"ሽንቴ መጣ" ምርጥ ድራማ(Shintie meta New Ethiopian Dirama

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 34

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የጫኔ ሚስት በጣም ታሳዝናለች የኔናት ምንው ምንው ጫንዬ ሆድህ እንዴት ቻለው ስትገፍታትራት😂😂😂😂😂

  • @ፋኖአማራ-ሐ5ጐ
    @ፋኖአማራ-ሐ5ጐ วันที่ผ่านมา +7

    በስማም።።።።።አፈር ልብላላችሁ በቃ ሰርታችሁታል የኔ እናት ስታሳዝን

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds วันที่ผ่านมา +3

    እናትናአባትየለሽምሚስኪ❤❤❤

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds วันที่ผ่านมา +3

    ነውርነውጫኔምንታርግህ😊😊😊😊

  • @abduLihikan
    @abduLihikan วันที่ผ่านมา +5

    እናትየ ስታሳዝን 😊😊😊😊😊😊

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 วันที่ผ่านมา +2

    ጫንዬ ጫንዬየኔ አባት ዛሬ ደሞ ጨካኝ ሆንህ መጣህ ትችላለህ 👌👍🙂🙂😂😂😂

  • @shebelawAyalew-b1b
    @shebelawAyalew-b1b วันที่ผ่านมา +3

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ምርጦች መጣችሁ

  • @amefke2069
    @amefke2069 วันที่ผ่านมา +3

    አለሜ ስወድሽ አሁንስ ከሳሽ ጫኔ ግን አበዛህው የውጭ አልጋ የቤት ቀካየሆንክ ሰው ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ

  • @LulaMeharie
    @LulaMeharie วันที่ผ่านมา +3

    አይድረስ የናተስ ይለያል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaryeAbate-uv6dl
    @MaryeAbate-uv6dl วันที่ผ่านมา +5

    ምንም ቢሆን ሴት ልጂ በዚህ ደረጃ ስትሰቃይ ድራማም ቢሆን ያመኛል ለማየት ስለሚዘገንነኝ እያሳለፍኩ ነው የጨረስኩት ደግሞ ሴትየዋ በተፈጥሮዋ ሚስኪን ነገር ናት ስታሳዝን 😢😢😢😢ድራማ መሆኑን እያወኩ ያስለቀሰችኝ

    • @DsaEw-b2i
      @DsaEw-b2i วันที่ผ่านมา +1

      እኔ እራሱ አልቅሻለሁ

  • @melakuyayeh27
    @melakuyayeh27 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ይህ ድራማ ሳይሆን ስቅይት ነው እንመልከተው አካል በቁጥጥር ስር ያውልልን

  • @DsaEw-b2i
    @DsaEw-b2i วันที่ผ่านมา +3

    እየሸናሁ ከከከከከከከ😂😂😂😂😂

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 วันที่ผ่านมา +3

    ጫኔ ይመሰለኛል መኝታ ላይ አይችልም መሰል😊በጣም ነው ያሰጠላበት አበዛው ጫኔ❌❌

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles วันที่ผ่านมา +2

    እናት በደስታ ለዘላለም ትኑር 🎉😘

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በአለም ያለ የወንዶች በሽታ ነው ። ሴቶቹን ለመቆጣጠር ። ፍቅር አይደለም ። ሚስታቸውን እንደ እቃ ለመቆጣጠር ነው ። እስከ ግድያ የሚደርሱም አሉ። ከውጭ ሲታዩ ደግና ጥሩ ሰው መስለው ይቀርባሉ ሆኖም በሚስቶቻቸው የሚፈፅሙት በደል በጣም ዘግናኝ ነው ። በተለይ ባገራችን ባህል የከፋ ነው ። የጫኔ ሚስት ሳይገድላት ሌላ ግፍ ሳይፈፅምባት ማለያየት የግድ ይላል ።

  • @DraGrdc-j3w
    @DraGrdc-j3w วันที่ผ่านมา +5

    በወለደች ለምን ትመታለች

  • @user-oj3qt3li5u
    @user-oj3qt3li5u วันที่ผ่านมา +4

    ከከከከከከ አንች ሽንታም 😂😂😂😂

  • @WesmanAbdu
    @WesmanAbdu วันที่ผ่านมา +3

    😢😢 ቢስሚላሂ ምንድን ነው የማየው😢😢😢😢 ውዶች አስተያየት ስጡበት በትወና ደረጃ ተውነውታል።። ለምን ይደባደባል።ደየ እውነቱን እኮ ነው የሚመታት ቆይ አያማትም ድራማ አይመስልም ኧሁሁሁሁ አላህ ይውረድብህ😮😮😮

    • @DsaEw-b2i
      @DsaEw-b2i วันที่ผ่านมา +1

      ከከከከ አይዞህ

  • @BewketBelete-r6v
    @BewketBelete-r6v 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Aslekesegn yech tewu

  • @BirhanBirhan-y8o
    @BirhanBirhan-y8o 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የምታዛዝን ናት ሚስትህ አትጉዳት እባክህ ጫኔ የዋህነት ነበር የሚሻልህ።

  • @AytenewAdmasu-h8m
    @AytenewAdmasu-h8m วันที่ผ่านมา +3

    ጫኔ የቤት ቀጋ የቁም ስቃይ ነው

  • @abebetaye6727
    @abebetaye6727 วันที่ผ่านมา +2

    Too exclamation, i think it is better know the current marital status.

  • @BewketBelete-r6v
    @BewketBelete-r6v 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Yech siyastela tewu edih atasayun yech siyastela

  • @abebetaye6727
    @abebetaye6727 วันที่ผ่านมา +2

    currently is it not true!!!!

  • @YeshitilaWorku
    @YeshitilaWorku 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ትንሽ አልተጋነነም? አስተማሪ ነገር ስሩ እንጂ።

  • @ፋጡማጎጃሜዋ
    @ፋጡማጎጃሜዋ 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ግን እዲህ አይነት ትዳር አለ

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እረ አሁን የሰለጠነ ማህበረሰብ ነው ያለው ይቅር ይበላችሁ 😒😒🙄

    • @InnocentBirdwingButterfl-vm4qi
      @InnocentBirdwingButterfl-vm4qi 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ስልጥንና ላች እርቃን መሂድነው

    • @MekdesAyalew-fk9dz
      @MekdesAyalew-fk9dz ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @InnocentBirdwingButterfl-vm4qi አትቅለይ ቅሌታም ታቂኛለሽ 🙄🙄

    • @InnocentBirdwingButterfl-vm4qi
      @InnocentBirdwingButterfl-vm4qi ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@MekdesAyalew-fk9dz አችን ማወቅ አይጠበቅብኝም ለስጠሽው ኮሜት መልስ የስጠውሽ ደበሎ