ፈረንጁ በአዲስ አበባ የገጠመው ያላሰበው ነገር ማጂክ ነው የሰሩብኝ Abel Birhanu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @Miko16459
    @Miko16459 ปีที่แล้ว +40

    እውነት የአባቶቼ ጊዜ ይናፍቀኛል ስነ ምግባር የሀገር ፍቅር እንግዳ ተቀባይነት ወግ ባህል ዘር ሀይማኖት ልዩነት የማያቅ ወዳጅነት አረ ስንቱ ብቻ እግዚአብሔር ወደቀድሞ ይመልሰን👏

  • @Miko16459
    @Miko16459 ปีที่แล้ว +38

    አቤላ ዛሬም እንኳን ተወለድክ የተባረከ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ቸሩ መዳኒአለም ይስጥህ! ድንግል ማርያም ስራህን ከዚ በላይ ትባርክልህ 👏

    • @abelbirhanu1
      @abelbirhanu1  ปีที่แล้ว +9

      አሜን አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏

    • @Miko16459
      @Miko16459 ปีที่แล้ว +4

      @@abelbirhanu1 👏

    • @selniስልኔ
      @selniስልኔ ปีที่แล้ว

      አቤሎ ለምንቱ ታማኝ በምኑ ብምናምኑ ይማይብገር አበሳ ውድማችን በርታ የልብን የሚመርመር አምላክ ልዝላልም ከሁላችን ጋራ ይሁን ተመስገን ❤️❤️❤️

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 ปีที่แล้ว +6

    የሐገሬ ልጆች ሰላማቹህ ይብዛ

  • @kemalkak1448
    @kemalkak1448 ปีที่แล้ว +7

    ማንነታችን አሳፍሪ ደረጃ ላይ እየደረሰ ይህ ደግሞ ምክንያቱ ድህነት ሊሆን ይችላል ፈጣሪ ድህነትን ታሪክ ያድርግልን

  • @እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ
    @እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ ปีที่แล้ว +19

    የኛ ጉድ እረ እንካናም በሰላም ወደ ሀገር ተመልሰ ሆይ

  • @yeheuotesrga1494
    @yeheuotesrga1494 ปีที่แล้ว +14

    ሡበሀን አላህ የሠውገዘብ የሚበላሠው ነገጣት በአሄራ ይመልሣታል

  • @53067
    @53067 ปีที่แล้ว +19

    ውይ በጣም ነው የምከታታለው ድንቅ ሰው ያለደበት የለም ግን ህፃናቱ አስቸግረውታል ድፍረቱና ጥንካሪው ይገርመኛል

    • @raddanitube
      @raddanitube ปีที่แล้ว +2

      በጣም ያሳዝናል ወይ አዲስ አበባ

  • @elduersumo3938
    @elduersumo3938 ปีที่แล้ว +4

    ልጁ በጣም ጠንካራ ነው የምር🥺🥺🥺🥺😍😍

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia ปีที่แล้ว +6

    ውይ ቅሌታችን 😢አፈርኩ

  • @Zerihun-n7o
    @Zerihun-n7o ปีที่แล้ว +4

    ይገርማል ከዚህ በፊት በፍቅር ነበር የኢቭን ቀረጻ እስከ ቡታጅራ የተከታተልኩት በተለይ ለቡና ለሽሮ ለፉልና ለጥሬ ሥጋ ያለው ፍቅር ልዩ ነው ።አቤሎ ስላቀረብከው ደስስስስስ ብሎኛል!!!!!! የሀገር የገጽታ ግንባታ ላይ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የራሱን አሻራ ለማሳረፍ የበኩሉን ድርሻ ይወጣ።❤❤❤❤❤

  • @sebli-e3q
    @sebli-e3q ปีที่แล้ว +6

    በርታ አቤላ እንወድሃለን 😍😍😍

  • @abrehammekonin6293
    @abrehammekonin6293 ปีที่แล้ว +13

    የምር ሁሌም እከታተለዋለው በጣም ምስክን ሰው ነው ይህንንም አይቼው ነበር ያሳፍራሉ

  • @jakobatube9262
    @jakobatube9262 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ተወለድክ አቤላ 🎂🎂🎂

  • @user-zm3wh4rw9o
    @user-zm3wh4rw9o ปีที่แล้ว +3

    😢😢😢😢💔💔💔በጣም ያሳዝናልልልል😢😢አይ ሀገሬ ,እንደዚህ,ሆነ ሙሉ ቪድዎውን,አይቼዋለሁኝ, ወላሂ, በጣም አሳዝኖኛል, 😢ሰውዬው,በጣም,መልካም ነው,,ቀናነው,,ግን ለምን, እንደዚህ,ሆንን,,ሰለማዬው,በጣም, በጉዞዎቹ,በሙሉ,እኔ,ስለሱ,እጨነቃለሁኝ
    ,ምክንያቱም,ሰውዬውበጣም,ዬዋህ,ሰላማዊ,ተጓ

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 ปีที่แล้ว +3

    እግዚኦ ብር አምላክ የሆነበት ዘመን አይ ነጭ ስለሆነ ከባሕላችን ወጥተን ብር ብቻ ያመለክን መሆኑን ያሣየን ነጩም በጣም መታዘባቡን አይቻለሁ አቤልዬ እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብሕ ይስጥልን የማናውቀውን ሁሌ ስለምታሣውቀን በርታልን፡፡

  • @tewodros6597
    @tewodros6597 ปีที่แล้ว +2

    GONDAR was the best place for him as he literally explained in his video.RESPECT!

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 ปีที่แล้ว +7

    ኢትዮጵያ💚💛❤ ለዘላለም ትኑር የወይኗ ልጅ በጣም ያሳዝናል እንግዳ እንዳልተቀበለች በዘር ተብታተንን እመቤታችን የድሮወን ፍቅራችን ትመልሰልን🙋

  • @bonafekadu2966
    @bonafekadu2966 ปีที่แล้ว +2

    I have watched all his video he is Super❤❤❤

  • @Topmovie721
    @Topmovie721 ปีที่แล้ว +2

    GOOd abela👍👍

  • @Deya271
    @Deya271 ปีที่แล้ว +3

    አይቼዋለሁ በጣም ይገርማል

  • @geda630
    @geda630 ปีที่แล้ว +1

    Abel realy THANKYOU TO share this...🤩👍✅️💯

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 ปีที่แล้ว +18

    ሌቦችን እድሜችውን ያሳጥርቸው

  • @sisayteshome1452
    @sisayteshome1452 ปีที่แล้ว +1

    I have seen his video he is a good person

  • @mulualemdekbew6563
    @mulualemdekbew6563 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም ገባ

  • @abverahamdrrr
    @abverahamdrrr ปีที่แล้ว +26

    አ_አ. እኮ. የሌባ አገር ነው. እዲስ አበባ እየኖርን. እራሱ. ቀን በቀን እየተሳቀቅን ነው ምን ኖረው

    • @Ab93297
      @Ab93297 ปีที่แล้ว

      Leba ale belu enji ye leba hager lemen telalachu .

  • @eskimium
    @eskimium ปีที่แล้ว +2

    Abel you are best TH-camr

  • @hanahani6542
    @hanahani6542 ปีที่แล้ว +5

    አቤላ የሱንም የአንዳንድ ኢትዮጵያ የመጡ ቱሪስት ዩቲዩበሮችንም እነደዛው ካየሁት የታዘብኩት ብዙ ነው ኢትዮጵያዊነት እንግዳ ማክበር የሚባለው ነገር ፈፅሞ ከኝኛ እርቋል አብዛኛውን ደሞ ከማንነታችን በላይ ከሀገራችን በላይ ብርን አስበልጠን 😢ያየሁበት ሁኔታ ነው ያለው ያሳዝናል ሀገራችን ስብእናችን የት እንደጠፋብን 😥😥😥የዛንም ያህል መልካም ሰዎችንም አይተናል ❤ሚዲያዎቻችን በዚህ መንገድ ብዙ ማስተማር ቢገባ ለቱሪስት ያለንን ሀሳብ ብናሰፋ ጥሩ ይመስለኛል

  • @abgraphy1
    @abgraphy1 ปีที่แล้ว +2

    ኣንጀት ይበላል ግን😥

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ነፍሱ ተረፈች ሆ እገታ በበዛበት ጊዜ በሂወት መመለሱም እሱ ሆኖ ነዉ አቤላ እንኳን ተወለድክ በድጋሚ መልካም ልደት እስኪሰለችህ ከሀብት ሀብት ስምና ዝና ተጎናፅፈህ እስኪሰለችህ ኑርልን የኔ መልካም🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Ethel608
    @Ethel608 ปีที่แล้ว +1

    ድህነት እንዲህ አዋረደን😢

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሰህ መልካም ልደት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @solomonwondwessen1746
    @solomonwondwessen1746 ปีที่แล้ว +7

    Everything is changed; he showed us how much we are backed especially at AA.

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 ปีที่แล้ว +3

    በጣምምምምም የምከታተለው TH-camr አምላክ ልቦና ይስጠን ብቻ...... ያለንበት ሁኔታ በጣምምምም ያሳዝናል

  • @messtube8316
    @messtube8316 ปีที่แล้ว +2

    Kino yves 🙏🙏🙏l know this TH-camr abela thanks

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 ปีที่แล้ว +4

    አቤል የወይኖ ልጅ እናመሰግናለን የዮቲውብ ሊንኩን ኮመንት ቦክስ ላይ ብታስቀምጥልን ጥሩ ነው

  • @meron6797
    @meron6797 ปีที่แล้ว

    TH-cam channel ብታስቀምጥልን ጥሩ ነበር አቤሎ💙

  • @abenezer_ermiyas
    @abenezer_ermiyas ปีที่แล้ว +3

    ሰላም አንድ ነገር ላስቸግራችሁ ነበር አንድ አባት እኔን መንጃ ፍቃድ ሊያስተምሩኝ ቃል ገቡል ቃላቸውንም ወደ አንድ የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የመጀመሪያ ዙር ክፍያ ከፈሉልኝ እኔም ትምህርት ይጀመራል በተባልኩበት ቀን ጀምሬ የክላሱን ትምህርት ጨርሼ ፈተናውንም አልፌ ወደ መስክ ስልጠና(ወደ መኪና ማሽከርከር ልምምድ ማለት ነው) እንድለማመድ ነግረውኛል ነገር ግን ወደዛ ለመሄድ ሁለተኛ ዙር ክፍያ አልተፈፀመልኝም ቃል የገባልኝም ሰው ከወራት በፊት በልብ ህመም ምክንያት አርፏል ቀሪውን ክፍያ ካልከፈልኩ ሊቃጠልብኝ ነው ለመክፈል አቅሙም የሚረዳኝም ሰው የለኝም አሁን ያለሁት ከአንድ ሕንፃ ስር ሸራ ወጥሬ ነው የምኖረው ምግብም ከሆቴል ተመላሽ እየጠየኩ ነው የምበላው ክረምቱም እየበረታ የው ከዚህ አስቸጋሪ ሕይወት መውጣት እፈልጋለው አግዙኝ ከዚህም ሕይወት እንድወጣ ደግፉኝ
    ልታዋሩኝ ከፈለጋችሁ 0935607999
    ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000185290119

  • @teta8527
    @teta8527 ปีที่แล้ว

    Duro be Negusu zemen Ferenj foto endayanesachehu yebal neber. Keber beneberebet zemen.

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy ปีที่แล้ว +1

    ሁለ እከታትላለው ጌታን በጣም ምስክን ስው ነው 😢😢 የኞችው ነፍስ ገዳዮች ሁሉን ነገር ስርቆ በብታንታ ነው የለቀቁት ይህን ምስክኑን 😢😢

  • @Amen2216
    @Amen2216 ปีที่แล้ว +2

    አቤሎ

  • @betifikir9743
    @betifikir9743 ปีที่แล้ว +7

    እኔ ያየው ቀን ነው ያዘንኩት

  • @Hatimmereja251
    @Hatimmereja251 ปีที่แล้ว

    Specially Wede debub omo hedo yasalefewn say betam jegna mehonun indmesekrlet argognal...ine rasu Ethiopia wust nore leka alakatm.😮

  • @YosephTeshome
    @YosephTeshome ปีที่แล้ว +1

    Chaneሉ ውስጥ ገብቼ ነበር አና በጣም የሚየሠሳፍሩ ነገሮች አሉ
    በጣም ሲሰድቡት ሲያመናጭቁት ነበር ።
    አደጋም እና ስርቆት እና በመሳሪያም ጭምር ተመቷል😭
    ወይ እማማ ኢትዮጵያ ወዴት እየወሰዱሽ ነው

  • @KirubelGhiwot-t4f
    @KirubelGhiwot-t4f ปีที่แล้ว

    abo ymechachu😅but part 2 sraln pls pls😇🥰

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 ปีที่แล้ว +3

    ከከከ እኔም ሌጅ ሳለሁ ፈረንጅ ሳይ መኒ መኒ እል ነበር ወይ መኒ መኒ ክክክክክ

  • @BetelemTibabu
    @BetelemTibabu ปีที่แล้ว

    ወይኔ 😢ያሳፍራል በጣም

  • @filimon683
    @filimon683 ปีที่แล้ว +7

    ሲያዩት የሚኮሳተሩት እኮ በእንግሊዝኛ እንዳያዋራቸው እኮ ነው

  • @BishawKasaye
    @BishawKasaye 8 หลายเดือนก่อน

    hmmmm habesha seyadergew yikebdal

  • @henaorth
    @henaorth ปีที่แล้ว +3

    ቪዲዮዎቹን አይቻቸዋለሁ ልጁ እያንዳንዱን እንስቃሴ በጥንቃቄ እና በጥናት ነው የሚንቀሳቀሰው

  • @hiwe569
    @hiwe569 ปีที่แล้ว +4

    ከዚህ ችግር የገጠመው መልካም ነገር አይበልጥም ወይ 🙄 ቀረጡ ነው እኔ ያናደደኝ ብዙ TH-cam ሮች የትም ሀገር ያጋጥማል ብለው ነው ኢትዮጵያን ደስስ በሚል ሁኔታ የሚገልፃት አንተ ከሱ በላይ አካበድከው 🙄🙄 ኢትዮጵያዊያኖች እባካችሁ ነጭ ስታዩ አትጨቁኑ ስነምግባር ይኑራችሁ 🙌🙏

  • @osamamohammed3498
    @osamamohammed3498 ปีที่แล้ว +1

    Ahunma hulunm neger zerefut ethiopia betam yasafral

  • @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ
    @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ ปีที่แล้ว

    ወይ አዲስ
    አበባ😢

  • @bayneemayzezu9495
    @bayneemayzezu9495 8 หลายเดือนก่อน

    እኔም ፍኖተሰላም አጊቸዋለሁ

  • @Tigisthayme-wh1wo
    @Tigisthayme-wh1wo ปีที่แล้ว

    Salem Abel eski endi lay ebabi waladach yetabalew atarita siralin anem min aligabagn

  • @miserms4091
    @miserms4091 ปีที่แล้ว +1

    Are yenga sewu amilak ayi farem😢

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 ปีที่แล้ว +1

    Eketatelewalew Ehen ferej yasazinegnal

  • @emebetberhane1334
    @emebetberhane1334 ปีที่แล้ว

    Esey birk adelem sayigoda babarerut

  • @mesilove9815
    @mesilove9815 ปีที่แล้ว +1

    ማርያምን ሀገሬ መሄድ ፈራሁ 😢

  • @Tube-xb8el
    @Tube-xb8el ปีที่แล้ว

    የሀገራችን ሌቦቺ እንኳን ለፈንጂ ለኛም አልተመለሱም😂😂😂😥😥😥

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ሴቶች ገገማ ናቸዉ ሞዴስ ታሳያለች 😢ይች ስድ

  • @teta8527
    @teta8527 ปีที่แล้ว

    Ferenju alamaw mendenew? meen kerew degmo

  • @HazzaAlzaabi
    @HazzaAlzaabi ปีที่แล้ว

    እኔ እራሱ ወላሂ ሰወየወን በጦምነው የምከተለው ወላሂ በጦም ወደጀዋለሁ አገሬን ሥገጉበኝ❤❤❤❤❤

  • @benawchis-123
    @benawchis-123 ปีที่แล้ว +1

    Wey nech

  • @gizegize-eb8ql
    @gizegize-eb8ql ปีที่แล้ว

    ውርደት😢😢😢

  • @---2661
    @---2661 ปีที่แล้ว

    ስያሳዝን በእግዚአብሔር 😢And i feel ashamed that am from AA😏

  • @sol1921
    @sol1921 ปีที่แล้ว

    በጣም እከታተለዋለው እውነት ጎበዝ እና ደፋር ነው በተለይ በገጠር ሲሄድ እሄ ኑሮ ያሰቃየው ህዝብ አለመተናኮሉ እንዳውም ሞባይል ብቻ ምረውታል እውነት

  • @tesfabeshahe6632
    @tesfabeshahe6632 ปีที่แล้ว +3

    ለምን መጣ ብለክ አስብ ?

    • @abelbirhanu1
      @abelbirhanu1  ปีที่แล้ว

      ለምን መጣ ?

    • @emebetberhane1334
      @emebetberhane1334 ปีที่แล้ว

      Lik neh besayikil beyeguadaw wmigebaw yenuro zeyidechinin wesidew erasachew kenesu edetefetere arigew yametalu esey begerefut Lela afirika ager hedew beyeguadaw beguragur sigebu bedula new yabareruchew egna enesu ager sininor enikuan guda atir menikat wenijel new minim ayaregim yabarut lebochu enesu nachew yegnawochu ashikabachoch tutu

    • @emebetberhane1334
      @emebetberhane1334 ปีที่แล้ว

      @@abelbirhanu1 awo lemin beyeguadaw yigebal Abel hizibachin likorabet tadagiw bemaninetu likora yemigebawun video terigumeh bitisera tadagiw conference yinorewal

    • @emebetberhane1334
      @emebetberhane1334 ปีที่แล้ว

      @NateChristian-ee5kp binorum siriatachewun yizew new enezhi beshita lizeruna anonuar korjew lemehed new leboch nachew abirechew 20 amet eyenoriku new eyesakuna eyasazenu yiserulihal

  • @ImranAdem
    @ImranAdem ปีที่แล้ว

    I saw his video

  • @Deya271
    @Deya271 ปีที่แล้ว +5

    አይ ሀበሻሻ ያሳፍራልልልል

  • @hannujonur1095
    @hannujonur1095 ปีที่แล้ว

    በግብፅ ሱዳን አድርጎ ነው ይመጣው

  • @መድሀኒአለምአባቴ
    @መድሀኒአለምአባቴ ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 8 หลายเดือนก่อน

    ክፋታችንን የማየት ብቃት አጣሁ 😢

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 ปีที่แล้ว

    እኔም ተወስዶብኛል ታክሲ ስጋፋ

  • @zgetahun
    @zgetahun 8 หลายเดือนก่อน

    The same problem exists even for diaspora Ethiopians, I pay triple at a hair salon compared to my cousins who live there... No biggie

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 ปีที่แล้ว

    ጉዳች አለም እያየ ነው

  • @EthioCash
    @EthioCash ปีที่แล้ว

    wow

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 ปีที่แล้ว

    Betam yegermal wechi hager anwaded hagerachen sewoch simeto besnesrat ankebel

  • @yordanossenay
    @yordanossenay ปีที่แล้ว +1

    Kotetam koshasha koshashawen yekertsal esu becha new ende silke yemeserekew egna sente teserkeneal

  • @tadalunagash9885
    @tadalunagash9885 ปีที่แล้ว

    Anededi Ethiopia kabetoch tekime falage mesekin ya Ethiopia semi yatafalu

  • @akirasagawa5054
    @akirasagawa5054 ปีที่แล้ว +7

    ኦነግ ሸኔ ሳያግተው በሰላም ሀገሩ ያግባው ከምር።

  • @deselengabebe1851
    @deselengabebe1851 ปีที่แล้ว +1

    👍

  • @ረዴትዩቱብ
    @ረዴትዩቱብ ปีที่แล้ว

    😢😢😢

  • @hirutanbssie5141
    @hirutanbssie5141 ปีที่แล้ว

    Medr hodm lila asfewech nachew men yedreg

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 ปีที่แล้ว +2

    አይ ዉርደታችን በቃ በለብነት ዋንጫ መሸለም አለብን

  • @tizutizu3050
    @tizutizu3050 ปีที่แล้ว +3

    ወራዳ ሀገር😢

  • @FatySam
    @FatySam ปีที่แล้ว +1

    ሌላምተርጉምልን የፈርጁን

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew 7 หลายเดือนก่อน

    እነሱ ጓበዞች እና ብልሆች ናቸው አ

  • @aregafente8702
    @aregafente8702 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ባሁኑ ግዜ የምታስፈራ ሁናለች

  • @yemariamwork123-hz6kj
    @yemariamwork123-hz6kj ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያሳዝናል የሀገራችን ነገር አገር አሰዳቢወች ።የሆነ አረብም ሊጎበኝ መጥቶ የጥምቀት በአል ይመስለኛል ገብቶ እየቀረፀ ዘርፈዉታል

  • @GelilaGizaw
    @GelilaGizaw ปีที่แล้ว

    Eree🫨🫨🫨👐👐 genezeb gedel gibbaaa 🕳🕳money🫳 🫷🫷andande legenzeb teblo yemideregu negeroch endet endemiyastela Aayyy 1 wereket alemin yigza

  • @ዋሰ
    @ዋሰ 8 หลายเดือนก่อน

    አብቾ ቱሪሰት እንሳብ ይለናል ቴሌፎናቸዉን አሰርቆ ጉድ ሊያረጋቸዉ፤ አንደኛ ቴሌፎን ቴሌፎን ብቻ አይደለም ባንካቸዉ ነዉ የጤና የሕክምና መረጃቸዉ ሁሉ ዶሴያቸዉ ያለዉ ፎቶዎች ወዘተ በሙሉ ያለዉ ቴሌፎን ላይ ነዉ
    እንግዲህ አብቾ ፈረንጆቹን ኑ ብሎ ከማዘረፉ በፊት የሰልክ ዝርፊያዉን በአምሰት ደቂቃ ማሰቆም ይችላል
    ቴሌ ደዉሎ የተሰረቁ ሰልኳችን ከጥቅም ዉጭ አርጊያቸዉ ቢላት የተሰረቁ ሰልኳች በሙሉ ቀፎ የማያገለግሉ ይሆናሉ ታድያ ቀፎ ማን ይሰርቃል

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት ปีที่แล้ว +1

    🤣ታድሎ እኔ አግሪ ስጋባ ግራ የሚግባ ካለ ስው 1ኪሎ ሜትር አልህድም 😳😳ምቼ ይኡን በ አግሪ እንደ ስው አግር እንደ ጦስ የምዞረው 😭😭

  • @shalomtewo6286
    @shalomtewo6286 ปีที่แล้ว

    ለፈረንጅማ ለምን አንሮጥሞ የአምላኮቻችነ ምስል ፈረንጅ መላእክቱ ፈረንጅ ሰይጣን ጥቁር አድርገው አሳመኑን ። ስለዚህ ሁሌም እነርሱ እንዲገዙን ፈቃደኞች ነን ሕግ አውጪአችን እነርሱ ናቸው ።

  • @abubakirhafiz658
    @abubakirhafiz658 ปีที่แล้ว

    A/ abeba wust lemanyi ina leba yaschegiral

  • @Eyufikr126
    @Eyufikr126 10 หลายเดือนก่อน

    እኔም ድሮ ልጅ ሆኜ መንገድ ሰራተኞቹን ቱርኮች በመንገድ ሲልፉ መኒ መኒ እል ነበር😂😂😂😂

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 ปีที่แล้ว

    Addis Ababa the worsted place I'm so scary to go there by the way i watch his TH-cam sometimes but our people so embarrassing people's i feel sorry for him

  • @AbelAbrha-mf7kt
    @AbelAbrha-mf7kt 8 หลายเดือนก่อน

    Semu Paris pekpoket eyute pelssss TH-cam Videos

  • @SarahSarah-iz5tz
    @SarahSarah-iz5tz ปีที่แล้ว

    LEBAH LA HAGARU GEDE YELAWEMI EGZEYABIHR YATEFACHU ETHOPIH HGARE SALAMESH YEBIZAH

  • @abayeysuf9194
    @abayeysuf9194 ปีที่แล้ว +1

    ቦአፍሪካ ሀገራት ላይ እንደ አዲስ አበባ የሌባ ሀገር የለም