ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እውነት ድራማአደለም ማርያምንበጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ እናት ስታሳዝን ❤❤❤❤በጣም ተቀይራችኋል።።።።።
😢😢😢😢😢😢ያፈሰስኩትን እንባ እኔ ነኝ የማውቀው 😭😭😭😭😭የብዙ ሰው ታሪክ ነው እናመሰግናለን 😢😢😢የዛሬው ይለያል 👍👍👍👌👌👌👌👌ልጂት ማግባቷ ልክ ነው
ስለምትሰጡን ገንቢ አስተያየት እናመሰግናለን።
ወየኔ የኔ እናት በእውነት ልብ የነካል ታሪኩ በርቱ በርቱ
ትለያላችሁ ምን ልበላች የተሰጣችሁን አስተያየት በጣም ተቀብላችሀል ክብር ይስጥልን።።
ቆንጆ አስተማሪ ድራማ ነው 🎉😮😢❤❤
በጣም ነው ያለቀስኩት ማርያምን 😥😥😥💔💔💔💔💔የእውነት ነው የመሰለኝ ድራማ መሆኑን እረሳሁት መሰል በርግጥ ታሪክ ቢሆንም 😢😢😢
እናመሰግናለን።
ልክ ናት የናትን ደስታ እና ፍላጎት ማሞላት እኮ መታደል ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ልክ ናት የእናቷን ህልም አሳክታለች
የታመመቺው እየተወነች ሳይሆን የእውነት የታመመች ነው የመሰለኝ.
እናመሰግናለን
ወይኔእደዚህቪደወያሳዘነኚየለምወላሂ💔💔💔😭😭
ወይ ጫንዬ ስወድህ ትችላለህ ትወና 👍👌🙏🏻
ጫንዬ ስወድህ ውድድድድድ👍👍👍👍
ውይ አለሜ ሥላየሁሽ ደሥ ብሎኛል ከነታዴ ጋር ሥሠሪ ያምርብሻል የሀይሌ ሚሥት ሆነሽ በናትሽ ወደነሡ ተመለሽ🎉🎉🎉
ለምንድን ነው አለሜ የምትመለሰው ? እነ አበጀሽ እራሱ በተለያየ የአማራ ክልል እየሄዱ ሌሎችንም ብዙ ተሰጥኦ ችሎታ ያላቸው ልጆችን እያበረታቱ በትወናው እንዲሰሩ እና ኑሮአቸውን በሀገራቸው እየኖሩ እንዲለወጡ ማበረታታት አለባቸው ችሎታ ያላቸው ልጆች ከአንድ ላይ ሲሆኑ የእያንዳንዱን ብቃታቸውን ይደብቀዋል ።
እንዲህነዉ ፅዳት በጣም ያምራል በረዶፍፁም
እውነት የሚመስል አስለቃሽ ልብ የሚነካ ድራማ ልጅቷ ማግባቷ ለእናቷም ለእራሷም በህዋላ አላገባም ብላት እናቷ ብትሞትባት ሁልጊዜ እራሷን ከምትወቅስ ድናለች😂ግን ስላገባች ትምህርቷ ይቌረጥ ተብሎ የተፈረደባትን ፍርድ አልስማማም😮ትምህርቷን መቀጠል ትችላለች😂እወዳችህዋለሁ በርቱ😂🎉❤ቷ
😢😢😢😢😢በስማብ😢😢😢😢😢
😭😭😭😭የዛሬውንስ ጠላውት እፍፍፍ
እኔም እናቴን አሟት ስትተኛ የምገባበት ነው የሚጠፋኝ እህ😢😮😅
አሪፍ አጀማመር😢😢😢😢😢
በስመአም አልቅሼ ልሞት ምኑን ንው ያሳያችሁኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በድራማው አስለቀሳችሁኝ፡፡
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉እናትእየሞተችልጆችታስባለች❤❤
ታዲያ ለማን ይታስባል ይሄማ የናት ወጉ ንው🙂👍
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉
አንጀትየሚበላ ንውድራማም ቢሆን ብዙ የእውንት አለ እንደዚህ በተለይ በገጠር ውስጥ
10q
ግን በየቦታው ከምትበታተኑ በአንድ ብትሰሩ ከነጨረቃ ነገር ጋር😮
ምነው ባትገድልዋት ክፉዎች
ቢስሚላሂ ምንድን ነው 😢😢😢😢😢😢 ሳላየው ደነገጥኩ
እባካችሁ ሴቶችን በእድሜ እኩያቸውን ዳርዋቸው አሮጌውን ባሕል ይቅር። የሴቶች ጭቆና ይቁም ።
የሰው ዘር ሁሉም አንድ የእግዚአብሄር ፍጡር ነው ። ዘር የምትሉት አቁሙ ።
አብሬሽ አለቀስኩ አይዞሽ የኔ እህት ። የውሸትም ቢሆን ያእውነትም ይኖራል የሴቶች ጭቆና መች ይሆን የሚያበቃው ?
😢😢😢
ወዶቼ ስወዳችሁ ደምሩኘ
ልጅቷ ማግባቷ ልክ ናት
😭😭😭😭ለራሤ የተከፋሁ ነኝ
WOW
በእናታችሁ የት አካባቢ ነው የተሠረው ውይ አንጀቴን በሉኝ
አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን።
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልጂቷ ማግባቷ ልክ ነት
😢😢😢😢😢😢😢
ወይኔ የኔን ታሪክ ነዉ የሰራችሁት ፍፍ የምር መስሎኝ እንባየኔ መቆጣጠር አቃተኝ😢 እኔ እማየ ታማብኝ ያስር አመት ልጅ ሁኘ 205ላይ ዉሀ ቀድቸ እጨት ሰብሬ ከስአት ትምር ቤት ሄጅ እስክመለስ እማገኛት አይመስለኝም ነበር እና በረፍ ጠፍቸ እመጣ ነበር አድቀን ግን 😢ያች በሂወቴ ጨለማ የተደፈብኝ ቀን ነበረች 205ንሀሴ 12ቀን ተምር ዘለተዘጋ ከናቴ ግን አልለይም ነበር ሄጅና ስኳር ግዥ አሉኝ እሺ ብየ ህጀ ስመለስ ሰዉ ተሸክፋን ወልዳልኝ መስሎኝ ለካሰ ከማይቀረዉ ሄዳለች ብቅ ስል እማየ ወለደች ብየ ልገባ ስል ይዘዉ አሰሩኝ እና ሞተች እኮ አሉኝ 😢የም ይህን ኮሜት እምፅፈዉ እንባየ እደጎረፍ እየወረደነዉ😢 ከዛም ጨለማዉ ተደፋብኝ ልቤ ዳግም ላይጠገን ተሰበረ💔👈እኔ ትልቋ ልጇ ነኝ አሁን ስደት መጥቸ እህቶቸን አሳድጌ ድሬ ተፅናናሁ የሷን ምትክ ወለዱልኝ ምንም እኳን የናቴ ሀዘን ባይወጣልኝ 😢💔ወልደዉ እማየን አስመስለዉ ሰለወለዱልኝ ደስተኛነኝ ተመስገን ክብሩን ሁሉ እሱ ይዉሰድ እናቴ እመቤቴ የጌታየ አናት የኔም እናቴ ማርያምየ እናቴ እናት ሁና አሳደገችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Bertu ❤❤
ኧረ ምነዉ እናተየ
like like እያደረጋችሁ ግቡ ቅመሞች😢😢😢😢😢❤❤❤❤
ግን እናትዬው ሳልሞት አበባችሁ ልዩ ብላ ለምና አስለምና መሰለኝ ከዚህም የተነሳ ቃልዋ ለማክበር ብለው የደስታ ቀን አረፈችባቼው ምን ጥፋት አለ???
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂
እውነት ድራማአደለም ማርያምንበጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ እናት ስታሳዝን ❤❤❤❤በጣም ተቀይራችኋል።።።።።
😢😢😢😢😢😢ያፈሰስኩትን እንባ እኔ ነኝ የማውቀው 😭😭😭😭😭የብዙ ሰው ታሪክ ነው እናመሰግናለን 😢😢😢የዛሬው ይለያል 👍👍👍👌👌👌👌👌ልጂት ማግባቷ ልክ ነው
ስለምትሰጡን ገንቢ አስተያየት እናመሰግናለን።
ወየኔ የኔ እናት በእውነት ልብ የነካል ታሪኩ በርቱ በርቱ
ትለያላችሁ ምን ልበላች የተሰጣችሁን አስተያየት በጣም ተቀብላችሀል ክብር ይስጥልን።።
ቆንጆ አስተማሪ ድራማ ነው 🎉😮😢❤❤
በጣም ነው ያለቀስኩት ማርያምን 😥😥😥💔💔💔💔💔የእውነት ነው የመሰለኝ ድራማ መሆኑን እረሳሁት መሰል በርግጥ ታሪክ ቢሆንም 😢😢😢
እናመሰግናለን።
ልክ ናት የናትን ደስታ እና ፍላጎት ማሞላት እኮ መታደል ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ልክ ናት የእናቷን ህልም አሳክታለች
የታመመቺው እየተወነች ሳይሆን የእውነት የታመመች ነው የመሰለኝ.
እናመሰግናለን
ወይኔእደዚህቪደወያሳዘነኚየለምወላሂ💔💔💔😭😭
ወይ ጫንዬ ስወድህ ትችላለህ ትወና 👍👌🙏🏻
ጫንዬ ስወድህ ውድድድድድ👍👍👍👍
ውይ አለሜ ሥላየሁሽ ደሥ ብሎኛል ከነታዴ ጋር ሥሠሪ ያምርብሻል የሀይሌ ሚሥት ሆነሽ በናትሽ ወደነሡ ተመለሽ🎉🎉🎉
ለምንድን ነው አለሜ የምትመለሰው ? እነ አበጀሽ እራሱ በተለያየ የአማራ ክልል እየሄዱ ሌሎችንም ብዙ ተሰጥኦ ችሎታ ያላቸው ልጆችን እያበረታቱ በትወናው እንዲሰሩ እና ኑሮአቸውን በሀገራቸው እየኖሩ እንዲለወጡ ማበረታታት አለባቸው ችሎታ ያላቸው ልጆች ከአንድ ላይ ሲሆኑ የእያንዳንዱን ብቃታቸውን ይደብቀዋል ።
እንዲህነዉ ፅዳት በጣም ያምራል በረዶፍፁም
እውነት የሚመስል አስለቃሽ ልብ የሚነካ ድራማ ልጅቷ ማግባቷ ለእናቷም ለእራሷም በህዋላ አላገባም ብላት እናቷ ብትሞትባት ሁልጊዜ እራሷን ከምትወቅስ ድናለች😂ግን ስላገባች ትምህርቷ ይቌረጥ ተብሎ የተፈረደባትን ፍርድ አልስማማም😮ትምህርቷን መቀጠል ትችላለች😂እወዳችህዋለሁ በርቱ😂🎉❤
ቷ