ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
1gnaaaaa ማንም አልቀደመኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 like
እውነትም አለቃ ጥሩ ትምርት ነው 💚💛❤
ቆንጆነው በርቱ
እሚገርም ትወና ነው በሳቅ ገደላቹውን ቀጥሉበት 🤣🤣🤣🤣🤣👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️
በጣም አሪፍ ድራማ ምርጦች
በርቱ
❤❤❤❤❤ያምራል
😅😅😅😅😅😅😅😅 ታባህ
ሠላም ሠላምማሮች❤❤❤❤❤🎉🎉
❤❤❤❤🎉❤🎉😂😂በርቱ
ምነዉ አለሜ አጥር የሌለዉ ቤት ሜዳ መሠለኮ ዙሪያዉን ችግኝ ትከሉበት ቁጭ ብላችሁ ከምታወሩ እየተከላችሁ ይሻላል በርቱ
😂😂😂😂
የትልቅ ሰው ሀውልቱ ድንጋይ ሳይሆን ስራው ነው፡፡
🤣🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️👍🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ይሙየ የት ሄደችብን
ጥፊ እንዲህ ታስከብራለች😂😂😂
ተመልካች ለማግኘት ሲባል የአንድ ማህበረሰብ ባህል በማይመጥን መልኩ ርዕሶች ወይንም ይዘቶች መቅረብ የለበትም። አናንተ ናችሁ ሃላፊነት ያለባችሁ። አንድን አካባቢ በጥሩም ሆነ በመጥፎ ለማስተዋወቅ። ስትሰሩ በኃላፊነት ስሜት ስሩ። ተስጧችሁን በፍፁም ለመጥፎ ነገር ማዋል የለባችሁም። የአካባቢያችሁን ባህል እና ወግ ጠብቁ እባካችሁ
እውነት ነው
ምን አርጉ ታድያ የትኛውን ማህበርሰብ ነኩ በራሳቸው ማህበርሰብ ነውባላፊነት በሚያምር በምንወደው መልኩያቀርቡልን እዝህ እየመጣችሁ ያልሆነ ነገር አትለቅልቁ እነቶኔ
በትክክል ያለዉን ነው የሚያቀርቡት መመጠን ምናምን የምትሉ ልክ አይደላችሁም መደባበቅ ድሮ ቀረ ቢቻል ሞራል መስጠትና እንዲያድጉ መገፋፋት ነው እንጂ ገና ከመጀመራቸው አናታቸውን ብሎ ወደነበሩበት ለመመለስ የምታደርጉ ሰዎች ድራማውን አተዩ ምድረ ምቀኛ
@@WorkeGelana-sv5if ርዕሱ ደስ ስላላኝ ነበር ተረድተው ቀይረውታል። የእራስ ማህበረሰብም ቢሆን በሚወክለው ነገር ነው መገለፅ ያለበት እንጅ የአንተ ስለሆነ ልጨፍርበት አይባልም። በጣም ምርጥ ባህል አለን። እሱን መጠበቅ ወደአለም በሚዲያ ስናወጣው መጠንቀቅ አለብን። ትልቅ አርት ያለበት አካባቢ ነው። ልጆችም ከዚህ በመብቀላቸው ሊኮሩ ይገባል። እንደሚችሉ እያሳዩን ነው። ችሎታቸውን የሰጣቸውን ማህበረሰብ በትክክል መወከላቸውን እና እርሱን በማስተዋወቅ ቢሰሩ ለእነሱም ውስጣዊ ደስታ አለው። ከትልልቅ የኢትዮጵያ ፕሮዳክሽን ፊልሞች የበለጠ በቀላሉ የሚያምር ስራ እየሰሩ ያሉ ልጆች አሉ። ጨዋታም ከጀርባው ቁምነገር አለው። የቁምነገሮኛች ልጆች ነን ። አንርሳ
@@YezgetMድሮ የቀረ ነገር የለም ወንድም ልጆች ያድጋሉ አትጠራጠር። የሚያድጉት ግን አንዳንተ አይንት በወፍዘራሽ ሀሳብ ሳይሆን በትክክለኛው መንገድ ነው። ሀሳብ የሰጠሁት የሚያድጉ ልጆች ስለሆኑ የሚጠቅመውን አካሄድ ነው የተናገርኩት። እነሱም ያስተካክላሉ ብየ ተስፍ አደርጋለሁ። አካባቢው የአርት አካባቢ ነው። ሰው ሲስቅልህ በጅልነትህ መሆን የለበትም በብልህነትህ እንጅ። የእነሱ አካባቢ ሰው ከሆንክ አባትክን ጠይቀው ብልህነት ያስተምርሃል።
አያ ጥሌ የት ነህ 😢
ቄጤማውን አልጋው ላይ 😂😂😂😂😂😂😂
ምነው ቱስ ቱስ አልክ የወንድ አልጫ
ግን የሌለ ነገር ለምንድን የሌለ ባህል አጋናችሁ መስራታችሁ እኔ እንደማቀዉ ባል ሚስቱን ሲቀጣ እንጂ ሚስት ባሏን ስትቀጣ አላየሁም ትንሽ ከባህላችን የወጣ ይመስለኛል