የሰውልጅኑሮውንነው እሚመስለውኢቶቢያአልተመቻትም
@@አልሚየሀይቅልጅ በጣም ማሪያምን💚🙏
መሡየዋው የኔልዩ❤❤❤
ሠው ማንን ይመስላል ቢባል ኑሮውን ይላሉ
ዉነት መስሎኝ ተናድጄ ነበር ጥሩ ትምርት ነው ትግስቱን ይስጠን
በእዉነት ምርጥ ትምህርት ነዉ እኔመ በስደት7አመት የጠበቀኝነ ባሌን ኤሞ ጠልፌ ብዙ ነገር አይቸ ተለያይተናል የስልክ ጉድ አያልቅም አሁን ወንድ ልጂ እዳልቀርብ ልቤ ተሰብሯል💔💔💔💔💔😥😥😥😥
እንደት አድርገሽ ጠለፍሽው
@@alemtube9768 ምንም አይሰራልሸም እረ የኔ እህት
@@alemtube9768 🤣🤣🤣ልጠልፊ ነው?
እንደት እደጠለፍሽው ነገሪኝ እስኪ ዉዴ😂
እደት አድርገሽ ጠለፍሽዉ?
ትዳረ ውስጥ ትግስት አስፍላጊ ነው በተለይ እኛ ሴቶች ለደስታም ለሀዛናችን ልባችን ቅርብ ነች. ስለዚህ በተለይ በስው ሀገር ያለን ሴቶች ራሳችንን እንጠብቅ ጥራጣሪን እንራቅ ነገሮችን ቀስ ብለን ማስብ አለብን ትዳርን ብቻ ሳይሆን ብዙ መዘዝ ሊመጣብን ይችላል አላህ ትዳራችችን ያሳምርልን. ብሬክስ መሲ ትልቅ ትምህርት ነው ቀጥሉበት
ውዴ ደምሪኝ
ደመሩኝ
ዊ እነዚ ጥዶች ሚወዳቸው ታብታብ🥰🥰🥰🥰 ወላሂ አረብኛ ሲያወራ ሲያምርበት
እውነት ብሬክስ እኮ ምርጥ ባል ነው ጌታን መሲ ታድላ
በትክክል ብሬና መሲ እናመሰግናለን ምርጥ ትምህርት ነው ለሁላችንም ትግስቱ ይስጠን❤❤❤
የስደት ወገኖቼ አላህ ያላሰባችሁት ደስታ ከቤታችሁ ይግባ 😍😍😍😍😍
አሚን
አሜን አምን አሜነ በሉ አሜን ከአሜን ይቀራል ይባላል እናመሰግናለን
አሜንያረበልአለሚን
ኢክሩዬ ሰወደሽ የኔቆጆ በሁለትጀዋሌነዉ ሰብስክራይብ የረኩሽ
@@hekemaTH-cam እንደማመር
ብሬክስ መሲዬ እኔ ከእናተ አላውቅም ነገር ግን እናተ ለማስተማር ነው ነገር ግን በልጃቹህ ማህል እንደዚህ አይነት አትቅረፁ እሱ ለትምህርት ለቀልድ በፕራክ መሆኑ አያውቅም እና ውስጢ ይጎዳል ትምህርቱ አሪፍ ነው
ትልቅ ትምርትነው እያንዳንዳችን ቤት ገብቷል ደርሶብኛል ግን ትዳሬን ላለማጣት ችዬ አሣለፍኩ ነገሥ አላቅም ለሁላችንም መረጋጋት አለብን አላህ ይርዳን ወንዶችም ልቦና ይሥጣቹ
ምርጥ ትምህርት ነው የኛ ጀግኖች መሲ እና ብሬክስ አገራችንን ሠላም ያርግልን 💖
እንኳን ደህና መጣችሁ መሲ እና ብሬክስ ትልቅ ትምህርት ነው በውነት
እንደማመር
እውነት ነው ❤❤❤
መሲየ የኔቆንጆ ተመችታኛለች ግን ትንሽ ትዕግስት ያስፈልጋል ቪዶዋችሁ ትልቅ መልእክት አለው ግን ግን መተማመን ለትዳር ወሳኝ ነው
ይህን ቪዴዎ ላይክ ሣላዴርግ ባልፍ ከራሤ ጋር እጣላ ነበር እኔ የእውነት መሥሎኝ ብሬክሥ ሢኮሣተርና ሥልኩን ሢከላክላት ብድግ ቁጪ አልኩኝ ዋው በጣም ትልቅ መልዕክት ብቻ አይገልፀውም
ስደት የመረራችሁ እህት ወንድሞቼ አላህ በሀገራችን ላይ የእረፍት እንጀራ ይስጠን🇪🇹🇪🇹💝
አሜን ❤️
ትክክክክክል
ኣሜንንንንን
አሚን👐👐👐
እኔ አልችልም
😮ኧረ😅መጨረሻውን ማየቴጠቀመኝ🤣🤣🤣🤣ይመቻችሁ አይለያችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ኧር በሳቅ እምታርግዘው መሲ አስርጋዢው እኔ አላላም😂😂😂🤣🤣🤣ልጂ የአላህ ስጦታ ነው ውለዱ በቃ መሲ ብሬክስ እዛው ተጠቀጣ እየተጀናጀንክ ነው እደ ሰርቃ ታያለች እኮ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ብርክስ ቤለጌ ነህ ለሚሥትኧ ክብር ይኑርህ ሥልክህ ማርግ መብተዋ ነዉ
እውነት መሥሎኝ ደንግጨ ነበር ይመቻችሁ ምርጦችየ ምርጥ ትምህርት ነው ከምር
እንደማመር በቅንነት
እኔ እራሱ የምር
ዋውውውው የኔ ቆንጆዎች ፖራክ ሆን እኮ የመዳም ቅመሞች ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤ እሮባየን ሳሙልኝ
መሲ ማረዬ አምሮባችኃል ዘአሬ ደግሞ በርቱልን😘😘😘😘የእውነት ተጣላችሁ ብዬ ደነገጥኩ የአለገላጋዬ ግን ምርጥ ትምህርት ነው በርቱ
በጣም ትክክል ናችሁ እኔም ስለደረሰብኝ ነው ግን እኔ 1ወር ታግሼ ከዚያ ይጃዛ ሲመጣ በጨዋነት መልክ ጠየኩት እክላስ አስገብቼ ግን ዋሸኝ ለዚያ ጠይቄው ልክ በሱ ባሰ እኔ ደግሞ ቅድሚያ መረጃ ይዤ ነበር ከዚያ እጓደኞቹ እዘመዶቹ ፊት አዋረድኩት ከዚያ ወዲህ ሰልጥኖ እየኖረ ነው ሌሎቻችሁ ሴቶች ብትሆኑ እዳያችሁ ተናግራችሁ መረጃውን በራሳችሁ መቸኮል ያጠፉትና ዞረው እናተኑ ነገረኛ ትባላላችሁ ስለዚህ ሴቶችዬ ለሁሉም ነገር ትእግስት ነው ማድረግ ያለባችሁ እኔ በራሴ ከዚካን ወዲህ በጣም ነው የኮራሁት
😃😃😃 በነገራችን ላይ አረቦቹ ደስ የሚል ነገራቸው ባልየው የሚስቱን ስልክ አያይም አይቆጣጠርም ❗️ እሳም የሱን ዙራ አታይም ስለሚተማመኑ 👍የኛወቹ ጋርር ማናት የደወለችው ❗️ማነው የደወለልሽ ብሎ መጨቃጨቅ ብቻ መተማመን የለም 👌
መስሌሽ ነው ስለማያስነካቸው ነውጅ መተማመን አይደለም
@@rabiaender4882 ትክክል የኔ ሴትዮ ሥልኳ በተደጋጋሚ ይደወላል ክች ክችቢል ማነው አይላትም
ትክክል ሴት ልጂ ማስታዋል ትግስ ግድ ነው አላህ ሶብሩን ይስጠን ትክክል ነህ ወንድ ልጂ እኛ ሴቶች በለዛ ካናገረናቸው ሚስኪን ናችሁ ግን የማስታዋሉ ነገር.
ወላሂ ሲታገሉ ሊመታት መስሎኝ እደት እደደነገጥኩ እሰው ሀገር ላይ ናቸው እሚገለግላቸው ሰው እንኳን የለ እያልኩ እባየ መምጣት ጀምሮነበር ትልቅ ትምህርት ነው
ወይኔ ምርጥ ሰው ነሺ
አይ አንች ሀገርም ቢሆኑ ዛሬ የሚያባብስ እንጅ የሚያሥታርቅ የለም
@@የወረባቦዋነኝየአብዲፎንቃ ያሳዝናል ግዜያችን አላህ ይተስተካከለውን ይስጠን
@@ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ ❣️❣️❣️❣️❣️
@@የወረባቦዋነኝየአብዲፎንቃ 🍎
ለሁኑ ጊዜ ትውልድ ትልቅ ትምህርት ነው 👍👍👈🙏
አውነት ነውTabarkiu❤️❤️❤️Family
ደምሪኝ እመልሳለሁ ከ 24 ሳኣት ቡሀላ
ዋው አስተማሪ ነው ትግስት እና መቻል በሁሉም ቦታ አስፈላጊ ነው በተላይ በትዳር ላይ መስዬ እምር ብለሻል ሁሌም ይመርብሽ ውዴ
ባሏ ግን ግምጭጭ ያለነው ወድ ልጅ እደዝህ ነው 🥰🥰🥰🌍🌍🌍🌍🌍🌎❤️💫💚💚💚
በእዉነት በጣም ትምህርት ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🌿🌿
4👍👍👍👍👍
እግዚ አብሄር ባላችሁበት ይጠብቅልን የኛ እቁ ወች በምክኒያት ነውኮ የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍
ወይኔ የምር መሰሎኝ አፍጥጨ ማየቴ🤣🤣🤣🤣 መሰና ብሬክሰ ሰወዳችሁ🥰🥰🌹🌹❤❤
አይ አናምናቸዉም😀😀😀😀
መጀመሪያ በጠም ታናድጄ ነበር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የኔ ጎበዞች መርቱ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
መሲ የኔ እህት እምር ብለሻል 😘 ውሀ ጠጭ ሀሳብ ለመቀነስ ሞክሪ እማ እራስሽን ጠብቂ አሁን ነው ትንሽ ሰውነትሽን መመለስ ያለብሽ በቀሪ ብሬክስ አንተም አበሳ ነህ ጨዋ የጨዋ ልጅ ቤተሰቦችህን ከእናትህ ጋር በሰላም አላህ ለመገናኘት ያብቃህ
እኔም ቀጭን ነኝ በናታቹ መወፈር እፈልጋለው እስቲ ነገረኝ ውሀ በደንብ ነው እኮ ምጠጣው
@@husniyaezame333 ውሀ መጠጣት በጣም ያቀጥናል ሌላ ተጓዳኝ በሽታ ከለለብሽ ውሀ በመጠኑ ጠጭ
ውይ ማርያምን እኔም ይህ ነገር አጋጥሞኛል ማለት እደዚህ በሴት ሳይሆን በሌላ ነገር ነው ግን ሰው ፊት ነበር እቤት ከዛ እኔ ሲያወራ ስሰማው ጭራሽ ሰው ያለም አልመሠለኝ ህው ነው ያልኩት ከዛ እነሱጋ እየተጨወትሁ የነበር ተነስቸ ለብቻዬ ተቀመጥሁ ግን ያ ነገር ከኔ የሚደበቅ አይደለም ግልፅ አድርጎ ነግሮኛል ግን እኔ አልተረጋጋሁም ነበር እና ማለት የፈለኩት መረጋጋት አለብን እኔ እደዛ ስሆን ከሰው ፊት እሱ ግን ክላሥ ሥንገባ ለብቻዬ አስረዳኝ እና መረጋጋት ይኖርብናል 🥰🥰 🥰
መሢ ጥፊ ሥታቀምሠው ደንግጦ ሢሪየሥ ሆነ 😁🤣 ማነው እንደ እኔ ያየው😌
ትግስት በጣም አስፈላጊነው ሁለተኛ ደግሞ መተማመን ዋነው አስፈላጊ ነገር ነው በርቱልን ደስ ይላል
እውነት በጣም አሰተማሪ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
ምርጥ ትምህርት ነዉ እኔ እናተን እያየዉ ድስቴን አቃጠልኩት ከምር ደስስስ ትላላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
ምርጥ ትምህርት ነው ልብ ላለው 🌹🌹🌹🌹🌹ይመቻችሁ 👍👍👍👍👍
ትልቅትምህርትነው ውዶችየ👍👍👍😁
ትክክክክክክል
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
መስየ &ብሬክስ ክበሩልን ኑሩልን የኛ ልዩወች ❤❤❤❤
መጨረሻዉ ብዬ እንደ እኔ የጎገተ አለ ወኔ ጉድ ብራንክ ሆንኩ 😹 ለማንኛዉም እግዚአብሔር ፍቅር ከጤና ያብዝላቹ 😘😘
እውነት ነው ምርጥ መልክትነው ግን የኔው ከቻርጅላይ ነቅየ እስክሰጠው ይወጠቀጣል ብድግ ብሎ ነው የሚቀበለኝ አቀብይኝ ብሎ እስክሰጠው
የምር ትክክል ጥሩ ትምህርት ነው ይመቻችሁ💙
ይመቻችሁ እኔደም የውነት ነው ብየ ጥሩ ተምህርት ነው😄😄😄😂😂😂
ስደት የመራራው አላ ወለሂ ስልችት ብሎኛል ሚንም አይሞላም 😥😥
መግባት ነዋ ግብት ማለት
@@mariyammariyam1774 ክክክክወይ ጉዲ እዳገባማ አላማችን አላሳካንም
አብሽር እኔብትዪ
አይዞስ ውድ ሁላችንም ነን
በጣም በብዙሠወችላይ የሚከሰት ባህሪነው።👌
በስልክ ጉዳይ ብዙ ባለ ትዳሮች ትዳራቼው አደጋ ለይ ነው በጣም አስተማሪ ቪዲኦ ነው እናመስግናለን የምንወዳችሁ ጥንዶች🙏
እውነት እኔ በጣም የማናደኚ ነገር ይህ ነው ባለቤቴን በጣም ነው እምወደው ገን እራሴ የማቃቸው ይህ ነገር ይመጣብኛን እየወደድሁን ለማመን ይከብደኛን
ፍራክም ሆነ አልሆነ ልጅ ፊት አትጨቃጨቁ ልጆች ይጨነቃሉ ውዶቸ
ሰላም ሰላም ሰላም መሲየ ብሬክስ አላህ ትዳራችሁ እስከመጨርሻው ያድርግላችሁ ጥሩ ትምህርት ነው
እናቴ ናፈቀችኚ እደኔ ቤተሠብ የናፈቃችሁ አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ወላሂ ዛሬ እናቴ ምርር ብሏት ነይ ቶሎ ትመጭደሁ አለችኚ ስደት አይሞላ አይይይ ዱኒያ ያረቢይ አተ እገዘን
አይዞሽ ማማዬ ሁላችንም ነን ፈጣሪ በሠላም ያገናኘን ከቤተሰቦቻችን🤲
ሂጂ ለምን ብለሸ እህትዋ
@@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ አላህ ሁላችንንም የሀሳባችንን ሞልቶ በሠላም ያገናኘን የኔ ውዶች
@@ሉሉየአያቷቅምጥል እሺ ማማዬ አመሠግናለሁ
ሂጂ..እሄቴ..ምክነያቱም..በረዉ..ላይ.ክፈ.ወይደ..ደግ..ነገረ.አለ..አይተሺ..ትመለሻለሺ..ካልተሰተካከለልሺ..አላህ.ሁላችንንም..በሰላም..ከቤተሰቦቻችን..ያገናኘን..ያረብ..🙏🙏
ዋውውው❤❤ ምርጦችዬ ይመቻችሁ❤
በስልኩ ዉስጥ የተዴበቀ ሚስጥር አለ ባል የሚስቱን ስልክ ካላየ ሚስት የባሏን ስልክ ካላየች ችግር ነዉ
ወይኔ ፐራንክ ሆንኩኝ እኮ ደንግጨ 😂ዋናው ትምህርት ግን አስተማሪ ነው
እናመሠግናለን መሢ 💘ብሬ ውነት ወስሎኝ የኔ ክች ብሎ መቅረት ያሳዝናል 😁😁🤦♀️እኔም እደሚያወራ ሠው ባሌን ፕራክ አደርጋለሁ ብዬ በቤቴ 🤥 ይሀው ተጨራምቼ ቀረሁ 😡🤘በባልና በሚስት መሀል እደዚህ አይነት ክፍተት ሲፈጠር በመነጋገር መፍታት ነው 🇪🇹💙💜
😂😂😂😂😂😂
የምር የኡነት መስሎኝ እደት እደፈራሁ ካሁንአሁን መታትእያልኩኝ መሸማቀቂ ግን ትምርት አለው ሀሪፍነው 👌👌👌👌👌
እኔ እራሱ😥
ወይኔ ዛሬ ተበላን ፕራክ ተደረግን የመዳም ቅመሞች🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ኢወላ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ትክክል ነው ልብ ላለው መማር ይቻላል በሁሉም ይህ ነገር አለ።
መሲያችን አምሮብሻል ወላ
ንግስቷ መሲ ዬኔ ታማኚ ጎንደሬ 💚💛❤️💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘👍💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰
አምስት ነገሮቺን ከአምስት ነገሮቺ በፊት ተጠቀሙባቸው ፡፡ወጣትነትህን ➖ ከማርጀትህ በፊትጤንነትህን ➖ ከመታመምህ በፊትሀብትህን ➖ ከመደህየትህ በፊትትርፍ ጊዜህን ➖ ከመጨናነቅህ በፊትህይወትህን ➖ ከመሞትህ በፊት ይችን ኮመት ያነበበ ፕሩፍይሌን ተጭነው ጎራ ይበሉ ጠቃሚ እውቀት ያገኙበታል🌹👈
በስመአብ ክዉ አልኩኝ ደግሞ እንጅ ድርቀታቸዉ ፈጥጥ ፈጥጥ ፣ምርጥ ትምህርት ነዉ በጣም ከሚባለዉ በላይ እናመሰግናለን
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡድ እስርቤት አለቁ በሳኡድ ለሚገኙ ወንድሞቻችን ፍትህ በሳኡድ
ምርጥ ትምህርት ነው ይልመድባችሁ አሚንንንንያርብለዱአእ
መሲ የምር ዛሬ ውበት ደፍቶብሻል በተረፈ እኔስ ፕራንክ አልተደረኩም እድሜ ለኮመንት🤣
እኔም 😂🤣🤣
እኮ 😅😅😅
አየ ብሪክስ 😂😂😂😂 አሳከኝ አስረጋዡ ያሰረግዛል አላልክም 😂😂😂❤❤❤❤ ስወዳችሁ ኑሩልኝ እሮባየንም አሏህ ያሳዲግላችሁ ❤❤❤ውድድድድድድ
እወነት ነው ወንድማችን እህታችን
አቦ አስዴነገዛችሑኝ ኡፍ😮😮 የምር መስሎኝ በርቱ❤
ሮባ እንደ ኧረ ተዉ በላቸዉ ሮባ የኔ ኬክ በትክክል ትልቅ ትምህርት ነዉ
እውነት ነው በሳቅ የምር አርግሸው እዲ አላለም ብሪክሰ ክክክ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤👌
እውነት ነው ይመቻችሁ በርቱ🥀❤
ሠለም ውድ እና የተከበርቹ ውድ ኢትዮጵያ በየለቹበት ሰለም ፍቅር ተመኛሁለቹበትክክል ቡዙ በለ ትደሮች ይህን ሂዋት የሰልፍሉ %%%%
ወይኔ በሳቅ ይመቻችሁ ምርጡች😂😍😍😍
ወይኔ ማሻአላህ❤❤❤❤ጀግናናቹሁ❤❤❤❤
ፈጣሪ ትእግስቱን ይስጠን ❤❤❤❤😍😍😍😍❤❤❤😍😍😍
ውይ እግዚአብሔር ይመስገን ባሌ እንኳን በጭራሽ ስልኩን አይደብቀኝም ሲቀጥል ደግሞ ብዛት እኔ ነኝ ስልኩን የምጠቀመው ያው የናተም መልክት ትክክለኛ ነው እኔ ደግሞ እወነታቹኝ መስሎኝ 😂😂
መሢ አምሮብሻል❤️🌹❤️
ትምርቱ አደኛነው። ብሬና መሲየ በርቱልን
አላህ ይጠብቃችሁ
ወድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን #የነብያቶችን ታሪክ መከታተል ለምፈልጉ ፕሮፋይሊን በመጫን ጎራ ይበሉ
ብሬ እዉነት ትክክል ስወዳችሁ❤❤❤❤
ትልቅ ትምህርት ነው በተለይ ለወንዶች ዲጋይ አራሶች ስላሉ
አይዛሸ እህቴ ወንድች በጣም አስቸጋሪ ናቸው
ዋዉ መሲ ዛሬ አምሮብሻል🥰🥰👌
ወላሂ እኔ ባሌ የብዙ ሰው ወሬ ይሰማነበር እሱን ከማግባቴ በፊት ብዙ ወንዶች ስፎክሩ ከዛ እሱ በስንት ጉድ የሱ አርጎኝ ሲያበቃ ሁሌ ስልኬን ማዬት ነበርስራው 😂😂ከዛ እኔ ማልፈልገውን ነገር እንዳስብ አርጎኝ ነበር🤔 ግን አልሀምዱሊላህ አሁን ላይ ሀራም ሀላሉን አውቄለሁ ትምርታችሁ ጥሩ ነው እኔም አጋጥሞኝ ያውቃል😥
ወላሂ የምራችሁ መስሎኝ ነበር😁😁
እሰከ መቼ ነዉ ግን ለማንኛዉም መዉለዱ ይመረጣል ጊዜ ታክሲአየይደለም አይጠብቅም ቁሞ ለሁሉም ጊዜ አለዉ ዉለጅ
አስረጋጁ እኔ ነኝ አላለም😂😂😂
መሲየ የኔ ወርቅ ትንሽ ወፍረሻል አይዞሽ
በትክክል 🥰🥰🥰የኔ ምርጦች 😘😘
ሮባዬ አላህ ያሳደገህ ወላሂ የወደሜ ልጀ እራሱ ይመስላል ስብሀንላ መመሳሰል
እውነት መስሎኝ አፍጥቸ ማየቴ ይመቻችሁ ማሬቸ😂😂😂😂
Kkkk
😃😃እዴሜ ለመምህር ተስፋየ ኣበራ ብዙኅ ተምረናል ግን እውነታቹ ነው😃ሆልህ መጥፎ ነው
ይድፍችሁ አቦ እኔደሞ አፍጥጨ ማየቴ መሲን ፕራንክ እያርጋት መስሎኝ 😀😀😀😋
እኔም😁😁😁
እኔም ግን መጨረሻዉን አላየሁሞ🤣😂😂🤪
እኔም😁
እኔም
ኤኔም FB እደዛ መስሎኝ ስሮጥ መጣቴ 😁😁
መሢ እኔ በጣም ነዉ የምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘
ማሻአላህ አቡ ቱርኪ ነኝ አንደኛ ኮማቺ 😊
ብሬክስ ግን አተ ትለያለህ በጣም ነው የምሰታምረው እኔ ልውለዲልህ አዲ ልጂ
መሲ ዛሬአብሮብሻል
ጥሩ ትምህርት ነዉ ብዙዎቹ ይደባበቃሉ
ሰላም ኢትዮጵያዊያን ዱባይ በጣም ነው የተስማማችሁ ውለዱ ግዚያችሁን ተጠቀሙበት ልጅ በልጅነት ነው በቃ እኛን ፕራንክ አረጋችሁን በነገራችን ላይ ትችላላችሁ የብዙዎች ችግር ነው😃😍
በትክክል ከናንየ ወድማችን
ኑሮን ለመሸነፍ ብለቹ ከሀገር ለተሰደደቹ አለመቹ ተሰክቶ በሰለም ለሀገረቹ የብቀቹ አሚን በሉ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሚን ያረብ
አሚንንንን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
መሲ እምር ብሎብሽ ሳይ እኔን ደስ የሚለኝ ነገርስ ቆይ እኔ ብሬክስ ነኝዴ ኧረ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ ብሬክስ የስራሕን ይስጥሕ 😁🤣🤣🤣😁😍😍😍
አች እና እኔ እኮ የተጣሉ ግዜ በኮሜት ፍትፍተናል ክክክክክክክክክ የኔዋ
@@ፋፊ-ዠ7ቐ ክክክክክክክ አወ ፈትፍተናል የእነሱን መለያዬት ስለ ማንፈልግ ነው እኮ ሌላ አደለም
😀😀ዉሽትነዉ
ሆሆሆሆይይይ😄
@@tamrisaeed7158 አይደለም እውነት ነው
መሲ ስታምር ዋውው
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
ማሻአላህበጣም የሰውልጅኑሮውንነው እሚመስለውኢቶቢያአልተመቻትም
@@አልሚየሀይቅልጅ በጣም ማሪያምን💚🙏
መሡየዋው የኔልዩ❤❤❤
ሠው ማንን ይመስላል ቢባል ኑሮውን ይላሉ
ዉነት መስሎኝ ተናድጄ ነበር ጥሩ ትምርት ነው ትግስቱን ይስጠን
በእዉነት ምርጥ ትምህርት ነዉ እኔመ በስደት7አመት የጠበቀኝነ ባሌን ኤሞ ጠልፌ ብዙ ነገር አይቸ ተለያይተናል የስልክ ጉድ አያልቅም አሁን ወንድ ልጂ እዳልቀርብ ልቤ ተሰብሯል💔💔💔💔💔😥😥😥😥
እንደት አድርገሽ ጠለፍሽው
@@alemtube9768 ምንም አይሰራልሸም እረ የኔ እህት
@@alemtube9768 🤣🤣🤣ልጠልፊ ነው?
እንደት እደጠለፍሽው ነገሪኝ እስኪ ዉዴ😂
እደት አድርገሽ ጠለፍሽዉ?
ትዳረ ውስጥ ትግስት አስፍላጊ ነው በተለይ እኛ ሴቶች ለደስታም ለሀዛናችን ልባችን ቅርብ ነች. ስለዚህ በተለይ በስው ሀገር ያለን ሴቶች ራሳችንን እንጠብቅ ጥራጣሪን እንራቅ ነገሮችን ቀስ ብለን ማስብ አለብን ትዳርን ብቻ ሳይሆን ብዙ መዘዝ ሊመጣብን ይችላል አላህ ትዳራችችን ያሳምርልን.
ብሬክስ መሲ ትልቅ ትምህርት ነው ቀጥሉበት
ውዴ ደምሪኝ
ደመሩኝ
ዊ እነዚ ጥዶች ሚወዳቸው ታብታብ🥰🥰🥰🥰 ወላሂ አረብኛ ሲያወራ ሲያምርበት
እውነት ብሬክስ እኮ ምርጥ ባል ነው ጌታን መሲ ታድላ
በትክክል ብሬና መሲ እናመሰግናለን ምርጥ ትምህርት ነው ለሁላችንም ትግስቱ ይስጠን❤❤❤
የስደት ወገኖቼ አላህ ያላሰባችሁት ደስታ ከቤታችሁ ይግባ 😍😍😍😍😍
አሚን
አሜን አምን አሜነ በሉ አሜን ከአሜን ይቀራል ይባላል እናመሰግናለን
አሜንያረበልአለሚን
ኢክሩዬ ሰወደሽ የኔቆጆ በሁለትጀዋሌነዉ ሰብስክራይብ የረኩሽ
@@hekemaTH-cam እንደማመር
ብሬክስ መሲዬ እኔ ከእናተ አላውቅም ነገር ግን እናተ ለማስተማር ነው ነገር ግን በልጃቹህ ማህል እንደዚህ አይነት አትቅረፁ እሱ ለትምህርት ለቀልድ በፕራክ መሆኑ አያውቅም እና ውስጢ ይጎዳል ትምህርቱ አሪፍ ነው
ትልቅ ትምርትነው እያንዳንዳችን ቤት ገብቷል ደርሶብኛል ግን ትዳሬን ላለማጣት ችዬ አሣለፍኩ ነገሥ አላቅም ለሁላችንም መረጋጋት አለብን አላህ ይርዳን ወንዶችም ልቦና ይሥጣቹ
ምርጥ ትምህርት ነው የኛ ጀግኖች መሲ እና ብሬክስ አገራችንን ሠላም ያርግልን 💖
እንኳን ደህና መጣችሁ መሲ እና ብሬክስ ትልቅ ትምህርት ነው በውነት
እንደማመር
እውነት ነው ❤❤❤
መሲየ የኔቆንጆ ተመችታኛለች ግን ትንሽ ትዕግስት ያስፈልጋል ቪዶዋችሁ ትልቅ መልእክት አለው ግን ግን መተማመን ለትዳር ወሳኝ ነው
ይህን ቪዴዎ ላይክ ሣላዴርግ ባልፍ ከራሤ ጋር እጣላ ነበር እኔ የእውነት መሥሎኝ ብሬክሥ ሢኮሣተርና ሥልኩን ሢከላክላት ብድግ ቁጪ አልኩኝ ዋው በጣም ትልቅ መልዕክት ብቻ አይገልፀውም
ስደት የመረራችሁ እህት ወንድሞቼ አላህ በሀገራችን ላይ የእረፍት እንጀራ ይስጠን🇪🇹🇪🇹💝
አሜን ❤️
ትክክክክክል
ኣሜንንንንን
አሚን👐👐👐
እኔ አልችልም
😮ኧረ😅መጨረሻውን ማየቴጠቀመኝ🤣🤣🤣🤣ይመቻችሁ አይለያችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ኧር በሳቅ እምታርግዘው መሲ አስርጋዢው እኔ አላላም😂😂😂🤣🤣🤣ልጂ የአላህ ስጦታ ነው ውለዱ በቃ መሲ ብሬክስ እዛው ተጠቀጣ እየተጀናጀንክ ነው እደ ሰርቃ ታያለች እኮ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ብርክስ ቤለጌ ነህ ለሚሥትኧ ክብር ይኑርህ ሥልክህ ማርግ መብተዋ ነዉ
እውነት መሥሎኝ ደንግጨ ነበር ይመቻችሁ ምርጦችየ ምርጥ ትምህርት ነው ከምር
እንደማመር በቅንነት
እኔ እራሱ የምር
ዋውውውው የኔ ቆንጆዎች ፖራክ ሆን እኮ የመዳም ቅመሞች ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤ እሮባየን ሳሙልኝ
መሲ ማረዬ አምሮባችኃል ዘአሬ ደግሞ በርቱልን😘😘😘😘የእውነት ተጣላችሁ ብዬ ደነገጥኩ የአለገላጋዬ ግን ምርጥ ትምህርት ነው በርቱ
በጣም ትክክል ናችሁ እኔም ስለደረሰብኝ ነው ግን እኔ 1ወር ታግሼ ከዚያ ይጃዛ ሲመጣ በጨዋነት መልክ ጠየኩት እክላስ አስገብቼ ግን ዋሸኝ ለዚያ ጠይቄው ልክ በሱ ባሰ እኔ ደግሞ ቅድሚያ መረጃ ይዤ ነበር ከዚያ እጓደኞቹ እዘመዶቹ ፊት አዋረድኩት ከዚያ ወዲህ ሰልጥኖ እየኖረ ነው ሌሎቻችሁ ሴቶች ብትሆኑ እዳያችሁ ተናግራችሁ መረጃውን በራሳችሁ መቸኮል ያጠፉትና ዞረው እናተኑ ነገረኛ ትባላላችሁ ስለዚህ ሴቶችዬ ለሁሉም ነገር ትእግስት ነው ማድረግ ያለባችሁ እኔ በራሴ ከዚካን ወዲህ በጣም ነው የኮራሁት
😃😃😃 በነገራችን ላይ አረቦቹ ደስ የሚል ነገራቸው ባልየው የሚስቱን ስልክ አያይም አይቆጣጠርም ❗️ እሳም የሱን ዙራ አታይም ስለሚተማመኑ 👍የኛወቹ ጋርር ማናት የደወለችው ❗️ማነው የደወለልሽ ብሎ መጨቃጨቅ ብቻ መተማመን የለም 👌
መስሌሽ ነው ስለማያስነካቸው ነውጅ መተማመን አይደለም
@@rabiaender4882 ትክክል የኔ ሴትዮ ሥልኳ በተደጋጋሚ ይደወላል ክች ክችቢል ማነው አይላትም
ትክክል ሴት ልጂ ማስታዋል ትግስ ግድ ነው አላህ ሶብሩን ይስጠን ትክክል ነህ ወንድ ልጂ እኛ ሴቶች በለዛ ካናገረናቸው ሚስኪን ናችሁ ግን የማስታዋሉ ነገር.
ወላሂ ሲታገሉ ሊመታት መስሎኝ እደት እደደነገጥኩ እሰው ሀገር ላይ ናቸው እሚገለግላቸው ሰው እንኳን የለ እያልኩ እባየ መምጣት ጀምሮነበር ትልቅ ትምህርት ነው
ወይኔ ምርጥ ሰው ነሺ
አይ አንች ሀገርም ቢሆኑ ዛሬ የሚያባብስ እንጅ የሚያሥታርቅ የለም
@@የወረባቦዋነኝየአብዲፎንቃ ያሳዝናል ግዜያችን አላህ ይተስተካከለውን ይስጠን
@@ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ ❣️❣️❣️❣️❣️
@@የወረባቦዋነኝየአብዲፎንቃ 🍎
ለሁኑ ጊዜ ትውልድ ትልቅ ትምህርት ነው 👍👍👈🙏
አውነት ነው
Tabarkiu
❤️❤️❤️
Family
ደምሪኝ እመልሳለሁ ከ 24 ሳኣት ቡሀላ
ዋው አስተማሪ ነው ትግስት እና መቻል በሁሉም ቦታ አስፈላጊ ነው በተላይ በትዳር ላይ መስዬ እምር ብለሻል ሁሌም ይመርብሽ ውዴ
ባሏ ግን ግምጭጭ ያለነው ወድ ልጅ እደዝህ ነው 🥰🥰🥰🌍🌍🌍🌍🌍🌎❤️💫💚💚💚
በእዉነት በጣም ትምህርት ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🌿🌿
4👍👍👍👍👍
እግዚ አብሄር ባላችሁበት ይጠብቅልን የኛ እቁ ወች በምክኒያት ነውኮ የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍
ወይኔ የምር መሰሎኝ አፍጥጨ ማየቴ🤣🤣🤣🤣 መሰና ብሬክሰ ሰወዳችሁ🥰🥰🌹🌹❤❤
አይ አናምናቸዉም😀😀😀😀
መጀመሪያ በጠም ታናድጄ ነበር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የኔ ጎበዞች መርቱ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
መሲ የኔ እህት እምር ብለሻል 😘 ውሀ ጠጭ ሀሳብ ለመቀነስ ሞክሪ እማ እራስሽን ጠብቂ አሁን ነው ትንሽ ሰውነትሽን መመለስ ያለብሽ በቀሪ ብሬክስ አንተም አበሳ ነህ ጨዋ የጨዋ ልጅ ቤተሰቦችህን ከእናትህ ጋር በሰላም አላህ ለመገናኘት ያብቃህ
እኔም ቀጭን ነኝ በናታቹ መወፈር እፈልጋለው እስቲ ነገረኝ ውሀ በደንብ ነው እኮ ምጠጣው
@@husniyaezame333 ውሀ መጠጣት በጣም ያቀጥናል ሌላ ተጓዳኝ በሽታ ከለለብሽ ውሀ በመጠኑ ጠጭ
ውይ ማርያምን እኔም ይህ ነገር አጋጥሞኛል ማለት እደዚህ በሴት ሳይሆን በሌላ ነገር ነው ግን ሰው ፊት ነበር እቤት ከዛ እኔ ሲያወራ ስሰማው ጭራሽ ሰው ያለም አልመሠለኝ ህው ነው ያልኩት ከዛ እነሱጋ እየተጨወትሁ የነበር ተነስቸ ለብቻዬ ተቀመጥሁ ግን ያ ነገር ከኔ የሚደበቅ አይደለም ግልፅ አድርጎ ነግሮኛል ግን እኔ አልተረጋጋሁም ነበር
እና ማለት የፈለኩት መረጋጋት አለብን እኔ እደዛ ስሆን ከሰው ፊት እሱ ግን ክላሥ ሥንገባ ለብቻዬ አስረዳኝ እና መረጋጋት ይኖርብናል 🥰🥰 🥰
መሢ ጥፊ ሥታቀምሠው ደንግጦ ሢሪየሥ ሆነ 😁🤣 ማነው እንደ እኔ ያየው😌
ትግስት በጣም አስፈላጊነው ሁለተኛ ደግሞ መተማመን ዋነው አስፈላጊ ነገር ነው በርቱልን ደስ ይላል
እውነት በጣም አሰተማሪ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
ምርጥ ትምህርት ነዉ እኔ እናተን እያየዉ ድስቴን አቃጠልኩት ከምር ደስስስ ትላላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
ምርጥ ትምህርት ነው ልብ ላለው 🌹🌹🌹🌹🌹ይመቻችሁ 👍👍👍👍👍
ትልቅትምህርትነው ውዶችየ👍👍👍😁
ትክክክክክክል
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
መስየ &ብሬክስ ክበሩልን ኑሩልን የኛ ልዩወች ❤❤❤❤
መጨረሻዉ ብዬ እንደ እኔ የጎገተ አለ ወኔ ጉድ ብራንክ ሆንኩ 😹 ለማንኛዉም እግዚአብሔር ፍቅር ከጤና ያብዝላቹ 😘😘
እውነት ነው ምርጥ መልክትነው ግን የኔው ከቻርጅላይ ነቅየ እስክሰጠው ይወጠቀጣል ብድግ ብሎ ነው የሚቀበለኝ አቀብይኝ ብሎ እስክሰጠው
የምር ትክክል ጥሩ ትምህርት ነው ይመቻችሁ💙
ይመቻችሁ እኔደም የውነት ነው ብየ ጥሩ ተምህርት ነው😄😄😄😂😂😂
ስደት የመራራው አላ ወለሂ ስልችት ብሎኛል ሚንም አይሞላም 😥😥
መግባት ነዋ ግብት ማለት
@@mariyammariyam1774 ክክክክወይ ጉዲ እዳገባማ አላማችን አላሳካንም
አብሽር እኔብትዪ
አይዞስ ውድ ሁላችንም ነን
በጣም በብዙሠወችላይ የሚከሰት ባህሪነው።👌
በስልክ ጉዳይ ብዙ ባለ ትዳሮች ትዳራቼው አደጋ ለይ ነው በጣም አስተማሪ ቪዲኦ ነው እናመስግናለን የምንወዳችሁ ጥንዶች🙏
እውነት እኔ በጣም የማናደኚ ነገር ይህ ነው ባለቤቴን በጣም ነው እምወደው ገን እራሴ የማቃቸው ይህ ነገር ይመጣብኛን እየወደድሁን ለማመን ይከብደኛን
ፍራክም ሆነ አልሆነ
ልጅ ፊት አትጨቃጨቁ
ልጆች ይጨነቃሉ ውዶቸ
ሰላም ሰላም ሰላም መሲየ ብሬክስ አላህ ትዳራችሁ እስከመጨርሻው ያድርግላችሁ ጥሩ ትምህርት ነው
እናቴ ናፈቀችኚ እደኔ ቤተሠብ የናፈቃችሁ አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ወላሂ ዛሬ እናቴ ምርር ብሏት ነይ ቶሎ ትመጭደሁ አለችኚ ስደት አይሞላ አይይይ ዱኒያ ያረቢይ አተ እገዘን
አይዞሽ ማማዬ ሁላችንም ነን ፈጣሪ በሠላም ያገናኘን ከቤተሰቦቻችን🤲
ሂጂ ለምን ብለሸ እህትዋ
@@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ አላህ ሁላችንንም የሀሳባችንን ሞልቶ በሠላም ያገናኘን የኔ ውዶች
@@ሉሉየአያቷቅምጥል እሺ ማማዬ አመሠግናለሁ
ሂጂ..እሄቴ..ምክነያቱም..በረዉ..ላይ.ክፈ.ወይደ..ደግ..ነገረ.አለ..አይተሺ..ትመለሻለሺ..ካልተሰተካከለልሺ..አላህ.ሁላችንንም..በሰላም..ከቤተሰቦቻችን..ያገናኘን..ያረብ..🙏🙏
ዋውውው❤❤ ምርጦችዬ ይመቻችሁ❤
በስልኩ ዉስጥ የተዴበቀ ሚስጥር አለ ባል የሚስቱን ስልክ ካላየ ሚስት የባሏን ስልክ ካላየች ችግር ነዉ
ወይኔ ፐራንክ ሆንኩኝ እኮ ደንግጨ 😂ዋናው ትምህርት ግን አስተማሪ ነው
እናመሠግናለን መሢ 💘ብሬ ውነት ወስሎኝ የኔ ክች ብሎ መቅረት ያሳዝናል 😁😁🤦♀️እኔም እደሚያወራ ሠው ባሌን ፕራክ አደርጋለሁ ብዬ በቤቴ 🤥 ይሀው ተጨራምቼ ቀረሁ 😡🤘በባልና በሚስት መሀል እደዚህ አይነት ክፍተት ሲፈጠር በመነጋገር መፍታት ነው 🇪🇹💙💜
😂😂😂😂😂😂
የምር የኡነት መስሎኝ እደት እደፈራሁ ካሁንአሁን መታትእያልኩኝ መሸማቀቂ ግን ትምርት አለው ሀሪፍነው 👌👌👌👌👌
እኔ እራሱ😥
ወይኔ ዛሬ ተበላን ፕራክ ተደረግን የመዳም ቅመሞች🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ኢወላ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ትክክል ነው ልብ ላለው መማር ይቻላል በሁሉም ይህ ነገር አለ።
መሲያችን አምሮብሻል ወላ
ንግስቷ መሲ ዬኔ ታማኚ ጎንደሬ 💚💛❤️💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘👍💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰
አምስት ነገሮቺን ከአምስት ነገሮቺ በፊት ተጠቀሙባቸው ፡፡
ወጣትነትህን ➖ ከማርጀትህ በፊት
ጤንነትህን ➖ ከመታመምህ በፊት
ሀብትህን ➖ ከመደህየትህ በፊት
ትርፍ ጊዜህን ➖ ከመጨናነቅህ በፊት
ህይወትህን ➖ ከመሞትህ በፊት
ይችን ኮመት ያነበበ ፕሩፍይሌን ተጭነው ጎራ ይበሉ ጠቃሚ እውቀት ያገኙበታል🌹👈
በስመአብ ክዉ አልኩኝ ደግሞ እንጅ ድርቀታቸዉ ፈጥጥ ፈጥጥ ፣
ምርጥ ትምህርት ነዉ በጣም ከሚባለዉ በላይ እናመሰግናለን
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡድ እስርቤት አለቁ በሳኡድ ለሚገኙ ወንድሞቻችን ፍትህ በሳኡድ
ምርጥ ትምህርት ነው ይልመድባችሁ አሚንንንንያርብለዱአእ
መሲ የምር ዛሬ ውበት ደፍቶብሻል በተረፈ እኔስ ፕራንክ አልተደረኩም እድሜ ለኮመንት🤣
እኔም 😂🤣🤣
እኮ 😅😅😅
አየ ብሪክስ 😂😂😂😂 አሳከኝ አስረጋዡ ያሰረግዛል አላልክም 😂😂😂❤❤❤❤ ስወዳችሁ ኑሩልኝ እሮባየንም አሏህ ያሳዲግላችሁ ❤❤❤ውድድድድድድ
እወነት ነው ወንድማችን እህታችን
አቦ አስዴነገዛችሑኝ ኡፍ😮😮 የምር መስሎኝ በርቱ❤
ሮባ እንደ ኧረ ተዉ በላቸዉ ሮባ የኔ ኬክ በትክክል ትልቅ ትምህርት ነዉ
እውነት ነው በሳቅ የምር አርግሸው እዲ አላለም ብሪክሰ ክክክ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤👌
እውነት ነው ይመቻችሁ በርቱ🥀❤
ሠለም ውድ እና የተከበርቹ ውድ ኢትዮጵያ በየለቹበት ሰለም ፍቅር ተመኛሁለቹ
በትክክል ቡዙ በለ ትደሮች ይህን ሂዋት የሰልፍሉ %%%%
ወይኔ በሳቅ ይመቻችሁ ምርጡች😂😍😍😍
ወይኔ ማሻአላህ❤❤❤❤ጀግናናቹሁ❤❤❤❤
ፈጣሪ ትእግስቱን ይስጠን ❤❤❤❤😍😍😍😍❤❤❤😍😍😍
ውይ እግዚአብሔር ይመስገን ባሌ እንኳን በጭራሽ ስልኩን አይደብቀኝም ሲቀጥል ደግሞ ብዛት እኔ ነኝ ስልኩን የምጠቀመው ያው የናተም መልክት ትክክለኛ ነው እኔ ደግሞ እወነታቹኝ መስሎኝ 😂😂
መሢ አምሮብሻል❤️🌹❤️
ትምርቱ አደኛነው። ብሬና መሲየ በርቱልን
አላህ ይጠብቃችሁ
ወድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
#የነብያቶችን ታሪክ መከታተል ለምፈልጉ ፕሮፋይሊን በመጫን ጎራ ይበሉ