That will be true. Because, one time night time talks show hosts asked a question about UFO classified documents to jr. BUSH. BUT his response was, the same question my daughter asked me. I couldn't tell any thing about UFO classified information...
Do you add nightmare chica as a background for the video because the video has no relation no nightmare chica as a advice if want to make a background for your video use a thing that has a relation with it
አሏሁመ አንተ ሰላም፣ወሚንከ ሰላም
ተባረክተ ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም!!!
🍃አላህ ሆይ!አንተ ሰላም ነህ፤ሰላምም የሚገኘው ከአንተ ነው!!የልቅናና የችሮታ ጌታ ረድኤትህ ሰፋ🍃" የነብዩ ሙሐመድ ﷺ 💝 የዘውትር ተማፅኖ"
ጌታችን ሆይ!ሀገራችንን አማን አድርጋት፤በህዝቦቿም ላይ ሰላም አስፍን🤲🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷✅✅✅✅
🥰🥰🥰
አቤል እባክእ በአዲስ አበባ ቤታችን ፈረሠ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በአረብ አገር ለፍቸ ቀረሁ
አይዞ እማ እግዚአብሔር አለ ይፈርዳል. አይዞሽ
በሁሉምነውእህቴ ወሎምእንደጉድእየፈረሰነው አላህየበለጠውንይተካችሁ በጣምያማል
ayzosh ehte fetari yerdash
ለምን ነው የፈረሰብሽ
የት ነዉ የፈረሰብሺ ዉዴ😥
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ከድንገተኛአደጋ ይጠብቀን
አሚን
አሜን እህቴ
አሜንአሜንእህቴ
" እግዚአብሔር ጠባቂዬ ነው ፤ በርሱም እታመናለኹ ፤... " ። መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ ም. ፳፪ ቁ. ፫) 👉📖
ኣሏህ ... ፧ 🤔
አቤል ብርሐኑ የወይና ልጂ አንትም አሰደናቂ ታሪኮች እያሳየከ በጣም ነው የምታሰደንቀው ሰላምህ ይብዛ
የአለም መንግስታት የተባሉ ሁሉ የሆነ ነገር ከህዝቡ እየደበቁ እንደሆነ ይሰማኛል አንዳንድ መረጃዎች የወጡ አሉ ግን አሁንም ብዙ ሚስጥር የደበቁ ይመስላል።
Yasazinal 😢 y alem mister malakya yelehum amlake hoy k kifu hulu tebeken 🙏🙏🙏
አቤላ ኑርልን
የአለም ገዢዎች የራሳቸው ህግ አላቸው.....ያውም ጭካኔና አረመኔያዊነት ሰይጣናዊነት የመላበት ህግ።
እግዚአብሔር ይሰውረን🙏
በትክክል
በጣም ያሣዝናል😭😭😭😭
እውነት ነው ይኤ ታሪክ በቲክቶክ አይቼዋለው ውይ ምስኪን
አቤሎ በርታ
ከዚህታሪክ ባጭሩ የተማርነው ነገር ቢኖር የማያገባን ቦታ ገብተን አንዳክር ማለት ነው አራት ነጥብ
Thank you Abel.
አቤላ ሰይፉ ላይ ይቅረብ የምትሉ👍👍🥰🥰
ፍ ሚለውን አስተካክለው brah
@@Bereket2425 ይገደል ማለቱ ነው መሰለኝ
@@Bereket2425 Tank you ✍️
Lamen ?min edesara
ለምን
Keep Up Abela Berta Wendemachen 👍👍🥰🥰
አቤል በርታ
ሲአይኤግን ምንድነውአላማቸው ሁሌምየአለምንሚስጥር ህዝብእንዲያውቅአይፈልጉም ከአለምደብቀው ብዙ ነገርን ይሰራሉማለትነው እንዳውምለአለምመበጥበጥ እነሱናቸውመሰልምክኒያታቸው በሽታመብዛት ጦርነትመብዛትወዘተ
Thanku
ሰላምህ ይብዛ
አሁንም ሌላ የሚሰማ ነገር ካለው አሰማን እስቲ አቤሌ
አንዳንድ እውነታዎች መጥፊያ ይሆናሉ😭
ልክነህ አሁንሄጀ ቪድዎወቹን አይቸነበረ በጣም ያሳዝናል
ይሄ ታሪክ ሰምቸዋለሁ አይቸዋለሁ ያዛዝናል ።
Betame yasazenale 1 qn ewente mewetatu ayeker
Ayi😢 Itiyophiyaa keessa waanitichii😢😢😢😢😢😢😢
MENGSTE SEMAYAT KERBALECH ENA NSHA GBU MARANATA
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
ይገርማል
ምን ከሰይጣን ጋር አታገለው🤔🙄...likeና share ችጋር ገና ችግር ያመጣል....ሰይጣንን በፀሎት እንጂ በትግል አይሆንም
አቤሎ አንዳንዴ ግን ትንሽ ግነት እያበዛህ ነው 😉😉😉
እውነቱንነውበጣምነውየሚያሳዝነውም የሚያስፈራውም የራሱንየሰውዬውንቪድዎወችሂደህእያቸው
Menew seytan mayet brk new ende ?
ሠላም
ኡፍፍፍ ግን የተዳፈነ እውነት ይዞ መሞቱ በጣም ያሳዝናል በውነት አይ ሰው ከንቱ 😭😭😭😭😭😭💔💔💔
Ablo..anthem..asdenake...neh...
lndaygalho bro
Goodnight
That will be true. Because, one time night time talks show hosts asked a question about UFO classified documents to jr. BUSH. BUT his response was, the same question my daughter asked me. I couldn't tell any thing about UFO classified information...
እኔ እንደሚመስለኝ ከሆነ እውነትም እነሱ አንድ የደበቁት ነገር አለ ስለዚህም ነው ሰውየውን የገደሉት አቤል
Selam betam tmechegnaleh
Don't forget okay stop okay 👍
Brother anchinm anitash😐
Baki taw minim adiss nager yelam irgixun lingarik yihe yezari manfasi naw
ጃልመሮ አዲስ አበባም እመጣለሁ አላለም በዝግ ስብሰባ ግብግቡ ቀጥልዋል ሽመልስም ተገኝትዋል የሚለውን ያልተረጋገጠ ያልሆነ ወሬን ተባለ ተብልዋል እያልን በማሽሞንመን የምናቀርባቸው ይደብራል::
ሲጀመር ዩፎ የሚባል ነገር የለም እነሱ ለሆነ ጊዜ ስራቸው እንዲመቻቸው የፈጠሩት ነገር ነው
አቤል በኮሜንት የመጀመሪያ ነኝ እኔም እንዳንተ youtuber ነኝ
የሰይጣን አምላኪወች በቲክቶክ የአጋንንታቸውን ቪዲዮ እያሳዩ እያስደነገጡን ነው። ህግ እዚህ ላይ አይሰራም?
ይህ ነገር እውነት ነው ።ሰሞኑን አሜሪካን በካናዳ ድንበር ላይ ምንነቱ ያልታወቀ በራሪ ነገር ጥላለችህ
ኣቤሎ-ተረተረት
እኔ ደሞ የላም በረት ስለው ትሄ ሁሉ ነገረኝ ተው ግን ተው
አቦ ይሄ የሲአይኤ ቅንብር ኘው
ብዙ ነገርም ተቀናብረውና መስለው ለአለም ተለቋል።
ተወደደም ተጠላም ፈጣሪያችን አላህ አለ እሱም ሁሉን ነገር በቁጥጥሩ ስር አድርጎ ያስተናብራል።
አቤሎ አባመላ ትለያለህ
እሱ ምን አንቀዥቀዥው ሀይ
🙏🙏🙏😭😭😭
Anta ersaki tatankaki wandmea
Aye sew wey sew new sew
We live in the end of days
😢😢
This Story Is Written On the Book of The Doomsday Conspiracy {Sidney Sheldon Book}
Almotem debckewet new ahunem ale!
አቤሎ ለኔ ምርጥ አንደኛዬ ዩቱዩበር ነህ በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ።
❤❤❤
አቤል አንተ ለምን ኢንፈሰትጌት አታደረግምና አታሰደምመንም?😀😀😀😀
የዚህን ልጅ ታሪክ አውቀዋለሁ እውነተኛ አይመስለኝም: ተራራ ላይ ቀረፅኩ ያለው ነገር የመገናኛ አንቴና ነው: ተራሪውን ከሌላ አንግል ሲቀረፅ የሰው ምስል ይመስላል:አብዛኛውን ነገር እራሱ እውነት እንዲመስል አድርጎ ያቀናበረው ነው:ተራራ ላይ ያለውን ሌሎችንም ነገሮች በቀላሉ በጎግል ካርታ ማየት ይቻላል: ባጠቃላይ Hoax ነው:በመጨረሻ እራሱን መግደሉ ግን እርግጥ ነው::
እና ለምን ራሱን ያጠፋል ውሸት ከሆነ? ይሄ የቴክኖሎጂ ድብቅ ሴራ አለበት
@@Naniya254 ምን ያስገርማል አሜሪካ ውስጥ እኮ ብዙዎች እራሳቸውን ያጠፋሉ:የነገር መገጣጠም ሊሆን ይችላል:እንዳልኩት ግን የስልክሽን ማፕ ተጠቅመሽ ተራራውን በቀላሉ ማየት ትችያለሽ
Why would he kill himself for no reason eski rasih common sense adrig
Asamre tikeldaleh....your assumption doesnt make a sense.
Kezi sewye tarik wuch bizu kesu tekerarabi tarikoch awkalew.kemeseretu USA yedebekechw bedibkm mitadergachew bizu negeroch new yalut
@@tomk5529 no way,neka lemalet mokru inji wegen😴....
😢😢💔
Do you add nightmare chica as a background for the video because the video has no relation no nightmare chica as a advice if want to make a background for your video use a thing that has a relation with it
አቤል የአቀራረብ ችግር አለብህ አንታዛዛው
ቄሱም ዝም መፅሐፉም ዝም
እኮ
uuuuffff😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Meskin sitasazen
እኛ ኣልሰማንም ኣለም የምትለው ማንን ነው አሜሪካን ናት ?
😥
Ohio
rip Andrew
ist sile liju siralin
😭😭😭😭😭😢😢😢😢
America alemn selemtselell ewnet yemselal asgdelaw yhonal
እንድሁም በሱጉዳይ የተሰሩትንም ቪድዮ ወችም ጭምር
ታሪኩን ለማያቀው አውራ
He is 🤔
CIA ካናዳ ውስጥ ምን ያደርጋል የአመሪካ የስለላ ድርጅት አይደል እንደ
ከከከከ ቄሱም ዝም በፅሀፉም ዝም አልክ አየሁ እየመሰከርክ ነው ቄሱም መፅሐፍ ቅዱሰ ም የምትጠይቀውትከከለኛ መልሰ እደሌለ
ቀባጣሪ😄😂
ልጠይቅ መልሰ ካለ???? ቄሱንም ብጠይቅ መልሰ የለም !!!
መናፍቅ ቤተ ክርስቲያን ከጠየክ ብዙ መልስ አላት
@@emebetzewde7492 እሸ አማላክ ማነው ???? እግዜሀቤር ወይሰ እየሱሰ
@@hayiratadem965 ሁለቱም የፈጣርያችን ስሙ ነው
Abela pin my comment 🙏
Bruh
Abala takale metakerebewe zina endemamenke sew endi hone silugne abala semtaleche aweretaleche elalew amenkalew nurelegne
Antem CIA?........
Yemechrk
ተራራው ጫፍ ላይ ያዩት አንተን ነው ::
ሀሀሀሀ
እ
Ygermal
ሁሌም ያንተን የማይረባ ወሬ ለማየት መግባቴ
ተዋ🙃
ግን አንተ ልጅ የሲ አይ ኤ አሽከር ነህ።
ሐራም
አንተንም እንዳያጠፉህ ተጠንቀቅ
You its joke
😱
FFF
አቤል በአንተ የውሸት ትርክት የኢትዮጵያ ድምፀ አይታፈንም አንተ ግን ባንዳናእውነትም የባንዳ ልጅ ነህ ።ኢትዮጵያዊ ነኝ ብለህ እንዳታስበው መቸም።
ወንድሜ ከመንግሥት ካልተጣላ ኢትዮጵያዊ አይደለም ማለት ነው?
@@abduShamsu አብዱ ኢትዮጵያዊ መሆንና የመንግስትአዊ መሆን ይለያያል በአማረኛ።አሁን ወቅቱ በግፍ እየተገደሉ ላሉ የምንጮህበት እንጅ ።በአማረኛ የሃሳብ ማስቀየሪያ የምንሰማበት አይደለም።
@@muluyeeyayu198 አቤል ብልጥ ነው ብሩ ላይ ነው ትኩረቱ መነካካት አይፈልግም ስለ ኢትዮጵያ ምን አገባኝ የራሴ ኑሮ አይጉደል አይነት ሶታይል
Men adergachu degmo esu ay habesha
ተረት፡ተረት
በልብ ወለድ ታሪክ የውነት ሂወተን ታሪክ አንዳንንረሳ ትኩረት አድረጉ ሰለምይመለሀታችሁ ትኩረት አደርጉ +!!!!!!!
Let's fix first our contry stutation first
Attention to your life and family!!!
Ethiopia excerpted to be Holly to the world so people be prypaird to the world not only to Ethiopia!!!
ሲአይኤግን ምንድነውአላማቸው ሁሌምየአለምንሚስጥር ህዝብእንዲያውቅአይፈልጉም ከአለምደብቀው ብዙ ነገርን ይሰራሉማለትነው እንዳውምለአለምመበጥበጥ እነሱናቸውመሰልምክኒያታቸው በሽታመብዛት ጦርነትመብዛትወዘተ
😭😭😭😭😭