ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የማዳም ቅመሞች ክብር ይገባቸዋል!!🥰🥰
ኪሩ እና ሱራ❤
በጣም ኪራ ሲራ❤
yes🫶🫶🫶
@@kirasuratwins3474 ዛሬ በዚህ አገጣም በጣም እንደምወደችሁ እወቁልኝ 🥰 ወንድሞቼ ❤️🥰
ደምሩኝ የማዳም ቅመሞች
Abdou wollo TH-cam. ነው የማዳም ቅመም ብሎ ያወጣልን ሰይፌሻ በአላህ በምታምነው /በግዜብሄር አብዲ ወሎ ይቶብን አቅርብልን እስኪ አብዲ ይቅረብ እምትሉ ላይክ አድርጉ ባበአላህ ይቅረብልን ወንድማችን ጥሩ ልጅ ነው ሰይፌሻ አደራ አቅርብልን አማና
ያኔም ጥያቄ ነው
youtube.com/@abdiwollotube?si=g6yoW1hXxRnfvT8I
ይቅራብልን
ይቅረብልን
እንዴ ፋሲካ ውሽዬ በሰይፋ መጣሽ ትመችኛለሽ የዋህ ፋሲካ😳❤🙏
ደምርኝ ወንድሜ
@TesfayFkr-b4w ደመርኩሽ ደምረሽኛል😳🤔
ዩቴብ ኣለህ እሄ 4 ሰው ብቻ ነው ያለው ለደምርህ ነገርኝ@@Kingomedia16
@@Kingomedia16 እኔንም ደምረኝ 🤔🤔😁😁😁
@@Eskedar-bw9ox ስደምሩ ደምራለው ካልደመረችሁ ቀንሳለው
የጥንካሬ ምልክት የሆነች እህታችን ካንቺ ብዙ እንማራለን በርቺ ጎበዝ
ኣብዲ ደረሳው የወሎው ይቅረብ የምትሉ የማዳም ቅመሞች ብሎ ስም ያወጣልን ዛሬ ኣውሮፓ ብሆንም በማዳም ቤት ቅመም ሆኜ ለ 11 ኣመት ሰርቻለሁ ኣብዲ ሰይፉ ጋር ይቅረብ የምትሉ ላይክ ኣርጉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይቅረብልኝ
አወ
@@SelenaHenery የወሎ ምናምን ትያለሽ እሱ እዛ ጠንቆይ ቤት አቅርቢው ። እዚህም መተሽ የብሔር ማስታወቂያ ትሰርያለሽ
@@black-i2qጠንቋይ ቤት የሚቀርበው ማነው???
እኮ❤❤
ሰይፍዬ የኔ መልካም ሰው ፋሲካ ስለእናቷ እያወራች ልታለቅስ ስትል ጨዋታውን ቀይሮ ሲያስቃት እንዴት ደስ እንዳለኝ የኔ የዋህ እህት በርቺ❤❤❤
የአረብ ሀገር ሴት ጀግና ናት 🎉 አሏህ የረፍት እንጀራ ይስጠን ያከሪም 🎉
@@و6ض አሚን
አሜን🙏
Amen Amen Amen ❤❤
እኛም ወግ ደረሰን ኤቢ ኤስ ላይ ቀረበን አልሐምዱሊላሕ ክብር ለኛ ለመዳሟች ቅመም❤❤ በየአለንበት ሰላም ያድርገን አሏህ አሚን
th-cam.com/video/4LBSOYl33Fc/w-d-xo.html
ለምለምኮ ቀረባ ነበረ
የሆነ ግዜ ሰይፉ ጋ ምቀርብ ይመሥለኛል ብቻ ደስ በሚል ነገር ይመሥለኛል ያርግልሽ በሉ
ያርግልሽ የኔ እህት❤❤❤❤❤
ያርግልሽ እህቴ ደምርኝ
ያድርግልሽ ውዴ ደምሪኝ
😂😂😂😂ያርግልሽ የኔም አሳብ ነዉ
Me ema❤❤
የመዳም ቅመም ብሎ ያለው አብዲ ደረሳው የሚባለው ልጅ ነው ፋሲካ እንኩዋን ደህና መጣሽ ትክክለኛ የህይወት ገጠመሽን የተናገርሽ ጀግና ነሽ በርቺ
ፋሲካን አይቶ ያማጣ ብቻ ለይክ😮😂😂😂😂😂 ተማስጋን የማዳም ቅማም በቴሌቪዥን ስለታያን😢😂😂😂🎉🎉🎉🎉
እረ አታስቂኝ😂😂😂😂😂😂
በጣም😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ማሬ ደምሪኝ የኔ ውድ እኔ😂
Ene😂😂😂😂😂
አወ😂😂❤❤❤
ይሄን ቀን ማነው እዴኔ ሲጠብቅ የኖረ❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ልዪ ፈሲካ❤❤
የመዳም ቅመም አይዴለንም የድህነት ወታዴሮች ነን✅✅👍👍👍
የነገዉ ስላሴ ወጥቴ ከመቅረት ይጠብቀን ❤ ፋስካ በጣም ምርጥ ልጅ ናት በተለይ ለሰዉ ልጅ ያላት ክብር ❤❤ዉዶችዬ እኔም ደምሩኝ ስደተኛዋ እህታቹሁ ነኝ 😢🙏
ደመርኩሽ🎉
❤❤❤❤
የምር ሰይፉ ቁመነገርሰራህ ለኛለመዳምቅሞሞች ክብር ይገባናል ደግሞ እመሰግንአለን🎉❤❤
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ
@@ሀበሿዊት በእኛ አይደል ያደጉት
የማዳም ቅመሞች መድረኩን እየመራን ነው ክብር ለኛ❤❤❤❤ፋሲካ የኛ የዋህ የስደት እህታችን በርቺ🎉❤
አብዱ ወሎየውን በሰይፈ ይምጣልን እሱ ነው ስማችንን ያወጣልን❤❤❤❤❤❤
@@ዜድ-ሰይድ ሳህ
ሳህ
ይውሰደው አይቅረብ አንፈልገውም
ይቅርብልን ይመስገን ይወደስ❤️😘😘😘😘
ወለል ያርግሽ😡😂 አች ጎጥ አትጥሩ አማራወች አማራ በሉ
ዉሽዬ የኔ ዉድ ስለ ቢሮ የተናገርሽዉ እዉነት ነዉ ያስተካክሉ
አብዲ ደረሠው የስማችን ባለቤት ሠይፈ ጋብዝልን❤❤❤❤
ደምሩኝ ቅመሞችዬዬዬዬ
አዎ ይጋበዝ ❤❤
አወአብድይጋብዘለንን
አወ. በጣምይቶቡን. ሠብሥክራይብ. አድርጉት
ሳህ አብዱ ነው 😂😂❤
ፋሲጋ የኔ ጣፋጭ ስለቀረብሽ እጅግ በጣም ወደ ብዙ ይጠበቅብሻል🙏❤️
በእውነት ያልተዘመረለን እንደሻማ ቀልጠን ከራስ አልፈን ለቤተሰብ የምንኖር ጀግኖች ነን
አብዲ ደረሳው ነው የመዳም ቅመምን ያወጣልን ብታስተዋውቂው ደስ ይል ነበር ሆ😊
😮😮የማዳም. ቅመም. ብሎ. ያወጣልን. አብዲ. ደረሳው. የሚባል ልጂ ነው❤❤❤❤
👍👌
አወ ደረሴ ነው ጉድ
አታቀውም እሷ አብዲን ዩቱበሮች የሚያቁት ግጥም የገጠመልን 🥰ባለበት ሰላም አብዲሻ አገር ገባ አደል
ቅመም ብቻያሰናል ተቅመም እንበልጣለን😂😂😂😂
አዎ አብዲ ነው አላህ ይጠብቃው ❤❤❤❤
እውነት ፍሲካዬ እንኳን ለዚህ አበቀሻ ስማችንንም አስጠራሽ ❤❤❤የቢሮ ነገሮችን መናገርሽ ደስ ብሎኝ እግዚያብሄር ይመስገን
ዉይ የልጇ አባት ፍጠን ልቧ ቦታ አለዉ ልጃችሁን አብራችሁ አሳድጉ
ደምሪኝ ውዴ
የአብዱ ደረሳዉ ነዉ የማዳም ቅመም ብሎ ያወጣልን ❤❤
አይ ሰይፍዬ የመዳም ቅመም አላለም ፋሲካ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ ❤🎉
ዋዉ ሰይፉ ዛሬ ከልብ እናመሰግናለን እንኳን አቀረብክልን ❤ ደስ የምትል አዝናኝ እህታችን ናት
አብዲ ወሎነው የመዳብ ቅመሞች በሉ አቅርብልን ሰይፉ ፍሲካዬ እንኳን ለሀገርሺ ያበቃሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🍒🍒🍒🌺🌺🌺
ሰይፍሻ እኮ ትልቅ ሰው ነው ክብር ይገባዋክ❤❤
አብድ ደረሣው የሥማችን ባለቤትአብድ ወሎየው 🙏🙏🙏
ቅመሞች ደምሩኝኝ
ማሬ ደምሪኝ የኔ ውድ❤❤
እኛ እራሳችን ሰው ነን እጂ የማንም ቅመም አይደለንም
@@tg-hf2zkዙሮ የሰየመው እሱ ነው በሰየመውም እየተጠራን ነው።
ሰይፍዬ አብድ ደረሳውን አቅርብልን. የመዳም ቅመሞች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ
አብዲ ወሎ ነው ያወጣልን
የተሳሳሽዉ ነገር ቢኑር ዉሽየ የመዳም ቅመሙች ብሉ ያዉጣልን አብዲ ደረሴ ነዉ የምኑደዉ ወድማችን🎉🎉🎉
አብዲ ስል ያልሰማ ስንት አለ
አወ የሰዉ ገለታ ማጥፋት ነዉ ከሸቃላ ወደቅምም የቀየረልን አነመዳም እራሱ አንዲ ቀን ሰምተዉ ሸቃላ እሚባለዉ ስም ይጠፋልኢንሻአላህ
ውሾዬ እንኳን በሰላም ወደ ሀገርሽ ገባሽ 🙏❤️❤️❤️🎉🎉🎉🇪🇷
ሰይፍሻ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርህ ክብር ለመዳም ቅመም❤❤❤
አብድ ወሎ ወይም ደረሴ ይቅረብየምትሉ ሰይፍሾ ላይ ምክኔቱም እሱነዉ የመዳምቅመምያለዉ😢😢😢😢😢
እሱ ነው ያወጣልን 😂😂😂
😂😂😂😂
አብዱ ወሎ ቱብ ሴፉ ጋር ይቅረብልን❤❤የመዳም ቅመም ብሎ ስም ያወጣልን🎉
ፍትህ ለአብዲ ወሎ ቱብ የሲማቺን የመዳም ቅመምን ብሎ ያወጣው እሱ ነው አባተ ፍትህ ለ Abdii wollo tube ሊክ አርጉሊኝ 😂😂
Wooooooo fasikaa koo akkaa sii jaladhuu mee warii akkaa koo jalatanii like godhaa❤
Dhugaa baye gamadee sefu birati dhiyachun ishe❤️❤️❤️❤️
የኔ የዋህ ፋሲካዬ እንኳን ደህና መጣሽ የማዳም ቅመሞች ክብር ይገባቸዋል የኔ ጀግኖች❤👌💪💪💪
ውሽዬ ጀግና ነሽ ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ😊
❤❤❤ሰይፉ. አብዲ. ደረሳውን. ጋብዝልን. ❤❤የማዳም. ቅመም. ብሎ. ያወጣልን
የለማ እሱ ምንም መንቀሳቀስ አቆመ ጠፋ በፊት ዩቱብ ነበር ማየው ቲክቶክ ጀመረ ዴ
አለዩቱብ ላይ @@altubeti7567
@@altubeti7567አሁንም ይቱብ ይሰራል አላ ግን ብዙም ፖስት አያዳርግም
@@altubeti7567 አለ ይቱብ ላይ ውዴ. እደውም አሁን አዲሳባ ነው. ቢያቀርብልን እሱ ነበር. ጠቅለል አድርጎ የሚያብራራው. ስለቅመሞች
እፋፋ ሰይፋሻ የኔ የዋህ ርጂም እድሜ ይስጥክኑርልን❤❤
አቶ ሰይፉ በጣም እናመሰግናለን እኛ የመዳም ቅመሞች ብዙ ነገር አለን ጀግናም ነን እዉሹየ እናመሰግናለን ስለገለጥሽን ሌላም ሰው ይቅረብህን 🎉❤
ድባይ ነፃነት ሰላሟ ሁሉ ነገር በጣም ነዉ የምወዳት ነጋዴ እንደመሆኔ ብዙ አገር ሂጄአለዉ እንደ ድባይ የምወደዉ የለም
ደረሳው አብዲ ነው የመዳም ቅመም ብሎ ያወጣልን ደረሳው አብዲ ይቅርብልን የምትሉ ላይክ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደምሪኝሥኪ z
አዉ የቢሮ ነገር ይስተካከልልን😢 ወላሂ ዉሽዬ እዚ በመድረስሽ ደስ ብሎኛል ❤አልሀምዱሊላህ
የስ የመዳም ቅመሞች መድረኩን እየመሩ ነው አብዱ ደረሳዉ የአንተ ስጦታ ነው ቅመሞች የሚለው ስማችን ላይክ ይገባዋል 😎👍
😂😂😂😂😂
ተምሩኝ
የማዳም ቅመሞችዬዬዬ
@@Mekdes-jf4kcማሬ ደምሪኝ የኔ ውድ❤❤
እናመሰግናለን ሰይፉሻ
F❤
የኔ ድንቡሽቡሽ ያሰብሽው ስለተሳካልሽ በጣም ደስብሎኛል ከዚህም በላይ ደስተኛ እንድትሆኚ እመኛለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ሰይፉ
የኛ ኩራት ሰይፉ እናመሰግናለን የምንወዳትን ተወካያችንን ስላቀረብክልን🙏🙏🙏
ማሬ ደምሪኝ የኔ ውድ❤❤❤🎉
እኛም በጣም ምንወድሽ
የማዳም ቅመሞች ልባቹ ቅን የሆነች ደመሩኝ፣ 4k አስገቡኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
አረኩ
Demerehalew
Aregelehalew
Betaseb Hognialew
Enenem demerugn jemarinegn
ፋሲካን አይቶ የመጣ እንደኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፋሲከየ ስወድሽ የኔ የዋህ
አብዲ ደረሴ ነዉ ያወጣልን ሆ የመዳም ቅመም ብሎ ያወጣልነ ግን ለምድ ነዉ እማታቀርቡት አብዲን❤
ይቅረብ እሱግደታእደሌላዉተዋቂ መሆናለበትደ የምርለሌላዉ ከምናሽቃብጥ ይቅረብፍትህ😢😢
ትክክል አብዱደረሳው ነው
አወ ይቅረብ ዲምጥቺን ይሰማ
ለህግ ነው
የኔ ፍቅር እግዚአብሔር የበለጠ ቦታ ያድርስሽ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ልጂሽን ያሳድግልሽ ለበለጠ ደረጃ ያብቃልሽ
አብዱ ወሎ ቱይብ ነው የመዳም ቅመም እሚለውን ስም ያወጣው ወላሂ
ደምሩኝ ቅመሞችዬዬዬ
የማዳም ቅመሞ ች. ክብር ይገባናል❤❤❤
እር ሰይፍሻ ዋናው የመዳም ቅመም ብሎ ያወጣልን ልጅ እዛው አድስ አበባ ነው አቅርብልን አብዲ ቲዮብን አቅርብልን ❤❤❤❤❤❤
እኛ ስደተኞች ክብር ይገባናል✊🏻✊🏻✊🏻
ውሽዬ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ የሀገሬ ልጅ♥
ወይ ደስ ሲል እኔማ አላመንኩም ነበር ❤❤❤❤❤ የማዳም ቅመሞችየ አይዞን😢
❤❤❤❤ፋሲዬ ቅመም በትክክል ጊዜ ጉልበት እድሜ ለጨረስን ለኛ ለመዳም ቅመሞች ክብር ይገባናል
ኧረ ተው የመዳም ቅመሞች ብሎ ያወጣል አብዲ ደረሳው ነው አብዲ በጣም የምንወደው ወንድማችን ነው
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ እንኳን ለዚ አበቃሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤የምወድሽ
ፋሰካ አስተዋይ ናት ስለ እናትዋ የተናገረችው 😭😭😭😭💔 የደረሰበት ያውቀዋል እናቴን በሞት ካጣኋት ወዲህ
😭😭😭
እግዚአብሔር ይሄን አይቶ ነው ነካ ድንገት የደረሰልሽ እግዚአብሔር ይመስገንንን❤❤❤
የኔ የዋህ ፋሲካ ደስ ብሎናል😊
ሰይፉ ፋንታሁን ሰላም ነው ፋሲካ እውነቷና ለማደም ቅመም ድምጽ ሁኖና እኔም የማዳም ቅመም ነኝ ወደ አገር ስገባ እንድትጋብዝኝ እፈልጋለሁ መልካም ሰው እንወድሃለን ሰይፍዬ የኔ መልካም ሴት ፋሲካዬ
ሴፊ ጸጉር የሌለዉ ሽማግሌ። በጣም ነን የምውድህ።ዉሾየ እንኮን ሁሉም ነገር ኣልፈሽ እዚ ደረሺ።ጀግና እናት❤❤
አይዞችሁ የማዳም ቅመሞች በርቱ ካሰብነው እደርሳለን እኛም ለክብር እንበቃለን እግዚአብሔር ተደገፉ 🙏😍
ይገባናል እኛ ቅመሞች ከማንም በላይ ክብር ይገባናል 🎉🎉🎉
ወይ ስይፍየ ግን ልዩ ሰው ነህ እውነት ለማስታረቅ ያለህ ደሥታ ዋውውው እግዚአብሔር ይጨምርልህ
ደምሪኝ እህትዬ
እብድ ያቅርብልን የስማችን ባለቤት🎉🎉🎉🎉🎉
wow እህታቸን እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ 😍😍😍😍ማሬ
ደምሩኝ
31:11 🎉🎉🎉🎉
ይገርማል ፋሲካዬ እንደዚህ ደረጃ. መድረሶ በጣም ደስ ይላል❤
የማዳም ቅመሞች ክብር ይገባናል❤❤❤❤
ክብር ለናተ ደምሩኝ ቅመሞችዬዬዬ
ዉሽዬ ስይፉጋ ስለቀረብሽ ደስ ብሎኛል
ውሺየ የሙዳም ቅመም ብሎ ያወጣልን ደርሳው አብዲ ይባላል😂😂😂ሰብስክራይብ አርጉኝ እኔም ቅመም ነኝ
የአረብ ሀገር ሴት ጀግና ናት አሏህ የረፍት እንጀራ ይሰጠን ያከሪም የረብ😢❤🎉
ሁሌም አሰሪዎቻቺሁ ስለ ታማኝነታቹ ሲያወሩ ኢትዮጵያውነቴን ወደዋለሁ
የኔ እናት❤ እግዚአብሔር ህልምሽን ያሳካልሽ🎉🙏
እኔ እያሳሰበኝ ያለዉ ነገር የሀብታሙ ነገር ሰይፊ ሀብታሙን አቅርብልን ፍትህ ለሚስኪኑ ልጂ😢
ደምሪኝሥኪ ጦይብ
ፋሲጋ ውሽዬ የሰው ልጅ ብዙውን መከራ ይችላል ስትስቃ ሁሉ የሞላልሽ የልጃ አባት ታረቃትና ልጃችሁን አብራችሁ አሳድጉ በርቻ ብዙ ቦታ ትደርሻለሽ❤❤❤❤
የኔ እናት ታሪክሽ አሳዘነኝ 😢😢
አብዲ ወሎ ወይም ደረሳው ነው የማዳም ቅመሞች ብሎ በክብር ስም ያወጣልን ፕሊስስስስስ ሰይፉ አብዲን አቅርብን ላይክ አድርጉ ቅመመሞችዬ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዳራሰው አብዲ የመዳም ቅመሞች ብሎ አወጣልን ስመችንም ፀዳቃ
እናመሰግናለን ሴፉዬ❤❤❤❤❤❤እንኳ ደስ አለን የመደም ቅመምች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፋሲካ እኳንም ለዚህ አበቃሽ❤👍👍👍
ወይ ፋሲካ ጌታን የዋህ ነሽ ሜካፑ እንዳይበላሽ ያልሽው ፓርት😂😂😂
ደራሲ አብዲ ነው የማዳም ቅመም ያለን ይጠየቅልን አብዲ ሰይፍሻ
Er esu lij yekrbelen
በጣም እናመሰግናለን ሰይፉ ፋሲካ የኔ ውድ ክብር ለመዳም ቅመሞች ሁላችሁንም እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈጸምላችሁ ሁላችሁም አሜን በሉ ❤❤🙏🙏
😢😢ፋሲካ የዋህነትሽ ይለያያል ❤❤
ፋሲካ በጣም ጥሩ ልጆ ናት እግዚአብሔር ይጨምርልሽ
Thank you. Safu. God bless you 🙏
ክብር ለዴረሳው አብድድድድድድ የኔአባት ክብርላተወድምአለም አቅርቡልንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ደስ ይላል 😮❤❤❤❤❤
ማነው እንዴኔ ውሹዬ አይቶ ከቲክቶክ ሮጦ የመጣ ውሹዬ የኔ ውድ ♥️
@@ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ እኔ ወላሂ
የማዳም ቅመሞች ክብር ይገባቸዋል!!🥰🥰
ኪሩ እና ሱራ❤
በጣም ኪራ ሲራ❤
yes🫶🫶🫶
@@kirasuratwins3474 ዛሬ በዚህ አገጣም በጣም እንደምወደችሁ እወቁልኝ 🥰 ወንድሞቼ ❤️🥰
ደምሩኝ የማዳም ቅመሞች
Abdou wollo TH-cam. ነው የማዳም ቅመም ብሎ ያወጣልን ሰይፌሻ በአላህ በምታምነው /በግዜብሄር አብዲ ወሎ ይቶብን አቅርብልን እስኪ አብዲ ይቅረብ እምትሉ ላይክ አድርጉ ባበአላህ ይቅረብልን ወንድማችን ጥሩ ልጅ ነው ሰይፌሻ አደራ አቅርብልን አማና
ያኔም ጥያቄ ነው
youtube.com/@abdiwollotube?si=g6yoW1hXxRnfvT8I
ይቅራብልን
ይቅረብልን
እንዴ ፋሲካ ውሽዬ በሰይፋ መጣሽ ትመችኛለሽ የዋህ ፋሲካ😳❤🙏
ደምርኝ ወንድሜ
@TesfayFkr-b4w ደመርኩሽ ደምረሽኛል😳🤔
ዩቴብ ኣለህ እሄ 4 ሰው ብቻ ነው ያለው ለደምርህ ነገርኝ@@Kingomedia16
@@Kingomedia16 እኔንም ደምረኝ 🤔🤔😁😁😁
@@Eskedar-bw9ox ስደምሩ ደምራለው ካልደመረችሁ ቀንሳለው
የጥንካሬ ምልክት የሆነች እህታችን ካንቺ ብዙ እንማራለን በርቺ ጎበዝ
ኣብዲ ደረሳው የወሎው ይቅረብ የምትሉ የማዳም ቅመሞች ብሎ ስም ያወጣልን ዛሬ ኣውሮፓ ብሆንም በማዳም ቤት ቅመም ሆኜ ለ 11 ኣመት ሰርቻለሁ ኣብዲ ሰይፉ ጋር ይቅረብ የምትሉ ላይክ ኣርጉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይቅረብልኝ
አወ
@@SelenaHenery የወሎ ምናምን ትያለሽ እሱ እዛ ጠንቆይ ቤት አቅርቢው ። እዚህም መተሽ የብሔር ማስታወቂያ ትሰርያለሽ
@@black-i2q
ጠንቋይ ቤት የሚቀርበው ማነው???
እኮ❤❤
ሰይፍዬ የኔ መልካም ሰው ፋሲካ ስለእናቷ እያወራች ልታለቅስ ስትል ጨዋታውን ቀይሮ ሲያስቃት እንዴት ደስ እንዳለኝ የኔ የዋህ እህት በርቺ❤❤❤
የአረብ ሀገር ሴት ጀግና ናት 🎉
አሏህ የረፍት እንጀራ ይስጠን ያከሪም 🎉
@@و6ض አሚን
አሜን🙏
Amen Amen Amen ❤❤
እኛም ወግ ደረሰን ኤቢ ኤስ ላይ ቀረበን አልሐምዱሊላሕ ክብር ለኛ ለመዳሟች ቅመም❤❤ በየአለንበት ሰላም ያድርገን አሏህ አሚን
th-cam.com/video/4LBSOYl33Fc/w-d-xo.html
ለምለምኮ ቀረባ ነበረ
የሆነ ግዜ ሰይፉ ጋ ምቀርብ ይመሥለኛል ብቻ ደስ በሚል ነገር ይመሥለኛል ያርግልሽ በሉ
ያርግልሽ የኔ እህት❤❤❤❤❤
ያርግልሽ እህቴ ደምርኝ
ያድርግልሽ ውዴ ደምሪኝ
😂😂😂😂ያርግልሽ የኔም አሳብ ነዉ
Me ema❤❤
የመዳም ቅመም ብሎ ያለው አብዲ ደረሳው የሚባለው ልጅ ነው ፋሲካ እንኩዋን ደህና መጣሽ ትክክለኛ የህይወት ገጠመሽን የተናገርሽ ጀግና ነሽ በርቺ
ፋሲካን አይቶ ያማጣ ብቻ ለይክ😮😂😂😂😂😂 ተማስጋን የማዳም ቅማም በቴሌቪዥን ስለታያን😢😂😂😂🎉🎉🎉🎉
እረ አታስቂኝ😂😂😂😂😂😂
በጣም😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ማሬ ደምሪኝ የኔ ውድ እኔ😂
Ene😂😂😂😂😂
አወ😂😂❤❤❤
ይሄን ቀን ማነው እዴኔ ሲጠብቅ የኖረ❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ልዪ ፈሲካ❤❤
የመዳም ቅመም አይዴለንም የድህነት ወታዴሮች ነን✅✅👍👍👍
የነገዉ ስላሴ ወጥቴ ከመቅረት ይጠብቀን ❤ ፋስካ በጣም ምርጥ ልጅ ናት በተለይ ለሰዉ ልጅ ያላት ክብር ❤❤ዉዶችዬ እኔም ደምሩኝ ስደተኛዋ እህታቹሁ ነኝ 😢🙏
ደመርኩሽ🎉
❤❤❤❤
የምር ሰይፉ ቁመነገርሰራህ ለኛለመዳምቅሞሞች ክብር ይገባናል ደግሞ እመሰግንአለን🎉❤❤
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ
@@ሀበሿዊት በእኛ አይደል ያደጉት
የማዳም ቅመሞች መድረኩን እየመራን ነው ክብር ለኛ❤❤❤❤ፋሲካ የኛ የዋህ የስደት እህታችን በርቺ🎉❤
አብዱ ወሎየውን በሰይፈ ይምጣልን እሱ ነው ስማችንን ያወጣልን❤❤❤❤❤❤
@@ዜድ-ሰይድ ሳህ
ሳህ
ይውሰደው አይቅረብ አንፈልገውም
ይቅርብልን ይመስገን ይወደስ❤️😘😘😘😘
ወለል ያርግሽ😡😂 አች ጎጥ አትጥሩ አማራወች አማራ በሉ
ዉሽዬ የኔ ዉድ ስለ ቢሮ የተናገርሽዉ እዉነት ነዉ ያስተካክሉ
አብዲ ደረሠው የስማችን ባለቤት ሠይፈ ጋብዝልን❤❤❤❤
ደምሩኝ ቅመሞችዬዬዬዬ
አዎ ይጋበዝ ❤❤
አወአብድይጋብዘለንን
አወ. በጣም
ይቶቡን. ሠብሥክራይብ. አድርጉት
ሳህ አብዱ ነው 😂😂❤
ፋሲጋ የኔ ጣፋጭ ስለቀረብሽ እጅግ በጣም ወደ ብዙ ይጠበቅብሻል🙏❤️
በእውነት ያልተዘመረለን እንደሻማ ቀልጠን
ከራስ አልፈን ለቤተሰብ የምንኖር ጀግኖች ነን
አብዲ ደረሳው ነው የመዳም ቅመምን ያወጣልን ብታስተዋውቂው ደስ ይል ነበር ሆ😊
😮😮የማዳም. ቅመም. ብሎ. ያወጣልን. አብዲ. ደረሳው. የሚባል ልጂ ነው❤❤❤❤
👍👌
አወ ደረሴ ነው ጉድ
አታቀውም እሷ አብዲን ዩቱበሮች የሚያቁት ግጥም የገጠመልን 🥰ባለበት ሰላም አብዲሻ አገር ገባ አደል
ቅመም ብቻያሰናል ተቅመም እንበልጣለን😂😂😂😂
አዎ አብዲ ነው አላህ ይጠብቃው ❤❤❤❤
እውነት ፍሲካዬ እንኳን ለዚህ አበቀሻ ስማችንንም አስጠራሽ ❤❤❤የቢሮ ነገሮችን መናገርሽ ደስ ብሎኝ እግዚያብሄር ይመስገን
ዉይ የልጇ አባት ፍጠን ልቧ ቦታ አለዉ ልጃችሁን አብራችሁ አሳድጉ
ደምሪኝ ውዴ
የአብዱ ደረሳዉ ነዉ የማዳም ቅመም ብሎ ያወጣልን ❤❤
አይ ሰይፍዬ የመዳም ቅመም አላለም ፋሲካ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ ❤🎉
ዋዉ ሰይፉ ዛሬ ከልብ እናመሰግናለን እንኳን አቀረብክልን ❤ ደስ የምትል አዝናኝ እህታችን ናት
አብዲ ወሎነው የመዳብ ቅመሞች በሉ አቅርብልን ሰይፉ ፍሲካዬ እንኳን ለሀገርሺ ያበቃሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🍒🍒🍒🌺🌺🌺
ሰይፍሻ እኮ ትልቅ ሰው ነው ክብር ይገባዋክ❤❤
አብድ ደረሣው የሥማችን ባለቤትአብድ ወሎየው 🙏🙏🙏
ቅመሞች ደምሩኝኝ
ማሬ ደምሪኝ የኔ ውድ❤❤
እኛ እራሳችን ሰው ነን እጂ የማንም ቅመም አይደለንም
@@tg-hf2zk
ዙሮ የሰየመው እሱ ነው በሰየመውም እየተጠራን ነው።
ሰይፍዬ አብድ ደረሳውን አቅርብልን. የመዳም ቅመሞች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ
አብዲ ወሎ ነው ያወጣልን
የተሳሳሽዉ ነገር ቢኑር ዉሽየ የመዳም ቅመሙች ብሉ ያዉጣልን አብዲ ደረሴ ነዉ የምኑደዉ ወድማችን🎉🎉🎉
አብዲ ስል ያልሰማ ስንት አለ
አወ የሰዉ ገለታ ማጥፋት ነዉ ከሸቃላ ወደቅምም የቀየረልን አነመዳም እራሱ አንዲ ቀን ሰምተዉ ሸቃላ እሚባለዉ ስም ይጠፋል
ኢንሻአላህ
ውሾዬ እንኳን በሰላም ወደ ሀገርሽ ገባሽ 🙏❤️❤️❤️🎉🎉🎉🇪🇷
ሰይፍሻ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርህ ክብር ለመዳም ቅመም❤❤❤
አብድ ወሎ ወይም ደረሴ ይቅረብየምትሉ ሰይፍሾ ላይ ምክኔቱም እሱነዉ የመዳምቅመምያለዉ😢😢😢😢😢
እሱ ነው ያወጣልን 😂😂😂
😂😂😂😂
አብዱ ወሎ ቱብ ሴፉ ጋር ይቅረብልን❤❤የመዳም ቅመም ብሎ ስም ያወጣልን🎉
ፍትህ ለአብዲ ወሎ ቱብ የሲማቺን የመዳም ቅመምን ብሎ ያወጣው እሱ ነው አባተ ፍትህ ለ Abdii wollo tube ሊክ አርጉሊኝ 😂😂
ሳህ
ሳህ
Wooooooo fasikaa koo akkaa sii jaladhuu mee warii akkaa koo jalatanii like godhaa❤
Dhugaa baye gamadee sefu birati dhiyachun ishe❤️❤️❤️❤️
የኔ የዋህ ፋሲካዬ እንኳን ደህና መጣሽ የማዳም ቅመሞች ክብር ይገባቸዋል የኔ ጀግኖች❤👌💪💪💪
ውሽዬ ጀግና ነሽ ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ😊
❤❤❤ሰይፉ. አብዲ. ደረሳውን. ጋብዝልን. ❤❤የማዳም. ቅመም. ብሎ. ያወጣልን
የለማ እሱ ምንም መንቀሳቀስ አቆመ ጠፋ በፊት ዩቱብ ነበር ማየው ቲክቶክ ጀመረ ዴ
አለዩቱብ ላይ @@altubeti7567
ደምሪኝ ውዴ
@@altubeti7567አሁንም ይቱብ ይሰራል አላ ግን ብዙም ፖስት አያዳርግም
@@altubeti7567 አለ ይቱብ ላይ ውዴ. እደውም አሁን አዲሳባ ነው. ቢያቀርብልን እሱ ነበር. ጠቅለል አድርጎ የሚያብራራው. ስለቅመሞች
እፋፋ ሰይፋሻ የኔ የዋህ
ርጂም እድሜ ይስጥክ
ኑርልን❤❤