ከሞት ተነሳው የምትለው ሴትለማመን የሚከብድ ነገር ተናገረች | Abel Birhanu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 439

  • @abrilotrading1238
    @abrilotrading1238 2 ปีที่แล้ว +36

    የድንግል ማረያም ልጅ ይክበር ይመስገን !!!!

  • @rahelrahel467
    @rahelrahel467 2 ปีที่แล้ว +336

    እኔም ከሞት ነው የተነሳሁት ግን እደተወለድኩ ነው ተገንዤ ድኳን ተጥሎ ነበር ግን እናቴ ልጄ አልሞተችም አልሰጣችሁም አትቀብሯትም ብላ ቤተክርስቲያን ይዛኝ እሮጠች ድፍት ብላ አልቅሳ ለመነች ከዛ አይኔ ተገለጠ አሁን ላይ ለእናቴ የመጀመሪያም የመጨረሻም ልጇ እኔ ብቻ ነኝ እኩያ ሁነናል 🙏🙏🙏🙏

  • @qajjelaato7817
    @qajjelaato7817 2 ปีที่แล้ว +16

    ይህ ጉዳይ እኔንም አጋጥሞኛል በ1991ዓም በታይፎይድ ተይዤ ከፉኛ አሞኝ ግሉ ኮስ ተሰክቶልኝ ከለልቱ 6ስዓት ከባድ እንቅልፍ ወሰደኝ ከዝያም አንድ የሆነ ሰው መቶ ይዞኝ እብስ አለ ከጥቂት አሰቸጋሪ ጉዞ በኃላ አንድ በጣም ደስ የሚል ቦታ አደረሰኝ ከፍሌፍት ሶስት እጅግ የዕድሜ ባለፀጋዎች እና እጅግ የሚያመሩ በቤተክርስቲያን ሶስቱ ስላሰዎች ተብሎ የተሳሉትን ምናባዊ ምስሎችን ይመሰላሉ
    ፍት ቀረብኩኝ እኒህ ሶስቱ ሰዎች አቅራቢየን ይህን ሰው ለምን አመጣህ አሉ መሐል የተቀመጡት ሰው ከዝያሚ በሶስት ቀለሚ አሬንጎደ ብጫ ቀይ ያሸበረቀ መዝገብ አንስተው ከፍ አረገው እሱ እኮ ወደ አረንጓዴ ውስጥ ለመግባት አንድ ሰውቢቻ ነው የሚቀድመው አሉ እና ስለ ቀለማቱ አሰረድተውኝ ያ ይዞኝ የሄደውን ሰውዬ አውን በቀጥታ መልሰው ቢለው ስሉት ስወስደኝ እንደ አንከራተተኝ ሣይሆን ቀጥታ ከተኛሁበት ቦታ መልሶኝ እኔ ሁለ አንተን በማመላለስ እቸገራለሁ ቢሎ እንደ መናደድ ሁኖ በጥፊ ስመታኝ በእውነት የተመታውኝ አይነት ተሰምቶኝ ከእንቅልፉ ባነንኩኝ አስታማሚዬ ምነው ?ብላ ስት ጠይቀኝ መልስ ሳልሰጣት በውስጠ የተሰማኝን ደስታ እያጠጣምከኝ የተሰካሊኝ ግሉኮስ ተመለከትኩ አልቆአልና ነቀልኩኝ
    ከዝያም ለቤተሰቦቼ መዳነን በሙሉ ልብ ነገርኳቸው ምግብ እንድሰጡኝ ጠየኩኝ
    ለሳምንት ምግብ በደንብ መብላት ያልቻልኩት ሰውዬ ምግቡን አጣጥመው ከበላው በኃላ የሆነውን ሁሉ ለቤተሰቦቸ አጫወትኳቸው እነሱም ደስ አላቸው እነሆ እስከ ዛሬ አለው
    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    እና የሰትዮ ታሪክ እውነት ነው
    ስለ ገጠመኝ ነው።

  • @Martha71
    @Martha71 ปีที่แล้ว +31

    ከሞተች በሁዋላ ህይወት የሰጣትና ከካንሰር ያዳናት እግዚአብሔር አምላክ ነው ሞት አይደለም !!!!!! እግዚአብሔርዬ ስሙ ይባረክ !!! 🙏🙏🙏

    • @raddanitube
      @raddanitube ปีที่แล้ว

      ምን ይሳነዋል እሱ❤❤❤❤❤

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 2 ปีที่แล้ว +13

    እውነት ነው እግዚአብሔር አይዋሽም እንድትመሰክር እድሜ ጨምሮላታል ጌታ መልካምና ታጋሽ ነው ሀሌሉያ

  • @momskiyyah77734
    @momskiyyah77734 2 ปีที่แล้ว +44

    እውነት ነው የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ያድናል ክብር ለስሙ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏

    • @rozina3913
      @rozina3913 2 ปีที่แล้ว +4

      እዚህ ላይ ግን ስለሱ አልተወራም

    • @momskiyyah77734
      @momskiyyah77734 2 ปีที่แล้ว +7

      @@rozina3913
      የኔ ቆንጆ ከዶከተሮች አህምሮ በላይ መስራት የምችል ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው ከሞት የምያነሳውም እርሱ ብቻ ነው ባያወሩትም ስራው ይናገራል ተባረኪ🙏

    • @bettytube7981
      @bettytube7981 2 ปีที่แล้ว +3

      Amen that’s true

  • @jemalomer8614
    @jemalomer8614 2 ปีที่แล้ว +85

    እውነት ይሆናል ህመሞች ስልጣ የላቸውም እነሱም ታዛዢ ናቸው አዛዡም የፈጠረን ጌታ ነው ።

    • @sarahawler1292
      @sarahawler1292 2 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው

    • @ሩሐማ12
      @ሩሐማ12 2 ปีที่แล้ว +1

      @@dagmawisamson2101 በጣም 🥰🥰🥰🥰

    • @asenihailu1854
      @asenihailu1854 2 ปีที่แล้ว

      @@dagmawisamson2101 Loki HK jkjjkbjjjjjjjjjjjjjjjkjjjjjj>Joni jjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjkjkjjjjjjjjj

    • @yunusYezemzem
      @yunusYezemzem 8 หลายเดือนก่อน

      ላኢላሀኢለላህ

  • @kasechtesfaye427
    @kasechtesfaye427 2 ปีที่แล้ว +12

    ለእግዚአብሔር ይሚሳነው ምንም የለም ለምስክርነት ተመርጣ ነው ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ ተባረክ አቤል

  • @Silasie9720
    @Silasie9720 2 ปีที่แล้ว +9

    እውነት ነው እኔም ለማስረዳት ቃል ያጣሁበት አጋጣሚ ገጥሞኛል ልጄን ወልጄ ከ 2 ሰአት በኋላ ነው ብዙ ደም ፈሶኝ ነበርና ሳይታወቅ ለመፀዳዳት ስቆም ፈገግ እያልኩ መውደቄን ነበር የማስታውሰው ከዛ ከ 5 ደቂቃ በኋላ ይሆናል ድምፅ እሰማለሁ የሚጠራኝ ባለቤቴ እያለቀሰ ሀኪሞች ከበውኝ ነቅቼ ምንሆናችሁ ነው ብል የደነገጠ ሰው ብቻ ነው የማየው እኔ ግን ደስ የሚል ስሜት አዲስ እንደተወለድኩ ፍሬሽ ንፁህ የሆነ አይምሮ ለትንሽ ደቂቃዎች ኖርኩኝ ግን በዛ 5 ደቂቃ ውስጥ የት ሂጄ እንደመጣሁ ለመናገር አለም አያምነኝም ያስብላል። እግዚአብሔር ይመስገን ለልጆቼ ሲል እግዚአብሔር መልሶኛል🙏🙏🙏

    • @MerkebBahri
      @MerkebBahri หลายเดือนก่อน

      @@Silasie9720 እኔ ይህ ቪድዮ ያየሁት 02/03/2017 ነዉ ግን የፃፍሽዉ ነገር በጣም ደስ ይላል ላንቺ የደረሰ እግዚአብሔር ይርዳን🤲👏🙏

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 2 ปีที่แล้ว +121

    ኑሮንለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃን አሚን በሉ በቅንነት እንደመር

  • @mokaruth6301
    @mokaruth6301 2 ปีที่แล้ว +38

    እግዚአብሄር ይመስገን ለመድሀኒያለም ምን ይሳነዎል ተመስገን አምላኬ🙏❤

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 2 ปีที่แล้ว +119

    ሁሉም የሱ ሁሉም ከሱ ነው ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ🙏

  • @persistence.3322
    @persistence.3322 2 ปีที่แล้ว +151

    ከሞት በዋላማ አለ የዘላለም ህይወት በክርስቶስ በማመን ብቻ የሚኖር !!እውነት ነው!!

    • @yohannesgeday5348
      @yohannesgeday5348 2 ปีที่แล้ว +6

      ምሰክርነቱም ከክርሰቶስ. ትንሣኤ መንፈስ የተነሳ እውነተኛ ነው የሚል ሙሉ ድምዳሜ አድርሶኛል ተአምር ነው።

    • @natibori2881
      @natibori2881 2 ปีที่แล้ว

      እዉነት ነው!!

    • @zzx4738
      @zzx4738 ปีที่แล้ว

      በአድ አላህ በማመን ብቻ ነዉ

  • @seidalmaz3526
    @seidalmaz3526 2 ปีที่แล้ว +7

    ሱባህን አላህ እውነቷ ነው
    ስነሞት ነፍሳቺን ከስጋቺን ተለይታ እናያለን ጀስዳቺን ተጋድሞ ቤተስብ ሳያለቅስ እናያለን እነሱ ግን አያዮንም ወደቀብር ሲውስዱን እጩሀለን ወድት ነው የምትውስዱኝ ለምድነው እያለን ሰው ግን አይሰማንም እስሳውቺግን ይስሙናል
    ነብዮ ሙሀመድ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም! ስለዝህ ጉዳይ ሳሀባውቺ ጠይቀዋቸው እደህ ብለዋል
    የሰውልጅ ወደቀብር ሲሂድ የሚጮህውን ጩህት አላህ የሰውንልጅ እድሰማ ቢያደርገው አዱን አዱ አቀብርውም እድት ቺለው ይቀብሩታል አሉ እስሳውቺግን ይስማሉ እነሱ ማውራት ሰለማይቺሉ
    በኛ በኢስላም አንድ ባል የሞትባት ሴት አራት ወር ከቤት እዳትውጣ የምትከለከለውም እኮ ለዝህ ነው ሲሞት ጀሰዱ ነው እጅ ነፍሱ እቤት አለቺ ።
    እናም ወግኖቺ ጥሩስርተው ከሚሞቱት ያድርገን በዱኔያላይ መልካም ሰው ውደቀብር ሲወስዱት በጣም ይደስታል ቶቶሎ ውስዱኝ ይላል ሰውቺ ግን አይስሞትም እጅ ወደቀብር ስነህድ ከመጩህ ከቀብርም ቅጣት አላህ ይጠብቀን ያአርብ

  • @ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ
    @ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ 2 ปีที่แล้ว +27

    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ሞቶ ተገንዘዉ በህልም የምመስለቸዉ ብዙዎች ናቸዉ ምስጥሩን ፈጣር ብቻ ነዉ የምያዉቀዉ አቤሎ ይመችህ

  • @kidanemhretinate9624
    @kidanemhretinate9624 2 ปีที่แล้ว +46

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም🙏🙏🙏

  • @mulaturegassa5121
    @mulaturegassa5121 2 ปีที่แล้ว +30

    እግዚአብሔር እንዲህም ሰርቶ ያስደንቃል ።ክብር ለእርሱ ይሁን

  • @erkentehabtamu9667
    @erkentehabtamu9667 2 ปีที่แล้ว +22

    ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል አሜን!

  • @eritreanerena7332
    @eritreanerena7332 2 ปีที่แล้ว +13

    ካለ መኖር ወደ መኖር ያመጣት አላህ ከሞትም መቀስቀስ አይዳግተውም ጌታችን አላህ ጥራት ይገባው እና ሁሉ በእጂ አንድን ነገር ሲፈልግ ሁን ይለዋል ይሆና : إنما أمره سبحانه وتعالى إذا أراد شيئًا أن يقول له: "كن" فيكون، ومن ذلك الإماتة والإحياء، والبعث والنشور.

    • @daycome5639
      @daycome5639 ปีที่แล้ว +2

      ጌታችንን መድሀኒትታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሞት ያድናል

  • @frehiwotleykun7127
    @frehiwotleykun7127 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባረክ ይሄ የእግዚአብሔር እጅ ነው። እግዚአብሔር ደግሞ በሁሉም ላይ ሥልጣን አለው

  • @bellabella-b1d
    @bellabella-b1d 2 ปีที่แล้ว +12

    አቤልሻ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ፈጣሪየ ይሄን ከጭንቀት፣ከህመም፣ከስቃይና ከክፉ ተግባራት የፀዳ አስደሳች ህይወት ለሁላችን ይስጠን።

  • @jesusisthewaythetruththeli2106
    @jesusisthewaythetruththeli2106 2 ปีที่แล้ว +30

    ዮሐንስ 3: 6 ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፥ ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው።
    ሰው መንፈስ ነው ያለው ጌታ ሰዎች ይህን ጊዜ እንዲያስተውሉና እንዲያውቁ ነው፡፡ የዚህ አይነት ቪዲዮ እጅግ በጣም ጠቃሚና በመንፈሳዊ ህይወት መጽሀፍ ቅዱስ ስለተናገረው ነገር እንድናስተውል ይረዳናል፡፡ ተባረክ ወንድም አቤል፡፡

    • @girmatessema903
      @girmatessema903 2 ปีที่แล้ว +3

      ሰው መንፈስ ነው የሚል ቃል በሌለበት ሁኔታ አንተ ሰው መንፈስ እንደሆነ አድርገህ ጥቅስ ላክህ ይኸ ፈፅሞ ስተት እንደሆነ ከቃሉ ተነስቸ ላሳይህ
      በመጀመሪያ ሰው የተፈጠረው ከምድን ነው? አፈጣጠሩስ ምን ይመስላል የሚለው ለመረዳት ኦሪት ዘፍጥረት በመሄድ ቃሉን በጥንቃቄና በማስተዋል ማየት ያስፈልጋል።
      “እግዚአብሔር አምላክም ሰውን ከምድር አፈር አበጀው፤ በአፍንጫውም የሕይወት እስትንፋስን እፍ አለበት ሰውም ሕያው ነፍስ ያለው ሆነ።”
      - ዘፍጥረት 2፥7
      “የሰላምም አምላክ ራሱ ሁለንተናችሁን ይቀድስ፤ መንፈሳችሁም ነፍሳችሁም ሥጋችሁም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመጣ ጊዜ ያለ ነቀፋ ፈጽመው ይጠበቁ።”
      - 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥23
      በእነዚህ ባየናቸው ጥቅሶች ውስጥ ሰው መንፈስ ብቻ ነው የሚል እንደሌለ ተመልክተናል ?? እንዲያውም ያየናቸው ጥቅሶች ሰው ከሁለት በላይ እንደሆነ የሚገልፁ መሆናቸውን ነው ?? ስለዚህ
      አንተ የጠቀስከው ጥቅስ "ሰው መንፈስ ነው" የሚለው የጌታ አስተምሮ አንተ እንደምትለው ሰው የተባለው ስጋውን ሳይጨምር መንፈሱ ብቻ ነው የሚል እንዳልሆ ነገር ግን የተነገረበትም ትርጉም ሌላ እንደሆነ እናስተውላለን ከዚህ ተነስተን
      ዮሐንስ 3
      ⁵ ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፦ እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።
      "ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፥ ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው።”ካለው በኋላ ዝቅ ብሎ እንዲህ ይላል
      ¹³ ከሰማይም ከወረደ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ ማንም የለም፥ እርሱም በሰማይ የሚኖረው የሰው ልጅ ነው።
      ¹⁴-¹⁵ ሙሴም በምድረ በዳ እባብን እንደ ሰቀለ እንዲሁ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ የሰው ልጅ ይሰቀል ይገባዋል። ከዚህ ቃል የተነሳ ስንመረምር
      ከሰማይ የወረደው ጌታ ሰው በመሆን እንደተሰቀለና በሦሶተኛው ቀን እንደተነሳ በትንሳኤም ወደ ሰማይ እዳረገ ይህም ስጋው መሬት ላይ ቀርቶ መንፈስ ብቻ ወደ ሰማይ እንዳልወጣ ፣ በሰማይም በአብ ቀኝ የተቀመጠው የሰው ልጅ እንደሆነ ፣ እንዲሁም እኛም ከክርስቶስ ጋር እንደሞትንና ከእርሱ ጋር እንደተነሳን ደግሞም በክርስቶስ ተሰውረን በሰማያዊ ስፍራ እንደተቀመጥን በዚህም ምክንያት የክርስቶስን ሕይወት እንዳገኘን መፅሐፍት ይናገራሉ
      እኛም ይህ እውነት ሲነገረን በማመናችን በጥምቀት አረጋግጠናል??
      ከዚህ ጋር የሚሔዱ ሌሎች ተጨማሪ ጥቅሶችን ማየት ያስፈልጋል ??
      ኤፌሶን 2
      ⁵ ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥
      ⁶-⁷ በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥ ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን።
      “ለእውነትም በሚሆኑ ጽድቅና ቅድስና እንደ እግዚአብሔር ምሳሌ የተፈጠረውን አዲሱን ሰው ልበሱ።”
      - ኤፌሶን 4፥24
      “ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።”
      - 2ኛ ቆሮ 5፥17
      ስለዚህ ከመንፈስ መወለድ ማለት??
      "በአዲሱ ሰው በክርስቶስ አካል ውስጥ በመግባት አዲስ ፍጥረት በመሆን በዚህም አሰራር የመንፈስ ቅዱስ ማደርያ በመሆን፣ በሰማያዊው በቅዱስ መንፈስ ስርዓት ውስጥ መግባትና መመራት ማለት ነው"

    • @jesusisthewaythetruththeli2106
      @jesusisthewaythetruththeli2106 2 ปีที่แล้ว +1

      @@girmatessema903 ወንድሜ: ጊዜ ወሰደህ ስለ ፃፍክልኝ አመሰግናለሁ። ነገር ግን የጠቀስካቸው ክፍሎች ሁሉ ስለ ሞተውና ስለተነሳዉ አዲሱ ሰዉ /መንፈስ ነው:: መንፈስ ሲባል በTV እንደተሳለብን ወይም ነፋስ ደመና መሳይ አይደለም:: ጌታ በትንሣኤ የተገለጠበት ማንነት ነው። አዳም በኤድን ገነት ሲመላለስበት የነበረው ማንነት ነው።
      “ስለዚህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ሰውን በራሱ መልክ ፈጠረው፤ በእግዚአብሔር (ኤሎሂም) መልክ ፈጠረው፤ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው።” compare with
      - ዘፍጥረት 1፥27 (አዲሱ መ.ት)
      “እግዚአብሔር አምላክ (ያህዌ ኤሎሂም) ከምድር ዐፈር ወስዶ ሰውን አበጀው፤ በአፍንጫውም የሕይወት እስትንፋስ እፍ አለበት፤ ሰውም ሕያው ነፍስ ሆነ።”
      - ዘፍጥረት 2፥7 (አዲሱ መ.ት)
      ሰዉ (ወንድና ሴት) በስጋ ሳይገለጡ እግ/ር በመልኩ ፈጥሯቸው ነበር። አሁን የለበስነው ስጋ ከኤድን የተባረረውና የሃጢአት ምልክት የሆነውን ስጋ (እግ/ር ከቆዳ ልብስ ያለበሰው ማለት ነው) ቢሆንም አካላችንና እውነተኛ ማንነታችን አሁንም ተሰውሮ ያለዉ ሊመጣም ያለው ክብር (ትንሣኤ) ክርስቶስን የሚመስለው ማንነታችን ነው መንፈስ ማለት። think and study deep any way.

    • @girmatessema903
      @girmatessema903 2 ปีที่แล้ว +4

      @@jesusisthewaythetruththeli2106 ወንድሜ ምናልባት ሀሳብህ ግልፅ ላይሆንልኝ ይችላል
      ብየ አስባለሁ ነገር ግኝ እኔ እንደገባኝ ከሆነ
      በምራፍ 2 ላይ እ/ር አምላክ ሰውን ከአፈር ከመሰራቱ በፊት በምራፍ 1፥27 ላይ እንደተፃፈ በመጀመሪያ በእ/ር መልክ እንደተፈጠሩ ይህም የእ/ር መልክ መንፈስ እንደሆነ ለመግለፅ ሞክረሃል መልካም
      ነገር ግን በእኔ አረዳድ ደግሞ
      እ/ር አምላክ ሰውን የፈጠረው አንድ ጊዜ ብቻ ነው የሚል ሲሆን ለዚህም ምክንያቴ።
      በምራፍ 1 ላይ ያለው ቃል በጥቅል የተገለጠ ሲሆን በምራፍ 2 ላይ ያለው ግን የምራፍ አንድን ቃል እንዴት እንደተፈጠረ በዝርዝር የሚያስረዳበት ሲሆን
      ለዚህም ምክንያቴ (ምጉቴ)
      ከዚያው ቀጥሎ በምራፍ 1፥28 ላይ የተፃፈውን ቃል ነው።
      “እግዚአብሔርም ባረካቸው፥ እንዲህም አላቸው፦ ብዙ፥ ተባዙ፥ ምድርንም ሙሉአት፥ ግዙአትም፤ የባሕርን ዓሦችና የሰማይን ወፎች በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ግዙአቸው።”
      - ዘፍጥረት 1፥28
      ከዚህ ቃል እንደምንረዳው መንፈስ ስለማይወለድ፣ ደግሞም ስለማይወልድ በአጠቃላይ ስለማይራባ ቃሉ እየገለፀልን ያለው መብዛትና መራባት የሚችለውን ከአፈር የተፈጠረውን ሰው እንደሆነ እንረዳለን።
      ሌላው ስለ ክርስቶስ የገለፅከው ነገር ስላልገባኝ ደግሜ ልጠይቅህ ተገድጃለሁ ምናልባት ጊዜህን እንዳልሻማህ እንጅ ደግመህ ብታስረዳኝ ደስ ይለኛል ጥያቄየም " ጌታ በትንሳኤ ሲነሳ በመንፈስ ሁኖ ነው የተነሳ ወይስ በስጋ ነው የተነሳ"??እንዲሁም
      አዳም ከገነት ሲባረር የመጀመሪያውን አካል አጥቶ ሌላ አካል ይዞ ነው የተባረረ ወይስ ያንኑ አካል ይዞ ነው የተባረረ??

  • @berhanehaile3488
    @berhanehaile3488 2 ปีที่แล้ว +10

    ይህ ምስክርነት እውነት ነውና ፡ እባኳቹ እመንዋት ። እኔ ይሐን ነገር እውነት ነው እምለው ፤ እኔም ለሰዎች እንግዳ የሆነ ነገር ስላየሁ እና ስለሰማሁ ነኝ ። እኔ ያየሁትና የሰማሁት ነገር ፤ በሰዎች እውቀትና ሓሳብ በጭራሽ የሌለና ታስቦም የማያውቅ ነዉ ። ስለዚህ ነገር ምናልባት በሌላ ቀን እመሰክርላቹ ይሆናል ። ስለዚ እባካቹ በምትለዉ ሁሉ እመንዋት። ራሳቹ ለድንቁርናቹ እና ለባለማወቃቹ አሳልፋቹ አትስጡ ። በራሳቹ ሰዋዊ ጥበብና ማስተዋል አትተማመኑ ። ይልቁንስ እግዝአብሄርን ስለሁሉ ነገር ጠይቁት ። እሱ የሚሰማ ጆሮአቹን የፈጠረና የሚሰማ ጆሮ ያለው ፡ እና የሚናገረውም አፋቹን የፈጠረ ፡ የሚናገር አፍ ያለው ነው ። ስለዚህ ጠይቁት ፡ ይሰማቹኋል ። አዳምጡት ፡ ይናገሯቹኋል ።

    • @celebritiezzz4507
      @celebritiezzz4507 2 ปีที่แล้ว

      እባክሽ ንገሪን ሊጠቅመን ይችላል

    • @Girmay-lp4bx
      @Girmay-lp4bx 19 วันที่ผ่านมา

      Tell us we will believe you

    • @Girmay-lp4bx
      @Girmay-lp4bx 19 วันที่ผ่านมา

      Tell us we will believe you

  • @millionshiferaw9217
    @millionshiferaw9217 2 ปีที่แล้ว +8

    ሞት እና ሕይወት በእግዚአብሔር እጅህ ነው። እግዚአብሔር የፈቀደውን ያደርጋል ማንም ከልካይ የለውም። የእግዚአብሔር ስም ለዘላለም የተባረከ ይሁን።

  • @ap.eshetuoycha.
    @ap.eshetuoycha. 2 ปีที่แล้ว +42

    ትንስዔና ሕይወት እኔ ነኝ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳን ሕያው ይሆናል ሕያው የሆነም የሚያምንብኝ ለዘላለም ሞትን አያይም ብሎ በተናገረው ጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የእግዚአብሔርን ሕይወት ተቀበሉ አበል አንተም ይህንን ሕይወት በኢየሱስ ክርስቶስ ተቀላቀል

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 2 ปีที่แล้ว +4

      እንደው ድፍረታቹ ሁሉ ላይ ጥልቅ ብላቹ ይህንን የሀስት ስበካችሁን መርዝ ትረጫላቹ አንተ ስለ አቤል ተቀላቀል የምትለው እናንተ ገር ብቻ ነው እግዚአብሄር። የሚመለከው

    • @ethiopiaspy1816
      @ethiopiaspy1816 2 ปีที่แล้ว +5

      በኢየሱስ በማመንና በስሙ በሚገኝ የኃጥያት ስርየት ይጠመቁ ሐዋ 2:38

    • @zeritualemu8784
      @zeritualemu8784 2 ปีที่แล้ว

      መናፍቃን ያለ ሁለት ጥቅስ አታዉቁም?? ምናለበት ያልተበረዘዉን ትክክለኛዉን መፅሀፍ ቅዱስ ብታነቡ?? ከእናቱና ከቅዱሳን የተለየዉን በጌታ ስም የመጣዉን የቀደመዉን እባብ የአለማት ሁሉ ፈጣሪ የሆነዉ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ጥልቁ ይጣልልን። አሜን አሜን አሜን!!

    • @zeritualemu8784
      @zeritualemu8784 2 ปีที่แล้ว

      @@emebetzewde7492 እነዚህ የሉተር ስሪቶች (666) ሁሉ ቦታ እንደ እርጎ ዝንብ ጥልቅ ማለት ይወዳሉ። የሰረፀባቸዉ የአዉሬዉ መንፈስ የሰዉን ልጆች ሁሉ ወደ ሲኦል ለማጋዝ ሌት ተቀን በነሱ ላይ አድሮ ስራዉን እየሰራ ነዉ። እግዚአብሔር ይገስፅልን እንጂ ሌላ ምን ይባላል።

    • @zeritualemu8784
      @zeritualemu8784 2 ปีที่แล้ว

      @@ethiopiaspy1816 መስሎሻል!! ቃሉን በማክበር እንጂ ኢየሱስ ኢየሱስ ብሎ በማላዘን ፅድቅ አይገኝም። ይህን ከእናቱና ከቅዱሳን የተለየዉን የጌታን ስም አንግቦ የመጣዉን የአዉሬ መንፈስ የአለማት ሁሉ ፈጣሪ የነገስታት ሁሉ ንጉስ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ጥልቁ ይጣልልን። የሳቱትንም በደሙ ወደቀደሳትና ወዳከበራት ቤተ መቅደሱ ይመልስልን።አሜን አሜን አሜን!!

  • @salamontube
    @salamontube 2 ปีที่แล้ว +35

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 🇪🇹🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ውድ ይሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Yejutube4381
    @Yejutube4381 2 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
    እናመሠግናለን አንበሳው 🙏

  • @ሀበሻ-ዀ9ቀ
    @ሀበሻ-ዀ9ቀ 2 ปีที่แล้ว +9

    ለምንድነው ለማመን የሚከብደው እግዚአብሔር ድንቅ ስራን ይሰራል ብዙ ሰው እንደሱዋ ያልተፃፈ ታሪክ አለው

  • @hosannanatnael9639
    @hosannanatnael9639 2 ปีที่แล้ว +24

    እውነት ነዉ ኢየሱስ የሚባል የጌቶች ጌታ የነፍሳችን ገዢ እሱ ይገድላሉ ያድናልም። stay blessed for sharing a such amezing history.

    • @zeritualemu8784
      @zeritualemu8784 2 ปีที่แล้ว

      ከእናቱና ከቅዱሳን የተለየዉን ህዝብን ሁሉ የማያስተዉን የአዳራሹን የአዉሬ መንፈስ የነገስታት ሁሉ ንጉስ የአለማት ሁሉ ፈጣሪ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ጥልቁ ይጣልልን።አሜን አሜን አሜን!!

    • @user-rr3ed7qs8b
      @user-rr3ed7qs8b 2 ปีที่แล้ว +1

      @@zeritualemu8784 እየሱስ
      ለብቻው ስሙ ሲጠራ የሚናደድ የአጋንንት መንፈስ በእየሱስ ስም ከኢትዮጵያ ምድር ላይ ይጥፋ
      አሜን አሜን አሜን

    • @zeritualemu8784
      @zeritualemu8784 2 ปีที่แล้ว

      @@user-rr3ed7qs8b ከቅዱሳንና ከእናቱ የተለየዉን የጌታችንን የመድሀኒታችንን'የኢየሱስ ክርስቶስን ስም አንግቦ የመጣዉን የአዉሬዉ መንፈስ እግዚአብሔር ወደ ጥልቁ ይጣልልን። ያሳታቸዉንም በንስሀ ወደ ቤተ መቅደሱ ይመልስልን።አሜን አሜን አሜን!

    • @user-rr3ed7qs8b
      @user-rr3ed7qs8b 2 ปีที่แล้ว +1

      @@zeritualemu8784 እርሱ እየሱስ ብቻውን ነው የሚያድነው ወደድሽም ጠላሽም ከእርሱ ውጪ ማንም አያድንም አሁንም እደግመዋለሁ ስሙ ብቻውን ሲጠራ የሚናደድ መንፈስ እየሱስን ሸፍኖ ሌሎች እንዲመለኩ የሚፈልግ መንፈስ በእየሱስ ስም ከኢትዮጵያ ይጥፋ

    • @user-rr3ed7qs8b
      @user-rr3ed7qs8b 2 ปีที่แล้ว +1

      @@zeritualemu8784 እየሱስ
      ለብቻው ስሙ ሲጠራ የሚናደድ የአጋንንት መንፈስ በእየሱስ ስም ከኢትዮጵያ ምድር ላይ ይጥፋ
      አሜን አሜን አሜን

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 2 ปีที่แล้ว +17

    እግዚአብሔር ይችላል እርሱ እኮ ደግ ነው 🙏🙏🙏

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 2 ปีที่แล้ว

      እግዝእብሔር ብሩክ መሐሪ ነው ክብር ለሱ ይሑን

    • @nanitaye6670
      @nanitaye6670 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ
    @አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ 2 ปีที่แล้ว +8

    እናመሰግናለን አቤሎ እግዚአብሔር ስራው ብዙ ነው ይደንቃል

  • @fevengebremeskel6180
    @fevengebremeskel6180 2 ปีที่แล้ว +16

    አወ አየሱስ አዳኝ ነዉ አወ አዳኝ ነዉ ከበር ለአግዚአብሔር የሁን 🙏

    • @geesan6348
      @geesan6348 ปีที่แล้ว

      ሊሆን ይችላል

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 2 ปีที่แล้ว +20

    This is true ! She is not only one had such kind of miracles from Almighty God (Jesus Christ) Hallelujah 🙏🏽

    • @zeritualemu8784
      @zeritualemu8784 2 ปีที่แล้ว +1

      ያ በላይ ከኢዎች ተነሳ እንዴ?????

  • @kidist1955
    @kidist1955 2 ปีที่แล้ว +85

    "እኔ ኣምናታለው " ሁላችንም ለነፍሳችን የሚሆን በጎ ምግባር (ጥሩ ስራ ) ሳንሰራ ኣይጥራን 🙏🙏🙏😰 እናመሰግናለን ኣቤል 🙏

    • @haileengida4014
      @haileengida4014 2 ปีที่แล้ว +3

      ማን እነዳዳናት ለምን አልተናገርክም
      ለገንዘብ በቻ አትኑር አንተም ጌታ ኢየሱስ ያሰፈልግሀል ኢየሱስ ያድናል ዕውነተኛ ነው ።

    • @sewkefuegezabehermelkam7878
      @sewkefuegezabehermelkam7878 2 ปีที่แล้ว +2

      @@haileengida4014 ምን አበሳጨሕ አንተ? ክርሥቶስ ኢየሱስ ምን ይሳነዋል ሙታን ያስነሳል

    • @tizibt6026
      @tizibt6026 2 ปีที่แล้ว +1

      @@haileengida4014 እሷ ካላለች እሱ ኬት ያምጣው

    • @abrahamjesus30
      @abrahamjesus30 2 ปีที่แล้ว

      @@haileengida4014 ልክ ነህ ጌታ ይባርክህ

    • @edenkebede1809
      @edenkebede1809 2 ปีที่แล้ว

      Kidist የዘላለም ህይወት የሚያሰጠው መልካም ስራ ብቻ ሳይሆን በክርስቶስ እየሱስ
      አምኖ መዳንም ነዉ !!

  • @emebetenat6592
    @emebetenat6592 2 ปีที่แล้ว +18

    ሰማይና ምድርን የፈጠረ አምላክ ለሱ ምን ይሳነዋል

  • @tsegayenatadmasu7316
    @tsegayenatadmasu7316 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ሊሆን እንደሚችል ብገምትም የትኛው እውነት እንደሆነ ግን ተወዛገብኩ።ደስ የሚል ስሜት እየተሰማት ነበር ከዛም ያልጨረሰችው ነገር ስላለ መመለስን መረጠች ይሁን ለማስተማርም ይሆናል ብየ ገመትኩ ከዛም ለህይወት ዋጋ ስለመስጠት ተነገረን።ወይ ለህይወት ዋጋ መስጠት የሚለውን ትርጉም አልተረደውትም ካለዛ ግን እኔን የታየኝ ይህን ከመስማቴ በፊትም አስበው እንደነበረው ሞት ሰወች ሲለዩን መሪሪ ሀዘንን የለመድነው ቢሆንም ግን ሞት ደስ ወደሚል ሌላ ህይወት መሸጋገሪያ መሆኑን ነው።ባይገርማችሁ ስጋየ ሲያርፍ/ስሞት/ሊሰማኝ የሚችለውን ደስ የሚል ስሜት እያጣጣምኩ ነው ቪዲዮውን የጨረስኩት በተመስጦውስጥ ሁኘ😁😁😁😁😁❤❤❤❤❤

  • @bintnejashi74
    @bintnejashi74 2 ปีที่แล้ว +16

    ሰላም ነው አቤል ብርሃኑ እኔ አምናለው ምክንያት ማንም ሰው ቢሆን እዚህ አለም መቆየት የሚችለው የተፃፈለት የሚበላው ሲሳይ እስኪያልቅ ድረስ ነው ይላል የነብዩ መሐመድ ሰላም በሳቸው ላይ ይውረድ አስተምሮት ፡፡

  • @عبدالله-ج4ب9ل
    @عبدالله-ج4ب9ل 2 ปีที่แล้ว +15

    ان الله حق الموت حق الجنة والنار حق اللهم احسن خاتمتنا و اجعلنا من عبادك الصالحون

    • @AyshaTube-v7c
      @AyshaTube-v7c 6 หลายเดือนก่อน

      امين اللهم امين👍

  • @jodtad6608
    @jodtad6608 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ትክክል ናት እንደዚህ ያለ ሌላታሪክ በቤተሰብ ውስጥ አውቃለው የራሴው አክስት ሞታ ተነስታለኝ፡ ከሞት በኋላ ህይወት በሌላ መልኩ ትቀጥላለች፡ ነገር ግን አንድነር ልናውቀው የሚገባ ነገር አለ የዘለአለም ደስታ ወይም የዘለአለም ስቃይ አለ፡ እሱንም የሚወስነው ከሞት በሀፊት የምንኖረው ኑሮ እና የምንመርጠው የህይወት ምርጫ ይወስነዋል።
    የዘለአለም አረፍት ከፈለግን እኔ እውነት፡ ህይወት፡ መንገድ ነኝ ያለውን ሞትን ድል አድርጎ የተነሳልንን እየሱስ ክርስቶስን ማመንና መከተል ያስፈልገናል።

    • @GANITUBE318
      @GANITUBE318 2 ปีที่แล้ว

      የምርሽን ነው በስመአብ እና ግን ምን ነበር የታያት በማሪያም?😢😢

    • @jodtad6608
      @jodtad6608 2 ปีที่แล้ว +1

      በእግዚአብሔር ፊት የእውነቴን ነው።

    • @ዜድነኝያቀስታቅመም
      @ዜድነኝያቀስታቅመም 2 ปีที่แล้ว

      ጉድ ሡበሀንአላ ሰዉሞቶ ተነሳ አላሉም ክክክ

    • @sususami6491
      @sususami6491 2 ปีที่แล้ว

      ALLAH 1, new ayweldm ayweledim and new esu

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 2 ปีที่แล้ว +23

    As a christian I always believe there is eternal life after death . There are also many people who experience such journey to death and coming back with a totally different view about death and life.

    • @user-rr3ed7qs8b
      @user-rr3ed7qs8b 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ሞተው ሰማይ ቤት
      እየሱስን አግኝተው ከተመለሱ በኋላ ንስሐ ገብተው ጌታን የተቀበሉ ብዙ ሰዎች አሉ።

  • @abukassultan9705
    @abukassultan9705 2 ปีที่แล้ว +25

    እንደሙሠሊም እምነቴ
    አላህ ያዘዘዉን የፈጸመ
    የከለከለዉ የተከለከ የወደኛዉ አለም ደሠታ ኢዚሁ ከጠረሞት ይጀምራል መልካም ያሚሠራ ነፍሡ ሥተወጣ ሠጉር ከቅቤ እንደ መሳብ ነው መጥፎ የሚሠራ ነፍሡ የሚትወጣዉ ሽቦ ከእሠፖንጅ እንደሚቦጭቀዉ መልእክት ቦጭቀዉ ከሠውነቱ የወጧታል
    ስለዚህ መልካም ለመሆን እንጣር።

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 ปีที่แล้ว +3

    ተአምር ነው እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @mewedaaslem4332
    @mewedaaslem4332 2 ปีที่แล้ว +1

    ተመሳሳይ ገጠመኝ ያለው አንድ የማሽን ኦፕሬተር ወዳጄን አውቃለሁ። ይህ ወዳጄ አዘውትሮ...
    ""ስለ ሞት ሳስብ ከሞት ቡሀላ ያለው አለም ይናፍቀኛል"" ሲል እሰማዋለሁ። ለምን ይህን ቃል እየደጋገመ እንደሚናገር ግን አላውቅም ነበር። ይሁንና በአንድ ወቅት ለምን እንዲህ እንደሚል ጠየኩት። እሱም ሙቶ ስለተነሳበት እውነተኛ አጋጣሚው ፈራ ተባ እያለ ካጫወተኝ ቡሀላ ሀሳቡን ተረዳሁት።
    ይህ ክስተት የተፈጠረው ወዳጄ በአስራዎቹ መጨረሻ እድሜው ላይ ሳለ ነበር የሆነው። እንደነገረኝ በቀናት ህመም ነበር ነብሱ ከስጋው የተለየችው። ይሁንና አምላክ አልፈቀደ ኖሮ የቀረውን ጊዜ ሊኖር ወደ ምድራዊው አለም ተመለሰ።
    ወዳጄ ከትንሳኤው ቡሀላ ስለነበረው ሁኔታ ሲያጫውተኝ የሰውነቱ እንቅስቃሴ አሁንም ድረስ አይረሳኝም። ፍፁም ስሜታዊ ነበር። የፊቱ ገጽታ በደስታ ድባብ ደምቆና ፈክቶ በህሊናው ውስጥ የሚመላለሰውን ፤ ከምተ ቡሀላ እርሱ ብቻ ያየውን ፤ የራሱን የብቻ እውነትና ተአምራዊ ምስል በአድናቆት ተውጦ ፣ በሀሳብ ተመስጦ ያየውን ሁሉ ሲነግረኝ በመገረምም በመደነቅም ነበር የሰማሁት።
    እንዲህም አለኝ
    "ከሞትኩ ቡሀላ ያየሁትን አለም አሁን ላይ መለስ ብዬ ሳስበው 'እጅግ በጣም ይደንቀኛል። ስለ እውነት ነው የምልህ ይናፍቀኛልም'። እንደዛ አይነት ሰላምና ሀሴት የሞላው ብሩህ አለም ምድር ላይ አይቼ አላውቅምና። ለዛ ነው ዘወትር ያ ውብ አለም ይናፍቀኛል" የምለው ሲል አጫወተኝ !

  • @kifluworku9700
    @kifluworku9700 2 ปีที่แล้ว +10

    ከሞት በኋላ ህይወት አለ በክርስቶስ የሚያምኑ በህይወት ይኖራሉ የእግዚአብሔር ቃል ይናገራል

  • @meserettamiru6353
    @meserettamiru6353 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር የሞተን ማስነሳት የታመመን መፈወስ ይችላል አቤል እናመሰግናለን

  • @weynatube21
    @weynatube21 2 ปีที่แล้ว +8

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፍ ነገር
    ይጠብቃች

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 2 ปีที่แล้ว +1

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ሁሉም ይቻለዋል ክብሩን እሱ ይውሰድ።

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 2 ปีที่แล้ว +3

    NDE I'd nowadays very frequent event and many have testified this truth they experienced.
    JESUS IS THE RESURRECTION AND THE LIFE!
    Stay blessed, dear Abel for sharing these wonderful and miraculous stories.

  • @meazaabebe8676
    @meazaabebe8676 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰዎች ቢያምኑም ባያምኑም ከሞት በኋላ ሕያወት አለ ስለዚህ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀ ላይ ሕይወቱን ለሰው ልጆች የሰተው፡፡ በእርሱ የሚያምን የዘላለም ሕየውት አለው፡

  • @user-munet
    @user-munet 2 ปีที่แล้ว +10

    ማርያምን እኔ መኪና ገጭቶኝ የሞትኩ መስሎኝ ነበረ እጅግ በጣም ደስ የሚል ስሜት በጣም ሰላም ለመግለፅ የሚከብድ ሰላም ተሰምቶኝ በቃ ሞትኩኝ ማለት ነው ሞት እንዲ ደስ የሚል ነገር ነው ስፈራው የኖርኩት እያልኩ ድንገት ነቃሁ በጣም ደስ የሚል ያለችው ስሜት እኔንም ተሰምቶኝ ነበረ

    • @fekeryene213
      @fekeryene213 2 ปีที่แล้ว

      የምርሽን ነው

    • @user-munet
      @user-munet 2 ปีที่แล้ว +2

      @@fekeryene213 እመአምላክን የእውነቴን ነው ለሰው ሳወራ ቀልድ ይመስላል ግን ምንም አይነት ከለር ምንም አይነት ምስል አላየሁም ብቻ ፍፁም ሰላም እጅግ ደስ የሚል ሰላም ተሰማኝ በጣም ደስ ብሎኝ ነበረ

  • @vegetube3293
    @vegetube3293 ปีที่แล้ว +1

    ለ እግዚያብሄር የሚሳነው ነገር የለም

  • @backgroundmusictubechannel195
    @backgroundmusictubechannel195 2 ปีที่แล้ว +2

    እዉነት ነዉ።ቅድስት ድንግል ማሪያም ወይ ልጅስ የንስሃ እድሜ ይሰጠን ዘንድ አማልጂን።

  • @mesafintwondmu6410
    @mesafintwondmu6410 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህ የመጀመሪያ አደለም የብዙ ሰዉ ታሪክ ነዉ ከህይወት በሀላ ህይወት የሚል ማሞ ዉድነህ የተረጎመዉ መፅሀፍ አለ አንብቡት ኢትዮጲያ ዉስጥም በቅርብ ተፈፅሟል

  • @ቀብራራውወሎ
    @ቀብራራውወሎ 2 ปีที่แล้ว +4

    የዚህ አይነት ታሪክ በኛ ቤተሰብ ተከስቶ ነበር ከ50 አመት በፊት አያታችን ሞቶ ተገንዞ እየተለቀሰ እሩቅ ሐገር የነበረች ልጁ ለሐዘኑ መታ እሬሳውላይ ተገድፍ ስታለቅስ የመንቀሳቀስ ነገር ይሰማታት በዙሪያዋ ላሉ ሰዎች ትናገራለች እውነቷ ነበር ከዛ ቡሐላ ተነስቶ የሆነውን በጥንቃቄ በቁጥብነት በትንሹ ነገራቸው ከዛም ከ25አመት ቡሐላ ወደማይቀረው ሞት ሄዷል እና ሐገራችንም ብዙ ተአምር አለ ስለማይነገር ነው

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank youuuu ablayeeee,,,ewenteee new yagatmachiwe swehieeee alluuu

  • @kalmarfurniture
    @kalmarfurniture 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ያደረገውን ነገር ለመናገር አትፈር ምክኛቱም እርጠኛ ነኝ ያ የመወደድ ስሜት ምንጡ ማን ነው አለች እግዚአብሄር ነው ማንም መንፈሳዊ አለም ውስት ቢገባ የሚሰማው ወይ ሃልዎተ እግዚአብሄር ነው ወይ እርኩስ መንፈስ ነው።ክብሩ ለ እግዚአብሄር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ለሆነው ጸንቶ ለሚኖረው አሜን።

  • @niwonaderu8722
    @niwonaderu8722 2 ปีที่แล้ว +2

    በትክክል!!! ይህ ነገር እውነት ነው፡፡እኔ እግዚአበሔርን የምለምነው ጊዜዬን በከንቱ እንዳለሳልፍ በምድር ላይ እያለሁ ከሞት በኃላ ስላለለው ህይወት የምረዳበትን/የማስብበትን አእምሮ/ህሊና እንዲሰጠኝ ነው፡፡በኃላ ወይኔ ምን አለ ገብቶኝ ቢሆን እያልኩ ከመጸጸት እንድድን ከአሁኑ ማድረግ/መዘጋጀት ያለብኝን እንዳውቅ ፈጣሪን እለምነዋለሁ!

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 2 ปีที่แล้ว +8

    😳ሱባሀን አላህ

    • @nurawassie2668
      @nurawassie2668 2 ปีที่แล้ว +1

      ውሸት አኮ ነው ሞት እንድህ ቀላል አይደለም ለሞት ስካርአለው ብለዋል ነብዬሙሀመድ ሰ ዐ ወ ታዳ መልከል ሞትን ሳታው 😕😕😕😕 አይ ድራማ

  • @derebanigussa6771
    @derebanigussa6771 2 ปีที่แล้ว +5

    አቤል አንተም ሳትሞት ስለኢየሱስ በዚህ አጋጣሚ ማውራት ትችል ነበር ለማርታ አለአዛር ሲነሳ ትንሳኤም ህይወትም እኔነኝ አላለም

  • @mel-at
    @mel-at 2 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ገጠመኝ ሳይሆንእዉነትነዉ ጥቂት እድለኛ ሰዎች በእግዚአብሔር ድንቅነት የሚያገኙት መምህርና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ የዚ ገጠመኝ አለዉ(አልፈራም መፅሀፉ ላይ ታገኙታላችሁ)

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 2 ปีที่แล้ว +7

    ይቺ ሴት ያዳናት የድንግል ልጅ የአለም መድሃኒት ነው ስሙ የተመሰገነ ይሁን ምን ይሳነዋል

  • @የሹዋየቅዱስሚካኤልልጂ
    @የሹዋየቅዱስሚካኤልልጂ 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ሊሆን ይችላል የኔም እናት ገጥሟታል የኔ እናት በድንገት ነበር ሞት የመጣ አይናችን እያየ ።ዘርግታ ተኝታ ገነትንም መንግስተሰማያትንም አሳይቷታል እናቴ ስለመጽሀፍ ቅዱሰ ስለምንም አታቅ ነበር የገጠር ሰው ስለሆነች የባእድ አምልኮ ነበር በቤታችን በልጂነታችን እና በጣም ብዙነገር አይታለች ለመዘርዘር ይከብዳል አሁን እኛንም ወደፈጣሪ እንድመለስ ምክኒያት ሆነች የባእድ አምልኮ ወርውራ የቤተክርስቲያን ሰወስት ሆናለች እግዚአብሄር ይመስገን እንደዛ በሞተች ሰአት ማን ጠራሽ ማን ነይ አለሽ ብሎ መልሶ ሲወረውራት ከሰማይ ወደመሬት ያክልነው የተሰማት በሀይል ጮሀ ተነሳች 😥😥😥😥😥😥

    • @GANITUBE318
      @GANITUBE318 2 ปีที่แล้ว

      የምርሽን ነው እህቴ እና ሲኦል እና ገነትን ምን ምን አየች በማሪያም😥?

    • @የሹዋየቅዱስሚካኤልልጂ
      @የሹዋየቅዱስሚካኤልልጂ 2 ปีที่แล้ว

      @@GANITUBE318 😰😰😰😰የምሬነው ማሪያምን በጽሁፍ እሚገለጽ አይደለም እመቤታችንን ሁላ አይታታለች

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 2 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🙏🙏

  • @edenteklu5231
    @edenteklu5231 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህ የእግዛብሄር ድንቅ ስራ ነው ምንም አይሳነው ለሱ ሙታንን ማስነሳት ስልጣን የሱ ነው።

  • @ኤፍታህ-ፀ6ሐ
    @ኤፍታህ-ፀ6ሐ 2 ปีที่แล้ว +28

    የምገርም ነው ፈጣሪ ስራው ግሩም ድንቅ ነው

  • @amir_vg
    @amir_vg 2 ปีที่แล้ว +5

    Your'e voice is so amzing and so interested

  • @bezabaslel6733
    @bezabaslel6733 2 ปีที่แล้ว

    አቤልሻ ምስክርነቱን (ቃለመጠይቅ) ያደረገችውን እንደ አሁኑ አቅርብልን

  • @hulubancheeneyew6134
    @hulubancheeneyew6134 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤል ደስ የሚል ታሪክ ነው የነገርከን። ብዙ ጊዜ ስዳምጥህ የሃሰት ውሬ ባለማቅረብህና ፣መረጃዎችህ እውነት ስለሆኑ አዳምጣቸዋለሁ። ከሞት መነሳት ግን ከሞት በኋላ ያለውን እውነት ለማያምን ጥሩ ማሳያ ነው ምክ/ቱም የመጽሃፍ ቅዱስ እውነት ስለሆን ነው።

  • @mogesmoga4019
    @mogesmoga4019 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @מיסרקמזפן
    @מיסרקמזפן 2 ปีที่แล้ว +11

    ግሩም ነው

  • @ummunir6187
    @ummunir6187 2 ปีที่แล้ว +2

    Subhanek!O AO Allah show us the straight way 🤲🙏

  • @tarikutilahun
    @tarikutilahun 2 ปีที่แล้ว +3

    Thanks so much for your dedication and unconditional support that you reveal on!

  • @makbalhappy4908
    @makbalhappy4908 2 ปีที่แล้ว +3

    Abalo I will respect you and appreciate you

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 2 ปีที่แล้ว

    “በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።”
    - ዮሐንስ 3፥18
    ጌታ እየሱስ ከዘላለም ሞት ያድናል ይሄ ቃል የእግዚአብሔር ህያው ቃል ነው ለሚሰሙት ሞኝነት ነው አዳምጠው ለሚያምኑት ግን የዘላለም ሕይወት ነው ከዘላለም ሞትም ያመልጣል , ይድናል !!!

  • @metasbiyaayele3739
    @metasbiyaayele3739 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዛብሄር ታላቅ ነው

  • @عبدالله-ج4ب9ل
    @عبدالله-ج4ب9ل 2 ปีที่แล้ว +2

    شكرا جزيلا ابيل

  • @monaworku7553
    @monaworku7553 2 ปีที่แล้ว

    ከዚህ በፊትም ተመሳሳይ ታሪክ ሰምቻለሁ እውነት መንበረ እግዚአብሄር ደስ ይላል

  • @HabtishMalke-r2z
    @HabtishMalke-r2z 2 หลายเดือนก่อน

    አውነትም ይሁን ሀሰት የሚያቀዉ ፈጣሪ ነዉ ግን ከኛ የሚጠበቀዉ እውነት ሊሆን ይችላል ብለን ማመን ብቻ ነዉ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 2 ปีที่แล้ว +24

    እየሱስ ጌታ ነው

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 2 ปีที่แล้ว +2

      Jesus Christ loves her life she is lucky woman

    • @zeritualemu8784
      @zeritualemu8784 2 ปีที่แล้ว +1

      ጌትነቱንማ አጋንንትም ይመሰክራል።ቁም ነገሩ ቃሉን ማክበርና መፈፀም ላይ ነዉ። እናቱንና ቅዱሳንን እያቃለሉ ፅድቅ የለም።

  • @ቅዱስጊወርጊስትዩብ
    @ቅዱስጊወርጊስትዩብ 2 ปีที่แล้ว +4

    ፈረንጆች የሚያናድዱት ፈጣሪ ይሔን አደረገልን ሳይሆን ደሚሉት ታምር ተደሰገልን ነው።

  • @creations1005
    @creations1005 2 ปีที่แล้ว +3

    Keep up Abela,keep up

  • @semiramohamed1245
    @semiramohamed1245 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔም አምናታለሁ እኔም ባውራ የሚምነኝ የለብየጅ ሞቸ ተመልሻለሁ ግን በደቂቃውች ውስጥ ነቃሁ ከአንገቴ በላይ ተነስቸ ተመልስኩ ከራሴ የኩል በተኛሁበት ሁለት ሰውች ያዙኝ ተነሳሁ አካሌ ግን በነበረበት ነበር የያዙኝ ሰወች በመገረም ውስጥ ነበሩ ለቀቁኝና ነቃሁ ስነቃ ደነገጥኩ ሰወቹም እንዳሉ ይሰማኛል ከነቃሁም በሁላ ክፍሉን ለቅቂ ወጣሁ አረብ አገር አረቦች ቤት

  • @ganjamganjam3782
    @ganjamganjam3782 2 ปีที่แล้ว +3

    Welcome abelo baga naga dhufte 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @JerusalemshHelm
    @JerusalemshHelm 2 ปีที่แล้ว +10

    እየሱስ ጌታ ነው አሜንን!!!!!!!!!!

  • @መልካምነሽ
    @መልካምነሽ 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ሞት ድስ እንደሚል ልቤ ይነግረኛል ሁሌም ማርያምን።

    • @rahelrahel467
      @rahelrahel467 2 ปีที่แล้ว +1

      ደስ የሚለው መልካም ስራ ሲኖረን ነው ካለበለዚያ ያስፈራል

  • @meseretsemaw
    @meseretsemaw 2 ปีที่แล้ว +5

    የሚገርም ታሪክ ነው።

  • @misgbark
    @misgbark 2 ปีที่แล้ว

    Thank You Abel ewinet new kemot behala hiyiwet ale

  • @loverresulsaalws1230
    @loverresulsaalws1230 2 ปีที่แล้ว +13

    ወላሂ ለኔ አይገርመኝም ለምን ብትል የኛ መልክተኛ(ሙሀመድ)1434አመት በፊት ሰው ሲሞት ነፍሱ ከሱ ተለይታ ወደላይ እደሚወጣ ነግረውናል እሳቸው እውነተኛም እውነትም የተባሉ ናቸው ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @nejbahussain9936
      @nejbahussain9936 2 ปีที่แล้ว

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ethiodaniel5015
    @ethiodaniel5015 2 ปีที่แล้ว +6

    እንደሱዋ ባይሆንም እኔም ደርሶብኛል ለፈጣሪ ምንም አይሳነዉም ማርያምን እመኑኝ እውነት ነዉ

    • @bizualemayehu2354
      @bizualemayehu2354 2 ปีที่แล้ว

      Negeren eski

    • @GANITUBE318
      @GANITUBE318 2 ปีที่แล้ว

      ምን ነበር የገጠመህ በማሪያም?😢😢

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 2 ปีที่แล้ว +3

    አቤሎ ምርጥ ተራኪ ስወድህ

  • @عمرعبدالعزيز-ج7ز9ق
    @عمرعبدالعزيز-ج7ز9ق 2 ปีที่แล้ว +6

    ለፈጣሪ ሁሉ ይቻለዋል

  • @AseLove-x4e
    @AseLove-x4e 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ነው እሱ ብዙ ሳይንቲስቶች ለህዝብ የምታዩበት ሰዎች ትምህርት ይሆናል ለመንፈስ ያልሞሉ ለህዝብ ቆሞ እግዚአብሔር የምሳደቡት ህዝብ ይሄ ነገር አድርሶት

  • @nigatasfaw9812
    @nigatasfaw9812 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እውነት ነው ከሟት ያድናልከበሽታ ያድኖል ቃሉም አትጠራጠር እመንእንጂ ትድናለህ ነው የሚለው ያውም በነፃ ያለ ክፍያ እግዚአብሔር ደግ አምላክ ነው::

  • @arsemahabeshawit7286
    @arsemahabeshawit7286 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው

  • @makbelgoshu4906
    @makbelgoshu4906 2 ปีที่แล้ว

    እው ነት ነው ያጋጥማል የ እግዚሐብሄር ታምር ነው.

  • @eyerusalemeyerusalem6150
    @eyerusalemeyerusalem6150 2 ปีที่แล้ว +2

    GETA EGZIABHER HOY KIBIR hulu le ANTE yihun TEMESGEN 🤲

  • @bab4476
    @bab4476 2 ปีที่แล้ว +1

    ብዙ ሰው ሞቶ የተነሳ አለ ሞተው ከተነሱ በኋላ ብዙ ነገር አይተው እንደመጡ ይናገራሉ 👌👌

  • @mesfingirmaa3568
    @mesfingirmaa3568 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለአንተ ይሁን አቤሎ

  • @አጣዬቆሪሜዳነኝየስደተኞች
    @አጣዬቆሪሜዳነኝየስደተኞች 2 ปีที่แล้ว

    ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል
    ሁሉም የእሱ ፍቃድ ነው ☝️☝️☝️

  • @feruzfaris6641
    @feruzfaris6641 2 ปีที่แล้ว +2

    አንደኛ ነኝ❤❤❤

  • @nsreenzain847
    @nsreenzain847 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው እኔ አምናለሁ የአላህ ስራ ድንቅ ነው ሱብሃን አላህ