ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
🔴 ይህ አስገራሚ ሰርግ ከተከወነ ድፍን 6 አመት ሊሞላው ነው።በዚህ ቪዲዮ ብዙ ነገር ትማራላችሁ ብዬ አስባለሁ።በ6 አመታት ውስጥ እንደሀገር የተፈጠሩትን ለውጦች (የህዝቡን አኗኗር ፣ የሰላም ሁኔታ ) እንደምታስተውሉ ተስፋ አደርጋለሁ።አማራ ቲቪ እያለሁ ለ 20 ቀናት ገጠር ገብተን በከፍተኛ ድካምና ትግል የሰራነው ዶክመንተሪ ነው። 👉 ከእኔ በተጨማሪ የካሜራ ባለሙያዎቹ ጀግናው አበዛ አስሬና ከድር ሙሃመድ እንዲሁም ጥበበኛዋ ፊልም ኤዲተር ቅድስት ተክሌ ብዙ ደክመውበታል። ሾፌራችን ስለሽ ደምሴም ለፕሮግራሙ መሳካት ትልቅ ድርሻ ነበረው።እነዚህ መንትያ እህትማማቾች ትዳራቸው ምን ደርሶ ይሆን ብዬ አምና ጠይቄ ነበር።ሁለቱም ከባሎቻቸው ጋር ተለያይተው በስደት ጅቡቲ ገብተዋል አሉኝ። አሁን ደግሞ በሌላ የስደት ህይወት ውስጥ ይሆናሉ ብዬ አስባለሁ።በሄዱበት ሁሉ ይቅናቸው።ከዚህ ፕሮግራም ቀረፃ በሗላ ባለፉት 6 አመታት ቀስ በቀስ በዚህ የዋህ ህዝብ ላይ የወረደበት መከራ ተቆጥሮ አያልቅም።እጅግ ያሳዝናል። ፈጣሪ በቃ ይበለን።ሰላም ለሃገራችን ይሁን !
@@Tossatube. አንተ የምትደነቅ ሰውነህ የእውነት የሚገርምህ ይሄን ቪዲዮ ሳየው ልጅነቴን ያስታውሰኛል ዳግም ብኖረው ምናለ ብዬ እመኛለሁ ላይመለስ ያኔ ሃገራችን ለዛ በነበራት ጊዜ ትቻት የመከራን ሂወት ሀ ብዬ ጀምሬ ይሄው በሰቀቀን 15 አመት ሆነኝ ለማንኛውም እናመሰግናለን በምትለቃቸው ቪዲዎች በትዝታ እያነባን ነው የዛው አከባቢ ልጅነኝ እኔም
የአሁኑን አያድርገው ናጀዛክ አላህ ናፍቆኝ ነበር አገሬ
edime ke tena gar yisith leza yaleh sewu.
በጣም ቆንጆ ስራ ነው ወንድሜዋ ጠንክር እድሜና ጤና ይስጥህ ባለህበት ቦታ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ብዙ ትዝታ ብዙ ትምህርት አለው በጣም እናመሰግናለን የኛ ከርታታ🎉🎉🎉🎉
Amen Ayewa
ማነው እንደኔ ይህንን ቻናል የሚወድ እድሜ ይስጥህ ❤❤❤
እኔም በጣም እዎደዋለሁ
🔴 ይህ አስገራሚ ሰርግ ከተከወነ ድፍን 6 አመት ሊሞላው ነው።በዚህ ቪዲዮ ብዙ ነገር ትታዘባላችሁ ብዬ አስባለሁ።በ6 አመታት ውስጥ እንደሀገር የተፈጠሩትን ለውጦች (የህዝቡን አኗኗር ፣ የሰላም ሁኔታ ) ለማመን ይከብዳል።አማራ ቲቪ እያለሁ ለ 20 ቀናት ገጠር ገብተን በከፍተኛ ድካምና ትግል የሰራነው ዶክመንተሪ ነው። 👉 እነዚህ መንትያ እህትማማቾች ትዳራቸው ምን ደርሶ ይሆን ብዬ አምና ጠይቄ ነበር።ሁለቱም ከባሎቻቸው ጋር ተለያይተው በስደት ጅቡቲ ገብተዋል አሉኝ። አሁን ደግሞ በሌላ የስደት ህይወት ውስጥ ይሆናሉ ብዬ አስባለሁ።በሄዱበት ሁሉ ይቅናቸው።👉 ከዚህ ፕሮግራም ቀረፃ በሗላ ባለፉት 6 አመታት ቀስ በቀስ በዚህ የዋህ ህዝብ ላይ የወረደበት መከራ ተቆጥሮ አያልቅም።እጅግ ያሳዝናል። ፈጣሪ በቃ ይበለን።ሰላም ለሃገራችን ይሁን !👉 ቪዲዮውን ላይክ ሼር ያድርጉ 🙏❤👍
በጣም እሚገርም ነው
እኔም ዝናነው የምልው ብርታ ጄም
@@Tossatube.አወ ወላሂ ሰትአመቱካየሁት አገሬ አሁን እኮየኛን ትተኸዋል ብየህነበር ማሻአሏህ
እስኪ የሄን ጀግና ወንድማችን ላይክ ሼር እያረግን መቶ ሺ k እናስገባዉ ዉድ የሀገሬ ልጆች
የየት ሀገር ልጅነዉ
ወይ ጥር 30 2017በወሎ ደቡብ ወሎ ይካሔዳል መልካም ተመኙልኝ ሀገራቺንን ሰላም ያድርግልን
ማነው ያገሩ ባህል ደሥየሚለው እንደኔ
ጀግናው አማራ አቤት ወግ በሀል ስረአት በጣም እናመሰግናለን ይህን የመሰለ ባህል ለማየት ስላካፈልከን🎉❤ የበሀሉ የምግቡ ባለቤት አማራ ❤
አይ ምርጥ ጋዜኛ ትለያለህ ሀገር ሰላም ይሁንና ሁሉንም የቤት አማራወች ባህልና ውብ ተነግሮ የማያልቅ ባህሉን ማሳየት አለብህ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ወንድሞዬ ጀማልዬ እግዚአብሄር ይባርክህ ቆንጆ ህዝቤ አማራ💚💛❤️Sending love all the way from USA 🇺🇸
🙏❤
ጀማልዬ የኔ ሚዛናውይ ወድም ወሎኮ መገዱ ስቃይ ነው ህዝቡ ደግ ህዝብ ቢሆንም በዝህ ወቅት እረቀህ ባትሄድ ጥሩነው ሀገራችን ሰላም ሲሆን መላው አማራ ክልልን እየሄድክ ታስጎበኘናለህ እራስህን ጠብቅ እናመሰግናለን ያደግንበትን ስለምታስታውሰን❤❤❤❤
6 አመት ሙሉዘሬድረስማስቀመጥህ ለራሱ ይገርማል
አሚኮ በነበረክ ጊዜ እከታተልህ ነበረ የአያቴንጓደኛ ገጣሚው ሰው ሲቀርፅ አኖ አይቸሀለሁ በርታ@@Tossatube.
👍👍👍
የምታሳየንን የገጠር ሰርግ ማየት በጣም ነው የምወደው it’s interesting. Thanks
ጨፈጨፉት ይህን የዋህ ህዝብ ሆዱ እንደልቡኮ ያልጠገበ ኡፍፍ ሠላም ያምጣልን ያረብ
ትዝታ ብቻ ምን አለ ያ ግዜ ቢመለስ 😢ያሁኑ ቅጥ የለውም ብቻ አልሀምዱሊላሂ አላህ ሰላሙን ያምጣል ❤ማሻ አላህ ጀማል ሀገርህን ለማስታወዋቅ ያለህ ጥረትእስኪ መቶ ሺ እናስገባው ያ ጀመአ ❤
Thanks!
ከልብ አመሠግናለሁ 🙏❤
ፈጣሪ ይስጥሽ❤
ማሻአላህ ወንዲም ጀማል ሎርጌንአሰተወሰከኝ. አይትዝታ ።ግንየአሁንነውየቆየ ብዘምአርቀህአትሂዲ አላህይጠብቅህ
ባህላቺን ደስስስ ይላል ብዙ ሰርግ በልቻለሁ😊😊 በዚህ ወግ ባህል በስረአተ ቤተ ክርስቲያን ማገባት ምኞቴ ነው ደስስስ ይላል እስኪ አምላክ ይርዳኚ ቅድሚያ ሀገራቺንን ሰላም ያርግልን
አረ መቶሺ እንኳን ቶሎ እናስገባው ውዶቸ የዚህ ሰው ልፋት ቃላት አይገልፀውም
ዋው በርታ ወንድማችን ሠላም ሲሆን ደግሞ ጎጃምን መጠህ ታይልናለህ(ታሳይልናለህ)
ሀገራችን ሰላም ሲሆን በሁሉም ቦታ እንሄዳለን፡፡
ማነው እደኔ እዲህ የሀገር ቤት ሰርግ የናፈቀው ወንድማለም እድሜና ጤና ያድልልን ባህላችንን እያተዋወክልን ነው 🥰🥰እናመሰግናለን
Wow በጣም ያምራል የሀገራችን ብሀል ልዩእኮነዉ የኛጀግና ወንድም ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን በርታልን❤❤❤❤
ዋው
ይገረማል ለየት ያለ ነዉ ንጹሕ የራሱ ከለር ያለው ባሕል ራሰን መሆን ዉበት ነው እናመሰግናለን ጀማል ተባርክ
ከሁሉም ልዩ ነት ሀጋራችን እግዚአብሔር ሰላሚሺን ይመልስሽ ሀጋሬ ኢትዮጵያ ❤❤❤ ወንድሜ የህዚብ ልጂ ታበረክ
በእውነት እዴት ደስ እደሚል አይ ሐገሬ ትዝታየ ተቀሰቀሰብኝ 🥰🥰🥰🥰ደጉ ያገሬ ገበሬ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው እድሜ ይስጣችሑ
በጣም ጥሩልጅ እየገባችሁ አበረታቱት🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ ትውልዴ እዚሁ አካባቢ ነው ግን በታሪክ ነው የማውቀው ይህን ድንቅ ባህል ባየሁት ብዬ የምመኘውን ስላሳየሀኝ ❤❤❤❤ ክብረት ይስጥልኝ
ምስኪኑ ወገኔ ምንያቃል ያለውን ከማብላት ውጭ ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን ባህላችን የምትወዱ ደምሩይ❤
ሰላም አሌይኩም በጣም እናመሰግንሀለን ጀማል አላህ እናትህንና አባትህን ቤተሰብህን በሰላም በጤና ያኑርልህ አሜን በጣም ነው የምወደው የምታቀርባቸውን ሁሉ ።
ትዝታ 😢የኔ የዋህ ህዝብ
የዛሬ 6 አመት አይቸዋለሁኝ ጀምየ አይ ትዝታ እኔም በሰው ሀገር ትዝታን መናፈቅ ሆኖልኛል😢አይ ሀገሬ ሰላምሺ ይመለስልን እፍፍፍፍ😢😢😢😢😢
ጀማል አላህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥህ በጣም እንወድሀለን የገጠሩ አ 18:10 ገራችንን እያሣየኸን ነው
አላህዋ ሀገራችንን ሰላምያድርግልን ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስልን ያረብ አላህዋ በእዝነትህ ወድማችን እናመሰግናለን ኑርልን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
መምህር ጀማል አንተ መልካም ሰው እድሜና ጤና ይስጥልን
ተው መቶሺ እናስገባው ውዶች የ ይህን ጀግና ወድም❤❤አይየንም አምጣልን ናፍቀውናን❤❤ ጀምየ ምርጥ ሰርግ ነው ውለዱ ክበዱ ሙሺሮች❤❤እኔም እድህ ነው የማገባው ከስደት መልስ የምን ፋሺን መከተል ነው
እረጀማልእማታሰየኝየለህም ተመስጨቀረሁ እቅልፌንትቸ
የኔናት ተኛ😂
እፍ እደት እደሚያሳዝኑ የሄንሚስኪንህዝብ በጦርነት በንሮውድነት ማሰቃየት😢@@Tossatube.
ኢሻአላህ ዘመድ አይሙት መግስት ይሙት በሎ በተርፍ አሪፍ ቁይታ ነበር ወድማችን ጀማል የሀገራችንን ትዉስታ ስለምታሳየን በሰዉ ሀገር ላለን ልጆች🎉🎉🎉🎉
ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ በሄድክበት
የት አቆይተኸው ነው በአላህ ደስይላል አድስ መስሎኝ ስጠብቅ ብሩን አየሁ ይሄ አረንጓደብር እና የጀመአማድ ከቀረ ወድህ ነው ሀገራችን ቅጡ የጠፋው አላህ ሰላም ያምጣልን የድሮ ባህል የሚያክል ነገር የለም
አድናቂህ ነኝ ዋው ጎበዝ በርታ ።
ጀሜ በጣም የምትወደድ ጋዜጠኛ ከምር አስካል ውሎ አዳር ፕሮግራም እና አንተ የምሰራው የሚያስደስት ነዎ በርታ ወድም እንወድሀለን በተለይ የገጠር ልጆች
ወግዲከላላ መከነሠላም እንዲሁምደራንይጠቅሣልባህሉ
በጣም እናመስግናለን ይህን አለማድነቅ አይቻልም ክብረት ይስጥልን።
እናንተ አማራዎች ደሞቼ ዘሮቼ ሞቼ ነው የምወዳችው የምር ❤❤
አይይይየ ትዝታ ስንት አሳልፈናል እድህ በገጠሩ ትዝታ ብቻ አሁንማ ጦርነቱ አሳቆ ገዴለን ያ ግዜ ቢመለስ
ግን ለምድነው ሰብስክራይብ የማታደርጉት 100ሺ እናስገባው ጀም ምርጥ ወድማችን ላተ ቃልየለንም እርጆምእድሜና ጤናይሰጥህ የምር የምሰራውስራ በጣምደስይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤ኢንሻአላህ
ቁምነገረኛ የተረጋጋህ በጥቅሉ ምርጥሠውነህ በሙሹሮቹመለያየትግን በጣምአዘኩኝ የሀገራችን ሠላምማጣትነው ወጣቱባገሩእደይናር ያደረገው የኑሮውድነቱም ጭምር
አህለን ወንድም ጀማል ግን አንድ ነገር የረሳህ መሠለኝ እሱም የቆየ ቀረፃነቱን ማለቴም ባህሉን መሰታወቁ እዳለሁኖ ሰለመጥጡ ቡዙ ኮሜንት አየሁ መችም ትንሽም ብቶን ሰለ እምነታችን ምን እደሚፈቀድና እደማይፈቀድ ታውቃለህ እናም በዚህ ዙሪያ መጀመሪያ ኮሜትላይ ብታሳውቅ ግልፅ ይሆን ነበር ብያ አስባለሁ ካጠፋሁ ይቅርታ ወድምየ ያው ብዙ ጥያቄም የመጣባቸው ኮሜተሮች ስላየሁነው
እህቴ አሮጌውን ብር አይቶ ጊዜውን መገመት ያልቻለ ኮማች ይበለኝ 🤣 🙏❤
ኧረመልስ አ😮
@@Tossatube. ክክክክክ
አቦ ተውኝ ለኔ አድስ ነው 😂😂
ጀማል ወድማችን አናመሰግናለን የልጅነት ትዝታችን መለስ ብለን እድናይ ያደርገናል ሰላሙን ይመልስልን ይሄን የዋህ ህዝብ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 🙏🙏🙏🙏
አይ ጀማል ደስ ስትል መሽአላህ
ቤጣም ዌድጀው ነው አይቼ የጨርስኩት ሃጋሬ ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤❤❤❤
የገጠር ዉበትና ለዛ የዴጋጎቺ መገኛ ገጠር❤❤❤❤❤❤
ጀግናዬ ነህ ማርያምን በርታ ብዙዎቻችን ብንወለድም የማናውቀው ቱባ ባህል አለን ❤❤እናመሰግናለን ❤❤
የገጠር ወግ በሚለው በኢቴወ ቲቪ አይቸዋለሁ ልበል ይህን ቪዲወ ወይስ አድስ ነው? አላህ ለሀገራችን ሰላምን ያምጣል ያረብ
ቆየኮ
ይሄ ማእድ ያልከዉ ወደ ደላታ አዉራጅ ይባላል ከልተሳሳትኩ ከወጣሁ ረጅም ግዜ ስለሆነ ለማንኛዉም ደስ ይላል ባህላችን ❤
እቅልፌን ትቸ አይቸ ጨረስኩ ጀማልየ ክፉ አይካህ በየሄድክበት አሁንማ ሱስ ሆክብኝ እኔደሞ ያሁንመስሎኝ ቢፋህን ሳይ እረ እያልኩ ነበር አሁንማ ለውጥ አለ ማሻአላህ ወፈር ብለሀል እናም ሀራ ሂድ እስኪ እስካሁን የዱባዋ ቀበጥ ወይም የሳውድዋ ዘናጭ እያሉ ይሆናል መቸም አግብተን ስደትነው የስራውን 😂😂😂
እኔራሱ በየ ሠአቱ እሱን ማየት ሆነ ስራየ
እረጅም እድሜ ከጤናጋ ለወድማችን ጀማል እኔ አማራ ክልል ሰላም ሆኖ ሸዋ ጎደርና ጎጃም ሂደህ የዛን አካባቢ ባህላውይ የሰርግ ዝግጅት ማየት ጓጓሁ❤❤❤
ጀም ወንድማችን ኑርልን እስኪ እናሳድገው ይሄንን ውድ ወንድማችንን አሁን ፕራንክ እና የውሸት ፍቅር እየሠሩ ከሚጫወቱብን ይሄ ወንድማችን አይበልጥም የመዳም ቅመሞች ሀያ መቶሽ እንኳን እናስገባው
❤❤❤❤❤❤❤ ዬወለጋ አማራ ነኚ ባሀሌን በጣም ነዉ እመወደው ወላሂ❤❤❤❤❤ my blood Amaharaa 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💘💘💘💘💘👑👑👑👑👑
የድሮው ይሻል ነበር የአሁኑማ ፈቅረኛ ምናምን ይወልዱና ሜዳ ላይ መጣል በቃ ይበለን አላሁመ ሰላሙን አምጣልን ያረብ
ከምንም ባለይ ትዝታየን የቀሰቀሰው ድድሆው ነው ወየው አገሬ ትዝታዬ
አይይይይ ትዝታ የዛሬ 8አመት በዚህ መልኩ ነበር ያገባሁት ❤አይይ ትዝታኮ የህይወት ስንቅ ነዉ ያለፈዉ ማንነታችንን መልሰን የምንይበት መስታወት ነዉ እኛ አካባቢ ተያዥ ሲባል ከጓደኞቼ ጋር እንጨት ሰበራ ሄደን ጎረምሶችም ተሰብሰበዉ የቆዳ መቀነት እየተጡፈ የቆንጥ እሾክ እየተጠለፈ ይዘጋጅና የሙሽሪት ወገብ ላይ ይታሰራል ማታ ነዉ የሚፈታላት ኡፍፍ አይ ባህል ስንቱን ላዉራ
በዚህ ቪዲዮ ብዙ ነገር ትታዘባላችሁ ብዬ አስባለሁ።በ6 አመታት ውስጥ እንደሀገር የተፈጠሩትን ለውጦች (የህዝቡን አኗኗር ፣ የሰላም ሁኔታ ) ለማመን ይከብዳል።አማራ ቲቪ እያለሁ ለ 20 ቀናት ገጠር ገብተን በከፍተኛ ድካምና ትግል የሰራነው ዶክመንተሪ ነው። 👉 እነዚህ መንትያ እህትማማቾች ትዳራቸው ምን ደርሶ ይሆን ብዬ አምና ጠይቄ ነበር።ሁለቱም ከባሎቻቸው ጋር ተለያይተው በስደት ጅቡቲ ገብተዋል አሉኝ። አሁን ደግሞ በሌላ የስደት ህይወት ውስጥ ይሆናሉ ብዬ አስባለሁ።በሄዱበት ሁሉ ይቅናቸው።👉 ከዚህ ፕሮግራም ቀረፃ በሗላ ባለፉት 6 አመታት ቀስ በቀስ በዚህ የዋህ ህዝብ ላይ የወረደበት መከራ ተቆጥሮ አያልቅም።እጅግ ያሳዝናል። ፈጣሪ በቃ ይበለን።ሰላም ለሃገራችን ይሁን !👉 ቪዲዮውን ላይክ ሼር ያድርጉ 🙏❤👍
ደሥሢል፡ሀገራችንሠላምይሁንልን፡ያርብ
ወየ ሀገሬ ግንኮ ይሄን ከቀረፃክ ቆይቶል አይደል ቲቸር ጀማል
እግዚአብሔር ሆይ እንደዝህ አገራችንን ህዝባችን ስላሙን መልስልን የእናት የአባት የአዛውንት እጣናት እባ ይቁም ለፍቶ አደራ እዝብ ነው ያለን አምላኬ ኢትዮጵያ አስባት ውንድማችን በርታ ባለህበት እና በስራህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመስግናለን እኚ በስው አገር ላለነው አገራችን የናፍቀን ባንተ ነው የምናየው ይህ
አይይይትዝታ 😢የገጠርልጅመሆንኮ ዴስይላል እም መትዝአለኝመሰላችሁ ጎደኞቼጋ እንህና 😂ማታበሽቁር በጣራላይ እየተጠለጠለን 😂 ከዛትልልቆችሰወች ያባርሩን ነበር አይይይይይይይይ😢😢😢መገንልጅነት 😢😢😢😢
@@Tossatube.😢
@@Tossatube. አይዱኒያ ሱበሀን አላህ ያሳዝናል አላህ ሀገራችንን ሰላምያርግል ያገራችን ሁኔታ ያዝናል ኡፍፍፍፍፍፍፍ😥😥😥😥😥😥
@@Tossatube.ከሙሹሮቹ መአል አብሮኝ የተማረዉ ጓደኛየን አየሁት ሥሙም መግሥቴ ይባላል ከሥት አመት በኋላ ሥላየሁት ማመን አቃተኝ ጀማል ያገሬን የሠርግ በአል ከጂምሮ እሥከመጨረሻዉ ጥቅቅ አድርገህ ሥላቀረብክ ላተ ሽልማት ይገባል ላይክና ሸር እናድርገዉና እናሣድገዉ
በጣም ደስ ይላል ባህልን ማስተዋወቅ ትልቅ ነገር ነው በርታ
ጉድ የናተ ባሀል ደሞ አግብታ የፈታች ቡና አቀዳም እናታለም ገደራዬ እድህ አይነት ባሀል የለም
❤❤❤ተባረክ ምርጡወንድማችን እንደዚህ አይነት ባህሎችነው የምንፈልግ
የእውነት እንባየ መጣ እንድት ደስ የሚል በሀል አለን ጀማል እግዚአብሔር እድሜህን ሳብ ያርገው
ዛርስ የ ሃገራችን ሰላምነው የናፈቀው ህዝቡን እደፈለገ መውጣት መግባት መንቀሳቀስ 😢😢😢😢 ሰላም ከሁሉም በላይ ነው ታረቁና ሰላም ስጡን ይሄን የዋህ ሚስኪን ህዝብ አታሰቃዩት😢😢 አንተ የሰላም ባለቤት የሆንከው ሀያሉ የ አለማት ጊታ አምላካችን አላህ ሆይ ሰላም ስጠን ካተብቻ ነው የምንከጅለው
ሚስኪን መታሰሩ ቢቀር አገላቷቸው እኮ😂😂😂❤❤❤
ወላሂ የአሁን የተቀረፀ መስሎኝ ልቤ እደት ደስ እዳለው ነበር 😢😢😢አሁን እኮ ግን በመኖርና ባለመኖር ህይወት ውስጥ ነው ደጉ የሀገሬ ሰው ደጉ ቀን ይመለስልን የአላህ አንተ አግራልን ከባድ ነው 😥😥ጀማል በጣም እናመሰግናለን መንፈስ የሚያድስ ቪድዮ ስለለቀክልን አከብርሀለሁ ሀገሬን አላህ ይመልስልን ድህነታችን ከብዙ ፍቅር ጋ ይሻለናል ጦርነት ክፋ ነው የተፈጥሮ ሞትን እንኳን እያሰብን እዳንኖር አድርጎናል የአላህ 💔💔💔🖤💔🖤💔
ጀማል የመቸ እደሆነ ከላይ አስቀምጥ ኮሜቶች ሳያዩነው የሚኮምቱት😂😂😂
አስቀመጠ እኔምእያልኩነበር😅
@@Tossatube.ውይኔ አድስ መስሎኝ ነበር አላህሀግራችንን ስላምያድርግልንን😢😢
ኧረ አገራችንን ሰላሟን ይመልስልን🎉🎉🎉
የወግዲ እና የሰሜን ሸዋ የወሎ ቦረና ባህል አንድ አይነት ነው ይገርማል ሁላችንም አንድ አማራ ነን😊🎉🎉❤🎉😊እኛ ጋር ጠላ የሚባል አያውቁም ኸምር አይጠመቅም ለሰርግ ትንሽ ኦሮሞዎች ይረብሹናል እንጂ
😂😂😂
ስልጣኔ ብለን የውጭ ነገር አስገብተን ብዙ ባመልካም ባህላችንን እያጣን ነው ከዚህም አልፎም አገርን አንድነቷን እያጣች ነው አገር መልካም ነገሯን ጥላ አብሮ መብላት መተሳሰብ ጥለን
የተባረክህ ልጅ ምርጥ ዐማራ ነህ ደሜዋ እወድሃለሁ ቪድዬዉን ላይክ ሼር አድርጉ ቤተሰብ ሁኑ አንድ ዐማራ ለሁሉም ዐማራ ሁሉም ዐማራ ለአንድ ዐማራ
የሚገርም ናው😮😮😮😮
ጀማል ውድ ወንድሜ ባህሌን ወጌን ስታሳየን ነብሴ እንዴት እንደምትታደስና እንደምትረካ ለመግለፅም ቃላት የለኝም ተባረክ ጤናህን ይስጥህ ቤተሰቦችህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ :: አንዲት ነገር ልበል እነዚህ ወገኖቸ ሁል ጊዜ ሰርግ ባደረጉ ና ለቅሶ በሆነ ጊዜ ዳስ የሚሰሩት ዛፍ እየቆረጡ ነው እኛ አካባቢም እንደዚህ ነበር አሁንግን ድንኳን ይጠቀማሉ እና እኔም ለዚህ ወገኔ ድንኳን ለመግዛት ፈቃደኛ ነኝ ይህን መልእክት ካገኘህ ተባበረኝ የምኖረው ካናዳ ነው ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️
ሰላም እህቴ እንዴት አለሽ! ለመልካም አስተያዬትሽ አመሰግናለሁ። የድንኳኑ ደግሞ ጥሩ ሃሳብ ነው። ግን የት አካባቢ ላሉት ነዋሪዎች ነው ለመግዛት ያሰብሽው? ይህ ፕሮግራም የተሰራበት አካባቢ ላሉት ከሆነ አሁን የአካባቢው ሰላም ጥሩ አይደለም። ወደዛ መሄድም አይቻልም። ምናልባት ወሎ የትም ቦታ ቢሆን ድንኳን ለሚያስፈልጋቸው ነዋሪዎች ከሆነ ሰላም ያለበት ቦታ ለማድረስ እኔ የቻልኩትን ለማድረግ ዝግጁ ነኝ። 0914351609 🙏❤
ሙሺራወቹን እና ሙሹረቶቸን ቃለመጠይቅ አረግለን
እስከዛሬ ወልደዋል የዛሬ 6አመት የተቀረፀነው
@@SofiaHassan-d5c😢😢 beselam menqesaqes ychalal eyalku
@@SofiaHassan-d5cተፈተዉ ሥደት ነዉ ያሉት አለኮ 😂😂😂😂
@@alahamdulilahalakulihal የምርሽነው
😂😂😂😂😂😂@@alahamdulilahalakulihal
ያደኩመት አይመስለኝም ተመስጨ ነው የምከታተለው በርታ❤🎉🎉🎉🎉
ይህቻናል እኔ በጣም ነው እምወደውውውውውው፣ባርታልን ያገርልጂዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንወድህ አለን❤❤❤
Wonderful video about our culture , I appreciate your impartiality on both religions.
የቆየነዉ አደል ወድም ብሩን አየሱት😊🤩
👍
ሳላደንቅህ አላልፍም ደስ እያለኝ ያየሁት ቪዲዮ ነው ወላሂ🎉🎉
ይሄንንን ቪድዬ ሳየው በጣም ነው ደስ ያለኝ በዚሁ ቀጥልበት❤
ጉድጀማል..አታመጣዉየለህም..ግንያሁኑትዉሊድነዉ.ደግሞስ..አማራክልልነዉደ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በአማራ ቲቪ ስተላለፍ አይቸው ነበር 20011
በጣም ልዩ ሀገር ነው የምር ከዛሬ 8አመት ወግደ አብየ ጉርባ ሰርግ በልቻለሁ እኔ ከውጫሌ ወግደ ነበር የሄድኩት አሁን ድረ አስበዋለሁ የሰወቹ መልካምነት
ኸረ ጀምየ አሳዘከኝ የምር እንደት ቻልከዉ ምገዱን
በጭራሽ ከእኛ አካባቢጋ አይገናኚን በጣም ልዩነት ነው!!::የኛ አካባቢ ሰው እነዚህን ወንዱን እጁ እርፍ አይጨብጥ አያጠብቅም ሴቷን ምጣድ አስተካክላ አትወዝፍምትሰብራለች ገና እንጩጭ ናቸው አይደል እንዴ የሚባለው አይይይይ እንደው እንደየ አካባቢው ባህሉ በጣም ይለያያል ቺግር ነው
ላይክ ሸር አድርጉስኪ የሄን ሁሉ መንገድ ተጉዞ ነው የሚያቀርበው እናሳድገው
ማሻአላህ የሀገራችን ብልህልእኮ በጣም ደስ ይላል ጀማል ግን ጎበዝነህ ወላሂ በርታ ቀጣይደሞ ለሚላይ ሂደህ ብታሳየን የኔ ወንድሞች ሲያገቡ. እጠራሀለሁ. እህትእኳን የለኝም ❤
@@Tossatube. ኢንሻአላህ
እደ ጠላ ትጠጣለህ እደ ተናደድኩብህ ስራህ እምነትህ የከለከለህን ነገር እድታደርግ ካደረህ ይቅርብህ ድጋሜ እዳይለመድህ አቤት አሁን ተቆጣሁን ነው መከርኩህ ነው እሚባለው ስለመወድህ ነው ይቅርታ
የዛሬ 6 አመት የተሰራ ሰርግ ነው።
@@Tossatube. እሺ ይቅርታ የምር ተናደድኩኝ እኮ
@@Tossatube. እኮ ሙሽራወቹን ሳይ የትነውያየዋቸውእያልኩነበር
እኔ. ደግሞ. የዛሬ. መስሎኛ. ለማንኛውም. ሠላሙን. ይመልስልን@@Tossatube.
ወሬ አለብሽ ስትጠጭ አድገሽ
ወላሂ ሀገራችንን ባህል ስለምታስተዋውቅልን እናመሰግናለን ጀም
ፕሮግራምህጥሩነውቀጥልበትግንአላህሃራምያደረገብንንነገሮችእንቆጠባቸው
ኦ ያያ የማይጠገብ ዶክመተሪ ነው በጣም ደስ ይላል እኔ መሀል ደሴ ከተማ ተወልጅ ነው ያደኩት አረብ ገንዳ ግን የገጠር ባህል ሳይ ደስስ ይለኛል ሀገር ሰላም ሲሆን የሰሜን ወሎ የጁወችን ራያወችን ሀራ ላስታ አሳየን በጣም ቆነጃጅት አሉ ይባላል
እስኪ ልየውና እኮምታለሁ ላይክ እያረጋችሁ እንፈረጅ
በጣምደሥይላል ሀገሬሂደህሥለጎበኘሁ አሁሠብስክራይአርጌሀለሁ አላህሀገራችነንሠላምያርግልን እጂባህላችደሥይላል
አይ ባህል በየባታውይለያያል
የመቸ ነው ማለት አሁን ብዙም ሠላም አይዴለም እየተባለ ነው ብየ ነው
Betam des yelal, berteteh sera.
እዴት ደሥ የምል በዓል ነው። በፍቅር የተሞላ ፈጣሪ ሆይ ፍቅራችን/መከበበራችን/አድነትን መልስልን።
🔴 ይህ አስገራሚ ሰርግ ከተከወነ ድፍን 6 አመት ሊሞላው ነው።
በዚህ ቪዲዮ ብዙ ነገር ትማራላችሁ ብዬ አስባለሁ።
በ6 አመታት ውስጥ እንደሀገር የተፈጠሩትን ለውጦች (የህዝቡን አኗኗር ፣ የሰላም ሁኔታ ) እንደምታስተውሉ ተስፋ አደርጋለሁ።
አማራ ቲቪ እያለሁ ለ 20 ቀናት ገጠር ገብተን በከፍተኛ ድካምና ትግል የሰራነው ዶክመንተሪ ነው።
👉 ከእኔ በተጨማሪ የካሜራ ባለሙያዎቹ ጀግናው አበዛ አስሬና ከድር ሙሃመድ እንዲሁም ጥበበኛዋ ፊልም ኤዲተር ቅድስት ተክሌ ብዙ ደክመውበታል። ሾፌራችን ስለሽ ደምሴም ለፕሮግራሙ መሳካት ትልቅ ድርሻ ነበረው።
እነዚህ መንትያ እህትማማቾች ትዳራቸው ምን ደርሶ ይሆን ብዬ አምና ጠይቄ ነበር።
ሁለቱም ከባሎቻቸው ጋር ተለያይተው በስደት ጅቡቲ ገብተዋል አሉኝ። አሁን ደግሞ በሌላ የስደት ህይወት ውስጥ ይሆናሉ ብዬ አስባለሁ።
በሄዱበት ሁሉ ይቅናቸው።
ከዚህ ፕሮግራም ቀረፃ በሗላ ባለፉት 6 አመታት ቀስ በቀስ በዚህ የዋህ ህዝብ ላይ የወረደበት መከራ ተቆጥሮ አያልቅም።
እጅግ ያሳዝናል። ፈጣሪ በቃ ይበለን።
ሰላም ለሃገራችን ይሁን !
@@Tossatube. አንተ የምትደነቅ ሰውነህ የእውነት የሚገርምህ ይሄን ቪዲዮ ሳየው ልጅነቴን ያስታውሰኛል ዳግም ብኖረው ምናለ ብዬ እመኛለሁ ላይመለስ ያኔ ሃገራችን ለዛ በነበራት ጊዜ ትቻት የመከራን ሂወት ሀ ብዬ ጀምሬ ይሄው በሰቀቀን 15 አመት ሆነኝ
ለማንኛውም እናመሰግናለን በምትለቃቸው ቪዲዎች በትዝታ እያነባን ነው
የዛው አከባቢ ልጅነኝ እኔም
የአሁኑን አያድርገው ና
ጀዛክ አላህ ናፍቆኝ ነበር አገሬ
edime ke tena gar yisith leza yaleh sewu.
በጣም ቆንጆ ስራ ነው ወንድሜዋ ጠንክር እድሜና ጤና ይስጥህ ባለህበት ቦታ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ብዙ ትዝታ ብዙ ትምህርት አለው በጣም እናመሰግናለን የኛ ከርታታ🎉🎉🎉🎉
Amen Ayewa
ማነው እንደኔ ይህንን ቻናል የሚወድ እድሜ ይስጥህ ❤❤❤
እኔም በጣም እዎደዋለሁ
🔴 ይህ አስገራሚ ሰርግ ከተከወነ ድፍን 6 አመት ሊሞላው ነው።
በዚህ ቪዲዮ ብዙ ነገር ትታዘባላችሁ ብዬ አስባለሁ።
በ6 አመታት ውስጥ እንደሀገር የተፈጠሩትን ለውጦች (የህዝቡን አኗኗር ፣ የሰላም ሁኔታ ) ለማመን ይከብዳል።
አማራ ቲቪ እያለሁ ለ 20 ቀናት ገጠር ገብተን በከፍተኛ ድካምና ትግል የሰራነው ዶክመንተሪ ነው።
👉 እነዚህ መንትያ እህትማማቾች ትዳራቸው ምን ደርሶ ይሆን ብዬ አምና ጠይቄ ነበር።
ሁለቱም ከባሎቻቸው ጋር ተለያይተው በስደት ጅቡቲ ገብተዋል አሉኝ። አሁን ደግሞ በሌላ የስደት ህይወት ውስጥ ይሆናሉ ብዬ አስባለሁ።
በሄዱበት ሁሉ ይቅናቸው።
👉 ከዚህ ፕሮግራም ቀረፃ በሗላ ባለፉት 6 አመታት ቀስ በቀስ በዚህ የዋህ ህዝብ ላይ የወረደበት መከራ ተቆጥሮ አያልቅም።
እጅግ ያሳዝናል። ፈጣሪ በቃ ይበለን።
ሰላም ለሃገራችን ይሁን !
👉 ቪዲዮውን ላይክ ሼር ያድርጉ 🙏❤👍
በጣም እሚገርም ነው
እኔም ዝናነው የምልው ብርታ ጄም
@@Tossatube.አወ ወላሂ ሰትአመቱካየሁት አገሬ አሁን እኮየኛን ትተኸዋል ብየህነበር ማሻአሏህ
እስኪ የሄን ጀግና ወንድማችን ላይክ ሼር እያረግን መቶ ሺ k እናስገባዉ ዉድ የሀገሬ ልጆች
🔴 ይህ አስገራሚ ሰርግ ከተከወነ ድፍን 6 አመት ሊሞላው ነው።
በዚህ ቪዲዮ ብዙ ነገር ትታዘባላችሁ ብዬ አስባለሁ።
በ6 አመታት ውስጥ እንደሀገር የተፈጠሩትን ለውጦች (የህዝቡን አኗኗር ፣ የሰላም ሁኔታ ) ለማመን ይከብዳል።
አማራ ቲቪ እያለሁ ለ 20 ቀናት ገጠር ገብተን በከፍተኛ ድካምና ትግል የሰራነው ዶክመንተሪ ነው።
👉 እነዚህ መንትያ እህትማማቾች ትዳራቸው ምን ደርሶ ይሆን ብዬ አምና ጠይቄ ነበር።
ሁለቱም ከባሎቻቸው ጋር ተለያይተው በስደት ጅቡቲ ገብተዋል አሉኝ። አሁን ደግሞ በሌላ የስደት ህይወት ውስጥ ይሆናሉ ብዬ አስባለሁ።
በሄዱበት ሁሉ ይቅናቸው።
👉 ከዚህ ፕሮግራም ቀረፃ በሗላ ባለፉት 6 አመታት ቀስ በቀስ በዚህ የዋህ ህዝብ ላይ የወረደበት መከራ ተቆጥሮ አያልቅም።
እጅግ ያሳዝናል። ፈጣሪ በቃ ይበለን።
ሰላም ለሃገራችን ይሁን !
👉 ቪዲዮውን ላይክ ሼር ያድርጉ 🙏❤👍
የየት ሀገር ልጅነዉ
ወይ ጥር 30 2017በወሎ ደቡብ ወሎ ይካሔዳል መልካም ተመኙልኝ ሀገራቺንን ሰላም ያድርግልን
ማነው ያገሩ ባህል ደሥየሚለው እንደኔ
🔴 ይህ አስገራሚ ሰርግ ከተከወነ ድፍን 6 አመት ሊሞላው ነው።
በዚህ ቪዲዮ ብዙ ነገር ትታዘባላችሁ ብዬ አስባለሁ።
በ6 አመታት ውስጥ እንደሀገር የተፈጠሩትን ለውጦች (የህዝቡን አኗኗር ፣ የሰላም ሁኔታ ) ለማመን ይከብዳል።
አማራ ቲቪ እያለሁ ለ 20 ቀናት ገጠር ገብተን በከፍተኛ ድካምና ትግል የሰራነው ዶክመንተሪ ነው።
👉 እነዚህ መንትያ እህትማማቾች ትዳራቸው ምን ደርሶ ይሆን ብዬ አምና ጠይቄ ነበር።
ሁለቱም ከባሎቻቸው ጋር ተለያይተው በስደት ጅቡቲ ገብተዋል አሉኝ። አሁን ደግሞ በሌላ የስደት ህይወት ውስጥ ይሆናሉ ብዬ አስባለሁ።
በሄዱበት ሁሉ ይቅናቸው።
👉 ከዚህ ፕሮግራም ቀረፃ በሗላ ባለፉት 6 አመታት ቀስ በቀስ በዚህ የዋህ ህዝብ ላይ የወረደበት መከራ ተቆጥሮ አያልቅም።
እጅግ ያሳዝናል። ፈጣሪ በቃ ይበለን።
ሰላም ለሃገራችን ይሁን !
👉 ቪዲዮውን ላይክ ሼር ያድርጉ 🙏❤👍
ጀግናው አማራ አቤት ወግ በሀል ስረአት በጣም እናመሰግናለን ይህን የመሰለ ባህል ለማየት ስላካፈልከን🎉❤ የበሀሉ የምግቡ ባለቤት አማራ ❤
🔴 ይህ አስገራሚ ሰርግ ከተከወነ ድፍን 6 አመት ሊሞላው ነው።
በዚህ ቪዲዮ ብዙ ነገር ትታዘባላችሁ ብዬ አስባለሁ።
በ6 አመታት ውስጥ እንደሀገር የተፈጠሩትን ለውጦች (የህዝቡን አኗኗር ፣ የሰላም ሁኔታ ) ለማመን ይከብዳል።
አማራ ቲቪ እያለሁ ለ 20 ቀናት ገጠር ገብተን በከፍተኛ ድካምና ትግል የሰራነው ዶክመንተሪ ነው።
👉 እነዚህ መንትያ እህትማማቾች ትዳራቸው ምን ደርሶ ይሆን ብዬ አምና ጠይቄ ነበር።
ሁለቱም ከባሎቻቸው ጋር ተለያይተው በስደት ጅቡቲ ገብተዋል አሉኝ። አሁን ደግሞ በሌላ የስደት ህይወት ውስጥ ይሆናሉ ብዬ አስባለሁ።
በሄዱበት ሁሉ ይቅናቸው።
👉 ከዚህ ፕሮግራም ቀረፃ በሗላ ባለፉት 6 አመታት ቀስ በቀስ በዚህ የዋህ ህዝብ ላይ የወረደበት መከራ ተቆጥሮ አያልቅም።
እጅግ ያሳዝናል። ፈጣሪ በቃ ይበለን።
ሰላም ለሃገራችን ይሁን !
👉 ቪዲዮውን ላይክ ሼር ያድርጉ 🙏❤👍
አይ ምርጥ ጋዜኛ ትለያለህ ሀገር ሰላም ይሁንና ሁሉንም የቤት አማራወች ባህልና ውብ ተነግሮ የማያልቅ ባህሉን ማሳየት አለብህ
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ወንድሞዬ ጀማልዬ እግዚአብሄር ይባርክህ
ቆንጆ ህዝቤ አማራ💚💛❤️
Sending love all the way from USA 🇺🇸

እደ ጠላ ትጠጣለህ እደ ተናደድኩብህ ስራህ እምነትህ የከለከለህን ነገር እድታደርግ ካደረህ ይቅርብህ ድጋሜ እዳይለመድህ
አቤት አሁን ተቆጣሁን ነው መከርኩህ ነው እሚባለው ስለመወድህ ነው ይቅርታ