27ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ የልጇን አባት ወይም የቀድሞ ባሏን የተበቀለች መስሏት የገዛ ልጇን የጎዳች ቆንጆ ታሪክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 412

  • @Mili-x9w
    @Mili-x9w หลายเดือนก่อน +66

    ጉድጓድ ስትቆፍር አርቀህ አትቆፍር ምክንያቱም ማን እንደሚገባበት አይታወቅምና!! የወረወረችው መተት ለገዛ ልጇ መሆኑ በጣም ያሳዝናል ሆኖም ልጅቷ መንፈሳዊ መሆኗ ጥሩ ነው እንጂ ሌላው ቢሆን ብዙ ችግሮች በተፈጠሩ ለምሳሌ ባል ሚስቱን በገደለ ልጆች አሳዳጊ አጥተው ጎዳና መውደቅ ሌላም ሌላም ምናለ ቆም ብለን ስሜታችንን ገታ አድርገን በደንብ ብናስብ? በቀል ያውም መተት ተጨምሮ አቤትትት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን። ደግሞ ወንዶች እስኪ ትንሽ ጊዜ ወሰድ አድርጉ ሌላ ለማግባት ሩጫ እዛጋር ልጅ እዚጋ ልጅ ምንድን ነው? ሁሌም በሴቶች ማሳበብ አይጠቅምም ሴት ትታገሳለች ደግሞም ወንድ ሌላ ሴት ጋር መሄዱን ነጋሪ አያስፈልጋትም ምክንያቱም ሴት በደንብ ትመለከታለች ታስተውሏለች። ድህነት በሽታ ወይም ፀባይ አይከብዳትም መከዳት ግን የማትረሳው ህመም ነው ስለዚህ መጀመሪያ ይቅርታ ጠይቃችሁ ክሳችሁ ወደሌላ ትዳር ከሄዳችሁ ችግር የለባትም ዋናው ስህተታችሁን ማመን ነው። ሲቀጥል ሌላ አግብቼ ሴትን አስቀናታለሁ ብሎ የሚያስብ ወንድ ሞኝ ነው ምክንያቱም ተመልሰህ ብትመጣም ለበቀል እንጂ ለትዳር አትፈልግህም መጨረሻ ላይ እጇ ላይ መውደቅህን ስታውቅ እንደ የኔቢጤ ቅማል በእጃቸው ቅማል በጣታቸው እጅ እግሩን ከሰባበሩ በውሃላ ይገድሉታል ይሄም እንደዛው 😂። በሴቶች ማሳበብ አይጠቅምም ሴት መቶ ጊዜ ይቅርታ ታደርጋለች እያንዳንዱ አትዘረዝርም ግን አጠቃላይ አታምሽ ስትል መደምደሚያ አድርጋ ስትናገር ወንዱ ጨቀጨቀችኝ ተቆጣጠረችኝ ይላል ልክ እሱ መብት ያለው ሴቷ ደግሞ ቤቴን ትዳሬን ስትል ከሌሎች ሴቶች ያነሰች ይመስለዋል መውጣት ከጀመረች ደግሞ ይቀናሉ ይሄ የአብዛኛው ወንድ ችግር ነው። ለማንኛውም ጥሩ ወንዶችን አይመለከትም መጥፎ ሴቶችም ሴት አሰዳቢዎችም እንዳሉ ሁሉ ለማንኛውም መከባበር የሰውን ስሜት አለመጉዳት ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይሁንና መንፈሳዊነት ይብለጥ።

    • @Richomaru12
      @Richomaru12 หลายเดือนก่อน +5

      ጥሩ አስተያየት ነው። እግዚአብሔር ያክብርልን🙏

    • @koriedteclu4780
      @koriedteclu4780 หลายเดือนก่อน +3

      ትምህርቱም ኣስተያየቱም የሚደነቅ ነው እግዚኣብሄር ይባርካቹህ በርቱ.።

  • @SolomonYazew-po9nw
    @SolomonYazew-po9nw หลายเดือนก่อน +129

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ የግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን 27ኛ የህይወት ገጠመኝ ደርሰናል መስማት ብቻ ሳይሆን ተግባራዊ ክርስትና እንድንኖር ያምላካችን ፍቃድ ይሁን አሜን

    • @yEHiWeTmENGeD-sz9kj
      @yEHiWeTmENGeD-sz9kj หลายเดือนก่อน +9

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በፆሎታቹ አስብኝ ወለተ ስላሴ

    • @RyHj-vu4rx
      @RyHj-vu4rx หลายเดือนก่อน +4

      ,አሜን

    • @GhdgVBjdjj
      @GhdgVBjdjj หลายเดือนก่อน +1

      ኣሜን

    • @TsedeneiaHailu
      @TsedeneiaHailu หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @yordanosmamo6642
      @yordanosmamo6642 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 หลายเดือนก่อน +42

    ወይ መምህር ምን ይሻላል የሚለውን ልጅ ድምፁን ሳይቀር አስመሰልከው እኮ😂😂 ራሴን አሞኝ ደብሮኝ ነበር የዋለ ፈገግ አደረከኝ ኑርልኝ መምህሬ❤

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂ተመቻችተናል አታሰቸግርህም አላለም

    • @shewa6148
      @shewa6148 หลายเดือนก่อน +2

      Betam nw yaskut 😂😂😂

    • @Sintayehu_21
      @Sintayehu_21 หลายเดือนก่อน

      @@abunagizaw8753 😁😁😁

    • @Sintayehu_21
      @Sintayehu_21 หลายเดือนก่อน +1

      @shewa6148 እኔም😁

    • @solianagebrehiwet2029
      @solianagebrehiwet2029 หลายเดือนก่อน +2

      ከመስማቴ በፊት ኮሜንቱ ነው ያነበብኩት ሲሰማ በጣም ኣሳቀኝ ፊቱ። ዉይ መምህርየ። ታሪኩ ኣካብደህ ስለ የማትተርከው ለሁሉም በሚመችህ ኣይነት ነው በጣም ደስ ይላል❤😂

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 หลายเดือนก่อน +51

    ምሥጢረ ሥላሴ እያላችሁ በጸሎት አስቡኝ እግዚአብሔር አምላክ የልቤን በጎውን መሻት እንዲፈፅምልኝ 🙏

    • @HaftomAdane-lc6te
      @HaftomAdane-lc6te หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር አምላክ የልቦናሽን መሸት ይፈጸምልሽ

    • @KaseyGato
      @KaseyGato หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ያሥብሽ እሕቴ❤

    • @mahlatnewye6490
      @mahlatnewye6490 หลายเดือนก่อน +2

      የልብሽን ይሙላልሽ❤❤❤❤❤

    • @samssung3465k
      @samssung3465k หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ

    • @yeshiharegeshetu1225
      @yeshiharegeshetu1225 หลายเดือนก่อน

      አሜን ይደረግልሽ

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj หลายเดือนก่อน +32

    አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ዑራኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ 😢😢😢😢😢💔💔😢😢😢የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ የበረሀው መናኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

    • @batetekela6986
      @batetekela6986 หลายเดือนก่อน +3

      Abune echiga yeridushe

    • @noelbekele8193
      @noelbekele8193 หลายเดือนก่อน +4

      እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳሽ

    • @yeshiharegeshetu1225
      @yeshiharegeshetu1225 หลายเดือนก่อน +2

      እንዴ እረ አባታችን እይባልም ለይተሽ እወቂ

    • @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
      @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል หลายเดือนก่อน

      ​@@yeshiharegeshetu1225እምፅፈውኮ አባታችን አባ ዮሐንስ ፔጅ ነው እሷ ኮሜት ፅፋ ሳጨርስ እየቀየረባትና ሌላ ላይ ይዟት እየመጣ ነው 😅😅

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ หลายเดือนก่อน +17

    እድሜ ጨምሮ እስትንፋስ ቀጥሎ ለእዚች ሰዓት ያደረሰን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @እማፍቅርሶልያናእናቴ
    @እማፍቅርሶልያናእናቴ หลายเดือนก่อน +13

    እኔም የልጄ አባት ቻለኝ ቻለኝ ትቶኝ ሔደ ሌላ አገባ ግን በልህ ነው ያገባው እኔን ለማናደድ የልድነት ፍቅሬ ፍቅሩ ነበርኩ ግን የፈሰሰ ውኃ አይታፈስመ ያለውት ስደት ነው ልሰደድ ስል ንሰሐ ገብቼ ተሰደድኩ ስደት አባት ያስኩ ንሰሐ እየገባው ስጋው ደሙ እቀበላለወ በጸሎትም አስበዋለው ግን የኔ መሆን አይችልም አግብቶ ወልዶል እኔም ወደፊት እግዚአብሔር ከፈቀደ ከተማሪዎችህ አዶ ሙሽራ እሆናለው ብዬ አስባለው

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት
    @Kalወለተተክለሐይማኖት หลายเดือนก่อน +15

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር አምለክ ባለህበት ይጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን ክፉ አይንካህ መምህራችን ስጦታችን ብዙ ነገር ነው ያስተማርከን ልቦና አድሎን ሰምተን ተምረን የተግባር ክርስቲያን ያድርገን አሜን🙏

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 หลายเดือนก่อน +6

    ተመለሺ የልጅቷ እናት እግዚአብሔር ልቦናሽን ይመልሰው ለልጅሽ እዘኚ 👏ልጅቷ ተባረኪ😍🌹እግዚአብሔር እንኳንም ረዳሽ ጥሩ ምሳሌ ነሽ ለታናሽ እህትሽ ጎበዝ😍🥰

  • @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ
    @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ หลายเดือนก่อน +13

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤

  • @Solomon3326
    @Solomon3326 หลายเดือนก่อน +2

    መምህርዬ ይህ ገጠመኝ የኔ ህይወት ነዉ

  • @medi574
    @medi574 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም እህታችን እግሯን ዳነች ተመስገን 🙏

  • @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
    @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን หลายเดือนก่อน +2

    መምህርየ እግዚአብሔር ይስጦልን የመጨረሻ ምክርህ የራሴን ህይወት ነው የተናገርከው እራሴን እንድፈትሽ አድርገኸኛል ድንግል ማርያም ትጠብቅልን መምህር እንወድሐለን🙏🥰

  • @sisaytadesse6446
    @sisaytadesse6446 หลายเดือนก่อน +7

    ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እባክህ መምህር የአንድን ቤተሰብ ህይወት ታደግ የምፅፍልህ ከአዳማ ነው እንዴት እንደማፐኝህ ግራ ገባኝ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለልጆቹ ስትል ለዚህ ቤት መፍትሔ ታምጣ

  • @giaquintoandrea3651
    @giaquintoandrea3651 หลายเดือนก่อน +8

    🙏🙏🙏Memihir askorebegn

  • @Sewitakalewold
    @Sewitakalewold หลายเดือนก่อน +2

    መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልህ🎉 ጌታ ሆይ ለንስሀ አብቃን ...

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc หลายเดือนก่อน +2

    መምህርየ ቃለሂወትን ያሰማልን በየቤቱ ያልተነገረ ብዙ ታሪክ አለ::እግዚአብሔር ይማረን

  • @sinafiktekola
    @sinafiktekola หลายเดือนก่อน +2

    መምህር መጨረሻላይ ያስተላለፍከም ትምርት በጣም ደስ ይላል ለተጠቀመበት

  • @TsebaotNaod-q1e
    @TsebaotNaod-q1e หลายเดือนก่อน +4

    ይሄ ነው ወይም ያ ነው የሚያስብል በጎነት እና ትህትና ባይኖረኝም:- የኔ የህይወት ጉዞ ልምድ አንድ ቀን የሚጠቅመው ሰው እንደሚኖር ባውቅም ባንተ እና ባንተ ብቻ ለመቀየር በመብቃቴ መምህር እንደስምህ ለሌሎችም ተስፋህ ይብራ!!!

  • @AbebaWm
    @AbebaWm หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ለምታቀርብልን ገጠመኝ እናመሰግናለን ልጅትዋ በቅዱስ ገብርኤል እምነት ሰለተፈወሰች ክብር ምስጋና ይድረሰው🙏🙏እናትየዋም ሰለዳነች ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @ItjFjvhcxjhcbc
    @ItjFjvhcxjhcbc หลายเดือนก่อน +2

    እዉነት ነዉ መመህርዬ መጠንቀቅ አስፈላጊነዉ የዋህነትም እዳለ ሆኖ እራስን ቸክ ማረግ ደግሞ ግዲታችን ነዉ❤❤ ፈጣሪ እድሜዉን ይጨምርልህ መምህርዬ ባተ ትምህርት በጣም እየተለዎጥን ነዉ ከምር

  • @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ
    @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ หลายเดือนก่อน +2

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሄር አምላክ አሜን በፆሎት አስብኝ ወለተ ሰላሴ ነኝ አትርስኝ

  • @salam9763
    @salam9763 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤መይህርዪ ቃለ ሕወትን ያሰማልን በጤና ያኑርልን❤❤

  • @AlmeAlme-r3b
    @AlmeAlme-r3b หลายเดือนก่อน +2

    እሚገርም ገጠመኝ ነው በጣም መጀመርያው እሚያስቅ ግን ቁም ነገርን ያዘለ ነበር እናመሰግናለን መምህርዬ

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f หลายเดือนก่อน +3

    በዚህ ገጠመኝ ያስተማረን የመከረኝ እግዚአብሔር ይመስገን ይገርማል ማንም ሰው የጣሉበትን ሲያነሱ አይወዱም እና ከድፍረት አጢያት ይጠብቀን 🙏

  • @nunuabate1667
    @nunuabate1667 หลายเดือนก่อน +2

    መምህሬ. እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመሰግናለን🙏💙💚

  • @weletiEyesuss
    @weletiEyesuss หลายเดือนก่อน +3

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ❤❤❤

  • @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
    @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህሬ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ አሜን

  • @breyhabeshawit8280
    @breyhabeshawit8280 หลายเดือนก่อน +16

    መምህር ሲስቅ ማነው አብሮ በሳቅ ክንፈ ያለው ደሞ ራሱ እየሳቀ አትሳቂ አንቺ ደሞ ይታል😂😂😂😂

    • @atsede3733
      @atsede3733 หลายเดือนก่อน

      እኮ😂

  • @ክብሪቅዱሳን
    @ክብሪቅዱሳን หลายเดือนก่อน +1

    ለዚ ላደረሰን ልእል እግዚኣብሄር ይመስገን መምህርየ እድሜ እና ጤና ይስጥህ የኛ ንቁ❤❤

  • @RyHj-vu4rx
    @RyHj-vu4rx หลายเดือนก่อน +10

    ,ሰላም የተዋህዶ ልጆቸ መምህር እንኳን ሰላም መጣህ

  • @ዮሐንስአባቴየስደትኩራቴ
    @ዮሐንስአባቴየስደትኩራቴ หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወት ፡ ያሰማልን ፡ መምራችን ፡ ፀጋዉን ፡ ያብዛልህ ፡ ያገልግሎት ፡ ዘመንህን ፡ ይባርክልህ ፡ ❤❤❤❤❤

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል หลายเดือนก่อน +7

    መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን ጌታ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ

  • @SaraSara-hs9im
    @SaraSara-hs9im หลายเดือนก่อน +2

    ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @KsaKsa-nz7cm
    @KsaKsa-nz7cm หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን በፆለት አስቡኝ ወለተ ሰንበት

  • @EndawokAdane
    @EndawokAdane หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህር እትሱን ሳነብ የኔን ታሪክ መሰለኝ ገጠመኝ አዳምጨ ስጨርስ እፅፍለው

  • @ውለተሚካኤል
    @ውለተሚካኤል หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን በስላም መጣህ መምህርየ

  • @MeleseMulu-cc3xm
    @MeleseMulu-cc3xm หลายเดือนก่อน +2

    መምህር እኳን ደና መጣህ እግዚሐብሔር ይመስገን ገጠመኝ 27 ስላደረሰን ❤❤❤

  • @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
    @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል หลายเดือนก่อน +2

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዚህ ገጠመኝ በልጆቹ አለቀስኩኝ ፡ ውለዱን ሳይሉ ይወለዱና በማያቁት ነገር መሰቃየታቸው ልቤን ያደመዋል 😢😢 እኳንም ከውልጀር ተነስታ ለመቆም አበቃት እዲሁም የጀራ እናቷና አባቷ እኳንም ሰላም አገኙ ከባድ ነው ቀድመን መንፈሳዊ ያልሆነ ሰው እዲህ ነው የሚጠቃው አይይ የኛ ነገር ፈጣሪ ይርዳን እዴው ክፋት ለማን ጠቀመ እባካችሁ ሰው እንሁን ሰው መሆን ይቀድማል መበቃቀሉ ምንም አይጠቅም እግዚአብሔር ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ያድለን

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 หลายเดือนก่อน +2

    እኔበሳቅ ነው የገደልኝ ፓሊሱ በጣም ጎበዝ ነው

  • @Kebeshami8459
    @Kebeshami8459 หลายเดือนก่อน +4

    እውነት ብለሀል መምህርዬ እኔ በ4 ሚልየን ብር ድግስ አግብታ ትዳሯ ሲኦል የሆነባት ልጅ አውቃለሁ ባል እጅግ ሀብታም ነው ግን ለሚስት አምስት አይሰጣትም እምትለብሰው እስክታጣ ድረስ ሰው ግን ችግሯን ስታወራ ፍጹም አያምኗትም ቤተሰብ ሳይቀር አይረዷትም

  • @SelamSeifu-x5t
    @SelamSeifu-x5t หลายเดือนก่อน +3

    Absolutely Correct !

  • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
    @ማርታ-የኪድዬ_tube16 หลายเดือนก่อน +2

    ክብሩ ይስፋ ለመድኃኔዓለም እንኳን በደህና መጣክ የነፍሴ መጋቢ 🌸❤

  • @tigistdajane2742
    @tigistdajane2742 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የመሰለ መምህር ስለሰጠን❤❤❤

  • @tringotesfa8517
    @tringotesfa8517 หลายเดือนก่อน +4

    መምህርዬ እንኳን በሠላም መጣህልን ያገልግሎት ዘመንህን ያስረዝምልን እንኳን አደረሳችሁ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሃዊው መታሰቢያ በዓል በረከታቸዉ ፀሎታቸዉ ይደርብን
    ሁላችሁ ወለተ ማርያም እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቦኝ😢🤲🤲

  • @GhayayhiNew
    @GhayayhiNew หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ነው መምህር እኔም አንዳይነት።ጥያቄነው የሚጠይቁኝ ወንዶች።ይገርማል ።ለካ ችግሩ ከኔ ነው ማለት ነው❤❤❤❤❤

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ

  • @BrktiGebregiorgis
    @BrktiGebregiorgis หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር❤እህት ወንድሞቼ የመምህር ተማሪዎች ከኔ በፀሎት የበረታቹ በመብርሃን ስም ወለተ ስላሴን በፀሎት አስቡኝ እህታቹ በሰዋገር በፈተና ደከምኩ😢

  • @Kidistኤፍታህወለተኪዳን
    @Kidistኤፍታህወለተኪዳን หลายเดือนก่อน +1

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣክልን ለካ እየጀመርኩ ሳቋርጥ የነበረዉ የራሴ ታሪክ የሚመስል ስለሆነ ነዉ ብቻ ስለሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እድሜ ላንተ ብዙ ት/ት አግኝተንበታል የኛ እንቁ

  • @Fuuguf
    @Fuuguf หลายเดือนก่อน +12

    ከወራቶች በሀላ ሀገሬ እገባለሁ ብያለሁ በሠላም ግቢ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስብን ከእህቴ ጋር ነዉ የምንገባዉ መምህሬንም እንደማገኘዉ ተሥፋ አደርጋለሁ ለአከለ ስጋ ከቤተሠቦቻችን ጋር ያገናኘን የምቱትንም ነፍስ ይማር እና በፀሎታችሁ አሥብን

    • @YeshiYesh-b1n
      @YeshiYesh-b1n หลายเดือนก่อน

      Beselam gbu emeberhen tktlachu

    • @Sewitakalewold
      @Sewitakalewold หลายเดือนก่อน

      ታድላቹሁ እኔንም ወደሀገሬ በሰላም እመብርሀን እንድገባ እማፀንሻለሁ🎉 በሰላም ግቡ እማ

    • @Fuuguf
      @Fuuguf หลายเดือนก่อน

      @@Sewitakalewold አሜን

    • @Fuuguf
      @Fuuguf หลายเดือนก่อน

      @@YeshiYesh-b1n አሜን

    • @almazhidru1987
      @almazhidru1987 หลายเดือนก่อน

      ታድለቹሁ የኔስ መግቢያ መችይሆን ኣምስት ኣመቴ ገና ምንሜ ለራሴየሆነገር ኣልሰራሁ ለስጋወ ደሙ የብቃውቀን ናፈቀኝ ቀፀሎትኣስቡኝ የተዋህዶሌጆች ውለተሰንበት

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f หลายเดือนก่อน +14

    27ኛ የህይወት ገጠመኝ የእግዚአብሔር ሰላም የእመቤታችን አማላጂነት ጥበቃዋ ከእኛ ጋር ይሁን እንዴት አመሻችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አሜን፫ እግዚአብሔር ይመሰገን መጠበቅን ጠብቆ ምህርት ቸርነቱ ሳይለየን ለዝች ሰአትና ደቂቃ ላደርሰን ለልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዉ አሜን፫🤲🌸

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ หลายเดือนก่อน +8

    እንኩዋን ለፃድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አደረሰን
    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን 👏👏🌿

    • @Amerh-v1j
      @Amerh-v1j หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen

  • @HanaKetema-n5v
    @HanaKetema-n5v หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህር❤❤❤

  • @EyobEyob-v2z
    @EyobEyob-v2z หลายเดือนก่อน +4

    መምህር ምን ይሻላል ማልቀስ ይሻላል😢መፀለይ አይሻልም😊

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ😮የሚገርም ገጠመኝ ነው 😮የልጆች ጉዳት በጣም አሳዝኖች ነበር እንኳን ዳኑ ተሻላቸው

    • @SaraHadis-pw5hg
      @SaraHadis-pw5hg หลายเดือนก่อน +1

      ደምረኝ

    • @annahanna8932
      @annahanna8932 หลายเดือนก่อน

      @@SaraHadis-pw5hg እኔንም🙄😂🥰

  • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
    @ማርታ-የኪድዬ_tube16 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር እኔ እስከ ነቤተሰቤ ያለን ገጠመኝ ብትሰማ እያለቀስክ እየሳክ እያዘንክ በእግዚአብሔር ስራ እየተገረምክ ታዳምጣለህ አይቀርም እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ብቻ ያገናኜን❤

  • @SaraSara-ln6ij
    @SaraSara-ln6ij หลายเดือนก่อน

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እግዚያብሔር አምላክ ይመስገን የተመሰገነ ይሁን የ27ተኛ የህይወት ገጠመኝ አደርሰን እግዚያብሔር አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን ❤❤❤❤❤

  • @yemariamyemariam4170
    @yemariamyemariam4170 หลายเดือนก่อน +1

    የእኔ ዉድ አባት መድኃኒያለም ሆይ እኔንም ከታሰርኩበት እስራት ስለ እናትህ ድንግል ማርያም ብለህ እባክህ ፍታኝ!

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 หลายเดือนก่อน +10

    እንኳን ለአባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን ለኃገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልሱላት አሜን

    • @ZahraIbrahim-z5d
      @ZahraIbrahim-z5d หลายเดือนก่อน

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን

    • @weynshetweynua3926
      @weynshetweynua3926 หลายเดือนก่อน

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @Abri-fo2pc
      @Abri-fo2pc หลายเดือนก่อน

      Amyen amyen Amyen

  • @KalkedanAdugha
    @KalkedanAdugha หลายเดือนก่อน +4

    መምህር እንኳን በሰላም ተመለስክ!እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን!!እኛንም ሰምተን ምንለወጥበት ወደ ውስጣችን ወደራሳችን ምንመለከትበትን ምንለወጥበት ከተኛንበት ነቅተን የምናዳምጥበት ማስተዋል ያድለን!!🙏🙏🙏እዚህ ቤተሰብ ውስጥ የገባ ምህረት የእግዚአብሔር ክንድ በየቤታችን በህይወታችን በልባችን ይግባልን ሰላም ሁኑልኝ እህት ወንድሞቼ🙏

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa หลายเดือนก่อน +2

    መምህር እኳን ደና መጣክ እግዚሐብሄር ይመስገን እናትና ልጅ ስለተፈወሱ ደስ ይላል።ለአደኛዋ እናት ፈጣሪ ልቦና ይስጣት ።እውነት መምህርዬ እኔም ትዳር እፈልጋለው ግን የዛሬ 20 አመት ቀብጬ የወለድኩት ልጅ አለኝ ግን ሰው አጥቼ ሳይሆን ምን እደሆነ አላቅም ብቻ ፈጣሪ ይርዳኝ ወደሐገር ቤት ለመግባት ትንሽ ግዜ ነው የቀረኝ ፀበል ለመግባት ያብቃኝ

  • @ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ
    @ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት
    አስተማር ገጠመኝ ነው ትዳራችን ከፍታን በቃ ፍርድን መቀመጥ ነው
    መተት የዳቢሎስ ስራ ነው ሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን😢 እኔ በዛኝው ስልኬ ስምቻለው

  • @TigistYazie-w1g
    @TigistYazie-w1g หลายเดือนก่อน +2

    ሰላምህ ይብዛ መምህራችን በማርያም የቅዱስ እሩፍኤልን ድርሳን እዳቀርብክልን አባታችን መምህር ግርማ የፃፊትን የቅዱስ ፍኑኤልን ድርሳን አቅርብልን❤❤❤❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 หลายเดือนก่อน +6

    መምህር 🥰🥰🥰🤭🤭🤭🤭🤭🤭ሳቅልን ምነው ሸዋ

    • @KaseyGato
      @KaseyGato หลายเดือนก่อน

      እኮ ይሣቅልን የኛ ፈንድሻ❤😅

  • @ህይወትአስካለማርያም21
    @ህይወትአስካለማርያም21 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም ነው ይከ ነገር እኛ ቤትም አለ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ ቤተሰቦቸ እዲስማሙልኝ ጠላታቸውን አውቀው ወደ ራሳቸው እዲመለሱልኝ❤❤❤❤❤

  • @hglh8910
    @hglh8910 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህረየ እኳን ደህና መጣህልን በውነት የሚገርም የህይወት ገጠመኛ ነው
    በፀሎታቹሁ አስቡልኝ የኔ እናት እና አባቴን ወለተ ማሪያም ወልደ ገብረኤል እና 11 አመታቸው እደታረቁልኝ በጣም ነው የምፈልገው እሰካሁን አልታረቁም ወይም ሌላአላገቡም ዝብለውአሉ የምረ ጭንቅብሎኛን 😢😢😢

  • @Eyersalem-z6v
    @Eyersalem-z6v หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ከእኛ ትምህርት ጋራ ይገናኛል ብዬ ነው አዲስ ፊልም ነው እርእሱ የሀገር ሚስጥር አለኝ ነው የሚለው እየውና እንማማርበት

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 หลายเดือนก่อน +5

    ወለተ ማርያም አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አምላከ ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ይጠብቅልን እንኳን አደረሳቹ 🕯️🕯️🕯️ ለአቡነ ሙሴ ብጽእ አብርሐ ወአጽብሐ አብነ መልከጼዴቅ ሁሉም ቅዱሳን 🕯️🕯️🕯️🕯️ በረከታቸው ጸሎታቸው አይለየን 🌿🌷🌿🌷🌿🌿🌷

  • @smalhaft3935
    @smalhaft3935 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም መምህር የመምህር ቤተሰቦች ዋይፍይ ጠፍቸ ነበረ ናፍቀችሁኛል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ❤

  • @tsehaizewge6598
    @tsehaizewge6598 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ይኼ 27 የህይወት ገጠመኝ፣ የገጠመኝ ሁኔታ በጣም እያደገ መምጣቱን ያሳያል፣ ገና ያድጋል ግን ገና በጣም ብዙ የመንፈስ ተጎጂዎች አልገባቸውም ለችግራቸው አለማዊ መፍትሔ ሲሰጡ ይስተዋላል፣ ትዳሮችም እየፈረሱ ነው፣

  • @yene321
    @yene321 หลายเดือนก่อน +6

    ሰላም መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የመምህር ልጆች በፀሎታችሁ አስቡኝ ወልደ ዮሐንስ❤❤❤

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህወት ያሰማልን እዉነት ከባድ ነው መምርዬ እኔጋ ደሞ በተቃራንዉ ነው እግዚአብሔር እዉነትን እዳወጣ ዝም በዬ እየ ጠበኩ ነው በመዳም ኩሽና መምርዬ በፀሎት አስበኝ ፍቅርተ ማርያም በለክ 😢😢😢😢

  • @ስመይተዋህዶውሽጠይባ-ሰ8ቸ
    @ስመይተዋህዶውሽጠይባ-ሰ8ቸ หลายเดือนก่อน +4

    እባካቹ እህትና ወንድሞቼ ወለተ ሚካኤል እያላቹ በፀሎት ኣስቡኝ እኔ ደካማ ልጃቹ /እህታቹ🤲

  • @Hana-g1q5l
    @Hana-g1q5l หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ተሰፍሸየ እንካንም በሰላም መጣህልን ተሰፍሸየ ባንተ ነው ማቅርብ የሚያምርው እግዚአብሔር ካንተ ይሁን ተሰፍሸየ

  • @nanihaile
    @nanihaile หลายเดือนก่อน +6

    ተመስገን ዛሬስ ቀደምኩ❤ መምህር እባክህ ላገኝህ እፈልጋለሁ

  • @TGGG-x8f
    @TGGG-x8f หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ለመጀመሪያ ጊዜ በህልሜ አየሁህ ፣ I was so excited, can't believe it

  • @almazhidru1987
    @almazhidru1987 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ መምህርየ ልጅታን መዳና ደስብልኛል እንደኔ ኣባየ ቅዱስገብርኤልን ትወደዋለይ ግን ቅርብሎኛል እናታ ባለመመለሳ ና ለቅዱስ ቁርባን ባለመብቃታ ልጅታ ፀሎት ኣርግሊት ለእናትሽ ወደቤቱ እንድመለሳት

  • @AnnaGetaneh-ox6to
    @AnnaGetaneh-ox6to หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Eyerus-v8j
    @Eyerus-v8j หลายเดือนก่อน +2

    ወለተ እዝጉ እያላቹ 🤲 በፀሎታቹ አስቡኝ ✝️

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን እግዚአብሔር አድናት እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ይገረማል ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯

  • @MekedasaEyel
    @MekedasaEyel หลายเดือนก่อน +4

    ስጠብቅ ነበር ዋውው ተመሰገን አምላኬ❤

  • @bezyfekr6402
    @bezyfekr6402 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ መምህር ገጠመኙ በጣም ገራሚ ቢሆንም መጨረሻ ላይ ያስተላለፍከው ነገር በሙሉ ስለኔ የምታወራ ነበር የመሰለኝ በቃ ወደህይወቴ የሚመጡት በሙሉ ለዝሙት ነው የሚፈልጉኝ በጣም ነበር የተቸገርኩት አሁን እድነቃ አድርገክኛል አመሰግናለሁ መምህሬ እረዥም እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ብተሰብህ ይስጥልኝ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ🥺🙏

  • @diresminuye-so8df
    @diresminuye-so8df หลายเดือนก่อน +2

    ገብረ ስላሴ ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 หลายเดือนก่อน +23

    መምህርዬ እኔ እተርክልኃለሁ በቃ አታስብ ታርፋለህ አሜን በእውነት ለምስክርነት ያብቃን

    • @SaraHadis-pw5hg
      @SaraHadis-pw5hg หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ ❤❤❤

  • @ainNike
    @ainNike หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ መምዝርዬ እኔ ቡዙ አመት ለማግኘት ሞክሬ አለዉ እኔም ለትዳሬ ከባድ ፈተና አለብኝ እኔ ያተ ተማር ነኝ ባለቤቴ ደሞ ከእምነት ነፃ ነዉ ስመኦርቶዶክስ ማለት ነዉ እኔ ብቁ ነኝ እያልኩ አይደለም ነገር ግን በጣም ከበደኝ ብዙ ፈተና አሳለፍኩ አሁን ስግደት ነኝ ያድ ልጅ እናት ነኝ አግባብ ባይሆንም ደከመኝ መፍታት ፈለኩ ትዳሬን በጣም እወዳመምህር እባክህ እርዳኝ በከፊሉ የኔም ታርክ ነዉ እሄ ገጠመኝ 😢

  • @እግዚአብሔርታላቅነዉ2721
    @እግዚአብሔርታላቅነዉ2721 หลายเดือนก่อน +3

    መምህርዬ እንከዋን ደህና መጣህ የመምህር ተማሪዎች እንደምን አላችሁ ገና ላዳምጥ ነዉ❤❤❤❤

  • @DhdhhdDhdh-t3n
    @DhdhhdDhdh-t3n หลายเดือนก่อน +5

    ሰላም እንኳን በደህና መጣህ መምህራችን

  • @Kebeshami8459
    @Kebeshami8459 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂😂😂😂 መምህርዬ የዛሬው በሳቅ ገደለኝ ,,,,,,,, እኔና እሷ ተመቻምቸናል😂😂😂😂😂

  • @tyyf9455
    @tyyf9455 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤❤አሜንንን

  • @sun.love8575
    @sun.love8575 หลายเดือนก่อน +4

    መምህር እንኩዋን ደህና መጣህ እኔን አንድ መድረክ አዘጋጅልሻለሁ ብለከኝ ነበር ፅጌ ፆም ላይ ግን እስካሁን አልተገናኘንም ግን ከቻልክ እባክህን አውራኝ ብዙ ነገሮች ተጨምረዋል ልታግዘኝ የምፈልግበትም ጉዳይ አለ መድረኩም ላይ ከ እናቴ ጋር ነው ምንቀርበው እሷም በ ኦሮምኛ ያለፈችበትን ችግሮች /chaleng ታቀርባለች 🥹🙏

  • @Abebech-12
    @Abebech-12 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር 🤲የሕይወት ገጠመኝ በጣም ያስተምራል
    ያገልግሎት ዘመንህ የተባርከ ይሁን በሁላችንም ቤት ያለ ነው

  • @MuluBelay-e1p
    @MuluBelay-e1p หลายเดือนก่อน +1

    እንኳንለአቡነ ገብረ ሙንፈስ ቅዱስ በአል አደረሰን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ጊዮርጊስ በጣም ችግር ውስጥ ነኝ❤

  • @እግዚአብሔርታላቅነዉ2721
    @እግዚአብሔርታላቅነዉ2721 หลายเดือนก่อน +3

    መምህርዬ ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ የዚህ ቤት መዳን ለሁላችን ይሁንልን አሜን 😭 መምህርዬ በርሜል ጊዮርጊስ አብሮህ የሄደዉ ፍቅረኛዬ መስቀሉን አስታዉሰህ ከሆነ በዛ ምክንያት እስርቤት ሁለት ቀን አለፈዉ በጣም ጨንቆኛል ገብረ መድን ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ የመምህር ተማሪዋች😢😢😢😢😢

    • @KaseyGato
      @KaseyGato หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ያሥበዉ እናት አይዞሽ ፀሎት ብቻ አድርጊ ለበጎ ነዉ

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜ

  • @subatechnology3079
    @subatechnology3079 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ሰላማችን ተመለሰ እንጂ 5 አመት ከባድ ጊዜ ነበር አሁን በቁርባን ሰላማችን ተመለሰ አሁን የእድል መተት ነው እንጂ ....አለመግባባት ቢኖርም ከ2 ቀን ኩርፊያ አይበልጥም

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር፡የኔን፡ብትሰማ፡ፀጉርህ፡ይሸብታል፡ግን፡ላገኝህ፡አልቻልኩም❤❤

  • @zemenunewagute
    @zemenunewagute หลายเดือนก่อน +1

    ኸረ ወይኔ መምህር ሁሌ በህልሜ እየመጣ ይሰጨንቀኛል ምን ላድርግ የኔ ታሪክ ነው የመሰለኝ እስኪ የመምህር ልጆች ስላሴን አመስግኑልኝ ይህንን ስላሰማኝ ጥያቄ ሆኖብኝ ነበር ለምንድነው ሁሌ ስፀልይ የሚመጣብኝ ብዬ አስብ ነበር

  • @መአዛሥላሴ-19
    @መአዛሥላሴ-19 หลายเดือนก่อน +4

    መምህር እኛም ሀገር አብዛኛዉ በሚባል ደረጃ የመተት ጦርነት ዉስጥ ናቸዉ ሀብት ሲፈልጉ ደብተራ ቤት አመም ሲያደርጋቸዉ ጠንቆይቤት ከሰዉ ሲጣሉ ፍለጠዉ ቁረጠዉ ብለዉ በየጠንቋዩ በየደብተራዉ ቤት ነዉ የሚሮጡት ማርያምን ከስደት ተመልሼ ስገባ እንዴት ነዉ የምንኖረዉ እላለሁ በጣም ያስፈራል የእግዚአብሔር ቸርነቱ ይገርመኛል 😢

    • @Mili-x9w
      @Mili-x9w หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው የጓሮ ጎመን ሆኗል መተቱና ደብተራው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ። እውነትም ሰይጣን እንደስንዴ ሊያበጥራችሁ ለመነ የተባለው ቃል በተግባር ኤየታየ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን።

  • @Tsi541
    @Tsi541 หลายเดือนก่อน +8

    ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አድምጬ ልመለስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤