አለምን ጉድ ያስባለው ኤፍ ቢ አይ በጥብቅ የፈለገው ታዳጊ Abel Birhanu
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 18 มี.ค. 2023
- This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ - บันเทิง
ድንገት ስትጠራኝ ግራ እንዳይገባኝ በሕይወት ዘመኔ ለንሰሀ አብቃኝ
አሜን❤❤❤
Amen ❤❤❤❤
amen
ለምትለቅልን አስገራሚ መረጃዎች በጣም እናመሰግናለን በርታ !
ልጁ ጀግና ነው 👏👏👏👏👏👏👏
በጣም የሚገርም ልጅ ነው ከሰረቁ አይቀር 😂😂😂😂
በጣም መሳጭ ታሪክ😆😆😁😁
awo
በጣም 😂😂
😂😂
😂😂😂
ባለበት ይጠብቀው መሥረቁ ልክ ባይሆንም ከደረሰበት አንፆር ነው
መስረቁን ባልወድም ግን ችሎታዉን ሳላደንቅ አላልፍም
በሙሉ እንዲሁ ናቸው በጣም በጨካኝ ድህነት ስለሚያድጉ ፕሮፓጋንዳና ግነቱን ብቻ በአለም ላይ ወሬ ስላበዙ የበሸቀጠ ተፈጥሮአዊ ኑፋቄ ነው ሀይለኛ ወንበዴ የሚመረትበት ሀገር ነው።
@@elaybright8884 ygermal gn esr bet hono yanebebewu metehaftoch ewuketn setewutal gn min waga alewu srkot hone enji bicha wede melkam neger bikeyirewu tru neber
አቤሎ መረጃዎችን የምታገኝበትን ቦታ ብትጠቁመን አንዳንዴ ለማመን ይከብዳል👈🏾
አሜሪካ እኮ ነው እኛ ጋር ቢሆን ገና እንዳዩት ነበር ጥይት እሚያበሉት አውሮፖ አይደለም ለሰው ለእንስሳት ህይወት ይጨነቃሉ እኛ ብንሆን ዘቅዝቀን ሰቅለን አቃጥለን ጭሱን ታጥነን ሰልፊ ተንስተንበት ነበር
ጀግና ይመቸው
ሰው ግን ገሎ አያውቅም ጉበዝ በጅልባ ህዶ በሮፕላን ስርቆ ተመለስ የሚለው ላይ ስድርስ በሳቅ ልሞት ሱባህን አላህ አጅብ ነው ይህ ሁሉ መዘዝ የናቱ ነው
እኮ ደሃም ቤት ቢሆን ሚሰረቀው ለረሃቡ ማስታገሻ ነው 😊 ሀብቶችን ድግሞ መነዘራቸው😂
በጣም ነው የሚገርመው ይሄ ሽልማት ይገበዋል እንጅ አይታሰርም ለሃገር ኩራት ነው አይ ፖሊስ እዳ ገባሽ
You are Amazing full information person 😱
ከወለዱ አይቀር እንደሱ አይነቱ ነዉ የትአባቱ ጀግና
😂
እኔ በበኩለ ጀብደኝነት እንጅ
ወንጀል ሰርቷል ብዬ አላምንም
ለኮሜንት አንደኛ ነኝ ለላይክ ሁለተኛ
እህት ወንድሞቼ እንዴት ናቹ ሚኪ ነኝ እወዳችዋለሁ ቤተሰብ ከ ትግራይ 💐
ደግም ማ ካብ ኢትዮጵያ ንብል ድኣም እህ😢😅
@@user-xx5ut1lh4g ካሙኡስ ኣይብልን
እንዴት ነህ ከሲወል ነው 😅
ትግራይ እንዴት ናት ? አደራ ጌቾን እንኴን ደስ አለህ በልልኝ
እኛም እንወድሃለን ሚኪ ሰላም ይብዛላችሁ! ❤
እየሱስ ያድናል 🙏🙏👍👍
Tebeji ye setan kimet
ታደነ ለምን ትሞታላችሁ ታዳ
@@user-el8mu1ew2x የስጋ ሞትሁሉም ይሞታል ግን ነፍሳችን ድናለች መዳን በየሱስ ብቻ ነዉ ሌላ ማንም አያድንም
እናንተ ሌቦች ቆሻሻ ጴንጤዎች ኧረ አፈሩ
አቤልዬ ተባረክልን መረጃዎችን ፈልፍለህ በማግኘትህ እናመሰግንሃለን ቀጥልበት
እረ ለየት ያለ ልጅ ነው ዋውውው 👌👌👌 በጣም አድንቀዋለው ቀጣም ነው ፈታ ያረገኝ ዋውውውው ልክ ነው መስረቅ መጥፎ ነው ግን በቃ 💁💁💁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁♥️♥️♥️♥️
አቤሎ የምትለቃቸው መርጃ ደስ ይላሉ አሉእጂ ኢትዮ ሰው እየገደሩ ሞባይል የሚሰርቁ አደነኩት❤❤❤
አሜሪካኖች እንደዚህ አይነቱን ልጅ ይፈልጉታል ፣ለ C I A እና ለFBI ያሰሩታል ።ያሰለጥኑና በደንብ አርገው ይጠቀሙበታል
እሰይ ደግአረጋቸው ሌባን ማበረታታት አይሁንብኝ እና 😂😂😂😂
😅😅😅😅
ለረመዳን 3ቀን ቀረው❤🎉እንክዋን አደረሳቹ ቅመሞቼ
እኛ ምን አገባን 😂
@@tomrelaxing8667 ካላገባህ ለምን ትኮምታለህ ቀሚስ ለባሽ ወንድ ነህ ግን?
@@one2Loveeeeeeeeeeየ እናንት ወንዶች በአደባባይ እየለበሳችሁት አይደል እንዴ ቀሚሱን
@@tomrelaxing8667 ካልተመለከተህ ለምን ትኮምታለህ?
እንኳን አብሮ አደረሰን
Thanks for your videos abela. Can you make a video of The ET airlines flight ET 302 crush. I really like the way you narrate. Thanks
ይመቸው የምር አድናቂው ነኝ😂👍
የት አባታቸው ሀብታሞችን መነዘራቸው😂😂😂
Yemitlkachew merjawochi betam asgrami nachew keep it up gin yeliju adinaki nenge kemire
አስደናቂ ልጅ ወንጀላኛንም ሌባንም አድንቄ አላውቅም ይህ ልጅ ግን ገራሚ ነው ኤፍ አይ ቢንና አሜሪካን የሸበረ 16 አመት ልጅ👍😂😂
😂😍
እ ቀጣይ ሌባለመሆን እስበሻልደ😅😅😅😅😅😅 እሙየ
Betam adnakih negn abelo😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ጀግና ወንድ 👏👏👏
ምርጥ ልጅ ነው
🤣🤣🤣🤣ከምር ጎበዝ ልጅ👍👍👍👍
ይሄማ መንፈስ ነው አቦ ይመቸው እፍፍ😂😂😍😍
ያስብላል
ሰላምህ ይብዛ ሚኪ
ከጂዳ
አንችኮ አቤሎ፡አንበሳነሽ እኮ ግን የምታቀርባቸው ነገሮች፡ምን ያህል እውነተኛ ማስርጃ አላቸው
እና ወፍጮ ነው
I like him🥰
Abela teru temertawi tarik nw thank you lelam endezi lekekelen
7አመት ብቻ ooow ወገኖች ምንትጠብቃላቹ ዛሬውኑ እንጀምር
ይመቸው እውቀት
ጀግና ነው ❤
ይህን ነው ጀግና ማለት ይመቸው!!
Enkon sew iaygedle enji jigna new 👌👏👏👏
እሄን ሁሉ ሲያደርግ የተረዳሁት ነገር የእግዚአብሔር ቸርነት
የተገፋልጅነዉ ፈጣሪየልብያዉቃል
Good job🎉
Wow!!!!
Brilliant
ሌብነት አይደለም ጀግናነዉ
እኔም አድናቂው ነኝ
Amazing guy!!
የሚገርም ነው
Jegena Alba new 😂 kesereku ayeker endi new yetabatu 😂😂
ይህ ጀግንነት አይደለም በጣም ያሳዝናል የቤተሰብ መፍረስ የትውልድን ሕይወት ያበላሻል
መልካም ቤተሰብ ካለ
መልካም ማህበረሰብ ይኖራል
መልካም ማህበረሰብ ካለ መልካም የመንግስት ስርዓት /መንግስት ይኖራል ... ይባላል አይደል ጎበዝ
Wooooooow yemir jegna
ጎበዝ ልጅ ነው ጀግና
ጀግና ማለት ይሄ ነው😂😂😂😂
በርታ ወንድማችን
በጣም የሚደንቅ ነው
ጀግና
ጀግና ብዬዋለው
😂😂😂😅ይሄስ የዘመኑ ዘራፍ ነው 🤣
Betam gobez new
የሚገርም ልጂ ነው
❤ 1 😮
ግሩም ድንቅ
ehema ewuneti aymasilimi
ወንደርፋል
Wow segrmi 😂😂😂😂😂😂
Abelo,Yelju bahri mekeyer mneshaw betam astemari new,gn endene FBI yhen lj siyagengew biketrew arif nber meselenge😂
this is an old incident .......zare ne yayekew
gobez ashebari metfo fit eyasayu asadgutn maheberseb bearif tebeklowachwal
😂😂😂 አድናቂው ነኝ የምር
ጀግና ነዉ😂😂😂
my friend
Fes bro
Wore
Moven enda
Hister tanabalehe ...?
Pleas parents watch your kids😢
Wow strong boy 😂
Migerem lij new😂😂😂😂
He is ,16, I can't believe 🤔
Ye weynwa lij andegna
Ymechew😂😂😂 gn 😂😂
Jesus help the Sinners He Loves Them Forgive them Tesus is the savier The life the way the thru th
Kesereku ayeker endi new 😁😁alu enji yegna hagerochu yeteseta lebes yetezefezefe lebes chemekew serekew kesu ekul leba emibalut 😂😂😂
አስደናቂ ታሪክ ልጁን አለማድነቅ አይቻልም
Magnaa sawi naw
ይመቸው ወላ 😋💪ጀግና አስተዳደጉ ጎድቶታል ለዛ ይመስላል
ድንቅ ድንቅ የሆኑ ሌብነቶችን ግን ማስተዋወቁ ምንን በማስመልከት ኖ 😅
ስርቆትን ሳንወድ በግድ ምታበረታታን ንግርስ ሆ😅😅😅
አለማድነቅ ግን አይቻልም ይህንን ልጅ ከምር ጀግና ነው!
Catch me if you can✌😂
Bravo
des sel berta ketilibet
Yimchew abooo
👍👍👍
waw ymhew
barefoot bandit amazing kid
♥️❤️👌👌👍👍👏👏🥰🥰🥰ጀግና
🔥
እሄ በጣም ሊደነቅ ይገባል
He is unique 🤣🤣
Gobezi jegnaa new yemirri 🤣🤣🤣🤣🤣
😳
እኔ ለራሱ አድናቄዉ ነኝ ይመቸዉ😂😂😂😂😂😂😂